አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ ሰርፕራይዝ ተደረገ.. መስቀልን በሰራዊት ፍቅሬ ቤት | የበዓል ፕሮግራም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 309

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 3 หลายเดือนก่อน +12

    ሰራዊት ፍቅሬ ከልጅነቴ ጀምሮ በቲቪ ነው የማውቅ አሁንም እድሜ ይጨምርልክ እያልኩኝ ነገር ግን ዝና ሀብት ምድር ላይ የሚቀር የሚያልፍ ስለሆነ የማያልፈውን ዘላለማዊውን የእግዚአብሄርን መንግስት ለመውረስ እየሱስ ክርስቶስን እንደግል አዳኛቹ አድርጋቹ እንድታምኑ ከቤተሰብክ ጋር እመኛለሁ ተባረኩ ❤❤❤

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 3 หลายเดือนก่อน +21

    አንጋፋው አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ እንኳን ተወለድክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን :: ሶስቱ ድንቅ እንስቶች ቫዮሊንን እንድንወደው ያደረጋችሁን በእውነት ትልቅ ክብር ለናንተ ያልመድነውን ያሳያችሁን ተባረኩልን እንወዳችኃለን 👌🙏

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 3 หลายเดือนก่อน +3

    አንጋፋው አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ እንኳን ተወለድክ!! እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!
    ትዳርህን፣ ልጆችህን ፣ ስራህን ይባርክልህ፣
    ዘመነ ማቲዎስ የሰላም አመት ያድርግልን

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰው እድሜው ሚደብቀው ምንም ሳይሰራ ግዜው ስለሚያልፍበት ነው አንተ ከበቂ በላይ ስለሰራህ ሼም ይለብህም እድሜህ ግልጽ ብታደርግ ደስ ይለን ነበር። ባይሆንም እንወድሀለን ልዩ ነህ እግዚአብሔር እስከነ ምትወደው አገርህ ይጠብቅልን ።❤🎉ሁሉም ምርጥ ይሁንልህ።

  • @abeyhaileselassie3040
    @abeyhaileselassie3040 2 หลายเดือนก่อน

    ሰራዊት my favorite and ባለቤቱ ደሞ ረጋ ረጋ ረጋ ያለች ተወዳጅ የቤት እመቤት ...ደስ ስትሉ . አድናቅያቹ ከትግራይ .ተባረኩ and ተከባብራቹ ቀጥሉ .Bless.

  • @amelakeselasse9086
    @amelakeselasse9086 3 หลายเดือนก่อน +8

    ውዱ ስርዬ እንኴን ለብርሀነ መስቀሉና ለልደትህ በሰላም ከነቤተስቦችህ አደረስህ አሁንም እረጅም እድሜና ጤና ፍቅር ይስጥህ አሜን ለሌላው ሽርደዳና ስድብ (ከናንተ ውስጥ ሀጢያት ይሌለበት ይውገር ይላል ሰማይና ምድርን የፈጠረው የአምላካችን ቃል❤❤❤❤❤❤❤

  • @salame-girma
    @salame-girma 3 หลายเดือนก่อน +12

    እንኳን ተወለድክ ሰሬ እንኳን አደረሳችሁ ለቀጣይ በስጋው ደሙ ታትማችሁ ለመዘመር ያብቃችሁ❤❤❤

  • @tiruyeabebe6082
    @tiruyeabebe6082 3 หลายเดือนก่อน +12

    አለባበሳቸዉ በጣም ያምራል❤❤❤

  • @ZewduMengesha-u5b
    @ZewduMengesha-u5b 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ተወለድክ ይሄ ምስጋና እንደሰራከው ስራ እንደ ሙያክ ያንስካል ኑርልን የጥበብ አጋፋሪ

  • @እናትዬአናጺዋ
    @እናትዬአናጺዋ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድምጻዊው የጥልዬን አሲዬ ሲያንጎራጉር አይኔን ጨፍኜ ነበር የምሰማው ልክ የጥልዬን ላይቭ የሰማሁ ነው የመሰለኝ ቆንጆ ምርጥ ድምጽ ተባረክ ።❤❤❤❤

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 3 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤ እረጅሙን እድሜ ከጤና ጋር ቸሩ መድላኒያለም ይስጥህ ።

  • @TheHolybible8
    @TheHolybible8 3 หลายเดือนก่อน

    ሰርሽየ ከነቤተሰቦችህ በጣም አምሮባችኋል በዘጌ ጎጃም የባህል ልብስ ❤😍😍 እንኳን ተወለድክልን ዕንቁዉ የጥበብ ሰው🙏🎉🎂

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ቤቱ ሲያምር 😍😍እርጂም እዲሜና ጤና ይስጥልን ጋሽ ስራዊት የማስታወቅያ ንጉስ😘😘😘

  • @asratabreham-m9p
    @asratabreham-m9p 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ሠራዊት ፍቅሬ እንኳን ተወለድክ በዕድሜ በጤና ከሮሚ እና ከልጆች ከቤተሰብ ጋር ረጅም ዘመን ያኑርልኝ ቅዱስ ዑራኤል አሜን ።

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰሬ እንኳን ተወለድክ የኔ ሰው አክባሪ ረጅም እድሜ ከጤና ከነቤተሰብህ ተመኘሁልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenkidane4616
    @helenkidane4616 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለት የሚወደድ የኪነ ጥበብ ሰዋች የተወለድበት ቀን ሰራዊት እና ካሽ ጥላሁን መልካም ልደት🥰🥰🥰

  • @amanuelbelachew3142
    @amanuelbelachew3142 3 หลายเดือนก่อน +20

    እግዚአብሔር የሰጠውን እድሜን ለምን አይገልፅም ዕድሜ ፀጋ ነው

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ቡዳ ተነቃቅተናል ቱቱ በል

    • @tsionmulugate891
      @tsionmulugate891 3 หลายเดือนก่อน

      የሰው በረከት አምላክ በጤንነት ዘመንን ካሻገረው ነው

    • @zekiwosedemeke4539
      @zekiwosedemeke4539 3 หลายเดือนก่อน

      ከኔ እድሜ በላይ ነው አስበው እኔም አልናገርም አቦ ተወን አምልጦናል

    • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
      @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 3 หลายเดือนก่อน

      ከአረት ሰራ ያሰወጢቸዋል እኮ እድሜቸዉ ገደብ አለዉ❤

  • @KdKd-m2f
    @KdKd-m2f 3 หลายเดือนก่อน +6

    አለባበሳችሁ ሲያምር የጎጃ አልባሳት❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 หลายเดือนก่อน +1

    አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ የሚወደድ አርቲስት ነው እረጅም እድሜናጤና እግዚአብሔር ይስጥክ🙏❤

  • @WirchaK
    @WirchaK 3 หลายเดือนก่อน +2

    I am also impressed about the violinist!

  • @haddisGebreyesus
    @haddisGebreyesus 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንካን ተወለድክ።
    ሠራዊ ምርጥ አርቲስትና እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው።
    እንካን ደስ አለህ መልካም ዘመን ይሁንልህ።

  • @masarat2998
    @masarat2998 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኔአባት እድሜናጤና ከቤተሰቦችህጋር❤❤❤❤❤

  • @GetachewTeketel
    @GetachewTeketel 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሀገራችን ቁጥር አንድ የማስታወቂያ Icon ኑርልን መልካም ልደት🙌🙌

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቅድም ካሊድ እመቤቴን በጣም እምንወድህ እምናከብርሀለን እንወድሀለን. እመቤቴ የልብህን መሻት ሁሉ ከልጃአ አማልዳ ታሰጥህ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ ኑርልን ሠራዊት መልካም ልደት ፈጣሪ አሁንም በጤና ይጠብቅህ ኑርልን መልካም የደስታ ዘመን ይሁንልህ ይሁንልን ሀገራችንን ሰላም ይሁንልን

  • @genetbiru1477
    @genetbiru1477 3 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ልደት ሰርሽ።እድሜን የጨመረልህን እግዚአበሔርን ምናለ በመዝሙር ብታከብሩለት ምድረ አዝማሪ ዘፋኝ መንግሰተ ሰማይ አይገባም ይላል ቃሉ።

  • @Solomon-s1t
    @Solomon-s1t 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ተወለድክ ሰራዊት መልካም የሰራ ዘመን ይሁንልህ ከነቤተሰብህ

  • @netsanetmandfro7815
    @netsanetmandfro7815 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ተወለድክልን የማስታቂያዉ ንጉሳችን ዘርሽ

  • @አሚሬ
    @አሚሬ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ካሊዶ ❤❤ ሁላችሁንም በጤናያኑራችሁ ሠርሽንለማሥደሠት ሁሉንየፈጠረጌታ አታሥከፍ ሀቢቢ ኩሉነብሢዛኢቀተል ሞት🎉

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo 3 หลายเดือนก่อน

    ዕድሜህን አለመናገርህ ነውር ነው። ተመስገን ማለት ነበረብህ። የሚያሳፍር ነገር የለውም።

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo 3 หลายเดือนก่อน

    ሠራዊት እንኳን አደረሰህ።🌻🌻🌻🌻

  • @SantiHaile
    @SantiHaile 3 หลายเดือนก่อน

    Sereye you are king🎉🎉🎉

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 หลายเดือนก่อน

    አርቲስት ስራዊት ፍቅሪ.. እረዥም እድሜ ይስጥህ ከ ጤና ጋር... መልካም ልደት
    🎂🎈🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️

  • @Godblsu
    @Godblsu 3 หลายเดือนก่อน

    መስቀሉን ልሸከም ያልከው ነገር ከውስጤ አይጠፋም ለካ የተወለድከውም በመስቀል ቀን ነው። አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ እረጅም እድሜ ከነ ቤተሰቦችህ እመኛለሁ። አንተ ፣ ሰይፋ ፋንታሁን ፣ ቴዲ አፍሮ፣ አስቴር አወቀ፣ ሙላለም ታደሰ የኢትዮጵያ ካስማዎች ናችሁ።

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 3 หลายเดือนก่อน

    Yene Abat Betam Yemakebrew Sew Rejem Edme Ketena Gar Temegnehu Enquan Teweledklen❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ሰራዊት ፍቅሬ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 3 หลายเดือนก่อน +19

    እንኳን ተወለድክ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ

  • @letishkahisay1933
    @letishkahisay1933 3 หลายเดือนก่อน +6

    ዋልታ የጀግና ታጋይ ስም ነው እና ለሰራዊት ፍቅሬ ልደት ማክበሩ ደስ ብሎኛል ምክንያቱ ሰራዊትም ጀግና ነው እንኳን ተወለድክ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 หลายเดือนก่อน

    The best and most beautiful violinists👌
    Happy birthday, Seresh🎉🍾🥂🎊🎈🎈

  • @WirchaK
    @WirchaK 3 หลายเดือนก่อน

    Mr. Serwite,
    You are the king!
    Sir.
    Happy Birthday!
    You are a class act.
    Sophisticated, self assured man with the voice and style times.
    Sir,
    Age is a #,
    You are still in the market ànd no worries!
    I have a lot of respect for you.

  • @AzebGetasew
    @AzebGetasew 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሶስቱ እንስቶች በጣም ደስ ትላላችሑ በርቱ ፈታ ነው ያደረጋችሑኝ

  • @mahder-p6r
    @mahder-p6r 3 หลายเดือนก่อน +14

    ሰርሽ እንኳን ተወለድክ እረዥም እድሜ ከጤናጋር ፈጣሪ ይሰጥህ

  • @samiharonsara5778
    @samiharonsara5778 3 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday too and God bless you 🙏🎉❤

  • @habitamtakele2491
    @habitamtakele2491 3 หลายเดือนก่อน +3

    አታዬህን የሚክል ቤት እየኖርክ የወድምህ ልጆ ስራየለው እናቱም ታማሚናት ብትረዳው አተም ልጆች አሉህ ሰራኮን ብታስገባው ተምሮ የአዲት ደካማናት ጥገኛ ሁኑ ተቸግሮ ነው ያለው ለነፍስህ ዬሆንሀል ጠዬቀወው ዝምብለህ አትጎርር

  • @alemayalew7654
    @alemayalew7654 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሰራዊት ሚስት ቆንጆ የጎንደር ባህል ነው የለበሰችው ከነ አለባበሷ ስታምር

    • @GeezawitGeezawit
      @GeezawitGeezawit 3 หลายเดือนก่อน

      የሰራዊት እስከ ሚስቱ የለበሱ የጎጃም ነው የአዜብ ወንዶሰን ነው የጎንደር❤

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቫዬሊን እሚጫወቱት ስላየናች ደስ ብሎናል።

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 3 หลายเดือนก่อน

    ውጤታማ የጥበብ ሰው❤

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቤቱ ሲያምር ❤❤❤ እንኳን ተወለድክ❤❤

  • @JEMILSherif
    @JEMILSherif 3 หลายเดือนก่อน

    ሰርሽ congregation🎉🎉❤❤

  • @SetayewGirema
    @SetayewGirema 3 หลายเดือนก่อน +1

    በሚገርም ሁኔታ እኔ ከተወለድኩ 35 አመት ሆነኝ ሳውቀውም ይህው ነው ❤❤❤ እድሜ ጤና ይስጥክ❤❤❤

  • @Ameleyilma234
    @Ameleyilma234 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተወለድክ ሮሚ እንኳን ደስ አለሽ ግን ሁሌ ሣይሽ ትፈሪያለሽ በር
    ታ በይ እንወዳችሆለን

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 3 หลายเดือนก่อน +1

    Happy Birthday 🎉 መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @CkKc-rg5hr
    @CkKc-rg5hr 3 หลายเดือนก่อน

    ሰረዊት ❤አኳን ተወል አነም ለከ በዝነ ቀን ነወ የተዋለኩ❤

  • @ኢትዩ123
    @ኢትዩ123 3 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday my king 👑 I hope all the best wishes 🎉❤

  • @SalamSalam-h7g
    @SalamSalam-h7g 3 หลายเดือนก่อน

    የኔአባት እረጅምእድሜይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yewubgeremew-ne2hj
    @yewubgeremew-ne2hj 3 หลายเดือนก่อน

    ሰርሽ ፈጣሪ እድሜው ጤና ይስጥህ !! የመንግስት ሚዲያ መሆኑ ደስ አይልም መጠንቋቅ?! ታዳሚዎች በየዋህነትና በፍቅር ባለማወቅ ሲሆን ከመሀል የቄሳር ተላላኪ አይሁድ አይጠፋምና እባካችሁ ተወዳጅና ታዋቂ ሰዎች ተጠንቀቁ እራሳችሁን ጠብቁ ከፈጣሪ ጋር❤

  • @ayneshetgetachew6260
    @ayneshetgetachew6260 3 หลายเดือนก่อน +2

    Respect🙏

  • @TSMHF
    @TSMHF 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you brother. Be blessed always

  • @Healthy21
    @Healthy21 3 หลายเดือนก่อน

    ሰራዊት ምርጥ ሰው

  • @netsanetmandfro7815
    @netsanetmandfro7815 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሙልዬ አብራ ብታከብር ጥሩ ነበር❤❤❤❤❤

  • @romanmengistu3401
    @romanmengistu3401 3 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday Gin Mulualem sateterwat betnor yeserawitn getseta betam tegeltsew neber

  • @TESFAYEDe
    @TESFAYEDe 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ተወለድክ ምርጡ አርትስት ሠራዊት።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WirchaK
    @WirchaK 3 หลายเดือนก่อน

    The lady singer also amazing!

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሶስቱ እንስቶች በ90ዎቹ ነበሩ በተለይ ዳር ላይ ያለችው ድሮም ሳቂታ ናት አሁንም እንደዘው ❤❤ሰራራዊት መልካም በአል እንኳን ተወለድክ

  • @TirhasTirhas-z5e
    @TirhasTirhas-z5e 3 หลายเดือนก่อน +1

    መልካምልደትለአንተ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @GenetMulugeta-h6u
    @GenetMulugeta-h6u 3 หลายเดือนก่อน

    Sarshi happybirthday ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielwallace1169
    @danielwallace1169 3 หลายเดือนก่อน

    The host is one GORGEOUS HUMAN BEING!!!

  • @WirchaK
    @WirchaK 3 หลายเดือนก่อน

    I love specially one of violist beautiful dancers she is

  • @IifeIife-uo9xo
    @IifeIife-uo9xo 3 หลายเดือนก่อน

    የጎጃም አማራ የባህል ልብስ እናመሰግናለን ሰራዊት ፍቅሬ❤

  • @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ
    @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ 3 หลายเดือนก่อน +6

    ቤት ብሎ ዝም

  • @tirhasshishay9199
    @tirhasshishay9199 3 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday oohhhh desss yelale

  • @tinbiteethiopia4141
    @tinbiteethiopia4141 3 หลายเดือนก่อน

    አየ ሰራዊት አንተማ ጌታን ማመስገን አለብህ ኤች አይቪ ተሸክመህ እዚህ በመድረስህ ይገባሐል። መኖርህ መትረፍህ እራሱ ሌላ ኬክ ያስቆርሳል።❤

    • @gerab7613
      @gerab7613 3 หลายเดือนก่อน

      አንተሰ👈

    • @amytk6095
      @amytk6095 3 หลายเดือนก่อน

      አንቺ ወይስ አንተ ነህ ያስያዝከው HIVውን? 🤔🤔

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w 3 หลายเดือนก่อน

    Sershiye enkuan teweldekelen!! Romye erjim edme ke Tena gar ke Egziabher amlak emeignilachualhu. Ewdachialhu😘😘❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🌷🌷🌷🌷🌷🌷⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐🌸🌸💐💐🌸🌸🌸🌸🌸💐

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ቤተባችሁን ሁሉ ይጠብቅላችሁ ሰላም ለሃገራችን ይሀን❤❤

  • @Abebechteshom
    @Abebechteshom 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ WoW 🎉🎉🎉 happy birthday 🎉🎉🎉🎉

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምወደው ምርጥ ሁለገብ አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ያብዛልህ መልካም ልደት እንኳን አደረሳቹ🥰🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GosaGona
    @GosaGona 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮ አደረሰዎ

  • @SalamKebede
    @SalamKebede 3 หลายเดือนก่อน +2

    Happy birthday 🎉

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 3 หลายเดือนก่อน +1

    Happy birthday to you 🎂 🎉

  • @AbabaTefera-f6f
    @AbabaTefera-f6f 3 หลายเดือนก่อน

    Yenem lji ldetu zare meskerem 17 new wedefit nurow Endezih bihon des yileGnial sersh melkam ldet !!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @efremamare4190
    @efremamare4190 3 หลายเดือนก่อน

    Serawit fikra 🎉 Happy birthday

  • @KCCAT462
    @KCCAT462 3 หลายเดือนก่อน +28

    እናንተ ግን የምትሳደቡ ሰዎች ምንሆናችሁ ነው ታማችሃል ነው ወይስ ቅናት ሰራዊት እራሱን የሚጠብቅ ንጹህ እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ ።

    • @bulchdemeksa4692
      @bulchdemeksa4692 3 หลายเดือนก่อน +3

      What is the use of watching one Irrelevant man in Ethiopians life

    • @GodisGoodallthetime-u3b
      @GodisGoodallthetime-u3b 3 หลายเดือนก่อน +3

      የቤታችፕውን አመል የት ያርጉት ስዶች😮

    • @amytk6095
      @amytk6095 3 หลายเดือนก่อน

      @@bulchdemeksa4692who forced you? 😂😂😂

  • @sablearagaw9338
    @sablearagaw9338 3 หลายเดือนก่อน +1

    Happy birthday sreshe

  • @Humnna
    @Humnna 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም ደስ ትላላችሁ!

  • @yordnosyesaf9358
    @yordnosyesaf9358 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሙላለምስ❤❤

  • @silas8349
    @silas8349 3 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ይመቻችሁ

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 3 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday 🎂🎈🎁

  • @abelyemanebrhan538
    @abelyemanebrhan538 3 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው፣ ጋዜጠኛ ፈትህያ ሁሴን እጅግ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ መሆንሽን በእርጋታሽ፣ ባነሳሻቸው ጥያቄዎች እና በፕሮግራም አመራርሽ አሳይተሻል👌፡፡ እናመሰግናለን🙏!!!

  • @HanaMesfin-cr5pw
    @HanaMesfin-cr5pw 3 หลายเดือนก่อน

    Wow happy birthday 🎉🎉🎉

  • @anondes1099
    @anondes1099 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ተወለድክ !

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ፎቶው ያምራል
    ዋልታዎች መልካም ልደት ሰራውቲ

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 3 หลายเดือนก่อน +16

    ግን ይሄ ጥሩ ያልሆነ ልማድ ነው በአለም አበሻ ብቻ ነው እድሜውን እሚፈራው

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 3 หลายเดือนก่อน +1

      አንተም የምትደብቀዉ ከሌላህ ፎቶህን ጫን ዕድሚህንም ተናገርሰለሌላዉ ሰወ አይባህምሌሎች ሐገሮች ቡዳ ጎንደሬ የላቸዉም

    • @user-zv3ut1yy7w
      @user-zv3ut1yy7w 3 หลายเดือนก่อน

      ​Aybalm!! Men malet new?????? Ke Gondere gar men agnaignew????? Zereigna.​ Balege aygelshm @@ዋሰ

    • @user-zv3ut1yy7w
      @user-zv3ut1yy7w 3 หลายเดือนก่อน

      Men malet new????
      Ke Gondere gar men agenaignaw???? Zereigna​. Balege aygelshm!! Gonder men aderegeh tewlden seltane selastemare???? Egziabhern selamelke???? Ye hagerun medefer selemayfelg???? Tenager. Asredaign! Balge neh!@@ዋሰ

    • @amytk6095
      @amytk6095 3 หลายเดือนก่อน

      እውነቱንም ቢናገር ማላዘናችሁን አታቆሙም ቀነስክ ጨመርክ እያላችሁ።

  • @MimiBekele-h7b
    @MimiBekele-h7b 3 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday 🎁🎊

  • @abunbasore2169
    @abunbasore2169 3 หลายเดือนก่อน

    Your friends are nice they song very nice.

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 3 หลายเดือนก่อน

    🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉newdehalene
    atene,ayetw,mwlalemene,alemasebe,yekbdale,erjeme,edema,emgelahewalew❤❤❤🎉🎉🎉

  • @markenhenok7286
    @markenhenok7286 3 หลายเดือนก่อน

    HBD🎂🥂💐

  • @Kedir-s3f
    @Kedir-s3f 3 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday 🎂 sirawit

  • @Gosaa-i2v
    @Gosaa-i2v 3 หลายเดือนก่อน +10

    ሰው አጊጦና አምሮ ሲያዩ የማይወዱ ምቀኞች ናቸው የሚሳደቡት

    • @azizaassen2427
      @azizaassen2427 3 หลายเดือนก่อน

      ያስብላል ምንአረገአሁን እስኪ

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @MedinaMedi1234
    @MedinaMedi1234 3 หลายเดือนก่อน

    እዉነቱን መናገር ነዉ መደበቅ አያስፈልግም እድሜ ፀጋ ነዉ ለምን100አመት አትወንም እንኳን ተወለድክ

  • @qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270
    @qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270 3 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉❤🎉❤❤🎉erjmwene edmyi ystke srwyi F

  • @MeskeremYemane-y4o
    @MeskeremYemane-y4o 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳ ተወለድክ ሺህ ዓመት ኑር