ግፍ ሽልማት በመሆኑ ለመሞት እኔ የመጀመሪያው ሰው አይደለሁም”

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 13

  • @dktube21
    @dktube21 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ውድና የማከብርሽ ጋዜጠኛ መስከረም እንኳን ወደግልሽ ቻናል በሰላም መጣሽ በርቺ ከልብ አከብርሻለሁ። በማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን በብዙ ስራዎችሽ ከልባችን ቀርተሻል💚💛❤

  • @yaredassefa5107
    @yaredassefa5107 3 วันที่ผ่านมา +3

    መስኪ ለምታነሻቸው አጀንዳዎች ትልቅ አድናቆት አለኝ፤በርች! ዛሬ ያቀረብሽው ግን እስከዛሬ ካቀርብሻቸው በተሟላ መረጃዎች የተደገፈ ነው ብየ አላስብም በተቃራኒ በኩል ያለውን ያካተተ አይመስለኝም። እንደምታውቂው የዚህ መፈቅለ መንግስት ጉዳይ ሰው ራሱ እንደፈለገው ነው እየተጠቀመበት ያለው። መቸም የመፈንቅለ መንግስቱ ዋና ጠንሳሽነት እና ተዋናኝ እነሱ ብቻ እንዳልሆኑ እና የግብፅ እንዲሁም የ አሜሪካ ቀጥታ ጠንሳሽ እና ተባባሪነት እንዳለበት መረጃ እንደሚኖርሽ እንዲሁም እንዳነበብሽ አልጠራጠርም፤ስለዚህ እንደዚህ ያሉ ጉዳዮችን እንደ ጋዜጠኛ ሚዛናዊ በሆነ መልኩ በሁለቱም በኩል ያሉትን መረጃዎች በማቅረብ ፍርዱንም ሆነ ሌላ ለ አድማጮች ብትተይው መልካም ነው ባይ ነኝ!
    ሰላምሽ ይብዛ!

  • @yibeltalfetene
    @yibeltalfetene 2 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጋዜጠኛ አንች ነሽ !
    ትዝታ
    ተባረኪ !!!
    መስኪ እግዚያብሄር ይጠብቅሽ " ታውቂያለሽ ትሁቷ እህቴ ድሮ ነው የማውቅሽ በምትሄጅበት ሁሉ እየተከተልኩ ነበር የማዳምጥሽ በምችለው ሁሉ ። ታውቂያለሽ ጎረቤቴ ሁነው ሁሌም እያገኝኋቸው አብሬ እየበላሁ እየጠጣሁ እየተጫወትኩ ብኖር የማልሰለቻቸው ሰውች አንዷ አንች ስትሆኚ ሌላኛው ሰው ድያቆን ሄኖክ ሐይሌ ነው ። ታውቂያለሽ እህቴ ለጓደኞቼ ሁሌም ገንዘብ ሳገኝ ሶስት ቤት ተከታታይ ገዝቼ ለሄኖክ እና ለመስኪ ገዝቼ ሁሌም አብሪያቸው እየተጫወትኩ እኖራለሁ እላለሁ !
    አክባሪ ወንድምሽ❤❤❤❤❤

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 3 วันที่ผ่านมา

    ልብ ኮርኳሪ ጥንቅር።ተባረኪ።

  • @TigistNigussie-z6b
    @TigistNigussie-z6b 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @tamiratestifanos6465
    @tamiratestifanos6465 2 วันที่ผ่านมา

    መንሴዎቹ ተጣርተው ተመሳክረው ቢሰነዱ ጥሩ ነው የውጪ ግፊት አሜረካ ግብፅ..

  • @habtiedesta8982
    @habtiedesta8982 3 วันที่ผ่านมา

    👌👋❤️🙏👍🎉

  • @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት
    @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት 3 วันที่ผ่านมา

    There is a saying "with great power comes great responsibility" - ማወቅ ዕዳ ነው!

  • @teta8527
    @teta8527 2 วันที่ผ่านมา

    Lej yabokaw le Erat ayebekam Ageritun le Tefat darguat