ድንግል በድንግልና | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 28

  • @semahegndemeke1539
    @semahegndemeke1539 10 หลายเดือนก่อน +13

    በእዉነት ከጣእሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም የተሰኘን ዝማሬ ያሰማልን።
    አጥንታችሁ ይለምልም ከማያልፈው ክብር ያድላችሁ ።

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 10 หลายเดือนก่อน +8

    ድንግል በድንግልና ጸንፃ በድንግልና ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች. እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት

  • @Bia-zt1ov
    @Bia-zt1ov 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ
    የእኛ እናት በትህትና
    በስጋም በነፍስም ንጽህት ናትና
    የአዳም ቃልኪዳን መፈጸሚያው ሲደርስ
    ላከው ገብርኤልን ወደ ቤተመቅደስ
    በእግዚአብሄር ህሊና ተስላ የነበረች
    ከሰማይ የመጣ ቃሉን ተቀበለች
    ዳግሚት ሰማይ አርያም ሆነች
    ይደረግ ብላ በትህትና ተቀበለች
    ማርያም ሆይ አትፍሪ ብሎ እያረጋጋት
    ካንቺ የሚወለደው መድሃኒት ነው አላት
    ወንድ ስላማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል
    ብላ ጠየቀችው ድንግልም ደንቃታል
    ከሴቶች መሃል አንቺ ልዩ ነሽ
    በህግ ሳይሆን በድንግልና ትወልጂያለሽ
    ሕይወት የሚቀዳበት አድርዋል በማህጸንዋ
    አይኖርም ከእንግዲህ የሄዋን መርገምዋ
    የአዲሱ ኪዳን አዲስ ብስራታችን
    ምክንያተ ድህነት አለች እናታችን
    ቃልህ ይፈፀም ይደረግ ብላ
    ታምር ተሰማ ናዝሬት ገሊላ
    እጅግ አስገረመን የገርኤል ዜና
    የነ ዘካርያስ ከቶ አይደለምና
    የተመረጠችው የደረሳት ብስራት
    አለምን ከመሞት ከመርገሟ ዋጃት
    እልልልል እልልልልል እልልልልልል……….

  • @kxt-098
    @kxt-098 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሐር ወርቁን ሰትፈትል በቤተመቅደሱ
    ማደሪያው እንድትሆን መረጣት ንጉሡ ❤❤❤

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 10 หลายเดือนก่อน +4

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛል እማምላክ ለአገራችን ምሕረትን ታሰጠን

  • @meazadessie6801
    @meazadessie6801 10 หลายเดือนก่อน +5

    ባርያ ልሁን አለች ዝቅ አድርጋ ራስዋን
    መች አወቀችና እናቱ መሆንዋን
    ጥቂት ለሚሻ ሰው ያውቃል ብዙ መስጠት
    በማህፀንዋ መቅደስ ሲቀደስ ኖረበት አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።

  • @yemariam
    @yemariam 10 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልል🇪🇹🌼🙏

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 10 หลายเดือนก่อน +3

    May you hear the hymn of Angels 🙏🙏🙏 please remember to include this song too "አምላክ ሰው ሆነ
    ሰው አምላክ ሆነ
    በድንግል ማርያም ተከናወነ" 🥰🥰🥰

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 10 หลายเดือนก่อน +2

    *_ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የመዝሙሩ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል_* 👏👏👏🍃👏👏👏🍃👏👏👏🍃 *_እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል_*

  • @NatnaelDaniel-L-4D
    @NatnaelDaniel-L-4D 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤Zemare melakt yasemalen❤
    gubayewn beselam yefetsemelen ❤❤

  • @annahayle6296
    @annahayle6296 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ST-mh4kr
    @ST-mh4kr 10 หลายเดือนก่อน +2

    May you hear the hymn of Angels 😇🙏🏾❤️

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 9 หลายเดือนก่อน

    ♥️ Egzeabehare yemasgan!!♥️💯 perfect 👏👏🥳🥳🎉🎉🔥🔥🥰🥰🩷🩷🩵🩵

  • @hiwot2025
    @hiwot2025 10 หลายเดือนก่อน +1

    Zemare melakte yasemalin.

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @bisrattefera3667
    @bisrattefera3667 10 หลายเดือนก่อน +1

    Zimare melaktin yasemalin

  • @RedietasfawMaku-ox5ec
    @RedietasfawMaku-ox5ec 10 หลายเดือนก่อน +1

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን 💚💛❤

  • @jerry1956
    @jerry1956 10 หลายเดือนก่อน

    Eeeeeeeellllllllllllllllllll
    Dingl bednglna tsensa bedingilna tweldalech ameeeeennn

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 10 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿👏👏👏👏

  • @GetahunTefera-u4h
    @GetahunTefera-u4h 15 วันที่ผ่านมา

    please አእላፍት ዝማሪ ይቀጥል

  • @zemzemzemzem3867
    @zemzemzemzem3867 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jerryjo9428
    @jerryjo9428 10 หลายเดือนก่อน +1

    th-cam.com/video/nqRl18MuipQ/w-d-xo.html Lelijoch yegena mezmur

  • @tamiradmasu9464
    @tamiradmasu9464 10 หลายเดือนก่อน +1

    ከይቅርታ ጋር ማይክ ለብቻው የሚይዝ ሰው ባይኖር ጥሩ ነው አለበለዚያ የአንድ ሰው ድምጽ ነው የሚሰማው

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 5 หลายเดือนก่อน

    Amen..amen..amen..zmare..melaetn..yasemaln...eht..wedmochachin

  • @NatnaelDaniel-L-4D
    @NatnaelDaniel-L-4D 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤Zemare melakt yasemalen❤
    gubayewn beselam yefetsemelen ❤❤

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651 10 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @YHgdg
    @YHgdg 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤Zemare melakt yasemalen❤ gubayewn beselam yefetsemelen❤❤