#EthiopiainMusic

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • ቅምሻ ቲቪ ወቅታዊ የሆኑ ሚዛናዊ መረጃዎችን አዳዲስ ዜናዎችን አነቃቂ መልእክቶችን በየእለቱ ለእናነት ለተመልካቾቻችን የምናቀርብበት የሚዲያ አውታር ነው፡፡
    ________________________________________________________________
    KIMSHA TV is a brand new digital media platform that promotes fair and balanced information access for its audience. We produce, and publish different entertainment, news, and live activities that affect the Ethiopian audience across the world.
    ________________________________________________________________
    Subscribe www.youtube.co....
    Please follow us| / kimshatv
    Please follow us| / kimshatv
    Please follow us| / kimshatv

ความคิดเห็น • 414

  • @eshetufantaye3955
    @eshetufantaye3955 3 หลายเดือนก่อน +4

    The Most Beautiful & and Sweet Collection👌

  • @almazgezahegn415
    @almazgezahegn415 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወርቃማ ዘመን ዳግም ላይገኝ 😢 በምቾት በፍቅር ያሳደግከኝ አባቴ ሐዘኔን በነዚህ ስር ገብተዉ በሚሰረስሩ ጥዑም ዜማዎች እሰናብታሀለሁ 😢😢

  • @konjitaliwolie4736
    @konjitaliwolie4736 3 ปีที่แล้ว +47

    መረዋ ድምፅ!
    ደስ የሚል ለዛ ያለው ዘና የሚያደርግ ዘፈን
    እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🏾💚

  • @Selam694
    @Selam694 ปีที่แล้ว +17

    ብዙ Collection ሰምቻለሁ እንደዚህ እርግት ያለ ልስልስ ያለ ምርጥ ቅንብር የምር አልሰማሁም :: thank you for sharing 🙏 please part 2 /ብለህ ቀጥልልን :: thank you በድጋሚ 🙏
    Happy new year 🎊 From Germany 🇪🇹🇩🇪

  • @habtamumelese2449
    @habtamumelese2449 2 ปีที่แล้ว +17

    የተባረከ የተወደደ የፍቅር የደስ ደስ ያለው ዘመን
    ሲያድለኝ ከኢትዮጵያ ምድር ተወለድሁ።

  • @rememame810
    @rememame810 11 หลายเดือนก่อน +11

    ሁሌም የሚገርመኝና ድንቅ የሚለኝ በዚያ ዘመን እንደ ነበር ሰው ውስጤን የሚሰማኝ የተለየ ስሜት አለ I have no idea what makes me to fell this way

    • @Yacob-bn1jw
      @Yacob-bn1jw 4 หลายเดือนก่อน

      YOU R NOT THE ONLY ONE!
      THERE R MILLIONS OF ERITREANS TOO!

  • @aynalemtsige-py2dd
    @aynalemtsige-py2dd 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ የድሮ ዘፈን ጆሮ የማይቆረቁር

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 3 ปีที่แล้ว +34

    አምሰግናለሁ በጣም ደስ የሚል ትዝታን ነው የቀሰቀሳችሁብኝ በነዚህ ሙዚቃዎች ጥሩ ጊዜን አሳልፌበታለሁ

  • @helomtesfay2423
    @helomtesfay2423 2 ปีที่แล้ว +45

    ጊዜ ክፉ አሳዛኝ ጊዜ ሆንን ፈጣሪ ይቅር ይበለን
    አምላካችን ለእናቶቻችን ለአባቶች ለልጆቻችን ስትል ምህረት አውርድልን !!
    ሙዚቃዎቹ በጣም emotinal ያደርጋሉ ቤተሰቤ ሀገሬ ናፈቀኝ ጌታ የድሮውን ጊዜ አምጣልን ፈጣሪያችን

    • @zed7360
      @zed7360 ปีที่แล้ว

      aemnn😭😭😭🤲👈

  • @sisaydesta1799
    @sisaydesta1799 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማንነታችን በግልፅ በሚታወቅበት ዘመን ፤ ኢትዮጵያ በዚያን ዘመን ብዬ ልተወው

  • @MAMA-r2j3h
    @MAMA-r2j3h 4 หลายเดือนก่อน +1

    የቀድሞ ዘፈኖችን ይመቹኛል በጣም ነው የምወደው እናመሰግናቹሀለን ኑሩልን

  • @SyoumAbebe
    @SyoumAbebe 8 หลายเดือนก่อน +9

    አዎን በዚህ ግዜና እነዚህ ሙዘቀኞች እኩዮቼ መሆናቸው ከእድልም በላይ እድለኛ ነኝ ዛሬም ደናሽ ዛሬም በነሱ ዘፈኖች ውስጤ ይደሰታል ረጅም እድሜ እንደምኖሮ አምናለሁ ምት ካለየኝ በቀር በህይወት እያለሁ

  • @robbenarero9657
    @robbenarero9657 3 ปีที่แล้ว +23

    በጣም ምርጥ ነው ተመቸኝ አቦ ይመችህ

  • @negesetkerekes2325
    @negesetkerekes2325 4 หลายเดือนก่อน +1

    I am Eritrean and grew up in Asmara my teenage years, I used to listen to this songs, it brought so many memories. Thank you!

  • @---ko9jq
    @---ko9jq 3 ปีที่แล้ว +10

    Gena yeliji lijoche yisemutali ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍

  • @selamawitabere3585
    @selamawitabere3585 ปีที่แล้ว +4

    who ever made this, Thank you!!!! nothing like old days.

  • @yenenehadamu5856
    @yenenehadamu5856 10 หลายเดือนก่อน +5

    አንጋፋና ዘመን የማይሽራቸው ምርጥ ድምፃዊያን ግጥምና ዜማ ደራሲዎቹ ክብር ይገባቸዋል።

  • @dawitsolomon1
    @dawitsolomon1 2 ปีที่แล้ว +32

    ኡፍፍ ደስስስ ይላል ምን አይነት መልካም ጊዜ ነበር።

  • @MakbelantenehGech
    @MakbelantenehGech 3 หลายเดือนก่อน +12

    የዚህ ኮሌክሽን ዘፈን ትልቁ ችግር ማለቁ ብቻ ነው

  • @AmdeberhanBirhanu
    @AmdeberhanBirhanu 9 หลายเดือนก่อน +2

    የኤሊያስ ተባባልን ማማዬ ሁልጊዜ ብሰማው የማይሰለቸኝ ቆንጆ ሙዚቃ ነው።ሁሉንም አደንቃቸዋለሁ እወዳቸዋለሁ ።

  • @ቦጃንጋቱ
    @ቦጃንጋቱ ปีที่แล้ว +18

    I remember each and every one of them... It was my time .. when I was a 👑 king.
    I love you all

  • @MintesenoteZewedu-ok9ot
    @MintesenoteZewedu-ok9ot 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ደምፅ እና ዘፈን እናመሰግናለን

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 3 ปีที่แล้ว +11

    I remember beautiful music ❤️❤️❤️❤️👍🏽👍🏽🇪🇹🇪🇹

  • @abebeashenafi4271
    @abebeashenafi4271 ปีที่แล้ว +35

    Those good old days. Nice lyric, and music. This music took me back to my old Ethiopia where there was no severe civil war relatively peaceful country and real friendship and neighborhood. When you don't drink coffee without sharing with your buddies. You had kitfo for 3 birr.

  • @ChalnewGetamesay
    @ChalnewGetamesay 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @leulmuluye6289
    @leulmuluye6289 10 หลายเดือนก่อน +2

    Honestly speaking i haven't word for this old music💥💥💥

  • @nosacurry4257
    @nosacurry4257 11 หลายเดือนก่อน +2

    Waw what a memorable time with love from Asmara Eritrea 🇪🇷 ❤

  • @samsonreta1137
    @samsonreta1137 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ wowww it is ❤❤❤❤

  • @MalichaDida-x6t
    @MalichaDida-x6t ปีที่แล้ว +5

    Abebech Darara, when I hear your songs, voice I lose control of my feelings till now, RIP. you are dearly missed.

  • @sisja2097
    @sisja2097 3 ปีที่แล้ว +11

    ተመችቶኛል በዚው ቀጥሉበት

  • @nejatn2704
    @nejatn2704 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን

  • @fikerfikerhode2189
    @fikerfikerhode2189 ปีที่แล้ว +7

    Owwwwwwwwww it.s amazing old is gold

  • @stylefashionstore7775
    @stylefashionstore7775 ปีที่แล้ว +9

    What a beautiful mix ❤❤❤ takes me back home I feel like I’m already there 😮

  • @martamarkus1346
    @martamarkus1346 3 ปีที่แล้ว +8

    Wow betam Des yelale bertu 👍 enamesegnalen

  • @sink6630
    @sink6630 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ዘፈን ማለት የድሮ ብቻነው መልክት ያለው

  • @leuladane2430
    @leuladane2430 2 ปีที่แล้ว +16

    Golden early age times for me late 80's and 90's

  • @mikiwinner7004
    @mikiwinner7004 3 ปีที่แล้ว +7

    Gerami collection excellent work

  • @amanuelbicha6458
    @amanuelbicha6458 2 ปีที่แล้ว +12

    Good job Pls add more memorable old music.

  • @Huda19998
    @Huda19998 3 ปีที่แล้ว +12

    You take me back in Ethiopia wow Thank you 🙏

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 2 ปีที่แล้ว +4

    Ewnet new bezer beahymanot sayekefafel ande hono selfiker selselam yazeme mewaded yenberew tewlid tesfa adergalehu wedfitem yemlesal beye leza tiweld gin👏👏👏👏

  • @nyakwaraerick6212
    @nyakwaraerick6212 ปีที่แล้ว +33

    I'm from Kenya I love Ethiopian people

    • @antenheeijgu3162
      @antenheeijgu3162 ปีที่แล้ว

      we love u also kenya

    • @lidiadesalegn
      @lidiadesalegn 8 หลายเดือนก่อน

      we love you also kenya

    • @Philfoden1324
      @Philfoden1324 8 หลายเดือนก่อน

      We love you too Kenyan

  • @brookkassa3952
    @brookkassa3952 3 ปีที่แล้ว +12

    ያ ግዜ ተመልሶ አይመጣም ወርቃማ ግዜ ነበር ።It was really very nice time.

  • @TofikAbdo-zh4qb
    @TofikAbdo-zh4qb 3 หลายเดือนก่อน +1

    Nice collection

  • @girmamoges247
    @girmamoges247 2 ปีที่แล้ว +6

    I love it thanks guys

  • @diboraashebir7721
    @diboraashebir7721 ปีที่แล้ว +8

    እንደገነ ፍቅር እንደገና

  • @aster3798
    @aster3798 11 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ ሲል የማላውቀው ድሮ ናፈቀኝ ምናለበት በናንተ ዘመን ተወልጄ በሆነ

  • @wondwosentamirat8071
    @wondwosentamirat8071 ปีที่แล้ว +6

    min alebet bezih zeregna ina qoshasha zemen kemenor yezane benanite zemen noren balefin

  • @mekonenyeshewalul5699
    @mekonenyeshewalul5699 ปีที่แล้ว +13

    የቀድሞ ዘፈኞች የምሪጦች ምሪጥ እኮ ናቸው ያውም ከነለዛቸው ዘመን ተሸጋሪ ትዝታ ቀስቃሽ አቦ እናመሰግናችኋለን

  • @dinamamo5775
    @dinamamo5775 ปีที่แล้ว +2

    🤔🤔ያለ ማጋነን በጣም ተመችቶኛል ❤️🙏✌️✌️

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 3 ปีที่แล้ว +6

    ሀሪፍ ስብስብ ነው

  • @assefaadmasu
    @assefaadmasu 3 ปีที่แล้ว +9

    እንዴት ደስ ይላል!!!

  • @jositeshi129
    @jositeshi129 4 หลายเดือนก่อน +1

    ልብን እረፍት የሚሰጡ ጭንቀት ሚያርቁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wasihungetu550
    @wasihungetu550 3 ปีที่แล้ว +14

    ምርጥ ነው እናመሰግናለን።

  • @SintayehuBekele-nt9jz
    @SintayehuBekele-nt9jz 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኤላዬ ምንልበልክ እኔቃልየለኝም ድንግል ማሪያም ከዚክበላይ የምትዘፍንበትን አንደበትክን ትክፈትልክ እድሜ እና ጤና ትስጥክ

  • @yaredh.4014
    @yaredh.4014 2 ปีที่แล้ว +5

    I have really enjoyed it. Thank you so much. I do appreciate. Keep it up please🙏🙏🙏

  • @begnagojomedia
    @begnagojomedia 2 ปีที่แล้ว +4

    ምረጥ የሙዚቃ ስብስቦች!!

  • @zemaax
    @zemaax 2 ปีที่แล้ว +65

    Back when Ethiopia was really Ethiopia.

    • @meaw5853
      @meaw5853 ปีที่แล้ว +1

      simpler times, miss it so much!

  • @vphonetastic161
    @vphonetastic161 3 ปีที่แล้ว +11

    የምርጦች ምርጥ

  • @alazardeboch826
    @alazardeboch826 2 ปีที่แล้ว +8

    love is best told by this collection! Thanks guys!

  • @MarkAlien-vt3yh
    @MarkAlien-vt3yh 4 หลายเดือนก่อน +1

    Best music.....the instruments awesome.

  • @mimilarc8625
    @mimilarc8625 ปีที่แล้ว +4

    Melkam’s music def had me in tears

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 3 ปีที่แล้ว +18

    The best singer’s all the time

  • @ferewotheferewothe7406
    @ferewotheferewothe7406 3 ปีที่แล้ว +11

    ሰላም አዲሰ ነኛ 🥰🥰

  • @simeneheshetu5137
    @simeneheshetu5137 2 ปีที่แล้ว +6

    አመሰግናለሁ ለምርጡ ስብስብ

  • @aynalemaynamengst9126
    @aynalemaynamengst9126 2 ปีที่แล้ว +4

    ያይኔ አበባ ነሽ በጣም የምወደው ዘፈን ነው ንዋይ ደበበ አድናቂና ነኝ ዕድሜ ይስጥህ

  • @frezerteshome7192
    @frezerteshome7192 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌም እንደ አዲስ ከማዳምጣቸው ምርጥ ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች አንዱ

  • @BinaAbebe
    @BinaAbebe 3 หลายเดือนก่อน

    Sanadenki analifm ❤

  • @selinase1078
    @selinase1078 ปีที่แล้ว +2

    Yetarik atelawoch!

  • @dawitwoldeyesus5547
    @dawitwoldeyesus5547 ปีที่แล้ว +3

    Waw melkamu he is really great,just listen the lyrics carefully!!!!

  • @pubg-rk4jr
    @pubg-rk4jr 3 ปีที่แล้ว +7

    እንደገና በተውለድኩ ያስኛል

  • @gule1606
    @gule1606 ปีที่แล้ว +3

    just no words to express the collection! pleasant and our real identity. ኳኳታ ጫጫታ የለም!

  • @tesfalidetgebremeskel9041
    @tesfalidetgebremeskel9041 ปีที่แล้ว +1

    nice compilation

  • @yonas20121
    @yonas20121 ปีที่แล้ว +4

    GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY .

  • @LidiyaTilahun-vo2tm
    @LidiyaTilahun-vo2tm 4 หลายเดือนก่อน

    ከዘመን ዘመን የሚተላለፉ ዘፈኖች አቦ የምርጦች ምርጥ

  • @feyselebrahim2073
    @feyselebrahim2073 ปีที่แล้ว +4

    እዉነት የማይጠገቡ ናቸዉ

  • @nurtube7239
    @nurtube7239 ปีที่แล้ว +3

    So Golden time the last one,really there is true love at that time,

  • @Duretegobba
    @Duretegobba ปีที่แล้ว +2

    Thanks

  • @hiwot5255
    @hiwot5255 ปีที่แล้ว +2

    Thanks wow 👌 👏

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 3 ปีที่แล้ว +4

    Waw Des ymilu mirt Zefenoche

    • @kaled1mekonen350
      @kaled1mekonen350 3 ปีที่แล้ว

      ዋው ያስፈልጉናል ራሳቺን አድናይ የሚረዱ ሙዚቃ

  • @jewadmohamde3797
    @jewadmohamde3797 3 ปีที่แล้ว +43

    ምን አይነት የሙዚቃ ስብስብ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አንድ አንኳን ሚያስጠላ የለውም 🙏🙏

  • @AlazarHakim
    @AlazarHakim 11 หลายเดือนก่อน +1

    old ethiopian songs are butifull❤❤❤

    • @AlazarHakim
      @AlazarHakim 11 หลายเดือนก่อน +2

      Yes❤❤❤❤

  • @freweynifreweyni8046
    @freweynifreweyni8046 3 ปีที่แล้ว +3

    Dese yemil sebeseb new enamesegnalen

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ - መሐሙድ : አህመድ
    ሁለተኛ - ተሾመ ፡ ምትኩ
    ሥስተኛ - በሙሉ

  • @AbeyttKotaa
    @AbeyttKotaa 2 หลายเดือนก่อน

    ጠይም የሳመ ያውቀዋል ወዳጄ።እየሳምን

  • @fikirteafowerk244
    @fikirteafowerk244 11 หลายเดือนก่อน

    Tegemro eskyalk yedto zefagnoch bemulu adnakyachu negn cher abate medhanealem yibarkachu yibarkachu thankyu ❤❤😂❤

  • @BuzeAlemu-ud8xd
    @BuzeAlemu-ud8xd 3 หลายเดือนก่อน

    waw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SolomonAdeme-x8z
    @SolomonAdeme-x8z 6 หลายเดือนก่อน

    የምገርም የሙዝቃ ስብስብ ነው ከምባለው በላይ ያምራል

  • @abrhettekle8794
    @abrhettekle8794 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉ አንዴት ደስይላል🎉!!!!

  • @helabayou1715
    @helabayou1715 ปีที่แล้ว +23

    ሁሌም ደጋግሜ አዳምጠዋለው ምን አይነት ለዛ ያለው እና እንዴት ያለ ግዜ ነበር ምን አለ በዚ ዘመን ተፈጥሬ ቢሆን ያሰኘኛል

    • @Abiselom8
      @Abiselom8 10 หลายเดือนก่อน +2

      ሄላዬ የራስሽን ዘመን ውደጂው።በነሱ ዘመን ብትኖሪ ምን አልባት የምትረግሚው ሊሆን ይችል ነበር. . .መልካም ትዝታዎች እንዳሉት ሁሉ እናት የልጇን ሬሳ ለመውሰድ የጥይት የምትከፍልበት ነበር።
      Just Proud On Yourself. . .በብዙ ድብርት ውስጥ ደስታን ለመፍጠር ከሚጥሩት መካከል ተገኚ/ሁኚ።

    • @azitabxe3380
      @azitabxe3380 10 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ❤❤

    • @DaniDani-i6v
      @DaniDani-i6v 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔስ ዘመንን ይቀድሙታል እጂ አይ መለስ ነገር😢❤😅

    • @Gidey-zx1du
      @Gidey-zx1du 8 หลายเดือนก่อน

    • @samuelsheta1766
      @samuelsheta1766 6 หลายเดือนก่อน

      I salute this guy So talented even in dark times Never changed!”

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 3 ปีที่แล้ว +6

    Wonderful song

  • @simonmamo1071
    @simonmamo1071 ปีที่แล้ว +15

    ፍቅር:ሰላምና ደስታ መውደድ ከንፁሕ ልብ ጋር የነበረበት ዘመንን አስታወሳችሁኝ አመሰግናለሁ ።

  • @surafielbetru9743
    @surafielbetru9743 2 ปีที่แล้ว +47

    Back in a day no tribal conflict, just love

    • @tamratadmassu2415
      @tamratadmassu2415 2 ปีที่แล้ว

      00

    • @tamratadmassu2415
      @tamratadmassu2415 2 ปีที่แล้ว +1

      0000000

    • @WolloAmhara
      @WolloAmhara ปีที่แล้ว +3

      በጣም
      Hope that day will come back....መርዛም እንሳሰዎቹ አልቀው ዳግም ሰው የምንሆንበት ቀን ቅርብ ነው

    • @mimilarc8625
      @mimilarc8625 ปีที่แล้ว

      Yup just 4-5 years ago!!!😢😢😢

  • @abbyyene4048
    @abbyyene4048 3 ปีที่แล้ว +18

    ለዛ ውበት ትህትና ፍቅር የሚቆረጥበት ዘመን i am happy to her ♥♥♥

  • @EldanaTadiyos
    @EldanaTadiyos 9 หลายเดือนก่อน

    የገና የአውዳመት ወፈኖች

  • @almazghilamicael5934
    @almazghilamicael5934 ปีที่แล้ว +3

    😍😍😍😍😍😍 teum zeben nieru 😢😢😢

  • @melakumehrete9639
    @melakumehrete9639 3 ปีที่แล้ว +3

    ልዩ ነው

  • @Alex-zn6to
    @Alex-zn6to ปีที่แล้ว +4

    Old is gold❤❤❤

  • @selmankhedir1631
    @selmankhedir1631 ปีที่แล้ว +68

    0:00 ኤልያስ ተባባል - ማማየ
    06:40 ነዋይ ደበበ - የአይኔ አበባ
    10:50 ፀሐዬ ዩሀንሰ - ጊዜው ይርዘም እንጂ
    17:45 መልካሙ ተበጀ - በሳቅ በጨዋታ
    21:44 ምኒሊክ ወስናቸው - ውሸቴን ነው
    28:40 ሙሉቀን መለስ - ወድጄሽ ነበረ
    34:28 ተሾመ ምትኩ - ሱሰኛሽ
    40:24 መሀሙድ አህመድ - እንደገና
    46:41 ቴዎድሮስ ታደሰ - ጥፋተኛው ገላ

    • @Ta.sse-oq8lc
      @Ta.sse-oq8lc ปีที่แล้ว +3

      Thanks for ur arrangements.

    • @demekegebeyehu8104
      @demekegebeyehu8104 7 หลายเดือนก่อน +1

      10Q so much for those sweet music arrangement

  • @tinsaetaye9351
    @tinsaetaye9351 ปีที่แล้ว +3

    Des yemil tizta ❤❤❤❤

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 7 หลายเดือนก่อน

    "Qimsha" should be like this🎉