ቃልአብ ግርማ ፡ የበቀል ፖርኖግራፊ በኢትዮጵያ | Kaleab Girma

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 177

  • @iLiOs-b3f
    @iLiOs-b3f 18 วันที่ผ่านมา +121

    ሸገር ኤፍ ኤም ብቻ ነበር ሰው ለመስራት ሲለፋ የቆየ አሁን ደግሞ ዴቭ ደጃፍን ፈጥሮልናል ። በርታ ወንድም❤

  • @wondealemu2946
    @wondealemu2946 17 วันที่ผ่านมา +41

    Thank God we have Dejaf, becuase The main stream media failled to pick up this issue. In a messed up degital world we live in , it's really comforting to see two people talk like this that can impact the lives of many. Cudos gentlemen

  • @megdelawittemesgen3460
    @megdelawittemesgen3460 17 วันที่ผ่านมา +62

    This is one of the best interviews I have ever seen. Mr. Kalab, you did an outstanding job. After watching your interview, I was inspired to read your article on Hidden Horror: How Ethiopian Digital Underground Revenge Porn Industry Preys on Young Women, and it was a very interesting read. The interview was incredibly informative, and I really appreciate how Kalab approached the topic with empathy and avoided judging the victims. His perspective was deeply compassionate.
    To be honest, I wasn’t familiar with the concept of "revenge porn" before, but your work has been eye-opening. I believe it will provide valuable insights for many stakeholders.
    One thing I felt was missing in the interview was a discussion on the international context. While I understand the challenges of working on this issue in our country, I think it would be informative to include international findings, as this issue exists globally. This is just my personal opinion as someone not deeply familiar with journalism.
    And Dawit, all of your interviews are really interesting. Berta, I mean it, bro!

    • @FREEDOM-BI
      @FREEDOM-BI 7 วันที่ผ่านมา

      How i can get the article Please ?

  • @johnyBoy-n3x
    @johnyBoy-n3x 11 วันที่ผ่านมา +10

    ወጣቶች እንደወጣት የ digital media አጠቃቀማችንን እንድናስብበት ወላጆች ደሞ ችግር ከተፈጠረ በኋላ victims ላይ መአት ውርጅብኝ ከማድረስ በመቆጠብ ልጆቻቸውን protect ማድረግ ላይ ልጆቻቸውን ይዘው ማዕበሉን መሻገሩ ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ የሚያስተምር ቆንጆ ስራ ደጃፍ ዛሬም እንዳስደመምከኝ ነው dave

  • @gojjotube6207
    @gojjotube6207 14 วันที่ผ่านมา +9

    ሁለታችሁንም ከልብ እናመሰግናለን! እንደዚህ አይነት ለብዙ ሴት እህቶቻችን መጥፊያ የሆነን ነገር ወደ ሚዲያ አውጥቶ በግልፅ መነጋገር በጣም መልካም ነገር ነው። ለሴት እህቶቻችንም ከእለት ስሜት እና ፍቅር የዘለለ ማስተዋል እንዲኖራቸው ማሳሰቢያ ይሆናል!

  • @mulutesfatsige2391
    @mulutesfatsige2391 14 วันที่ผ่านมา +12

    Thank you dawit በጣም ግሩም ፕሮግራም ነው ብዙ እህቶቻችን ይማሩበታል

  • @eyobgebreselassie511
    @eyobgebreselassie511 18 วันที่ผ่านมา +79

    I've worked as a private tutor for a few years, working with students in grades eight through twelve. What used to sadden me the most was seeing parents ruin their own children by buying smartphones for young children. Some parents allow their children to engage in literally explicit tiktok dancing, while others are unaware of what their children are searching for online or with who they are chatting on social media. They told me, "We have no control over our child, this is the 21st century, I can't force kids what to do," when I told these parents to put their phones away and force their children to focus on their studies. All of this, in my opinion, is the result of parents failing to fulfill their parental duties. I would advise all parents to help their children develop a love of reading instead of giving them a smartphone at an inappropriate age.

    • @mandem3815
      @mandem3815 18 วันที่ผ่านมา +1

      Spot on.

    • @birukabay-wr9hx
      @birukabay-wr9hx 18 วันที่ผ่านมา +1

    • @degubayu4855
      @degubayu4855 17 วันที่ผ่านมา +1

      Exactly 👏👏👏

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 17 วันที่ผ่านมา +31

    ደጃፍ ይለያል ካሌብ ይህንን እነደማህበረሰብ አሳስቦህ ትልቅ እርምጃ በማራመድህ እናመሰግናለን

  • @fitiharega9682
    @fitiharega9682 18 วันที่ผ่านมา +32

    ምን አይነት ትንታግ የሆነ ልጅ ነዉ!!! በጣም ጥሩ እና በዚህ ወቅት አስፈላጊ የሆነ እነደዚህ አይነት አይንገላጭ የሆኑ እንግዶች መምጣት እንዳለባቸዉ ማሳያ ነዉ!!! እናመሰግናለን ዳዊት!!! "ደጃፍ ላይ "ፍ" የምትለዉ ፊደል still bother ታረገኛለች😂😂

    • @azariagetachew4702
      @azariagetachew4702 18 วันที่ผ่านมา +1

      ልፅፍ የነበረውን የፃፍከዉ thank you

  • @amharic-language
    @amharic-language 9 วันที่ผ่านมา +4

    ቃለአብ ልዩ እና ትልቅ ሰው ነው። የሚገርም መርሐግብር ነው ። ሁለታችሁም በርቱ።👍👍👍

  • @habtamubelachew8017
    @habtamubelachew8017 14 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም አስተማሪ መልካም ስራ ነው...እንዳልከው በጤና ስራ ላይ ያሉ ና ሌሎችም ኃላፊነት አለባቸው..በስልክ የማማከርና የመርጃ አገልግሎት በነፃ የሚሰጡ... መረጃው ኖሯቸው እንዲሰሩ ማጠናከር ያስፈልጋል 🙏

  • @kersa4686
    @kersa4686 17 วันที่ผ่านมา +18

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነበር። ጽሁፋ ግን ሁሉም እንዲያነበው በሌላም ቋንቋ በቀርብ ጥሩ ነው።

  • @AndinetShimeles
    @AndinetShimeles 16 วันที่ผ่านมา +6

    Kalab, this is outstanding work! Thank you for your courage in investigating this type of crime. We need more individuals like you. And thank you, Dave, for consistently bringing in such exceptional talent.

  • @mike1luv
    @mike1luv 17 วันที่ผ่านมา +5

    Hats off to another epic convo, Dawit. My appreciation, Mr. Kaleab, for a very informative and insightful message. Thank you!

  • @samerawittegegn2733
    @samerawittegegn2733 17 วันที่ผ่านมา +11

    እናመሰግናለን ሁለታችሁንም
    ይሄ ታሪክ ያለፋችሁ እያለፋችሁ ያላችሁ ሴቶች እኔን
    የደረሰባችሁን እና አሁንም እያለፋችሁት ያላችሁትን የመኖር እና ያለመኖር ግብግብ እየተረዱ ግን እንደ ሴት ከማልቀስ ውጭ ማድረግ አለመቻል እጅግ ያሳዝናል
    እንደምንም ብላችሁ እባካችሁ ኑሩ
    ሰውን ተመልሶ ማመን ምን ያህል ከባድ እንደሚሆን እረዳለሁ
    በየእምነታችሁ ወደ ፈጣሪያችሁ ተጠጉ

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 17 วันที่ผ่านมา +5

    You raised an issue worth researching, discussing, and watching. Kudos to both of you 👏

  • @abeba5936
    @abeba5936 10 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ልጆቻችንን የማስተዋል ጥበብ ይስጥልን ምናይነት ፈተና ነው ቤት ቁጭ ብለው ሊመጣ የሚችለው ትልቅ አይን ገላጭ ቃለ መጠየቅ ነው ተባረኩ❤❤❤

  • @mascotint.tradingfze9932
    @mascotint.tradingfze9932 18 วันที่ผ่านมา +10

    Interesting channel and very clever Journalist . I appreciate what the guest has done also .

  • @ElilkaAdnew
    @ElilkaAdnew 17 วันที่ผ่านมา +6

    i can't say anything both of you have done a good job special thanks for kaleab for this work keep going 👏

  • @Emamimami
    @Emamimami 15 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ወንድ ነኝ ግን I feel Hewan what she has been thru don’t give up my sister prayer will change your life you are amazing keep shining.

  • @bruktawittesfaye6104
    @bruktawittesfaye6104 18 วันที่ผ่านมา +5

    Thank you Dave. This is indeed a critical issue, deserves to be discussed.

  • @ethiopianmusiclyrics2052
    @ethiopianmusiclyrics2052 13 วันที่ผ่านมา +2

    A wonderful Article, which speaks for so many silenced young girls and women in Ethiopia who are victims of modern day virtual torture and societal shame. Such a great take! Glad this kind of topics are being discussed. I would like to further encourage Kaleab Girma to investigate on these kind of matters Including culture of pedophilia in Ethiopia, I believe with his fantastic investigative journalism and dedication he can shade light on many unspoken topics.

  • @amanaman7156
    @amanaman7156 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሁላችንም ወንዶች አንደዚህ አይነት ተግባርን በጣም ልንፀየፍ ይገባል
    በዙሪያችን ያሉ ወንዶችንም የመገፀስ ሀላፊነት የኛ መሆኑን ተረድተን ሀላፊነታችንን መወጣት ይኖርብናል
    ደግሞ ይህን አይነት ስራ የሚሰራ ወንድ ራስን በማርካት ሀጥያት ዉስጥ የተዘፈቀ ፋራ ነዉ

  • @mulugetamesele7189
    @mulugetamesele7189 18 วันที่ผ่านมา +5

    እናመሰግናለን ዴቭ እንደለመድነዉ ምርጥ ቆይታ ነበር በርታልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesfinshume8780
    @mesfinshume8780 17 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ደስ የሚል ፖድ ካስት ነው በርታ ብዙ ቁምነገሮችን እያገኜንበት ነው

  • @biruk9
    @biruk9 18 วันที่ผ่านมา +4

    Welcome back Dave, Thanks a lot ..

  • @mimit4032
    @mimit4032 17 วันที่ผ่านมา +4

    You are a true gentleman! Keep up the good work 🙏🙏🙏🙏

  • @goitommolalign
    @goitommolalign 17 วันที่ผ่านมา +2

    Hi dave a well timed interview and thanks for the article on this pressing issue Kalab Girma

  • @EyerusalemBekele-m8d
    @EyerusalemBekele-m8d 15 วันที่ผ่านมา

    Thank you Dawit and Kaleab, a well presented episode.

  • @eshkafilmproduction
    @eshkafilmproduction 14 วันที่ผ่านมา +1

    ዴቭ ሁሌም በልቤ እንደምለው አከብርሀለሁ ከነ ምርጥና አስተዋይ እንግዶችህጋ ኑርልን

  • @amanuelsolomon3177
    @amanuelsolomon3177 17 วันที่ผ่านมา +4

    Brother awesome 🎉
    Proud of you!!!!

  • @YonasBogale-l9j
    @YonasBogale-l9j 16 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ዴቭ እንደለመድነዉ ምርጥ ቆይታ ነበር በርታልን

  • @solo_menZK
    @solo_menZK 17 วันที่ผ่านมา +7

    ይሄን ጉዳይ ወደ ሚዲያ ማምጣትህ ያስመሰግንሃል ዴቭ::
    ማህበረሰቡን በተመለከተ ያነሳኸው ነጥብ ግን እኔም ማህበረሰቡ አንድ መጥፎ ነገር እንዳይደገም የሚያደርገው ውግዘት ነገሩ ድጋሜ እንዳይፈጠር የራሱ አስተዋፅኦ ያደርጋል ብየ አስብ ነበር: ችግሩ ግን ማህበረሰቡ የሚያወግዘው ድርጊቱን አድራጊዎች ሳይሆን ድርጊቱ ያለነሱ እውቅና እና ፍቃድ የተደረገባቸው ሰዎችን ነው:: ይህ ደግሞ የሚፈለገውን ውጤት ያመጣል ብየ አላስብም:: ይልቅ የድርጊቱን ሰለባዎች እንዲሸማቀቁና ፍትህ እንዳያገኙ የሚያደርግ ነው:: በነገርህ ላይ በትዳር አብረው ኑረው የተለያዩ ሰዎች እንኳን ፎቶሽን አወጣለሁ አይነት ማስፈራሪያ ሲደርሳቸው እያየን ነው::

  • @zack1388
    @zack1388 17 วันที่ผ่านมา +6

    አእምሮአችን ለክፋት አይዋል እንጂ የአንድን ሰው ስብእና ልጉዳ ብሎ ለተነሳ ዘመኑ የተለያየ ቴክኖሎጂ በአይነት በአይነቱ አዘጋጅቶልናል።ለምሳሌ በ ኤ አይ የአንድን ሰው ምስል ወይም ድምፅ ወስደን ፖርኖግራፊ ምስል አይደለም ፊልም መስራት እንችላለን።በትክክል ከተሰራ ከእውነተኛ ምስል በፍፁም አይለይም።ፌክና እውነት በቅርቡ ይገጥሙና ይህም ወረቱም ያልፋል ማስጨነቁ ቀለል ይላል።አይዞን ሄዋን።

  • @bayehiwot
    @bayehiwot 12 วันที่ผ่านมา

    Good interview.Thank you both of you.

  • @user-fd3ou7wl7i
    @user-fd3ou7wl7i 18 วันที่ผ่านมา +1

    Deva, I’m so proud of the amazing work you’re doing, brother! It’s even cooler knowing we shared the same batch at AAU with you and your awesome brother. Keep shining and crushing it, bro! 🙌🔥

  • @MusseMen-nm1lr
    @MusseMen-nm1lr 18 วันที่ผ่านมา +4

    Nice podcast kaleab girma👏👏

  • @Ethio-1221
    @Ethio-1221 9 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ program ነው

  • @tggelagle349
    @tggelagle349 16 วันที่ผ่านมา

    Thank you!
    You know what you are talking! Whoever watched this is expected to do our part!

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 9 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ሚል ስራ የምታቀርባቸው ሰዎችም ደስ ይላሉ በርታልን ዴቮም ቃላብም በርታ😍🙏😊

  • @madotube3523
    @madotube3523 18 วันที่ผ่านมา +7

    አቀራረብ ጥራት ይዘት ፍሰት ኮለል እያለ የሚወርድ የጥም እርካታ በርታልን

  • @fanuelshibru
    @fanuelshibru 17 วันที่ผ่านมา +1

    This should have been in every mainstream and digital media headline.
    Many people have no idea about it, and this will raise a huge awareness.
    P.S. Please don't give mobile phone and internet access for your kids

  • @melatatsbeha
    @melatatsbeha 8 วันที่ผ่านมา

    Informative!

  • @kidistadane6554
    @kidistadane6554 12 วันที่ผ่านมา +1

    Great interview 👍 👏

  • @tarikugetachew9745
    @tarikugetachew9745 17 วันที่ผ่านมา

    Good job Dave!it creates an awareness for rhe public

  • @woseneassfie9586
    @woseneassfie9586 17 วันที่ผ่านมา

    Interesting discussion! keep it up both!

  • @nezertentertainment
    @nezertentertainment 17 วันที่ผ่านมา +1

    አሪፍ observation ነዉ ቃላብ thank

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 10 วันที่ผ่านมา +1

    I did raise this issue in my Tik tok platform and this program is very informative and insightful message. Thank you!

    • @melatatsbeha
      @melatatsbeha 8 วันที่ผ่านมา

      Ur account....?!

  • @kimzone
    @kimzone 18 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ቆንጆ ይዘት ያለው ፕሮግራም ነው አመሰግናለው ሁለታቹንም

  • @tarikubayisa3401
    @tarikubayisa3401 5 วันที่ผ่านมา

    @KaleabGirma thank you so much, thank you Dejaf TV

  • @ChaleTadele-dw3mk
    @ChaleTadele-dw3mk 17 วันที่ผ่านมา +3

    BIG RESPECT for KALEAB GRIMA

  • @Useridc251
    @Useridc251 18 วันที่ผ่านมา +1

    Great episode 🙌🏼

  • @robeltamrat1016
    @robeltamrat1016 18 วันที่ผ่านมา +8

    Kaleab i know you back in Law school days in 6 kilo. Keep your good work.

  • @mahletmelaku1724
    @mahletmelaku1724 16 วันที่ผ่านมา +3

    ብዙ ሰው ያላስተዋለው እንደ ችግር ያላየው ትልቅ ጉዳይ ነው።thank u, i hope people take this seriously before it worsens ,this is what technology brings with it.

  • @RIOLA85
    @RIOLA85 18 วันที่ผ่านมา

    ዴቫ በጣም እናመሰግናለን ሀገርህን እና ህዝብህን ሀገራቸውን በሚወዱ ሰዋች ስለምትገልጽ ደሞ እንደ ሀሳብ ሰለሞን ሀይለየሱስን ብትጋብዝልን ብዙ እንማርበታለን ብዬ አስባለሁ በተለይ ስለ ሀገር ፍቅር

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 17 วันที่ผ่านมา +6

    ይሄንን ጉዳይ ከተወሰነ ሳምንት በፊት ታዲያስ አዲስ ላይ ቀርቦ አድምጬው ነበር። ግን እንዲህ ሰፋ ባለ መልኩ አይደለም። ጋዜጠኛ ቃልአብ የሚሰራበትን ሸጋ ሚዲያ በየትኛው የኦንላይን አማራጭ ነው ልናገኘው የምንችለው? ሙሉ አርቲክሉን ባነበው ደስ ይለኛል።

    • @merydan
      @merydan 17 วันที่ผ่านมา

      it is a website

    • @fekedetesfaye9965
      @fekedetesfaye9965 17 วันที่ผ่านมา

      @merydan ok thanks!

  • @mesayelsa
    @mesayelsa 11 วันที่ผ่านมา +2

    ዝግጅቱ በጣም ጥሩ እና የሚያነቃ ኾኖ ሳለ ፣ ተጋባዥ እንግዳው ያቀረበበት ቋንቋ ግን ለአድማጭ ተመልካቹ ግራ እንዳያጋባ ስጋት አለኝ። ይኽ ዝግጅት ተደራሲውን ( ቋንቋን) ባገናዘበና ጊዜው ባጠረ እና ለቲክ ቶክ ትውልድ በሚኾን መልኩ ቢቀርብ መልካም ነው።

  • @mihretengida3745
    @mihretengida3745 13 วันที่ผ่านมา

    Thank you 🙏

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 18 วันที่ผ่านมา +2

    Thanks Dave

  • @Kendrick1795
    @Kendrick1795 18 วันที่ผ่านมา

    Devo best 👌 I can't thank you enough for your interview 🙏

  • @zelalematakilt3540
    @zelalematakilt3540 16 วันที่ผ่านมา +1

    Much respect

  • @ElsaAbebe-fz7oq
    @ElsaAbebe-fz7oq 15 วันที่ผ่านมา

    Tnx dave!🙏

  • @tobiyawi
    @tobiyawi 18 วันที่ผ่านมา

    I am sure it will be amazing i liked it now and save it to watch later

  • @Nurrseffa
    @Nurrseffa 16 วันที่ผ่านมา +3

    ምናልባት ይሀ ፕሮግራም ከጠቃሚነቱ ባሻገር ግን ለነሱ ማስታወቂያ ይሆናል የሚል ስጋት አለኝ ነገሩ ከመሰረቱ መፍትሄ ይፈልጋል

    • @tomk5529
      @tomk5529 11 วันที่ผ่านมา

      ጥሩ እይታ ነው: የኛ ሰው በእንደዚህ አይነት ታሪኮች ወይም ተመሳሳይ ድርጊቶችን ሲሰማ እንዴት እንደዚህ ይደረጋል እያለ ጠፈጴዛ ሲደበድብ ታየውና ማታ ሹልክ ብሎ ያን ነገር ሲያሳድድ ታየዋለክ::

  • @lidiyarussom543
    @lidiyarussom543 5 วันที่ผ่านมา

    Instead of reporting directly to the police station or justice offices, it’s often better to access a One-Stop Center (OSC). These centers provide a more supportive environment where trained staff can offer comprehensive services, including health care, mental health and psychosocial support, legal assistance, and safety planning. This approach can help minimize trauma for survivors. For example, in Addis Ababa, One-Stop Centers are available at Dagmawi Minilik Hospital, Abebech Gobena MCH Center, Gandhi Memorial Hospital, and Tirunesh Beijing General Hospital, with similar centers also accessible in regional hospitals across the country.

  • @YeTekleyelije
    @YeTekleyelije 17 วันที่ผ่านมา

    Thank you 🙏 Davi

  • @ApiluDot
    @ApiluDot 5 วันที่ผ่านมา +1

    Ke muaz tik tok yemetachu sewoch🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @kante5318
    @kante5318 18 วันที่ผ่านมา +6

    ዳዊታችን ሁሌ ብቅ በለን ትለያለህ እኮ እምታቀርባቸው እንግዶችህም 👌

    • @AdenFarah
      @AdenFarah 18 วันที่ผ่านมา

      👌💯

  • @yonasserkaddis7947
    @yonasserkaddis7947 8 วันที่ผ่านมา

    Where could we find the investigative report?

  • @mohammedabdulkarim6994
    @mohammedabdulkarim6994 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dave it is really dangerous to hear such kind of facts i have heard one pending case similar to the issue at hand

  • @REEealTV
    @REEealTV 17 วันที่ผ่านมา +8

    የፖለቲካና ኢኮኖሚው ጭንቀትና ጭቅጭቅ የሸፈናቸው ማህበራዊ ቀውሶች ሞልተዋል. ቴክኖሎጂው በጣም እየፈጠነ ለምላሹ ያለን ዝግጅት ደሞ የዘገመ ነው. ደጃፍና ቃለአብ የሰውን ንቃት የሚጨምር ግለሰብን ቤተሰብን የሚጠብቅ የሚያነቃ ጥሩ ኘሮግራም ነበር

  • @gedyonayalew2598
    @gedyonayalew2598 17 วันที่ผ่านมา

    Good job 👍

  • @naibs162
    @naibs162 17 วันที่ผ่านมา +1

    I respect 🙏

  • @ethiohagere-d9k
    @ethiohagere-d9k 10 วันที่ผ่านมา +1

    በብዛት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎቹ ላይ ይደረጋል በዛ ላይ ወንዱቹ እንደ ስራ ይዘውታል

  • @aziቲ
    @aziቲ 18 วันที่ผ่านมา

    Thankes💚😊

  • @nikatpodcast
    @nikatpodcast 17 วันที่ผ่านมา

    Great job

  • @semengetachew9258
    @semengetachew9258 18 วันที่ผ่านมา

    ዴቭ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም❤❤❤🎉

  • @abdiahmed1933
    @abdiahmed1933 วันที่ผ่านมา

    Good

  • @Israelxox
    @Israelxox 16 วันที่ผ่านมา

    Sintebateb’ Erasuu Dess yemile’ Sew! Bro yimecheh 🙏😎

  • @Yehualasht
    @Yehualasht 18 วันที่ผ่านมา +1

    ደጃፍ ደጅ የምንጠናው ፖድካስት❣️

  • @FuadArsi-s7t
    @FuadArsi-s7t 7 วันที่ผ่านมา

    ደጃፎች ይመቻቹ ሰሞኑን ህግ ቀመስ ጋዜጠኞችን እያመጣቹልን ነዉ። Btw በጣም Shock point ነዉ ወጣቱ በጣም ንቁ መሆን ያለበትና እንደሀገርም ከባድ ጊዜ ዉስጥ መኖራችንን ያሳያል። የዘር ዝባዝንኬ የበረዘን ሳያንስ አሁን Young generation እየተበከለ ነዉ እግዜር ይሁነን 🙏

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 17 วันที่ผ่านมา

    ዴቭ አረ አትጥፋብን ❤

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 18 วันที่ผ่านมา +1

    “NICE “

  • @Geramesay
    @Geramesay 17 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርመኝ ነገር አለ፡፡ በቴሌ ብርና በባንክ እየተከፈለ ሰዎችን ማግኘት ከባድ ነው? እኔ ራሴ ማንነታቸውን ማወቅ እችላለሁ እንኳን ፓሊስ፡፡ ነገሩ የስንቱን ህይወት አበላሸ፡፡ ሁሉም ሰው ቤተሠቡንና የሚያውቀውን ማሥተማር አለበት በተጨማሪም በትምህርት ቤቶች ወጣቶችን ማሥተማር ቢቻል ጥሩ ይመስለኛል፡፡

  • @neba1034
    @neba1034 15 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ ❤‍🩹❤‍🩹

  • @አማንብርሀን
    @አማንብርሀን 11 วันที่ผ่านมา +1

    ግን ባብዛኛው እራሳቸውን ቀርፀው ሚሸጡ አሉ

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe 18 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያሳዝናል ። የሴቶች ህይወት ምስቅልቅል ነው ።
    ይደንቃል ።
    እናመሰግናለን ። 💚💛❤️

  • @Warካ
    @Warካ 16 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ ነገር ፊልም ተሰርቶበት ወጣት እህቶቻችንን ማስተማር አንችልም ????

  • @EyualGashaw
    @EyualGashaw 14 วันที่ผ่านมา

    በነገራችን ላይ እዲ ማዉራትህ እራሱ ሁሉም የህግ አካላት እዲያዩት ያደርጋል ባይ ነኝ ግጂዎችም አደብ እዲገዙ ያደርጋል 😢😢😢

  • @getasewtaddesse168
    @getasewtaddesse168 18 วันที่ผ่านมา

    whats up bro? its long time.

  • @abduyimer6651
    @abduyimer6651 5 วันที่ผ่านมา

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @naodlulu1023
    @naodlulu1023 10 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢Damn!

  • @alexashenafi2774
    @alexashenafi2774 17 วันที่ผ่านมา +1

    ፕሮግራሙ ምርጥ ሆኖ በአማርኛ የተደረገ ቃለመጠይቅ አይመስልም ተደራሲያችሁ ማነው?

    • @Amanu93
      @Amanu93 17 วันที่ผ่านมา +1

      Zegebaw yekerebew be English nw wendm alem teregaga + yetezegebew guday tkikilegna trgum be amargna alagegnem slezi teredaw kalone zm bel

  • @ethiohagere-d9k
    @ethiohagere-d9k 10 วันที่ผ่านมา

    አረ የምር ነገር ከፍቱዋል አሁን ሁሉም ነገር ብር ለማግኝት ያማየደርጉት ነገር አረ ሴቶች ጥንቃቄዎች ውሰዱ ነገር በሶሻል ሚዲያ ከተለቀቀ ቦላ ስንት ሴቶቻችን እራሳቸውን እስከማትፍት ደርሰዋል 😭😭😭😅😭

  • @tarekegnwoldehana4589
    @tarekegnwoldehana4589 18 วันที่ผ่านมา

    የመወድው Podcast ነው ግን dejaf አጥብቄ ወይስ አላልቼ ማነበው

    • @AGgebreAwoke
      @AGgebreAwoke 18 วันที่ผ่านมา +1

      What's your point?

    • @Toronto6
      @Toronto6 16 วันที่ผ่านมา

      ጀዝባ ነገር ነህ

  • @yonaskenenisa1594
    @yonaskenenisa1594 18 วันที่ผ่านมา

    Dave respect

  • @EfiDani
    @EfiDani 17 วันที่ผ่านมา +3

    ሀይ ስኩል እያለው ሁለት ፍቅረኛሞች ቪድዮ ቀድተው ልጁ ለጏደኞቹ ልኮ ከዛ በሆነ ምክንያት ሲጣሉ ቪዲዮውን ለቀውት ልጅትዋ እራስዋን አጠፋች ልጁ ከትምህርት ቤት ሲባረር ትዝ ይለኛል

    • @Amanu93
      @Amanu93 17 วันที่ผ่านมา

      Mebarer bcha ?

    • @EfiDani
      @EfiDani 16 วันที่ผ่านมา

      @ awo emasetawesew esun nw gena teenage nibre I think kiza wechi mnm mareg alichalum

  • @HABESHAINSIDER
    @HABESHAINSIDER 17 วันที่ผ่านมา +2

    ዳሬክተር ደራሲ በአይሉን ዋጄን አቅርበው

  • @AGgebreAwoke
    @AGgebreAwoke 18 วันที่ผ่านมา

    Bravo

  • @משהאדגו-כ6ו
    @משהאדגו-כ6ו 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤