ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ገብርኤልን ላከው | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2023
  • በሲሳይ በገና የዜማ መሣሪያዎች ማሰልጠኛ ተቋም ስቱዲዮ የተቀረጸ

ความคิดเห็น • 63

  • @felegebirhansundayschool1909
    @felegebirhansundayschool1909 8 หลายเดือนก่อน +26

    "...ገብርኤል መልአክ ከእግዚአብሔር አብ ዘንድ ተላከ ካንዲት አገር ናዝሬት ገሊላ ከምትባል ለዮሴፍ እጮኛ ከሆነች ከድንግል ዘንድ የዚህች የድንግል ስሟ ማርያም ነው መልአክ ወደ እርስዋ ገብቶ እንዲህ አላት ደስታ ይገባሻል እግዚአብሔር ከሥጋሽ ሥጋ ከነፍስሽ ነፍስ ነሥቶ ካንቺ ሰው ሆኗልና ከሴቶች ይልቅ አንቺ ቡርክት ነሽ..." ይዌድስዋ መላዕክት
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!🙏

  • @freywoldyess4671
    @freywoldyess4671 8 หลายเดือนก่อน +16

    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክን ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤❤❤👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @seblehaile9552
    @seblehaile9552 8 หลายเดือนก่อน +20

    በእውነት በጋራ መዘመር እንዴት ደስ ይላል? ዝማሬብመላዕክትን ያሰማልን

  • @user-li3xt8cu7p
    @user-li3xt8cu7p 8 หลายเดือนก่อน +12

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ዝማሬ እንደዚህ ቢለመድ እንዴት ደስ ይል ነበር ጸሎት በህብረት ዝማሬ በህብረት በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yorilua
    @Yorilua 8 หลายเดือนก่อน +33

    ለካ የህብረት ዝማሬ እንደዚህ ደስ ይላል? የጃንድረባው ትውልድ የ ቤተክርስቲያናችን ድንቅ አገልጋዮች ናችሁ❤ የ አገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ! እንወዳችሆለን!

  • @sispogi2167
    @sispogi2167 7 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት እንዴት ደስ እንደሚል መንፈስቅዱስ የሞላበት የተባረከ ጊዜ እልልል ዝማሬ መላዓክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @meherat938
    @meherat938 8 หลายเดือนก่อน +4

    የመላእክት አለቃ ገብረኤልን ላከው ኃያሉ እግዚአብሔር በሰማይ ያለው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w 8 หลายเดือนก่อน +6

    እልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹሁ

  • @elsabeyene4828
    @elsabeyene4828 8 หลายเดือนก่อน +15

    I can wait that day 🎉👏🏼👏🏼👏🏼

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c 7 หลายเดือนก่อน +2

    የመላእክት ዝማሬን ያሰማል በእድሜ በጸጋ ያቆያችሁ በሕብረት በተረጋጋ መንፈስ የቀረበ ጥኡም ዝማሬ ነው ተባረኩ ብሩክ ሁኑ።

  • @semahegndemeke1539
    @semahegndemeke1539 8 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
    አስበ ቅዱስ ያሬድን ያድላችሁ
    ጃን ያሬድ በርቱልን 🙏🙏

  • @sboz2622
    @sboz2622 7 หลายเดือนก่อน +4

    "በንጹህ ደሙ ያዳነን ከወደ ቅንበት የነሳን "
    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yeabsiraberhanu3211
    @yeabsiraberhanu3211 8 หลายเดือนก่อน +8

    በሳምንት ሁሉት ቀን ብቻ ከሚሆን ሁሉም ቀን ቢደረግ የመዝሙር ጥናት ጥሩ ነው በርቱ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 8 หลายเดือนก่อน +4

    ⛪ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ⛪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏❤

  • @mastewalGetnet-qo8du
    @mastewalGetnet-qo8du 7 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት መታደላችን🙏

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 24 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክትና ያሰማልን። ነፍስን ደስ የሚያሰኝ ድንቅ ዝማሬ ነው።
    💚💛❤️

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 8 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልልልልልልልልልል ጥዑም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @meskeremfekadu6272
    @meskeremfekadu6272 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitzewdu4341
    @selamawitzewdu4341 8 หลายเดือนก่อน +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @FanoosJerema
    @FanoosJerema 8 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን❤ አሜን ❤ አሜን ❤👏👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🤲🤲🙏🙏

  • @yeshiworkchanyalew1501
    @yeshiworkchanyalew1501 8 หลายเดือนก่อน +4

    mezemurochun des belogn eyetelemamedeku new gen ethiopia ayedelehum ena yezan ken live enedateresun wechi lalen sewoch ketechale. beretulen medehanialem kenanete gar yehun☺

  • @eyuelwogderesegn8702
    @eyuelwogderesegn8702 7 หลายเดือนก่อน +3

    ምናለ ማጀቢያ መሳሪያ የሌላቸው መዝሙራት ቢበዙ ይህንን አይተው

  • @user-dx4jk7mp9v
    @user-dx4jk7mp9v 2 หลายเดือนก่อน +2

    Zmare Melayktn Yasemaln

  • @Mulusew594
    @Mulusew594 8 หลายเดือนก่อน +2

    በማህፀን ቅኔ እባካችሁ

  • @user-hr4rc7uu7w
    @user-hr4rc7uu7w 8 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabhare edmana tana estachehu kale egziabharen selmtastemrun bertu

  • @salometamene1808
    @salometamene1808 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @aditesfaye2139
    @aditesfaye2139 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ዝማርያችንን ይቀበል

  • @mardakelemework271
    @mardakelemework271 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መልእክ ያሰማልን

  • @nohamingetahun8833
    @nohamingetahun8833 8 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiwot yasemalen

  • @amentigeleta72112
    @amentigeleta72112 8 หลายเดือนก่อน

    egziabher amlakachen bezih betakedew yemezmur agelgelot yerdan- yeyilma mexmuroch mekatetachew ejeg asedestonal

  • @user-xf3iw6ut2b
    @user-xf3iw6ut2b 8 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬዉ ግን የይልማን ቅላፄ ባይለቅ መዝሙሮቹ እየፈጠኑ ነዉ ቢረጋጋ ጥሩ ነዉ

    • @Gebrieabeje3
      @Gebrieabeje3 8 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @mesaybelay5965
    @mesaybelay5965 7 หลายเดือนก่อน

    Zemare melakte yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @orthodoxiawizema4205
    @orthodoxiawizema4205 7 หลายเดือนก่อน

    Zemare melakt yasemalen

  • @ORTHO2119
    @ORTHO2119 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hewetewelde1889
    @hewetewelde1889 8 หลายเดือนก่อน

    Zemare melakete yasemalene

  • @natnaeldawit5737
    @natnaeldawit5737 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሊቀ መዘምራን ይልማ በኤፍራታ ምድር

  • @emiyosef2384
    @emiyosef2384 8 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🏾🙏🏾

  • @martamulu651
    @martamulu651 8 หลายเดือนก่อน +1

    The first comment❤

  • @tube-wc4sg
    @tube-wc4sg 8 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ ግን ዜማው ትንሽ ተለየብኝ

    • @ketemayearega4653
      @ketemayearega4653 8 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትም ያሬዳዊ አይመስልም

  • @yohannesgirma2
    @yohannesgirma2 8 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️

  • @addiswoldegebriel4258
    @addiswoldegebriel4258 8 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @kxt-098
    @kxt-098 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @RedietasfawMaku-ox5ec
    @RedietasfawMaku-ox5ec 8 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤

  • @ayalewtsegaye9937
    @ayalewtsegaye9937 8 หลายเดือนก่อน

  • @FasikaWale
    @FasikaWale 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እዴት ናቹ ሁለተኝውን ዙር ምዝገባ ሊንኩን የት ነው ማግኝት ምንችለው

  • @user-jw7sn6nu3m
    @user-jw7sn6nu3m 8 หลายเดือนก่อน

    i like the idea but yemilkekut mezmuroch zemachew tekekl aydelum comparing it to the original mezmure this sounds like Tehadeso

  • @smachewadane1360
    @smachewadane1360 8 หลายเดือนก่อน

    የት ነው የሚሆነው ዝማሬው እና እስከ ስንት ሰዓት ነው የምንዘምረው???

  • @mom_mera_pyaar
    @mom_mera_pyaar 8 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @user-nu4ej9zn7u
    @user-nu4ej9zn7u 7 หลายเดือนก่อน

    የህፃናቱ ቦታ የት ነው

  • @dadatyaya5434
    @dadatyaya5434 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusalembayu6931
    @eyerusalembayu6931 8 หลายเดือนก่อน +1

    Hello, please how can I be a member of Janderebaw group?

    • @ayantugetahun6868
      @ayantugetahun6868 8 หลายเดือนก่อน

      The most difficult thing is to be a member. 🤗🤗🤗

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@ayantugetahun6868😂😂😂

  • @addisnehderibe1753
    @addisnehderibe1753 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ... አሜን 🙏

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 8 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤