ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መጀመሪያ ፅድቁንና መንግስቱን ፈልጉ ሌላው ሁሉ ይጨመርላችኋል ይላል ስለዚህ መጀመሪያ ለእግዚአብሔር መታመን እኔ ማነኝ ምንድነኝ ማለት። ሌላው ስላልሆነልን ስላልተደረገልን ሳይሆን እንዲሁ እግዚአብሔርን ማመስገን ማምለክ ሲቀጥል የምንፈልገውን መጠየቅ ከሆነልን ጥሩ ካልሆነም እግዚአብሔር ይመስገን ማለት። የምንፈልገው ስላልሆነልን አንሞትም በመሆኑም አንኖርም ስለዚህ መጀመሪያ ማማረር የማጣት መንደርደሪያ በር ነው ባማረርን ቁጥር እንከለከላለን ። የሰውልጅ መመኘት ያለበት ንስሐና ቅዱስ ቁርባን መቀበል የፅድቅ ስራን ለመስራት ነው እንጂ በቅራቅንቦና ስልጣን በሌለን ነገሮች ላይ መበሳጨት በሰውነታችን ላይ አሲድ እንደመድፋት ነው። ለሚያልፍ ችግር የማይጠፋ ማድያት ቢያበላሸን ምን ይጠቅማል !!?
እውነት ነው እግዚአብሔር ከልብ ከያዘ ሰው አይወድቅም ከኔም ለውጥ ያየሁበት ነው መካሪ ወንድም አያሳጣን እግዝእያብሄር ይስጥልን ጋዜጠኛ ወርቅ አፈራው ❤❤❤🎉🎉
ወርቅዪ ወንድማችን በርታ🎉🎉🎉
ቃልህይወት ያሰማልን
መምር ግርማን እዴት ላግኛቸው አላበድኩም እጅ ተመሰቃቅሎብኛል እርዱኝ በጌታችን ብለው
🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ይስጥህ🙏🙏
እናመሰግናለን ።
ስላም በርታል ወንድሜ
Wondemachen betam teru temehert nwe nurelen fetari ke kefu nger yesewurehe
ደክሞኛል አይችልም መሮኛል
😢😢😢😢😢በጣም
Btam nawu yedakamagn
selam wedimi slku kalu ytsfuln bemaram sm ateyik alewu
የወርቅዬ ፌስቡክ ገፅ የለህም እንዴ?
ስልኮትን ላኩልኝ