TEDDY AFRO - አርማሽ (ቀና በል) - [New! Official Single 2021] - With Lyrics

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 21K

  • @yo-yw4of
    @yo-yw4of 3 ปีที่แล้ว +4449

    ኤርትራዊ ነኝ የተወልድኩት ያደኩት እና የተማርኩት አዲስ አበባ ኢትዮጲያ ነው ቴዲ የናፈቃትን ኢትዮጲያ ጠንቅቄ አውቃታለው ይህንን ዘፈን ሰምቼ ከማልቀስ ውጪ ምን አማራጭ አለኝ😢😢😢 ዶክተር ቴድሮስ ካሳሁን ገርማሞ አንተ ልዩ ነህ

  • @ashruka
    @ashruka 3 ปีที่แล้ว +5945

    በዘር ጉንፋን ታመን 😢 🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @leyateshome8375
      @leyateshome8375 3 ปีที่แล้ว +31

      😭😭😭💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤

    • @nejatliben6293
      @nejatliben6293 3 ปีที่แล้ว +42

      ትክክል

    • @sofiaosman308
      @sofiaosman308 3 ปีที่แล้ว +44

      ትክክል አሹሩካ ፍቅር ይስጠን ፍቅር ያሽንፋል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @mekiilove8860
      @mekiilove8860 3 ปีที่แล้ว +6

      💔💔🙏🙏

    • @ErmiasFilfiluGebru
      @ErmiasFilfiluGebru 3 ปีที่แล้ว +34

      መድኃኒቱ ኢትዮጵያዊነት አንድነት (unity) ነው::

  • @zekitube2212
    @zekitube2212 3 ปีที่แล้ว +3898

    ሌላ የምለው የለም!
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ባከበርክባት ልክ ያክብርህ

    • @annasmith3778
      @annasmith3778 3 ปีที่แล้ว +24

      Amen amen amen yene geta Zeki 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ኢትዮጵያነቴኩራቴ-ጰ1ነ
      @ኢትዮጵያነቴኩራቴ-ጰ1ነ 3 ปีที่แล้ว +24

      አሜን አሜን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @mekdes-ei5lp
      @mekdes-ei5lp 3 ปีที่แล้ว +19

      አሜን አሜን አሜን 🇪🇹

    • @getachewghirmay9882
      @getachewghirmay9882 3 ปีที่แล้ว +17

      አሜን አሜን አሜን

    • @getachewghirmay9882
      @getachewghirmay9882 3 ปีที่แล้ว +39

      እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ከነ ሙሉ ቤተሰብ ይጠብቅልን አንተ ራስህ ኢትዮጵያ ነህ እመ ብርሃን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ካጠገባቹህ በምልጃዋ አትለያቹህ አሜን አሜን አሜን

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw 3 ปีที่แล้ว +3715

    ቴዲዬ ዘፈን ሰሚ አይደለሁም ይህ ግን እመሜን ለሐገሬ የገለፀልኝ !
    ሕመሜ ሐገሬ 😖😭😭😭😭😭😭😭😭😭😪😪😪😪😪😪😪😪😪ተባረክልኝ ወንድሜ ! አይዞን ወገኔ ይነጋል!!

    • @lofii_tofii-x9x
      @lofii_tofii-x9x 3 ปีที่แล้ว +26

      Seblye yene Kongo good to see you🥰

    • @hiwotbe7494
      @hiwotbe7494 3 ปีที่แล้ว +33

      Sebli I admire open minded mehonshn.

    • @Ethopia22
      @Ethopia22 3 ปีที่แล้ว +13

      🥰🥰✊✊💚💛❤️💚💛❤️💪💪🥰🥰

    • @belaygem383
      @belaygem383 3 ปีที่แล้ว +2

      Asqabach blackishin xebxeb

    • @loveiswinner7108
      @loveiswinner7108 3 ปีที่แล้ว +14

      ሸፋዳዋ ሰብሊ አንዳንድ ጊዜማ ሙዚቃ ጥሩ ነው። አእምሮ ያድሳል።🇪🇹

  • @natinati1714
    @natinati1714 3 ปีที่แล้ว +266

    24 ሰአት ባልሞላ ሰአት 1ሚልዬን የእኛ ኩሩ ዝምታክ ብቻ ሞገስ አለው የልጅ አዋቂ ብስሉ ቴዲያችን ኑርልን

    • @lilotsionay9840
      @lilotsionay9840 3 ปีที่แล้ว

      ደም ምጠጡ ሰው እረዱ ኦሮምም ትገሩም እረዱ ከዛ የ ትግራይ ታሪክ እያነሳቹ እንደራሳቹ ኣስቡ...እውነታው ግን ኣምሓራይ ማለት ወይጦ ስናሻ ፋርጣ ኩንፊል ቅማንት ኣገው ነው!! ማንነትም የለህም እንካን የ ኣክሱም እና ይሓ ስልጣኔ ለመውሰድ!! ደምመጣጭ ጡት ቆራጭ መሆናቹ in facts ላስረዳቹ ችላለው!! So stop confusing people!!!! You are Amharu done!! No ethiopia !! We are ትጋሩ!! You done Genocideon us!!! Because you are ወይጦ ስናሻ በማንነቱ ምያፍር በስመ እትዬጵያ ሚሸቅጥ ኣድጊ ኣምሓሩ!!!!!!ትግራይ ትስዕር ኣድጊ ይቅበር ግማታም ኣህያዎች ባለጌ ደምመጣጭ ሰው ኣስሮ ከነ ሂወቱ ወደ ወንዝ ሚጥል እርካሽ ማህበረሰብ ወራዶች!!! ደደብ መሆናቹ ጠቀማቹ እንጂ ሰው ብትሆኑ ከ ሰው ጋ ሚያስቆም morale values የላቹም!!! ደመ መጣጭ ናቹ ኣለም ይፈነፍናቹዋልም ሁሉ ያረጋቹት ይዘገባል!!! ደደብ ኣዝማሪ ብቻ ወይጦ ፋርጣ የ ትግራይ ታሪክ ልትዘርፍ ራቆታም ኣህዛብ ! ክርስትናም እልምናም ኣቤቴ ነው ያስተማረህ መተታሞች ውሸት ኣራዳነት ነው ለናንተ ማስመሰል ማሶቾሽቃበጥ ሂወታቹ ነው...any way you will see soon ትግራይ እንደት እንደምናንፃት ኢትዮጵያ መቀመቅ እንደምንከታህ!! Pending ሃገረ ትግራይ!!!!! ኢትዮጵያ የደደብ ቢሄረሰብ የደንቆሮ ቢሄረሰብ ውሸት ትርክት እና እጅግ ድሃ ለማኝ እና ባለጌ ህዝብ እና!ተጋሩ!!!! We are ተጋሩ!!! No more ኣድጊ no more Ethiopia !!

    • @natinati1714
      @natinati1714 3 ปีที่แล้ว +10

      @@lilotsionay9840 ተባረክ እንዲህ ነው እንጂ መመስከር የራሳችሁን ታሪክ ስለለፈለፍክ በጣም ጎበዝ ሰው እንዴት እራሱን ይሰድባል የፃፍከው ሁሉ የትግራይ ታሪክ ነው ክፋት ሸር ተንኮል ባንዳነት አማራን እንደንትፈሩና እንደምትቀኑበት ምናል ፈጣሪን ብትፈሩ ለነገሩ እምነት የታላችሁ በእናንተ ስራ ሰይጣን እራሱ ይቀናል ገና ብሄርክን የምትጠላበት ቀን ይመጣል እየሆነም ነው የሀገር ሸክሞች ባብዳዎች ኢትዩጱያ ትፍረስ ስትሉ አናታችሁ ይፍረስና ትግራይ ኢትዩጲያ ውስጥ መሆኗን እንኳን።የማትለዩ ደቆሮዎች መጀመሪያ ተገንጠሉ ከዛ አጋችሁን ክፈቱ ወልቃይትና ሁመራ እራያ ለም መሬት ሲያምርክ ይቅር እስኪ ምን ይዛችሁ ትገነጠሉ ይሆን ድንጋዎች ቁልቋልና ድንጋይ ችጋራሞች የኢትዩጵያ ሀብትና ንብረት አግዛችች ጨርሳችሁ እግዚአብሔር እየፈርደ ነው ገና ምን አይታችሁ እናንተ ነቀርሶች የእናት ጡት ነካሾች ኢትዩጲያ ገና በአለም ማማ ላይ ከፍ ብላ ትውለበለባለች ጠባቂዋ ከላይ ነው ባንዳው የሌባ የዘራፊ የጋዳይ የወራዶች ዘር ጦርነት ሄዳችሁ ሊጥና ጨው ሳይቀር የሰረቃችሁ ሌብነት መተዳደሪያችሁ

    • @neju748
      @neju748 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@lilotsionay9840Amhara nw metsadebew

    • @minahabte9455
      @minahabte9455 หลายเดือนก่อน

      Torta susanna

  • @bettygirmai8195
    @bettygirmai8195 3 ปีที่แล้ว +309

    የልባችንን የሚያወጣ በግጥም በዜማ የምትተነፍስልን ልዩ ስጦታችን እድሜ ከከጤና ይስጥህ

    • @ሰላምለሁላችን-ጰ2ቘ
      @ሰላምለሁላችን-ጰ2ቘ 3 ปีที่แล้ว +4

      ሀገራችን እናታችን አንተን ሰጠችን ሕመሟን የሚያስተጋባላት የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅልን ይጠብቅላት ሁሌም.....

    • @sabrinaestifanos9614
      @sabrinaestifanos9614 3 ปีที่แล้ว +3

      Ethiopian

    • @dagihiwifamily8876
      @dagihiwifamily8876 3 ปีที่แล้ว +1

      ለታመመ መሻርን ለሞተ ገነትን ለታስረ መፍታትን
      ለተቸገሩ ደስታን ይስጥልን ሂወት አጭርናት እንዋደድ በዙሪያችን ያሉ ስዎችን ያለስስት እንውደድ እንከባበር እንተዛዘን 🙏🏽🙏🏽

    • @yejimmamakeds8543
      @yejimmamakeds8543 3 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 9 หลายเดือนก่อน

      አብይ ዝናሽ 666 ናቸው በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ሳምሶን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ተታሎ ተላጭቶ ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ😮😢🎉

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว +18

    በእውነት እስከ ዛሬ ስለ አንተ ምንም የመውደድም ሆኖ የመጥላት ስሜት አልነበረኝም የለኝምም ግን ስለ ሀቅ ስለ ማዕተቤ የምመሰክረው እንደ አንተ ጀግና ስለ አገሩ ተቆርቋሪ አርቲስት የለም በምንም ተዓምር አይገኝም ትክክለኛ የምትጓዝ መንገድ መንግስት በመጣ ቁጥር የማታሽቃብጥ ማንንም የማትፈራ ካለ እግዚአብሔር በስተቀር ሐይማኖት ያለህ ሐይማኖትህን እና አገርህ የምታከብር እንቁ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ በአስር ጣቶቼ እፈርምልሀለው በዚህ ዘመን ድንቅ ኢትዮጵያዊ ስለ ሰጠን ጌታ እናመሰግነዋለን 🙏❤

  • @nejusweet5760
    @nejusweet5760 3 ปีที่แล้ว +316

    እሄ ዘፈን መታሠቢያነቱ ኢትዮጰያን ለማዳን በክብር ለወደቁ ጀግኖቻችን ይሁንልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

    • @ezanatv2018
      @ezanatv2018 3 ปีที่แล้ว +6

      ኣቢይ ለማዳን በሚል ይስተካከል።

    • @ruthgetachewdesta8326
      @ruthgetachewdesta8326 ปีที่แล้ว +1

      betam nefsachwn fetari yimarew wendmochachen ehtochachen nefsachehun fetari yimarrr

    • @desto4186
      @desto4186 ปีที่แล้ว

      ה ‏‪6:11‬‏ שי

    • @Tesfay-ig5jr
      @Tesfay-ig5jr ปีที่แล้ว

      Amen

    • @Tena77721
      @Tena77721 ปีที่แล้ว

      አሁንስ(2016)😭😭

  • @ethio24news12
    @ethio24news12 3 ปีที่แล้ว +2418

    ማነዉ እንዴእኔ የቴዶን ምርጥ ዘፈን እየሰማ ያለቀሰ😭💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️

    • @ADsias
      @ADsias 3 ปีที่แล้ว +3

      Ene

    • @Etho_Media111
      @Etho_Media111 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ???

    • @zeed7938
      @zeed7938 3 ปีที่แล้ว +3

      almost, then kena bel ante gobez alegn

    • @semucr7myuitፍሲል
      @semucr7myuitፍሲል 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ

    • @selamabebe4859
      @selamabebe4859 3 ปีที่แล้ว

      Ene eyalekeseku nw yesemaute

  • @kingtewodros9106
    @kingtewodros9106 3 ปีที่แล้ว +171

    ማን ነው ይሄን ዘፈን ሰምቶ በሀገር ፍቅር እንባ እንባ ያለው ሙሉ ዘፈኑ ልብን በጣም ይነካል ቴዲ ትችላለህ 💓💓💓💓

  • @sistefera6987
    @sistefera6987 2 ปีที่แล้ว +9

    ዝም ያለመሥሎት ኢትዮጵያዊነት
    ማነም አይገታው የተነሳበት!
    ቴዲ ደራሲ ፀሐፊ የቅኔ ከያኒ ባለቤት ወጣት አርበኛ
    የኦውነት ባለቤት ብሩህ ተስፋ ሰናቂ የጥበብ ሰው የኢትዮጵያ ብርሐን ሰናቂ

  • @eyobade6742
    @eyobade6742 3 ปีที่แล้ว +314

    መቸም እንዳትወርድ ሆነክ የተሰቀልክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ💙💙💙

    • @yohannesgetahun703
      @yohannesgetahun703 3 ปีที่แล้ว

      Beautiful '#1

    • @lilotsionay9840
      @lilotsionay9840 3 ปีที่แล้ว

      ደም ምጠጡ ሰው እረዱ ኦሮምም ትገሩም እረዱ ከዛ የ ትግራይ ታሪክ እያነሳቹ እንደራሳቹ ኣስቡ...እውነታው ግን ኣምሓራይ ማለት ወይጦ ስናሻ ፋርጣ ኩንፊል ቅማንት ኣገው ነው!! ማንነትም የለህም እንካን የ ኣክሱም እና ይሓ ስልጣኔ ለመውሰድ!! ደምመጣጭ ጡት ቆራጭ መሆናቹ in facts ላስረዳቹ ችላለው!! So stop confusing people!!!! You are Amharu done!! No ethiopia !! We are ትጋሩ!! You done Genocideon us!!! Because you are ወይጦ ስናሻ በማንነቱ ምያፍር በስመ እትዬጵያ ሚሸቅጥ ኣድጊ ኣምሓሩ!!!!!!ትግራይ ትስዕር ኣድጊ ይቅበር ግማታም ኣህያዎች ባለጌ ደምመጣጭ ሰው ኣስሮ ከነ ሂወቱ ወደ ወንዝ ሚጥል እርካሽ ማህበረሰብ ወራዶች!!! ደደብ መሆናቹ ጠቀማቹ እንጂ ሰው ብትሆኑ ከ ሰው ጋ ሚያስቆም morale values የላቹም!!! ደመ መጣጭ ናቹ ኣለም ይፈነፍናቹዋልም ሁሉ ያረጋቹት ይዘገባል!!! ደደብ ኣዝማሪ ብቻ ወይጦ ፋርጣ የ ትግራይ ታሪክ ልትዘርፍ ራቆታም ኣህዛብ ! ክርስትናም እልምናም ኣቤቴ ነው ያስተማረህ መተታሞች ውሸት ኣራዳነት ነው ለናንተ ማስመሰል ማሶቾሽቃበጥ ሂወታቹ ነው...any way you will see soon ትግራይ እንደት እንደምናንፃት ኢትዮጵያ መቀመቅ እንደምንከታህ!! Pending ሃገረ ትግራይ!!!!! ኢትዮጵያ የደደብ ቢሄረሰብ የደንቆሮ ቢሄረሰብ ውሸት ትርክት እና እጅግ ድሃ ለማኝ እና ባለጌ ህዝብ እና!ተጋሩ!!!! We are ተጋሩ!!! No more ኣድጊ no more Ethiopia !!

    • @AjoibUs
      @AjoibUs 3 ปีที่แล้ว

      @@lilotsionay9840 ኢዲየት ደደብ

  • @yeshiber
    @yeshiber 3 ปีที่แล้ว +625

    ተስፋን የሰነቀ ድንቅ ዜማ!
    "ሀገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ" እውነት ነው አንተ ታላቅ ሰው! ሁላችንም የኢትዮጵያ ትንሳኤ መምጫ ናፍቀናል! እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን!!! የወገንን ሬሳ እየቆጠሩ ነፍስ ይማር እያሉ መኖር ያማል!አምላከ ጊዮርጊስ የንፁሃንን ደም ጥሪ ሰምቶ ይፍረድልን! ኢትዮጵያውያን በእናት ሀገራችሁ ተስፋ እንዳትቆርጡ እውነት ነው አንድ ቀን መጥቶ አንድ ያደርገናል👆🏽✊❤️

  • @Aman21163
    @Aman21163 3 ปีที่แล้ว +696

    አንተ ታላቅ ሰው ዝምታህ ብቻ አልበም ነበር አሁን በስራህ ደግሞ አስደመምከን Thank you 🙏 💚💛❤

    • @SalamSalam-xp2cf
      @SalamSalam-xp2cf 3 ปีที่แล้ว +1

      yes he is hero 💚💛♥️😭😭😭

    • @astetewodros3106
      @astetewodros3106 3 ปีที่แล้ว +1

      እንባዬ አልቆም አለ

  • @ruthgetachewdesta8326
    @ruthgetachewdesta8326 ปีที่แล้ว +145

    ኢትዮጵያን አንድ ለማረግ ስለ ኢትዮጵያ ብለው ነፍሳቸውን በጣርነት ላጡ ጀግኖቻችን ነፍሳቸውን ፈጣሪ ይማርልን

    • @th-ef6me
      @th-ef6me ปีที่แล้ว +2

      ኢትዬጵያ አንድ እናድርግ እያሉ በስሜት እየተነዱ ህፃናት ሴቶች በመጨፍጨፍ በመግደል በመድፈር ወደር የለሌው በአውሬነቱ የሚታወቅ ሰራዊት ነው

    • @th-ef6me
      @th-ef6me ปีที่แล้ว

      ነፍሳቸው በፈጠሪ ይጠየቃሉ ሁሉም የሚያይ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣቸው

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 3 ปีที่แล้ว +184

    ወላሂ ሙዚቃን መስማት እምነቴ አይፈቅድም ግን ቴዲ በአሁኑ ስአት ያወጣሕው ሚዚቃ ለሁሉም ሰው ያስፈልገዋል እናት ሀገራችን ምጥ ላይ ናት በአንድነት ፈረጃዋን እዲያቀርብልኝ አተና መሰሎችህ ያስፈልጉናል 💚💛❤🇪🇹🇪🇷💪

    • @fishtube3917
      @fishtube3917 3 ปีที่แล้ว +2

      አንዳንድ ሙዚቃዎች ሀዲስ ይመስላሉና...

    • @tadessewaleligneayalew4334
      @tadessewaleligneayalew4334 3 ปีที่แล้ว +5

      የኛም አይፈቅድም

    • @saragebr6086
      @saragebr6086 3 ปีที่แล้ว

      Guregna nesh

    • @saragebr6086
      @saragebr6086 3 ปีที่แล้ว

      Mindin new heymanote ayifikidim malet. Segemer endet adametishw

    • @hhdgdhvdydyd8142
      @hhdgdhvdydyd8142 3 ปีที่แล้ว +1

      አዎ ምጥ ላይ ናት ትግሬ በ ኦፕራሴን ይወለዳል ከናቱ ሆድ ተወልዶ ለብቻው ተለይቶ ይለያል

  • @SWAHILINATION
    @SWAHILINATION 3 ปีที่แล้ว +707

    ETHIOPIA! ETHIOPIA! ETHIOPIA!
    I am crying for you, I am crying with you. What a beautiful nation you are, what a beautiful people you are.
    God, please remember my brothers and sisters in Ethiopia. I humbly ask you to answer my prayer. Let your perfect peace reign in every corner of this nation.
    Man, we have limits but with You all things are possible. I pray that we may see another brighter day. I pray that we may never lose hope in you and only you alone.
    LET THERE BE PEACE
    AMEN
    Ethiopia shall prevail
    😭😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @addiszemen1485
      @addiszemen1485 3 ปีที่แล้ว +7

      Thank you brother ❤️

    • @nardmelaku1000
      @nardmelaku1000 3 ปีที่แล้ว +4

      Thank you dear brother. Bless You

    • @saramohamed2049
      @saramohamed2049 3 ปีที่แล้ว +5

      🙏🙏🙏 thank you so much brother

    • @MoNaba369
      @MoNaba369 3 ปีที่แล้ว +2

      So thank you ma brother....

    • @sewmamenaddis8304
      @sewmamenaddis8304 3 ปีที่แล้ว +1

      oh that's to much thank you !❤

  • @bezawitassefa2165
    @bezawitassefa2165 3 ปีที่แล้ว +180

    ቴዲ ለኢትዮጵያ አለቀሰላት እንጂ ዘፈነላት አልልም። በሰማሁት ቁጥር እምባ ፣ እልህ እና ተስፋ በአንድ ላይ ልቤን ይሞሉታል! አንደበትህ ይባረክ!
    🙏💪🙏
    💚💛❤️❕❕❕

  • @ድልእውነት
    @ድልእውነት 5 หลายเดือนก่อน +28

    ሐምሌ 7 /2016 አሁንም እንባ ያነቀኝ የሰማሁት ነው ዘመም ሳይል ቀን ጎሎ ባክሽ ኢትዮጵያዬ ነይ ቶሎ 🙏❤️

  • @mmtwinsoforomo3713
    @mmtwinsoforomo3713 3 ปีที่แล้ว +1268

    💥 ችግሩ እኮ ሁላችንም ዘፈኑን ሰምተን እናለቅሳለን እንጂ አንድ መሆንን ከራሳችን አንጀምረውም አራት ነጥብ ።

    • @Nuramohamm
      @Nuramohamm 3 ปีที่แล้ว +39

      በረካሁን አሁን ገለጽከው የኛ ህዝብ ችግሩ ስሜታዊ ነው ስሜት ደግሞ ተለዋዋጭ ነው

    • @romiromina5003
      @romiromina5003 3 ปีที่แล้ว +3

      Ewnet new bro esu fekren sisebeke ande benehon melkam new

    • @gdhdgdf2001
      @gdhdgdf2001 3 ปีที่แล้ว +15

      እውነት ነው ልብ ይስጠን ለሁላችንም 🙏

    • @japheth325
      @japheth325 3 ปีที่แล้ว +5

      Yup bro you're right ✔️ that's what the problem with the people.

    • @RRuth8852
      @RRuth8852 3 ปีที่แล้ว +8

      True

  • @hayatmahmmad836
    @hayatmahmmad836 3 ปีที่แล้ว +210

    የቴዲ ዘፈን እንደ ፀበል ነው! ግማሹን ሲምረው ገሚሱን ያስለፈልፈዋል ያሳድበዋል በሉ ጩሁ ይውጣላቹ።። እኔስ ሀገሬ አሳዘንሽኝ የባሰውን ንጉሱ ዘፈነልሽ አልልም ዘመረልሽ እንጂ 🇪🇹❤️

    • @kmichael2401
      @kmichael2401 3 ปีที่แล้ว +4

      "የቴዲ ዘፈን እንደ ፀበል ነው! ግማሹን ሲምረው ገሚሱን ያስለፈልፈዋል ያሳድበዋል በሉ ጩሁ ይውጣላቹ።" the best expression ever. you should write, if you're not already!

  • @aziztesfatsion4293
    @aziztesfatsion4293 9 หลายเดือนก่อน +5

    እናመሰግንሀለን ዘመን የማይቀይርህ ዕንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ዶ/ር ቴድሮስ ዕድሜ ከጤና ያድልልን ። የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳየን እግዚአብሔር አሜን።

  • @abisiniaethiopa1200
    @abisiniaethiopa1200 3 ปีที่แล้ว +188

    አንድ ሙዚቃ አደለም ይሄ።ምስጢር ያለው ትልቅ መፅሐፍ ነው። 🙏

    • @lilpapi2785
      @lilpapi2785 3 ปีที่แล้ว +2

      Atashkabt 😛😹

    • @superhd3067
      @superhd3067 3 ปีที่แล้ว +2

      @@lilpapi2785 ለቴዲ ያንሰዋል

    • @lilpapi2785
      @lilpapi2785 3 ปีที่แล้ว

      @@superhd3067 😂😂

    • @mullereressa9735
      @mullereressa9735 3 ปีที่แล้ว +2

      @@lilpapi2785 ምን አገባህ

    • @danielghrmay358
      @danielghrmay358 3 ปีที่แล้ว

      @@mullereressa9735don't say that because she is u family or he

  • @bahlietube1358
    @bahlietube1358 3 ปีที่แล้ว +876

    ቴዲዬ ድምጸህን ጉንፋን አይንካው ኢትዮጵዬ እንጠብቅሻለን 😭😭😭😭

    • @zemares4325
      @zemares4325 3 ปีที่แล้ว +14

      I think he's crying .

    • @melaleul2857
      @melaleul2857 3 ปีที่แล้ว +3

      amen minm kifu aynkaw....anchm ejishn minm aynkaw meazi

    • @notforafricans5644
      @notforafricans5644 3 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/L0rpkuk4WWU/w-d-xo.html

    • @ዬውሃንስወዲሑመራ
      @ዬውሃንስወዲሑመራ 3 ปีที่แล้ว

      No more ነፍጠኛ ። 🦓
      No more ለሐጫም።🦓
      No more ደብተራ።🦓
      No more ብዳ። 🦓
      No more ጠንቅይ።🦓
      No more መጤ።🦓
      No more ኣህያ።🦓
      No more ኣድጊ።🦓
      RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦

    • @ዬውሃንስወዲሑመራ
      @ዬውሃንስወዲሑመራ 3 ปีที่แล้ว

      No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily 3 ปีที่แล้ว +113

    የሁላችንም ምኞት የሀገራችንን በጎ ዘመንና የኢትዮጵያን ትንሳኤ ማየት ነው ፡፡ ለዚህ ደግሞ ፍቱን መፍትሄው አብሮነት አንድነት ፍቅር ሰላም እንጂ በዘር መባላት አይደለም፡፡
    ወደደንም ጠላንም በብሔር ቡድን ተቧድነን የምንሄድበት መንገድ የትም አያደርሰንም፡፡
    ቴዲም ይህንን ነው በራሱ መንገድ ለመግለፅ የሞከረው፡፡
    እናመሰግናለን ቴዲ 💚💛❤

    • @forgotemail594
      @forgotemail594 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ፍሪ 💝 እግዚአብሔር ያውቅልናል. እንግዲህ 💔😢😢😢
      💚💛❤🙏

    • @tgtg2888
      @tgtg2888 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ምርጦች😍👍💚💛❤

  • @የአዳምልጆችYouTube
    @የአዳምልጆችYouTube ปีที่แล้ว +8

    ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ ለመፃፍ ምድር ብራና ባሕር ቀለም ቢሆኑ አይበቃም ።
    በደምና በአጥንት የተሰራሽ ሚስጥር ኢትዮጵያ ድንቅ ነሽ
    💚💛❤️

  • @za7452
    @za7452 3 ปีที่แล้ว +83

    ማነው : እንደኔ : ፍቅር : የያዘው: …..እየደጋገመ : ይህን : ምርጥ : ለዚህ: ትውልድ : እና : ለዚህ : ዘመን : የሚመጥን : ዘፈን : የሚያዳምጥ ::
    ቴዲ እናመሰግናለን!!

    • @benyamasgdom9182
      @benyamasgdom9182 3 ปีที่แล้ว

      Lol

    • @za7452
      @za7452 3 ปีที่แล้ว

      @@benyamasgdom9182
      If you are narrow minded, I don’t be blame you b/c you grow up with a mentality of TPLF ( Meles time)
      I can assure you that you will be…..
      lol …

  • @mentesnotmare8585
    @mentesnotmare8585 3 ปีที่แล้ว +445

    ቴዲ አይደለም ዘፍነህ ብታስነጥስ እራሱ እንሰማዋለን😍👏👏👏

  • @fikerfiker7218
    @fikerfiker7218 ปีที่แล้ว +1

    ያአባቶቻችንን የከፍታ ዘመንና ጥበብ እንዲሁም ፈሪሃ አግዚያብሔር የአገር ፍቅራቸውንና ሰው ወዳድና አክባሪነታቸውን ወደ ኋላ ዞር ብሎ ላየው እኛ ውስጣችን ምን ያህል እንደ ነቀዘና እንደበሰበሰ ያሳየኛል ነገር ግን ያንተን እንጉርጉሮ ስሰማ አንተ ያየሃትን ኢትዮጵያ እያየሁ ጣፋጭ ህልም ውስጥ ገብቸ ምነው ባልነቃሁ ያሰኘኛል። ብቻ ፈጣሪ ምህረቱን ልኮ ያክመን።እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ ክበርልኝ ወንድሜ

  • @masreshaterefecomediane1381
    @masreshaterefecomediane1381 3 ปีที่แล้ว +2319

    አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ እኛ ኢትዮጵያውያን በዘር በሀይማኖት አንከፋፈልም!!!ቴዲዬ እንወድሀለን የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ።

    • @nejatliben6293
      @nejatliben6293 3 ปีที่แล้ว +15

      🙏🙏🙏

    • @orthodoxtewahdokids2432
      @orthodoxtewahdokids2432 3 ปีที่แล้ว +25

      You supposed to be shameful to use his videos to make money but how raggedy are you to comment anything in somebody’s name?
      ሌባ is ሌባ! Doesn’t matter what you stolen. The comedian official TH-cam is Agazi Tube!

    • @ጥሩተናገር
      @ጥሩተናገር 3 ปีที่แล้ว

      Ate yeteletelebehal tebeke😂😂😂

    • @holygeyesus2815
      @holygeyesus2815 3 ปีที่แล้ว +2

      Mud seteyz alnber weregna

    • @habtemaryamgetu6119
      @habtemaryamgetu6119 3 ปีที่แล้ว +1

      Mass
      🙏🙏🙏

  • @መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ
    @መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +104

    በሃገር ሆኜ ሃገሬ ናፍቀኝ 😭😭😭😭እግዚአብሔር አንድነታችንን ይመልስልን

  • @FikreSelam
    @FikreSelam 3 ปีที่แล้ว +1329

    ወንድ ልጅ በዚህ ዘፈን ስቅስቅ ብሎ እንዲያለቅስ ማድረግ ችለሀል ቴዶ ። አልቃሻ አልነበርኩም እስከማውቀው ድረስ

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔማ ላይሽ በቶሎ ምኞት ነበረኝ ኢትዮጵያዬ ያላየናት የምንዘምርላት ሁሌ የምንናፍቃት ቴዲ ትንፋሽህ ብቻ ስሜትን የሚነካ ይመስለኛል እንኳን ዘፈን ጨምረህበት፡፡

  • @mohussein5901
    @mohussein5901 3 ปีที่แล้ว +585

    እኔ ሱዳናዊ ነኝ። 🇸🇩. ይቺን ሀገር እወዳለሁ። ሰላምና መረጋጋት እንዲሰጣት እመኛለሁ ። 🙏🇪🇹🇪🇹

    • @ፍሬህይወትይልማ
      @ፍሬህይወትይልማ 3 ปีที่แล้ว +3

      enameseginalen

    • @PM-cc5vs
      @PM-cc5vs 3 ปีที่แล้ว +9

      🤣🤣🤣😂😂😂😂🤣😂

    • @temesgengetahun5100
      @temesgengetahun5100 3 ปีที่แล้ว +26

      ሱዳን ወርራናለች የምንለው በምክንያት ነው😂

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 3 ปีที่แล้ว +9

      @@temesgengetahun5100 ለሃገራችን ብዙ በጎ የሚመኙና በወንድማማችነት በጥሩ ወዳጅነት አብረን እንድንኖር የሚፈልጉ የሱዳን ዜጎችን ማክበርና ማበረታታት ለራሳችንና ለወገኖቻችን ስለሚጠቅም እንደ አበደ ውሻ ሰውን ተናካሾቹ ትግሬ ወያኔዎች ምንም ያላደረገንን፣ ትሩ የሚመኝልንን ሰው መኮነን አግባብ አይደለም!

    • @Alem_Mehari
      @Alem_Mehari 3 ปีที่แล้ว +11

      @@temesgengetahun5100 የሱዳንን ህዝብ ከአመራሩ ለይቶ ማየት ግድ ይላል። ሱዳን የራሷ ትግል ላይ ናት።

  • @girmaytekilay3175
    @girmaytekilay3175 3 ปีที่แล้ว +456

    ይሄንን የቴዲ አፍሮ ምርጥ ዘፈን የምትሰሙ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ እናንተንም ቤተሰባችሁንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @Samri-Habshawit
    @Samri-Habshawit 2 ปีที่แล้ว +25

    ዛሬም እየሰማሁት ነው።ውስጤን እየወረረኝ እንባ እንባ እያለኝ ነው።
    ቅዳሜ ምሽት
    17/3/2015
    4:49

  • @TheAgileThinker
    @TheAgileThinker 3 ปีที่แล้ว +291

    ከዚህ ዘፈን አንድ ያስከፋኝ ነገር አለ!!! እሱም ማለቁ ነው

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 ปีที่แล้ว +2

      ቤተሰብ አድርጉኝ🇪🇹🇪🇹🌹

    • @kalkidantirualem8097
      @kalkidantirualem8097 3 ปีที่แล้ว +2

      አትደግመዉም እንዴ

    • @lilotsionay9840
      @lilotsionay9840 3 ปีที่แล้ว

      ደም ምጠጡ ሰው እረዱ ኦሮምም ትገሩም እረዱ ከዛ የ ትግራይ ታሪክ እያነሳቹ እንደራሳቹ ኣስቡ...እውነታው ግን ኣምሓራይ ማለት ወይጦ ስናሻ ፋርጣ ኩንፊል ቅማንት ኣገው ነው!! ማንነትም የለህም እንካን የ ኣክሱም እና ይሓ ስልጣኔ ለመውሰድ!! ደምመጣጭ ጡት ቆራጭ መሆናቹ in facts ላስረዳቹ ችላለው!! So stop confusing people!!!! You are Amharu done!! No ethiopia !! We are ትጋሩ!! You done Genocideon us!!! Because you are ወይጦ ስናሻ በማንነቱ ምያፍር በስመ እትዬጵያ ሚሸቅጥ ኣድጊ ኣምሓሩ!!!!!!ትግራይ ትስዕር ኣድጊ ይቅበር ግማታም ኣህያዎች ባለጌ ደምመጣጭ ሰው ኣስሮ ከነ ሂወቱ ወደ ወንዝ ሚጥል እርካሽ ማህበረሰብ ወራዶች!!! ደደብ መሆናቹ ጠቀማቹ እንጂ ሰው ብትሆኑ ከ ሰው ጋ ሚያስቆም morale values የላቹም!!! ደመ መጣጭ ናቹ ኣለም ይፈነፍናቹዋልም ሁሉ ያረጋቹት ይዘገባል!!! ደደብ ኣዝማሪ ብቻ ወይጦ ፋርጣ የ ትግራይ ታሪክ ልትዘርፍ ራቆታም ኣህዛብ ! ክርስትናም እልምናም ኣቤቴ ነው ያስተማረህ መተታሞች ውሸት ኣራዳነት ነው ለናንተ ማስመሰል ማሶቾሽቃበጥ ሂወታቹ ነው...any way you will see soon ትግራይ እንደት እንደምናንፃት ኢትዮጵያ መቀመቅ እንደምንከታህ!! Pending ሃገረ ትግራይ!!!!! ኢትዮጵያ የደደብ ቢሄረሰብ የደንቆሮ ቢሄረሰብ ውሸት ትርክት እና እጅግ ድሃ ለማኝ እና ባለጌ ህዝብ እና!ተጋሩ!!!! We are ተጋሩ!!! No more ኣድጊ no more Ethiopia !!

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 3 ปีที่แล้ว

      @@lilotsionay9840 የኢትዮጲያዊነት ገና ነዉ ገና ስምሽን,በክፉ ያነሳሽ ጠፍቶ ዘረኛ ጠፍቶ ገና ነዉ ገና ጁንታዉም ጠፍቶ ገና ነዉ ገና የኢትዮጲያዊነት ገና ነዉ,ገና💪💪💪

    • @getachewalemu3675
      @getachewalemu3675 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

  • @ahmedtube8180
    @ahmedtube8180 3 ปีที่แล้ว +147

    ከሚለፈልፍ ሰው ዝም ያለን ሰው ፍሩ ይባላል በቃ ልዩ ነው ዶ/ር ቴድሮስ ካሳሁን 🇪🇹🇪🇹

    • @maresketafff2901
      @maresketafff2901 3 ปีที่แล้ว +1

      የኢትዮጵያዊነት ንጉሳችን ነው

  • @henafikrugk
    @henafikrugk 3 ปีที่แล้ว +68

    ለለ ኢትዮጵያ ያምሃል! በዜማህም ታለቅስላታለህ! ቴዶዬ ሁሌም ኑርልን

    • @wubitgebeyaneh8046
      @wubitgebeyaneh8046 3 ปีที่แล้ว +1

      Our hero Teddy God bless ETHIOPIA and you 🙏

  • @edwardbyrne5746
    @edwardbyrne5746 2 ปีที่แล้ว +109

    I am American. But I love Ethiopian music. Great song from Teddy Afro

  • @MdSumon-xi8hb
    @MdSumon-xi8hb 3 ปีที่แล้ว +78

    ይህን ሙዚቃ ሰምቶ ያለቀሰ እደኔ ተዲየ ሽ አመት ኑርልን

  • @yabesera6874
    @yabesera6874 3 ปีที่แล้ว +115

    በዚህ ዘፈን ላይ ያየኋትን ኢትዮጵያ እንድትመለስ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏❤ ቆንጆ ስራ ተባረክ ዉድ ወንድሜ

    • @temaribet7900
      @temaribet7900 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/3PAJudpAKp8/w-d-xo.html

  • @fishakebede8324
    @fishakebede8324 3 ปีที่แล้ว +96

    ንጉሳችን ሁሌም ረቂቅ የሆነችውን ኢትዮጵያን ስለምትገልጥን ምንም ቃላት የለኝም , ዕድሜህን ረዘም ያድርግልን !!!

    • @tadilatesifa8736
      @tadilatesifa8736 3 ปีที่แล้ว

      እንባየ አመጣኸዉ እኮ ቴድየ የጥላሁን ምትክ ከፍ በል

  • @henoktesfaye7992
    @henoktesfaye7992 ปีที่แล้ว +5

    ለነብስ ሀሴትን የሚጨምር ልክ እንደ መዝሙረ ዳዊት እያነባህ የምትሰማው ድንቅ ዜማ ይሄ መዝሙር ነው ለኔ

  • @jemalmelaku9657
    @jemalmelaku9657 3 ปีที่แล้ว +93

    ቴዳችን ዘፈንህን አይኔን ጨፍኘ ስሰማው አገሬን በድምፅህ ውስጥ አያታለሁ ፡፡ በእንባየ ማእበል ሰላሟን እስላለሁ ፡፡ አላህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን

    • @notforafricans5644
      @notforafricans5644 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/L0rpkuk4WWU/w-d-xo.html 🖤

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 3 ปีที่แล้ว +90

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው ልብን የሚነካ ዘፈን ነው ቴዲ አፍሮ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ👏👏👏👐🇪🇷🇪🇷

  • @ethio24news12
    @ethio24news12 3 ปีที่แล้ว +410

    እኔግን ኦሮሞነኝ ያንተን ዘፈን ስሰማ ይነዝረኝል በቃ ፍቅር ያሸንፋል የቴዲ ወዳጆች ውድድ ጥግድርስ💚💛❤️💪

    • @tsisami9841
      @tsisami9841 3 ปีที่แล้ว +12

      እግዚአብሔር ይመስገን እስኪ እንዋደድ እንዴት እንደምናምር

    • @Lulu-cv4wq
      @Lulu-cv4wq 3 ปีที่แล้ว +21

      የመጀመሪያ የኦሮሞ ተወላጅ አማራዎችን እወዳለሁ የሚል ኮሜንት አየሁ ለማስመሰል እንዳይሆን በከተማችን አሳድገን አጎርምሰን ከድተው ጨፈጨፉን💔

    • @alemtshsytekalign2815
      @alemtshsytekalign2815 3 ปีที่แล้ว

      Ihezefen

    • @ራህመትአህመድዩቱብ
      @ራህመትአህመድዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

      ✅👍💚💛❤️✋🌹🌹

    • @meryemtube3873
      @meryemtube3873 3 ปีที่แล้ว +11

      ኸረ ተባረኪ/ክ ወላሂ ፍቅር ይበልጣል ጥላቻ ለሰይጣን በር መክፈት ነው

  • @صوفياعلوي-ث6خ
    @صوفياعلوي-ث6خ ปีที่แล้ว +1

    እንደገና። ተመልሽ እንደድስ ይህን የሙዚቃ እየሰማሁ ማልቀስ ሆነ ስረየ ቴዲየ እንተ ሙዝቀኝ ብቻ ሳትሁን ትቢትኛ ነህ ከዛሬ ነገ። ሁሉም እየባሰ መጣ የኔ ውድ አላህ ባለህበት ከነቤተሰብችህ ይጠብቅህ አላህ ምህረቱን ያምጥልን

  • @nesriyajemal3030
    @nesriyajemal3030 3 ปีที่แล้ว +52

    ናፍቆቴ ቴዲ ዝምታህ እያሳሰበኝ ነበር ህመማችንን ነው የገለፅክልን እናመሰግናለን

    • @CHERKE_JEMA5575
      @CHERKE_JEMA5575 หลายเดือนก่อน +1

      @@iiihamzapoloiii Explanation is the GREEN YELLOW RED FLAG

  • @travelwithberok7639
    @travelwithberok7639 3 ปีที่แล้ว +43

    “በወንዜ ባገሬ እያለሁ አገር ናፍቄ”!!!!!!!!!!!!! እወነት ነዉ ቴዶ ።አገራችን እያየናት እያጣናት ነዉ!!!

    • @eliyasabdurahman7540
      @eliyasabdurahman7540 3 ปีที่แล้ว +1

      አይባልም አኛ ልጆቿ በግንባር እያለን አናጣትም

    • @dw8435
      @dw8435 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህታችን የደፈረሰው ይጠራል እመኚኝ 100%። ይህ ሁሉ ውዥንብር ይሰክናል። ኢትዬጵያዊነት ያሸንፋል

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ፈራሁ ! ህልም ያርገዉ ! ከ 5 አመት የጣሊያን መከራም ወጥተን በ ብዙዎች ደም እዚህ ደርሰናልና አይዞን ቀን አለው ገና

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 3 ปีที่แล้ว +72

    ቴዲ ያወጣህውም , በመከላኬያችን ሙት አመት , በመሆኖ ይህ ልብን የሚነካ በአይን እንባን የሚያስሞላ የሀዘንም የወኔም የሁሉም ነገር ነው , ተባረክ

    • @mulugenetu4565
      @mulugenetu4565 3 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @abusmra7137
      @abusmra7137 3 ปีที่แล้ว

      በትክክክልዋዉዉዉዉ

  • @GedionGashaw-xs8mu
    @GedionGashaw-xs8mu ปีที่แล้ว +19

    የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር መሆን ያለበት መዝሙር

  • @Joker-wo1st
    @Joker-wo1st 3 ปีที่แล้ว +130

    ጠፋ ሲባል ትክክለኛ ሰአት ላይ የምትገኝ አንተ የኢትዮጵያ ቁስጥ ልጅ ያንተ ግጥም ከመድፍ የሚበልጥ የትግልላችን መሳርያ ነዉ ዶክተር ቴድሮስ ካሳዉን ምርጥ ያባቱ ልጅ!!!!

  • @sehenna1
    @sehenna1 3 ปีที่แล้ว +187

    ለካ የዚህን ያህል ማልቀስ እፈልግ ነበር just can’t stop crying 😢

  • @YaredHab
    @YaredHab 3 ปีที่แล้ว +81

    ከልቡ አገሩን ያልናፈቀ ኢትዮጵያዊ የለም፡፡ ፈተናዎች ይበዛሉ ፣ ብዙ ሀዘን ይኖራል ግን ኢትዮጵያን ያሉ ሁሉ ያሸንፋሉ ዳግም አገሬ በክብር ትነሳለች፡፡ ቴዶ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልህ (የኔ ንጉስ) ቀና በሉ!!!💚💛❤️💪

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ አድርጉኝ🙏🙏🌹

    • @mihretbeba3653
      @mihretbeba3653 3 ปีที่แล้ว +1

      ማነዉ እንዴእኔ የቴዶን ምርጥ ዘፈን እየሰማ ያለቀሰ

  • @asfaw8154
    @asfaw8154 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሂ ዘፈን አይደለም መዝሙር ነው ልቤ አልቻለም ቴዲ እድሜእና ጤና ይስጥህ አንተ የምትመኛትን ኢትዮጵያ ለማየት ያብቃን እአሜን🙏

  • @shetayeworku6203
    @shetayeworku6203 3 ปีที่แล้ว +124

    ኢትዮጵያ እድትመጪ ስንት ቀን ይበቃል ዋው ልብ ይነካል የኔ ሰው ሁሌም የሰውነት ልክ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏 ቴዲዬ

  • @MarkMann-r6n
    @MarkMann-r6n 3 ปีที่แล้ว +106

    I can't able to stop my tears running on my face and shirt. አይዞን ነገም ሌላ ቀን ነው፤ ኢትዮጵያዊነት ሁሌም አሸናፊ ነው!!!

    • @Dave-kc1jb
      @Dave-kc1jb 3 ปีที่แล้ว +2

      Dear Bilicho, I share your feelings with tears running on my face too. ❤️🇪🇹❤️

    • @mibrakteka1848
      @mibrakteka1848 3 ปีที่แล้ว

      Ethiopia 🇪🇹 yemitiweledew Tigray mehona alemawekachin new yeminaleksew.

    • @mimit4032
      @mimit4032 3 ปีที่แล้ว +1

      We will Never give up on Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 Victory is on the way 💪

    • @bickim5224
      @bickim5224 3 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏🏿

    • @liaaye3126
      @liaaye3126 3 ปีที่แล้ว +1

      @Demeke
      ተንፍሰዉ ተነዋል ግን አልሞት ባይ ተጋዳይ ሆነው ነው እንጂ

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 3 ปีที่แล้ว +97

    በማልቀስ ነው የጨረስኩት 😭😭 ሁሉም ኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ነው የገባው🙏🏾😭💚💛❤️

  • @sadaseid-s9e
    @sadaseid-s9e ปีที่แล้ว +6

    ዛሬ እንደ አዲስ ነዉ ያለቀስኩት አምላኬ ኢትዮጵያን አስባት🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 3 ปีที่แล้ว +72

    እንደ ትንቢትህ ይሁንልን ቴድዮ እንዳልከው ይፈፅምልን አሜን እግዚአብሔር ይባርክ;;

  • @abayhd2608
    @abayhd2608 3 ปีที่แล้ว +102

    አንተ በቃ ትለያለህ የኢትዮጵያዊነት መገለቻ ነህ ዘላለም ኑሩልን እናሸንፋለን!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @azanawsetie2311
      @azanawsetie2311 3 ปีที่แล้ว

      ዶክተር ቴዎድሮስ ካሳሁን አንተ ሁሌም ትለያለህ ጀግናችን

  • @bemnetteshome9007
    @bemnetteshome9007 3 ปีที่แล้ว +149

    ካለ ዘር የሚግባቡበት ግሩም ዘፈን ሀገሩን የሚወድ ማንም ሰው የሚረካበት ድንቅ ዜማ.... ይበል ነው ቴዎድሮስ 👏👏👏

  • @53067
    @53067 2 ปีที่แล้ว +7

    በወገኖቼ ሞት ከፍቶኝ እያለቀስኩ ልስማው ቴድዬ ልቤን አሞኛል ይህ መዝሙር ደሞ ያፅናናኛል እኔ እደዘፈን አላየውም እና😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔💔😭💔😭💔💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @chriswoldeab4471
    @chriswoldeab4471 3 ปีที่แล้ว +83

    ውስጤ ላይ የፃፍኩትን የነገን የይሆናል ተስፋ..... አበረታኸው ቴዲዬ አጽናናኸኝ........ እሱ ፈጣሪ ልብህን እና ትንፋሽህን ይባርክ

    • @NADC2024
      @NADC2024 3 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏

  • @Kelmebrahtu
    @Kelmebrahtu 3 ปีที่แล้ว +404

    I’m an Eritrean and this song is a top notch!Very timely, patriotic and had to listen it several times and made it me cry,took me back home in memories.It’s also a spiritual song,preaching unity,hope….. keep it up Teddy the good work!

    • @medifili4347
      @medifili4347 3 ปีที่แล้ว +4

      You not 1% Eritrean lol

    • @zeritebaye8292
      @zeritebaye8292 3 ปีที่แล้ว

      😂🤐

    • @Now2296
      @Now2296 3 ปีที่แล้ว +26

      @@medifili4347 አጋሜ በቃ የማትልከሰከሱበት ፔጅ የለም ? ኤርትራዊ ነኘ ካለ ምናባክ አገባብ ቆማል አጋመ

    • @yosiefghebrezghi3830
      @yosiefghebrezghi3830 3 ปีที่แล้ว +14

      Agame game over.

    • @freethought3523
      @freethought3523 3 ปีที่แล้ว +3

      አንተ የዓሳ ትራፊ እዚ ደሞ ምን ትሰራለህ ለማኝ ቀላዋጭ ባንዳ ኤርትራዊ

  • @merontilahun836
    @merontilahun836 3 ปีที่แล้ว +88

    እንባዬ ከፍቃዴ ውጪ ነው የወረደው ኑርልን ቴዲዬ!!

    • @utube4458
      @utube4458 3 ปีที่แล้ว

      በዘር ጉንፋን ታመን.it is aright time to💪💪💪💪ዘርn

  • @Adem.488
    @Adem.488 ปีที่แล้ว +15

    አላህ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ያምጣልን🙏ሁሌም የሚያስለቅሰኝ ዜማ respect teddy afro❤❤

  • @reyanabera7944
    @reyanabera7944 3 ปีที่แล้ว +78

    Omg ከብዙ ዝምታ በኅዋላ የገነፈለ እውነተኛ የሀገር ፍቅር (ዶክተር ቴድሮስ ካሳሁን )ሁሌም ኑርልን respect 🙏❤

  • @6Tigist
    @6Tigist 3 ปีที่แล้ว +43

    ቴዶ አንተ ራስህ ቅኔ ነህ፡፡
    አቦ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ፡፡
    ኢትዮጵያን ለማዳን ሰማዕት ሆነሀል ክብር ይገባሀል፡፡

    • @tr7094
      @tr7094 3 ปีที่แล้ว +1

      He is a living legend!!

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 3 ปีที่แล้ว +107

    *"በወንዜ ባገሪ እያለሁ አገር ናፍቄ!"*
    ቴዲ አምበሳው!
    እንደናፈቅን አንቀርም!
    አገራችን መምጫዋ ደርሷል!
    *እናመሰግናለን!!!!*
    💚💛❤

  • @FANOጀግናነው
    @FANOጀግናነው ปีที่แล้ว +1

    ይህን ሙዚቃ ስሰማ አለቅሳለሁ Ethiopia በፊት ፍቅር ነበረች 😢😢😢😢 አሁን ግን እንደ ሊጥ አቦኮት 😢😢😢

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 3 ปีที่แล้ว +121

    የዚህ ዘመን ጥላሁን ገሰሰ ነህ ቴዲ ስራወችህ ሁሉ አስከውድያኛው የሚሰሙ ዘመን ተሻጋሪ ስራ ዕጹብ ድንቅ

    • @abse4305
      @abse4305 3 ปีที่แล้ว +2

      ጥላሁን ገሰሰ እኮ የራሱ ዜማ ግጥም የለውም ቴዲ ይለያል የራሱ ግጥም የራሱ ድርሰት የራሱ ቅንብር ስለዚ ቴዲ ይለያል

    • @tweynisirak7877
      @tweynisirak7877 3 ปีที่แล้ว

      ሁለቱም የራሳቸው የሆነ የተለየ ተሰጥኦ ያላቸው ዕንቁ ኢትዮጵያውያን ናቸው ቴዲ ግጥምና አንጅ የራሱ የሆነ ዜማ የለውም አነጥላሁንን ዜማ ሞዲፋይ አያደረገ ነው የሚሰራው ጥላሁን አኮ ድምጹ ልዩ ነው ዘፈንን ውበት አላብሶ አሳምሮ በመዝፈን ማን ይስተካከልዋል አንድያውም በተለይም ዘመናቸውን ታስቢ ስናደርግ ቴዲ ከጥላሁን ጋር በተለይ በድምጽ በፍጹም በፍጹም የሰማይና የምድር ያክል ልዩነት አላቸው

    • @mickyfikre3445
      @mickyfikre3445 3 ปีที่แล้ว

      ኸረ ጎበዝ ስለ ሃገር አየተዜመ ግለሰብ ታፎካክራላችሁ? እናንተን ይዘን ነው እንግዲህ ቀን እስኪመጣ ምንጠብቀው

    • @nestanetsindew4220
      @nestanetsindew4220 3 ปีที่แล้ว +1

      የኛ ጀግና የኢትዮጵያ እንቁ መሳራያ በጂህ ሳትይዝ በአንደበትህ ያነገብክ ኑርልን ዘላለም እንወድህ አለን

    • @mahiyimesgen8981
      @mahiyimesgen8981 3 ปีที่แล้ว

      @@abse4305 የ ጥላሁንን ድምፅና ግጥም ተጠቅሟል እዚ ዘፈን ላይ ካስተዋልክ። ለማንኛውም በዚህ ዘመን ፀሎትና ስግደት ነው የሚያስፈልግን እባካችሁ እንፀልህ ለ ሀገራችን ለህዝባችን።

  • @BetterDose
    @BetterDose 3 ปีที่แล้ว +105

    ኢትዮጵያ በእዚህ ሰዓት ቴዲን የመሰለ ልጅ ስላላት በጣም እድለኛ ናት!!!!!! ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 ปีที่แล้ว

      ስወዳችሁ❤️ ሰብስክራይብ አድርጉኝ🇪🇹🙏🌹🌹

    • @misrakfeleke6042
      @misrakfeleke6042 3 ปีที่แล้ว

      I miss my Ethiopian more and more

  • @engdatessema1545
    @engdatessema1545 3 ปีที่แล้ว +79

    ማልቀሰ ማቆም አልቻልኩም ሁሉን የሚያሰታውሰ ዘፈን ውይ 😥😥ባክሸ ነይ ቶሎ🥺 ምርጥ ዘፈን እናመሰግንአለን ,ቀን አለ ገና !!!ቴዴዬ

  • @Amharawit09
    @Amharawit09 2 ปีที่แล้ว +10

    ማነው እደኔ ይሄን ዘፈን እያዳመጠ ተስፋ አድርጎ ባሀገሩ እያለቀሰ ያለዉ 💔😭

  • @abeytube9924
    @abeytube9924 2 ปีที่แล้ว +81

    እስኪ ይሄን ሙዚቃ አሁን ድረስ ያልሰለቸዉ😊

  • @gigarnegusse2942
    @gigarnegusse2942 3 ปีที่แล้ว +48

    ቴዲዬ ይህ ሥራህ ......በፈጣሪ ልቦናውን ለተከፈተለት.... ለገባውና ለተረዳው .... ኢትዮጵያን ለተዋት ለናቋት... ለንስሐ የሚጠራ ...የደነደነ ልብን የሚሰብር የማንቂያ ደውል ነው። ለኛ ደግሞ ባለንበት የሚያጸናን ነው። በተስፋ የሚሞላ ነው።

    • @notforafricans5644
      @notforafricans5644 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/L0rpkuk4WWU/w-d-xo.html

    • @alysaaga6128
      @alysaaga6128 3 ปีที่แล้ว

      Betikikili yewinet wekitun tebiko yetezefene zefen gerami new

  • @islamismylife5437
    @islamismylife5437 3 ปีที่แล้ว +257

    አላህ ሆይ ኢትዮጵያ ለማጥፋት የሚሮጡትን አጥፍልን ያረብ ሚስኪኖች ጠብቅልን 😭🇪🇹 አገሬ ሁሌም እወድሻለሁ እንድሚያልፍ አውቃለሁ

    • @wiliiifta5533
      @wiliiifta5533 3 ปีที่แล้ว

      You miss to worship miniliik?

    • @ethiopiamymotherlove7455
      @ethiopiamymotherlove7455 3 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @islamismylife5437
      @islamismylife5437 3 ปีที่แล้ว +1

      @@wiliiifta5533 ይገረማል ሚኒሊክ አሁንም እንዳልሞተ የሚያስብ ሰው አለ!

    • @abebamesrte3920
      @abebamesrte3920 3 ปีที่แล้ว

      አሜንንን

    • @wiliiifta5533
      @wiliiifta5533 3 ปีที่แล้ว

      @@islamismylife5437 most of Amhara mushriiq and Munafiq because you believe in dead people.

  • @dagshow162
    @dagshow162 ปีที่แล้ว +49

    I was born in Addis and grow up in Germany. I dont understand ahmarisch, but i feel it deep. ❤ One day i will go back to see Ethiopia.❤

    • @INATALEME
      @INATALEME ปีที่แล้ว +1

      Ich hoffe, dass wir uns in Addis treffen😉

  • @hope-kq6sv
    @hope-kq6sv 3 ปีที่แล้ว +41

    እያለቀስኩ ነው የሰማሁት: የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ :ተባረክ 🙏😍

    • @cmpcmp6775
      @cmpcmp6775 3 ปีที่แล้ว

      እንወድሀለን

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 3 ปีที่แล้ว +53

    እኔ ዘፈን አላዳምጥም ግን የእውነት እያለቀስኩ ነው ይሄንን የሰማሁት አሁን ላለንበት ጊዜ ትክክለኛ መልዕክት አለው በዘር ጉንፋን ታመናል ፈጣሪ ይርዳን በቃችሁ ይበለን ኢትዮጲያዬ ለዘለአለም ኑሪልኝ ጠላቶችሽ ይውደሙ ቀና እንላለን አዎ ቴዲ ተባረክልኝ ዘመንህ ይባረክ

    • @messeretaraya1358
      @messeretaraya1358 3 ปีที่แล้ว +2

      Me too

    • @tewodrosdandie2756
      @tewodrosdandie2756 3 ปีที่แล้ว

      አጭበርባሪ በለው!!! ሰውን አዚም አርጎበት ይጫወትበታል፤

    • @etafarawalemu2635
      @etafarawalemu2635 9 หลายเดือนก่อน

      እኔም ሀይማኖቴ አይፈቅድም ግን ድንገት አልቅሼ ነው የሰማውት

  • @tediytedo9516
    @tediytedo9516 3 ปีที่แล้ว +72

    ቀናበል አሁን
    ቀና በል ቀና
    የጀግኖቹ ልጅ አንተ ነህና
    ካገር ወዲያ ሞት ሞት የለምና 💚💛❤

  • @luelgetachew4280
    @luelgetachew4280 ปีที่แล้ว +7

    ሀገር ማለት እናት ! እናትዬ ናፈቅሽኝ እኮ !!!

  • @mohammadahmad8730
    @mohammadahmad8730 3 ปีที่แล้ว +91

    ቴዲ ፍቅር በየቀኑ ስሰማው እባየን መቆጣጠር አልችልም አዳዴ ከመኪናየ ወርጀ ሰወች ጋር ስገናኝ ምነው አልቀሰህ ነበር ይሉኛል ሆድ ይብሳል እኔጃ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን ላአተም እረጅም እድሜ ኑርልን የኔ ቁምነገረኛ

  • @mieraflaike2436
    @mieraflaike2436 3 ปีที่แล้ว +561

    ኪነ-ጥበብን ለሀገር እና ለወገን አንድነትና ክብር የምታውል❤❤❤ከመጣው ጋር ልጥፍ ሳትል ሀገር በሚል ከፍታ ላይ ለብቻህ የቆምክ የሀገር ተምሳሌት ❤❤❤ ቴዲሻ የሁላችንም ስለሆንክ ታድለናል 🙏❤🙏

    • @selambewekt1347
      @selambewekt1347 3 ปีที่แล้ว +2

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @abyssiniaethiopia7667
      @abyssiniaethiopia7667 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/jnFji6o975s/w-d-xo.html

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 2 ปีที่แล้ว +1

      @I hate Ethiopia 2021 What do you mean by: ጠንቅይ፣ ነፍጠኛ? Do You know the meanings?
      ካንተ ከሃዲ ባንዳ፣ ችጋራም አንበጣ ቆርጣሚ ትግሬ፣ ዘር ማንዘርህ ከወደ የመን የዓረብ ባርነት አስመርሮት ኢትዮጵያ ወደምትባል ቅድስት ሃገር ተሰዶ ለነበሩት የአማራ ነገሥታት በአሽከርነት ሲያገለግል ኖሮ በዚያን ጊዜ አስተዳዳሪዎቹ አሁን ካላችሁት ደንቆሮዎችና ስግብግብ ጎጠኞች በጣም የተሻለ አስተሳሰብ ያላቸው ስለነበሩ እንደ "ሰው" ዘመዶችህ እንዲኖሩ ቢፈቅዱላቸው አንተና መሰሎችህ ከሃዲዎቹ ሌብነት አመላችሁ በመሆኑ የሰው ታሪክ በመሥረቅ ዛሬ ያልነበራችሁን የውሸት ትርክት በመፍጠር የታሪኩ ባለቤት የሆነውን የህዝብ ክፍል ለማጥቃት የጥቁር ህዝብ ፀር በሆኑ ዘረኛ ነጮችና ዓረቦች ፍርፋሪ ተገዝታችሁ ብትለፉም የድሃ ትግሬ ልጆችን ህይወት ከማስጠፋትና ከኛ ዘርፋችሁ ሠርቃችሁም ቢሆን ድንጋይ መሬታችሁን የሰው መኖሪያ ለማስመሰል የሞከራችሁትን የደም መንደር እንደተራበ አንበጣ እኛን ከመውረራችሁ በፊት ወደ ነበረው አመድነትና ድንጋይነት ከመቀየር ሌላ የትም አትደርሱም።
      መጨረሻችሁም እንደ ተንኮለኛው ሤረኛውና የሰረቀውን ሃብታችንን ሳይበላው እንደፈረሰው መምህራችሁ ለገሠ(መለስ) ዜናዊ አንድ በአንድ ትፈርሳላችሁ እንጂ ሃገራችንም ሆነ ህዝቧ ዘረኞችንና ባዕዳን ጠላቶቻችንን እያሳፈሩና እያሸነፉ ለዘላለም ይኖራሉ። ለዚህም ታሪክ ምሥክር ነው።
      NO MORE Tigre woyanes and their Brainwashed Idiot Agents; Terrorists, Traitors, Underdogs, Man-Eater Vampires, Backward Tribals, Jealous, who has inferiority complex, Murderers who kill innocent People without Gun and Play "Heroes", Small Girls and Nuns Rapists, Shameless Dough Thieves, Poor Minded Morons like You, Bastared Bloodsucker Cruel Pagan Tigres on our Soil. NO MORE TIGRE WOYANES, THE TERRORISTS LOOTERS MURDERERS IN OUR COUNTRY, ETHIOPIA!! NO MORE ችጋራም ወራዳ የሊጥ ሌባ ትግሬዎች!!

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 2 ปีที่แล้ว

      @I hate Ethiopia 2021 ደም መጣጭ፣ ሃገር አፍራሽ፣ ችጋራም የሊጥ ሌባ፣ ወራዳ ባንዳውና ውሸታሙ ትግሬ ወያኔ የተባለው የሰው ጸር የሆነው ቡድን ይውደም፣ እየወደመም ነው፣ ጨርሰንም እናወድመዋለን!!
      የሌለህን የንግሥና ዘርና ባህሪ በኛ በኢትዮጵያውያን ላይ በሃይል በመጫን በጌቶችህ አጋዥነት እንደተራበ አንበጣ በመውረር ለመቶ ዓመት በባርነት ረግጠህ ልትገዛን በማሰብ ሶስት አሥርም ሳትሞላ ህልምህን በመራሩ ትግላችን ወደ ቅዠት ቀይረንብህ የተፈጠርክበት ድንጋዩ መንደርህ ፈርጥጠህ እንድትወሸቅ ያደረግንህ ምሥኪን ትግሬ ወያኔ ለመሆንህ እንደ ነደደ እሳት ከሚንገበገበው ስሜትህ የሚወጣው ስድብህ ይታያል። እዋይ አነይ ብለህ አልቅስ! ቆንዳፍ ሰውበላ ትግሬ!!
      ቀድሞውንም ቢሆን "አቅምን አውቆ መኖር ጥሩ ነው፣ ታላቅ ችሎታ ነው" እንደሚባለው የኢትዮጵያን ህዝብ ማንነት አለማወቃችሁ እዚህ ውርደት ውስጥ ከተታችሁ እንጂ ታሪኩን፣ ማንነቱን፣ ለክብር ነፃነቱ ሟች መሆኑን፣ ለጊዜው የተሸነፈ ቢመስልም እስከመጨረሻው መብቱ ተገፎና ኢ-ፍትሃዊነትን ተቀብሎ የሚኖር ህዝብ አለመሆኑን አውቃችሁ ቢሆን ኖሮ ብትችሉ ተስማምታችሁ፣ ካልሆነ ደግሞ እንደስማችሁ፣ ታገልንለት ላላችሁት ነፃነታችሁ የዛሬ ሠላሳ ዓመት በጌቶቻችሁ ትዕዛዝና እርዳታ ደርግ እንደወደቀ እዛው መሬታችሁ ላይ "ነፃ ነን" ብላችሁ መቅረት ትችሉ ነበር። ግን ምናችሁን ልትበሉ?
      የማይመጥናችሁን፣ የማይገባችሁን ኢትዮጵያን የምታክል ታሪካዊ ሃገርና ኢትዮጵያዊ የሚባል ታላቅ ህዝብ በግድ ለማስተዳደር ራሳችሁን ሰየማችሁ።
      እዚህ ላይ ነው እንግዲህ ትልቅ ስህተት የሰራችሁት። ሃገር ማስተዳደር ማለት ልክ እንደ ተራበ አንበጣ ምን ያስከትልብናል ሳይሉ ያገኙትን የደረሰ እህል ሙልጭ አድርገው እንደሚበሉት ነፍሳት እናንተም የሃገሪቱን ሃብት ጥርግ እያረጋችሁ ወደ መንደራችሁ ማሸሽ፣ ከፍርሃታችሁ የተነሳ ሌብነታችንን ይቃወማሉ የምትሉትን የህዝብ ክፍል ያለ ምንም ጥፋቱ ማሰር፣ መግደል፣ ከሥራ ማባረር፣ ህዝብን በጎሣ ከፋፍሎ ማጋደል ማጣላት፣ የሰው መሬትን ወደራሳችሁ መንደር ማካለል፣ ተራራ ሳይቀር መሥረቅ፣ ኧረ ስንቱ የተሰማራችሁበት ወንጀልና የውንብድና ተግባር ተነግሮ ያልቃል!
      ይህም በመሆኑ ምንም እንኳን አሳድገው ፍርፋሪያቸውን እየሰጡ ለሥልጣን ያበቋችሁ ጌቶቻችሁን ተማምናችሁ በኛ ላይ ግፍ ብትሰሩም መጨረሻ ላይ ግን የነሱ ድጋፍና አለኝታነት ከኛ በደልና ሥቃይ ጋር ባለመመጣጠኑ ለውርደት ሞት በቃችሁ።
      አሁንም እንደው የዘረፋችህት ያገራችን የጦር መሣሪያ እስኪያልቅባችሁ ድረስ እንጅ መቼም ቢሆን መልሳችሁ ላትገዙን፣ ላትበሉን፣ ላታሰቃዩን ለራሳችን ቃል ስለገባን እስከ መቃብራችሁ ድረስ ትግላችንን ስለማናቆም ተስፋ ብትቆርጡ ይሻላችኋል።
      ካልሆነም አንድም ትግሬ እስኪቀር ውንብድናችንን እንቀጥላለን ካላችሁ የናንተው መልኩና ተግባሩ አስቀያሚ የነበረው ሟቹ የወንበዴዎች አሰልጣኝ መለስ(ለገሠ) ዜናዊ እንዳለው ለመላው ደም መጣጭና አሸባሪ ትግሬዎች "መንገዱን ጨርቅ ያርግላችሁ"።
      Adios!!

    • @ابوسعود-ب9ب
      @ابوسعود-ب9ب 2 ปีที่แล้ว

      ❤👍

  • @amidejene3519
    @amidejene3519 3 ปีที่แล้ว +116

    በጣም ልብ የሚነካ ዘፈን ቴዶ እውነት ነው ሀገር ላይ ሆኖ ሀገር የሚናፍቅበት ዘመን በጣም ነው ያስለቀሰኝ በጣም ፈጣሪ በቃ ይበለን ።ኑርልን ወንድማችን

    • @helenalmayo2356
      @helenalmayo2356 3 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @basherbasher1074
    @basherbasher1074 2 ปีที่แล้ว +6

    ይህን ችሎታ ሳያደንቁ ማለፍ ጥበብን ማርከስ ነው ድንቅ ችሎታ ነው

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 3 ปีที่แล้ว +100

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!! ቴዲአችን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ!!!

  • @amantube9784
    @amantube9784 3 ปีที่แล้ว +537

    Can’t stop crying ሀገራችንን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሠላም ያርግልን ፈጣሪ.ቴዲያችን እንደሁሌውም ምርጥ ስራ ነው🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    የቴዶን ምርጥ ዘፈን እየሰማ ያለቀሰ😭💚💛❤😭😢😭😢

    • @mendelaykurae2349
      @mendelaykurae2349 3 ปีที่แล้ว +1

      ayzon.

    • @jojohnny8272
      @jojohnny8272 3 ปีที่แล้ว +3

      Am from Eritrea 🇪🇷 but am olso with you am supporting Ethiopian defense forces 💪👏🙌🙏

    • @njadnjad3902
      @njadnjad3902 3 ปีที่แล้ว +1

      አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭

    • @blackman9558
      @blackman9558 3 ปีที่แล้ว

      Ayzon ayzon

    • @zedzed4557
      @zedzed4557 3 ปีที่แล้ว

      Musica adamach aydelehum gen yanten sera betam ewedewalehu betam alekesku edeme yestek ethiopia selamuan endtay ye kurte ken lij

  • @ሐበሻዌት
    @ሐበሻዌት 3 ปีที่แล้ว +110

    እምባ እየተናነቀኝነዉ የሰማሁት ቴድዩ ትለያለህ ❤

  • @yohanisbirhanu2198
    @yohanisbirhanu2198 ปีที่แล้ว +6

    የልቤን የተረከልኝ ሙዚቃ for the first time 😭❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @eyonadabmulatu4079
    @eyonadabmulatu4079 3 ปีที่แล้ว +95

    በእንባ የተጥለቀለኩበት ዜማ 💚💛❤አይዞሽ አገሬ 💚💛❤ቀንሽ ቅርብ ነው 💚💛❤🙏🙏🙏

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ አድርጉኝ❤️🇪🇹🇪🇹🌹🌹

  • @hadugenet9835
    @hadugenet9835 3 ปีที่แล้ว +39

    በወሳኙ ስዓተ ሁሌም ብቅ ብለክ ታሪክ ትሰራለክ።ልዩ ዜማ።

  • @i-amkpj6508
    @i-amkpj6508 3 ปีที่แล้ว +339

    I am Kenyan and I love the song.. I wish I could understand what the song is about
    Shame to all foreigners wishing to destroy Ethiopian.. Ethiopian will
    Stand until the end of time ..
    Ashe!

    • @netsehetworku568
      @netsehetworku568 3 ปีที่แล้ว +4

      🙏🙏🙏🙏🙏 for standing with 🇪🇹

    • @samsolo2268
      @samsolo2268 3 ปีที่แล้ว +14

      I wish I can translated for you but it’s quite difficult, However it’s a patriotic song about , what’s happening in Ethiopia the past 30 years division by ethnicity , and the result of that how it destroyed our unity and nationalism , he also say I missed. My country while am still there , because of ethnic divisions. He doesn’t feel like the Ethiopia he know before 30 years after. Ethnocentric rebel control by defeating the central government. Who rule Ethiopia as one national unlike today. Divided by ethnic group, When you left your region. Almost feel like you are in other country, in fact some times other country is better , the hostility , I hope I try my best to give you the idea. He also say he still waiting for her that beautiful unified Ethiopia to com back !

    • @i-amkpj6508
      @i-amkpj6508 3 ปีที่แล้ว +7

      @@samsolo2268 thank you, Ethnic division is a big problem all over Africa .. I wish Africans start loving more than hatting

    • @samsolo2268
      @samsolo2268 3 ปีที่แล้ว +3

      I couldn’t agree more! If we spread love as fast as we spread hate .We will have peaceful and prosperous Africa , give the abundance of natural resources that we have mor than any continent in the world unfortunately , the west and. Now China become wealthiest nation , thanks to our greedy and unpatriotic African leaders, African use must stand up and fight against the Chinese death trap modern colonization, I have seen what happen in your country the chines restaurant prejudice against Kenyans in their own country, that should be , the turning point for Kenyan Africans must stand solidarity with our Kenyan ,brother but it should be the turning point for Kenyans I particularly to deport every chines citizen from Kenya period !!

    • @bubububu9282
      @bubububu9282 3 ปีที่แล้ว +4

      Asante sana my second home Kenya mombasa

  • @nathanem
    @nathanem ปีที่แล้ว +31

    ኣረረረ አምላኬ ስለ ደጋጎች ስለ ገዳማውያት መነኮሳት ስለህፃናት ብለህ የሃገራችንን ሰላም አስፍንልን🙏🙏🙏

  • @hiwotekifetew8816
    @hiwotekifetew8816 3 ปีที่แล้ว +55

    እኔእንደው ደግሜ እንኳን ለመስማት አቃተኝ። በጣም ነው ልብ የሚነካው እ/ር ልጆችህን ይባርክ

    • @biruktadesse7698
      @biruktadesse7698 3 ปีที่แล้ว

      Betam selemyastela eko new degmek mesmat yakateh😂😂😂😂

  • @zebibaabdurahman8937
    @zebibaabdurahman8937 3 ปีที่แล้ว +88

    ቀን አለ ገና. ....ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር

  • @MAHIKIDVLOGS
    @MAHIKIDVLOGS 3 ปีที่แล้ว +3416

    አይበቃም ወይ ማሳል 🇪🇹
    በዘር ጉንፋን ታመን🇪🇹
    ለ ኢትዮጵያዊነት ቀን አለን ገና🇪🇹
    ስምሽን በክፉ ያነሳሽ ጠፍቶ🇪🇹
    አርማሽ ከፍ ሲል ሰማይ ላይ ወጥቶ🇪🇹

    • @ameleshibabaw1041
      @ameleshibabaw1041 3 ปีที่แล้ว +43

      ሀገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ😭😭😭😭😭😭

    • @nuredinkemal3839
      @nuredinkemal3839 3 ปีที่แล้ว +5

      Late comers

    • @temaribet7900
      @temaribet7900 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/3PAJudpAKp8/w-d-xo.html

    • @aishamom3627
      @aishamom3627 3 ปีที่แล้ว +16

      በወንዜ ባገሬ እያለሁ ሀገር ናፍቄ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @judiqueen1760
      @judiqueen1760 3 ปีที่แล้ว +8

      ውዶቼ ማ&ኪ

  • @TemuYegiyorgis
    @TemuYegiyorgis 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሀገር ላይ እየኖርኩ ሀገር ናፈቀኝ😢😢😢😢
    ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።🙏🙏🙏