ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይሄን ፁፍ ምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ 🙏🥰ebs አንደኛ ናችሁ 🥰
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ያልታሰበ እንጀራ ከመብላት እግዚአብሄር ይሰውረን
ዘረጠይቅ የተባለው ልጅ በድጋሜ ይቅረብ የምትሉ እስቲ አበረታቱኝ ደግሞ ቅመሞችየ ደምሩኝ በቅንነት
Welahi.sileza.lij.bedgame.yemteyiku.alah.yistachihu.alemersatachihu.dessil❤
ኬልተገኘለት ለምን ይቀርባል????
ስረ ፈት ከቀረበስ ቦኃለ
ለማፈላለግ ነዋ መቼስ ለሌላ ለምን ይቀርባል@@Hindiya-tl2pe
@@Hindiya-tl2pe የዛኔ የበአል ፕሮግራም ስለነበር በብዛት አልታየም ምን አልባት ቢገኙለት
ወይ ማነዉ እዴኔ የዘር ጠይቅ ጉዳይ የሚስጨንቀዉ 😢😢😢
እኔ
@@Amina-sb8bi አሙናየ እኔብታይ ሁሌአስበዋለሁ😥😥
እኔም
ማነው እሱ አብረን እንስብ
@@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ ዘር ጠይቅ የተባለ ወጣት እናቱን ለማፈላለግ ebs ላይ የቀረበ ነበር
የዛሬው ደሞ ልብ ይነካል ሁሉም አንጀት ይበላሉ ያለቀስኩበት ራሴን አመመኝ ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ የካሳ ዘመን ይሁንልህ
እናት ና አባት አሳደገን እንላለን እንጅ እገዚአብሄር የተጣለን ልጅ ሳይቀር በተሟላ ሰብዕና ያሳድጋል
በውነት ትህትናህ ደስ የሚል ነው አባቴ ስትለው ደስ ስትል የኔ አባት ከልብህ የለመንኸው መድሃኔአለም አላሰፈረህም ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
❤😂🎉😢😮
የልጅ ትህትና ይገርማል እግዚአብሔርን ያመነ ወድቆ አይወድቅም ቢዘገይም የሚቀድመው የለም
በጣም ማርያም እግዚአብሔር ያመነ ❤🎉
እውነት ነው መድሀኒያለምን ያመነ አፍሮ አያውቅም ክብር ለሱ ይሁን።
❤❤❤
ዘር ጠይቅ በድጋሜ ይቅረብ እባካችሁ😢
የስው ዘር ናቸው ኢትዮጵያን:: please Stop
ምነዉ ደነቆራችሁ??ዘመድ ከሌለ ምን ልታደርጉት ነዉ ????????
እስከ ዛሬ አልተገኝነትም ምናለ በድጋሜ ቢቀርብ ፈጣሪ ይርዳው
ወይኔ የኔ ምስኪን ወንድም ! ይሄን ልጅ ቻግኒ አውቀዋለሁ በጣም ጥሩ ፀባይ ያለው ሰላምተኛ ልጅ ነው ። እኔ ደግሞ የዚገም ልጅ ነበር የሚመስለኝ ። የሰው ልጅ ማለት ያልተገለጠ መፀሀፍ ነው የሚባለው ለዚህ ነው ለካ ። እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ congratulations
እኔም ቻግኒ አዉቀዋለዉ በጣም አሳዘነኝ
Enem awkewalehu
አወ እኔ አውቀዋለሁ 01 ትሁት ልጅ ነው እንኮን ደስ አለህ እናቴ አገኝህ ቻግን ልጆች ኑ ደስታቺሁን ግለቱ ለት
አይ እናትነት ገና ሳልወልድ ልቤ ይንቀጠቀጣል እናቶች ሲለቅሱ እንኳን ደስ አላችሁ
ጎዴሩን ልጂ ምን ላይ እዳለ አቅርቡልን 😢😢
ምን ለመሆን??አደንቁር
ጀግኒት እናት ነሽ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥሽ እንኳስ ደስ አላችሁ እናትነት ከባድ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናንተ ሰዎች ግን በጣም ትገርማላችሁ የጎንደሩን ልጅ መቼ ነው የምታቀርቡቱ 😢😭😭
😢😢😢ምን ተስፋ ይዘው ይቅረብ
@@alainfef176 በጣም ነው የሚያሳዝነው
እናቱነኝ ያለች እናት ብቅብላ ለመቅረብ ያብቃዉ ሁሌ አስታዉሰዋለሁ
ምን ያድርጉሸሰ እኔነኚ ብሎ ቤተሰብ ካልመጣ የከሰረ ጎደሬ ገሐራብቻ ኤንዴት እራሳቹን እደምትቁጥሩ ይገርመኛል
እናቱን ከጭቃ ጠፍጠፋ ያምጡላችህ? ለምን ልጅንያሀል ወልዳችሁ ትጥላላችሁ
ግን ኢቢኤሶች ምናለ ስለ ጕንደሩ ልጅ እንደገና ብታቀርቡት😢😢😢
በድጋም የምቀርበዉ እኮ አድስ ነገር ስኖር እኮ
ኩመትእራሱአያነብም
ሲጀመር እናቱ ብትገኝም ልጁ ታስሯል😮@@belayshebo3149
@@belayshebo3149እውጭ ሁነው ቤተሠብ መፈለግ እንችላለን ወይ
ጎንደር አርማ ጭሆ ጦርነት ላይ ነው ሙሴ አምባ ልጁ የተገኘበት አካባቢ አመት ሆነው ኢንተር ኔትም አሁን ነው የተለቀቀው ።።።
እንዴት ያለ ልብ ያለው የተባረከ መልካም ልጅ ነው ዘመንህ ይባረክ ዋው ውሰጤን የናጠው ልጅ ነው መልካምነትህ ለዚህ አበቃህ ወንድሜ።
አባት የሌለው ልጅ ባይሰርቅም ሌባ ነው ይባል ነበር አባት አልባ የሆንን የኢትዮጵያ ወታደር ልጆች እግዚአብሔር ግሩም አባት ነው እናትም አባትም ሆኖ ማሳደግ ያውቅበታል ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን የፍስሃ የካሳ ይሁን ይችላል እግዚአብሔር መልካም ነው !
ልብ የሚነካ Ohh my God እንዴት ጀግና ልጁ ነው 😢 ይታያል እንደስሙ ታየ ፣ እናቴ እኔን ይቅር በይኝ😢 ችግርሽን አውቃለሁ😢። እንካን ደስ አለው ይህ ቤተሰብ 😢
ጎንደሬው ልጂ እምን ደረሠ
አገኘህለት????
ከመድሐኒያለም በላይ ማን አለ እንኳን ደስ ያለህ 🎉🎉🎉
ዘርጠይቅን በድጋሜ አቅርቡልን ያኔ ኢንተርኔት ስለሌለ ብዙ አልታየም😢😢
አሁንም የእዉቀት ማነስ ካልሆነ ወደኋላ ማየት ይቻላል ድጋሚ አያስፈልግም
ትክክል
@@yacobfantaye4658😂😂😂😂😂
ፍትህ ለጎወደሩዉልጅ። ለምድነዉ እማንሰማዉ። ሉለተኛይቅረብልን። እምትሉዉ በላይክአሳዩዉኝ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምድረ ዘኛ እንደናንተ በሀበሻ ምድር ላይ ዘረኛ የለም የልጅ ነገር ካሳሰበሽ ለምን በራስሽ አካውንት አታፈልጊለትም Ebs የቻለውን አድርጓል
ይኸዘረኝነት አደለም። ብዙዉግዘ ሁለተኛይምጣስላልነዉ። አትጃጃይ። ጀለፍ
አላህ ያስገኝለት ዱአ አድርጉለት
@@رمانهاقماسو ከስድብ እና ክሽፈት የተሻለ ነገር ከናንተ አፍ አይጠበቅም ማለት ከዝንብ ማር አይጠበቅም!!!ገባሽ
EBS ምነው ኬክ ሳታስቆሩሳቸው የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ውድቀት ብዙ ነገር ያነጥፋል አልፈርድባቸሁም እንኳን እናትና ልጅ ተገናኙ።❤
ያአላህ ኮሜት ሣነብ እደኔ ያሥጨነቀው የዘርጠይቅ ጉዳይ ድጋማይቅረብ
ልጁ ጨዋ ነው ፍቅር የራበው ነው ደስ ስትሉ❤❤❤❤
ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ያሰባችሁት ሁሉ አላህ ያሳካልን
አሚንንንን
አሜን❤❤❤❤
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
አሚን አሚን አሚን አሏሁመ አሚን ያረበል አለሚን
Amen ለሁላችንም
ዘርጠይቅንም ደስታ አላህ ያሳየን😢😢😢
የምር አስለቀሱኝ እንደማጣት ምን ክፉ ነገር አለ እናት ከልጅ የሚለይ😢😢😢
የጎንደሩን ልጅ ድጋሚ አስተላልፉት። አሁን ነው ኔትወርክ እዛ አካባቢ የተለቀቀው
😢😢 አልሀምዱልላ በሰላም መገናኘት መታደል ነው
ይህን ስል በጣም ነው የማዝነው። የኣባትህ እናት ግን እጅግ ጨካኝ ናት ፡ ጦር ሜዳ የሄደ የልጅዋ ልጅ ለሰው እየተሰጠ መሆኑን ስታውቅ እንዴት ተቀብላ ላሳድግ ኣላለችም???
ክዳሜ በመጣ ቁጥር ማነው የ ዘር ጠይቅን ቤተሰብ ምተብቃው እንዳኔ 🥹🥹🤔
እንኳን ደሰ አላችሁ እናት ያላችሁ ሺአመት ትኑርላችሁ😢😢😢😢😢😢❤
እማምዬ እንኳን ደስ አለሁ ebs ግን ለምን ለኮሜንት መልስ ኡትሰጡም የዘር ጠይቅ ነገር አንድ ብትሉን
መንያረጉሽ ስንት ወረፍ የያዘ አለ ቀረበ ወላጆቹ የሉም ድጋሚ ማንም አያቀርብም
ኣይይይይ እናት አለም የእናቶች ዋጋ ግን ምንድነው እንደ እናትስ ማን ይኖር ፡እናት እኮ ትለያለች እንክዋን ደስ ኣለሽ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከእውነት የሆነ ፍቅር ከዚህ ሁሉ ዓመታት በኋላ❤❤❤
የልጁ ትህትና የመድሐኒአለም የተዋህዶ ልጅ ትህትና በሽ ነው ቀሪውን ዘመንህን በደስታ ጨርሰው ከቀሪው ቤተሰብህ ጋር🙏🙏🙏
እንዴት የሚገርም ስራአት ያለው ልጅ ነው በተለይ አባቴ ብሎ አባትዬውን የሚስምበት መንገድ በጣም የተባረከ ልጅ እንደሆነ ያስታውቃል።
የእናት ነገር ኡፍፍፍ 😥😥❤️❤️
እባካችሁ ኢቢሲወች የጎንደሩን ሌጅ በድጋሚ አቅርቡልን😢😢
እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ በጣም ደስ ይላል 😍😍😔 በይወት ያላቸው ማገናኘታችሁ በጣም ያስደስታል 😢
የጎደሩ ልጅ ምን ላይ ነው ያለው እናቱስ አልተገኘችም😢
ልጁ መልካምና የዋህ ነው መድሀኒአለም እንኳን እረዳው
ደጋግ ሰዎችን ሳይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ትናፍቀኛለች ክፎችን ሳይ ደግሞ በዚሁ በሰዉ ሀገር ልኑር እላለዉ ወይቺ አለም ድብልቅልቅ ያለች😢😢
ኢ ቢ ኤሶች ስለ ጉንደሩ ልጂ ስለ ዘር ጠይቅ በድጋሜ አቅርብት
ለምን ይቅረብ አሰልችዎች
የዘርጠይቅ ጉዳይ ከምን ደረሰ ዮኒ አባካችሁ
🎉❤ebes የስንቱን እንባ አበሳችሁ ከፈጣሪ በታች ሰበብ ሁናችሁ🎉 እናመሰግናለን ebs
የተባርከ ቅን ልጅ ❤ እድለኛዋ እናትህ ናት
Thank you God for everything 🙏 but specially my brother fully respect for everyone because I believe you are grown up in chrch .
የሰዉልጂ ሒወት ያሳዝናል እንኮዋን ተገናኛችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Ebs ይህን ኘሮግራም እንደገና ሰፉ ያለ ኘሮግራም አዘጋጅቶ ቢያቀርብልን 😢😢😢😢 ደስ ይለናል ። በጣም ነው ልብ የሚነካው፣ እሰይ እናት ተፈወሰች ይታያል ብስለቱ በውነት እንደስሙ ይታያል
ማሻአላ እንኳን ደስ አላችሁ
ሁል ግዜ የጎንደሬውን ልጅ እጓጓለሁ😢😢😢
ኢቢስ ስቱን እባ አበሰው ሰቱን የወላድ ምሀን የሆነውን አገኖኘ ስቱን ወገን አልባ የሆነውን አገናኘ ለእናቱቱም ለልጆዮው ለአባተዮውም ለወንድምዮውም እኮን ደስ አላችሁ
እረ ባአላህ የጎደሩልጂ መልሣችሁ አቅረቡት የኔ ሚሥኪን😢
አታሰልቹና
ላች ይብላኝጂ እናትነትን ላጣ እኔማ ጠገብኩሽ በህልሜ እየመጣሽ ያለዉ ልጅ ግን መነዉ እናቱ አልገኝአለች ዘርጠይቅ ወንድሜ አላህ ያሥገኝልክ እማየህን
ዘርጠይቅ እስካሁን ቤተሰቦቸ ባለመገኘታቸው በጣም አሳዝኖኛል ፈጣሪ ይርደው
ይታያል ወንድሜ እንኳን ደስ ያለህ በቅርበት ስለማውቀው ነው በጣም ደስ የሚል ነገር ነው
ሰንት ኩፉ ስው አለ የስው ቤት ስራተኛ ግፍ 😭😭😭😭😭 ያልታደላቹ ይምትብድሉ 😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል 🎉🎉🎉🎉
አረ ተው ግን ለጎንደሬው ልጅ ዘር ፈልግ መላ ስጡን
ንቀታቸዉ ከልክ በላይ ነዉ
10ኛ ነኝ ግጩኝ ፈልጌዉ ነው ጋይስ 😎😎
የህዉ😂😂😂😂
🎉 kafelekwo
እሽ ደምሪኝ🎉🎉🎉❤
😢😢😢😢😢እውይ እንኳን ደስ አላችሁ አይ ችግር አይኑ ይጥፋ እናት እና ልጅን ያለያያል😊
ዘርጠይቅ ድጋሚ ይቅርብ የምትሉ ብቻ👍👍
ውይይይ ልጁ ግን ትህትናው ደስ ሲል የቀረ ዘመንህ ይባረክ!
ቅዳም.በመጣ.ቀጥር..ዘር.ጠይቅ.ይቀርባል.እያልኩ.በጉጉት.አለሁ..የገጠመዉ..ግጥም..መቸም.አልረሳዉም😭😭😭😭
እንኳን ደስ አለሽ እናቴ አንጀቴን በላሽውቀሪ እድሜችሁን ይባርክበቅርብ አቃቸዋለሁ እጅግ የተባረኩ ቤሰብ ናቸውጥሩ ስለሆኑ ጥሩነት ከፈላቸው
ዘረ ጠይቅን አቅርቡልን 😢😢😢😢
ዛሬ ፕሮግራሙን ለምን ስቱዲዮ አላረጋችሁም ?
😢😢😢😢😢😢 የኔ እናት እኳን ደስ አለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን
አልሀምዱሊላህ እንኳንደሰአላችሁዋናውነገርበሰላምመተያየታችሁ
አረ የዘር ጣይቅ ነገር ምን ደረሰ😢
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤
አቤት የአላህ ማን እንደናት ይገኛል ምንም ትሁን ምንም ተመስገን አይ እናት ደሰ ይላል አላህ ያደለው ይገናኛልአቤት ልጅ ታድሉ ሳትምት ማግኘትና ይቅርታ መጠያየቅ ለመጨረሻ ቤቴችን ጥሪ ነው እንኳን ደሰ አላችሁ አሰለቀሱኝ❤❤❤😂❤❤❤
ያልታሰበም ሆነ ወይ የታሰበእንጀራ ይስጣችሁ በሰላም የተከበበኑሯችሁ ይስመር በስደት እንዳንማረር❤ሰላም ትሁንየእኛ ሀገር ❤❤
Yene abat…..he’s so humble. So emotional…..I’m so happy they are reunited and may God bless their future ❤❤
ኡኡኡኡኡህህህህህህ እረደው የነኚ የተራቡ ቤተሰቦች መድረክ አምላክ ለዚህ መድረክእኔ አላቅም ምን እንደምል ተባረኩልኝ ዮኒዬ ፀግዬ በልጆቻችሁ አግኙት ድጋሚ መውለድ እኮ ነው
የኔጌታ እናት ለአልጆ የምትከፈለው መሰዎትነትትትት እናት ካልቸገራት ልጆን አትጥልም አጀቶ አይችልምምሰሰሰ
የኔናት እኳን ደስአላችሁ❤❤❤😢😮
ልጁ በጣም ቱሁት ሰው ነው እናትም ያሳዝናሉ 😢❤
😢😢😢😢😢😢 ሳያቅ የናፈቃት ያየጎደር ልጅ ታልሯል አሉ ድጋሜ እዳይቀርብ ስቀቀኔ መድምየ አላህ ያገናኝህ እናቱን በመናፈቅ የተሰቃየ ዘር ጠይቅ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ትሁት መልካም ልጅ ❤❤❤እኳን ደስ አላችሁ
በስ ይላል እነዲህ ቤተሰብ በጤና ኖሮ ሲገናኝ የሚያሳዝነዉ የታሪኩ ነዉ 🎉🎉🎉
እንካን እግዚአብሔር እርዳችሁ❤
ፀሎትህ መሬት ጠብ አላለችም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ
እንኳን እግዚአብሔር አሳካልቹህ በጣም ደስ ይላል
እንኳን ደስ አላችሁ
Ebs እንወዳችሀለን እግዚአብሔር ያግዛችሁ እንወዳችሀለን
እኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ እህህ
ፈጣሪ የተጠፉፉችሁ ሰዎች በሙሉ በሰላም ያገናኞችሁ !!
አስለቀሱኝ!! ወይ ጌታ አያልቅብህ! ተመስገን ::
ዛር አላለቀስም ብዬ ነበር ግን እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ እማዬ አባዬ ብሎ ተደፍቶ ጎልበታችወን ሲስም አንኳን ዳስ አላችሁ 🎉
በዚኢ ሁሉ መከራ ችግር አድጎ ስብእናው እምነቱ ስረአቱ የሚገርም ነው (ዘመንክ ይባረክ ወድማችን 🔥🔥👌
እንኳን ደስስስስስ አለሽ እናትግን አንድ ነገር ያልገባይኢቢኤስ ጥያቄ ካቀረቡት በሳምንት አንድ ሰው ብቻ አገናኝተው ነው እሚተወት በጉጉት የምንጠብቃቸው ስወች ስንት አሉ በተለይ የጎደሬው ልጅ ምልስ አለመስጠታችሁ አሳዝኖኛል የስሙን መልስ ማግኘት እራሱ ለእርሱ እረፍት ነው ካባትም ከናትም መቸም መልስ ሳያገኝ አይቀርብ ለተመልካችም ክብር ስትሉ ኢቢኤሶች ድጋም አቅርቡልን ፍለጋውን ድጋሜ ያስተላልፍ እኔ ዘመድ እደጠፋብኝ ሰው ሁሌም በእንባ ነው እመከታቱለው በተለይ ዘርጠይቅን ካየሁ በኋላ
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ደግ ነው መድሐኒአለም ሲጠራ እንዴት ደስ ይላል 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢቢኤስ የደጋጎች እና የቀናዎች መድረክ
እንደዚህ ያለ ትልቅ ልብ እና ትህትና እንደምን ያለ ነው። በተገኘው ልጅ ትህትና ቀናው።
እኔም እንደዘር ጠይቅ ዩሚያስለቅስኝ የለም ከስሙጀምሮ ሳይኮሎጅ የተጎዳው ይህን ስምያወጡ ይቅር ይበላቸው ደሞ በህግም ቢሆን ይጠየቁ የደበቁብት እቢየስ እርዱት አደራ
እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የተለያዬ ሰው ሲገናኝ እግዚአብሔር ለሀገራችን ኢትዮጲያ ሰላም ያድርግልኔ💚💚💛💛❤❤
EBS I am so happy about this channel !!
እንኳን ደስ፡ያላቹሁ🎉❤
ይሄን ፁፍ ምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ 🙏🥰ebs አንደኛ ናችሁ 🥰
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ያልታሰበ እንጀራ ከመብላት እግዚአብሄር ይሰውረን
ዘረጠይቅ የተባለው ልጅ በድጋሜ ይቅረብ የምትሉ እስቲ አበረታቱኝ ደግሞ ቅመሞችየ ደምሩኝ በቅንነት
Welahi.sileza.lij.bedgame.yemteyiku.alah.yistachihu.alemersatachihu.dessil❤
ኬልተገኘለት ለምን ይቀርባል????
ስረ ፈት ከቀረበስ ቦኃለ
ለማፈላለግ ነዋ መቼስ ለሌላ ለምን ይቀርባል@@Hindiya-tl2pe
@@Hindiya-tl2pe የዛኔ የበአል ፕሮግራም ስለነበር በብዛት አልታየም ምን አልባት ቢገኙለት
ወይ ማነዉ እዴኔ የዘር ጠይቅ ጉዳይ የሚስጨንቀዉ 😢😢😢
እኔ
@@Amina-sb8bi አሙናየ እኔብታይ ሁሌአስበዋለሁ😥😥
እኔም
ማነው እሱ አብረን እንስብ
@@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ ዘር ጠይቅ የተባለ ወጣት እናቱን ለማፈላለግ ebs ላይ የቀረበ ነበር
የዛሬው ደሞ ልብ ይነካል ሁሉም አንጀት ይበላሉ
ያለቀስኩበት ራሴን አመመኝ ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ የካሳ ዘመን ይሁንልህ
እናት ና አባት አሳደገን እንላለን እንጅ እገዚአብሄር የተጣለን ልጅ ሳይቀር በተሟላ ሰብዕና ያሳድጋል
በውነት ትህትናህ ደስ የሚል ነው አባቴ ስትለው ደስ ስትል የኔ አባት ከልብህ የለመንኸው መድሃኔአለም አላሰፈረህም ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
❤😂🎉😢😮
የልጅ ትህትና ይገርማል እግዚአብሔርን ያመነ ወድቆ አይወድቅም ቢዘገይም የሚቀድመው የለም
በጣም ማርያም እግዚአብሔር ያመነ ❤🎉
እውነት ነው መድሀኒያለምን ያመነ አፍሮ አያውቅም ክብር ለሱ ይሁን።
❤❤❤
ዘር ጠይቅ በድጋሜ ይቅረብ እባካችሁ😢
የስው ዘር ናቸው ኢትዮጵያን:: please Stop
ምነዉ ደነቆራችሁ??ዘመድ ከሌለ ምን ልታደርጉት ነዉ ????????
እስከ ዛሬ አልተገኝነትም ምናለ በድጋሜ ቢቀርብ ፈጣሪ ይርዳው
ወይኔ የኔ ምስኪን ወንድም ! ይሄን ልጅ ቻግኒ አውቀዋለሁ በጣም ጥሩ ፀባይ ያለው ሰላምተኛ ልጅ ነው ። እኔ ደግሞ የዚገም ልጅ ነበር የሚመስለኝ ። የሰው ልጅ ማለት ያልተገለጠ መፀሀፍ ነው የሚባለው ለዚህ ነው ለካ ። እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ congratulations
እኔም ቻግኒ አዉቀዋለዉ በጣም አሳዘነኝ
Enem awkewalehu
አወ እኔ አውቀዋለሁ 01 ትሁት ልጅ ነው እንኮን ደስ አለህ እናቴ አገኝህ ቻግን ልጆች ኑ ደስታቺሁን ግለቱ ለት
አይ እናትነት
ገና ሳልወልድ ልቤ ይንቀጠቀጣል እናቶች ሲለቅሱ
እንኳን ደስ አላችሁ
ጎዴሩን ልጂ ምን ላይ እዳለ አቅርቡልን 😢😢
ምን ለመሆን??አደንቁር
ጀግኒት እናት ነሽ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥሽ እንኳስ ደስ አላችሁ እናትነት ከባድ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናንተ ሰዎች ግን በጣም ትገርማላችሁ የጎንደሩን ልጅ መቼ ነው የምታቀርቡቱ 😢😭😭
😢😢😢ምን ተስፋ ይዘው ይቅረብ
@@alainfef176 በጣም ነው የሚያሳዝነው
እናቱነኝ ያለች እናት ብቅብላ ለመቅረብ ያብቃዉ ሁሌ አስታዉሰዋለሁ
ምን ያድርጉሸሰ እኔነኚ ብሎ ቤተሰብ ካልመጣ የከሰረ ጎደሬ ገሐራብቻ ኤንዴት እራሳቹን እደምትቁጥሩ ይገርመኛል
እናቱን ከጭቃ ጠፍጠፋ ያምጡላችህ? ለምን ልጅንያሀል ወልዳችሁ ትጥላላችሁ
ግን ኢቢኤሶች ምናለ ስለ ጕንደሩ ልጅ እንደገና ብታቀርቡት😢😢😢
በድጋም የምቀርበዉ እኮ አድስ ነገር ስኖር እኮ
ኩመትእራሱአያነብም
ሲጀመር እናቱ ብትገኝም ልጁ ታስሯል😮@@belayshebo3149
@@belayshebo3149እውጭ ሁነው ቤተሠብ መፈለግ እንችላለን ወይ
ጎንደር አርማ ጭሆ ጦርነት ላይ ነው ሙሴ አምባ ልጁ የተገኘበት አካባቢ አመት ሆነው ኢንተር ኔትም አሁን ነው የተለቀቀው ።።።
እንዴት ያለ ልብ ያለው የተባረከ መልካም ልጅ ነው ዘመንህ ይባረክ ዋው ውሰጤን የናጠው ልጅ ነው መልካምነትህ ለዚህ አበቃህ ወንድሜ።
አባት የሌለው ልጅ ባይሰርቅም ሌባ ነው ይባል ነበር አባት አልባ የሆንን የኢትዮጵያ ወታደር ልጆች እግዚአብሔር ግሩም አባት ነው እናትም አባትም ሆኖ ማሳደግ ያውቅበታል ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን የፍስሃ የካሳ ይሁን ይችላል
እግዚአብሔር መልካም ነው !
ልብ የሚነካ Ohh my God እንዴት ጀግና ልጁ ነው 😢 ይታያል እንደስሙ ታየ ፣ እናቴ እኔን ይቅር በይኝ😢 ችግርሽን አውቃለሁ😢። እንካን ደስ አለው ይህ ቤተሰብ 😢
ጎንደሬው ልጂ እምን ደረሠ
አገኘህለት????
ከመድሐኒያለም በላይ ማን አለ እንኳን ደስ ያለህ 🎉🎉🎉
ዘርጠይቅን በድጋሜ አቅርቡልን ያኔ ኢንተርኔት ስለሌለ ብዙ አልታየም😢😢
አሁንም የእዉቀት ማነስ ካልሆነ ወደኋላ ማየት ይቻላል ድጋሚ አያስፈልግም
ትክክል
@@yacobfantaye4658😂😂😂😂😂
ፍትህ ለጎወደሩዉልጅ። ለምድነዉ እማንሰማዉ። ሉለተኛይቅረብልን። እምትሉዉ በላይክአሳዩዉኝ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምድረ ዘኛ እንደናንተ በሀበሻ ምድር ላይ ዘረኛ የለም የልጅ ነገር ካሳሰበሽ ለምን በራስሽ አካውንት አታፈልጊለትም Ebs የቻለውን አድርጓል
ይኸዘረኝነት አደለም። ብዙዉግዘ ሁለተኛይምጣስላልነዉ። አትጃጃይ። ጀለፍ
አላህ ያስገኝለት ዱአ አድርጉለት
@@رمانهاقماسو ከስድብ እና ክሽፈት የተሻለ ነገር ከናንተ አፍ አይጠበቅም ማለት ከዝንብ ማር አይጠበቅም!!!ገባሽ
EBS ምነው ኬክ ሳታስቆሩሳቸው የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ውድቀት ብዙ ነገር ያነጥፋል አልፈርድባቸሁም እንኳን እናትና ልጅ ተገናኙ።❤
ያአላህ ኮሜት ሣነብ እደኔ ያሥጨነቀው የዘርጠይቅ ጉዳይ ድጋማይቅረብ
ልጁ ጨዋ ነው ፍቅር የራበው ነው ደስ ስትሉ❤❤❤❤
ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ያሰባችሁት ሁሉ አላህ ያሳካልን
አሚንንንን
አሜን❤❤❤❤
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
አሚን አሚን አሚን አሏሁመ አሚን ያረበል አለሚን
Amen ለሁላችንም
ዘርጠይቅንም ደስታ አላህ ያሳየን😢😢😢
የምር አስለቀሱኝ እንደማጣት ምን ክፉ ነገር አለ እናት ከልጅ የሚለይ😢😢😢
የጎንደሩን ልጅ ድጋሚ አስተላልፉት። አሁን ነው ኔትወርክ እዛ አካባቢ የተለቀቀው
😢😢 አልሀምዱልላ በሰላም መገናኘት መታደል ነው
ይህን ስል በጣም ነው የማዝነው። የኣባትህ እናት ግን እጅግ ጨካኝ ናት ፡ ጦር ሜዳ የሄደ የልጅዋ ልጅ ለሰው እየተሰጠ መሆኑን ስታውቅ እንዴት ተቀብላ ላሳድግ ኣላለችም???
ክዳሜ በመጣ ቁጥር ማነው የ ዘር ጠይቅን ቤተሰብ ምተብቃው እንዳኔ 🥹🥹🤔
እንኳን ደሰ አላችሁ እናት ያላችሁ ሺአመት ትኑርላችሁ😢😢😢😢😢😢❤
እማምዬ እንኳን ደስ አለሁ ebs ግን ለምን ለኮሜንት መልስ ኡትሰጡም የዘር ጠይቅ ነገር አንድ ብትሉን
መንያረጉሽ ስንት ወረፍ የያዘ አለ ቀረበ ወላጆቹ የሉም ድጋሚ ማንም አያቀርብም
ኣይይይይ እናት አለም የእናቶች ዋጋ ግን ምንድነው እንደ እናትስ ማን ይኖር ፡እናት እኮ ትለያለች እንክዋን ደስ ኣለሽ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከእውነት የሆነ ፍቅር ከዚህ ሁሉ ዓመታት በኋላ❤❤❤
የልጁ ትህትና የመድሐኒአለም የተዋህዶ ልጅ ትህትና በሽ ነው ቀሪውን ዘመንህን በደስታ ጨርሰው ከቀሪው ቤተሰብህ ጋር🙏🙏🙏
እንዴት የሚገርም ስራአት ያለው ልጅ ነው በተለይ አባቴ ብሎ አባትዬውን የሚስምበት መንገድ በጣም የተባረከ ልጅ እንደሆነ ያስታውቃል።
የእናት ነገር ኡፍፍፍ 😥😥❤️❤️
እባካችሁ ኢቢሲወች የጎንደሩን ሌጅ በድጋሚ አቅርቡልን😢😢
እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ በጣም ደስ ይላል 😍😍😔 በይወት ያላቸው ማገናኘታችሁ በጣም ያስደስታል 😢
የጎደሩ ልጅ ምን ላይ ነው ያለው እናቱስ አልተገኘችም😢
ልጁ መልካምና የዋህ ነው መድሀኒአለም እንኳን እረዳው
ደጋግ ሰዎችን ሳይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ትናፍቀኛለች ክፎችን ሳይ ደግሞ በዚሁ በሰዉ ሀገር ልኑር እላለዉ ወይቺ አለም ድብልቅልቅ ያለች😢😢
ኢ ቢ ኤሶች ስለ ጉንደሩ ልጂ ስለ ዘር ጠይቅ በድጋሜ አቅርብት
ለምን ይቅረብ አሰልችዎች
የዘርጠይቅ ጉዳይ ከምን ደረሰ ዮኒ አባካችሁ
🎉❤ebes የስንቱን እንባ አበሳችሁ ከፈጣሪ በታች ሰበብ ሁናችሁ🎉 እናመሰግናለን ebs
የተባርከ ቅን ልጅ ❤ እድለኛዋ እናትህ ናት
Thank you God for everything 🙏 but specially my brother fully respect for everyone because I believe you are grown up in chrch .
የሰዉልጂ ሒወት ያሳዝናል እንኮዋን ተገናኛችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Ebs ይህን ኘሮግራም እንደገና ሰፉ ያለ ኘሮግራም አዘጋጅቶ ቢያቀርብልን 😢😢😢😢 ደስ ይለናል ። በጣም ነው ልብ የሚነካው፣ እሰይ እናት ተፈወሰች ይታያል ብስለቱ በውነት እንደስሙ ይታያል
ማሻአላ እንኳን ደስ አላችሁ
ሁል ግዜ የጎንደሬውን ልጅ እጓጓለሁ😢😢😢
ኢቢስ ስቱን እባ አበሰው ሰቱን የወላድ ምሀን የሆነውን አገኖኘ ስቱን ወገን አልባ የሆነውን አገናኘ ለእናቱቱም ለልጆዮው ለአባተዮውም ለወንድምዮውም እኮን ደስ አላችሁ
እረ ባአላህ የጎደሩልጂ መልሣችሁ አቅረቡት የኔ ሚሥኪን😢
አታሰልቹና
ላች ይብላኝጂ እናትነትን ላጣ እኔማ ጠገብኩሽ በህልሜ እየመጣሽ ያለዉ ልጅ ግን መነዉ እናቱ አልገኝአለች ዘርጠይቅ ወንድሜ አላህ ያሥገኝልክ እማየህን
ዘርጠይቅ እስካሁን ቤተሰቦቸ ባለመገኘታቸው በጣም አሳዝኖኛል ፈጣሪ ይርደው
ይታያል ወንድሜ እንኳን ደስ ያለህ በቅርበት ስለማውቀው ነው በጣም ደስ የሚል ነገር ነው
ሰንት ኩፉ ስው አለ የስው ቤት ስራተኛ ግፍ 😭😭😭😭😭 ያልታደላቹ ይምትብድሉ 😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል 🎉🎉🎉🎉
አረ ተው ግን ለጎንደሬው ልጅ ዘር ፈልግ መላ ስጡን
ንቀታቸዉ ከልክ በላይ ነዉ
10ኛ ነኝ ግጩኝ ፈልጌዉ ነው ጋይስ 😎😎
የህዉ😂😂😂😂
🎉 kafelekwo
እሽ ደምሪኝ🎉🎉🎉❤
😢😢😢😢😢እውይ እንኳን ደስ አላችሁ አይ ችግር አይኑ ይጥፋ እናት እና ልጅን ያለያያል😊
ዘርጠይቅ ድጋሚ ይቅርብ የምትሉ ብቻ👍👍
ውይይይ ልጁ ግን ትህትናው ደስ ሲል የቀረ ዘመንህ ይባረክ!
ቅዳም.በመጣ.ቀጥር..ዘር.ጠይቅ.ይቀርባል.እያልኩ.በጉጉት.አለሁ..የገጠመዉ..ግጥም..መቸም.አልረሳዉም😭😭😭😭
እንኳን ደስ አለሽ እናቴ አንጀቴን በላሽው
ቀሪ እድሜችሁን ይባርክ
በቅርብ አቃቸዋለሁ እጅግ የተባረኩ ቤሰብ ናቸው
ጥሩ ስለሆኑ ጥሩነት ከፈላቸው
ዘረ ጠይቅን አቅርቡልን 😢😢😢😢
ዛሬ ፕሮግራሙን ለምን ስቱዲዮ አላረጋችሁም ?
😢😢😢😢😢😢 የኔ እናት እኳን ደስ አለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን
አልሀምዱሊላህ እንኳንደሰአላችሁዋናውነገርበሰላምመተያየታችሁ
አረ የዘር ጣይቅ ነገር ምን ደረሰ😢
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤
አቤት የአላህ ማን እንደናት ይገኛል ምንም ትሁን ምንም ተመስገን አይ እናት ደሰ ይላል አላህ ያደለው ይገናኛልአቤት ልጅ ታድሉ ሳትምት ማግኘትና ይቅርታ መጠያየቅ ለመጨረሻ ቤቴችን ጥሪ ነው እንኳን ደሰ አላችሁ አሰለቀሱኝ❤❤❤😂❤❤❤
ያልታሰበም ሆነ ወይ የታሰበ
እንጀራ ይስጣችሁ በሰላም የተከበበ
ኑሯችሁ ይስመር
በስደት እንዳንማረር❤
ሰላም ትሁንየእኛ ሀገር ❤❤
Yene abat…..he’s so humble. So emotional…..I’m so happy they are reunited and may God bless their future ❤❤
ኡኡኡኡኡህህህህህህ እረደው የነኚ የተራቡ ቤተሰቦች መድረክ አምላክ ለዚህ መድረክእኔ አላቅም ምን እንደምል ተባረኩልኝ ዮኒዬ ፀግዬ በልጆቻችሁ አግኙት ድጋሚ መውለድ እኮ ነው
የኔጌታ እናት ለአልጆ የምትከፈለው መሰዎትነትትትት እናት ካልቸገራት ልጆን አትጥልም አጀቶ አይችልምምሰሰሰ
የኔናት እኳን ደስአላችሁ❤❤❤😢😮
ልጁ በጣም ቱሁት ሰው ነው እናትም ያሳዝናሉ 😢❤
😢😢😢😢😢😢 ሳያቅ የናፈቃት ያየጎደር ልጅ ታልሯል አሉ ድጋሜ እዳይቀርብ ስቀቀኔ መድምየ አላህ ያገናኝህ እናቱን በመናፈቅ የተሰቃየ ዘር ጠይቅ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ትሁት መልካም ልጅ ❤❤❤እኳን ደስ አላችሁ
በስ ይላል እነዲህ ቤተሰብ በጤና ኖሮ ሲገናኝ የሚያሳዝነዉ የታሪኩ ነዉ 🎉🎉🎉
እንካን እግዚአብሔር እርዳችሁ❤
ፀሎትህ መሬት ጠብ አላለችም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
ማሻ አላህ
እንኳን ደስ አላችሁ
እንኳን እግዚአብሔር አሳካልቹህ በጣም ደስ ይላል
እንኳን ደስ አላችሁ
Ebs እንወዳችሀለን እግዚአብሔር ያግዛችሁ እንወዳችሀለን
እኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ እህህ
ፈጣሪ የተጠፉፉችሁ ሰዎች በሙሉ በሰላም ያገናኞችሁ !!
አስለቀሱኝ!! ወይ ጌታ አያልቅብህ! ተመስገን ::
ዛር አላለቀስም ብዬ ነበር ግን እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ እማዬ አባዬ ብሎ ተደፍቶ ጎልበታችወን ሲስም አንኳን ዳስ አላችሁ 🎉
በዚኢ ሁሉ መከራ ችግር አድጎ ስብእናው እምነቱ ስረአቱ የሚገርም ነው (ዘመንክ ይባረክ ወድማችን 🔥🔥👌
እንኳን ደስስስስስ አለሽ እናት
ግን አንድ ነገር ያልገባይ
ኢቢኤስ ጥያቄ ካቀረቡት በሳምንት አንድ ሰው ብቻ አገናኝተው ነው እሚተወት በጉጉት የምንጠብቃቸው ስወች ስንት አሉ በተለይ የጎደሬው ልጅ ምልስ አለመስጠታችሁ አሳዝኖኛል የስሙን መልስ ማግኘት እራሱ ለእርሱ እረፍት ነው ካባትም ከናትም መቸም መልስ ሳያገኝ አይቀርብ ለተመልካችም ክብር ስትሉ ኢቢኤሶች ድጋም አቅርቡልን ፍለጋውን ድጋሜ ያስተላልፍ እኔ ዘመድ እደጠፋብኝ ሰው ሁሌም በእንባ ነው እመከታቱለው በተለይ ዘርጠይቅን ካየሁ በኋላ
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ደግ ነው መድሐኒአለም ሲጠራ እንዴት ደስ ይላል 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢቢኤስ
የደጋጎች እና የቀናዎች መድረክ