ela tv - Mastawal Eyayu - Enzira | እንዚራ - ሙሉ አልበም - Full Album - New Ethiopian Music 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 มี.ค. 2024
  • New Ethiopian Music 2024 | Ethiopian Music 2024 | Tigrinia Music
    New Eritrean Music 2024 | Eritrean Music 2024 | Amharic Music
    Subscribe today: goo.gl/7936J7
    ℗ © Copyright: Ella Records. Any unauthorised use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    Available now on all digital stores
    Enjoy Enzira Brand New Album by Mastewal Eyayu From digital music stores below.
    Spotify 👉 spoti.fi/3SZZZNb
    iTunes 👉 apple.co/3wGHiGG
    Amazon 👉 amzn.to/3UCA4xk
    Deezer 👉 bit.ly/49TtqI5
    New Ethiopian Music 2023 | Ethiopian Music 2023
    Tigrinia Music 2023 | New Tigrinia Music 2023 | Eritrean song 2023
    New Eritrean Music 2024 | Eritrean Music 2024 | Tigrinia Music
    Facebook: goo.gl/Xf2BNl
    Instagram -goo.gl/2Ek4Jb
    Twitter @ goo.gl/p46zo
    Snapchat @ Ella_records
    #elatv #eritreanmusic #ethiopianmusic #tigriniamusic #amharicmusic
  • เพลง

ความคิดเห็น • 206

  • @samiboy6755
    @samiboy6755 4 หลายเดือนก่อน +165

    የአመቱ ምርጥ አልበም የሚል like ግጬት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @yoursfun5598
      @yoursfun5598 3 หลายเดือนก่อน +5

      So far Aschale! #1

    • @user-kg6tu5tf5x
      @user-kg6tu5tf5x 3 หลายเดือนก่อน +5

      ማዲ ና ታሜ ❤❤❤ተክቷል ፈጣሪ ይጠብቅ የአመቱ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @flawlessb312
      @flawlessb312 หลายเดือนก่อน

      @@yoursfun55981££

    • @selamamha9322
      @selamamha9322 หลายเดือนก่อน +1

      ማዲዬ ❤😊😊 አሪፍ ነዉ

    • @RedeatHayaf
      @RedeatHayaf 11 วันที่ผ่านมา

      😅​@@yoursfun5598

  • @Yadd2119
    @Yadd2119 หลายเดือนก่อน +10

    ምንም እንከን የማይወጣለት በጣም ጥሩ አልበም ነው በጣም እናመሰግናለን ማስቱ እንዲሁም ገጣሚዎችን በአልበሙ ላይ ለተሳተፋቹ በሙሉ 👏🙏

  • @fker1000
    @fker1000 3 หลายเดือนก่อน +16

    እንደዚ በሚገባን መልኩ የዘመናት መንጋደዳችንን የሚያሳየን ነው የሚያስፈልገን። ተባረክ።ዛሬ ለሚምሉት ነግረህልናል በነካ አፍህ ለሚሳደቡትም ጨምርላቸው። እናት ሲሳደቡ ስሰማ ያንቀጠቅጠኛል።

  • @stgebreal
    @stgebreal หลายเดือนก่อน +9

    የበሰለ ፍሬ ጣፍጦ እንደሚበላ ነው አልበምክ በርታ ጀግናው

  • @tigisttg5022
    @tigisttg5022 หลายเดือนก่อน +4

    አረ ትቺላለህ ማርያምን ምርጥ አልበም ነው እየቆየ ሲደመጥ እምታፍት ድምጽ በርታ ጎበዝ ነህ 100%

  • @selamawitmengiste158
    @selamawitmengiste158 4 วันที่ผ่านมา +2

    Masterpiece!

  • @kenashewa
    @kenashewa 4 วันที่ผ่านมา +2

    very good good sound

  • @lesanngatu1164
    @lesanngatu1164 หลายเดือนก่อน +2

    ማስትየ እንደት ነው እሚሰለቸኝ በቃ መቸምኮ አይሰለቸኝም በቃ ለጆሮ የማይሰለች የተረጋጋ ምርጥና ምርጥ ሙዚቃ ነው የምር አንተ አንተ እየተጫወክ ማስታወቄ ባይመጣ ደስታየ ጀግና ነህ በቃ ቃል የለኝም የምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BinyameEshetu-vp9rx
    @BinyameEshetu-vp9rx หลายเดือนก่อน +5

    እኔ አሁን ነው። በደንብ የሰማሁት የሙዚቃ ባለሙያ ሆኜ ይሄን የመሰለ አልበ በገጠመኝ ነበር የምሰማው ።የሚገርም ጣፋጭ ስራ እንደሆነ አጣጥሜ ስሰማው ተረድቻለሁ ።አልበሙ መሰማት ያለበት ደረጀ አልተሰማም ባይ ነኝ ። ማስተዋልል እያዪ ሁሉንም ባለሙያዋች እጅግ አድርጌ አመሰገናለሁ። እናመሰግናለን

  • @selamawittamiru4878
    @selamawittamiru4878 3 หลายเดือนก่อน +8

    ወይን...ወይን...እያደር የሚጎመራ...ዘመን ተሻጋሪ አልበም ።

  • @Joeleyu22
    @Joeleyu22 4 หลายเดือนก่อน +15

    ምርጥ ስራ ነው ማስቴ መልካም ዕድል 👏👏👏

  • @mekdilove9234
    @mekdilove9234 3 หลายเดือนก่อน +27

    እዚህአልበም ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ እጃችሁ አይዛል ድካም አያግኛችሁ ምርጥ ስራ በማስተዋል ለማድመጥ ለመደሰት ማን እንደማስተዋል ❤

  • @user-ue2lg8zw6f
    @user-ue2lg8zw6f 2 หลายเดือนก่อน +4

    He deserves a Grammy !
    History will never forget your work ...

  • @filsetaabebayehu
    @filsetaabebayehu 3 หลายเดือนก่อน +8

    በማይሆን ዘፈን ደንዝዘን ነበር ትለያለክ❤❤❤

  • @LamrotAbu
    @LamrotAbu หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ገና ብዙ እንጠብቃለን ክፍ አይንካህ ❤

  • @WondyeAmen
    @WondyeAmen หลายเดือนก่อน +4

    እኔ በተፈጥሮየ ዘፈን ቀስ ብየ ግርግሩ ካለፈ በሆላ የመስማት ልምድ ነው ያለኝ እናም ቆጆ ሰራነው ማያየ የሚለውን በጣም ለምወደው ለልጄ ነው የምጋብዘው ምን ትላላችሁ ?ብሌን የሚለው ቃል ከልጅ በላይ ለማንም አይገባም።

  • @stanemare4429
    @stanemare4429 หลายเดือนก่อน +8

    ማዲጎ አልሞተም የሚያስብል ❤❤❤❤❤❤ ዜማ ማስትዬ 💪🏼🙏🏽

  • @tilahinyeselamlig6864
    @tilahinyeselamlig6864 3 หลายเดือนก่อน +7

    የኔን ህይወት በ ክፍል ከፋፍለህ ነው የዘፈንከው......

  • @MitikBachoro
    @MitikBachoro 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ማስቱ አንበሳው ገራሚ አልበም ነው።ጆሮአችን እንደዚህ አይነት ሚጣፍጥ ሙዚቃ መስማት ናፍቆት ነበር።ፈጣሪ ለዘመናት ተደብቀህ ስትለፋበት ለነበረው ስራህን ሲባርክ ያለጥርጥር ማሳያ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከዚህ በኋላም ታስደምመናለህ!!

  • @comceil5689
    @comceil5689 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውድ ለኔ ሁሌም አንደኛ ማሰቱዬ❤❤❤❤

  • @engidaworkehabte8373
    @engidaworkehabte8373 4 หลายเดือนก่อน +8

    ምርጥ አልበም ነው ማስተዋል ይችላል

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 หลายเดือนก่อน +3

    Wow ማስተዋል ድምፅህ ውስጥ የ90ዋቹን ድንቅ ድምፃዊን የሚመስል color
    እያስተዋልኩ ነበር ካንተ ውብ ድምፅ ጋር ቆንጆ chemistry አለው።
    ህይወት ያለው አልበም

  • @user-kg6tu5tf5x
    @user-kg6tu5tf5x 3 หลายเดือนก่อน +6

    ማዲንና ታሜን ተክተህልናል ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaimeseret1055
    @tsehaimeseret1055 2 หลายเดือนก่อน +2

    I can not stop listening..❤️🇪🇷🇪🇷

  • @BereketTewbo-xy8zm
    @BereketTewbo-xy8zm 4 หลายเดือนก่อน +8

    masterpiece

  • @beattygeresu1752
    @beattygeresu1752 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ቆንጆ ሰራ ❤❤❤❤❤

  • @YohannisAbiraraw-th5el
    @YohannisAbiraraw-th5el 4 หลายเดือนก่อน +4

    እጅህ ይባረክ

  • @EthiopiaBekelech
    @EthiopiaBekelech 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የምገርም አልበም👏👏👏👏

  • @user-ie8zn6dk3i
    @user-ie8zn6dk3i 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amazing song, my love ethiopian hagree ❤❤❤

  • @user-yf6te8dr3c
    @user-yf6te8dr3c 3 หลายเดือนก่อน +2

    Wow የሚያስብል ስራ ነው ማስቱዬ በርታ😍😍🙏

  • @user-zw4vn4fj9d
    @user-zw4vn4fj9d 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ene የገረመኝ Hulum music ግጥሙ wow ❤❤❤

  • @lulgezu5113
    @lulgezu5113 6 วันที่ผ่านมา

    በጣም አሪፍ ስራ! ምንም የማይወጣለት አልበም። በርታልን 👏👏👏

  • @hewanjenks1239
    @hewanjenks1239 4 หลายเดือนก่อน +11

    Wow I’m speechless
    Amazing work omg ❤❤❤❤❤❤

  • @user-sc9vx8ur5u
    @user-sc9vx8ur5u 3 หลายเดือนก่อน +4

    Wow wow mastye kalat yatregnal ❤❤

  • @selamamha9322
    @selamamha9322 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ሙዚቃ ❤❤

  • @tsehayarbesie4751
    @tsehayarbesie4751 หลายเดือนก่อน

    እኔን የሆነ ሰው እየገለፀኝ ያለ ያህል ነው የተሰማኝ ብዙ መከፋትን ብዙ መጨነቅን ብዙ መተከዝን ብዙ የብዙ ብዙ አንገት መድፋት ከራስ መተማመን ማጣት ጋር በህይወቴ ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ውስጥ ነኝ እና በልጆቼ እፅናናለሁ😢 አመሠግናለሁ እኔን ሰለገለፅከኝ ማስቴ❤

  • @tesfayesemagn9045
    @tesfayesemagn9045 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሙዚቃ ቅንብሩ ግጥሙ ዜማው ሁሉም ምርጥ ነው።

  • @danielbirratu299
    @danielbirratu299 3 หลายเดือนก่อน +8

    I love it this is the best 2024 album.

    • @selamamha9322
      @selamamha9322 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

  • @tewodroszemedkun856
    @tewodroszemedkun856 2 หลายเดือนก่อน +1

    It should to be reached million views. Let's share it

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil หลายเดือนก่อน

    ጀግንነት መች ይሠራል ልብ ላይ ከተያዙ....❤❤❤

  • @fnan1175
    @fnan1175 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ your voice is just beautiful!so calm!

  • @Robel1221
    @Robel1221 2 หลายเดือนก่อน +2

    Bezik zemen yhn musica magignet dinosaur edemagignet new enamesegnalen

  • @user-lv2es4xl3x
    @user-lv2es4xl3x 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አንደኛ የሚደመጥ ሙዚቃ

  • @hirutgebru7017
    @hirutgebru7017 4 หลายเดือนก่อน +4

    Yeametu mert sera❤❤❤

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 2 หลายเดือนก่อน +1

    no.1 album mastiye hero

  • @binyamasefa5726
    @binyamasefa5726 3 หลายเดือนก่อน +3

    አርፍ ስራ ነው :: በሌላስራ እንጠብቃለን

  • @fikirtederseh8131
    @fikirtederseh8131 3 หลายเดือนก่อน +7

    An amazing Album ,I cant stop listening... ×××××

  • @betelhemasfaw-sw1rl
    @betelhemasfaw-sw1rl 3 หลายเดือนก่อน +5

    የአመቱ ምርጥ አልበም ❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-cn1uv5re9v
    @user-cn1uv5re9v หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ስራ ነው ወድጀዋለው፡፡

  • @ethiocitizen7614
    @ethiocitizen7614 3 หลายเดือนก่อน +4

    With Leul, Acham, yema, and now mastewal it reminds me the great 90s music era.

  • @Abiud-eu5ic
    @Abiud-eu5ic 2 หลายเดือนก่อน +1

    Album of the decade!

  • @user-yn8uz5hj2x
    @user-yn8uz5hj2x 3 หลายเดือนก่อน +3

    Keep it up🎉🎉🎉🎉🎉

  • @temesgentilahun
    @temesgentilahun 2 หลายเดือนก่อน +2

    እስኪ እንደዚህ መግቡን አቦ🎉🎉🎉🎉

  • @atsedeababu3780
    @atsedeababu3780 3 หลายเดือนก่อน +2

    here is ur fan, i love all songs, keep it up

  • @user-ze6qq3ey8q
    @user-ze6qq3ey8q 3 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ የተሟላ ውብ ሥራ ነው

  • @habesha2965
    @habesha2965 7 วันที่ผ่านมา +1

    supper Musician

  • @user-ff6rr6cy2v
    @user-ff6rr6cy2v 11 วันที่ผ่านมา

    what can i say it is the best album ever. Good Job!!!!!!!

  • @rahela9207
    @rahela9207 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ooh wow good bless you amazing work ❤

  • @user-iw9zp5cj2r
    @user-iw9zp5cj2r 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤ምርጥስራበርታ

  • @user-kh7bv8xw7c
    @user-kh7bv8xw7c 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጆ ነው በርታ ውዴ ❤❤

  • @user-yp6rg4vi6c
    @user-yp6rg4vi6c 3 หลายเดือนก่อน +7

    እንደምንጭ ውሃ የሚንቆረቆር ውብ ድምፅ ነው!!
    መታደል ንው!!
    🙏💐

  • @harmonyhabesha8380
    @harmonyhabesha8380 2 หลายเดือนก่อน +2

    Masterpiece ✴️✴️✴️

  • @iam4all2
    @iam4all2 หลายเดือนก่อน

    Seems you got talent great vocal voice, wish you success with your music.

  • @mulugetagebru6631
    @mulugetagebru6631 5 วันที่ผ่านมา +1

    Wow

  • @eluzenii3995
    @eluzenii3995 15 วันที่ผ่านมา

    ዋው ማስቴ ምርጥ አልበም 👌👌👍👍👍

  • @user-rg3cf7cx1e
    @user-rg3cf7cx1e 4 หลายเดือนก่อน +6

    yees❤

  • @HabibAli-pf8ze
    @HabibAli-pf8ze 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛ❤❤❤❤

  • @user-kl4wl7ot2b
    @user-kl4wl7ot2b 3 หลายเดือนก่อน +2

    Good luck and Good job ❤❤❤❤❤❤

  • @abelgetu2940
    @abelgetu2940 2 หลายเดือนก่อน +1

    Bless you ❤❤❤❤❤❤

  • @BiniamMekonnene
    @BiniamMekonnene 2 หลายเดือนก่อน +1

    Really mastewal lovely

  • @user-cc4iy6tj1l
    @user-cc4iy6tj1l 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድምፅ ከ ግትም ዋው ነው

  • @addisalemdemese6893
    @addisalemdemese6893 หลายเดือนก่อน +1

    Number one ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba หลายเดือนก่อน

    ምርጥ አልበም 1ኛ❤❤❤❤

  • @MunaMustafe-ih4hh
    @MunaMustafe-ih4hh หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥዬ ነክ

  • @maregetenkir
    @maregetenkir หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @hanaketema5356
    @hanaketema5356 หลายเดือนก่อน

    መልፉትህ ያስታውቃል አንደኛ

  • @tazebewtsegaw3280
    @tazebewtsegaw3280 3 หลายเดือนก่อน +3

    nice music brother. Keep it up brother

  • @user-xe8jo2lg7p
    @user-xe8jo2lg7p หลายเดือนก่อน

    ምርጥ የአመቱ ሙዚቃ

  • @tesfayesemagn9045
    @tesfayesemagn9045 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ አልበም ማስተዋል ። በርታልን

  • @user-dj6qf6uk6r
    @user-dj6qf6uk6r 2 หลายเดือนก่อน +3

    This album is more beautiful than Dawite tsige's too

  • @ethiopiaesayas498
    @ethiopiaesayas498 วันที่ผ่านมา

    Min yilutal yihin album affff yizew kemadmet wuche mastye kefff beliligni kemalet wuche minim malet alichelim silante gena keftahinm ayewalew eyegebachu tegabezulgni yihin dink sira

  • @netsanetteshome1005
    @netsanetteshome1005 7 วันที่ผ่านมา

    እያደር እንደዋይን ❤❤❤❤❤

  • @MeronMeri-qv4hz
    @MeronMeri-qv4hz หลายเดือนก่อน +1

    Wow 1 andegna

  • @joorginal2356
    @joorginal2356 หลายเดือนก่อน

    great album 90/100

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fnan1175
    @fnan1175 2 หลายเดือนก่อน +4

    How is this album only 279K🤔The guy is amazing🙌🙌

  • @user-yw9hc6gm2y
    @user-yw9hc6gm2y 2 หลายเดือนก่อน +1

    Best album

  • @fitsumbahru9287
    @fitsumbahru9287 4 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤

  • @Mahi-1717
    @Mahi-1717 หลายเดือนก่อน

    እንደስራው አሪፍነት ያልተደመጠ አልበም ማስቱየ የጆሮችን ሃኪም ነህ

  • @TilahunBeyene-ml9ky
    @TilahunBeyene-ml9ky 2 หลายเดือนก่อน +1

    Keep shining 😊😊😊

  • @abiytakele6136
    @abiytakele6136 3 หลายเดือนก่อน +3

    Ma God last truck andegna

  • @mebaethio
    @mebaethio 23 วันที่ผ่านมา

    What amusing music album, great job!

  • @bezasamuel4619
    @bezasamuel4619 17 วันที่ผ่านมา

    ዋው ምእሪጥ ስራ ነው❤❤❤❤❤

  • @Dnk_Tube
    @Dnk_Tube 25 วันที่ผ่านมา +1

    ይለያል እንዚራ 1ኛ አልበም ሊያዉም የአመቱ ፓፓፓፓፓፓ እንዲ ነው ማስቴ አንድ የሚጣል የለውም

  • @TigrayStandard
    @TigrayStandard 4 หลายเดือนก่อน +2

    sew gn semtotal 🥰 yeamtu mrt sra new

  • @HiwotTefera-py3il
    @HiwotTefera-py3il 3 หลายเดือนก่อน +2

    bertalen mastawal eyayu❤❤❤❤❤❤

  • @Hanicho370
    @Hanicho370 2 หลายเดือนก่อน +1

    No comment 🙏🙏🎉🎉❤❤

  • @AsterFekeru
    @AsterFekeru หลายเดือนก่อน +1

    በጣም።ሚሪጥ

  • @ToybaSeid-xk3cu
    @ToybaSeid-xk3cu 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesWale-cq5mh
    @MekdesWale-cq5mh 26 วันที่ผ่านมา

    Wow gerami demts new yalek wade afrem tamruna madingo afowrq yehidal❤❤❤❤ bech adnqi negn barteln