Ethiopia - የሚጠበውቀው የፋኖዎች መግለጫ፣ ሶማሊያ ስለጦር ድጋፉ፣ ኢጋድ ግብፅን ተቃወመ፣ የአዲስ አበባው አፈሳ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ก.ย. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 124

  • @aidatewolde8331
    @aidatewolde8331 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    አጀንዳ መስጠት ነው ማንም አይሰማም ድል ለፋኖ❤❤❤

    • @AhmedAlii-q9m
      @AhmedAlii-q9m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ግን አይሻልም ማናጋገር

    • @SELAMTA-ሰላምታ
      @SELAMTA-ሰላምታ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@AhmedAlii-q9mገድለህ መደራደር የለም ትቀምሰዋለህ

    • @هياءالطحامي
      @هياءالطحامي ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አረ ሰላም ይሻለናል ከአባቶቻች የወረስነው ይቅር ባይነት ሰላምን መሥቀደም

    • @Muhaba-y6i
      @Muhaba-y6i 31 นาทีที่ผ่านมา

      P0😅😅​@@SELAMTA-ሰላምታ

  • @امافنان-ض7ش
    @امافنان-ض7ش 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asadRemo-wm8vv
    @asadRemo-wm8vv 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    አደኛ ነኝ ድል ለፋኖ ይሁን

  • @userasnakech
    @userasnakech 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ከእዉነት የራቀ ነዉ ፋኖ እርስ በርስ እንዳይተማመን ለማድረግ ተፈልጎ የተቀናበረ ዉሸት የትኛውም የአማራ ልጅ ከጨፍጫፍዉ ገዥ አይደራደርም!!!ድል ለአማራ ህዝብ💚💛❤️

    • @Charrlyy
      @Charrlyy 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Erasachewn chelachew aweru man ye amhara wekil argachew

  • @ermitube9480
    @ermitube9480 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ሲያምርክ ይቅር የማይታሰብ ነው ፋኖ በዚህ አይሸወድም

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፋኖአንበሳነው❤

  • @ፋኖነኝምንታመጣለህ
    @ፋኖነኝምንታመጣለህ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    አንሠማህም ድል ለፋኖ ❤❤

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ሰማሽ አልሰማሽ አንች እና እኔ ምናልባች እሚመች ቦታ ነን ቤተሰብ ተሰቃየ የራሱን ክልል ነው መደቆስ የያዘው

  • @Alhamdulilah-u4y
    @Alhamdulilah-u4y 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ወላሂ ሠላም ናፈቀን

  • @almaz130
    @almaz130 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    በነሱ ቤት አጀንዳ መስጠታቸው ነው ወፍ የለም!

  • @Habiba-q7d
    @Habiba-q7d 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ፋኖ ❤❤❤❤❤

  • @EsraaAhmed-ds8dl
    @EsraaAhmed-ds8dl 32 นาทีที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ 💪💪💪🥰🥰🥰🥰

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ከብልግና ጋር የሚደራደር ፋኖ እሱ መጀመሪያም ፋኖ አይደለም ።

  • @Amenkhan2445
    @Amenkhan2445 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ከአብይጋ እሚደራደር የለም የአማራን ዘር ጨፍጭፎ አፈናቅሎ በአዲስ አበባ የአማራ ልጆችን እያፈነ አስሮ ይቅር እማይባል ግፍ የሰራብን ብልፅግናን ማሶገድ ነው አለቀ

  • @Crismoses-nd1fq
    @Crismoses-nd1fq ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ማነው የሚደራደረው ፋኖ ብልጽግና ዘር በማጥፋት ለህግ መቅረብ አለበት ድል ለፋኖ

  • @AntenehSamuel-k2v
    @AntenehSamuel-k2v 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ከገዳይ ጋር ማን ይደራደራል።

  • @BelayHune
    @BelayHune 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ትልቁ ቁም ነገር ድርድሩን በአሸናፊነትና በበላይነት መወጣት ነው የአማራ ህዝብ ትግል ጨፍላቂ አይደለም የህልዉና ትግል ነው ፍትህን እርትዕን ለማስፈን ነው የአማራ የጭቁን ህዝብ ታጋዮች ብሶት የወለዳቸው የቁርጥ ቀን ልጆች ናቸው የወንድሞቻችን ታሪክ ህያው ነው የተሰውብንም በታሪክ ህያው ሆኖ ይኖራል

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 7 นาทีที่ผ่านมา

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @TadelakasaTadekadesie
    @TadelakasaTadekadesie 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Del le amhara fano ena le amhara hizbe❤❤

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አንዳንድ የፋኖ አባላት ምን ማለት ነዉ ታጋዩም፣ ሞቹም ፣ ተደራዳሪዉምና ወሳኙም ህዝብ ነዉ በግለሰብ ፣ በጥቂት ቡድን ሰላም እንዴት ይመጣል፣

  • @tesfayegebre8701
    @tesfayegebre8701 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አጀንዳ ከመፍጠር ከማንም ኮልኮሌ ጋር እደራደራለሁ ከማለት ከምርና ሁሉን ያካተተ ድርድር ያስፈልጋል። ነገር ግን እንደ ህፃን ልጅ እየመጡ የሰላም ካውንስል እያሉ ሰላም ጥቁር ጠቀርሻ አትቀቡት።

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 50 นาทีที่ผ่านมา +3

    በአማራ ክልል በድሮን ሰውን እየጨፈጨፈ ድርድር ይላል !!😢

  • @berhanlema7831
    @berhanlema7831 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከገዳይ ጋር ድርድር የለም ድርድር እሚባል የለም ስልጣኑን ማስረከብና ለፍርድ መቅረብ ከሆነ ድርድር ሊሆን ይችላል

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇱🇧🇱🇧

  • @israelgetachew8655
    @israelgetachew8655 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen

  • @siymergn
    @siymergn 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የአማራ ካውንስል አብይ አህመድ የናቃሀቹ እናንተን ብሎ የሰላም ካውንስል መቼ አብይ ግዜ ሰቶ አናገራሀቹ ወረኖች ፋኖ መቼ ግዜ ተረፈው ከናንተ ጋር የሚያወራው

  • @Gojjemelegnaw-p6z
    @Gojjemelegnaw-p6z ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከአብይ ጋር የሚደራደር ፋኖ የለም አለቀ።

  • @sunnightfantye8899
    @sunnightfantye8899 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወፍ የለም

  • @HvkooY
    @HvkooY 17 นาทีที่ผ่านมา +1

    ሲጀመር አብይ ሰላም አይፈልግም ጦርነት ነው የሚፈልገው ድል ለአማራ ፋኖ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የአምሐራ ሕዝብ ዋናጠላቱ ሆዳሙ አምሐራ ነው!!!

  • @mikeleenkwandenamtahyohann9786
    @mikeleenkwandenamtahyohann9786 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fano wedefit❤

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር በተቃዋሚዎችም በመንግስትም ልቦና ውስጥ ገብቶ ሁሉም ለሠላም ለፍቅር ለአንድነት ለኢትዮጵያችን ልእልና ቆመው በቅንነት በመስራት ሠላም እንዲፈጥሩ ይርዳን የዘወትር ፀሎታችንም ይሁን ።

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h 37 นาทีที่ผ่านมา

    ሰላም
    ❤❤❤

  • @berhanegizaw934
    @berhanegizaw934 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሠላም ካውንስል ሰብሳቢ ነኝ የሚለውን ቀባጣሪ ምላሱን መቁረ ። ለሌሎች መቀጠጫ ማድረግ ።

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምን ይዘወ ነው የሚደራደሩ? መግስት አይታመንም አዘናግቶ አላማውን ለማሳካት ነው።

  • @martaalyalew1816
    @martaalyalew1816 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢እባካችህ ቤሩትአደብቻአደለቺም የሙትቸ እኔየማቃቸዉ4😢😢😢ነቸዉ ያልታወቁብዙ አለ አዉጥን አንሙት😢😢😢😢😢

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የብልፅግና ልሳን

  • @aradaw320
    @aradaw320 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድርድር የለም። ብልፅግና ፈርሷል

  • @aradaw320
    @aradaw320 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የጨነቀ እለት

  • @BizuyeDesalegn
    @BizuyeDesalegn 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይህ ለፋኖ አጀንዳ ለመስጠት ታስቦ ነው

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ውሽታሙች ከማን ጋ ነው የተነጋገረው ሁዳሙች አፍር ብሉ እናተ የአብይ ምሥለኔ ፋኖን እናጋጫለን ብላቹ አሥባቹ ከሁነ ተበልታቹሀል ፋኖ አድ ነው

  • @ጁጁነኝህለማኛዋ
    @ጁጁነኝህለማኛዋ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Allamehara
    @Allamehara 33 นาทีที่ผ่านมา +1

    ድልለጀግናውየፋኖሠራዊይት፣ሞትለአብይአህመድ፡አራዊትጨፍጫፊቡድን።

  • @AntenehSamuel-k2v
    @AntenehSamuel-k2v 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቢደራደር ሾተላዩ እስክንድር ነው ሚደራደረው እንጂ ፋኖ አይደለም

  • @Mamaaa-t6s
    @Mamaaa-t6s 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በአዲስ አበባ በግድ ኦሮሚኛ እንዲማሩ ማድረግ ተገቢ ነው

  • @abeshelemo3145
    @abeshelemo3145 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በአብይ ያልተጠና ስራ ሶማሊ ላንድን በሞቃዲሾው ገዢው ሊያሶርራት ነው ይህ ሁሉ የጦር መሳሪያ ከኢትዬጵያ ጋር ለመዋጋት ሳይሆን የራስ ገዟን ለመውረር ነው ያኔ አብይ የገነባውም ወደብ ተወረረ ኪሳራ ሆነ ማለት ነው።
    ሶማሊያ ከተለያዩ ሀገራት የጦር መሳሪያ ይቀርብላታል ምክኒያቱም እውቅና ያለው መንግስት ነዝ ለራስ ገዟ ማን ነው የጦር መሳሪያ የሚያቀርብላት ኢተሰዬጵያ ሀሀሀሀ

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድርድር ለሀገር

  • @abebawenyew1945
    @abebawenyew1945 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ante hodam sew nek

  • @BelayHune
    @BelayHune 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የጦርነት የመጨረሻው ግብ ድርድር ነው ዋናው ድርድሩ ምንድን ነው?

  • @kenndyfeten9831
    @kenndyfeten9831 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህን እሜሰራ እስክንድር ነው ማንም ይህን አያደርግም

  • @AbebaAbeba-m8s
    @AbebaAbeba-m8s 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፈታ ዲሌ ይህን መደራደር ብለህ አትዘግብ ሰው እየተጨፈጨፈ ቢየት እደጉድ እየፈረሰ የምን ድርድር ነው የምታወረው

  • @AkaluErkalo
    @AkaluErkalo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Fano la amahara ayidellemi yemiwagahu la silixani nahu

  • @AntenehSamuel-k2v
    @AntenehSamuel-k2v 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፋኖ አብይን ካመነው ማህላቸው ገብቶ ነው እንደ ህውሀት እና እንደ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሀል ገብቶ ለሁለት የሚከፍለው።

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 14 นาทีที่ผ่านมา

    እነዚህ አደራዳራዎች ከመንግሥት የጦር ዘመቻ ጋር እየተቀናጁ ይመስላሉ ድርድር የሚሉት የሚለው ሀሳብ ፋኖን ለማዘናጋት መሰለኝ

  • @abebedebie3557
    @abebedebie3557 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከሁለት ቀን በፊት ከፋኖ መልስ አጧን ስትሉ አልነበረ በማዳናገር የሚቀለበበስ ት... አይኖርም

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስራኤላውያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም

    • @zmzm.899
      @zmzm.899 48 นาทีที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅 የኢሥራኤል አምላክ ጥጃይቱተ
      ት የማታቀለፋው

  • @ገኒፋኖአንድአማራ
    @ገኒፋኖአንድአማራ ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በሱቤት አጀዳ መስጠቱነዉ እኮ😂😂😂😂😂

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 15 นาทีที่ผ่านมา

    ወይ ፍንክች አንተ ተላላኪ እንከፍ "የሰላም ካውንስል"

  • @BereketH.mariam
    @BereketH.mariam 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Dirdir yelm.

  • @GashoSaeda
    @GashoSaeda 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፈታ ደይሊ ተበዱ ካድሬ ናችሁ

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 13 นาทีที่ผ่านมา

    ድሮን ነው ድርድር ???

  • @JvjvjcJchch
    @JvjvjcJchch 38 นาทีที่ผ่านมา +1

    ወሸትነው ፋኖ አይደራደረም ምክኒያቱም አብይ ካልወረደ

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    denqoro egad yemibal yelemwedeh telteh ETHIOPIA 🇪🇹 BOSHASHA SHERMUTA twedmalech

  • @Sudais-y6i
    @Sudais-y6i ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዱርዬ ወንበዴ አላፊ አለዉ እንዴ

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይህ የአብይ አህመድ የሴራና አጀንዳ ማስቀያሪያ እንጅ ማንም ሀቀኛ የአማራ ፋኖ ከማንም ጋር አይደራደርም. ምናልባት ከአስመሳዩና ከባንዳው እስክንድር ነጋ. ጋር ተነጋግረው ሊሆን ይችላል ፣እስክንድር ደግሞ አማራና ፋኖም አይደለም ሰርጎ የገባ ሴረኛ እንጅ ፋኖንን አይወክልም

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ብልፅግና እራሱ ካደራጃቸው ሆዳም አማሮች በገንዘብ የገዛቸውን ሊያስለፈልፍና የአምሐራን ሕዝብ ለመከፋፈልና ለማባላት ያለመውን ሕልም ተግባራዊ ሊያደርግ ያሰበ ይመስላል ስለዚህ አምሐራየ ከባድ ጥንቃቄ ያስፈልገናል ስንት ጀግኖቻችን የገበርንበት ትግል ፍሬያማ መሆን ግድነው የብልፅግና መጫወቻ አንሆንም

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 9 นาทีที่ผ่านมา

    Why we keep silent when Evypt deport war machines in Sumalia

  • @AbdirahmanAbdirahmanmoha-ll9ml
    @AbdirahmanAbdirahmanmoha-ll9ml 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Conclusion: ethopia contains different nations so let each nation be independent state.
    Beouce this is not leadership

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 14 นาทีที่ผ่านมา

    አይ የአማራ አመራር ካዉንስል የሚያወራዉ ተቀባይነት ይኖረኛል ብሎ ነዉ ወይም የተለመደዉ ማጃጃያ ነዉ ጀግኔ?

  • @Kenerie
    @Kenerie 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ የሚሰማም የለም አርፋችሁ ተቀመጡ። የፋኖ ጥያቄ የአማራ ሕዝብ ጥያቄ ነው። የአማራ ሕዝበአ ጥያቄ ደግሞ የስርዓተ መንግስት ጥያቄ ነው። ይህን ጥያቄ አሁን ባለው አስተዳደር የሚመለስ አይደለም።

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የእውነት የአማራ ህዝብ ጦርነት ይበቃዋል አሏህ ሰላሙን ያምጣልን

    • @zmzm.899
      @zmzm.899 46 นาทีที่ผ่านมา

      yes

  • @aradaw320
    @aradaw320 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማንም አይሰማም ገጥመናል ገጥመናል ።ከጨፍጫፊ ጋር አንደራደርም

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ewenet yaderglen mekenyatum
    Egna senewaga telat yegodanal
    Somalië belo Ethiopian mechem
    Ashenefo ayawekem
    Ethiopia Lezelalem Tenur💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @mengistutekle9791
    @mengistutekle9791 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ገንዘቡ!!
    እንኳን ተጎረቤት እውሃ ከሚአጣጣ:
    ማልመድ ታሪኩ ነው ተከፍቶ ለመጣ:
    እንቁ ነው አማራ የታሪ አልማዝ:
    ሆኖአል ነፃ አፍሪካ በሱ መታገዝ:
    በቤቱ መስሎ አድጎ የሆነበት መርዝ:
    ትውልዱ እንዳይጠፋ ስሩን በመምዘዝ:
    ቆሟል በተጠንቀቅ በመተጋገዝ::

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    denqoro egad yemibal yelem

  • @snr9054
    @snr9054 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    No NEGOTIATIONS! WITH ABIY
    ABIY MUST JUS GO!!!!!!

  • @behailubayu2902
    @behailubayu2902 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዘወትር ህልምህ የሆነውን የፋኖ ዜና ከዜናም አንቆጥረውም የጅሎች ልፊያን ወርደህ በማውራትህ ፔጁ ከማስታወቂያ ስራ ውጪ መሆኑንም አትዘንጋ ደረጃህን ጠብቅ።

    • @natnaelkassa392
      @natnaelkassa392 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      😂😂😂😂 ,ጅሎች ,,,,ፋኖ እንደሆነ እየገረፋችሁ ነው

    • @BeletuBeletu-uu1pt
      @BeletuBeletu-uu1pt 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ገልቱ የፋኖን ስም መጥራታችሁ እራሱ ለናንተ ክብራችሁ ነዉ ምድረ ገንፎ ከነዘር ማንዘርህ እያንበረከከ የሚነዳህ ፋኖ መስሎኝ የበታችነት ስሜት ነዉ እንድህ የሚያንዘረዝራችሁ እነገለቴ
      ድል ለጀግናዉ የአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ETHIOPIA . Please stop FABRICATION news about fanno amhara Malaysia freedom fighter of ETHIOPIA. Fanno are paying heavy price for ETHIOPIA. Abiy AHMED government must resignation and completely agree for a new government. Thanks 🌎

  • @aradaw320
    @aradaw320 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዲስ አበቤ አረ ተነስ ታገል

  • @B-syi8jj
    @B-syi8jj 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ክክክክክ ይሀ ኢጋድ የሚባል መቀለድያችሁና መደበቅያችሁ ኣለንዴ?እድል ኣላረጋችሁም የበሻሻው ጨቅላ፡ጨቅላ፡ ጨቅላ መሆኑን ኣይቀረውም እዛም እዛም ሲጨፍር ኣዘቅት ውስጥ ይዟችሁ ሊዘፈቅ ነው።ለሆዳችሁ ያልበላችሁ በእዳ ተደብድባችሁ መስመጣችሁ ነው።

    • @ramandebene1131
      @ramandebene1131 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንደሱ ኣይደለም ወንድም ይበደራሉ ከዛ ማሩን በደርቅ እየተገረፈን ነው እያሉ ያልቅሳሉ ብድራቹ ተሰረዘ ይካልላችዋል የም ሰረዝ ግን ኣበዳሪዎች በወለድ ትርፊ ያገኙለት ከ 20 ዓመት በፊት ያበደሩትን ነው የምሰሪዙ።
      ኣድሱ ብድር ኣይሰረዝም በወልድ ብቻ እስክ ትርፊ ያግኙለት ኣይሰረዝም። Vicious cycle ነው ነገሩ።

  • @KebadWerku
    @KebadWerku 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    kkkkkkkkkkk ekaja chewata tchawetu yeli
    Manm aysemakm yemnabachuh drdr new kemanabah fono merigar new yetengagerk?
    Yate yeselam kawnsl gedel ygba::

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 8 นาทีที่ผ่านมา

    ይህን የሰው በላ ተላላኪ አትመኑት አብይ አመድን ያመነ ጉም የዘገነ የለም።

  • @brookbistegne-oc6dv
    @brookbistegne-oc6dv 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የአማራ ህዝብ ጥቅም እና ጥያቄ ለድርድር አንፈልግም ! ብዙ ወንድሞች ገብረናል ዓላማው ሊሲት አይገባንም ።

  • @alexgetiye2919
    @alexgetiye2919 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀበቶ ማለቴ ትጥቅ ፈቱ እንዴ?🤔

  • @ahmedylmer
    @ahmedylmer ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጭራሽ አሁን

  • @Tybatube
    @Tybatube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች ሰወዶች ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ በማደም ኩሸና😢❤

  • @saintibe2271
    @saintibe2271 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሆድ አደር

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ ውጤት አልባና መበታተኛ የእሱ.ህልም
    ቅዠትነው,,እናንት ደሞ ሥራ እያለ በዝህ
    ፕሮፓጋንዳ አትጠመዱ,,ፋኖ ያሸንፋል,,,

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    KKKKKKKKK

  • @danieltessemazamunda7031
    @danieltessemazamunda7031 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Absolutely false propaganda only😅

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘበል😂😂😂😂

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ያረገው ፈጣሬ የአማራ ህዝብ ይበቀዋል😢😢🙏🙏

  • @ZetunahMoh
    @ZetunahMoh 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጭራሽ መግለጫ ይሰጣሉ አላለም የህልም ቅዠት 😂😂😂የዶላሩ እዝ ሊሰጡ ይችላሉ እንደሚሠጡም አልጠራጠርም

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፋኖ ፈሳም ነው:: ጫካ ውስጥ ተደብቀው ይፎክራሉ 😂😂😂

    • @zmzm.899
      @zmzm.899 43 นาทีที่ผ่านมา +1

      አተ አለህ አይደለደ በምላሥህ የምትዋገው ፋኖ ያለመሣሪያ ገብቶ ትጥቁን አደራጅታል የምላሥ ተዋጊ😅😅😅😅😅😅

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    denqoro egad yemibal yelemwedeh telteh ETHIOPIA 🇪🇹 BOSHASHA SHERMUTA twedmalech