ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አንደ እኔ የቤተሰብ መገናኘት የሚያስደስታችሁ ሁሉ እንኳን ደስ ያላችሁ🎉🎉
አሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
አሚን አላህ ይማራት አንቺንም ቤተሠብሺንም አላህ ይስሶብራችሁ
እኔ አለሁ በለቅሶ 🎉
Xalote arguny enam wademe and qan yemaxal le madego tasto ahun yet endal anwqem 21 amat honotale nezerlnde new yalun egzaber and qan embachin yabesal😭😭😭😭
ማርያምን በድጋሜ አታስቡ ስለልጁ። ቤተሰቡቹን ያውቃል ዘር ጠይቅ። አውቆ ነው እመቤቴ ማርያም ትወቅ። ፌመስ ለመሆን ነው የቀረበው አቀነባብሮ። እንጂ ሙሴባንብ ነው ያሉ ያውቃቸዋል አብሮ ነው የነበረ ሲጎረምስ ወደ ባህርዳር ለስራ መጥቶ መኪና ላይ ነው የሚሰራ ግን ለመታወቅ አውቆ ነው
ገነት ትለያለች ከልቧ ነው የናፈቀችው በመጀመሪያ እግዚአብሄር ይመሰገን 🙏🙏🙏ከዛ በመቀጠል ebs ሁሌም በመልካም ስራችሁ መመስገን አለባቸው
😢😢😢😢😢 ያየጎደር ልጅ እናቱ እደጠፋች ቀረች 😢😢😢😢
አይ አች እንኳንሥ እናቱን ሊያገኝ እሱም አማራ ሥለሆነ ብቻ እሥር ቤት ነው የወረወሩት ብትገኝሥ እዴት ያገናኟቸዋል 😥😥
@@ውባለምጎጃሜዋምን ኣድርጎ🤔
@@ውባለምጎጃሜዋየት ኣገኘሽው ???
ዘርጠይቅ😢😢😢
@@ውባለምጎጃሜዋምን😢😢😢😢
ትንሿ ልጅ ደስ ስትል የኔ ውድ 🥰🥰
በጣም ❤❤
ይሄን ፁፍ ምታነቡ በሙሉ በ2017 እቅዳችሁ ያስካላችሁ ፈጣሪ 🙏🎉
አሜን ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉
Amen
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
አሜን ለሁላችንም
እባካችሁ ዘርጠይቅ ድጋሜ አምጡልን የናቱን ነገርስ እንደጠፋች ቀረች😢😢😢
ገነት ምን ያህል ንፁህ ልብ ነች ? ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ !
እህቷን በማጣት የተሰቃየች መሆኖን ያስታውቃል የልጅቱ እናት😢
በጣም ወላሂ የኔ ናት
የጓንደሩን ልጂ ዘር ጠይቅን በድጋሜ ይቅረብ የምትሉ
ታሥሯል አሉ 😢😢😢
ተፈቷል @@Mariam-s6x3r
እ ለምን😢@@Mariam-s6x3r
😢😢😢😢አማራ ስለሆነ ነው አደል ያሳዝናል@@Mariam-s6x3r
@@HananHano-yb3pvአረ እግዚአብሔርን ፍሩ እውነት ለመናገር ኢትዮጵያ ውስጥ አማራ ብቻ ነው እየታሰረ ያለው አማራ ብቻ ነው እየሞተ ያለው ታወገኖቼ እንደዛ እንዳታስቡ መታሰር ደግሞ መሞት አይደለም እግዚአብሔር በቀኑ አውጥቶ ከነቱ ጋራ እንዲገናኝ ያደርጋል ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል
እህቴን በሰው አገር አጣኋት አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ወገኖቼ እኔም እህቴን ለጀነት ይበልልኝ እኔ አልቻልኩም እናንተም ዱአ አድርጉልኝ
አላህ ጀነተል ፋርዶስ ይወፍቃት ያረብ
Ayizoshinabsiyimar😢😢😢😢😢😢😢😢😢
11:05 ኢና ሊለሂ ወኢና ኢለህ ራጅኡን አሏህ ይራሀማት አችንም አሏህ ሶብር ይስጥሽ ያራብ
ኢናሊላሂወኢናሊላሂራጅኡን አላህጀጃጀተልፍርዶስን ይወፍቃት አንችንምአላህ ይሶብርሽ
አብሽሪ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ
ውይ በኢየሱስ ስም ለካ እህት ወንድም አጠገባችን ሁሌ ስላሉነው ጥቅሙን የማንረዳው አስለቀሰችኝ😢😢
እኔስ ብትይ😢😢😢😢
ይህን ቪድዮ የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ. ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ያሰብነውን አላህ ይሙላልን
Ammen Ammen Ammen Ammen
አሜን አሜን አሜን
የኔ የዋህ እኮን ደስ አለሽ እናትን እህትን አባትን አጥተሽ የናፍቆት ቃጠሎው ያስታውቃን እኮን ደስ አለሽ ጋዜጠኘዋም በሰላም ተገላግለሽ እምናይ ያድርገን ያረብ
ገነት የዋህ ንፁህ እንኳን ደስ አለሽ🎉
ገንዬ ሰው ሁሉ ምናለ እንዳንቺ ቢሆን የኔ መልካም ሰው ልጅሽም ጭምር ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች እንኳን ፈጣሪ አምላክ አገናኛችሁ
እምባው የደስታ እምባ ነው ነገ ግን አንጀት ይሰረስራል የነሱን ያክል ስሜት ነው የተሰማኝ ከነሱ እኩል ነው ያለቀስኩኝ በአዲስ አመት ትልቅ ደስታ እንኳን ደስ ያላቹህ።
ገኒ ከነ ልጇ የዋህ ነች
የጎንደሩ ልጂ አቅርቡልን ቀጣይ የጎንደሩን ልጂ እንጠብቃለን🎉🎉
ታሰረ እየተባለነው
ኑ የመዳም ቅመሞች እናልቅስ 😢 ናፍቆት ይከብዳ በስደት❤
ልጄ ናፈቀኝ ወገን,😢😢😢😢
@@UmuHamzaUmuHamza-bn2yo እግዛብሄር በሰላም ያገናኝሽ
@@UmuHamzaUmuHamza-bn2yoእኔም❤😢
ዉይ ደስስስስስል ተገናኙ እግዚአብሔር ይመስገም🎉🎉🎉🎉🎉ዉይይይ😢😢😢😢
አይዞሽ እኔም ናፍቆኛል😢@@UmuHamzaUmuHamza-bn2yo
ያሳዝናል ጦርነትና ዘረኝነት የናት ልጆችን የሚለያይ ክፉ ክስተት ነው።
ዮኒየ ኣው ልክ ነህ ኣስመሪና ሽኮሪና ያልከው ኣገራችን ስለጠራህልን እናመሰግናለን
Uffff efelta eye genet misay nera ab eritrean des eluni
😭😭😭😭❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏 ኢቤሴ ዘመናቹ ይባረክ ሌላ ምን ይባላል ይብዙዎችን እንባ እያበሳቹ ነው🙏🙏🙏🙏🙏
ዘር ጠይቅን ድጋሜ አቅርቡልን😢😢😢😢😢😢
@@hiwothiwot-pl5si እነ ዘመንያ አስረውታል አሉ
@@b.6015 ምን አጠፍ😭😭
@@b.6015😢😢😢ውሃጥም ይሰርሽ የዋሸሽበትን አደበት
@@b.6015እነማናቸው ያሰሩት ምን አጥፍቶ😢😢😢
ይእኔ እናት ልጅቷ የእኔ ማር እዴት አጀት ስትበላ የእኔ ውድ እግዚአብሔርም ያሳድግሽ ተባረኪ እማ ስታዛዝን የእኔ ማር ❤❤❤❤❤
እባካቹ ዘር ጠይቅ እንደገና አቅርቡልን ዮኒ የጎንደሩ ልጅ
በጠፋጣፋ ድንጋይ ከተዘጋ በሩእናት አትገኝም እንደ ወፋ ቢበሩእንኳን ደስ አላችሁ በሰላም ተገናኛችሁ
አይይይ እናት💔💔
የጎንደሩልጂ ስለእናቱየፃፈው ሁልጊዜም አስታውሰዋለሁ መቸይሆን እናቱጋ ተገናኝቶ እምናየው
አቦ ከዚ በላይ ደሰታ ምን አለ EBS ዎች ምርጦች
በጣም የሚደንቅ አስደሳች አስለቃሽ ዝግጅት መው! ለወደፊቱ እንዲህ አይነት ሁኔታ ህፃናቱን ትኩረት ሰጥቶ በሀዘን እንዳይሸማቀቁ ቶሎ ወይም ቀደም ብሎ የሚያስተናግድ ቢቻል በሙያ የታገዘ ዝግጅት ብታደርጉ የሚል አስተያየት መስጠት እፈልጋለሁ።በርቱ! ተባረኩ!
ዮኒ በቃ ያንተ ነገር ይገርመኛል ሢበዛ ደግ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ
የጎደሩልጂበድጋሚይቅረቭ🎉🎉🎉😢😢😢
@@TadeseBishew ወቅትዮቹ አስረውታላሉ
እንደኔ ቅዳሜ በመጣ ቁጥር ዘር ጠይቅ የሚባለውን ልጅ የሚጠብቅ 😢😢
እኔ😢
ምነዉ ሁሉም ሰዉ ይሄን ልጅ አሳቢ መሰለ አድስ ነገር ሳይኖር ምን ያድርጉ ?
@@dinkalemayele ቢያገኝ ብለን ተመኘንጅ ምን አጠፋን ?
እኔ ከልቤም አይጠፋ😢
ታስራል ሲባል ነበር እምን ደረሰ የኔ ሚስኪን😢
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እናትና አባቴን ጠብቅልኝ🤲🤲
ለእግዚአብሔር ምስጋና ይግባውና ሁሉም በጊዜው ይሆናል
እውነተኛ ፍቅር ያላት እህት ናት ጌታ እየሱስ በሰላም አገናኘሺ ተባረኩ ❤
ጋዜጠኛዋ እርጉዝ ናት ማሪያም በሠላም ትገላግልሽ
ህፃኒቱ ደሞ አክስቲቱንነውየምትመስለው❤❤❤❤❤❤
አንቺ አስታዋይ ነሽ ልክ አክስቷ ን ነው የምትመስለው።
እኔም የወንድሜን ልጅ ብዙውን ጊዜ እፈልግ ነበር:: ታሪኩ ደርግ ወታደር ስለነበር 1983 ዓ.ም ከረን (ኤርትራ) ልጅ ወልዶ ጥሎ እንደመጣ ነበር ስሙም (የወንድሜ) መላኩ ማሞ ይባላል :: በህይወት ካለህ ቢተገኘን ደስ ይለናል:: የሚታውቁም ካላችሁ.....
ላኢላሀኢለላአህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤
እንኳን ደሰ አላቹ ።EBS Long live
ወይ አባትየዋ የተማረ መልካም ስብእና ያላቸው አባት እዳተ አይነቱን ያብዛልን ያነጋገሩ ለዛ😍😍😍
እንኳን ተገናኛችሁ ያለ ሰው ይገናኛል ያ የጎደሩ ልጅም እናቱን ቢያገኝ ሲያለቅሱ ማልቀስ እህ
ስንገናኝ የምንባል እህት ወንድማማጮልቾች ይህ ትልቅ ትምህርት ነው እውነት ይገርመኛል እንዲ ሳይ ሁሌም ኣንድ ላይ ኖረን የህት ወንድም ፍቅር የራቀን ስንቶቻችን ነን ኣብረው ሲኖር ማን ያስተውለዋል ይህን ፍቅር ላይን ትጠላላለህ በጣም ይገርማል ሓፍተይ እንቑዋዕ ሓጎሰኪ
Fantastic. Thanks EBS for the miracles you are doing.
እዊይይይ ህፃኗ ደስ ስትልልል😊
ከአንድ እናት ማህፀን ተወልደው ሁለት ቛንቛ ተናጋሪ😢 በቋንቋው ደግሞ ግጭት ፈጣሪ የበዛበት 😢የሰላም ዋጋው ስንት ይሆን?
በጣም ያሰለቅሳል ዋው እንዲህም አይነት ሰው አለ ይገማል እንኳን ደሰ አላችሁ
እሰይ ገኒ ደስ የምትል እህት የኔ እናት እንካንም ጥያቄዎችሽ ተፍታለሽ❤
እንኳን ደስ አላቹ ገኒ ግን ከልቦ ፍቅር የሆነች ሴት ናት ልጇ እራሱ በስማም ❤❤❤❤❤
ውድ ኢብኤሶች እንኳን ለ2017 አዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ ፕሮግራማችሁን በጣም እከታተላለው እናም አሁን ያለውት በስደት ነው እባካችሁን አባቴን እየፈለኩ ነው ስልካችሁን እንዴት ማግኘት እችላለው እባካችሁ እርዱኝ🎉🎉🎉🎉🎉
ይህንን ዝግጅት በጣም ነው የምወደው ።በጉጉትም ነው የምጠብቀው።
ጀግና አባት ማሻ አላህ ደስ ሲሉ
የሚገርም ናፍቆት እንኳን ደስ ያለሽ EBS ትልቅ ምስጋና ❤❤❤
ሶፍታችሁን አዘጋጁ ተመልካቾችዬ 😢😢😢
መቸ እደመየልጂ እናት እኔም አንድት አለችኝ እናታችን ሙታብኝ በህፃኔ እሷናት ያሳደገችኝ የኔ ናፍቆት እህት በሰላም እዳገናኘን ምኞቴነው
ለካ በአሁን ሰአትም እህትማማች እንደዚህ ይፈላለጋል ታድለው
ዘርጠይቅን እንደገና አቅርቡልን ፣ያኔ ዳታ ስለሌለ ብዙ አልታየ ይሆናል፣እንደገና ይቅረብልን፣
የዋህነቷ በጣም ጎልቶ ይታያል እንኳን እህትሽን የእናትሽን ምትክ አገኘሽ እግዚአብሔር ይመስገን
ምርጥ ሠው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ebs ሁላችሁም እረጂም እድሜ ከጤናጋር❤❤❤❤ ተመኝሁ የተናፍፈቀ የምታገናኙ ከአላህ በታች ሁናችሁ የታመመ የምታሣክሙ የተራበ የተቸገረ የምትረዱ ጀግና ኢትዮጵያዊ እናንተናችሁ ወላሒ
ሰላም ሰላም ገነት ማኣዛይ ከመይ ኣለኪ እንቁ ኣጉሰኪ ብጣኣሚ ደስ አሉኒ ዩርዳኖስ ተሰነይ
ከተገናኛችሁ ቡሀላ ብዙ አታልቅሱ ተመስገን በሉ ማን አየበት
ደምሪኝ
ከባድ ነው ማርያምን ህፃኑ ደግም ስታሳዝን😢😢❤
በናታችሁ ስልካችሁ አስቀምጡት በእግዚአብሔር ይሁንባችሁ
እኮን,ደስ,አላችሁ,የተገናኝችሁ,,ebsክበር,ይገባችኃል🎉🎉
እንደ ሰሜን ኮሪያና ደቡብ ኮርያ አጋጣሚ ባገኘን ቁጥር ማልቀስ ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር ሁሌም መልካም የምስራች ያሰማን
የመጀመሪያ ነኝ ላይክ
ደምሪኝ እማ🎉🎉
@@Love-if4qjነይ
@@fresegawa ደመረኩሽ ደምሪኝ
ኢቤሶች ከተመዘገብኩ ቆየው ምነው ብጠሩኝ ከጅማ እናቴን ለማግኘት ጓጓው
ayzoshi ftare yagngshe
የኔዉድ እዴት ተመዘገብሽ አሥረጂኝ ሥወድሽ❤😢 አትለፊኝ
@@MerimMohamedHasenገርጂ ዮኒቲ አካባቢ ነው በአካል ሄደሽ መመዝገብ ፎቶ ይዘሽ ሂጃ
@@aidaaidi1368 የኔዉድ ባካልማ አልችልም ሀገር አዴለሁም ግን በሥልክ ነበረ ሥልክ እቢ አለኝ
ገኒ ዘረ የዋህ እንኳን ደስ አለሽ።
ebs እግዚአብሔር ይጣችሁ።
Ebs ሁሌም መልካም ስራቹ መመስገን አለበት🙏
ebsግን ለምንድነው ዘርጠይቅን ድጋሚ አታቀርቡትም 🙄 ስንት ሰው ነው የማጠይቃችው
እንዴ እናቱ ካልተገኘችስ?
በፈጣሪ የዚች እህትነት ይለያል ለናት ልጅ ያላት ስምት😥የኔ መልካም ለናቴ ልጆች ያለኘን ፍቅር በሶ አየሁት😢የኔ ሰፍሳፋ
ያልሞተ ይገናኛል እውነት አባባል ነው ።እንኳን አላህ አገናኛችሁ።ቀሪ ዘመናችሁ ይባርክ
ሰው ያፈላለጋል የኔ እህት ደሞ እሳ ጥሩ ኑሮ ስለምትኖር አትፈልገንም ብቸኛ ነኝ ፕሮግራሙን በየሁ ቁጥር አለቅሳለው ያለችበትን ባላቅና በፈለካት እላላው ብቸኝነት ያማል በተለይ በሰው አገር😢😢
ዐይዞሽ ዕህቴ ዐንድቀን ትገናኛላችሁ ስሟን ካወቅሽዉ ተመዝገቡ ዕና ፈልጓት ዕሷም ባልተመቸ ሁኔታ ላይ ሁና ይሆናል ዐይታወቅም ዐችግን ዐይዞሽ ዉዴ በስደት ሁላችንም ብቸኛነን ዐይክፋሽ
ነይ እኔ አለሁልሽ የኔ ውድ እህት❤❤❤❤❤
እህቴ ምንአልባች እውስጧ እሚያስከፋ ነገር ካለባትስ ምንአልባች ደስታዋ ከላይ ቢሆንስ ምንምቢደላትም ቤተሰብአለመኖርሌላህመምነው አንች አትራቁያት
Anchi indanenash inem ihite atodabyihm besaw hagar new yalahut isuw yetashaleh hiyot iyanorech new ine betuw new yalehut
@@sitinaabdu1659 ዐይዞሽ ዕማ የኔዉድ
ተመስገን ፈጣሪ ውይ እህቴ በናፍቆት ተቃጥላለች አይዞሽ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉
ዮኒ የሀገራችን ምርጥ ሰው የጎደሩን ልጅም ፈልጉለት ዘር ጠይቅን
ወይኔ ህፃኗ ሺጉጥ ስትል አሳዘነችኝ 😭😭❤❤❤❤❤
እናት የናፍቅ እምታገነኝ አላህ ይጠብቅቺሀ ያረብ ኢንሻ አላህ የኔ እህቲን አገኛት አለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢
በሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
እንድሁ ምንገድ ላይ ብታገኛትም ታውቃት ነበር መልካቸው አንድ አይነት❤
እግዚአብሔር ምስጋና ይድረስ ኡንካን ፍት ለ ፍት ተገናኝቹህ🙏🙏👏💕
የጎንደሩን ልጅ ድጋሜ አቅርብቱ እባካችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ❤
Yoneye I really like how you happy when you see others happy
ኡፍፍፍፍፍፍ እኔ ሁሌ ያስለቅሰኛል ይሄ ፕሮግራም
Congratulations 🎉🍾🎈🎊 😊from Dekemhare Eritrea 🇪🇷 😊
Mesken she makes me cry and May Alha keep them together forever. I feel her pain
እንኳን ደስ አላችሁ እግዝአብሔር ይመስገን❤😢
EBS እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህን ፕሮገራም ከባለጉዳዮች እኩል እያለቀስኩ ነው የማየው እኔም የአባቴን ቤተሰብ አላውቅም አንድ ቀን አግኝቸዋለሁ ❤
የጎደሩ ልጅ ዘር ጠይቅ😢😢😢😢
Salina selam,u r right, it is amazing in this bad time there r beautiful people.
የአንዳድ ሰው የፍቅር ፅናት ይገርማል
እኳን በሰላም ተገናኛችሁ ሲያሳዝኑ አይ ዱኒያ በአንድ ሀገር እየኖሩ አለመገናኘት ከአላህ በታች ኢቢኤስ ቴሌቢዢን የስቱን እንባ አብሳችሇል አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በለቅሶ ነው የጨረስኩት
እኔ የጨነቀኝ ያ የጎደሩ ልጅ ጉዳይ ነው ታስሯል የሚባል ነገር አለ እውነት ነወይ😢❤
ለኢለሃኢላሏህሙሀምደ ረሱሉሏህ
ወላሂ ሚያስለቅስ አልመሰለኝም የበላሁ እያየሁ እያለቀስኩ መዋጥ አቃቸኝ እፉፉፉፉፉ😢😢 ምን አለ ሰዉ ባይጡፋፋ 😢
እውይ እፃኑዋ ወላንሳ ሰታሳዝን የ 50 አለቃ ስር ውሽቅ ብላ ደስ ትላለች
እሰይ ደስስስ ይላል😢❤❤ የዘርጠይቅም እናት መቸ ነው እምትገኝው የኔ ትሁት መቸነው ደስታውን እንናየው😢😢
wawww ኤርትራዊ ማለት እኮ ለዬት ያሉ ፍቅር የሆኑ ሰዎች
አንደ እኔ የቤተሰብ መገናኘት የሚያስደስታችሁ ሁሉ እንኳን ደስ ያላችሁ🎉🎉
አሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
አሚን አላህ ይማራት አንቺንም ቤተሠብሺንም አላህ ይስሶብራችሁ
እኔ አለሁ በለቅሶ 🎉
Xalote arguny enam wademe and qan yemaxal le madego tasto ahun yet endal anwqem 21 amat honotale nezerlnde new yalun egzaber and qan embachin yabesal😭😭😭😭
ማርያምን በድጋሜ አታስቡ ስለልጁ። ቤተሰቡቹን ያውቃል ዘር ጠይቅ። አውቆ ነው እመቤቴ ማርያም ትወቅ። ፌመስ ለመሆን ነው የቀረበው አቀነባብሮ። እንጂ ሙሴባንብ ነው ያሉ ያውቃቸዋል አብሮ ነው የነበረ ሲጎረምስ ወደ ባህርዳር ለስራ መጥቶ መኪና ላይ ነው የሚሰራ ግን ለመታወቅ አውቆ ነው
ገነት ትለያለች ከልቧ ነው የናፈቀችው በመጀመሪያ እግዚአብሄር ይመሰገን 🙏🙏🙏ከዛ በመቀጠል ebs ሁሌም በመልካም ስራችሁ መመስገን አለባቸው
😢😢😢😢😢 ያየጎደር ልጅ እናቱ እደጠፋች ቀረች 😢😢😢😢
አይ አች እንኳንሥ እናቱን ሊያገኝ እሱም አማራ ሥለሆነ ብቻ እሥር ቤት ነው የወረወሩት ብትገኝሥ እዴት ያገናኟቸዋል 😥😥
@@ውባለምጎጃሜዋምን ኣድርጎ🤔
@@ውባለምጎጃሜዋየት ኣገኘሽው ???
ዘርጠይቅ😢😢😢
@@ውባለምጎጃሜዋምን😢😢😢😢
ትንሿ ልጅ ደስ ስትል የኔ ውድ 🥰🥰
በጣም ❤❤
ይሄን ፁፍ ምታነቡ በሙሉ በ2017 እቅዳችሁ ያስካላችሁ ፈጣሪ 🙏🎉
አሜን ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉
Amen
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
አሜን ለሁላችንም
እባካችሁ ዘርጠይቅ ድጋሜ አምጡልን የናቱን ነገርስ እንደጠፋች ቀረች😢😢😢
ገነት ምን ያህል ንፁህ ልብ ነች ? ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ !
እህቷን በማጣት የተሰቃየች መሆኖን ያስታውቃል የልጅቱ እናት😢
በጣም ወላሂ የኔ ናት
የጓንደሩን ልጂ ዘር ጠይቅን በድጋሜ ይቅረብ የምትሉ
ታሥሯል አሉ 😢😢😢
ተፈቷል @@Mariam-s6x3r
እ ለምን😢@@Mariam-s6x3r
😢😢😢😢አማራ ስለሆነ ነው አደል ያሳዝናል@@Mariam-s6x3r
@@HananHano-yb3pvአረ እግዚአብሔርን ፍሩ እውነት ለመናገር ኢትዮጵያ ውስጥ አማራ ብቻ ነው እየታሰረ ያለው አማራ ብቻ ነው እየሞተ ያለው ታወገኖቼ እንደዛ እንዳታስቡ መታሰር ደግሞ መሞት አይደለም እግዚአብሔር በቀኑ አውጥቶ ከነቱ ጋራ እንዲገናኝ ያደርጋል ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል
እህቴን በሰው አገር አጣኋት አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ወገኖቼ እኔም እህቴን ለጀነት ይበልልኝ እኔ አልቻልኩም እናንተም ዱአ አድርጉልኝ
አላህ ጀነተል ፋርዶስ ይወፍቃት ያረብ
Ayizoshinabsiyimar😢😢😢😢😢😢😢😢😢
11:05 ኢና ሊለሂ ወኢና ኢለህ ራጅኡን አሏህ ይራሀማት አችንም አሏህ ሶብር ይስጥሽ ያራብ
ኢናሊላሂወኢናሊላሂራጅኡን አላህጀጃጀተልፍርዶስን ይወፍቃት አንችንምአላህ ይሶብርሽ
አብሽሪ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ
ውይ በኢየሱስ ስም ለካ እህት ወንድም አጠገባችን ሁሌ ስላሉነው ጥቅሙን የማንረዳው አስለቀሰችኝ😢😢
እኔስ ብትይ😢😢😢😢
ይህን ቪድዮ የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ. ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ያሰብነውን አላህ ይሙላልን
አሜን ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉
Ammen Ammen Ammen Ammen
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
አሜን አሜን አሜን
የኔ የዋህ እኮን ደስ አለሽ እናትን እህትን አባትን አጥተሽ የናፍቆት ቃጠሎው ያስታውቃን እኮን ደስ አለሽ ጋዜጠኘዋም በሰላም ተገላግለሽ እምናይ ያድርገን ያረብ
ገነት የዋህ ንፁህ እንኳን ደስ አለሽ🎉
ገንዬ ሰው ሁሉ ምናለ እንዳንቺ ቢሆን የኔ መልካም ሰው ልጅሽም ጭምር ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች እንኳን ፈጣሪ አምላክ አገናኛችሁ
እምባው የደስታ እምባ ነው ነገ ግን አንጀት ይሰረስራል የነሱን ያክል ስሜት ነው የተሰማኝ ከነሱ እኩል ነው ያለቀስኩኝ በአዲስ አመት ትልቅ ደስታ እንኳን ደስ ያላቹህ።
ገኒ ከነ ልጇ የዋህ ነች
የጎንደሩ ልጂ አቅርቡልን ቀጣይ የጎንደሩን ልጂ እንጠብቃለን🎉🎉
ታሰረ እየተባለነው
ኑ የመዳም ቅመሞች እናልቅስ 😢 ናፍቆት ይከብዳ በስደት❤
ልጄ ናፈቀኝ ወገን,😢😢😢😢
@@UmuHamzaUmuHamza-bn2yo እግዛብሄር በሰላም ያገናኝሽ
@@UmuHamzaUmuHamza-bn2yoእኔም❤😢
ዉይ ደስስስስስል ተገናኙ እግዚአብሔር ይመስገም🎉🎉🎉🎉🎉
ዉይይይ😢😢😢😢
አይዞሽ እኔም ናፍቆኛል😢@@UmuHamzaUmuHamza-bn2yo
ያሳዝናል ጦርነትና ዘረኝነት የናት ልጆችን የሚለያይ ክፉ ክስተት ነው።
ዮኒየ ኣው ልክ ነህ ኣስመሪና ሽኮሪና ያልከው ኣገራችን ስለጠራህልን እናመሰግናለን
Uffff efelta eye genet misay nera ab eritrean des eluni
😭😭😭😭❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏 ኢቤሴ ዘመናቹ ይባረክ ሌላ ምን ይባላል ይብዙዎችን እንባ እያበሳቹ ነው🙏🙏🙏🙏🙏
ዘር ጠይቅን ድጋሜ አቅርቡልን😢😢😢😢😢😢
@@hiwothiwot-pl5si እነ ዘመንያ አስረውታል አሉ
@@b.6015 ምን አጠፍ😭😭
@@b.6015😢😢😢ውሃጥም ይሰርሽ የዋሸሽበትን አደበት
@@b.6015እነማናቸው ያሰሩት ምን አጥፍቶ😢😢😢
ይእኔ እናት ልጅቷ የእኔ ማር እዴት አጀት ስትበላ የእኔ ውድ እግዚአብሔርም ያሳድግሽ ተባረኪ እማ ስታዛዝን የእኔ ማር ❤❤❤❤❤
እባካቹ ዘር ጠይቅ እንደገና አቅርቡልን ዮኒ የጎንደሩ ልጅ
በጠፋጣፋ ድንጋይ ከተዘጋ በሩ
እናት አትገኝም እንደ ወፋ ቢበሩ
እንኳን ደስ አላችሁ በሰላም ተገናኛችሁ
አይይይ እናት💔💔
የጎንደሩልጂ ስለእናቱየፃፈው ሁልጊዜም አስታውሰዋለሁ መቸይሆን እናቱጋ ተገናኝቶ እምናየው
አቦ ከዚ በላይ ደሰታ ምን አለ EBS ዎች ምርጦች
በጣም የሚደንቅ አስደሳች አስለቃሽ ዝግጅት መው!
ለወደፊቱ እንዲህ አይነት ሁኔታ ህፃናቱን ትኩረት ሰጥቶ በሀዘን እንዳይሸማቀቁ ቶሎ ወይም ቀደም ብሎ የሚያስተናግድ ቢቻል በሙያ የታገዘ ዝግጅት ብታደርጉ የሚል አስተያየት መስጠት እፈልጋለሁ።
በርቱ! ተባረኩ!
ዮኒ በቃ ያንተ ነገር ይገርመኛል ሢበዛ ደግ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ
የጎደሩልጂበድጋሚይቅረቭ🎉🎉🎉😢😢😢
@@TadeseBishew ወቅትዮቹ አስረውታላሉ
እንደኔ ቅዳሜ በመጣ ቁጥር ዘር ጠይቅ የሚባለውን ልጅ የሚጠብቅ 😢😢
እኔ😢
ምነዉ ሁሉም ሰዉ ይሄን ልጅ አሳቢ መሰለ አድስ ነገር ሳይኖር ምን ያድርጉ ?
@@dinkalemayele ቢያገኝ ብለን ተመኘንጅ ምን አጠፋን ?
እኔ ከልቤም አይጠፋ😢
ታስራል ሲባል ነበር እምን ደረሰ የኔ ሚስኪን😢
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እናትና አባቴን ጠብቅልኝ🤲🤲
ለእግዚአብሔር ምስጋና ይግባውና ሁሉም በጊዜው ይሆናል
እውነተኛ ፍቅር ያላት እህት ናት ጌታ እየሱስ በሰላም አገናኘሺ ተባረኩ ❤
ጋዜጠኛዋ እርጉዝ ናት ማሪያም በሠላም ትገላግልሽ
ህፃኒቱ ደሞ አክስቲቱንነውየምትመስለው❤❤❤❤❤❤
አንቺ አስታዋይ ነሽ ልክ አክስቷ ን ነው የምትመስለው።
እኔም የወንድሜን ልጅ ብዙውን ጊዜ እፈልግ ነበር:: ታሪኩ ደርግ ወታደር ስለነበር 1983 ዓ.ም ከረን (ኤርትራ) ልጅ ወልዶ ጥሎ እንደመጣ ነበር ስሙም (የወንድሜ) መላኩ ማሞ ይባላል :: በህይወት ካለህ ቢተገኘን ደስ ይለናል:: የሚታውቁም ካላችሁ.....
ላኢላሀኢለላአህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤
እንኳን ደሰ አላቹ ።EBS Long live
ወይ አባትየዋ የተማረ መልካም ስብእና ያላቸው አባት እዳተ አይነቱን ያብዛልን ያነጋገሩ ለዛ😍😍😍
እንኳን ተገናኛችሁ ያለ ሰው ይገናኛል ያ የጎደሩ ልጅም እናቱን ቢያገኝ ሲያለቅሱ ማልቀስ እህ
ስንገናኝ የምንባል እህት ወንድማማጮልቾች ይህ ትልቅ ትምህርት ነው እውነት ይገርመኛል እንዲ ሳይ ሁሌም ኣንድ ላይ ኖረን የህት ወንድም ፍቅር የራቀን ስንቶቻችን ነን ኣብረው ሲኖር ማን ያስተውለዋል ይህን ፍቅር ላይን ትጠላላለህ በጣም ይገርማል ሓፍተይ እንቑዋዕ ሓጎሰኪ
Fantastic. Thanks EBS for the miracles you are doing.
እዊይይይ ህፃኗ ደስ ስትልልል😊
ከአንድ እናት ማህፀን ተወልደው ሁለት ቛንቛ ተናጋሪ😢 በቋንቋው ደግሞ ግጭት ፈጣሪ የበዛበት 😢የሰላም ዋጋው ስንት ይሆን?
በጣም ያሰለቅሳል ዋው እንዲህም አይነት ሰው አለ ይገማል እንኳን ደሰ አላችሁ
እሰይ ገኒ ደስ የምትል እህት የኔ እናት እንካንም ጥያቄዎችሽ ተፍታለሽ❤
እንኳን ደስ አላቹ ገኒ ግን ከልቦ ፍቅር የሆነች ሴት ናት ልጇ እራሱ በስማም ❤❤❤❤❤
ውድ ኢብኤሶች እንኳን ለ2017 አዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ ፕሮግራማችሁን በጣም እከታተላለው እናም አሁን ያለውት በስደት ነው እባካችሁን አባቴን እየፈለኩ ነው ስልካችሁን እንዴት ማግኘት እችላለው እባካችሁ እርዱኝ🎉🎉🎉🎉🎉
ይህንን ዝግጅት በጣም ነው የምወደው ።
በጉጉትም ነው የምጠብቀው።
ጀግና አባት ማሻ አላህ ደስ ሲሉ
የሚገርም ናፍቆት እንኳን ደስ ያለሽ EBS ትልቅ ምስጋና ❤❤❤
ሶፍታችሁን አዘጋጁ ተመልካቾችዬ 😢😢😢
መቸ እደመየልጂ እናት እኔም አንድት አለችኝ እናታችን ሙታብኝ በህፃኔ እሷናት ያሳደገችኝ የኔ ናፍቆት እህት በሰላም እዳገናኘን ምኞቴነው
ለካ በአሁን ሰአትም እህትማማች እንደዚህ ይፈላለጋል ታድለው
ዘርጠይቅን እንደገና አቅርቡልን ፣ያኔ ዳታ ስለሌለ ብዙ አልታየ ይሆናል፣እንደገና ይቅረብልን፣
የዋህነቷ በጣም ጎልቶ ይታያል እንኳን እህትሽን የእናትሽን ምትክ አገኘሽ እግዚአብሔር ይመስገን
ምርጥ ሠው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ebs ሁላችሁም እረጂም እድሜ ከጤናጋር❤❤❤❤ ተመኝሁ የተናፍፈቀ የምታገናኙ ከአላህ በታች ሁናችሁ የታመመ የምታሣክሙ የተራበ የተቸገረ የምትረዱ ጀግና ኢትዮጵያዊ እናንተናችሁ ወላሒ
ሰላም ሰላም ገነት ማኣዛይ ከመይ ኣለኪ እንቁ ኣጉሰኪ ብጣኣሚ ደስ አሉኒ ዩርዳኖስ ተሰነይ
ከተገናኛችሁ ቡሀላ ብዙ አታልቅሱ ተመስገን በሉ ማን አየበት
ደምሪኝ
ከባድ ነው ማርያምን ህፃኑ ደግም ስታሳዝን😢😢❤
በናታችሁ ስልካችሁ አስቀምጡት በእግዚአብሔር ይሁንባችሁ
እኮን,ደስ,አላችሁ,የተገናኝችሁ,,
ebsክበር,ይገባችኃል🎉🎉