ብዙ ታሪክ ያለው የጠላው መንደር በደሴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.ย. 2018
  • ብዙ ታሪክ ያለው የጠላው መንደር በደሴ

ความคิดเห็น • 211

  • @aass8833
    @aass8833 5 ปีที่แล้ว +51

    እውነት የፍቅር ሀገር የመተሳስብ የመከባበር ተምሳሌት እምዬ ደሴ እንደ እኔ የሚወዳት like ያድርግ

  • @medimedi7848
    @medimedi7848 5 ปีที่แล้ว +12

    ትዝታየ ደሴ ሁሌም ሰላምሽን ያሰማኝ

  • @fatmaali6235
    @fatmaali6235 5 ปีที่แล้ว +9

    I miss you so much Ethiopia wollow dessie 💚💛❤

  • @tayealemu3890
    @tayealemu3890 5 ปีที่แล้ว

    gazetjaw betam des telalech ateyayako fera nger new tebarki more

  • @ethinew
    @ethinew ปีที่แล้ว

    ማህበራዊ ሕይወት ደስ ይላል ..ነገርግን ቤቱ ሰው በጥልቅ ድህነት ውስጥ እንዳሉ ያሳያል ..መንግስት የሕዝቡን የኑሮና የመኖሪያ አካባቢዎችን የተሻለ አድርጎ ይስራው

  • @johngoodman2762
    @johngoodman2762 5 ปีที่แล้ว

    I miss my habesha culture. There is more life and fun back home than here.

  • @solomondemisse6366
    @solomondemisse6366 5 ปีที่แล้ว

    አይ ወሎ ደሴ ወሎ የናቴ አገር ነው ትንሽ ልጅ እያለሁ ወስዳኛለች ደሴንም አውቃታለሁ ትዝ የሚለኝ ሰዉሁሉ ትሁት ፍቅር ነው የወሎ ህዝብ በጣም ትሁት ፍቅር ህዝብ ነው

  • @NameName-sg4us
    @NameName-sg4us 5 ปีที่แล้ว

    ደሴ የፍቅር አገር አርሄብ ባይነቱ ዋናው ገበያ ታቀባበልነው እናቴ ኑሩልን

  • @jonhap29
    @jonhap29 5 ปีที่แล้ว +4

    It is not about the ጠላ , it is about the social life and their togetherness. look. remember what the other woman said. they take turns to sell ጠላ. because they respect each other and they are not greedy. most of us would open the shop for 7 days irrespective of the other shop. here it is the lady for three days and the other one for three days. their unity is their biggest strength. Hats off to you homie

  • @user-Eth
    @user-Eth 5 ปีที่แล้ว

    Missed home! Ethiopiaye!!!

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 5 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ ናቸው።

  • @lubie31
    @lubie31 4 ปีที่แล้ว

    Wollo yefikir midir; nurulin

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 5 ปีที่แล้ว +1

    i miss tela.

  • @mulumesele9025
    @mulumesele9025 5 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ደሴ

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z 5 ปีที่แล้ว

    ወሎ ቤተ አማራ የደጋጎቹ አገር እደነሺ አማራ

  • @user-zc4sl7oe9d
    @user-zc4sl7oe9d 5 ปีที่แล้ว +6

    የናቴን ጠላ አሦታወሠኝ

  • @user-bh1ux6pq1o
    @user-bh1ux6pq1o 5 ปีที่แล้ว +1

    ተቀበል እንግዲህ
    እረጠላ ጠላ ከስው የሚያጣላ ክክክክክክ እውይ እንዴት እንደምወድ አጠይቁኝ ማዘር ደስ ስትሉ

    • @user-vh3kb4mv3w
      @user-vh3kb4mv3w 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክማማየ ጨርሽው እንጂ ግፅሙን

  • @admash8970
    @admash8970 5 ปีที่แล้ว

    ወሎ የፍቅር አገር

  • @meznewmolla2706
    @meznewmolla2706 5 ปีที่แล้ว

    ጠላ እና የአገሬ ሰው ደጉ አብሮ አደግ ነው። ግን ነበር እንበለው አስመሳይዬች ስላሉ።

  • @user-ph2jn2zj3b
    @user-ph2jn2zj3b 5 ปีที่แล้ว +1

    አይ .....ደሴ ከተለየሁሽ 8 አመት ሆነኝ እንደ ቀላል አሜሪካ ቅርብ ቢሆን መጥቸ ጠላሽን እየጠጣሁ እመለስ ነበር ግን ምን ያደርጋል ሩቅ ነኝ በጣም ናፍቀሽኛል ደሴየየየየ እስከዚያው አጠቃላይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ወሎ ገራገሩ ሰላም ሁኑልኝ።

    • @mewokeltube975
      @mewokeltube975 5 ปีที่แล้ว

      ወገን ንቃ የት ነህ/ሽ አሜሪካ?

  • @yasinesa7880
    @yasinesa7880 5 ปีที่แล้ว

    barche sera sawn saw yasbalew sera new enat nuri lazalalam alsarkesh alzumtesh nuri enat

  • @girmam5489
    @girmam5489 5 ปีที่แล้ว

    Amhara is a loving people!!

  • @yohannesgirma5236
    @yohannesgirma5236 5 ปีที่แล้ว

    ደሴ የፍቅር አገር

  • @birhanuterefe5915
    @birhanuterefe5915 ปีที่แล้ว

    እማማ አሬጋሽ ጣላው ን ልቅመሠው ላኩልኝ ሠላምና ጤና ለሁሉ

  • @slaemslaem1189
    @slaemslaem1189 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ስወዳችሁ ደጉ ያገሬሰው

  • @genetmolaw7936
    @genetmolaw7936 4 ปีที่แล้ว

    Betam gobezochi enatoche yenante sra ybeltal endegna tesedo yesewu geredi kemehon edime ystachihu

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 5 ปีที่แล้ว +8

    አይ፡ደሴ፡መቸነው፡እምትሻሻለውከተማዋ

    • @gizachewalemnesh1611
      @gizachewalemnesh1611 5 ปีที่แล้ว

      ወያኔ ሲጠፋ

    • @tiurnesh2228
      @tiurnesh2228 5 ปีที่แล้ว +2

      ከዚህ በላይ ምን ትሁን ደሞ ለደሴ ምን ይወጣላታል!?

    • @ilovemaml4359
      @ilovemaml4359 5 ปีที่แล้ว +1

      Addis abban etf tbeltalech dessie

    • @user-eq4dm6qs3p
      @user-eq4dm6qs3p 5 ปีที่แล้ว

      @@tiurnesh2228 አረባክሽ፡ስንት፡መሰራት፡ያለበት፡አል፡ለምሳሌ፡ጡሩ፡መዝናኛ፡የለም፡ክተማው፡ፅዳት፡ያስፈልገዋል፡

  • @user-hg3vw3ph8c
    @user-hg3vw3ph8c 5 ปีที่แล้ว

    ጠላ ውስጤ ነው ዋውው

  • @user-yg2rs1mg5i
    @user-yg2rs1mg5i 5 ปีที่แล้ว

    ድሴ ማርርርርር ፍቅር

  • @binigetachew7834
    @binigetachew7834 5 ปีที่แล้ว

    ጠላ ውስጤ ነው።

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ጠላው እፍፍፍፍ ደስ ሲል♥♥♥ ፋናወች በርቱ♥♥♥

  • @eyuj3662
    @eyuj3662 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ይላል እማማ እኔም ከአክስቴ ጋ ጠላ እየሸጥኩ ነበር ያደኩት ወልደያ ሙጋድ ሰፈር ብቻ ደስ ይል ነበር

  • @ericareynolds9278
    @ericareynolds9278 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰው እስከወዙ ይሉሀል እንደዚህ ነው መታደል

  • @user-fh9mt1od7h
    @user-fh9mt1od7h 5 ปีที่แล้ว +14

    እኔ ሀገሬ ስገባ ጠላ ነው እምሸጠው 5ብር ከሆነ ይሸቀላል አሰከረኝ ጠላሽ እቃሽን አንሺ ያበደ ጠላ ነው የምጠምቀው ይምጡና ይቅመሱ ይወዱታል በዛላይ ጨዋታቸው እዴት ደስ እደሚል

    • @sofiahussein9371
      @sofiahussein9371 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ ይቅናሽ ።

    • @hayatvip9908
      @hayatvip9908 5 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @user-hx8jd1nq5n
      @user-hx8jd1nq5n 5 ปีที่แล้ว

      Tigset Gg
      ክክክክክክክ እኔ ደበኞችን አቀርብልሽ አለሁ ሎኬሽን እንድትልኪልኝ

    • @user-fh9mt1od7h
      @user-fh9mt1od7h 5 ปีที่แล้ว

      @@sofiahussein9371 አሜን

    • @user-fh9mt1od7h
      @user-fh9mt1od7h 5 ปีที่แล้ว

      @@user-hx8jd1nq5n እሺ

  • @user-hk4vx3sv6k
    @user-hk4vx3sv6k 5 ปีที่แล้ว +12

    ማስንቆ ስወድ😢😢

  • @Center-vs6dk
    @Center-vs6dk 5 ปีที่แล้ว

    ወይ.ወሎ.ሀገር

  • @user-su5qg9ps4w
    @user-su5qg9ps4w 5 ปีที่แล้ว +11

    ጠላ ከልጂነቴ ጀምሬ በጣም ነው የምጠላው እናቴ ስታዴረግ ሲሸተኝ በጣም ነበረ እራሴን የሚያመኝ ።ጠላ ስራው አደካሚ ነው ለጠሺውም በሸታ ነው ለምንም አይጠቅም

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ፡የአገሬጠላነፈቀኝ

  • @omanil843
    @omanil843 5 ปีที่แล้ว

    ያረቢ ሰሙ አህመድ የሚባል ሙሊም ጠላ እየጠጣ ሙሰሊም አሰዳቢ

  • @user-qf2us2eu6d
    @user-qf2us2eu6d 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ጠላ አማርኝ

  • @user-nc9dx6rl4g
    @user-nc9dx6rl4g 5 ปีที่แล้ว

    ጠላ መጥመቅ ውስጤ ነበር አሁን ግን እኔጃ እስቴ ማርቆስ የጎጃም ልጆች ወጣ ወጣ በሉ እንመማር ስለጠላ

  • @meseretassfa2864
    @meseretassfa2864 5 ปีที่แล้ว

    Wow yedero bahile des yelale

  • @toptell50
    @toptell50 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ጠላ ውስጤ ነው

  • @brightsunlight9449
    @brightsunlight9449 5 ปีที่แล้ว

    2:46 SHIKORINA GUAL, mar nesh, anegagarish des sil, BY THE WAY mechen niew wede Asmera yemitimechiwu ? ur lovely smile, I like it sister ;-)

  • @Shegaw_Marie
    @Shegaw_Marie 5 ปีที่แล้ว

    ጠላ ለማኅበራዊ ሕይወትና ለጨዋታ መልካም መጠጥ ነው፡፡ ያስደስታልም… ከደሴ ሰው ጋር ደግሞ እንዴት እንደሚጣፍጥ… ኦህህህ

  • @takaleyolo7438
    @takaleyolo7438 5 ปีที่แล้ว +1

    እድገት የለም ለውጥ የለም እንደዚህ እስከ መቼ ቤቶች እኮ ሊወድቁ ነው

  • @user-hj8er7gf6o
    @user-hj8er7gf6o 4 ปีที่แล้ว

    ሚስኪን ደስስትል

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 5 ปีที่แล้ว +4

    የዋህ አሁን እንዚህን የሚጠላ አይኑ ይፍሰስ

  • @user-vh3kb4mv3w
    @user-vh3kb4mv3w 5 ปีที่แล้ว +2

    እናቴ ጠላ ሻጭ ነች ጠለዋ ሀገር ያወቀው ፅሀይ የሞቀው ነው ድካም ቢኖርውም ግን ትርፍ አለውትንሽ

  • @user-lx2oj5md5t
    @user-lx2oj5md5t 5 ปีที่แล้ว

    ወኔደሴ..አረሁለቱንወጣትልጄችአቃቻዎለሁ.ኡኡኡኡኡ

  • @mar-zenebl7ly3c
    @mar-zenebl7ly3c 5 ปีที่แล้ว

    ጠላ ውስጤ ነው

  • @zlovegood2407
    @zlovegood2407 5 ปีที่แล้ว

    Hgira Tez alin

  • @user-fj7ry8lt3j
    @user-fj7ry8lt3j 5 ปีที่แล้ว +7

    አህመድ አበጋዝ አኡዙቢላህ

  • @Merkaba532
    @Merkaba532 5 ปีที่แล้ว +2

    ፋናዎች እወዳቹ ነበር ኤጭ ሙኑን ነው ጥቅሙ ጠላ አሁን ሚዲያ እሚቀርብ ነገር ነገር ነው
    ከቻላቹ ጥሩ ጥሩውን አቅርቡልን በተረፈ አልተመቸኝም

  • @user-uj5rm6ke3x
    @user-uj5rm6ke3x 5 ปีที่แล้ว

    አናት አለም ደሴ የትውልዲአገሬ እማማዩነሽ የፍቅር አገሬ

  • @amanukasa9321
    @amanukasa9321 5 ปีที่แล้ว

    ይህን ሰፈር ማወቅ እፈልጋለሁ

  • @user-uj5rm6ke3x
    @user-uj5rm6ke3x 5 ปีที่แล้ว

    እንደነህበሉልኝ አርባደረጃን እንነሽበሉልኝ እምዩደሴን በፍቅር ያሳደገኝን

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 5 ปีที่แล้ว +7

    ቆይ.ግን.ለምን.አታጠሉትም.እር.የኛ.ቤት.ጠላ.የደሮ.አይን.ይመስላል.የምን.መትርክርክ.ነው

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 5 ปีที่แล้ว

      እኮ ደግሞ በጣም ጠቆረ

    • @weletmaryamysdetyoulekneu3823
      @weletmaryamysdetyoulekneu3823 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkk enyem asabe endahey neu kkkkkkkkkkk

    • @gangag8039
      @gangag8039 5 ปีที่แล้ว

      እኔም ገረ፯ሞኛል ለገባያ ሥለሆነ ይሆናል ውዶች

  • @SAMdave183
    @SAMdave183 5 ปีที่แล้ว +7

    ጠላ ጎንደር ነው ያለው!

    • @user-pd4hk1ss1v
      @user-pd4hk1ss1v 5 ปีที่แล้ว

      Kkk aye Addis Ababa nawe yalew

    • @weletmaryamysdetyoulekneu3823
      @weletmaryamysdetyoulekneu3823 5 ปีที่แล้ว +1

      SAMUEL BEKELE tekekel 💯

    • @lizm3968
      @lizm3968 5 ปีที่แล้ว +1

      SAMUEL BEKELE you are right but this one look good too. I was in gondara 8 month ago . I love it I am going back in January I can't wait . Here in USA didn't test the same.

    • @tamietamie242
      @tamietamie242 5 ปีที่แล้ว +1

      Ewunet new ..Gonder na KeZa betachi new .arife yale ..

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 5 ปีที่แล้ว +29

    ጠላ፡ዋጋው፡ሳንሰው፡ነው፡ምክናያቱም፡ሰራው፡ያደክማል

    • @ummahmoudUm
      @ummahmoudUm 5 ปีที่แล้ว +1

      አላይ ያጥፋው

    • @user-pd4hk1ss1v
      @user-pd4hk1ss1v 5 ปีที่แล้ว

      5 birr alu

    • @user-pd4hk1ss1v
      @user-pd4hk1ss1v 5 ปีที่แล้ว

      @Aminah Mahmoud Amennnnnn

    • @user-nb2vt5br2o
      @user-nb2vt5br2o 5 ปีที่แล้ว

      Samera በጣም ያምራል Mohamad በእውነት በጣም እርካሽ ዋጋ ነው እናቶች ብዙ ደክመው እሳት ተለብልበው ነው የሚሰሩት ግን ተመስገን ነው.

    • @user-nb2vt5br2o
      @user-nb2vt5br2o 5 ปีที่แล้ว

      Aminah Mahmoud የኔ ቆንጆ ስራ አይናቅም ደግሞ ጠላ ለመጥመቅ ሞያ ይጠይቃል የጠላ አድናቂ ካልሆንሽ የእናቶችን መብት ባትነኪ መልካም ነው!!!
      አገር ላይ ጠላ መሸጥ ይሻላበሰው ሀገር ከመንከራተት እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን ካጠፍሁ ይቅርታ ቆንጆ

  • @Toyb-ln9qv
    @Toyb-ln9qv 5 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ከረጅሙ ልጅ ጋር ከድጆ አብሬው ተምራለሁ ያውም አድ ክላሥ ሀይሥኩል

  • @user-kx3mu2od8d
    @user-kx3mu2od8d 5 ปีที่แล้ว

    ምነው ሌላ እሚጠጣ ብሰሩው ፈጣሪይገላግለን ሰካራም ስፈራ ወይኔ ጠላስሙንጅ በሽታው አላውቀውም አልሀምዱሊላ

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 5 ปีที่แล้ว

    ሰላምታ አቅርቡልኝ ሀገሬ ደሴ ነው ካላችሁበት አለፍ ብሎ ነው መኮነነ ላቀው ብረታ ብረት አጠገብ ነኝ እወዳቾኋለሁ

  • @toybamohamedhil2618
    @toybamohamedhil2618 5 ปีที่แล้ว

    ክሠል ጨምረዉበታልደ ምን ይመሥላል ጠላማለት እደዝህ ነወደ አይቸም አላቅ ነበረ

    • @user-cd8og8np2o
      @user-cd8og8np2o 5 ปีที่แล้ว

      ውስጡን ለቄስ ክክክክክክክክ
      እናንተ ናቹ እኮ 1ኛ ሰካራሞች

  • @asmarech591
    @asmarech591 5 ปีที่แล้ว

    ጠላ ባህርዳር ፅራይ ይባላል የኛ ቤት ጠላ

  • @bederyaseid9747
    @bederyaseid9747 5 ปีที่แล้ว

    እኔደሴየምታድግበትቀንናፈቀኝ

  • @user-th7qu8or8f
    @user-th7qu8or8f 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ጠላ በጣም ነው የምወደው ግን እንደዚህ አደለም እኛ የምናዘጋጀው በጣም የተለየ ነው የጠለለ እና ነፃ ያለ ነው

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 5 ปีที่แล้ว +1

      ፍቅር መታገስ ዋጋ አለው በትክክል እህት

  • @selamawitghebre1778
    @selamawitghebre1778 5 ปีที่แล้ว

    Betham yemgermen wello Amhara kilele sint jegnwch, mekontu, msafentu le Ethiopia sentu endaldekemelat almshasalw ygermenale ged yeleme kene yfalfale agerachn selamsh ybza absher wello gerageru.

  • @tesfamariam7086
    @tesfamariam7086 5 ปีที่แล้ว

    Ay wolo lyu eko new tafachi

  • @user-vh3kb4mv3w
    @user-vh3kb4mv3w 5 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ግን ጠለውን ከመቅዳቷ በፊት ታጠለውለች

  • @ethiokonjo3096
    @ethiokonjo3096 5 ปีที่แล้ว

    wyeee tela westa new

  • @kfjfmdd330
    @kfjfmdd330 5 ปีที่แล้ว

    .زوار.

  • @Riyo12396
    @Riyo12396 5 ปีที่แล้ว +3

    እንቅልፍ መተኛት ለተቸገራቹ ባላቹ ባማረው ግዜ በየደቅቃው ለምወሰውሳቹ 5 ብር ብቻ ከፍለው ላሽሽሽሽሽሽሽሽ😃😃😃😃😃😃

    • @user-kx3mu2od8d
      @user-kx3mu2od8d 5 ปีที่แล้ว

      ሰላም ለእትዬ ኤርትራ ይሁን። ክክክክክክ

  • @zmtawstenewwolloyefqrhager3175
    @zmtawstenewwolloyefqrhager3175 5 ปีที่แล้ว

    እድሜ ለናቶች ግን ጠላውን ትታቹ የፍራፍሬ ጪማቂ ብትሸጡ እኔም እጠጣ ነበር አይ

  • @ethiopianlezelalemtinur4128
    @ethiopianlezelalemtinur4128 5 ปีที่แล้ว +1

    Ici siyastela ihe bashitanaw tawut

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 5 ปีที่แล้ว

    eh degu yagere sew erediya enkanim ethiopiawi honkugn temesigen

  • @user-jm6qp2bu2x
    @user-jm6qp2bu2x 5 ปีที่แล้ว

    ደሴግን ቆንጆ ሀገር ነበረች ግን አረጀች ከበጛላዋ የተነሱት ትንንሽ ከተሞች አድገዋል

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 5 ปีที่แล้ว

    emama nurulin

  • @neimaahmed3497
    @neimaahmed3497 5 ปีที่แล้ว

    ወሎገራገሩ።እዳረጉትየሚሆን

  • @misraklebubeyane4017
    @misraklebubeyane4017 5 ปีที่แล้ว

    Yedero mehonu tasaw yemesekeral yedero yewetet tasa (Nido)

  • @sara-sk4yg
    @sara-sk4yg 5 ปีที่แล้ว

    ናፋቆተ ጨመረ

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 5 ปีที่แล้ว +8

    ውይ.በጠላ.ብዙ.ትዝታ.አለኝ.እኛ.ቤት.ጠላ.ይሸጥ.ነበር.አቤት.ጫወታው.ደስ.ይላል.

  • @user-ve9bo8yk5e
    @user-ve9bo8yk5e 5 ปีที่แล้ว

    የውነት ጠላ እወድ ነበር ዛሬግን አስጠላኝ
    እኔ በደብ ተዘጋጅቶ በብርጭቆ ተቀድቶልኝ
    ነበር እምጠጣ እደዚህ ነውዴ ለካ እሚያስጠላ

    • @lizm3968
      @lizm3968 5 ปีที่แล้ว

      አገሬ/ኢትዮ ላችስል I think gondara is different in glass. I was in gondara 8 month ago . I am going back in January . Here in USA didn't test the same test

  • @ahmedmehamme2204
    @ahmedmehamme2204 5 ปีที่แล้ว +1

    ኤጭ ጠላ አልወድም ስንት የሚዘገብ ሞልቶ ጠላ

  • @momlove9124
    @momlove9124 5 ปีที่แล้ว

    Ere gefet newu kelay yalewu

  • @hayathassen1357
    @hayathassen1357 5 ปีที่แล้ว

    የዛሬን አያርገውና ባጠገቡ ነበር የምመላለሠው

  • @fatoomamolla1162
    @fatoomamolla1162 5 ปีที่แล้ว

    ባልጠጣውም ጠላ ሣውቀው እንዲህ አደለም በላይ የሠፈፈው ምድነው ሢያስጠላ ፡ ጥቁር ነው ፡

  • @israelbanti3095
    @israelbanti3095 5 ปีที่แล้ว

    One day I will be there to drink my tella

  • @aniykebe3630
    @aniykebe3630 5 ปีที่แล้ว +2

    እማማ ጠላ ውስጤ

  • @user-he1ts6qy2c
    @user-he1ts6qy2c 5 ปีที่แล้ว

    ....

  • @user-kx3mu2od8d
    @user-kx3mu2od8d 5 ปีที่แล้ว +1

    ሲያስጠላ መልኩ

  • @tube5279
    @tube5279 5 ปีที่แล้ว

    Ahimad yamibalew musilim ayidalm inde simu musilim yimasilal alha qaxitgnwin mingad yimirak

  • @fatumakassa3562
    @fatumakassa3562 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔማ አረብአገረነው ያለሁት እረጉዝነኝ አምሮኝነበረ የትአገኝዋለሁ

    • @user-cv7ts6ek6e
      @user-cv7ts6ek6e 5 ปีที่แล้ว +1

      Fatuma Kassa አይዞሽ ማር እልክልሻለሁ

    • @zamzamjamal7887
      @zamzamjamal7887 5 ปีที่แล้ว

      Fatuma Kassa
      ክክክክ ይኽን።ፊሪልኚ አይ በይ ባልሺን አስጠምቂው

    • @user-pd4hk1ss1v
      @user-pd4hk1ss1v 5 ปีที่แล้ว

      Ayezoechh

    • @user-il2fl3yk2j
      @user-il2fl3yk2j 5 ปีที่แล้ว

      እረ እኔም ዳች ነኝ አምሮኝ ከምን ላምጣ

    • @user-yp3dk2lj5s
      @user-yp3dk2lj5s 5 ปีที่แล้ว

      እራስሽ ስራ የግልሽ ምኝታ ካለሽ

  • @user-jw6nj3rd8n
    @user-jw6nj3rd8n 5 ปีที่แล้ว +5

    ጠላ እሚባል አይቸ አላውቅም ነበር ገና አየሁ ሲያስጠላ የምር አሁን ይህን ሠው ይጠጣል

    • @gangag8039
      @gangag8039 5 ปีที่แล้ว +3

      ኢጭ ወሪያም እዳች ክፍታፍ አይጠምቀውም ሞያ ይጠይቃል

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክ አይቼ አላውቅም ነው ጠጥቼ አላውቅም?

    • @user-jw6nj3rd8n
      @user-jw6nj3rd8n 5 ปีที่แล้ว

      @@user-tz1hf4dl4j አይቸም ጠጥቸም አላውቅ እኔ ባደኩበትም ሁሉም ሙስሊም ነው ክርስቲያኖች የሉም አስካሪ ነገር እሚጠቀሙት ክርስቲያኖች ናቸው ያው ጠጡ እጅ አትስከሩ አይደልkkkk

    • @zeybaworku7897
      @zeybaworku7897 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkk

    • @user-nb2vt5br2o
      @user-nb2vt5br2o 5 ปีที่แล้ว +1

      Hgj Jk እህት ሙስሊም ወገኖቻችን የበአል ቀን ለኛ ጠላ ለእነሱ ቡቅሬ ነው የምንሰራው
      ሙሲም ጠላ አይጠጣም ግን እናቶቻችን ቤተሰብ ለማስተዳደር ልጆቻቸውን ለማሳደግ ስንት ደክመው እሳት ተለብልበው ነው የሚሰሩት ስለዚህ ጠላአድንቂ አይደለም ጥያቄዬ የእናቶች መብት አትንኪ
      ደግሞ ሞያ የሌለው ሴት አይጠምቀውም የኔ ውድድ .ለምን እንደሁ አላቅም መልእክቱን ሳታዩ ነው የምትኮምቱት እንጅ እነዚ እናቶች አያሳዝኑሽም?????
      ደግሞ እንኩዋን የእህል ጠላ ሰው ቢራ ጠጥቶ ይሰክራልkkkkkkk
      ይሄስ ደም ነው ቢጠጡትም
      እኛ ሰፈር እሚያሰክር ቦንብ የሆነ ጠላ ያልጠመቀች ሴት ሞያ እንዳላት አይወራም

  • @africanetworktv4633
    @africanetworktv4633 5 ปีที่แล้ว

    😢 thank you reall Ethiopian wede huwala wesdesh asayeshgh wow from California contact me if you can i will help .ye drow ewnetegha fikr Ethiopia wow.

  • @zamzamjamal7887
    @zamzamjamal7887 5 ปีที่แล้ว +1

    ግን አይጠለልም እንድው እስከ ጌሾው

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 5 ปีที่แล้ว

      Zamzam Jamal እኮ ሆ

    • @user-cd8og8np2o
      @user-cd8og8np2o 5 ปีที่แล้ว

      ይሄ ጉሽ ጠላ ይባላል አይጠልም
      የሚጠለው ፊልተር ይባላል

  • @yeseidendresseadilove9173
    @yeseidendresseadilove9173 5 ปีที่แล้ว +1

    Ahmed abgaz musilm neh enda wey zendro

    • @hayatvip9908
      @hayatvip9908 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ እና አህመድ ብሎ ክርስቲያን አለ እንዴ ክክክክክ

  • @user-zk4de7lc4l
    @user-zk4de7lc4l 5 ปีที่แล้ว

    ምንድነው.ኧር

  • @user-tf3vs9zo4o
    @user-tf3vs9zo4o 5 ปีที่แล้ว

    75ሳንቲም ነበረ

  • @siifanharmeekoo665
    @siifanharmeekoo665 5 ปีที่แล้ว

    ደሴ የፍቅር ሀገር
    ሙስሊሙም ጥምጣሙን ጠምጥሞ ቁጭ ብሎ ጠላ ይኮመኩማል