ተመስገን ታፈሰ - ተመለሺ - Temesgen Tafese - Temeleshi - Ethiopian Music 2022(Live Performance)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 223

  • @hime6686
    @hime6686 ปีที่แล้ว +188

    በጣም ልብ የሚነካ ሙዚቃ ማስታወሻነቱ ለህቴ ነው ባታዳምጭው በመንፈስ ይድረስሽ እህቴ በጸጸት ሞትኩልሽ 😭😭😭😭 መጀመሪያ ግፊት እንደያዘሽ በግድ መድሀኒቱን ባስጀመርኳት ብዬ በጸጸት ሞትኩልሽ😭😭😭 የት አግቼ ይቅርታ ልጠይቅሽ ባዶ ሆኜልሻለው ተቃጠልኩ ያላቺ እንዴት እቺን ምድር ልግፋው ሁሉም ነገር ከብዶኛል ይቅር በይኝ የኔ እናት

    • @kabukakabuka
      @kabukakabuka ปีที่แล้ว +53

      የኔ እህት ያንቺ ጥፋት አይደለም፥በጸጸት ራስሽን አትቅጪ። ሁሉም መሆን ስላለበት የሆነና የሚሆን ነው/ግፊትም ሆነ በእንቅፋት ተደናቅፎ ህይወት ማለፍ ምክንያቶች ናቸው ከተሰጠን ቀን ስለማናልፍ።የሚያጽናናም የሚያጸናም እግዚአብሔር ነውና መጽናናቱን እመኝልሻለሁ።

    • @abiayele1082
      @abiayele1082 ปีที่แล้ว +8

      Ayzosh

    • @dawitgetaneh3063
      @dawitgetaneh3063 ปีที่แล้ว +10

      አይዞን እህቴ!😢
      እግዚአብሔር ያበርታሽ!!
      ፈጣሪ የወደደውን አድርጓልና በርታ በይ

    • @ፍቅር-ዐ3ጘ
      @ፍቅር-ዐ3ጘ ปีที่แล้ว +10

      From my Experience' ብዙ በቅርብ የምናውቃቸው ህሙማን የደም ግፊት መድኃኒት በደንብ እየተከታተሉ ግን ሊተርፉ አልቻሉም sis ሁን ያለው መሆኑ አይቀርም። ሸክላ ስለሆንን የተራ ጉዳይ ነው

    • @nunudesta8869
      @nunudesta8869 ปีที่แล้ว +8

      ጌታ ሆይይ ኡፍፍፍ ባላነበብኩ እ/ር ይርዳችሁ ❤😢

  • @temesgentamirumelese
    @temesgentamirumelese ปีที่แล้ว +21

    ተመሥገን ያንተን አልበም ተሠርቶ መሥማት እፈልጋለው

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 ปีที่แล้ว +15

    ከተፈራ ነጋሽ በጣም የምወድለት ስራ
    በጥሩ ተጨውተኸዋል 👍👍🎤🎼🎤🎤

  • @bekalutamene5699
    @bekalutamene5699 ปีที่แล้ว +11

    ቃል ድምፅሽ ጠፋኮየኔ ፍቅር ያላንቺ ኑሮ አስጠላኝ 😢 ባክሽን ተመለሺልኝ😢😢

    • @semirmoha8795
      @semirmoha8795 3 หลายเดือนก่อน +3

      Ebakshin kal eshi beyew wendmachnin ewnet teredechewalewalew anchim please!!ፍቅር ያሸንፋል

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 29 วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን ታፈሰ ይባላል፣ የኢትዮጵያ አይዶል ውድድር ላ በብቃት አንደኛ ነበር የወጣው፣ ማስተዋል እያዩ ሁለተኛ ነበር። ይሄ ልጅ ግን በራሱ የድምጽ ብራንድ አለመምጣቱ ብዙ ሳይታወቅ ቀረ። እባክህ እንደ ማስተዋል እያዩ የራስህን ሥራ ይዘህ ቅረብልን። በተረፈ የድምጽህ ምርኮኛ ነኝ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @LOL-ru9gl
    @LOL-ru9gl 10 หลายเดือนก่อน +4

    no words just listen and be amazed

  • @ETHIOPIANISM13
    @ETHIOPIANISM13 2 ปีที่แล้ว +17

    አንድ ቀን ይህ መድረክ ላይ አልያም ሌላ አሪፍ ፕሮግራም ላይ እገኛለሁ ተስፋና ስራዬ እንደሚያወጣኝ እምነቴ ነው 🙏

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 9 หลายเดือนก่อน +2

      አንተንም ጥበብ ጠራችህ እንጠብቃለን በርታ 👍

  • @BethelhemTeshome-g9e
    @BethelhemTeshome-g9e 10 หลายเดือนก่อน +3

    I couldn't get over this perfomance..it's amazing👏👏👏

  • @abeyk4516
    @abeyk4516 ปีที่แล้ว +24

    ኧረ ተሜ ብቻ ሳይሆን ዳጊም በቤዝ ጊታሩ አቀንቅኖታል....ዋው

  • @cherenetdagne6160
    @cherenetdagne6160 2 ปีที่แล้ว +7

    የምወደው የድምፅ አይነት እና ዜማ ... ተሙ አጨዋወት ማንም አያህልም

  • @TsegaTesema-d3h
    @TsegaTesema-d3h หลายเดือนก่อน +1

    ዳዊትዬ መልካም ነገር እንዳሰማከን መልካም ያሰማክ ለኔ የቴዲ አፍሮ ምትክ ነህ ዘመን ይባረክ አብዱ አንተ የሰው ጥግ ነክ ላሁን ዘመን ላለነው ወጣቶች ሙዚቃው እንዲያምር አብራቹ ለለፋቹ ሁሉ ተባረኩ ዘመናቹን እንደዚ ይመር ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @kante5318
      @kante5318 หลายเดือนก่อน

      ዳዊት እኮ አይደለም

    • @derejeyeshaneh2061
      @derejeyeshaneh2061 29 วันที่ผ่านมา

      ተመስገን ታፈሰ ይባላል፣ የኢትዮጵያ አይዶል ውድድር አንደኛ ነበር የወጣው፣ ማስተዋል እያዩ ሁለተኛ ነበር።

  • @emebetdebebe1227
    @emebetdebebe1227 หลายเดือนก่อน

    ደግመህ ስለሰራህልን እናመሰግናለን ተሙዬ በትዝታ ወደ ኋላ😭😭😭

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 8 หลายเดือนก่อน +4

    Ssmson Jifar , the legend drummer
    🥁

  • @Motherland2016
    @Motherland2016 วันที่ผ่านมา

    መስፍኔ ከምር ትችላለህ ብራቮ!ቀጣይ ደግሞ የራስህን ሙሉ አልበም እንጠብቃለን።ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ። ጥበብ አክባሪዋን ታከብራለችና በርታ።

  • @AdamAgid
    @AdamAgid หลายเดือนก่อน +1

    ጀለሶች ታዘቡኝ ቀኑን በሙሉ ይህን ዘፈን ስሰማ ዳዊት አመሰግናለው ትለያለህ

  • @asbewalmaw4261
    @asbewalmaw4261 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተሙ ይለያል #1👏👏👏

  • @somenightwhen6741
    @somenightwhen6741 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሊሰለቸኝ ያልቻለ ስራ አቦ ሰላምህ ይብዛ ተሜ

  • @slunas2320
    @slunas2320 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ድምጽ ከነ እርጋታህ👌🥰

  • @MusakedirLema
    @MusakedirLema 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ፐርፎርማንስ❤

  • @mekdiendale6795
    @mekdiendale6795 หลายเดือนก่อน

    Huge fan of yours🎉…listening your music is meditation to me! Long live for you❤

  • @danealshewaye
    @danealshewaye ปีที่แล้ว +3

    ይሄን ልጅ ስወደዉ እኮ

  • @sammoe7297
    @sammoe7297 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ እንዴት እንደሚያምርብክ

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר ปีที่แล้ว

    Yene geta yimelisew fikiren difin alem yishelimew druye

  • @TeshagerasefaTeshagerasefa
    @TeshagerasefaTeshagerasefa หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው (❤ቤዝዬ)የማንም ሳይሆኑ በኢትዮጵያዊነት ብቻ መሆን መኖር ይቻላል (ለአገዛዝ ምቹ እንዲ ሆናቸው ከፋፈሉን ምድረ ሆዳም ባለስልጣን(❤ ፈጣሪ እድሜና ጤና እመኝልሻለው ቤዛወ

  • @hilubae4324
    @hilubae4324 2 หลายเดือนก่อน +1

    Big Respect for Director Bayush👍👍

  • @ዘ-p9w
    @ዘ-p9w หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ብቃት አለክ ከተፈራ ነጋሽ ምርጥ ስራ አንዱ ነው❤❤❤

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר ปีที่แล้ว

    Miss etiho ewedishalehu edegi temenidegi banderaye siga deme selam hager fikir

  • @semereg9228
    @semereg9228 2 ปีที่แล้ว +14

    Temesgen's voice is exceptional!

  • @aklilushumete5468
    @aklilushumete5468 9 หลายเดือนก่อน +1

    Your time will come sooner Temie.
    you always impress me , from childhood till now .
    Waiting for your full album.

  • @kedestrak123
    @kedestrak123 ปีที่แล้ว +10

    ወይኔ ሁሉም ነገር በቃ በትዝታ ቀረ የኔ ፍቅር ምናለበት በህይወት ኖረክ ይቅርታክን በተቀበልኩ የኔ ፍቅር ተቃጠልኩልክ እኮ እየዉ 8አመት ሆነክ እንደቀልድ እኔ ግን ዛሬም ባዶ ነኝ ማፍቀርም ማግባትም ፈራሁ እረ ሁሁሁሁሁሁሁሁ

    • @Senabel196
      @Senabel196 ปีที่แล้ว +1

      I’m sorry for your loss dear😢 may god give you the strength to pull through your pain

    • @AfroCoffee-xl3wz
      @AfroCoffee-xl3wz 7 หลายเดือนก่อน

      Ayizon. Fetari yefekedew new mihonew. besu sira ayigebamko. berta bey. yeteshale nuro noresh...nefsun masideset alebish. alya........yazinibishal.

    • @TakeleTafese-s9r
      @TakeleTafese-s9r 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂

    • @DanielAhadu-j2u
      @DanielAhadu-j2u 4 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጥሽ

  • @senayzerihun945
    @senayzerihun945 2 ปีที่แล้ว +5

    Amazing voice

  • @birukshawul8782
    @birukshawul8782 2 ปีที่แล้ว +1

    Temesgen ye hagere lij please demtsehen tetekemebet please harif neger serteh surprise adergen ende Mastewal Eyayu.

  • @mikiyassahle7342
    @mikiyassahle7342 2 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ ተሙ

  • @AbuAbe-lm2fh
    @AbuAbe-lm2fh หลายเดือนก่อน +1

    Awesome! Perfect stage performance.

  • @derejezewdu8069
    @derejezewdu8069 ปีที่แล้ว +3

    NICE BAND and NICE SINGER

  • @RostomBasha-z6j
    @RostomBasha-z6j 4 หลายเดือนก่อน

    Bizu gobez zefay semtenal ehe dims gin lela lela tarik nw wow🙏

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 7 หลายเดือนก่อน

    On repeat…🫶🏾a rare talented artist, thank you crew all…Dagim, renowned drummer,

  • @mituakuye7769
    @mituakuye7769 2 ปีที่แล้ว +4

    Temesgen you are great!

  • @BeyeneReta
    @BeyeneReta 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት ድምጽ ❤🥰🤩👏👏👏👏👏👍👍👍👍

  • @yamlakbelete3609
    @yamlakbelete3609 2 ปีที่แล้ว +10

    I love the sound of the guitar 🎸

    • @shewnesh1763
      @shewnesh1763 ปีที่แล้ว +1

      I like the bass more

  • @AshenafiSisay-r4e
    @AshenafiSisay-r4e 3 หลายเดือนก่อน

    afkrshalwe sebli yene fekrr ❤❤ temlshi tey tey

  • @miftahesma
    @miftahesma หลายเดือนก่อน

    Woooow good team work 🥰❤️‍🔥

  • @babyyot
    @babyyot 2 ปีที่แล้ว +14

    he needs to have his album/single asap. amazing voice!

  • @dawitsintayehu7642
    @dawitsintayehu7642 2 ปีที่แล้ว +3

    Great song, amazing artist!!!!

  • @FasicaAyehu
    @FasicaAyehu 11 วันที่ผ่านมา

    Yene wondm tileyaleh bertaln♥️♥️♥️♥️♥️💖💖

  • @asterhailemichael9670
    @asterhailemichael9670 2 ปีที่แล้ว +4

    Nice voice Keep It up

  • @MeekOne-fo1un
    @MeekOne-fo1un 10 หลายเดือนก่อน

    Wow temu mnm kal ylegnm ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getnetmoges5718
    @getnetmoges5718 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwww...wonderful man!!!!!

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr 4 หลายเดือนก่อน +3

    ይህ ዜማ: በወጣትንቴ የተጃጃልኩበት: የመጀመሪያ የሀይስኩል ፍቅረኛዬ የህይወት ዕድልና ዕጣ በእኔ መሆኑን ባለማወቄ : ይህንን ዜማ መጋበዜና በእሷ መከዳቴን ሳስበው' ይህንን ዜማ ጨርሼ እንኳን ለመስማት ትዕግስት የለኝም😮

  • @ayumobilecenter9877
    @ayumobilecenter9877 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሙዚቃ

  • @obamastudio625
    @obamastudio625 6 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ነው በእውነቱ👌👍👍

  • @beakamachallu1547
    @beakamachallu1547 ปีที่แล้ว

    Wow በጣም ያምራል

  • @betelhemmesfin1996
    @betelhemmesfin1996 ปีที่แล้ว

    Best performances as usual

  • @NetasnetHailu-j9c
    @NetasnetHailu-j9c 11 หลายเดือนก่อน +2

    ትችላለህ❤❤❤❤❤

  • @amanueltariku1141
    @amanueltariku1141 7 หลายเดือนก่อน +2

    Adama university 2004 E.c bache bezi lij eko feta belen neber

  • @hareg2861
    @hareg2861 2 ปีที่แล้ว

    wow tema beretalege ሁሌም 1 ኛ

  • @yordanosgessese1226
    @yordanosgessese1226 ปีที่แล้ว

    Waiting your albem dear

  • @samrawitmigora2177
    @samrawitmigora2177 2 ปีที่แล้ว

    My favorite artist

  • @Mub351
    @Mub351 5 หลายเดือนก่อน

    Omg voice ❤❤

  • @EYOSTVእዮስቲቪ
    @EYOSTVእዮስቲቪ 2 ปีที่แล้ว +2

    Best performance

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 8 หลายเดือนก่อน

    Tebeda yebelahewn yimelsewna bbilion aksreh chat temeleshi deffar

  • @yeshizewde
    @yeshizewde หลายเดือนก่อน

    Uffffffff the clip 👌👌

  • @SamsonGedion
    @SamsonGedion ปีที่แล้ว

    Betam yemiyamr sra newu

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר ปีที่แล้ว

    Abidisa gabijewalehu yihan muzika

  • @beneyamzegey183
    @beneyamzegey183 ปีที่แล้ว

    Ena yihane zefe. Sisemawe yeken serategochi yimtubigale endate endemiwedute yigermegale lemendene endhone ahunem tiyakela yitelegale

  • @NaserWube
    @NaserWube 5 หลายเดือนก่อน

    Betam arif Sera new Berta yamral

  • @LiyaFantahun-uu6cq
    @LiyaFantahun-uu6cq 6 หลายเดือนก่อน

    Wowwwww ❤❤❤❤

  • @muluhum4666
    @muluhum4666 2 ปีที่แล้ว +3

    lovo this❤

  • @MedinaJihad-k7z
    @MedinaJihad-k7z 4 หลายเดือนก่อน

    Waw❤ yabalxa wadadkut muzckawn 1yn naki

  • @henokgiyorgis4385
    @henokgiyorgis4385 หลายเดือนก่อน

    ድምጽህ ደስ ይላል ወጣ ያለ ነው ቶሎ ብለህ ቴዲ አፍሮን አግኘው

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר ปีที่แล้ว +1

    Difin alem yawikewal yersun tariki

  • @nardosmulugeta2077
    @nardosmulugeta2077 2 ปีที่แล้ว +1

    woy chilota metadel new temu tleyalek ❤

  • @ethiopiansinuk5362
    @ethiopiansinuk5362 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much 💓

  • @amanyismaw9817
    @amanyismaw9817 2 ปีที่แล้ว +1

    U r number one

  • @zeabela
    @zeabela 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዘይገርም !!!

  • @esayasgebrekidan3061
    @esayasgebrekidan3061 3 หลายเดือนก่อน

    Hagere betam nafekshign

  • @kalkidanejigu4693
    @kalkidanejigu4693 2 ปีที่แล้ว +1

    Temu ye ewenet tichilaleh bro

  • @brookbelachew6135
    @brookbelachew6135 2 ปีที่แล้ว

    ተሙ አረ ኢሄን ድምፅ በአልበም እንስማው

  • @belitesfi1824
    @belitesfi1824 หลายเดือนก่อน

    Tefera....11👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @abenezerhailu7686
    @abenezerhailu7686 2 ปีที่แล้ว +3

    ere sus honebegh yihe zefen

  • @anwarabdela2681
    @anwarabdela2681 2 ปีที่แล้ว +11

    ስለተመቸህኝ እሄንን ሙዚቃህን ጋበዝኩህ

  • @abduhassen767
    @abduhassen767 ปีที่แล้ว

    Tama gerate ❤

  • @mulemanemulemane6116
    @mulemanemulemane6116 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤😍😍😍

  • @yasminmuhammed9137
    @yasminmuhammed9137 2 ปีที่แล้ว

    Yihe lij eko betam yichalal lemdnw yemayaserut konjo argeh techawtehewal

  • @yohannesgeberemareyam7226
    @yohannesgeberemareyam7226 ปีที่แล้ว

    be tsegaye musica ayidel yashenefe lij yimehih gobez new tihilaleh

  • @bekaluhaile5909
    @bekaluhaile5909 หลายเดือนก่อน

    ግምጥን ግን ምን አርግ ነው የምትለው? እርሱ ከክፉ ይሰውርህ፡፡ እጅግ በጣም ነው የማደንቅህ ናቲዬ፡፡

  • @wubalemmamuye4689
    @wubalemmamuye4689 11 หลายเดือนก่อน +1

    HODU KIYA YIDRESISHE EBAKISHE TEMELESHI INDE KELD 10,,,,,,,,,,,,,,WER ALEFEW
    TEMU GIN DINK SIRA NEW !

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר ปีที่แล้ว

    Dihinet yenetsanet arma new tilikinet new wibet ediget tikikilegna siket new begizew yerotse bombi seregitsi yinoral

  • @kalkidan6147
    @kalkidan6147 2 ปีที่แล้ว +3

    🇪🇷am yehan zefen sewdawww

  • @eyerusalemgetachew372
    @eyerusalemgetachew372 2 ปีที่แล้ว

    ke adise legesse ga yemesaselale demsachew lebel

  • @mulukenetefa4955
    @mulukenetefa4955 2 ปีที่แล้ว

    Temu Broo!!#1

  • @Daniel_ss4
    @Daniel_ss4 ปีที่แล้ว

    Mert sera 🔥

  • @dejenemideksa8208
    @dejenemideksa8208 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ በፍጹም የዳዊት ጽጌ ድምጽ አይደለም ምናልባት ጀዝባዎችን ሸውዱ እንጂ በAI በማስመሰል የተሰራ ነው። ባለቤቱ ባልዋለበት ስምን ጠቅሶ ማዋል ወንጀል ነው

    • @abdi52372
      @abdi52372 20 วันที่ผ่านมา

      መሀይም 😂😂😂 ማንበብ ማትችል ከሆነ ለሚችል ሰዉ አሳይ
      የቱ ጋር ነዉ ዳዊት ፅጌ የሚለዉ ???

    • @dejenemideksa8208
      @dejenemideksa8208 17 วันที่ผ่านมา

      @abdi52372 "ወንድሙን ደንቆሮ ብሎ የሚሰድብ የገሃነም እሳት የገባዋል" ይላልና ታላቁ መጽሃፍ ባክህ ወንድሜ ለንግግርህ ልጓም ይኑረው አንተ መሃይም እንዳትለኝ የት/ት ማስረጃዬንም ከኮሜንቴ ጋር አብሬ ልፖስተው? ምናልባት በተሳሳተ ቪድዮ ላይ ኮምቶ ሊሆን ይችላል ብለህ በቀና ብታስብስ አትከፍልበት ነገር። ብቻ ሁሌም ከክፉ ነገር ይልቅ መልካሙን አስቀድም

  • @MesiGhiwot
    @MesiGhiwot 4 หลายเดือนก่อน

    Mnm tarek yelgem ge zefnu leben ynkawal😂😂😂❤❤❤

  • @somenightwhen6741
    @somenightwhen6741 6 หลายเดือนก่อน

    Wow 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HaileTheTop
    @HaileTheTop หลายเดือนก่อน

    ለቅድስት Yilma እና ለወንዲ ማክ ሰንት Like👍👍👍

  • @አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ

    adisu derm yet gba ምህረት

  • @ErmiasEshetu-ps6du
    @ErmiasEshetu-ps6du 10 หลายเดือนก่อน

  • @ousmanabdurohman3083
    @ousmanabdurohman3083 2 ปีที่แล้ว +1

    የጥላሁን ገሰሰን አስሩት ገራሚ ልጅ ነው

  • @EyobEyob-qc1io
    @EyobEyob-qc1io ปีที่แล้ว

    Er album zagaya eyatabakina naw