ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ አበበ ነኝ ይህን ሙዚቃ በሰማሁ ቁጥር በቁጭት አልቅስ አልቅስ ይለኛል እናንተስ ?
Egnama eyalekesn new
ማነው እንደ እኔ በ"ሚኮ ማይክ" ምክንያት ይህንን ዘፈን ለማየት እና ለማድነቅ ወደ እዚህ የመጣ። በእውነት ስለ እዚህ ስራ ቃላት የለኝም በቃ ..በውሃ ጥም ተቃጥሎ ጠጥቶ እንደመርካት ነው ለእኔ።
Ena wendema
ሀሀሀሀ እኔ እራሱ እርሱን ካየሁት ቡኃላ ነው ወድያው ሰርች ያረኩት ዘፈኑን ወንድሜ ይገርማል።
Ene
ልክ ነሽ ዴቫ
Me
ረጅም እድሜና ጤና ለታላቁ ከያኒ ነዋይ ደበበ
ይሔንዘፈን ስሰማ እባዬን መቆጣጠር ነው የሚያቅተኝ አገሬ ታሳዝነኛለች
Enem!
ምን ሁኜ ነው አባቴ ያላየሁህ ይቅርታ እስከሚያመኝ ውስጤን የምወደው ይህን ዜማህን ❤❤❤❤😢😢😢😢
ማነው በሚኮ አይቶ ወደዚህ የመጣ አላህ ሆይ አገሬን ሰላም ፍቅር አስፍነህ አሳየን
ወላሂ እኔ ዘፈን አልወድም ግን ስሰማው ልቤ ተረበሸ ሚኮ ሞርጥ ሰው
🖐️
Ene alehu
እኔ
ወንዝ እያለሽ አለማሽም ልጅ እያለሽ አልተጦርሽም ውለታሽስ እሄው ነወይ ሀገሬ ሰው አጣሽ ወይ ኡፍፍፍፍፍ ሀገሬ ውስጤ ተንሰፈሰፈልሽ እንደው ምን ላድርግሽ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ሀገሬን አስባት
Ufffffff hageriyn asabiy atashe waye 😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እውይ i love you
ከእግር ጥፍር እስከ ራስ ፀጉር የሚገዝር ሙዚቃ።
Amen 🙏😥😥
አሜን
ሃገሬ ልጅ አጣሺ ወይ ሃገሬ ልጅ አጣሺ ወይ ታላቅ መልክት ነዉ ሃገርህህ ልጅም ሠዉም ኢትዮጵያዊም አጥትታ አታውቀም ለዚህ ነዉ ህያዉ እግዚአብሄር ለዚህ ያበቃትም ፋሺስት ጣልያንንም ታንዴም ሁለቴ እንድታባርር ያስቻላት ዓምላክ አላት ያኖራትም ለዘልዓለም በዛም ትዘልቃለቺ አሜን እሜን አሜን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ብዙ የልተወራለት ጀግና፡፡
እሄን መዳኒት የሆነ ሙዚቃ ለዚያ ለሸኔዉ አብይ አድርሱልኝ😊😊
አቦ ይመችህ
ነዋይ ደበበ ይህንን ድንቅ ስራ በመድረስህ እጅግ አከብሀለሁ ወንድሜ ሠላምህ ይብዛ።
Betam yemegerem music nw
@Wendu Gelan 😂😂
@@mesfinwassie3405 jkkl
Kal yalgnm mariyamn
አንተም ከሃያ አመት በላይ አስታወሰከኝ
ማነው እንደኔ እየሰማ እያለቀሰ የጨረሰው
Yes, can't stop crying it's so hard to be part of this tragedy. Ethiopia is crying out to her children!! Pls listen!!
I cried like a baby Leb yenekal
በእዉነት ሰሚ ካለ ድንቅ መልእክት ወቅቱን የጠበቀ
True & real!! So touching music can't stop crying. I wish these generation wakes up to hear this cry & ask a question why? We're not getting alone with each othe? The answer is simple & easy.... just be a human being & use the golden rules!! Yep!
Betam!👍
ለኔ1ኛ ለሃገር የ ከተዘፈኑ ዘፈኞች ሁሉ ምን ላርግህ የኔ ልጅ የስማሁ እለት እንባ ሳይሆን ደም እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሄር ከንባዱ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ በትክክል ገልጽህዋል ሌባ፤አጭበርባሪ፤ዘረኛ፤ የሀገር ፍቅር የሌለው ሁሉ ቢስማው ደስ ይለኛል!!!!!!!!!!!እውነትም ማሰተዋል እያዩ ስምን መላአክ ያወጣዋል አሉ ጥንት አባቶች
ነዋይ ከ23 ዓታት በፊት መዝፈኑ በጣም የሚደነቅ ሲሆን ማስተዋል ደሞ ይበልጥ አሳምሮ ስለሰራው ምስጋናና ክብር ይገባዋል አላህ ሀገሬንና ሕዝቧን ይጠብቅ።
ንዋይ ያኔ ላይ ሆኖ የዛሬው ታይቶታል እሚገርም ነው
ይሄን የመሰለ ሙዚቃ ላይ dislike ያደረጋቹ ሰዎች ግን እውነት እትዮጵያዊያን ናቹ ??? ወንድሜ በርታ እንባየ እየፈሰሰ ነው ያዳመጥኩት ፈጣሪ ይሄን ክፉ ዘመን ከ እናት ሀገራችን ጋ በሰላም ያሻግረን
የኢቶጲያ ጠላቶች ቫይረሶች ናቸው
ባዳዎች ናቸዉ
ታዎቂ ዘፈኝ ቢሆን እንደ ቢጫ ወባ ለመሳቅ ትመጡ ነበር ምርጥ ቅኝት ምርጥ አገላለፅ ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር በርታልን ብራ
Mamaye betam tawaki lij eko nw aydel lay dero atakiewum yihen lij
ወይ ስለድሮ አጠይቂኝ እናት አረብ ሀገር ብሎኔ ተፈቶብኛል ለመጀመሪያ ነው ሳየው
@@youtoubechanal317 እና ብርቅ ነዉ
1985 E.c የንዋይ ደበበ ሙዚቃ እኮ ነው። አሜሪካ እንደሄደ የሠራው አልበም። ብዙ ያልተሠማ ... እነ ጅማ : ዝምታ የመለየት በትር, ጎጃምና ጎንደር የመሳሠሉት ተወዳጅ ትራኮች ያሉበት አልበም ነው።
Unet new ehet
ማርያምን ለመጀመሪያ ጊዜ ሳዳምጠው እምባዬ ነዉ የመጣኝ እጅግ ድንቅ የሆነ ስራ ነው👆👆👆👏👏👏👏👏 እስኪ ሁላችንም ለሀገራችን ምን አድርገናል?ኢትዮጵያ እዉነት አሳቢ ሰው አጣች?😢😢😥 ክብር ና ምስጋና ለነዋይ ደበበ
የሀገር ፍቅር ከባድ ነው ወንድሜ
ገና ሀገር ማለት ትርጉሙ አልገባንም 😢😢😢😢😢
አይዞን ጣልይንም ታንዴም ሁለቴም ሞክሮ አልበገር ያለቺ ጀግና የጀግኖች ሃገር ናት ውሻዉ ህውሃትም ተመምከን ሌላ አማራጭ የለዉም እይዞህ ሃገርህ ብርቱ ሠዉ አላት ማናባታቸዉም የትም አይደርሱም እይዞን በመልካም ግጥሞችህ እንዳሳሰብከዉዉሾችን አጥፍታ ሠዉ ሳታጣ ሃገራችን ትራመዳለች ይህን የውሻ ድርጂት ህውሃት ወያኔን አጥፍታ ደምስሳ ያ ብቻ ነዉ ሃቁ !!!!!!!!!!!!!!!!
ስንቴ ደጋግሜ ሰማሁት ምን አለበት እጅ ለእጅ ተያይዘን አለምን ጉድ ባሰኝን ግድባችንን ጨርሰን ከድህነት ግንባር የምንላቀቅበትን ድህነት ቢጠፋ ሁላችንም እንዋደድ ነበር ስልጣን አንፈልግም ነበር የምር ውይ ሀገሬ ያንቺን ክፉ አያሳየኝ 😓😓😓
ፖለቲከኛው ስሪቱ ከሰይጣን ነወ
እስኪ ከራሴ ልጀምር ወቀሳ ምን ሰራሁ ለሀገሬ ልጠየቅ ልነሳይሄን ጥያቄ ነው እራሳችንን መጠየቅ ያለብን ለችግራችን መፍትሄ ለማግኘት ሁላችንም ወቃሽ ብቻ ከመሆን ምንሰራሁ ለሀገሬ ማለት አለብን።
100%
ትክክል
It
ገና ድምፁን ሳልሰማው ከአጀማመሩ ልቤን ነካው!!!ድንቅ ድምፅ ድንቅ መልእክት።ኢትዮጵያዬ ክፉ አይንካሽ😢።
ደስ ስትል ወድጄካለሁ በጣም አድናቂክ ነኝ
ኢትዮጵያዬ የእረፍት ዘመንሽን ፈጣሪ ያፍጥንልሽ።
እውነት ለመናገር በጣም ከባድ መልእክት ነውለገባው ሰው ።እስካሁን ለ ኢትዮጵያ ከተዘፈነላት ይሄ ለየት ይላልግሩም ስራ ነው በርታ
እማማ ኢትዮጵያ አጥፊ እኛ ልጆችሽ ነን ይቅር በይ አይዞሽ ሀገሬ ይነጋል 🇪🇹😭
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር
ማስተዋል አይድል ላይ ተወዳድረክ ከዛ ጠፍተህ ረጅም አመት ማንም መቶ ሲያላዝንብን እረ አትጥፋ ይህን የመሰለ ድምፅ ይዘህ ቆንጆ ስራ ነው❤️👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
ኹለት ዘፈን ሠርቷል አሜን ብዬ የሚልና አልዋሽም የሚል
Ere esayas adele ende ehe mndnw mastewal metlut
ታሪክን በዘፈን 💚💛❤
#
ትንቢት መሰሉ ሙዚቃ አሁን ላለነው ትውልድ መማርያ ነው ንቃ ወገን አንድነት ሀይል አለው
አንተ ልጅ እስካሬ የት ነበርክ የኢትዮጵያ አይደልን አስታወስከኝ ትችላለህ በጣም ✅ምጥጥ ዜማ ✅💯ምርጥ ግጥም ✅💯ኢትዮጵያ ሀገሬ ክፋውን ፈጣሪ ካንቺ ያርቅልሽ ሰላምሽ ይብዛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የነዋይ ደበበ የድሮ ሙዚቃ ነው ደግሞት ነው የተጫወተው
አሜን🇪🇹🇪🇹❤
@@newayarts810 leke belehal gen yemastewalen kelem aytnbetal siketle demo zefenune betkekelegna seat endidegem bemefkedu neway keber yegbawal
@@yohannesabebe1 በትክክል
ንዋይ ደበበ ትችላለ። ማስተዋልም ይህን ምርጥ ዘፈን እንድናስታውስና እራሳችንን እንድንጠይቅ በማድረግህ እግዚአብሔር ይስጥህ።❤❤❤
Andegna nw
አዋ ንዋይ ይችላል። ማስተዋልም 1ኛ
I am 52 years old this is what I see all my life 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔
ኢትዮጲያ ከጥንት ጀምሮ የንፁሀንን ደም በከንቱ ጠጥታለች አሁንም የንፀሃን ደም እየፈሰሰ ነው: ግፉ ነው ወዳጄ
ወዳጀ አገር እና የግለሠብ ግፍ አወቅአንጅ እንዴት አይነት ህዝብ ነው ጎበዝ
@@joniraga8112 ሀገር ማለት ህዝብ አይደለ ? እርስ በርስ እየተጠላለፍን ሀገር እንዴት ይደግ ?
💔💔💔💔😭😭😭😭😭
am 27 but i see the big pictures not the ilusion
ወላሂ ይሄን ዘፈን ባዳመጥኩት ቁጥር እምባየ ይመጣል😥
እማማ ኢትዮጵያ ዛሬ ማን ያሥብሽ ሁላችን በዘር ተከፋፍለን ይቅር በየነ ሠብሥቢን
ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹💪 ኑሪ ለዘለአለም
ንዋይ ደበበ❤ አንተ ገራገር የኢትዮጵያ ወዳጅ ለግጥምና ዜማው ክብር ይገባሀል።እዩ ገራሚ የሆነ ዘፈን❤!!!!!!...ብቻውን አልበም ነው......
ምነው ሸዋ ለኢትዮጵያ ሙዚቃ እድገት ከፍተኛ አስተዋጾ እየተወጣ ነው። እንባየ ነው የመጣኝ ናናዬን። "እኔስ ለሀገሬ...." የሚል ጥያቄ አርግዣለሁ። ምህርቱን ይላክልን አንድዬ። የወላድ መካን ሀገራቺንም ፍሬያማ ያድርግልን።በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ በምትችሉት ሶሻል ሚዲያ በቅንነት የምትኖሩበትን ሀገር መልካም ተሞክሮ አጋሩን። ቅንነት መቻቻልን አስተምሩማ። ሀገረኞችንም አበራቱን ስራዎቻቺንን እያጋራቹ❤
የ❤❤❤❤❤❤ ጀግና
ሐገሬ ሠው አጣሽ ወይ 💚💛❤️ ነዋይ ደበበ (ግጥሙን ከዜማው) 💚💛❤️ በጣም እንወድሃልን , ቀሽት የሆነ ስራ ነው ::
ጀና ዘፋኝ እንድህ ነዉ ጥበብ የተቀበረች መስሎኝ ነበር ለካ አንዳደ አላችሁ😘😘😘😘💚💛❤ለሀገራችን ሰላሙን ሁሉ ያምጣልን ሙስሊም ክርስቲያኑ ረረመዳንን እና ትንሳኤን ባንድ አድርጎ ያፆመን ሰማይ ላይ ያለዉ ልባችንን አንድ አድርጎ ወደአብሮነታችን ይመልሰን😭😭😭😍😘
በዚይ ሙዚቃ ለተሳተፋ ሁሉ ከገጥም እስከዜማከዘፋኙ እስከባንድአዲውም ከካሜራ በስተጀርባ ላሉት ሁሉ ትልቅ ክብር ይገባቹሀል እናመሠግናለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹አገሬ ሠላሙን ያምጣልን ክፉውን ያርቅልንንን💚💛❤
ለሀገሬ ሰው ይስጣትለሀገሬ ልጅ ይስጣትለሀገሬ አሳቢ ይስጣትአሜን!!
I.m from Eritrea i listen the music ii cry peace for Ethiopia and Eritrean and Sudan
ይህን ሙዚቃ አድምጦ አለማድነቅ ንፍጉነት ነው ምርጥ ስራ ነው
አላህዬ በምስኪኑ አይን እየን ለስልጣን በሚስገበገው አትበለን ምርጥ ስራ ነው።
Anchim Duaa adrgi enem litseliyi....zare lay esu new yemibejen.
እናት ሀገሬ ዞሬ መግቢያዬ ኑሪ ለዘላለም ሰላምሽን ይመልስልን እግዛብሄር አምላክ ተዋደን እንደድሮው እንድንሆን አንተ እርዳን 🙏
ሰለ አገር ዘፈን ሳአዳምጥ በእንባ ታጀቤ ነው የምጨርሰው በቃ ሰለ አገሬ ሰሰማ እንባዬ ነው የሚቀድመው እኔሰ ምን አረኩ ብዬ እራሴን እየወቀሰኩ ነው የማዳምጠው እምዬ ኢትዮጰያ በዳዮችሸ እኛው ልጆሆችሸ ነን ኢቅር በለን😥😥😥😭😭😭😭
በኢትዬጲያ አዝኛለሁ እንደፍየል ጠበሳ በላች ሰውን ገለን እንቀደስ መስቀል አርጎ በደስታ ሲያርዱ አየሁ ወንጀል ሲፈፅሙ ባንራ ይዘው ኢትዬጲያዊ ነች ኢትዬጲያ ልጆቻን ጎሮቤት ኑ ልጆቼን አጥፉልኝ👉 ድሮ ጣሊያንን አይፈራም ሞሶሎኒ አይፈራም ሊበሬ እያለች ጋበዘች አሁን ኤርትራ ፣ቻይና ፣ኤምሬት ፣ሶማሌ ፣ ራሽያ ፣ ቱርክ ፣ኢራን ፣ ኢትዬጲያ ትግራይ አጣፉኝ 💔 ነገ ኦሮሚያ ቤንሻንጉል ቅማንት እያለች ልጆቻን የምትጨርስ ኢትዬጲያ ትባላለች
አንጋፋው ነዋይ ደበበ ሊቅ ነው ምንለው በምክንያት ነው ረጅም ዕድሜ ለወንድሜ ለሙያው አባቴ አንጋፋው ነዋይ ደበበ ማስቴም በጣም ሀሪፍ ነው በርታ በአልበምህ ደግሞ እየጠበቅንህ ነው።
I'm form Bangladesh but I like Ethiopian music too much🇪🇹😘👈 ብልህስ ላይክ ላታረገኝ ነው
😉😂😂😂
🤣🤣🤣🤣 batyignm yedereglshal yagere lij
Lol
ጌታ ሆይ ጣልቃ ግባ ባገራችን ጉዳይ ኢትዮጵያዬ አፈቅርሻለው ካንቺ ሚለየኝ ቤተሰብ ውስጥ ተወልጄ እንዴት ብዬ ልተውሽ ምን እየተሰማኝ እደሆነ ሁላ አላውቅም 😭😭😭😭😭
Dislike ያደርገ ሁሉ የኢትዮጵያ ጠላት እና ባንዳ ነው እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ ይፍርድባችሁ‼️
ልጄ ተባረክ ዘመን ይባርክ ሰለአገሬ ሆሌለእግዜር አለቅሳለው እናት ነኝ ቃል ያን ሰኛል እንደቅትማያ ቶቻ ሽንጌዜያምጣልን
የነዋይ ደበበ ቆየት ያለ ስሜት የሚሰጥ የገዘፈ መልክት ያለው አይረሴ ስራ!!!!! በጥሩ ተጫወትከው የመችህ !!!
እኛ ሰዎች ሰንባል ሰይጣን ነንለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦነ ይስጠነ 😭
ስሚ ካለ ይህ መልክት ለእኔ ለአንተ ለሁላችንም ነው ወቅቱን የተበቀ ዘፈን አሪፍ ስራ ኢትዮጽያ ለዘለአለም ትኖር
በጣም ሠዉ እታለች ሃገራችን ታላቅ መልክት ነዉ !!!!!!!
እህህህህህህህ🥺🥺🥺 ሀገሬ ሰው አጣሸ ወይ🇪🇹💘
በ1980 ዎች እንደኔ ስትሰሙ የነበር እስኪ ?
እናንተ ዘፈኑን ሳትጀምሩ ኮሜንት የምታነቡ 👍👍👍ላይክ
you read my mind 😀😀😀
ዘፈኑን ጨርሰንስ ኮሜንት የምናነብ ምን እናድርግ?
@@negusethiopianmusiclyrics4896 አይከፈልበትም ነይ ወደቤቴ
@@negusethiopianmusiclyrics4896 እትት እቤቴ መተሽ ደምሪኞ
በቅንነት ቤተሠብ እንሑን
ኢትዮጵያ ሀገሬ ክብርሽ ከፍ ይበል ከሰላምሽ ጋራ
ማሪያምን ሁሌ በእባ የምሠማው ሙዚቃ ውሥጥን ሠርሥሮ የሚገባ ነው ሀገሬ ሠው አጣሽ ወይ በትክክል🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ከረሃብ ስደት ሌላ ምንታሪክ አቆየን ትክክክል
💚💛❤እንደ ታሪካችን እንደ ጥንት ቀደምቱ ላንድነት እንጣር ወገኖቼ በርቱ💚💛❤
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የሚጠሏት ጥቂቶች ናቸው ግን ድምፃቸውን ከፍ አርገው እየጮሁ ስለሆነ ብዙዎቻችንን ተሰፋ እንድንቆርጥ እያደረጉን ነው። ግን በዚህ አይቀጥልም ሁሉ ጥሩ ይሆናል።
ኡፍ እንደው ውስጥ የሚነካ መልክት ነው መስማት በሚያስፈልገን ወቅት ነው ከተፍ ያልከው ወንድሜ ፍቅር እና ሰላም ለኢትዮጲያችን 💚💛❤️
አጥንትን ሰርስሮ የሚገባ - ኃይለኛ ጉልበት ያለው ሙዚቃ! ኡ...ፍ! ያንገበግባል የሚታየው ሁሉ! ትናንትናን መልሰን መላልሰን እንድንኖር የተረገምን ነው የምንመስለው!
ሆድ ሲብሰኝ ከዓመት በኋላ ድጋሜ ልሰማው መጣሁ። ንዋይ ደበበ ታላቁ የጥበብ ሰው። ማስቱየ ትችላለህ... ባንተ ይበልጥ አማረ።
እንደ ዘንድሮ ኢትዮጵያ ገጥሞዋት አያውቅም አለምም ፊቱን ያዞረባት መሪዎችወም ጨቅላ ጥበብ የጎደላቸው የሆኑባት አይዞሽ ሀገሬ እምዬ ተስፋ አለኝ ትነሻለሽ ❤🇪🇹 ❤
በጣም ጥሩ ስራ ነው ጓደኛዬ::
እንዲህ ነው እንጂ... መሞጋገስ ትለያለህ ዴቪድ..!!! ማስተዋል ከዚህም በላይ ትችላለህ።
we are waiting for a collaboration album between u two dave. im such a big fan of u two.
Ena samahut gen alkesha enkuan aiwetalegnem
yhen mogn hzb agegnew blesh tchawechibetalesh adel?
Dave you are extraordinary and phenomenon. Much respect and love. 👌👏🙏
ገራሚ ስራ 👍💚💛❤️
የ ንዋይ ደበበ የ ድሮ ዘፈን እንደሆነ ስንቶቻችን እናውቃለን?
ማሰተዋል በጣም በጥሩ ሁኔታ አዚሟል ፤ ኢዩዔልና ሁሉም ሙዚቀኞችና ባለሙያዎች ትደነቃላችሁ ።ስለ ንዋይ ቃላት የሉኝም ..." ምሉዕ በኩለሄ " ( የምር ገጣሚ ዜማፈጣሪ አዚያሚ ) ድምጻዊ ነውና ዕድሜና ጤና ይስጥልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ነዋይ ደበበ ሀገሬ ሰው አጣሽ ወይ፡፡ ሙዚቃዉም ክሬዲቱም የ ነዋይ ደበበ ነዉ፡፡ ግን ጥሩ አድርጎ ማስቴም ዘፍኖታል፡፡
ማስተዋል እያዩ:- ማስተዋሉን ይጨምርልክ በርታልን🙏❤
ዋው ሰምቸው ሰምቸው አሁንም ሰምቸው ደግሜም ሰምቸው አልጠግበው ያለኩት ሙዚቃ ሚኮ አመሰግንሀለሁ እንዲሰማው ስላደረከኝ። ድንቅ ስራ ♬♬♬ ኢትዮጵያዬ♥♥♥♥♥♥
ወንዝ እያለሽ አለማሽም ልጅ እያለሽ አልተጦርሽም አገሬ ልጅ አጣሽ ወይ አሀ አገሬ ሰው አጣሽ ወይ ግሩም የሆነ ስራ ነው ኢትዮጲያን በትክክል ገልፀሀታል
አይ ኢትዮጵያ :(
በሙዚቃ የሚያስተላልፉት መልዕክት እየተነቃቃ ነው የሚል እምነት አለኝ እናንተስ?
I think yehe zefen eko yedero ye neway nw gin bezih wekt degami meseratu teru nw baynegn
@@kt1651 ohh bezu musicawoch adamechalew gn endagatami musicawen semechaw alawekem nber
@@negusethiopianmusiclyrics4896 mulu bemulu ergetegna balhonem yesemahut gin yemeslegnal my brother
@@kt1651 ok
awo ye neway debebe nw!!
ስሚ ካለ ይህ መልክት ለእኔ ለአንተ ለሁላችንም ነው!!!!!!! ወቅቱን የጠበቀ ዘፈን!!!!! አሪፍ ስራ ኢትዮጽያ ለዘለዐዓለም ትኙር፡፡
ግሩም ውብ ግጥሞች መሬት የማይወድቁ ታላቅ መልክት አዘል ሙዚቃ እግዜአብሄር የኢትዮጵያችን ዓምላክ ይባርክህ !!!!!!!!!!
አሪፍ ተጫውተሀዋል ምርጥ ምወደው የንዋይ ሰራ ነው
እንኩአን ኢትዮጲያዊ ሆኜ ተወለድኩ💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏
ግን እኔን ብቻ ነው ሚያስለቅሰኝ? 😥😢
ይህንን ዘፈን ሁሌም ስሰማው እንባዬን ማቆም ይቸግረኛል። እኔም እንደ እናንተ ሀገሬን እወዳታለሁ። ለሀገሬ ምንም ሳልሰራለት በስደት በመኖሬ አዝናለሁ
ዋውዋውዋውዋው ሃገሬ ሰው አጣሽ ወይ የሚገረም ግጥምና ዜማ ነዋይ እናመሰግናለንማስቴ ምርጥ ዘፈኝ
ገና ድምፁን ሳልሰማው ከአጀማመሩ ልቤን ነካው!!!ድንቅ ድምፅ ድንቅ መልእክት።ኢትዮጵያዬ ክፉ አይንካሽ😢።66Reply
የጀግና ዜማ አይዞህ ይህች ሃገርህ ምንም ማንም አይነካትም የቃል ኪዳን ሃገር ስለሆነች በርታ ዘምርላት !!!!!!
እውነት ነው ሐገሬ ሰው አጣለች ግን እኔ ብቻ ነኝ በሐገሬ ተስፋ የቆረጥኩ በጣም ያማል ብዙ የተቸገረ ሰው እያለ ይባስ በየቀኑ መታረድ😥😥😥😥😥😥😥
ማስተዋል ምርጥ ብቃት ያለው ልጅ ነው ከማንም ኢትዮጵያውያን ድምጻዊ ይለያል ጥሩ ማናጀር ቢኖርህ ብዙ መስራት የሚችል ልጅ ነው
ለሀገሬ ትንሳኤዋን አሳየን🙏🇪🇹 እኛንም ወደ ልባችን መልሰን🥺
ላገራችን ምረቱን ያምጣላት ለሚያባሏትም ልቦና ይስጣቸው
Ethiopian የሚሉ ሰዎች ስንቶቻችን ነን ምን ሰራን ለአገራችን እኔ በየ ቀኑ ነው ማስብላት ኢትዮጵያ ኑሪልኝ ማስተዋል በጣም እናመሠግናለን ዘፈኑ ምርጥ ነው
ይህንዘፈንስሰማተስፋ አላት ሀገሬ ኢትዮጵያ የሚልስሜት ነው የሚሰጠኝ
የኢትዮ አይዶል ካፈራቻቸው አንዱ ያልተዋከበ ረጋ ያለ ስራ ነው በርታ ወንድሜ
ይኸን ዘፈን ያኔ በነዋይ ደበበ ነበር የማውቀው ዛሬ ባንተ በመዘፈኑ ደስ ብሎኛል።
ዋው........ የሚገርም ሙዚቃ ነው..!!!1. የ ዘፋኙ ድምፅ2. የግጥሙ መልእክት3. የዜማው ልስላሴ4. የሙዚቃው አሬንጅመንት5 በጠቅላላ ውበቱ5* ( ባለ 5 ኮከብ ሙዚቃ) ብዬዋለው...!!!
ዘፈኑ እኮ የነዋይ ደበበ ነው ወንድም ነዋይ ላይ በጣም ነው ደስ እሚለው የሰው ዘፈን ዘፍኖ ደሞ ታሞካሻላችሁ እንዴ
@@sarasaraselamnhagereethopi5754 ተረስቶ የነበረ ዘፈን አስታውሶናል እኮ በሚገርም ለዛ ምን ወሬ ታወሪያለሽ
1985 ይህ ሙዚቃ ሲሰራ ሀገራችን ልክ እንዳሁኑ የሀገር ፍቅር የጠፋበት ዘመን አልነበረም ግን ንዋይ ደበበ ዛሬያችን ታይቶት ነው መሰለኝ እንዲህ የተነበየልን ውይ ጥበብ
አንቺ ደሃ ሀገሬ ዛሬ ማን ያስታዉስሽ 😭💔 ያ አላህ ሀገራችንን ሰላም አርግልን 🤲
እውነት ነው የአገር ባለ ውለታ ሳንሆን የአገር ባለዳ ነን የቀደሙ አባቶቻችን ለአገራችን ኢትዮጵያ አጥት እና ደማቸውን ገብረው ያቆይልንን አገር ልናጠፋ የተዘጋጀን ክፉወች ፈጣሪ ልብ ይስጠን ያኢትዮጵያ እምዬ እናቴን ጥላቶች ፈጣሪ ከአለም ያጥፋልን የጠላት ይጠላ
ትክክል ነህ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለሆዳም ፖለቲከኞቾ ውድ አገሩ አሣልፎ ከሰጠ 50 አመት አለፈ
እኔ አበበ ነኝ ይህን ሙዚቃ በሰማሁ ቁጥር በቁጭት አልቅስ አልቅስ ይለኛል እናንተስ ?
Egnama eyalekesn new
ማነው እንደ እኔ በ"ሚኮ ማይክ" ምክንያት ይህንን ዘፈን ለማየት እና ለማድነቅ ወደ እዚህ የመጣ።
በእውነት ስለ እዚህ ስራ ቃላት የለኝም በቃ ..በውሃ ጥም ተቃጥሎ ጠጥቶ እንደመርካት ነው ለእኔ።
Ena wendema
ሀሀሀሀ እኔ እራሱ እርሱን ካየሁት ቡኃላ ነው ወድያው ሰርች ያረኩት ዘፈኑን ወንድሜ ይገርማል።
Ene
ልክ ነሽ ዴቫ
Me
ረጅም እድሜና ጤና ለታላቁ ከያኒ ነዋይ ደበበ
ይሔንዘፈን ስሰማ እባዬን መቆጣጠር ነው የሚያቅተኝ አገሬ ታሳዝነኛለች
Enem!
ምን ሁኜ ነው አባቴ ያላየሁህ ይቅርታ እስከሚያመኝ ውስጤን የምወደው ይህን ዜማህን ❤❤❤❤😢😢😢😢
ማነው በሚኮ አይቶ ወደዚህ የመጣ አላህ ሆይ አገሬን ሰላም ፍቅር አስፍነህ አሳየን
ወላሂ እኔ ዘፈን አልወድም ግን ስሰማው ልቤ ተረበሸ ሚኮ ሞርጥ ሰው
🖐️
Me
Ene alehu
እኔ
ወንዝ እያለሽ አለማሽም
ልጅ እያለሽ አልተጦርሽም
ውለታሽስ እሄው ነወይ
ሀገሬ ሰው አጣሽ ወይ
ኡፍፍፍፍፍ ሀገሬ ውስጤ ተንሰፈሰፈልሽ እንደው ምን ላድርግሽ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ሀገሬን አስባት
Ufffffff hageriyn asabiy atashe waye 😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እውይ i love you
ከእግር ጥፍር እስከ ራስ ፀጉር የሚገዝር ሙዚቃ።
Amen 🙏😥😥
አሜን
ሃገሬ ልጅ አጣሺ ወይ ሃገሬ ልጅ አጣሺ ወይ ታላቅ መልክት ነዉ ሃገርህህ ልጅም ሠዉም ኢትዮጵያዊም አጥትታ አታውቀም ለዚህ ነዉ ህያዉ እግዚአብሄር ለዚህ ያበቃትም ፋሺስት ጣልያንንም ታንዴም ሁለቴ እንድታባርር ያስቻላት ዓምላክ አላት ያኖራትም ለዘልዓለም በዛም ትዘልቃለቺ አሜን እሜን አሜን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ብዙ የልተወራለት ጀግና፡፡
እሄን መዳኒት የሆነ ሙዚቃ ለዚያ ለሸኔዉ አብይ አድርሱልኝ😊😊
አቦ ይመችህ
ነዋይ ደበበ ይህንን ድንቅ ስራ በመድረስህ እጅግ አከብሀለሁ ወንድሜ ሠላምህ ይብዛ።
Betam yemegerem music nw
@Wendu Gelan 😂😂
@@mesfinwassie3405 jkkl
Kal yalgnm mariyamn
አንተም ከሃያ አመት በላይ አስታወሰከኝ
ማነው እንደኔ እየሰማ እያለቀሰ የጨረሰው
እኔ
እኔ
እኔ
Yes, can't stop crying it's so hard to be part of this tragedy. Ethiopia is crying out to her children!! Pls listen!!
I cried like a baby Leb yenekal
በእዉነት ሰሚ ካለ ድንቅ መልእክት ወቅቱን የጠበቀ
True & real!! So touching music can't stop crying. I wish these generation wakes up to hear this cry & ask a question why? We're not getting alone with each othe? The answer is simple & easy.... just be a human being & use the golden rules!! Yep!
Betam!👍
ለኔ1ኛ ለሃገር የ ከተዘፈኑ ዘፈኞች ሁሉ ምን ላርግህ የኔ ልጅ የስማሁ እለት እንባ ሳይሆን ደም እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሄር ከንባዱ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ በትክክል ገልጽህዋል ሌባ፤አጭበርባሪ፤ዘረኛ፤ የሀገር ፍቅር የሌለው ሁሉ ቢስማው ደስ ይለኛል!!!!!!!!!!!
እውነትም ማሰተዋል እያዩ ስምን መላአክ ያወጣዋል አሉ ጥንት አባቶች
ነዋይ ከ23 ዓታት በፊት መዝፈኑ በጣም የሚደነቅ ሲሆን ማስተዋል ደሞ ይበልጥ አሳምሮ ስለሰራው ምስጋናና ክብር ይገባዋል አላህ ሀገሬንና ሕዝቧን ይጠብቅ።
ንዋይ ያኔ ላይ ሆኖ የዛሬው ታይቶታል እሚገርም ነው
ይሄን የመሰለ ሙዚቃ ላይ dislike ያደረጋቹ ሰዎች ግን እውነት እትዮጵያዊያን ናቹ ???
ወንድሜ በርታ እንባየ እየፈሰሰ ነው ያዳመጥኩት ፈጣሪ ይሄን ክፉ ዘመን ከ እናት ሀገራችን ጋ በሰላም ያሻግረን
የኢቶጲያ ጠላቶች ቫይረሶች ናቸው
ባዳዎች ናቸዉ
ታዎቂ ዘፈኝ ቢሆን እንደ ቢጫ ወባ ለመሳቅ ትመጡ ነበር ምርጥ ቅኝት ምርጥ አገላለፅ ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር በርታልን ብራ
Mamaye betam tawaki lij eko nw aydel lay dero atakiewum yihen lij
ወይ ስለድሮ አጠይቂኝ እናት አረብ ሀገር ብሎኔ ተፈቶብኛል ለመጀመሪያ ነው ሳየው
@@youtoubechanal317 እና ብርቅ ነዉ
1985 E.c የንዋይ ደበበ ሙዚቃ እኮ ነው። አሜሪካ እንደሄደ የሠራው አልበም። ብዙ ያልተሠማ ... እነ ጅማ : ዝምታ የመለየት በትር, ጎጃምና ጎንደር የመሳሠሉት ተወዳጅ ትራኮች ያሉበት አልበም ነው።
Unet new ehet
ማርያምን ለመጀመሪያ ጊዜ ሳዳምጠው እምባዬ ነዉ የመጣኝ እጅግ ድንቅ የሆነ ስራ ነው👆👆👆👏👏👏👏👏 እስኪ ሁላችንም ለሀገራችን ምን አድርገናል?
ኢትዮጵያ እዉነት አሳቢ ሰው አጣች?😢😢😥 ክብር ና ምስጋና ለነዋይ ደበበ
የሀገር ፍቅር ከባድ ነው ወንድሜ
ገና ሀገር ማለት ትርጉሙ አልገባንም 😢😢😢😢😢
አይዞን ጣልይንም ታንዴም ሁለቴም ሞክሮ አልበገር ያለቺ ጀግና የጀግኖች ሃገር ናት ውሻዉ ህውሃትም ተመምከን ሌላ አማራጭ የለዉም እይዞህ ሃገርህ
ብርቱ ሠዉ አላት ማናባታቸዉም የትም አይደርሱም እይዞን በመልካም ግጥሞችህ እንዳሳሰብከዉዉሾችን አጥፍታ ሠዉ ሳታጣ ሃገራችን ትራመዳለች ይህን የውሻ ድርጂት ህውሃት ወያኔን አጥፍታ ደምስሳ ያ ብቻ ነዉ ሃቁ !!!!!!!!!!!!!!!!
ስንቴ ደጋግሜ ሰማሁት ምን አለበት እጅ ለእጅ ተያይዘን አለምን ጉድ ባሰኝን ግድባችንን ጨርሰን ከድህነት ግንባር የምንላቀቅበትን ድህነት ቢጠፋ ሁላችንም እንዋደድ ነበር ስልጣን አንፈልግም ነበር የምር ውይ ሀገሬ ያንቺን ክፉ አያሳየኝ 😓😓😓
ፖለቲከኛው ስሪቱ ከሰይጣን ነወ
እስኪ ከራሴ ልጀምር ወቀሳ
ምን ሰራሁ ለሀገሬ ልጠየቅ ልነሳ
ይሄን ጥያቄ ነው እራሳችንን መጠየቅ ያለብን ለችግራችን መፍትሄ ለማግኘት ሁላችንም ወቃሽ ብቻ ከመሆን ምንሰራሁ ለሀገሬ ማለት አለብን።
100%
ትክክል
It
ገና ድምፁን ሳልሰማው ከአጀማመሩ ልቤን ነካው!!!ድንቅ ድምፅ ድንቅ መልእክት።ኢትዮጵያዬ ክፉ አይንካሽ😢።
ደስ ስትል ወድጄካለሁ በጣም አድናቂክ ነኝ
ኢትዮጵያዬ የእረፍት ዘመንሽን ፈጣሪ ያፍጥንልሽ።
አሜን
እውነት ለመናገር በጣም ከባድ መልእክት ነው
ለገባው ሰው ።
እስካሁን ለ ኢትዮጵያ ከተዘፈነላት ይሄ ለየት ይላል
ግሩም ስራ ነው በርታ
እማማ ኢትዮጵያ አጥፊ እኛ ልጆችሽ ነን ይቅር በይ አይዞሽ ሀገሬ ይነጋል 🇪🇹😭
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር
ማስተዋል አይድል ላይ ተወዳድረክ ከዛ ጠፍተህ ረጅም አመት ማንም መቶ ሲያላዝንብን እረ አትጥፋ ይህን የመሰለ ድምፅ ይዘህ ቆንጆ ስራ ነው❤️👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
ኹለት ዘፈን ሠርቷል አሜን ብዬ የሚልና አልዋሽም የሚል
Ere esayas adele ende ehe mndnw mastewal metlut
ታሪክን በዘፈን 💚💛❤
#
ትንቢት መሰሉ ሙዚቃ አሁን ላለነው ትውልድ መማርያ ነው ንቃ ወገን አንድነት ሀይል አለው
አንተ ልጅ እስካሬ የት ነበርክ የኢትዮጵያ አይደልን አስታወስከኝ ትችላለህ በጣም ✅
ምጥጥ ዜማ ✅💯
ምርጥ ግጥም ✅💯
ኢትዮጵያ ሀገሬ ክፋውን ፈጣሪ ካንቺ ያርቅልሽ ሰላምሽ ይብዛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የነዋይ ደበበ የድሮ ሙዚቃ ነው ደግሞት ነው የተጫወተው
አሜን🇪🇹🇪🇹❤
@@newayarts810 leke belehal gen yemastewalen kelem aytnbetal siketle demo zefenune betkekelegna seat endidegem bemefkedu neway keber yegbawal
@@yohannesabebe1 በትክክል
ንዋይ ደበበ ትችላለ። ማስተዋልም ይህን ምርጥ ዘፈን እንድናስታውስና እራሳችንን እንድንጠይቅ በማድረግህ እግዚአብሔር ይስጥህ።❤❤❤
Andegna nw
አዋ ንዋይ ይችላል። ማስተዋልም 1ኛ
I am 52 years old this is what I see all my life 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔
ኢትዮጲያ ከጥንት ጀምሮ የንፁሀንን ደም በከንቱ ጠጥታለች አሁንም የንፀሃን ደም እየፈሰሰ ነው: ግፉ ነው ወዳጄ
ወዳጀ አገር እና የግለሠብ ግፍ አወቅአንጅ እንዴት አይነት ህዝብ ነው ጎበዝ
@@joniraga8112 ሀገር ማለት ህዝብ አይደለ ? እርስ በርስ እየተጠላለፍን ሀገር እንዴት ይደግ ?
💔💔💔💔😭😭😭😭😭
am 27 but i see the big pictures not the ilusion
ወላሂ ይሄን ዘፈን ባዳመጥኩት ቁጥር እምባየ ይመጣል😥
እማማ ኢትዮጵያ ዛሬ ማን ያሥብሽ ሁላችን በዘር ተከፋፍለን ይቅር በየነ ሠብሥቢን
ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹💪 ኑሪ ለዘለአለም
ንዋይ ደበበ❤ አንተ ገራገር የኢትዮጵያ ወዳጅ ለግጥምና ዜማው ክብር ይገባሀል።
እዩ ገራሚ የሆነ ዘፈን❤!!!!!!...ብቻውን አልበም ነው......
ምነው ሸዋ ለኢትዮጵያ ሙዚቃ እድገት ከፍተኛ አስተዋጾ እየተወጣ ነው። እንባየ ነው የመጣኝ ናናዬን። "እኔስ ለሀገሬ...." የሚል ጥያቄ አርግዣለሁ። ምህርቱን ይላክልን አንድዬ። የወላድ መካን ሀገራቺንም ፍሬያማ ያድርግልን።
በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ በምትችሉት ሶሻል ሚዲያ በቅንነት የምትኖሩበትን ሀገር መልካም ተሞክሮ አጋሩን። ቅንነት መቻቻልን አስተምሩማ።
ሀገረኞችንም አበራቱን ስራዎቻቺንን እያጋራቹ❤
የ❤❤❤❤❤❤ ጀግና
ሐገሬ ሠው አጣሽ ወይ 💚💛❤️ ነዋይ ደበበ (ግጥሙን ከዜማው) 💚💛❤️ በጣም እንወድሃልን , ቀሽት የሆነ ስራ ነው ::
ጀና ዘፋኝ እንድህ ነዉ ጥበብ የተቀበረች መስሎኝ ነበር ለካ አንዳደ አላችሁ😘😘😘😘💚💛❤ለሀገራችን ሰላሙን ሁሉ ያምጣልን ሙስሊም ክርስቲያኑ ረረመዳንን እና ትንሳኤን ባንድ አድርጎ ያፆመን ሰማይ ላይ ያለዉ ልባችንን አንድ አድርጎ ወደአብሮነታችን ይመልሰን😭😭😭😍😘
በዚይ ሙዚቃ ለተሳተፋ ሁሉ
ከገጥም እስከዜማ
ከዘፋኙ እስከባንድ
አዲውም ከካሜራ በስተጀርባ ላሉት ሁሉ ትልቅ ክብር ይገባቹሀል እናመሠግናለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹አገሬ ሠላሙን ያምጣልን ክፉውን ያርቅልንንን💚💛❤
ለሀገሬ ሰው ይስጣት
ለሀገሬ ልጅ ይስጣት
ለሀገሬ አሳቢ ይስጣት
አሜን!!
I.m from Eritrea i listen the music ii cry peace for Ethiopia and Eritrean and Sudan
ይህን ሙዚቃ አድምጦ አለማድነቅ ንፍጉነት ነው ምርጥ ስራ ነው
አላህዬ በምስኪኑ አይን እየን ለስልጣን በሚስገበገው አትበለን ምርጥ ስራ ነው።
Anchim Duaa adrgi enem litseliyi....zare lay esu new yemibejen.
እናት ሀገሬ ዞሬ መግቢያዬ ኑሪ ለዘላለም ሰላምሽን ይመልስልን እግዛብሄር አምላክ ተዋደን እንደድሮው እንድንሆን አንተ እርዳን 🙏
ሰለ አገር ዘፈን ሳአዳምጥ በእንባ ታጀቤ ነው የምጨርሰው በቃ ሰለ አገሬ ሰሰማ እንባዬ ነው የሚቀድመው እኔሰ ምን አረኩ ብዬ እራሴን እየወቀሰኩ ነው የማዳምጠው እምዬ ኢትዮጰያ በዳዮችሸ እኛው ልጆሆችሸ ነን ኢቅር በለን😥😥😥😭😭😭😭
በኢትዬጲያ አዝኛለሁ እንደፍየል ጠበሳ በላች ሰውን ገለን እንቀደስ መስቀል አርጎ በደስታ ሲያርዱ አየሁ ወንጀል ሲፈፅሙ ባንራ ይዘው ኢትዬጲያዊ ነች ኢትዬጲያ ልጆቻን ጎሮቤት ኑ ልጆቼን አጥፉልኝ👉 ድሮ ጣሊያንን አይፈራም ሞሶሎኒ አይፈራም ሊበሬ እያለች ጋበዘች አሁን ኤርትራ ፣ቻይና ፣ኤምሬት ፣ሶማሌ ፣ ራሽያ ፣ ቱርክ ፣ኢራን ፣ ኢትዬጲያ ትግራይ አጣፉኝ 💔 ነገ ኦሮሚያ ቤንሻንጉል ቅማንት እያለች ልጆቻን የምትጨርስ ኢትዬጲያ ትባላለች
አንጋፋው ነዋይ ደበበ ሊቅ ነው ምንለው በምክንያት ነው ረጅም ዕድሜ ለወንድሜ ለሙያው አባቴ አንጋፋው ነዋይ ደበበ ማስቴም በጣም ሀሪፍ ነው በርታ በአልበምህ ደግሞ እየጠበቅንህ ነው።
I'm form Bangladesh but I like Ethiopian music too much🇪🇹😘👈 ብልህስ ላይክ ላታረገኝ ነው
😉😂😂😂
🤣🤣🤣🤣 batyignm yedereglshal yagere lij
Lol
ጌታ ሆይ ጣልቃ ግባ ባገራችን ጉዳይ ኢትዮጵያዬ አፈቅርሻለው ካንቺ ሚለየኝ ቤተሰብ ውስጥ ተወልጄ እንዴት ብዬ ልተውሽ ምን እየተሰማኝ እደሆነ ሁላ አላውቅም 😭😭😭😭😭
Dislike ያደርገ ሁሉ የኢትዮጵያ ጠላት እና ባንዳ ነው እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ ይፍርድባችሁ‼️
ልጄ ተባረክ ዘመን ይባርክ ሰለአገሬ ሆሌለእግዜር አለቅሳለው እናት ነኝ ቃል ያን ሰኛል እንደቅትማያ ቶቻ ሽንጌዜያምጣልን
የነዋይ ደበበ ቆየት ያለ ስሜት የሚሰጥ የገዘፈ መልክት ያለው አይረሴ ስራ!!!!!
በጥሩ ተጫወትከው የመችህ !!!
እኛ ሰዎች ሰንባል ሰይጣን ነን
ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦነ ይስጠነ 😭
ስሚ ካለ ይህ መልክት ለእኔ ለአንተ ለሁላችንም ነው ወቅቱን የተበቀ ዘፈን አሪፍ ስራ ኢትዮጽያ ለዘለአለም ትኖር
በጣም ሠዉ እታለች ሃገራችን ታላቅ መልክት ነዉ !!!!!!!
እህህህህህህህ🥺🥺🥺 ሀገሬ ሰው አጣሸ ወይ🇪🇹💘
በ1980 ዎች እንደኔ ስትሰሙ የነበር እስኪ ?
እናንተ ዘፈኑን ሳትጀምሩ ኮሜንት የምታነቡ 👍👍👍ላይክ
you read my mind 😀😀😀
ዘፈኑን ጨርሰንስ ኮሜንት የምናነብ ምን እናድርግ?
@@negusethiopianmusiclyrics4896 አይከፈልበትም ነይ ወደቤቴ
@@negusethiopianmusiclyrics4896 እትት እቤቴ መተሽ ደምሪኞ
በቅንነት ቤተሠብ እንሑን
ኢትዮጵያ ሀገሬ ክብርሽ ከፍ ይበል ከሰላምሽ ጋራ
ማሪያምን ሁሌ በእባ የምሠማው ሙዚቃ ውሥጥን ሠርሥሮ የሚገባ ነው ሀገሬ ሠው አጣሽ ወይ በትክክል🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ከረሃብ ስደት ሌላ ምንታሪክ አቆየን ትክክክል
💚💛❤
እንደ ታሪካችን እንደ ጥንት ቀደምቱ
ላንድነት እንጣር ወገኖቼ በርቱ
💚💛❤
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የሚጠሏት ጥቂቶች ናቸው ግን ድምፃቸውን ከፍ አርገው እየጮሁ ስለሆነ ብዙዎቻችንን ተሰፋ እንድንቆርጥ እያደረጉን ነው። ግን በዚህ አይቀጥልም ሁሉ ጥሩ ይሆናል።
ኡፍ እንደው ውስጥ የሚነካ መልክት ነው መስማት በሚያስፈልገን ወቅት ነው ከተፍ ያልከው ወንድሜ ፍቅር እና ሰላም ለኢትዮጲያችን 💚💛❤️
አጥንትን ሰርስሮ የሚገባ - ኃይለኛ ጉልበት ያለው ሙዚቃ! ኡ...ፍ! ያንገበግባል የሚታየው ሁሉ! ትናንትናን መልሰን መላልሰን እንድንኖር የተረገምን ነው የምንመስለው!
ሆድ ሲብሰኝ ከዓመት በኋላ ድጋሜ ልሰማው መጣሁ። ንዋይ ደበበ ታላቁ የጥበብ ሰው። ማስቱየ ትችላለህ... ባንተ ይበልጥ አማረ።
እንደ ዘንድሮ ኢትዮጵያ ገጥሞዋት አያውቅም አለምም ፊቱን ያዞረባት መሪዎችወም ጨቅላ ጥበብ የጎደላቸው የሆኑባት አይዞሽ ሀገሬ እምዬ ተስፋ አለኝ ትነሻለሽ ❤🇪🇹 ❤
በጣም ጥሩ ስራ ነው ጓደኛዬ::
እንዲህ ነው እንጂ... መሞጋገስ ትለያለህ ዴቪድ..!!! ማስተዋል ከዚህም በላይ ትችላለህ።
we are waiting for a collaboration album between u two dave. im such a big fan of u two.
Ena samahut gen alkesha enkuan aiwetalegnem
yhen mogn hzb agegnew blesh tchawechibetalesh adel?
Dave you are extraordinary and phenomenon. Much respect and love. 👌👏🙏
ገራሚ ስራ 👍💚💛❤️
የ ንዋይ ደበበ የ ድሮ ዘፈን እንደሆነ ስንቶቻችን እናውቃለን?
ማሰተዋል በጣም በጥሩ ሁኔታ አዚሟል ፤
ኢዩዔልና ሁሉም ሙዚቀኞችና ባለሙያዎች ትደነቃላችሁ ።
ስለ ንዋይ ቃላት የሉኝም ..." ምሉዕ በኩለሄ " ( የምር ገጣሚ ዜማፈጣሪ አዚያሚ ) ድምጻዊ ነውና
ዕድሜና ጤና ይስጥልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ነዋይ ደበበ ሀገሬ ሰው አጣሽ ወይ፡፡ ሙዚቃዉም ክሬዲቱም የ ነዋይ ደበበ ነዉ፡፡ ግን ጥሩ አድርጎ ማስቴም ዘፍኖታል፡፡
ማስተዋል እያዩ:- ማስተዋሉን ይጨምርልክ በርታልን🙏❤
ዋው ሰምቸው ሰምቸው አሁንም ሰምቸው ደግሜም ሰምቸው አልጠግበው ያለኩት ሙዚቃ ሚኮ አመሰግንሀለሁ እንዲሰማው ስላደረከኝ። ድንቅ ስራ ♬♬♬ ኢትዮጵያዬ♥♥♥♥♥♥
ወንዝ እያለሽ አለማሽም ልጅ እያለሽ አልተጦርሽም አገሬ ልጅ አጣሽ ወይ አሀ አገሬ ሰው አጣሽ ወይ ግሩም የሆነ ስራ ነው ኢትዮጲያን በትክክል ገልፀሀታል
አይ ኢትዮጵያ :(
በሙዚቃ የሚያስተላልፉት መልዕክት እየተነቃቃ ነው የሚል እምነት አለኝ እናንተስ?
I think yehe zefen eko yedero ye neway nw gin bezih wekt degami meseratu teru nw baynegn
@@kt1651 ohh bezu musicawoch adamechalew gn endagatami musicawen semechaw alawekem nber
@@negusethiopianmusiclyrics4896 mulu bemulu ergetegna balhonem yesemahut gin yemeslegnal my brother
@@kt1651 ok
awo ye neway debebe nw!!
ስሚ ካለ ይህ መልክት ለእኔ ለአንተ ለሁላችንም ነው!!!!!!! ወቅቱን የጠበቀ ዘፈን!!!!! አሪፍ ስራ ኢትዮጽያ ለዘለዐዓለም ትኙር፡፡
ግሩም ውብ ግጥሞች መሬት የማይወድቁ ታላቅ መልክት አዘል ሙዚቃ እግዜአብሄር የኢትዮጵያችን ዓምላክ ይባርክህ !!!!!!!!!!
አሪፍ ተጫውተሀዋል ምርጥ ምወደው የንዋይ ሰራ ነው
እንኩአን ኢትዮጲያዊ ሆኜ ተወለድኩ💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏
ግን እኔን ብቻ ነው ሚያስለቅሰኝ? 😥😢
ይህንን ዘፈን ሁሌም ስሰማው እንባዬን ማቆም ይቸግረኛል። እኔም እንደ እናንተ ሀገሬን እወዳታለሁ። ለሀገሬ ምንም ሳልሰራለት በስደት በመኖሬ አዝናለሁ
ዋውዋውዋውዋው ሃገሬ ሰው አጣሽ ወይ የሚገረም ግጥምና ዜማ ነዋይ እናመሰግናለን
ማስቴ ምርጥ ዘፈኝ
ገና ድምፁን ሳልሰማው ከአጀማመሩ ልቤን ነካው!!!ድንቅ ድምፅ ድንቅ መልእክት።ኢትዮጵያዬ ክፉ አይንካሽ😢።
66
Reply
የጀግና ዜማ አይዞህ ይህች ሃገርህ ምንም ማንም አይነካትም የቃል ኪዳን ሃገር ስለሆነች በርታ ዘምርላት !!!!!!
እውነት ነው ሐገሬ ሰው አጣለች ግን እኔ ብቻ ነኝ በሐገሬ ተስፋ የቆረጥኩ በጣም ያማል ብዙ የተቸገረ ሰው እያለ ይባስ በየቀኑ መታረድ😥😥😥😥😥😥😥
ማስተዋል ምርጥ ብቃት ያለው ልጅ ነው ከማንም ኢትዮጵያውያን ድምጻዊ ይለያል ጥሩ ማናጀር ቢኖርህ ብዙ መስራት የሚችል ልጅ ነው
ለሀገሬ ትንሳኤዋን አሳየን🙏🇪🇹 እኛንም ወደ ልባችን መልሰን🥺
ላገራችን ምረቱን ያምጣላት ለሚያባሏትም ልቦና ይስጣቸው
Ethiopian የሚሉ ሰዎች ስንቶቻችን ነን ምን ሰራን ለአገራችን እኔ በየ ቀኑ ነው ማስብላት ኢትዮጵያ ኑሪልኝ ማስተዋል በጣም እናመሠግናለን ዘፈኑ ምርጥ ነው
ይህንዘፈንስሰማተስፋ አላት ሀገሬ ኢትዮጵያ የሚልስሜት ነው የሚሰጠኝ
የኢትዮ አይዶል ካፈራቻቸው አንዱ ያልተዋከበ ረጋ ያለ ስራ ነው በርታ ወንድሜ
ይኸን ዘፈን ያኔ በነዋይ ደበበ ነበር የማውቀው ዛሬ ባንተ በመዘፈኑ ደስ ብሎኛል።
ዋው........ የሚገርም ሙዚቃ ነው..!!!
1. የ ዘፋኙ ድምፅ
2. የግጥሙ መልእክት
3. የዜማው ልስላሴ
4. የሙዚቃው አሬንጅመንት
5 በጠቅላላ ውበቱ
5* ( ባለ 5 ኮከብ ሙዚቃ) ብዬዋለው...!!!