የኔፊሊሞች ሰፈር ኢትዮጵያ ውስጥ ተገኘ!! አደገኛ ማስጠንቀቂያ !!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

ความคิดเห็น • 418

  • @valeriimahu8852
    @valeriimahu8852 ปีที่แล้ว +186

    አዎ እምነት ያድናል እኔ የምኖረው ከአገር ውጪ ነው በምስራበት ቦታ የጌታዬ የእየሱስ ክርስቶስ ምስልና የእመቤታችን የኪዶነ ምእረት ምስል አለ ኡለቱ ጡቶቼ በጣም ታምሜ እክምና መኤድ አልቻልኩም ነበር ግን እመብርአንን ከልጆ ጋር እያየዋቸው አለቀስኩ አውን በሙሉ ጤንነት እገኛለው አዎ ኡላችንም እንፀልይ እንድናለን እምነት ያድናል ኢየሱስ ጌታ ነው እመብርአን የችግሬ የጭንቀቴ ደራሽ ናት ክብር ለእናትና ልጆ።

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
    @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ ปีที่แล้ว +136

    የከፋውን ዘመን ለመሻገር ከዳቢሎስ ለማምለጥ
    ፆም
    ፀሎት
    ዘወትር ስግደት
    ንፁህ ልብ

    • @cocococo5920
      @cocococo5920 ปีที่แล้ว +3

      የከፋዉን ዘመን ለመሻገር እና ከዘላለም ሞት ለማምለጥ
      ኢየሱስ
      ኢየሱስ
      ኢየሱስ
      ኢየሱስ

    • @mekdes2912
      @mekdes2912 ปีที่แล้ว +1

      @@cocococo5920 tsom tselot sigidet ayitekimim malet new wey gude yenant gud ayalikim mechem

    • @cocococo5920
      @cocococo5920 ปีที่แล้ว +2

      ያስፈልጋል ግን መቅደምም መሰበክም ያለበት ኢየሱስ ነዉ ምክንያቱም መፅሐፍ እንደሚል የኢየሱስ ደም ከሐጢያት ሑሉ ያነፃል እና ‼️‼️ 1 ዮሐ፡1፧7።ከሱ ዉጪ ፆምም፣ ፀሎትም ፣1ስግደትም ከንቱ ነዉ እና

    • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
      @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ ปีที่แล้ว +4

      @@cocococo5920 ሌላ ጣኦት አታምልኩ ማለቱ ነው እንጅ አትፁሙ አትፀልዩ አላለም ኧረ ተኝተህ እየሱስ እየሱስ ብትል ከዲያብሎስ ፈተና መውጣት ትችላለህ ስሙን ብቻ ሳይሆን መጥራት እየሱስ የተገበረውንም ያስተማረውን ማድረግ ነው ስሙንማ ከእናንተ ይልክ በተዋህዶ ከብሮ ነግሶ በየቀኑ እየተመሰገነ ተአምሩ እየተነገረ ነው ያለው ስሙ ሲጠራ እኳን ክብር አለው ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ግን መማሩ አይከፋም መድረክላይ ነብይ ነኝ ፓስተር ነኝ የሚሉት ህዝቡን አደንቁረዋል እነሱ ለጥቅማቸው ወይም በሰይጣን ተንኮል ተሸውደው ነው ህዝቡ ግን እውነትን ቢመራመር አሪፍ ነበር እደበግ ከመከተል

    • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
      @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ ปีที่แล้ว +1

      @@cocococo5920 ሴት ልጅ ተከናንባ ትፀልይ ይላል ቅዱስ ጳውሎስ ለምድነው ታዳ የፕሮቴስታንት ሴቶች ተሽቀርቅረው የህንድ ለጣወት የሚሰዋ ዘመናዊ ፀጉር ተሸክመው ሚለፈልፉት በናትህ ሽ ተመራመሪ ተመራመር ማወቅ ለራስ ነው

  • @abelmelese3984
    @abelmelese3984 ปีที่แล้ว +48

    ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ሸፋኞን ነው እንጂ ዲያቢሎስ እና የዲያቢሎስ ተላኪዎች መልክና በሀሪያቸውን እየቀያየሩ ሁሌ እያጠቁን ነው

    • @fih7949
      @fih7949 ปีที่แล้ว

      ዘመናት ሆኖታል የእርስ በእርሱ ጦርነት እና ፋሺስታዊ አገዛዝ በራስ ዜጎች እንዲፈጠር በማድረግ ነው ያደከሙን ። ሌሌው በማህበራዊ ተቋማት ውስጥ ሁሉ በሳይንቲፊክ መልኩ የሰውን ልጅ ስዊሳይድ እንዲያደርግ መስመር በመዘርጋት ነው ። ወደ ኢየሱስ በግዜ የተጠጋ በጊዜ መሞቱ ባይቀርም ግን በዘመኑ ውስጥ በሰላም እና በእግዚአብሔር ጥበቃ ይኖራል ።

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 ปีที่แล้ว +42

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ። ሴቶችን በማሀፀን ካሰር በተለያየ በሽታ የሚገድ ል በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተቃጠለ የፈረሰ ይሁን አሜን ።

    • @almazmamo7305
      @almazmamo7305 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 ปีที่แล้ว +2

      Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn🙏🙏🙏

    • @Emenet.
      @Emenet. ปีที่แล้ว

      🙏

    • @starbeauty5990
      @starbeauty5990 3 หลายเดือนก่อน

      🙏

    • @starbeauty5990
      @starbeauty5990 3 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 ปีที่แล้ว +23

    😢 ምስኪን እብርቴ ጋ አካባቢ በጣም ያመኝ ነበር የወር አበባዬ ይዛባል ሲመጣም በጣም ያመኛል የረጋ ደም ነበር ሚፈሰኝ ለህክምና ሳደር ውስብ ስብ ነበር ኦቫሪዬ እደማይታኝ ከዛ ደግሞ እጢ አሉ በማህጸን የሚገባ አልትራ ሰውድ ምናም ሲሉኝ አርፌ ቁጭኩ መምህር ተስፊዬ እና መምህ ግራምን ትምህርት ስከታተል መፍትሄው ጸበል እና ስግደት ጸሉት ጾም እደሆነ ተረዳሁ እግዚአብሔር ይመስገን ደህናነኝ ምክኒቱም መንፈስ እደሆ ተረድቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን በኡነት እግዚአብሔርን ከፊታችን ቅደም እንበለው ከሁሉ ይበልጣል 🙏

    • @zenebechdubale8567
      @zenebechdubale8567 ปีที่แล้ว +6

      በጌታ እየሱስ ስም ፈፅሞ ይፈውስሽ እህቴ

    • @asferawzewditu9887
      @asferawzewditu9887 ปีที่แล้ว +6

      እኔም ምስክር ነኝ የመምህር ግርማን እና ተስፋዬን አበራ ትምህርት አጋንንትን እንድዋጋ እረድቶኛል።

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 ปีที่แล้ว +4

      @wayni ኢትዮጵያዊትዋ ልክ ነሽ አጋንንትን መከላከል የምንችለው በንስሀ፣ ፀሎት፣የአምልኮ ስግደት፣ቅዱስ ቁርባን ፣ፀበል ነው።

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 ปีที่แล้ว +3

      እኔም

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ ปีที่แล้ว +1

      እረ እኔም እኮ አንዴ ለወሊድ ምርመራ ህጄ ማህፅኔን በማህፅን በሚገባ አልትራ ሳውንድ አይተውኛልኮ ችግር አለው ማለት ነው

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 ปีที่แล้ว +28

    ጌታ አምላኬ ሆይ ሀገሬን ኢትዮጵያን ቤተሰቤን ሠላም አድርግልኝ በሽታን አርቅልኝ ታሞ በአልጋ ላይ ላሉት የፈውስን እጆችህን ዘርጋላቸዉ🙏🙏

  • @asferawzewditu9887
    @asferawzewditu9887 ปีที่แล้ว +8

    አይነ ጥላ የሚባል ክፉ አጋንንት ነው መሀፀን ላይ ቁጭ ብሎ ወደ በሽታ የሚቀየረው፣ የመምህር ግርማን ትምህር ሰው በአግባቡ ቢረዳ በቀላሉ መዳን ይቻላል።

    • @haniyoutube
      @haniyoutube ปีที่แล้ว +2

      👍👍👍👍👌👌👌👌

    • @BurtiFan
      @BurtiFan ปีที่แล้ว +1

      አወ በፁሎት ማህፀን ላይ የተቀመጠ አጋንት በሰግደትና በፀበል ማባረህ ይቻላል አጋንት ምንም ሰልጣን የለዉም ለቆ ይጠፋል አይኑ ይጥፋና

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 ปีที่แล้ว +11

    መምህር ውዴ እ በጣም ስለምሳሳልህ እንድትኖርልኝ ስለምጓጓልህ አንተን የመሰለ ምሁር ማጣት አልፈልግም የእመቤቴ ቅ ድንግል ልጅ መድሀኒአለም ክርስቶስ ይጠብቅልኝ አሜን

  • @mekdeshailu4670
    @mekdeshailu4670 ปีที่แล้ว +26

    መምህራችን አብይ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን አሜንንን

  • @SudanSudan-k8m
    @SudanSudan-k8m ปีที่แล้ว +6

    እንኮን ደና መጣቹ መምህር አግዚያብሄር ያክብርልን ኑርልን መምህር እና ጋዜጠኛ አቡይ ይልማ

  • @nardosgirum9172
    @nardosgirum9172 ปีที่แล้ว +26

    ❤ለንስሀ ሞት ያብቃን🙏

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
    @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው ปีที่แล้ว +15

    🌸የማለዳ ጣፋጭ የሕይወት ቃል🌷
    🍃✝🍃
    መዝሙር 130
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁶ ከማለዳው ሰዓት ጀምሮ እስከ ሌሊት ነፍሴ በእግዚአብሔር ታመነች።
    ⁷ ከእግዚአብሔር ዘንድ ምሕረት፥ በእርሱም ዘንድ ብዙ ማዳን ነውና እስራኤል በእግዚአብሔር ይታመን።
    ⁸ እርሱም እስራኤልን ከኃጢአቱ ሁሉ ያድነዋል።
    🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
    መልካም ቀን ይሁንላችሁ🙌

  • @NegstGerabu
    @NegstGerabu ปีที่แล้ว +4

    እመብርሀን ትጠብቃችሁ።

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi ปีที่แล้ว +1

    Thanks more God bless your all Ethiopian people's

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር ጠብቆን እንጀ የዚህ ዘመን የዳቢሎስ ፈተና ብዛቱ😢

  • @BurtiFan
    @BurtiFan ปีที่แล้ว +5

    😭😭😭 ሳምሪየ በጣም አዝናለዉ ክርሰቶሰ ነብሰሸን በገነት ያኑራት የኔ ዉድ ለልጅሸ ትንሸ ብትቆይለት ምኞቴ ነበረ ግን የእግዚአብሔር ፍቃድ ነዉ እኛ ምንም ማረግ አንችልም ከማዘን በቀር ነብሰሸ በሰላም ፦ትረፍ አህቴ

  • @tgteshome9859
    @tgteshome9859 ปีที่แล้ว +14

    ሰላም የኛ ጀግኖች በርቱልን እናመሰግናለን።እልፍ አመታት ኑሩል

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 ปีที่แล้ว +8

    እኔ የሰለቸኝ ወሬ !! እግዚአብሔር ሆይ ይህንን የዲያብሎስ ተላላኪ መንግስት አስወግደህ ለህዝባችን እረፍት ስጥልን

    • @halimahhh-fl9bo
      @halimahhh-fl9bo ปีที่แล้ว +1

      መግስትና፣ስብከት፣ምን፣አገናኘውጀዝባ፣ያልሰማ፣ጆሮ፣ከጎረቤት፣ያጣላል፣መስማት፣አይቀልም።

    • @photography6969
      @photography6969 ปีที่แล้ว

      Koda ante yalhaw polotika lay esu miyaweraw sela emnat cherashi aygnagmko mangest biwegedimko fetnaw aykomim ante dedeb

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว +2

      ​@@halimahhh-fl9bo መንግስት ሀይማኖት እያጠፋ ኢሉመናቲ ሚያበርታታ ነው አሜን እግዚአብሄር ከምድር ያጥፋልን

    • @beftuoromo714
      @beftuoromo714 ปีที่แล้ว

      king dave መሃይም መሆን እኮ ይህ ነው መጨረሻው አሁን ይህ ምኑ ነው ከመንግስት ጋር የሚያገናኝው

    • @photography6969
      @photography6969 ปีที่แล้ว

      @@beftuoromo714 tebareki abo taykilg doro bitalem tirewa alu

  • @ድንግልማርያምእናቴናት
    @ድንግልማርያምእናቴናት ปีที่แล้ว +7

    እውነት ለመናገር ከሆነ የቀድሞ እናቶቻችን ምንም አይነት መድሃኒት አይጠቀሙም ነበር ግን ሙሉ ጤነኛ ናቸው በእኛ ግዜ ግን የተለያየ ነገሮችን እየተጠቀምን ለበሽታ ተዳርገናል። እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ መምህራችን

  • @ተሀድሶለሁለንተናዊለውጥ
    @ተሀድሶለሁለንተናዊለውጥ ปีที่แล้ว +2

    ሁልጊዜ ስለ ሰይጣን አሰራር ዘገባ ታቀርባለክ መልካም ነው ግን ስለ ሰይጣን ብዙ ማውራት እና ማጋነን አያስፈልግም ምክንያቱም እሱ ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ በተሰቀለ ጊዜ ሰይጣን ተሸንፎዋል ስለዚህ ብዙ ጊዜ ተሰጥቶ ሊወራለት የሚያስፈልገው ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው መሆን ያለበት የሰውን ልጅ ወደ እግዚአብሔር ሊያቀርብ የሚችለው ብቸኛው መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ስለዚህ የሰው ልጆች ሁሉ ሰይጣንን እና ዓለምን በመካድ ጌታ ኢየሱስ ለመቀበል ከወሰኑ የዘላለም ሕይወት ስለሚያገኙ ሁልጊዜ ስለዚህ የምስራች ዜና ዘግቡ ።

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 ปีที่แล้ว +16

    አብይ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ጌታ እድሜ ከጤና በረከትን ጨማምሮ ይስጥህ ይችን ኖረህልን ነው የሚታስረዳን

  • @yakobdemessie7111
    @yakobdemessie7111 ปีที่แล้ว +5

    አብዬ ተባረክ አንድ ተጨማሪ ልንገርህ ሃርላ ማለት ትርጉሙ ግዙፍ ሰው ማለት ነው የሚገኘው በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ሲሆን ከድሬዳዋ በ7ኪሜ ርቀት ወደ ሐረር በሚወስደው መንገድ ላይ ትገኛለች፡፡

    • @ruthlove1462
      @ruthlove1462 ปีที่แล้ว

      ያማለት ስሟም ከነሱ የተነሳ ነው የወጣላት ማለት ነው! እናመሰግናለን ስለተጨማሪ መርጃክ

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi ปีที่แล้ว

      Thanks more

  • @ሰብለወንጌልወለተትንሳኤተ
    @ሰብለወንጌልወለተትንሳኤተ ปีที่แล้ว +10

    እናቴ እመቤቴ ትጠብቅልኝ አብይዬ

  • @keshatube3264
    @keshatube3264 ปีที่แล้ว +10

    ሁለተኛ ኮማች እኔ ነኝ። እግዚአብሔር ይጠብቀን። አብይ በግል በስልክ ባገኝክ ደስ ይለኛል።

    • @teshaleworku4124
      @teshaleworku4124 ปีที่แล้ว

      እንዲደዉል እነግረዋለሁ ወሬ እንዳተበዙ

    • @keshatube3264
      @keshatube3264 ปีที่แล้ว

      @@teshaleworku4124 እሺ እኔ በምሰራበት ቦታ ብዙ የማታዉቋቸዉ የኛ ጉድ አሉ ። ለዛ ነዉ።

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም ปีที่แล้ว +1

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ሁሉም አላት ግን ይህን ሁሉ እንዳናይ ተሰርቶብናል ከዝንጀሮ ነው የመጣችሁት ተብለን ተቀብለናል ሀገራችንን ሳይሆን የሌላ ሀገር ናፋቂ አድናቂዎች ሆነናል ትውልዱ ላይ የፓጋን አስተሳሰብ እንዲኖረው በደንብ ተሰርቷል ግን ደግሞ እንደነ ዓብይ ይልማ ያለ መምህሮችን ሰጥቶናል እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልሰው በሀገራችን በማንኘታችን የምንኮራ ያድርገን አሜን 👏

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር በቃ ብሎ ካልነቀለልን ገና ብዙ ችግር እንጋፈጣለን።ወይ አገራችን

  • @God-db9vp
    @God-db9vp ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጥሩ መደብ ነው ያሬድ፡ ጥሩ ገልጸሀዋል፡ ኣንድ በሴቶች የካንሰር በሽታ እያመጣ ያለው ሴቶች የሚጠቀሙት ሜክኣፕ ነው ምክንያቱ ሲጠቀሙት ኣብዛኛው ወደ ውስጠኛ የኣካላቸው ክፍል ይገባል ነገር ግን ኣይወጣም ስለማይወጣ ቆይቶ ወደ በሽታ ይቀየራል፡ ኣንድ ዶክተር ሲገልጽ ነው የሰማሁት።
    ስለዚ ስለሜክኣፕ የሆነ ቪድዮ ስራላቸው ለእህቶች።

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 ปีที่แล้ว +6

    ወንድማችን እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው, እግዚአብሔር ይስጥልን ረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን. ቤዚ ያለሽበት የእውቀት መንደር ይለያል በርቺ.

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ዉዶች ከንደዚህ አይነቱ በሸታ ይሰዉር ፈጣሪ ታዲያ ባገራችን ላሉ የምንም እምነት ተከታዮች ወደፀበል መሄድ በሺታዉ ሲጀምር በተለይ ወደዉጫገር ለህክምና የሚሄዱ ይገርማሉ እዛ ምን አለ በተለይ ህንድ የጥንቆላ ሀገር

  • @ለንሥሐሞትአብቃኝአምላኬ
    @ለንሥሐሞትአብቃኝአምላኬ ปีที่แล้ว +7

    አምላኬ በሰዉ ሐገር ለምንከራተተዉ አንተ ታደገን የእዉነት በጣም ነዉ የሚያስፈራዉ ለንሰሐ ሞት ያብቃን ካንሰር የሚባል ስሙን ለራሱ በጣም ነዉ የሚዘገንነኝ 😢😢😢😢😢

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich ปีที่แล้ว +5

    መምህርዬ እኳን ደና መጣህልኝ ስላየዉክ ደስ ብሎኛል እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በጣም አስተማሪ ነገረ ነዉ የሰማዉት ❤❤❤❤ ጋዜጠኛዋም ብርችልን ❤❤

  • @Muledoyo
    @Muledoyo ปีที่แล้ว +5

    አብያችን ድንቅ ትምህርት ነዉ የኛ አነቃቅ

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 ปีที่แล้ว +1

    አሁን በኔፍሊም መታወቅ ምኑ ነው ለኢትዬጵያ የሚጠቅማት❓❓ መጀመርያ በጦጣ ነበር አሁን ደግሞ በወደቀ መልአክ🤔 እንዴት እንደምታስቡ አይገባኝም🙆 ብንታወቅ ክርስቶስን በማወቅ እንታወቅ ሌላው ሁሉ ከንቱ ነው መምህር❗❗❗ መፅሀፈ ሄኖክም ቢሆን ከብሉይ እና ከአዲስ ኪዳን ጋር የሚጋጭ መፅሀፍ ነው። እንዲው በአሮጊቶች ተረት እንታወቅ ካልሆነ በስተቀር❗ ሴጣን እንደሆነ ወደ እውነት አትድረሱበት እንጂ የትኛውንም ውሸት famous አድርጎ ማሳየት ለሱ ክብር ነው። የምታከብሩትን መለየት ግን የናንተ ምርጫ ነው መምህር❗❗❗❗

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይታደገን አንተም ዕድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን።

  • @milan8639
    @milan8639 ปีที่แล้ว +1

    አንተ መርዶኛ አሁን ይሄን ጉድ የማውራት አጀንዳንነገሮችን እያገጣጠምክ ይሄን ጅል ህዝብ ተጫወትበት! ጥሩ አጀንዳ አግኝተሀል😢😮

  • @mulusewmolla7389
    @mulusewmolla7389 ปีที่แล้ว +3

    ""እውነትም ጉደኛ ሀገር !!!!!! ኢትዮጲያዊ በመሆኔ የበለጠ ኮራሁኝ !!!!!!! ተባረክ ሁሌ የማናቀውን ታሣውቀናለህ ያላሥተዋልነውን ሁሌ ልብ እንድንልን ታደርገናለህ !!!!!!! ሣምራዊትንም ነፍስ ይማር !! ልጃንም መድሀኒአለም ያሣድግላት !!!ማስታወሻዋ ነው!!ለቤተሠቧም መፅናናትን ይስጥልን !!!

  • @rahel6046
    @rahel6046 ปีที่แล้ว +6

    አምላከእስራኤል ሆይ 🙏🙏🙏

  • @hannahailuchala1463
    @hannahailuchala1463 ปีที่แล้ว +4

    መምህዬ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ አብሬአችሁ በዚሁ ጉዳይ ብጮህ ደስ ባለኝ ምክንያቱም እኔም ቤት ስላለ እግዚአብሔር ግን አዳኝ ነው ሁሉም አለፈ

  • @quantadotonium3654
    @quantadotonium3654 ปีที่แล้ว +1

    Ancient Ethiopia is not the only country where the giants are discovered, but good to hear that and not surprising.

  • @faridaf7782
    @faridaf7782 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ♥♥♥♥

  • @guyassawessena
    @guyassawessena ปีที่แล้ว +4

    Abiy good prgramme about the nephlims. Iwas in Aweday from 2008 to 2011 for my PhD research on Khat political Economy. I heard the local narratives and about the giant dwellers of Harrela and how their dtubbornity and pride against the Almight caused the fall of fire from the sky and the grea volcano and earth queck. The location is in the middle of Dengego hills in on the way to Dire Dawa while we travel from Hara through Alemaya. The stone fence reminants were standing by thr time I commute in between Dire Dawa to Aweday.
    Ephrem

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 ปีที่แล้ว

    Thanks❤❤❤❤very informative ❤❤❤

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን ለመላው አለም እና አምላኪዎች 😭😭🙏🏾

  • @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
    @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ ปีที่แล้ว +8

    አብይ በርታ ጎበዝ በፀሎታችን ሁሌም አለህ

  • @rtamene4255
    @rtamene4255 ปีที่แล้ว +1

    ትበጠረቃለህ! ሰውም እውቀትንም እውነትንም እግዜርንም አትፈራም !

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም መምህር ዐብይ ይልማ 💚💛❤️በርታ ወንድማችን

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y ปีที่แล้ว +27

    ገና ብዙ ነገሮች ይወጣሉ ትንቢቱ ይፈፀማል አብዬ በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ብዙ እውቀት እያገኘነው❤❤

    • @dao-107
      @dao-107 ปีที่แล้ว

      😂😂😂 አንዴ ተዋርደሃል ... ምን ይጠቅምሃል ዝዝዝ

    • @user-nb1vz6bt2y
      @user-nb1vz6bt2y ปีที่แล้ว

      @@dao-107 ምኑነው ምዋረደው እያነበባችሁ guys

    • @dao-107
      @dao-107 ปีที่แล้ว

      @@user-nb1vz6bt2y አፍሪካዊ ባሪያ ነው አለቀ

    • @user-nb1vz6bt2y
      @user-nb1vz6bt2y ปีที่แล้ว

      @@dao-107 አትናደድ አይዞህ ይቀየራል ሁሉምነገር እየደረሰነው ጊዜው ንጉስ ነበር ወደንግስናችን እንመጣለን

    • @dao-107
      @dao-107 ปีที่แล้ว

      @@user-nb1vz6bt2y 🤣🤣🤣👊እልፍ ትውልድ ... አለፈ ... ጌታም መምጫው ቀርባል... ነብስህን አድን

  • @ayalewasefa8068
    @ayalewasefa8068 ปีที่แล้ว +3

    ምን ዋጋ አለው ሀገራችን ትልቅ ነበረች እኛ ግን አነስን መቸ ይሆን ታሪካዊና ታላቅ ሀገር እየኖርን ትልቅ የምንሆነው

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ መምህር አብይ🙏 መምህር ከቻልክ አሁን በርካታ ሰዎች አገራችን ጨምሮ ሰዎች በተኙበት ሞተው መገኘት የምታቀውን አካፍለን🙏

  • @tigistteshale6408
    @tigistteshale6408 ปีที่แล้ว +6

    እኳን ደህና መጣቹህ ዛሬ የመጀመሪ ነኘ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yabdkuletsami1764
    @yabdkuletsami1764 ปีที่แล้ว +3

    ይገርመኝ የነበረው በጣም ቶሎ ነበር የደረሰችበት እና ግን ምንም መፍትሄ አለመገኘቱ ነበር አሁን ነው የገባኝ ወንድማችን በርታ❤❤❤ለ ሳምሪ ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለው

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 ปีที่แล้ว +1

    ለካ ለዛ ነው ኢትዮጵያ ስኪን ከለራችን ከአፍሪካ ሚለየው የሆነ ጊዜ አንድ ጥቁር ከተጣሉት መልዐክ ሚክስ መሆናችንን ሲነግረኝ አላመንኩትም ነበር😢😢😢

  • @samuelhaile5545
    @samuelhaile5545 ปีที่แล้ว +2

    The Nephiliums lived in various parts of the Earth 🌍 its NOT only in mama Ethiopia you know🤔So many Megalithic sites has been discovered in Modern day Iraq,Turkey, and the Americas. Read books about the Sumerians…
    Book- Escaping from Eden
    By Paul Wallis

  • @wondmenehhadgu9832
    @wondmenehhadgu9832 11 หลายเดือนก่อน +1

    አብይ ማጋለጥህን እንዳትተው እባክህ

  • @tigistmekuria5054
    @tigistmekuria5054 ปีที่แล้ว +1

    ካንሰር ለኔ ሰይጣን ነው። የ 86 አመት አዛውንት ን ይዟል በነሱ ጊዜ መድሀኒት አይጠቀሙም ነበር ። ህፃን በእናቱ ማህፀን ሳለ ተይዟል ታዲያ ይኼ በሽታ ነው? ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @ehtiehti7227
    @ehtiehti7227 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ይጠብቅክ መምህራችን

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว +3

    እውነትም የጉድ ሀገር ናት
    ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ለንስሐ ሞት ያብቃን 🙏

  • @FffGig-ie7lu
    @FffGig-ie7lu ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @Joshuaa1064
    @Joshuaa1064 ปีที่แล้ว +1

    አዎ ወንድሞቼ አና እህቶቼ ኢየሱስ ዛሬም ይቅር ባይ ነው ወደ ኢየሱስ ተመለሱ

    • @salwai7446
      @salwai7446 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 ปีที่แล้ว +2

    ሐረር: ከሳይንቲስቶቹ: ጋር: ኢትዮጵያዊ: ጂዮሎጂስት: እንደሚኖር: ተስፋ: አለኝ:: ሽፋን: ለመስጠት: አሮጌ: አጥንት: ቢሉም: ያውቃሉ:--መአድናት: ስላሉ: ትንሽ: ማሰብ: መጠራጠር: አይከፋም:: 🙏
    🙏

  • @miledrahi9933
    @miledrahi9933 ปีที่แล้ว +1

    E/r ymasgn aten saten
    Nurljn batam betam tebarek

  • @ትጅአበሻ
    @ትጅአበሻ ปีที่แล้ว +2

    ሳደሶች ፈጣሪ ይጠብቃቹ አብዬ ና ቤዝ ከፍ በሉ .የምገርም መረጃ ነው ጌታ ይጠብቀን እኔ አንዷ ነበርኩ ኢ...ያ በነበርኩ ጊዜ ፖስፕልን እጠቀም ነበር አሁን ግን አላደርገውም ፈጣሪ እናንተን ስለላከ ይመስገን

  • @newapproacheconomics
    @newapproacheconomics ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ፀጋውን ብርታቱን ይስጠን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን🙏 እድሜ ይስጥለን ጸጋውን አብዝቶ ይስጠልን🙏

  • @nopo7998
    @nopo7998 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በርታልን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እንዲሁም ቤዛዊት ሰሞሙን ብዙዎች ማክቱ እንደታየባቸው ሲጠይቁ አይቻለሁ

  • @hananmohameed9009
    @hananmohameed9009 ปีที่แล้ว +5

    እንኮን ደና መጣህ ውዱ ወንድማችን አብይ ይልማ🥰❤

    • @ربيعهسيد-و1س
      @ربيعهسيد-و1س ปีที่แล้ว

      እውነትነውዱክተእናእኔበመዱሚአይቸውለሁ አሁንግንመሀፁኑወጣ በጣምነበርየምትጠቀመው

  • @Godblessethio
    @Godblessethio ปีที่แล้ว +1

    ውዱ አብይ ይልማ ይህቺን ጎበዝ አንደበተ ርእቱ ጋዜጠኛ አለማድነቅ ንፋግነት ነው,በርቱ መልካም ቀን

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 ปีที่แล้ว +2

    ስለውሉም እግዚአብሔር ይመስገን ውላችንም ..በእምናታችን እናተኩር ❤

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን መምህር
    ልብ ይስጠን 😢😢😢😢

  • @haymanotwodage3019
    @haymanotwodage3019 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ ፕሮግራማችሁን በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @merawit2074
    @merawit2074 ปีที่แล้ว +1

    ወይ አብይ ክትባቱን ከ14 አመት ጀምሮ ሲከትቡ ቆይተዋል ግን ለውጥ የለውም እና ክትባቱስ እንደውም ከምርመራው ሚመስለኝ ክትባቱ ላይ ነው ምክንያቱም ተከትበው እየተያዙ ነው

  • @hgdd-kv5gn
    @hgdd-kv5gn ปีที่แล้ว +1

    ሰላማቹ ይብዛልኝ የተከበራችሁ የሳድስ ፕሮግራም አዘጋጆች 1ጥያቄ ነበረኝ ከ ይቅርታ ጋር. የሚቀበረው የ 3ዓመት. ማለት ክንድላይ የሚሆን ማለቴ እሱስ ክፋት አለው ወይ

  • @emugela-tube
    @emugela-tube ปีที่แล้ว +3

    ቤዝዬ ስወድሽ ሙሉ ብቁ ሴት ትለያለሽ

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 ปีที่แล้ว +1

    ተቀደድ ምድረ ቀዳዳ

  • @saronmichael3835
    @saronmichael3835 ปีที่แล้ว +2

    በሰፊው ኣስተምረን የቀረ ካለ አግዝኣብሔር ይጠብቅክ❤❤❤

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam933 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን እባክህን ትንሽ ገለፅ ብታደርገዉ PAP Smear checkup ነወይ????? ከሆነ በዉጪዉ አለም በየስድስት ወር አድርጉ ታዩ የሚበለዉ ስለሆነ ሁሉም ሰዉ ግንዛቤ እንዲኖረዉ ይረዳል

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 ปีที่แล้ว +4

    አረ ትንሳኤ የተባለለት ቀን ራቀብኝ

    • @franzaaza3547
      @franzaaza3547 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @genetnegash3152
      @genetnegash3152 ปีที่แล้ว +1

      እኔስ ትንቢት መፈፀሚያ አያድርገኝ😅😅😅😅😅

    • @franzaaza3547
      @franzaaza3547 ปีที่แล้ว

      @@genetnegash3152 ye2014 tinbit le2017 🙄😂

  • @selinaygmenkem236
    @selinaygmenkem236 ปีที่แล้ว +13

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በጥበቃው ውስጥ ያኑርህ መምህራችን፡፡

    • @weynshettefera3089
      @weynshettefera3089 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Merhert
    @Merhert ปีที่แล้ว

    Tabarek yihe betam tiru mereja new

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ ዶ/ር ስዩም አቶንዮን አቅርቡልኝ

  • @brookaberra2114
    @brookaberra2114 ปีที่แล้ว +4

    Today's program is very educational and useful, especially the idea you raised about the HPV virus is good, but it would be good if we could know that this virus is not man-made. Finally, the information you gave about the Nephilims is good. I have read a lot about them, but your information today has added new information to what I have read about the Nephilims. I cannot pass without thanking you.

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว +4

    ነፍሰ ይማር ሳምሪ😭💔

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 ปีที่แล้ว +1

    አብይ ይልማ እናመሰግናለን ስለመረጃህ የደጋጎች አባቶቻችን ፀሎት እየረዳን እንጂ ኢትዮጵያን ለማጥፋት የማይጭሩት ቦታ የለም

  • @destaTesfaye-x6d
    @destaTesfaye-x6d ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እድሜ እና ጤና ይሰጥልን በርታ ህዝባችን ምን አያዉቅም እዉነት ያሳዝናል

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እኛም ሀገር ጣሊያኖች ብዙ ግዜ መጥተዋል ግን ሚስጥሩን ሊያገኙ አልቻሉም እና ጎበና ዋሻ የሚባል እና አማን ከተማ ይባላል እና ድሮ ከተማ እንደነበረ ነው በአፌ ታሪክ የምሰማው ግን ቦታው አሁንም ወና ፍርሽራሽ አለ እና ሀገሩ መልሶ ከተማ እንደሚሆን ተግሯል ይላሉ ሳስብ ይሆን ይመስለኛል

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 ปีที่แล้ว

    አለሀምዲሊላህ አኔ በቁረሀንና በአረንጋዴ አትክልቶች በመጠቀም ድኛለው

  • @yoniarega358
    @yoniarega358 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ እጅግ በጣም አሳሳቢ ነገር ነው እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኘን እንጂ በጣም ከባድ ነው ግን በዋናነት የችግሩ መንስኤ Tablet ብቻ ነው? (ሌሎችም መከላከያዎችን ያካትታል? 29:26 29:26

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ ปีที่แล้ว +1

    አብይ እንደስምህ አብይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @TigistDemsie-f4z
    @TigistDemsie-f4z ปีที่แล้ว

    ሌላው የመከላከያ መድሀኒትስ ለምሳሌ ኢንፕላንት እና ክትባቶች ለበሽታው አያጋልጥም

  • @merrygmedhen
    @merrygmedhen ปีที่แล้ว

    አብይዬ ስለምትሰጠው አገልግሎት እግዚአብሔር ይመስገን ለአንም እረጅም እድሜና የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር እንዲሰጥህ እየተመኘሁ ካንሰር ስለሚያመጡት ሞዲየሶች አይነት ብትገልፅልን

  • @abebagebeyehu4691
    @abebagebeyehu4691 ปีที่แล้ว +1

    ተወዳጁ መምህርና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ አላህ አንተንና መሰሎችህን ያብዛልን በቅርቡ በቲቪ እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ በርታልን

  • @afartoday
    @afartoday ปีที่แล้ว +1

    በርታ

  • @tekureanbesa1427
    @tekureanbesa1427 ปีที่แล้ว

    መምህር አሁን በ ኢለመንተሪ ትምህርት ቤት ደረጃ ከ 12 አመት በላይ እየተሠጠ ያለው የ የማሕፀን በር ካንሠር " መከላከያ " ክትባት አስፈላጊ ነው ወይስ ጎጂ???????¿¿¿??? ምን ያህል አስተማማኝ ነው ??¿

  • @tilahunaddis3154
    @tilahunaddis3154 ปีที่แล้ว +1

    ሀርላ ድሬደዋ ለመግባት 5-7 k m ሲቀረው ያለ አካባቢ ነው ይልማ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @dontsaynothing
    @dontsaynothing ปีที่แล้ว

    አንተ ከሴጣን አትወጣም እንዴ
    Lebhen ba egzihbher kal ansthawo

  • @michealtatek4124
    @michealtatek4124 ปีที่แล้ว

    የኤለን መስክን 44ቢሊየን ስታካፍል አይቼክ ማመን አልቻልኩም የምታወራውን ሁሉ ቅዠት ይበዛዋል

  • @ugurkayim6287
    @ugurkayim6287 ปีที่แล้ว

    እድሜ ይስጥህ ጥሩ ኢትዮጵያን ከሚታደጋት ሰው አንተ አንደኛው ነው በደንብ ነው ምከታተልህ ታደንቃለህ

  • @Mimi-be1cw
    @Mimi-be1cw ปีที่แล้ว

    መመርመሪያ መስሪያው ያጋልጣል ብለህ ነበር እንዴት? ነው የሚያጋልጠው አልገለፀክም

  • @tinebebfetene8754
    @tinebebfetene8754 ปีที่แล้ว

    ሐርላ በድሬዳዋ አስተዳደር ዙርያ ከሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች አንዷ ነች ወንድም አብይ በርታ የምትሰራቸው ፕሮግራሞች በጣም አስቸማሪዎች ናቸው