አምባሳደር ዲና ስለ ሶማሊያና ስለ ጥምረቱ ምን አሉ? || “ጥምረቱ ሲመሰረት በነበረበት ስሜት አይደለም ያለው”

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 10

  • @tadelekebede491
    @tadelekebede491 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዕውቅ አይደለም ወንጀለኛ ነው

  • @zelalemlefitih2462
    @zelalemlefitih2462 2 วันที่ผ่านมา +1

    እምቡር እምቡር ከሚሉ ፖለቲካኛ ይሁኑ ተራ አክቲቪስት መለየት የሚያስቸጉሩ ወጠጤዎች ይልቅ እንዲህ ረጋ ያለና ዲፕሎማሳዊ አንድምታው በጠበቀ መልኩ ማብራርያ የሚሰጡ እንደ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዓይነት ጉምቱ ዲፕሎማቶች ኢትዮጵያዬ ይብዙላት!!
    ሁለተኛ ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ!!

  • @belayassefa5221
    @belayassefa5221 วันที่ผ่านมา

    የፓርላማው ወንበዴ ፤ ፓርላማው ውስጥ የዱርዬ ብድን አደራጅቶ የሰው ሃሳብን የሚያፍን የዱርዬ አቦ ነው ።

  • @drmesheshashewarega825
    @drmesheshashewarega825 วันที่ผ่านมา

    Matured, seasoned, and thoroughly thought opinions as usual! I am delighted to watch this!

  • @embibelayele1729
    @embibelayele1729 วันที่ผ่านมา

    አምባሳደሩ ግልፅ ያደረጉት፣ የመግባብያ ሰነዱን አምክነናል( null and void) አድርገናል ነው። ሌላው ዝባዝንኪ ነው።

  • @5DESPAnalysis
    @5DESPAnalysis วันที่ผ่านมา

    MoUን ስምምነት እየተባለ ባይጠራ እላለሁ። ምክንያቱም የመግባቢያ ሰነድ ማለት ዉሳኔዎችን አያካትትም። ኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቀዋን አቀረበች ሶማሌላንድም አስፈላጊነቱን አምና እስክ ሂደቱን አብሮ ለሐከታተል የሂደት መግባቢያ ፈረመች። ሶሜሌላንድ ገንዘብንም እዉቅናም ትፈልጋለች ኢትዮጵያም እስክ የእዉቅናዉን ሂደት አብረን እንሰራለን ቢዝነስንም አብረን እንስራ ብሎ በማመን የመግባቢያ ሰነድ ፈረመች። የስምምነቱ ሂደት ግን ያላለቀ(on process) ነዉ። እሱ አሁንም አልተቋረጠም።

  • @melatvmelat8116
    @melatvmelat8116 2 วันที่ผ่านมา

    Mr basically

  • @voiceoffreedom8606
    @voiceoffreedom8606 2 วันที่ผ่านมา +1

    እውቅና መስጠት ማለት ምን ማለት ነው ?ለሰማሊላንድ እውቅና መስጠት ማለት ባህር ለማግኘት ነው በኢትዮጵያ ሴራ።

    • @zelalemlefitih2462
      @zelalemlefitih2462 2 วันที่ผ่านมา

      የብሄራዊ ጥቅም ማስጠበቅ እስከተቻለ ድረስ ይቅርና እውቅና ሌላ ሀገራዊ ሀብቶችም ለመስጠት (በጦርነት ውስጥም ጣልቃ እስከ መግባት ሊደርስ ይችላል) ዝግጁ መሆን አለብህ። ዋናው የምትወስደው እርምጃ ጥቅምና ጉዳቱ አመዛዝነህ ብሄራዊ ጥቅምህን ማስጠበቅ ከተቻለ የአንድ መንግስት ስኬት ተደርጎ ነው'ኮ የሚቆጠረው።