ሰይጣን ተንጨረጨረ!! ገና አጋልጣለሁ!! እኔ በሕይወት እያለሁ ሕዝብ ላይ አትቀልዱም!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

ความคิดเห็น • 526

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
    @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ ปีที่แล้ว +122

    አናንተን የወለደች ማሀፀን ትባርክ😍
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ!!!

    • @Vanity_vanity
      @Vanity_vanity ปีที่แล้ว +7

      የሚባረኩት የእግዚአብሔርን ህግ እና ትዕዛዝ የሚጠብቁ ናቸው

    • @pianorufeal3196
      @pianorufeal3196 ปีที่แล้ว +2

      Amen 🙏🙏🙏🙏🙏 thanks

    • @Ureal22
      @Ureal22 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን።

  • @amenamen3356
    @amenamen3356 ปีที่แล้ว +101

    አብይዬ የኛ ጀግና እባክህ ከእነሱ ጋ እልህ አትጋባ መልስ አትስጣቸው አንተ ብቻ ዝም ብለክ ስራክን ስራ አንተን ሚጠብቅክ ፈጣሪ ነው እሱ ስላንተ ይፈርዳል❤❤❤❤

    • @habeshist
      @habeshist ปีที่แล้ว

      እስቲ ክሰስ መምህር እስቲ እንይህ አንበሳው ! በዩቱብ ወሬ ጆሮአችንን ከምታደማ 🤪🤪

    • @amenamen3356
      @amenamen3356 ปีที่แล้ว +3

      @@habeshist ከመምህር አብይ ጋ ለማውራት ብዙ ይቀርሻል የኔ እመቤት

    • @habeshist
      @habeshist ปีที่แล้ว

      @@amenamen3356 ከ 29 አንዷ ነሽ እንዴ ? አንዷ መድረክ ላይ ነች

    • @amenamen3356
      @amenamen3356 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው አንቺና መሰሎችሽ

    • @ናምሩድ-ሐ5ኈ
      @ናምሩድ-ሐ5ኈ ปีที่แล้ว +1

      ​@@habeshistየበረከት እጣቢ!

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 ปีที่แล้ว +95

    በርቱ ወገኖቼ:- አምላካችንን የሚያስከብር መልካም ሥራ እየሠራችሁ ነውና ከጠላት ሴራ በደሙ ይሽፍናችሁ❤❤❤❤

    • @habeshist
      @habeshist ปีที่แล้ว +1

      እስቲ ክሰስ መምህር እስቲ እንይህ አንበሳው ! በዩቱብ ወሬ ጆሮአችንን ከምታደማ😂😂😂

    • @amentedese8865
      @amentedese8865 ปีที่แล้ว +1

      መደማቱ ገረመህ ገና ይፈራርሳል

    • @olalamimi
      @olalamimi ปีที่แล้ว +2

      ​@@habeshistእናተ በክስ ሳይሆን በፀሎት ነው የምናጠፋችሁ 😂

    • @habeshist
      @habeshist ปีที่แล้ว

      @@olalamimi ወሬ ቱቱላ ሁላ "እናንተ" እነማን ናቸው ? ዝምብሎ በወሬ ሆዳችሁን ይነፋል በቃ ተቀብሎ ማስተጋባት ብቻ "ገደልማሚቱዎች"

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 ปีที่แล้ว +28

    አብይ ስልክህን አላነሳ አልከኝ እንጂ አይዞህ በርታ አንተ ከማንኛውም የጠላት አሰራር ካለበት ቤተሰብ የመጣህ ቢሆን እንኳን አምልጠሀል የመጣኸውም ደግሞ ወደ እግዚአብሔር መንግስት ነው እንጂ ወደ ጠንቋይ ወይም ኢሉሚናቲ ውስጥ አልገባህም፣ በረከት የምትባለዋ ሴት አሁን በትክክል ሚናዋን ለይታለች እኔ እንደገባኝ ይህንን ወራት ሁሉ ያላትን ሰላዮችና ገንዘቧን ሁሉ ከስክሳ አብይን ለማዋረድና ለማሸማቀቅ የሄደችበትን መንገድ ምን ያህል አደገኛ ሴት ምህረት የለሽ የጨለማው አለም ተባባሪ እንደሆነች ግልጽ ሆኗል፣ ወንድሜ የፈለገውን ይበሉ ዋናው አንተ ለእግዚአብሔር ቀንተህ ነው ይህንን ሁሉ ሚስጥር ያወጣህባቸው ስለዚህ እግዚአብሔር ደግሞ ከአንተ ጋር ነው አትፍራ፣ ሁሉም ሰው ያለፈ ታሪክ ሊኖረው ይችላል መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር ግን
    “ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።”
    - 2ኛ ቆሮ 5፥17

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +3

    ቤዝዬ, ስወድሽ ❤ አብያችን አንተንም
    ኑሩልኝ ለዘለዓለም 🙏💞አሜን አሜን አሜን

  • @Embete-
    @Embete- ปีที่แล้ว +124

    ቀላል ተንጨረጨረ። ሞኝ እንመስላለን እንዴ እዚህ ድረስ ወቸው ጉድ። ቅድስት ስላሴ ይሰውሩን ሌላ ምን ይባላል መምህር አብዬ አሁንም አክብሮቴ እልፍ ነው ለሁላችሁም እጅ እንሳለሁ❤

    • @habeshist
      @habeshist ปีที่แล้ว

      እስቲ ክሰስ መምህር እስቲ እንይህ አንበሳው ! በዩቱብ ወሬ ጆሮአችንን ከምታደማ😅😅

    • @GjjhhGjjhu
      @GjjhhGjjhu ปีที่แล้ว

      ​@@habeshist❤❤❤❤❤❤❤

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 ปีที่แล้ว +1

      @@habeshist
      💊⚫👈
      Anchi Weyane Banda Ager Shiach! Ahun Opportunity agegnehu belesh atezebarki! Abiy Yilema hulgizem le Ager ena Hezeb yemitekem neger new yemiseraw! Medre Banda, ye Seytan Ashkeroch tekatelu! Atezebarki! Pleb!👈

  • @BelenGirma-ow1yz
    @BelenGirma-ow1yz ปีที่แล้ว +54

    ገና ይንጨረጨራል! እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን!

  • @mahze5320
    @mahze5320 ปีที่แล้ว +45

    መምህራችን አንተንና ባልደረቦችህን እግዚአብሔርአብ ይጠብቃችሁ ተባረኩልኝ🙏🙏🙏

  • @selamamessa5479
    @selamamessa5479 ปีที่แล้ว +30

    መምህራችን ለዲያቢሎስ ያለህ ንቀት በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር ያክብርህ።

  • @መሲየማርያምልጅ-ለ8ቘ
    @መሲየማርያምልጅ-ለ8ቘ ปีที่แล้ว +35

    የኛ ጀግና በርታልን ጉውዞ ወደፊት ነው ወደኃላ የለም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቤዝ የኔ የሴት ጀግና የሁሌም አድናቂሽ ነኝ ❤❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว +22

    መንጨርጨር ግዴታዉ ነዉ የተፈረደበት ነዉና ገና ገና ገና ይቀጥላል እየጮኸ ነዉ ለዘለዓለም የሚቀጣዉ ገና ነዉ ገና የመጨረሻው ፍርድ አለበት

  • @የትምወርቅከተማ
    @የትምወርቅከተማ ปีที่แล้ว +40

    አብያችን በርቱልን ጠላት ሁሌም እደተጫጫነዉ አተብቻ ወደፊት❤❤❤❤❤

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 ปีที่แล้ว +25

    "ይገርማቹዋል አፍኔ ከፍቼ ነው የማዳምጣቹ, የምሬን ነው አብይ እና ቤዛ, ከልብ የመነጨ ለኛ ያላቹ ክብር እንዳንጠፋ ትሳሱልናላቹ ትጨነቃላቹ በእጅጉ, የኛንም ልብ የድንግል ማርያም ልጅ ይክፈትልን, እግዚአብሔር ይመስገን የልባቹን መሻት ይሙላላቹ በጥላው ይከልላቹ "፣👍🌻🌹

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ወ1ጸ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ወ1ጸ ปีที่แล้ว +20

    ለናንተ ቃላት የለኝም የሰራዊት አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እህት ወንድሜ ቅደስ ቁርባን በተከታታይ ተቀበሉ እንዳትሸነፉ በርቱልን አብይዬ በረከት ገበሬዋ የምትባል ደንቆሮ አፏን እየከፈተች ነው ጉዷን ዘርግፍላት እንዴት እንዳናደደችኝ 😕

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f ปีที่แล้ว +6

      የያዛት አባዜ ነው የሚያስለፈልፋት 👹👹

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +23

    እግዝአብሔር ብርታት ይሁናችሁ 🙏🙏🙏
    ዲያብሎስ ይፈር , አዎ እንዋጋዋለን የድንግልን ልጅ ኢየሱስ ን ይዘን አንወድቅም !!!!!!!!!

  • @atsedebaltna850
    @atsedebaltna850 ปีที่แล้ว +23

    አብይ ይልማ እና ቤዛዊት መለሰ የኔ ጣፋጭ ቅመሞች ኑሩልን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 ปีที่แล้ว +22

    ሳድሶች ❤❤❤በርቱ ትለያላቹሁ ከጎናቹህ ነን❤❤❤ሰይጣን አፈር 😢😢😢😢እመብረሀን ትጠብቃቹሁ

  • @tadese1114
    @tadese1114 ปีที่แล้ว +24

    እግዚአብሔር ይርዳቹ እኛም አለን ሼር ላይክ ለማድርግ 🙏🙏🙏🕯🥰🙏አወድዳቹዋለው🥰🕯🕯🕯

  • @danwet8394
    @danwet8394 ปีที่แล้ว +10

    ቤዝዬ አለባበስሽ አሳዳጊሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብቹየ ጀግኖቹ በርቱ ጸበል እደተረጨ አጋንንት በየቦታው እየጮኩ ነው እናንተ ወደፊት❤❤❤❤❤

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 ปีที่แล้ว +20

    የኛ ጀግና መምህ እና ደራሲ ጋዜጠኛ የኢትዮጵ ያ እንቁ አብዬ ሳጥናኤልን እና ተከታዮቹን አንጫጫሀቸው አንበሳዬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ና ጤናያብዛልህ የደስታ የጤና የፍቅር የሰላም ዘመን ያድርግ ልህ አቦ❤❤❤❤🎉

  • @MaryAlemaiho
    @MaryAlemaiho ปีที่แล้ว +17

    አብይ፣ይልማ . ፣አትሞትም፣ገና፣ብዙ፣ስራ፣አለብህ፣ፀጋውን፣ያብዛልን፣ተባረክ፣

  • @mesaylala8285
    @mesaylala8285 ปีที่แล้ว +13

    አብይ ይልማ እራሰህን ጠብቅ እነበረከት ገበሬዋ ሉሲፈር አባቴ ያለችው እየደነፋች ነው

  • @MuhamedAhmed-t7r
    @MuhamedAhmed-t7r ปีที่แล้ว +15

    ጀግኖች የተማረ በጠላንበት ሰዐት እናንተን ሳይ ደስ ይለኛል ህዝብ እያነቃችሁ ነው እናመሰግናለን ኑሩልን መሀመድ ነኝ ከጅዳ

  • @eyerusalemtefera9279
    @eyerusalemtefera9279 ปีที่แล้ว +13

    ጌታ ሆይ ለይተህ ምታ እንደዚህ አይነት የድፍረት ጥግ በትውልዳችን ላይ መከሰቱ በጣም ያሳዝናል አባት ሆይ ማረን 🙏🙏😭😭😭

  • @tiruyetesfayeabebe3796
    @tiruyetesfayeabebe3796 ปีที่แล้ว +18

    እማይበጅህ ይሙት!!! እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጨምሮ ጨምሮ ይግለፅላችሁ🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያድልልን ሀያለ ልዑል እግዘያብሔር የጠብቃቸህ የመላክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይጠብቃቹህ

  • @bedluadege4274
    @bedluadege4274 ปีที่แล้ว +5

    ገበሬዋ ለካ ሂሳብ አትችልም?
    29 ጊዜ አግብቶ ፈቷል? +?
    አንድ ሚስት ለማግባት ትውውቅ አለ ከዛ ወደ ትዳር ገቡ እንበል ለትውውቅ ለትዳርና ለፍቺ በአማካኝ 2 አመት ቢሆን
    29ኙን አግብቶ ለመፍታት
    29×2=56 አመት የመጀመሪያዋን በ18 አመቱ አገባ እንበል 18+56=74 አመት አብይ እድሜህ ስንት ነው?
    ውሸት መቼም እውነት ሊሆን አይችልም በረከት አሁንም ወደ ህሌናሽ ተመለሽ።

  • @ድልለኦርቶዶክስድል
    @ድልለኦርቶዶክስድል ปีที่แล้ว +10

    ሳድሶች እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን።ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያደምጠው የሚገባ አስተማሪና መካሪ የሆነ የሳድስ ቻናል ነው።

  • @semeraali2142
    @semeraali2142 ปีที่แล้ว +9

    ውይ እዴት እደምወዳችሁ ጌታየሱስ ከናተጋር ይሁን

  • @Beki6D
    @Beki6D ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወድሜ አብይ ፈጣራ ይርዳህ በርታ ጠላት ቢፈራገጥ አትፍራ ፈጣራህ ካተጋነውና🙏

  • @RahelFentaw
    @RahelFentaw ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የማከብርህ መምህር የሰይጣንን ጩኸት እንዳትሰማው

  • @serkalemshibeshi4921
    @serkalemshibeshi4921 ปีที่แล้ว +7

    መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ ሳድሶች ብዙ ነገሮችን በንቃት እንድናይ አይንና ጆሮቻችንን ከፍተን በማስተዋል እንድንኖር ስለምታግዡን እናመስግናለን ቀጥሉ ስይጣን መቃጠሉ እና መለፍለፉ አይቀርም

  • @AbijataEntertainment
    @AbijataEntertainment ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር በየዘመኑ ህዝቡን ከክፉዎች ከሚጠብቅበት መንገድ አንዱ አንቂ ሰዎችን ማስነሳት ነው። እናንተም ለዚህ ዘመን ከተሰጠው ሰዎች መሀል አንዶቹ ናችሁ። ፈጣሪ ፅናትና ብርታቱን ይስጣችሁ አብይና አጋሮቹ❤❤❤❤

  • @kiya-k2b
    @kiya-k2b ปีที่แล้ว +10

    ገና ይቀጣጠላል በጣም ነው የማከብራችሁ በርቱ እናትና ልጁ ይጠብቋችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alfiyashukri57
    @alfiyashukri57 ปีที่แล้ว +20

    መምህራችን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen2866 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ተባረኩ❤❤❤

  • @animallife8337
    @animallife8337 ปีที่แล้ว +22

    በረከት ገበሬዋ የተባለች አሮጊት የአእምሮ ህመምተኛ ነች!!!...

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 ปีที่แล้ว +3

      በጣም😢😢😢😢

    • @lulahailu1659
      @lulahailu1659 ปีที่แล้ว +5

      ላይቷ ላይ ያለው የምትከተለው ክፉ መንፈስ ነው ግን ምንም አትቀይርም አታምር አታፍር አይ ሜካፕ እንደሷው እንናገር እንጂ ወራዳ

    • @ሙናእሸቱ
      @ሙናእሸቱ ปีที่แล้ว +3

      Ba tekekel

    • @nardoserundas7334
      @nardoserundas7334 ปีที่แล้ว +1

      ታሳዝነኛለች, ዘባረቀችኮ😂 ለነገሩ ያለባት መንፈስ ነው ( አብይን የጠላው

    • @DerejeMikru-kl3xb
      @DerejeMikru-kl3xb ปีที่แล้ว +2

      የበረከትን ግን መስማት ያስፈልጋል ዝም ብሎ ፍርድ ጥሩ አይደለም በረከት ገበርዬዋ እድል ታግኝና ትናገር ከዛ መፍረድ ይሻላል ወገኖቼ

  • @NagaseNego-sw4iw
    @NagaseNego-sw4iw ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍ አሜን እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @lolygiorgis6315
    @lolygiorgis6315 ปีที่แล้ว +16

    መምህሬ ታነቃናለህ በርታልን 666 1:44 ይንጫጫ

  • @Maryg05
    @Maryg05 ปีที่แล้ว +10

    በረከቶ እን ፍቅረአዲሰ ሌሎችም ብዙ አርቲስቶች ገና ቡዙ ጉድ አለባቸው እነዚ ለገንዘብ ለዝሙት ያበዱ ናቸው ትውልድ ገዳዮች 666 በቅርቡ ይጠረጋሉ።

    • @mekonnen74
      @mekonnen74 ปีที่แล้ว +2

      አሜን

    • @jerrysalem1115
      @jerrysalem1115 ปีที่แล้ว

      ያማቹሀል ግን? ኧረ ጭንቅላታቹን አሰሩ

  • @tsehaiabreham1578
    @tsehaiabreham1578 ปีที่แล้ว +5

    በርቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያብዛላችሁ አምላከ እስራኤል ይጠብቃችሁ

  • @atsedebaltna850
    @atsedebaltna850 ปีที่แล้ว +21

    አብይ ይልማ ሁለታችሁም በርቱልን የድንግል ማርያም ልጅ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ በርቱ

  • @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
    @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ ปีที่แล้ว +3

    መጨርጨርም ብቻ አይደለም ገናክሰልልል ይላል በኢትዬጵያ ላይ ሀይሉን አቷልእገዚአብሔር ይክበር ይመስገን በርቱ ሳድሶች

  • @AnaAna-mr1zc
    @AnaAna-mr1zc ปีที่แล้ว +1

    ቀላል ተንጨረጨረ እሳት እንገባ ፔስታል ልኩን ይወቅ አቢያችን ጀግና በርቱልን

  • @ሙሌሙሌ-ዠ1ዘ
    @ሙሌሙሌ-ዠ1ዘ ปีที่แล้ว +5

    ቤዛን የምትወዶት ጎበዙ ልጅ ናት አብያችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤

  • @AmanuelDes-qq9vn
    @AmanuelDes-qq9vn ปีที่แล้ว +5

    ገና እናሸንፋለን በእግዚአብሔር እርዳታ ድሉ የኛ ይሆናል አምላክ ይማረን እንጂ

  • @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
    @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ ปีที่แล้ว +5

    ወደ የኢትዮጵያ ጀግኖች በርቱ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቃችሁ የሳዲስ ሚዲያ አዘጋጆች ብርቱልን ሀገርችን እና ህዝቧችን ከዝህ እርኩስ መንፈስ ያጠፋልን

  • @m5791
    @m5791 ปีที่แล้ว +6

    ጂኒው መቼስ አይተኛም እየተንጫጫ ነው ስራው ስለተጋለጠ በርቱ ሁሉን የሚያስችለውን ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርቱ❤

  • @hareg373
    @hareg373 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያበርታችሁ

  • @mesfindebebe7723
    @mesfindebebe7723 ปีที่แล้ว +6

    ድንጋይ ብረትን አይሰብርም እናንተ የነጠረ ብረት ናችሁ በርቱ እህቴማ ድምፅሽ ብቻ የጨለማውን መንደር ያተራምሳል ❤❤❤

  • @miranasrallah1106
    @miranasrallah1106 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እንድታገለግሉ ፀጋውን ያብዛላችሁ ዳቤሎስ እና የዳቤሎስ ልጅች መንጫጫት ነው ስራቸው ይንጫጩ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፍው ዳቤሎስን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቃችሁ እናንተን ❤

  • @selina_yemaryam
    @selina_yemaryam ปีที่แล้ว +15

    ኑሩልን we love you❤

  • @helengoitom7866
    @helengoitom7866 ปีที่แล้ว +6

    God bless you 🙏 ❤️

  • @ABE-y7q
    @ABE-y7q ปีที่แล้ว +1

    bertu enante jegenoch ❤❤❤❤❤geta yetebekachu bezeye unt adenakish neyn anch yset jegina

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ ปีที่แล้ว +3

    ሴቷ ጋዜጠኛ ደግሞ በጣም ትያለሽ ሳይገባሽ ፀደንያን የመተቸት አቅሙም ብቃትም የለህ ገልቱ

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 ปีที่แล้ว +3

    አብይዬ ❤️ ቤዛዬ ❤️
    ዲያቢሎስ ተንጫጫ ተንቀጠቀጠ ተነቃብኝ ብሎ ወ/ሮ በረከት ስምተሻል 👉👂

  • @GloriaPeternelj
    @GloriaPeternelj ปีที่แล้ว +9

    በጣም ጀግኖች ናችሁ እ /ር ከናተጋ ይሁን

  • @herol_allman
    @herol_allman ปีที่แล้ว

    አይዝዋቹ በርቱ አግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነወ።❤❤❤

  • @millonphoto811
    @millonphoto811 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አብይ በጣም ረቂቅ መረጃ ነው የምትስጠን ያለኸው ለኛ እንድናውቀው ይረዳናል እግዚአብሔርን ግን ማንም ምንም የሚያሽንፈው የለምና በዚህ ሁሌም እደስታለሁኝ የዳቢሎስ ፕላን ሁሌም ውድቅ ነውና ይድከሙ ነው የምለው ሳድስ ሚድያን ሳለደንቅ እላልፍም በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ከናንተ ጋር ይሁን::

  • @genetbekele8017
    @genetbekele8017 ปีที่แล้ว +7

    አምላክ ያግዛቹሁ የኛ አንቂዎች ገና ይንጫጫሉ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 ปีที่แล้ว +5

    አብዬ የኛ ጀግና ሰይጣን ይቃጠል የታባቱ በርታልን ተወዳጁ አብዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️❤️ኣምላኽ ይምሓርካ🙏🙏

  • @firehiwotamenu5127
    @firehiwotamenu5127 ปีที่แล้ว

    የማይነካውን በድፍረት በመንካትህ ጀግንነትህን ያሳያል። አብይ ይልማ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።

  • @ShytooShytoo
    @ShytooShytoo ปีที่แล้ว +4

    ቤዚና አብይ ስታቀርቡ አንድ ላይ በጣም ነው የምወዳቹ አራያ ጠፋ በሰላም ነው

  • @tutiwubshet170
    @tutiwubshet170 ปีที่แล้ว +2

    ወድሜ ጎበዝ ጀግና ለአጋንንት መልስ ባለመሰጠት ተደስቻለሁ

  • @abdellatekaabdellateka6046
    @abdellatekaabdellateka6046 ปีที่แล้ว +2

    በረከት ገበሬዋ ሰለአንተ ስታወራ 29 ጊዜ አግብቶ የፈታ ሰው ነው አለች እውነት ነው መልስ እንፈልጋለን?

  • @meseretbelaymeseretbelay210
    @meseretbelaymeseretbelay210 ปีที่แล้ว +1

    በረቱ በርቱ

  • @sewentmeazameaza3076
    @sewentmeazameaza3076 ปีที่แล้ว +2

    እመብርሃን እናቴ አራሽን ለእነዚህ ጎበዞች ጥላ ከለላ ሁኚ

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ አብያችን አጋንንቱ እኮ ብስጭትጭትጭትጭት ካማለቱ የተነሳ የተንጨረጨረ ነዉ ደሞ እኮ ገበሬ ነኝ ይላል መልስ አይገባዉም

  • @demereweyob2010
    @demereweyob2010 ปีที่แล้ว +2

    ገበሬዋ ላይ ያለው መንፈሰ አየር አጥሮት እያጓራ ነው በርቱ በደንብ ዙሩን አክርሩት

  • @Mita460
    @Mita460 ปีที่แล้ว +2

    #በረከት_ገበሬዋ ውስጥሽ ያለው መንፈስ ገና ይጮሀል አጓርቶ ይወጣል ልብሽን ብቻ ክፈቺው 😅

  • @azebwoldearegay3223
    @azebwoldearegay3223 ปีที่แล้ว +2

    የሰይጣን ቤት አለ ይባላል ቤቱን ነቅሎ እንዲሄድ አድርጉት

  • @mimiworkugetachew3634
    @mimiworkugetachew3634 ปีที่แล้ว +1

    ከዚህ ክፋ ዘመን ይሰውረን

  • @kalkidanabebeA-yl4xo
    @kalkidanabebeA-yl4xo ปีที่แล้ว +2

    ይንጫጫ የፈረንጅ ሽማግሌ ሞግዚት ገና የናቷ እንባ ያንረጭራታል መምህር አብይ ቤዚየ ስራችንን ስሩ በረከትን አባቴ ያለችው ሴይጣን እየጋለባት ነው የምትጮኸው ዝም በላት ይችን ለወላጅ እናቷ ያልሆነች ርካሽ አበሻ ተጠይፎ የተዋትን የፈረንጅ ሽማግሌ ያነሳት !

  • @DawitYelma
    @DawitYelma ปีที่แล้ว +3

    አብዬ እነሱ ጋር ካለው ይልቅ እኛ ጋር ያለው ይበልጣል ምንም አያመጡም ውጊያው የእግዚአብሔር ነውና

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ ปีที่แล้ว +3

    አተ እራስህ ሰይጣን ነህ ጨካ ለቤተሰብህ የማታዝን

  • @barentureaction-xr8ml
    @barentureaction-xr8ml ปีที่แล้ว +6

    Abiyiye betam yikirta askeyimekalew be commente ante tilik sew neh

  • @mesi5527
    @mesi5527 ปีที่แล้ว +3

    አብይ አንበሳው ዘንዶውን እያስጮከው ነው እዳለቀው😂

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 ปีที่แล้ว +2

    ምስኪን ሴት ናት በግልጽ ለክፉ መንፈስ ጠበቃ መሆኗን በራስዋ አስታወቀች እግዚአብሄር ይማራት ሰው ለተቀደሰ ነገር ይሟገታል እስዋ በዚህ መልኩ እሪ ማለቷ ያስገርማል

  • @CherinetAyele-nr8yn
    @CherinetAyele-nr8yn ปีที่แล้ว

    ውይ ታድለህ መ/ር አብይ
    እግዚአብሔር አምላክ ያለ ጥርጥር ከአንተ ጋር ነው።
    በረከት ይሄን ወር ሙሉ ተዘጋጅታበት የተናገረችው ፀያፍ እና ራሷን የሚገልፃት በንግግሯ በረከትን በሚገባ በነውረኝነቷ ያወቅንበት ነው።
    ከንግግሯም ብዙ ማለት ይቻላል።
    ነገር ግን እርሷና የእርሷ ቢጤ ነውረኞች ብዙ የማስመሰል ተንኮል ስለሚኖር በማስረጃ ልክ እንደ ግጥሙ ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር ማጋለጥ ቀጥል፣አንተንና አንተን መሰሎች የሰጠንን አምላክ እንደሚወደንእያመሰገንን ከጎንህ ነን።እግዚአብሔር አምላክ በአፁረ መስቀሉ ይጠርልን፣በቅዱሳን መልአክቶቹ ይጠብቅልን።
    አሜን! አሜን! አሜን!
    ❤ ❤ ❤

  • @mekeletadal3302
    @mekeletadal3302 ปีที่แล้ว +2

    እረ አብያችን በዚህ ተራ በሆነ ነገር የሚፈረካከስ ኣይደለም ያቆሻሻ ውዳቂ ኣንዳዶች የሚያመልኩት የሰውን ሞራል ለመንካት ሁሌም ይሮጣል ማን ይሰማዋል ኣልሰማህም ዳቢሎስ ኣልሰማህም የሚለውን የምህረት ኣብን መዝሙር ጋብዘው ብን ብሎ ይጠፋል .

  • @-adeyabeba
    @-adeyabeba ปีที่แล้ว

    ይመቻችሁ ወንድማችን አብይና እህታችን ቤዛዊት🙏🙏🙏🙏🙏🙏ይመቻችሁ ወንድማችን አብይና እህታችን ቤዛዊት🙏🙏🙏🙏🙏🙏ይመቻችሁ ወንድማችን አብይና እህታችን ቤዛዊት🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asterbeshah6237
    @asterbeshah6237 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውዶች እግዚአብሄር ይባርካችሁ🙏ፈጣሪ ስላሴ ፀጋውን ያብዛላችሁ ይጠብቃችሁ🙏 ❤❤❤❤❤❤❤👏

  • @DerejeMikru-kl3xb
    @DerejeMikru-kl3xb ปีที่แล้ว +2

    አብይ መፀሀፍ ቅዱስ ጥቅስ መጥቀስ እውነተኛ አያሰኝም እኔም አሁንም እጠራጠርሀለው አንተም አብራህ የምትሰራውም ሴት ከመናፍስቱ አለም ናችሁ ያለ ምክንያት ይህን ያህል ዘመቻ አታረጉም ሰዎች መጠራጠር አለብን እነዚህን ሁለት ልጆች ?

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว +9

    ውዶች ሰላም ለእናንተ ይሁን የምንወዳቹህ ትውልድ አንቂዎች ዕድሜ እና ጤና ይስጣቹህ ጌታ 🙏❤
    እና አየነው ሰይጣን ሲንጫጫ በፌስ ቡክ አፉ ሲከፍት ዘንዶ አፉ ሲከፍት ዋለ ገና ትንጫጫለች 😂

  • @ŴĩžËŢŠÅŸtheGűñňŗ
    @ŴĩžËŢŠÅŸtheGűñňŗ ปีที่แล้ว

    Tanks Tanks Tanks

  • @tigistsarahnew3305
    @tigistsarahnew3305 ปีที่แล้ว +2

    አብይ ይልማ እና አብረውህ ለሚሰሩ ልጆችህ እናመሰግናለን ተባረኩ እመቤቴ ትጠብቃችሁ ከነ ልጇ

  • @mesgbre
    @mesgbre ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ውድ ወንድማችን አብይዬ እንዴት ነህ? እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይሸፍንህ! በርቱልን የኛ እንቁዎች! አዎ ይንጨርጨር ያ የተጣለ ሰይጣን የጌታችን የመድሐኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኃይል ያቃጥለው! ይቀጥቅጠው! ወደ ሲዖል ይጣለው!
    አሜን! አሜን! አሜን!
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yordanosissac9408
    @yordanosissac9408 ปีที่แล้ว +2

    አብየ እውነትነወ ሰይጣን እኮ እፍርታም ነው ቦታ አትስጠው ሀያሉን ነው የያዝከው የማያሳፍር አምላክ አሜን

  • @bini6282
    @bini6282 ปีที่แล้ว +1

    በሁሉም ነገር አንጨርጭራቸው ጋዜጠኛ ብርሀኑ ወልደሰማያት በሁሉም ነገር አብሬህ እሰራለሁ

  • @Magicfootball345
    @Magicfootball345 ปีที่แล้ว

    በርታልን እግዚያብሄር ካንተ፣ ጋር ነው

  • @selinamax4108
    @selinamax4108 ปีที่แล้ว +2

    በርቱልን የሴጣን መደኒቶች😍🥰🤩

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 ปีที่แล้ว +1

    thank you

  • @ethiofynnyvideos
    @ethiofynnyvideos ปีที่แล้ว +2

    I' m protestant I'm with you 100% Jegna berta wedefit

  • @RahelDemissie870
    @RahelDemissie870 ปีที่แล้ว +2

    አረ በየቲክቶኩ እያጏራ ነው

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 ปีที่แล้ว +4

    ተጀመረ ገና ብዙዎች ይንጫጫሉ የምንጠብቀው ነው.እናንተም በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ይህ የድካማችሁ ውጤት ነው ደስ ይበላችሁ.
    እንወዳችኃለን, ቤዚ አለባበስና በራስመተማመንሽ 👍👍👍👍👍👍
    አብይ ወንድማችን ካአንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታልን እመቤት አትለይህ

  • @HaileAtnafu-bu2iz
    @HaileAtnafu-bu2iz ปีที่แล้ว +1

    ለማንኛውም ከእንቅልፍህ ንቃ እስከመቼ የሰው ሃጥያት እየዘረዘርክ ብር ትለቅማለህ ????

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj ปีที่แล้ว +2

    እኔም ውጤቱን ሳይ ደስ ብሎኛል ገና ይጋለጣሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው አብያችን

  • @tsigemam6160
    @tsigemam6160 ปีที่แล้ว +6

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መምህሬ 🙏😍

  • @ትግስትሚዲያ
    @ትግስትሚዲያ ปีที่แล้ว +3

    በእውነት በጣም የምንወዳችሁ 🌺🌺🌺🌺እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ