Should I work excercise in jim house to reduce my knee pain. If so please advise me what type of excercise to follow. Because in line with reducing knee pain I would like also reduce weight and eliminate my fat accumulation.Thank you.
Hi doctor benatsh yemtseribet hospital kale metakem efelgalehu ene begulbet hmem ketesekayhu 3 amet honognal gena 30 amete new min yishalal ebaksh mefte efelgalehu
ካሁን በፊት በቀኝ እግር ጉልበቴ ላይ ትንሽ እጢ ጀምራለች ተብዬ ነበር ዶክተር አሁን ሁለቱንም ጉልበቴን ታማሚ ነኝ ከጉልበቴ በታች እግሮቼ ጤነኛ አይደሉም እሰቲ ምከሪኝ አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ! ገንብ ትምህርት ነዉ! ተባረኩ!!
መልካም በዓል። የታመሙትን ያድንልን እኝንም ይጠብቀን
ቫሪኮሰ ያለበት ሰው መስራት አለበት
Amen 3
ዘ
አሜን😥
ዋው ደሰ የሚል ትምህርት ነበር ።ተጨማሪ መፍትሄዎችም ካሉ ዶክተር ?ምክንያቱም አሁንም እያመመኝ ነዉ ። ተጨማሪ ዕውቀት ይታከልበት ።በአመጋገብ ፣የሚንመገባቸው ምግቦች ምን መሆን አለባቸው ?
ወይ የኔ ማር ጭራሽ አይታጠፍም ግራ ገብቶኛል
መዳኛ ያድርግልን መደሀኔአለም እኔም ሐረጅም አምት አረብ ሀገር በመስራት ላይነኝና ከስራው ብዛት ነወ መሰለኝ አሁን ላይ ጉልበቴ አብጦዋል ፈጣሪ ይርዳን ስላቀረብሽልን መፍተሔ እናመሰግናለን ደሞ ሌላም መፍተሔ ካለሽ ሼር አርጊን እህታችን
እና አሁን ተሻለሺ እዲ
ስላም ዶክተር የስራዬ ፀባይ ብዙውን ሰአት የመሄድ ነው እባክሽን ሌላ መፍትሄ የሚሰሰጥ የጉልበት ህመም መፍትሄ ካለሽ አመሰግናለው።
wow በጣም አሪፍ የእግር እቅስቃሴ ለማድረግ ሞክሬ ነበር እና ጉልበቴ በጣም ታመመብኝ ጉልበቴ የተሰበረ ያክል ነበር የሚሰማኝ እና ተስፋ ቆርጬ ነበር እና አሁን የሰራሽው ስራ ለእኔ ጥሩ ተስፋ ነው የሰጠኝ አመሠግናለው በተለይ እቅስቃሴው ተስፋ ነው የሰጠኝ
እኔ ጉልቤቴን እያመመኝ ነው ያለሁበት ፎቅ ቤት ነው ያለሁት በስደት እንደው አላሕ ይጠብቀን
እኔም😥
እህቴ እኔም እየታመሙኩ ነው እግዚአብሔር በምህረት ይዬን 😢😢😢😢💔💔
Enem endachiw dereja new yasamemen uffff 1amet honegn menm lewet yelewem😢
እስፖርት እየሰራሁ እንዴት ጉልበቴን ያመኛል እል ነበር አልተዉ ሲለኝ ነው ወደዚህ የመጣሁት
What about accident muscles 💪 problems ❤❤thanks for your sharing your experience ❤
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ እውቀት አስጨብጠሽኛል
እግዚአብሔር ይስጥሺ ዶ /ር እኔማ ማታ ማታ እንቅልፌን ንስትኛል ውይ ስቃይ
መልካም ነው የወገብ ህመም ማሰወገጃ ስፖርት ብት ነገሩን
አመሰግናለሁ እህቴ በጣም ስቃይነው ህመሙ
ዶ/ር ትላንት ድረስ ሰላም ነበርኩ ጉልበቴን አሞኝም አያቅም ነበር።ለሊት ግን መተኛት አልቻልኩም ሁለቱም ጉልበቶቼ መገጣጠማያ ላይ የመጠዝጠዝ ትንሽ ቆይቶ የመተው አሁንም ወይ ስዘረጋው ሳጥፈው መጠዝጠዝ(መቃጠል) ሰሜት አለው።ምን ድነው መፍትሄው?
ጉልበቴንያመኛልታክሜጉልበትሽተቈጥቷልአጥንቱምሳስቷልትብያለሁኝሀኪምየሚቀባሰትቷኛልእንዴይተዋልእንዴደግምበጣምያመኛልከነጭራሹአሁንታፋዬንምያመኛልምንላድርግበጣምተቸግሬያለሁመፍትሄባገኝ።
ጡሩ ማብራሪያ ነዉ የሠጣችሁት❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለ ዶክተር
Should I work excercise in jim house to reduce my knee pain. If so please advise me what type of excercise to follow. Because in line with reducing knee pain I would like also reduce weight and eliminate my fat accumulation.Thank you.
ዶክተር እኔን ሆነሽ ህሜን የተናገርሽ ነው የመሰለኝ በጉልቀት ዙሪያ ፈጣሪ ይባርክሽ please ቀጥይበት
እናመስግናለን በእውነት ነዉ
የምያመኝ ግራ ጉልበት ወይም ሎሚ ተብሎ የምጠራው ስሆን መገጣጠሚያው ውስጥ ይጠዘጥዘኛል ከጀመረኝ ሦሥት አመት አልፈዋል ማስታገሻ መርፌ ተወግቸ ነበር አልተሻለኝም መፍተኤ ምንድነው?
እጅና እግሬን ያመኛል ማለትም ጉልበቴ አካባቢ ነው አና ምን ላድርግ
እግሬን ሳንቀሳቅስ ጉልበቴ ቆቆ ይላል ህመም የለዉም እንዴት ይታያል?
አመሰግናለሁ እጠቀምበታለሁ
እናመሰግናለን👍👍👍👍
አሏህ እውቀትሽን ይባርክልልሽ
የእግሬን ማጠፊያዬን ያመኛል ምክናያቱ ምንድነው እንዲሻለኝ ምንስ ላድርግ
እኔ ከጀመረኝ 3 አመት ሆኖታል። የሚሠማኝ ከጉልበቴ ጎን ያለውን መገተርያየን ነው። በጣም ያቃጥለኛል። ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ለመዳን??
እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜሽ ይርዘም በሬዱ ኮ
Thanks ❤❤❤
በጣም እናመሠግናለን
ቴምር ለአርትራይተስ ጠቃሚ ነው ጎጂ?
አመሰግናለሁ
አኔ ጉልበቴን አሞኝ ስመረመር ዶክተተሩ ካሎጅን እና ሻይታሚን ሲ መዳኒት አዞልኝ እየወሰድኩ ነው ግንእብጠት የለዉም ችግር አለዉ በሺታዉም አለ ምን ላድርግ
እኛም ሰግናልዉ የኔ መልካም. እኔ በጣም ታም ሜለው የሰጠሽንን ኤክሰር. ሳይንስ እሰራለው
አሚን አሚን
ብዙ ግዜ ጉልበተላይ መርፌ ተወግቸ ነበር ግን ምንም ለውጥ የለኝም
ጉልበቴ ያብጥ ይጎል ነበር ከዛ 1እመት በህላ ፈነዳ እስካሁን 2አመት ፈሳሽ እለው ሀኪም ቤት ሄጃለሁ መፍትሄ አላገኘሁም መፍትሄ ካላችሁ
ስሳራ ምግብ ተበልቶ ነው ወይስ ሳይበላ
ስፖርት መስራት ለማይችሉ እድሜያቸው ገፋ ያሉ ሰዎች መፍትሄ የለም
Hi doctor benatsh yemtseribet hospital kale metakem efelgalehu ene begulbet hmem ketesekayhu 3 amet honognal gena 30 amete new min yishalal ebaksh mefte efelgalehu
እኔ ማጠፍ አልችልም ምን ላድርግ
እናመሰግናለን በጣም
አላህይረዳን
ሠላም ዶክተር እኔ ጉልበቴን ከባሌጋር ስቃለት እግሬን ስንላፋ ጉልበቴላ ቀጭ አለ ሀኪም ቤት ሂጀ እራጂ ተነሳሁት ምንም የለወም ግን ስተኛ ዘሪግየው ከሆለመሰብሠብ በጣም የማኛል ብዙ ሠአትም ከተቀመጥኩ መቀመጥ አልችል ደጋሜም ሂድኩ ሀኪም ቤት ምንም የለውሥነው የሚሉኝግን በጣም ጨቆኛል እስኪ ሠፊቴሄ ካለ ተባበሩኝ ጓደኞቸ
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር መልካም በአል❤❤
tebarek Dr selamina xena yixishi idimeshi yirizemilishiiii
ጥሩ፡ነውቀጥይበት
የእግር መንቀጥቀጥ በሽታ ከምንድነው ሚመጣው
የተፈጠሮ ሪህ ነው ተባልኩኝ መድሀኒቱም አላሻለኝም ምንትመክሪኛለሽ
ሰላም ዶክተር በጣም አሪፍ ነበር አሁን በቅርብ Meniscus Tear ኦፒ አድርጌ ነበር ይህ የምትያቸው ኤክሰርሳይስ አፍተር ኦፒም ኢትስ ወርክ ? ሌላ ይጠቅማል የምትይው ሙያዊ ምክር ካለሽ ከምስጋና ጋር
የጉልበት ህመምም መትፎ በሽታ አኔ ተስካይቻልሁኝ
እናአሁን ተሻለሺ
መፍትሄ ካላችሁ
ዶ/ ቤዛዊት አኔ ጉልበቴን ያመኛል M R I ታይቼ በቀኝ እግሬ ጉልበቴ ዉስጥ እጢ አለ ብሎኛል መፍትሄ የለዉም በጣም ያመኛል የሚገረመዉ አሁን ወደ ግራዬም ዞሮአል እባክሽ መፍትሄ ጻፊልኝ የምክር አገልግሎት ያሰፈልገኛል
በጣም እናመስግናለን
አየሩ ቀዝቀዝ ሲል እያመመኝ በረደ ሳረግበት አይብስም ?
እኔም ያመኛል 😢😢😢
Enameseginalen
Kiler recomendation
Thanks
ዱክተር እኔ በስኩር ህመም እየተሰቃየሁ ነው እስቴ መፍቴ ውን ብትነግሬኝ እባክሽን
የወገብ ህመምሰ እኔ ጉልበቴን ታምሚያለሁ ባሌ ደግሞ ወገብን 😢😢😢
የኔእሕት፡ጉልበቴ፡እና፡እግሬ፡ትንሽቅዝቋዜሲኖር፡በጣም፡ያመኛል
Amesegnalew
እናምሰግናልን
እናመሰግናለን
Yes
፣ሰአላምየኩላአሊት
Good!
በማንፈልገው ቪድዮ ቅንብር ዝምብሎ የሚባክነው ጊዜ ከኣንድ ሰከንድ በላይ ከቆየ ኣሰልቺ ነው
Thanks 🙏🏻 le Doctor ena le aseltay. Melkam ye Birhane Meskel lehulachin.
ዶክተርዬ እኔ መቶ ሰብስክራይብ አደርጌሻለሁ የኔን ህመም ነው የገለፅሸው
እናመሰግናለን ገና ማቴ ነው ያልሽ እሰራለሁ ጉልበቴ እያመኝነው
Ine mulu igren betam iyamemagn new benatachu min largi
6
የምስራበት ቤት በጣም ደረጃ አለው እንዴት ብዬ ማቆም የምችለው
Yenem cheger new beka endow semelales new emwelew
Arif new
Ebakshe sela damanshe aseragene
እረ እኔ ተስቃየሁ ስት አመት
Tanks betam enamesegnalen
የራሳችሁን ሾው ባተስረዝሙ ያሰለቻል ጊዜ አትውሰዱ
Wow
Sifeligew yeneber new amesgnalew
የአምስትሪንግ ጉዳትስ
በስራ ብዛት የሚያመን
Baxam amsginaloo ❤👍
10 dr
tanxs
ዶክተር ከአንቺ ጋ ፍቅር ይዞኛል መፍትሄው ምንድነው
Abenet Bersu kkkkkkk dr huna
enamsgenalin betam
የኔ ግን መፍትሄ የለውም መሰለኝ ካበጠ 9 አመት አልፎታል
የኔም 7አመትሆኖታል ከጎንበኩል ያበጠነገር አለ ድገት የሆነነገር ቲኒሽከነካኝ በቃ ህመሙ በጣምይጨምራል አሁንማ ሀኪቤትብሄድ ይቆረጥ የሚሉኝይመስለኛል
የኔ ህመም አይደለም ቁጭ ብዮ ስነሳ ይቋቋል አፍራለዉ ሰዉ ፊት ክክክ
እኔም እንደዛው ነኝ ከተቀመጥኩበት ስነሳ በጣም ነው የሚንቆቆው 😢😢😢😢😢
Lawgabe yamehun akrbelen
100 dr
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ዶክተር ግን ሌሎች መፍትሄዎች ተጨማሪ መፍትሄዎች ለምሳሌ አመጋገብ፣
Thanks
እናመሰግናለን