የአንካራውን "ስምምነት" የማደናቀፍ ሩጫ ከአስመራ እስከ ካይሮ | አጀንዳ+

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @21meriyoutube
    @21meriyoutube 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እናንተ ጥሩ መልካም ጋዜጠኞች ስለሰጣችሁን ገለፃ እና ማብራሪያ በኢትዮጵያ አገር ወዳድነት ስለሆነ በእውነት ከልብ እናመሰግናቸዋለን ::: በርቱ !!!!!

  • @mrewadmekom7915
    @mrewadmekom7915 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    As I Am Eritrean, I feel so shame and embarrassed what Eritrean governers going through.
    That is total out the the Eritrean interest.
    We need to be grow and develop with our Ethiopia people who has a blood and culture share.!!!!

    • @zecliffleaf2257
      @zecliffleaf2257 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዓጋሜ ነህ

  • @GBM-m4s
    @GBM-m4s 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    No mercy for enemy of Ethiopia

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤Ethiopia ❤

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጤና ይጥልን የፋና ሚዲያ ኮፕሬሸን እባካችሁ የምታቀርቡትን ዜናዎችን ጠንከር አድርጋችሁ የፌክ ነውስን እንደሞዛቢክ ሚዲያን ጋዜጠኞች ተከታተሉ በዚህ ሰዓት ፌክ ኒወስ አገርን እያጥለቀለቀ ነው የሞዛቢክ ጋዜጠኞች በዚህ ጉዳይ ስለተቸገሩ የእውነት ዜናንና የውሸት ዜናን ለመለዬት በጣም ትግል አድርገዋል ተብሎ በአለም ላይ እየተወደሱ ነው እናንተም በርቱ !

  • @tilayewendimageng
    @tilayewendimageng 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ይህ እኮ ሲነገረን ነው ያደግ ነው ኤርትራ ተገንጣዮች ጀብሃ ሻብያ logistics ከሱዳን ሶርያ ኢራቅ የመን ግብጽ ናቸው ይህም ኤርትራ አሰገንጥለው ኢትዮጵያ ባሕር አልባ ማድረግ ነው ተሳካላቸው ነገር ግን አብዛኞቹ እንደ ሃገር መቀጠል አቅታቸዋል ሱዳንም በኢትዮጵ ለመበታተን ሲተጋ ደቡብ ሱዳን ተገነጠለ የሱዳን ኢኮነሚ የወደቀው ደቡብ ሲገነጠል ነው ዋናዋ ሱዳን. ወደቀች በኢትየጵያ የደረገችው ግፍ ገና ዳር ፎር ይገነጣል

    • @abelmebrahtueyob-kv1ud
      @abelmebrahtueyob-kv1ud 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በኣሜሪካ፡ሶቬት፡ኩባ፡ሰሜንኮርያ ፡ምስራቅ ጀርመን ፡ሊብያ…… ስትታጠቅ ግን ኖርማል ነው ኣይደል?

    • @abelmebrahtueyob-kv1ud
      @abelmebrahtueyob-kv1ud 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በኣሜሪካ፡ሶቬት፡ኩባ፡ሰሜንኮርያ ፡ምስራቅ ጀርመን ፡ሊብያ…… ስትታጠቅ ግን ኖርማል ነው ኣይደል?

    • @zecliffleaf2257
      @zecliffleaf2257 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዓረብ ኣገሮች እነ ሊብያና ደቡብ የመን እኮ እስከ ወታደሮች ልከው መንግስትህን ያግዙ የነበሩት ኣገሮች ተዋቸውና ኣንድ ዓረብ ከኤረትራውያን ጎን ሁኖ የተዋጋ የለም

  • @AbrahamTeferi-im9xz
    @AbrahamTeferi-im9xz 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የፖርቱ ስምምነት ሆን ተብሎ አቦራ ለማስጨስ የተደረገ ስምምነት ያስመስላል
    ለአገር ጥቅም ከልብ ነው የሚሰራው ማስመስልና ሕዝባዊ ድጋፍ ለማግኘት መጣር አገርን ሳይሆን አንድ ግለሰብ ሰፋ ስል ደግሞ አንድ ፓርትን ፈርጠም እንድል ያግዛል አበቃ ሿሿ ጨዋታ አይበጅም 127 ሚሊዮን ሕዝብ የተሸከመች አገር በትናንሽ በቅኝ ገዥዎች የተሰሩ በጥቃቅን አገሮች የባህር በር መወጣጫ እንዳይኖራት በኳልኩለሽን ታጥራ እንድትኖርና መተነፈሻ ሣይኖራት መንግሥት ነኝ ብሎ መቀጠል እንደማንችልና ሕዝባችንን አስተባብረን በፍቅርም ይሁን በጦርነት የራሳችን የግላችን ራሳችን የሚንቆጣጠረው የባህር በር በውዴታም በግድም በጦርነትም በሠላምም ደማችንና አጥንታችን አፍሰን ከስክሰን እውን እናደርገዋለን። የግብፅ ጉሮሮ ሪሶ የምውለው የሚያድረው የሚጠጣም የሚበላም ከኢትዮጵያ የሚነሳው ውኃ ነው ባጠቃላይ ግብፅ ካለ አባይ ውኃ የ24 ሰዓት ዕድሜ እንኳ አይኖራትም እስኪ የአባይ ወንዝ ተፈጥሮአዊ ፍሰትን ለ24 ሰዓት እንቀይረውና ግብፅ እንኳን ለ30 plus ዓመታት ቀርቶ ለ24 ሰዓት በሕይወት ስትቆይ እንያት። አባይ ወንዝ ለግብፅ ተፈጥሮአዊ መብትዋ ስሆን በአንፃሩ ኢትዮጵያ ደግሞ ፈጣሪ በዘረጋው የጨው ውኃ ተፈጥሮአዊ መብት የሚለው ጥያቄ በኢትዮጵያ በኩል የማይነሳው ለምንድነው?

  • @SamiSami-bj2in
    @SamiSami-bj2in 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በረተወ

  • @GGU900
    @GGU900 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይኔ በለቸው🤔🤔 ወደጅ ጉራቤት ትሆነለች ተብላ ስንት ነገር ሆነ አዕምሮው የሸገተው ኢሳያስ ጉድጓድ ከመቆፈር ተኝቶ አያቅም☝️☝️☝️

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቀጣዩ ስምምነት በ አርጀንቲና ቦነስ ኣይርስ ይካሄዳል 😂
    1- የ ብሮቶርያ ስምምነት
    2- የ ታንዛንያ ስምምነት
    3- የ አንካራ ስምምነት
    4- የ አርጀንቲና ስምምነት
    5 😂😂😂😂
    አርጀንቲና ለ ኢትዮጵያ ባሕር በር አሰጣለሁ አለች እሰይ እልልልልል የ ኢትዮጵያ ህዝብ በ ጎዳና ዉጣ ጨፈር ዝለልልል 😂😂😂

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    የ ኣንካራው ስምምነት ልክ አንደ ሶማሊ ላንድ ስምመንት ዉሃ በልቶታል!
    ባጭሩ ኢትዮጵያ ባሕር አልባ ናት ባሕር በር ኖራት አያቅም ለ ወደፊቱም ሊኖራት ኣይችልም!
    ሰጦ መቀበል ደሞ ኢትዮጵያ ምን ልትሰጥ ነው? ችግኝ????😂

    • @tyttyt1271
      @tyttyt1271 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      💯 %

    • @EndaleMathewos
      @EndaleMathewos 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንተ ሰው ነህ ወይስ ሰይጣን ነህ የኢትዮጰያን ውርቀት የሚትወድ እኔ ግን አንተን ሰውነክ ብዬ አላምንም ለነገሩ ሰው አፉ ስከፈት ጭንቅላቱ ይታያል

    • @AmsalMulu
      @AmsalMulu 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሀማሤን ከበረሀው ኤርትራ ክፍል የ40አመት ብቻ ታሪክ ያለው ነው ቱርክ,ግብጵ በረሀውን ብቻውን ለ400አመት ተገዝቷል

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@AmsalMulu 😄😄😄 የምታወራ አንኩኣን ቱርጉም የለሽ! ሓሳብ ኣቕርብ! የት ነህ ያለሀው? አንደ ዝንጀሮ ከዛፍ ወደ ዛፍ አየዘለልኽ? ምን ታሪኽ ኣለክ? ታሪኽ አልባ የ ዉሽት ታሪኽ ኣገርክ ምንሊክ ጠፍጥፎ የሰራት ወራዳዎች አኮ ናቸኡ ኤርትረኣኖች መጠው ነው ያለበስዋችአኡ ቅጠል ነበር ልብስኽ ወራዳ!!!

  • @yezidredwan8799
    @yezidredwan8799 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ኣይዙቹ ማለቃቀስ ቀጥሉ በርቱ

    • @onelovelove7688
      @onelovelove7688 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኣይዞ በቅርብ ግዜ ኢትቶፕያ ሶርያ ትሆናለች ኣትጨናነቅ፡

    • @BeshirEbrahim-z1v
      @BeshirEbrahim-z1v 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደንቆሮ እከካም ቆማጣ ባንዳ መቼም ባንዳ ነው

    • @abiyodaraga9271
      @abiyodaraga9271 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በኢትዮጵያ እይታ ኤርትራ መንደር ናች ኢትዮጵያ ከፈለገች ታጠፈለች ከፈለገች ታኖራለች።ኤርትራ ግን አገር ናች ወይስ ክልል ናች ?ኢትዮጵያ ቀይ በህርን የምተገኛው እንደ ኤርትራ ያሉ ጥቃቅን መንደሮችን ታርክ አርገ ናው።​@@onelovelove7688

    • @belayneshali4617
      @belayneshali4617 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@onelovelove7688ሟርትህ በራስህ ይሁን።

  • @IsraelPMenbere
    @IsraelPMenbere 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ethiopia should make it's economy giant. This is the best solution.

  • @Peace-j1l
    @Peace-j1l 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አዲሱ የብልጽግና ዘፈን ''የአንካራው ስምምነት'' የሚል በ Convince እና Confuse ስቱዲዮ ተለቋል። 😂

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Peace-j1l 😄😄😄

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Peace-j1l 😄😄😄

  • @Metkelu
    @Metkelu 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Nothing is happening except for the normal diplomatic engagements that have occurred between the two nations. However, when this issue comes to Ethiopia, the way it communicates to gain access is outside international law, and this has happened. As a nation, Ethiopia has the legitimate right to gain access through international maritime law and norms rather than through the exchange of goods.

  • @yebioghebreab7150
    @yebioghebreab7150 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀይ ደም እየገበርክ ቀይ ሸንኩርት እየላጥክ ትኖራት እንጂ ባህር አታገኘም!!!! በቃ :አበቃ

  • @eyasuhajay5872
    @eyasuhajay5872 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኢናንተ ኢትዮጵያውያን ስለ ቀይባህር ምን ያገባታል ቀይ ብህር ለቀይ ብህር አግሮች ይመለከታል ስለ አገራችሁ ብትናገሩ ጥሩ ነበር ባዶ ለማኝ ተላላኪ አገር ናት ኢትዮጵያ የባይደን አበቃ ትራምፕ ስራው አይደለም

  • @hardsg
    @hardsg 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ሁኩ ችግር የመጣው እወራለው የሚለው ነገር ሲመጣ ነው።ሌላም ነገር አለ።

  • @tesfa-eyu-snqey
    @tesfa-eyu-snqey 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ውሻ እና ኢትዮጵያ መጮህ እንጂ መንከስ አይችሉም😂

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb วันที่ผ่านมา +1

    ግብፅ ምንም አታመጣም ዋናው ኢትዮጵያ ቀድማ አቅሟን ታፈርጥም

    • @tyttyt1271
      @tyttyt1271 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @eritreamassaw3059
    @eritreamassaw3059 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በአንድ ወንጭፍ ማለት ዘፍ ነው የገደልነው አብይ ሶማልላንድን እንደሚከዳ አድርገን ሶማል ሉኡላውነትዋንን እንደማትደፍር አሰፈርሞ ከሶማላንድ ጋር እንዲጣሉ አድርጎ ስራውን አጠናቆ ወደ ጀግኖች ሰፈር አሰመራ በቀይ ምንጣፍ ተቀብለንዋል የሶማል መሪን😂😂😂😂

    • @abiyodaraga9271
      @abiyodaraga9271 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኢትዮጵያ ሱማሌንም ኤርትራንም እንደ አገር አትመለከትም ከስፈለገ ሁለቱንም ደሃዎች አመድ አድርገ በህር በሩዋን ተገኛለች።ኤርትራ በኢትዮጵያ እይታ ስጀመሪ አገር አይዳለችም።

  • @fsahayeberaki9042
    @fsahayeberaki9042 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሃይለስልሴ፡ መግስቱ፡ መለስ፡ሃይለማርያም፡ ኣቢይ ብቻ ስንት ነገስታት ባህር እያሉ ህልፈታቸው እያያቹሁ ቁጠሩልኝ

  • @wi4686
    @wi4686 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ethiopia was born landlocked; it will remain landlocked for ever.

  • @hardsg
    @hardsg 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መቼ ነው የነበራት?ግራ አታጋቡን ።ታሪክ ስናነብ የምትሉትን ልናገኝ አልቻልንም።ሰላም ነው ምንፈልገው ማንን ልታዋጉ ነው።እናንተ ጥይት አይተኮስባችሁ ስቱድ ውስጥ ቁጭ ብላችሁ

  • @betriHaqi2462
    @betriHaqi2462 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈረንሳይ የ ኣብይ ጓደኛ ኣይደል ለምን የሻጣቹሁት ጁቡቲ ኣይመልስላችሁም

  • @lion_9048
    @lion_9048 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርትራ የተባለች ኮተት ሀገር ማድቀቅ ያስፈልጋል ከዚ በበለጠ፣ያሁኑ መድቀቅ ዋ በቂ ኣደለም ፣ኢሳያስ ግን መወገደ የለበትም በደምብ እንዲያደቃት።ኢትዬጵያ ማአቀብ ማስጣል አለባት ።

  • @eliasmetalign526
    @eliasmetalign526 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግን እኮ እናንተ ነገር ትቆሠቁሣላችሁ እንጅ የመንግሥት አቋም አይደለም !!! ለምን እሣት ታራግባላችሁ ። ኧረ በህግ አምላክ !!!

  • @yoseftewelde4319
    @yoseftewelde4319 วันที่ผ่านมา +3

    BBC yeqerta teyeqewale wushet now lefelefu bycha.

  • @kamilakmal147
    @kamilakmal147 วันที่ผ่านมา +1

    Shabiye naw telku taletachen ethiopian mankate alebine

  • @ber513
    @ber513 วันที่ผ่านมา +3

    Fiction, Fiction, Fiction

  • @yonaskidane9179
    @yonaskidane9179 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ ኣይ ኢትዮጵያ 😂😂😂

  • @happysuloro3809
    @happysuloro3809 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ertiran inaqoxaxiratalan tawut

  • @ber513
    @ber513 วันที่ผ่านมา +1

    BBC apologized for that report and Eritrea denied it but you are still using it. That is a disservice to your viewers. Fortunately I am sure they can get that information from other sources

  • @wi4686
    @wi4686 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I don't understand why these people are talking about mambo jambo.

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሻቢያን ያንቀዠቀዠው ተንኮሉ ሰለከሸፈበትነው,❤

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምንም ኣለከሸፈበትም አንቅልፋም 😄

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ኢትዮጵያ በኤርትራ ጉዳይ ከመሽኮርመም ፖሊሲ ወጥታ ወደ ተዘዋዋሪ ወይም ቀጥተኛ አፃፋ ካልገባች መቼም መቼም ሰላም አታገኝም። በህልውናዋ ያልተመጣባት ኤርትራ በፍቃደኝኘት አደብ ትገዛለች ብሎ ማሰብ ኤርትራ የተፈጠረችበትን መሠረታዊ አላማ አለመረዳት ነው። እኔ የማይገባኝ በግልፅ በኢትዮጵያ የውስጥ ፖለቲካ ገብታ የምትፈተፍትን ኤርትራ በግልፅ ማተራመስ ለምን እንዳሳፈረን ነው። ኤርትራም ውስጥ እኮ ብሄሮች አሉ። ማደራጀት ቢያቅት መፈብረክ እንዴት ያቅታል?

    • @BBIINNIIAAMM
      @BBIINNIIAAMM 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂 ይሄ የእርስ በርስ ግጭት ኤርትራ ናት የፈጠረችው እያልከን ነው ?

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

      አረ ዝም በል ኤርትረአ ስራዋ አየ ሰራች ነው በ ኢትዮጵያ የሚያገባት ምንም ኣጀንዳ የለም! 24 ሰዓት የ ኤርትረአ ስም የ ፕረሲደንት ኤሳያስ ስም ስታነሱ የምትውሉ የምታድሩ አናንተ ነው!
      ስለ አንካራ የ አንቁቁልሽ ስምምነት ኤርትረአ ምንም ኣይኣገባትም አናንተ ወደብ ተሰጠን ብላችአኡ ፈንጠዝያ ሶማልያ ለንግድ ነው የምፍቅድ አለች ዲፕሎማሲ ላይ ስትወድቁ የ ኤርትረአ ስም አያነሳኽ ማልቀስ ባክ ማፈር ኣለባችአኡ መጀመርያ ኣገራቸኡ ፈርሳልች ይህ ሃቅ ዋጠው ለዛም ኤርትረአ ነው የትጠየቀው? የ ኢትዮጵያ ህዝብ በ ዉሸታች አኡ ዶንቁረዋል!!!
      ቀይባሕር ለንግድ ተከራይታችአኡ መጠቀም የከለከለ የለም የ ባሕር ሃይል ለ ማቁኣቁኣም ግን ማንም ጎረቤት ኣገር ኣትፍቅድም ብትከፍሉም ምክንያቱም ኣትፈለጉም ለራሳችአኡ ካንሰር ለ ጎረቤት አገሮች ካንሰር ናችአኡ
      ይህ ሁሉ መከራችአኡ ኣገራቸኡ በ ዉሸት ታሪኽ ስለተገነባች ነው
      ደሞ ሰጦ መቀብል ትላላች አኡ ምን ልትሰጡ? ችግኝ? ወራዳዎች

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @samsonmehari70 ስለኢትዮጵያ በውሸት ላይ መገንባት ወይ እናንተ አፍርሳችሁን ወይ እኛ አፍርሰናችሁ ብቻ ነው ልናውቅ የምንችለው። ግን ሶማሊያኖችም ስለኢትዮጵያ ልክ እንዳንተ ነበር የሚሉት። ሱዳኖችም ስለኢትዮጵያ ልክ እንዳንተ ነበር የሚሉት። አንድ የተረጋገጠ ነገር ቢኖር እኛና እናንተ በጉርብትና አብረን መኖር አንችልም !!! ይሄን ስለተረዳችሁትም ይመስለኛል እንቅልፍ አጥታችሁ 24 "ኢትዮጵያ ፈርሳለች" የሰለቸ ዜማ የምታንጎራጉሩት። ወደ ኢትዮጵያ የሚጎርፉት ወንድሞችህና እህቶችህ ግን እየተንፈላስሱባት ነው።

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @TH-qk6ez አዎ ትኽክል ብለሃል ኤርትረአ አና ኢትዮጵያ አንደ ጎረቤት ኣገር መዝለቅ ኣይቻልም ምክንያቱም ኢትዮጵያ በ ዉሸት ታሪኽ የተገነባች ከ ዉስጡዋም ከ ጎረቤት አገሮች በ ጸብ የምትታወቅ ናት! ወንድሞች ለ ፕሮሰስ ወደ 3ኛ ኣገር ለምሄድ በ ኢትዮጵያ ያልፋሉ! ለመከራ ለድህነት መስራት አንዳ ንችል የሆነው ለ 27 ዓመቶች በ ተርገምው ሃገርክ መሪዎች ነው የ መዕራባውያን ሸሌ ሆነው ኤርትረኣን ለ ማዳከም ያልፈነቀሉት ድጋይ የለም!!!
      ባጭሩ መንግስታችን ኣላደረገዉም አንጂ ሁሉም ነገር መዘጋት በ ምድር በ ሰማይ በ ባሕር ኢትዮጵያ ከ ኤርትረአ ምንም ግኑኝነት አንዳይኖር ኤምባስይም በ ሁሉቱ አገሮች አንዲ ዘጋ! ሁሉም ተደርገዋል የቀረው ኤርትረአ የ ሰማይ ክልልዋ ኤድትዘጋ አምባስዋም በ አዲስ ኣበባ ኤድትዘጋ ይህ በ ጉጉት አየ ጠበቅን ነው!!!
      ኢትዮጵያ አዳትፈርስ ተብሎ ኤርትረአ ወያኔን ወግታ መስዋት መክፍልዋ ሁሉም ኤርትራዊ በ ቁጨት ላይ ነው!!!
      ምንም አንፈልግም ኤርትረአ ፕረሲደንት ኤሳይስ አያላችአኡ 24 ሰዓት ከ ማልቀስ ስሩ ሥራችአኡ ችግኝ መትከል አና ማውራት ነው አና ስለ ኤርትረአ ማውራት ኣቑሙ

    • @eritreansiniper1672
      @eritreansiniper1672 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Zim bel gala

  • @efremdegefu6211
    @efremdegefu6211 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Who is the mayor of Eriteria?.

  • @j.m3442
    @j.m3442 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ethiopian government just sit down 🪑👩‍❤️‍💋‍👩

  • @tesfukefle4740
    @tesfukefle4740 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🇪🇷 Etiopien hege benor noro trots neber gen hege bahr set Emil yelm
    Selze meche bcha newe bahr eyalo

  • @Tewodros-q7d
    @Tewodros-q7d 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሁለት ቀባጣሪዎች😂😂😂

  • @MichaelHanal
    @MichaelHanal 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ethiopia is the caneser of East Africa working for western Agenda that made mess their country by illegal agreement with Somaliland which not yet a country . No one Ethiopian happy tigray woyane agreement with Egypt or other countries
    Ethiopia is going hell

  • @AdemHassen-pl7up
    @AdemHassen-pl7up 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    جنون البحر
    يتسبب بمرض الهستيريا
    للاثيوبين الل الله يشفيكم من هذا المرض
    تحليل غير موفق !!!!!!!
    لا أحد يرفض المصلحة لبلاده الاثيوبين لم يميزو بين استخدام البحر لتجارة بالاتفاق خذ واعطي وبين ان تملك البحر ويسمى الميناء (الميناء الإثيوبي )وهذا الحلم لم ولن يتحقق ابدا
    حاربتم ارتريا خمسون عاما ولن تنجحو إلى متى
    انصح كل مثقف اثيوبي ان يفهم كل الدول المجاوة لاثيوبيا ترحب وتتمنا العمل مع اثيوبيا مع احترام السياده
    والا انتم تحلمووووووووو ن ::

  • @onelovelove7688
    @onelovelove7688 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኛ ኢትዮፕያ ብትፍርስ ሳኣት ሁላቹ የ ፋና ጋዜጠኖት ኣለቀለኣቹ ኦሮማይ

  • @eriguys
    @eriguys 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መደብ ህጻናት የናንተ የወደቀ ድራማ ኣይጨረሽም

  • @jemalabdelrehem6637
    @jemalabdelrehem6637 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    beafu mastefess yalchale tubo begurorow yisecaletna betubo yatenefsal. hakim yiredahal

  • @robelyoseph8963
    @robelyoseph8963 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Egziyabher mengstachun yafrsew qanqachuhun yigelbt ye eritrea demegna telatoch

  • @ber513
    @ber513 วันที่ผ่านมา +3

    You can dream but will never get it. Keep crying

  • @zecliffleaf2257
    @zecliffleaf2257 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ከኡጋንዳ ከቱርክ ጋር ስምምነት ስታደርግ ጽድቅ ነው ኤረትራ ከግብጽ ከሶማሌያ ጋር ስምምነት ስታደርግ ሃጢኣት የሚሆነው ለምንድነው ለመሆኑ ጭንቅላታቹ ይሰራል

  • @hardsg
    @hardsg 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቱርክ ምን አገባት አደራዳሪ እንጂ የባህር ሀብት ተደራድራለች አጊንታለች

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Eritrea Eritrea Eritrea 😂

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👉አፓርታይድ አብይ አህመድ ሲያለቅስ ፋናን ይመልከቱ
    ሲዘላብድ ፋናን ይመልከቱ
    ሲጨፈጭፍ..EMS ,Ethio 360, Mereja Tv, ESAN , anchor media, Menylik Tv ይመልከቱ!

  • @araedombahram4150
    @araedombahram4150 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርትራን ግብጽ ሶማል ወታድራዊ ስምምነት ኣላቸው

  • @fsahayeberaki9042
    @fsahayeberaki9042 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስዩም መስፍን ፡ባድመ ለኛ ተሰጥተኛል ፡ የኢትዮጵያ ፓርላማ እጃቸውን ጨብጨብጨብ ፡፡ኣቢይ ከ ሶማሊላንድ ባህር በር ኣግኝቼ መጣሁ፡ ዪትዮጵያ ፓርላማ እጃቸውን ጨብጨብጨብ። ኣቢይ ከሶማሊላንድ ተዉና ከ ሶማሊያ ባህር በር ኣግኒቼ ኣለሁ ፡የኢትዮጵያ ህዝብ እጃቸውን ጨብጨብጨብ፡፡ ኣቢይ ፡የሶማልያ ተውና ባህር በር ከየት ኣንደሆነ የግል ጓደኛየ ማክሮን ዪሰጠኛል የኢትዩ ህዝብ ጨብጨብጨብ፡፡ ኮመድያን ኣቢይ ና የኢትዮ ፓርላም ያሳዝናል።

  • @MohammedseidMohammedseid-d5l
    @MohammedseidMohammedseid-d5l 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዲስ ዋልታ አርማውን ቀይሮል እሣ የፋናን አርማ ነውሳ ያለበት ምክናቱን ብነግሩን ?

  • @AbLa-p8f
    @AbLa-p8f 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብይ ኣህመድ አይዞህ ይሄን ሽንፍላ ምድር በታትነው በ convince/confuse!😂😂😂-----አይ ጦብያ!😂😂😂😂😂

  • @maharicaleb4287
    @maharicaleb4287 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ye bahr balebat mhon fuxum iychalem genzeb tkeflaleh tteqem aleh wef yelem

  • @EmahaAraya
    @EmahaAraya 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abet wshet enante Ahyoch 🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰበር ዜና ሶማልያ የ ኦጋዴን ግዛቴ ነው በ ማለት በ አንካራ ስምመት አንደ ቅድመ ሁናተ ልታነሳው ነው

    • @bektak9714
      @bektak9714 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      You just woke up from you dream. A dream that begins with your breaking new. Your wish is not granted. But, you can dream and that is your absolute right.

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @bektak9714 ዝም በል ወራዳ

  • @Azmarino-n2e
    @Azmarino-n2e 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    @Ethiopian Elites:Still you haven’t learned from the past. One thing you’ve a choice is, if you want to use Eritrean ports you have only & only choice that is to pay cash for services.

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ankara/ Pretoria/ Nairobi/ Tanzania Eyalachihu Alemin Zuru Bae Mehal Nigusu Eyesus Kristos Simeta Tarfalachihu

  • @googlecrome4863
    @googlecrome4863 13 นาทีที่ผ่านมา

    Ahiyoch !! Keybahir eyalachu eritrea 🇪🇷 egypt 🇪🇬 tilalachu? Min titebikalachu tadiya kkkk😅😅😅😅😅

  • @AlphaAlpha-i8c
    @AlphaAlpha-i8c 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምናለ በረሀብ በጦርነት በድሮን በመጥፋት ሰላም ላጣው በንሮ ውድነት ለሚሰቃየው ሕዝባቹህ አጀንዳ አድርጉ ሰው የቸገረው ይሄ ነው ቀባጣሪወች

    • @mekke6544
      @mekke6544 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኢትዮጵያዊ ውስጥ ኑሮ ችግር ከሆነ ዘሮችህ ምንባታቸው ያደርጋሉ ?ችጋር እንዳባረረው አውሬ ተሰባስባችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ የተከማቻችሁት?

  • @Dimetrosgedion-g7f
    @Dimetrosgedion-g7f 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁሌም የሚደናቀኀው እንቅፋት ስላለ ሳይሆን የምትረግጠውን ካለማስተዋል ነው አይቶ አስተውሎ የሚራመድ አይደናቀፍም ኢትዮጵያ የእውር ድንብር እየተጓዘች ነው

  • @filimonhabtu
    @filimonhabtu 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Aye ethiopian comedy blachu zegbute

  • @Rorra22Teddivo
    @Rorra22Teddivo 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yemtbelaw yeleleh deha gazetegni ezih quch beleh Assab menamen eyalk tefeteftaleh ,mesa yemtbeluten atasebum.

  • @BBIINNIIAAMM
    @BBIINNIIAAMM 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በአንድ ወቅት የናቅፋው አንበሳ እንዲህ ብሎ ነበር " ዝም ያልነው እሚባል ስለ ጠፋን ሳይሆን ዝም ልንል ስለ ፈለግን ነው" ። አሁንም ፖሊሲያችን እሱ ነው የፈለጋችሁትን ማለት ትችላላቹህ ፥ ግን ወደ ኤርትራ አንድ ጠጠር እወረውራለው ካልክ፥ ፋኖን ይዘነው አራት ኪሎ ።
    🇪🇷💪🏽🇪🇷💪🏽🇪🇷💪🏽

    • @NatnaelWoldetensay
      @NatnaelWoldetensay 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ቁጫጭ ቅንጥብጣቢ መንደር ይዞ መፎከር ዋጋ ያስከፍላል ፋኖም ኢትዮጵያዊ ነው ጠባቅ አንቺን ብሎ ከፋፋይ

    • @BBIINNIIAAMM
      @BBIINNIIAAMM 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @ ፋኖ ኢትዮጲያዊነት ስሜት ስላለው ነው 4ኪሎ መግባት ኣለበት የምንለው ። በዚህ ጉዳይ ካንተ ጋር ተስማምተናል ። ስለ ሌላው ሌላ ግዜ እናወራለን ።

    • @NaemaKamal-s6d
      @NaemaKamal-s6d 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መጀመሪያ የአየር መንገዱን ብር ክፈሉ እናንተ የችጋራም ዘሮች ደሞ እናንተም ሀገር ናችሁ የኢትዮጵያ ቀበሌ የምታክል ቦታ😂😂😂😂

    • @abiyodaraga9271
      @abiyodaraga9271 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፈኖ ኢትዮጵያዊ ወጠት ናው ኤርትራ የዓራብ ድቀለ ናት እናጠፈታለን።ፈኖ ሁሉም ወደ ሰለም መጥቷዋል የጀመራችው ኢትዮጵያ ሰትጨርስ አትመለስም።

  • @zemenambaie197
    @zemenambaie197 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bogus Bogus Bogus news What a lie I fill sorry for the Ethiopian people fake news

  • @omerabdela8
    @omerabdela8 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    It's not matter of port we are won the red sea coastal all "

    • @tyttyt1271
      @tyttyt1271 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @ber513
    @ber513 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    You used our ports when the UN unfairly federated us with you and that was for about 30 years. We fought you tooth and nail and kicked you out. That is the fact. Eritrea is an internationally recognized country with its 1350 km seashore. A country who is among the poorest surviving by begging dollars from the west and at risk of disintegration is certainly not a threat to us. Helm gen ayekelekelem to use your language. 😂

    • @mrewadmekom7915
      @mrewadmekom7915 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ya they fight for slavery.
      34 years same shit slavery.
      Millions flee the country because of No hope No future the so called Nation.
      Go and read books to know more about the difference between slavery and freedom!!