ሔኖክ ድንቁ"ተፈትኛለሁ!" በጋምቤላ የገጠመውን አጫወተን... " የሻይ ሰዓት //በቅዳሜን ከሰዓት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 262

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 หลายเดือนก่อน +57

    ሄኒሻ ለአሉባልታ ጆሮ ሣሠጥ ትችቶችን በጣጥሰህ አልፈህ ለዚህ ደረጃ በመድረስህ ደስ ብሎኛል ቀሪ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 29 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን ጎበዝ ስው ነው ጎበዝ❤❤❤

  • @tigstualemu9068
    @tigstualemu9068 หลายเดือนก่อน +67

    ጎበዝ ልጂ ነበር የሚዲያ ጋጋታ ና ዘመቻ ያጠፋው በርታ የማይሰበርው💪💪💪💪

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል👍👍👍

    • @essayessayhailemariam9231
      @essayessayhailemariam9231 หลายเดือนก่อน +1

      Elias amelgan nw belegn😂😂

    • @MelatAseffa
      @MelatAseffa หลายเดือนก่อน

      😂😂😂​@@essayessayhailemariam9231

    • @MelatAseffa
      @MelatAseffa หลายเดือนก่อน

      😂😂😂​@@essayessayhailemariam9231

    • @SamuelTedila-c9g
      @SamuelTedila-c9g หลายเดือนก่อน

      What is his talent. Fame is different from talent. Anyone can be famous in wrong doings but talent is something you gifted.best example is talented tedy afro.

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 หลายเดือนก่อน +35

    እውነት ለመናገር ሔኖክን በጣም የማደንቀው ጠንካራ ጎበዝ የማንንም ልቅቃሚ ወሬ ሳይሠማ ቀጥ ብሎ የተራመዴ ጀግና ወጣት ነው ደግሞ በጋምቤላ ያደረገውን ቆይታ በሚገባ ነው የተወጣው በጣም ጎበዝ ነክ ሔኒ

    • @saadsksa4339
      @saadsksa4339 หลายเดือนก่อน

      በጣም አንበሳነው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 29 วันที่ผ่านมา +1

      እጅግ በጣም ጎበዝ❤❤❤

  • @DANIELGO429
    @DANIELGO429 หลายเดือนก่อน +117

    የ ሄኖክ ድንቁ አድናቂዎች የታላችሁ Belike❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj หลายเดือนก่อน +2

      ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉

    • @_waifu-4548
      @_waifu-4548 หลายเดือนก่อน +6

      እኔ በጣም ነው የማደንቀው ጠንካራ ሠው ደስ ይለኛል ጎበዝ ነው ሔኒ

    • @kerya649
      @kerya649 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም ነዉ የምወደዉ ወላሂ ሄኒዬ ♥️

    • @الحمدلله-ق7ف4ن
      @الحمدلله-ق7ف4ن หลายเดือนก่อน +2

      እኔም አድናቂውነኝ ጥክርናውን እወድለታለሁ የሠው ወሬ የማይሠማ ውሾቹ ይጮሀሉ እሡ አይሠማቸውም በርታ ሄኒየ ወደፊት

    • @peaceselam4562
      @peaceselam4562 หลายเดือนก่อน +1

      Wushimit 🙄

  • @Amharawit787
    @Amharawit787 หลายเดือนก่อน +15

    አካባቢው ግን እንዴት እንደሚያምር ገጠርን የሚያህል ነገር የለም እኮ ጌታን ንፁህ አይር ❤

  • @ሺጓዜየግሼዋ
    @ሺጓዜየግሼዋ หลายเดือนก่อน +3

    የኑሮ ውድነት ፖለቲካውን አለማወቃቸው ታድለው ❤

  • @ሀቢብ
    @ሀቢብ หลายเดือนก่อน +15

    ጋንቤላ የሚገርም ተፈጥሮ ነው. ያላት ሄኒ በተረፈ በርታ

  • @Jenet-l6z
    @Jenet-l6z หลายเดือนก่อน +10

    ሔኖክ ድሮም አድናቂህ ነኘ አሁንደሞ ጅግነትህን አሳይተሐል እናመሰግናለን ካየሐቸው ኢትዮጺያኖች ጋር አድ ፊልም እጠብቃለን

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 หลายเดือนก่อน +9

    ፀጊ በጣም ድንቡሽቡሽ ብለሻል በebs ያንቺን ቤቢሻወር ማየት እንፈልጋለን የቀረሽው አንቺ ነሽ በ3ተኛ ልጅ ፈጣሪ ይባርክሽ❤❤❤

  • @SaedaHamzA-l7v
    @SaedaHamzA-l7v หลายเดือนก่อน +15

    ሄኑክ ምርጥ ሰው

  • @negasitube1279
    @negasitube1279 หลายเดือนก่อน +3

    ሄኖክ ጎበዝ ተዋናይ ነው
    እንኳን አደረሰህ

  • @saadsksa4339
    @saadsksa4339 หลายเดือนก่อน +3

    ሄኖክ የማደንቀው ወጣት ነው በጋንቤላ ያደረገውን ቆይታ በአግራሞት ነው የተከታተልኩት በዛላይ ለእናቱ ያለው ፍቅር❤

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d หลายเดือนก่อน +8

    ከፖለቲካ ነፃ ታድለው በጌታ ሰላም እፍ እደዚህ አይነት ኑሮ ናፈቀኝ❤❤❤❤😢😢

  • @ethobeeemaan4788
    @ethobeeemaan4788 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ፅናቱ ይስጥህ ወንድሜ አንተንም እንኳን አተርፍህ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 29 วันที่ผ่านมา

    ሄኖክ በሄድክበት መንገድ ሁሉ እግዚአብሄር ያግዝህ❤❤❤

  • @kerya649
    @kerya649 หลายเดือนก่อน +4

    ሄኒዬ የኔ ቆጆ ♥️♥️አላህ ፅናቱን ይስጥክ አብሽር

  • @Wudemake
    @Wudemake หลายเดือนก่อน +2

    ሄኖኬ መልካም ሰዉ ትለያለህ❤❤❤

  • @destagatu5063
    @destagatu5063 หลายเดือนก่อน +5

    ሔኒ መልካም ሰው አድናቂህ ነኝ ፊልሞችህን ስወድ

  • @AynuAynu-pr5tb
    @AynuAynu-pr5tb หลายเดือนก่อน +9

    እሱ ሚሰሩት ፊልሞች በጣም ደስ ይላሉ የምር

  • @zeyaduMoha
    @zeyaduMoha หลายเดือนก่อน +5

    ደስ ሲል ምን ያህል ከባድ እደሆነ ረሰህ እዛም አገራችን ነዉ እዚ አገራችን ነዉ እኮ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደና ሆንክ❤

  • @abdulqehartassew9824
    @abdulqehartassew9824 หลายเดือนก่อน +7

    የገጠሩ ህዝብ የትም ብትሄድ ተመሳሳይ ልብ ነው ያለው ምርጥ ህዝብ ነው ያለን, ችግሩ ያለው የተማረ ብለን የምንጠራው ተምሮ ያልተማረ ድንጋይ እራስ ላይ ነው, ፖለቲካና ማወቅ የተምታታበት!

  • @mereasu2643
    @mereasu2643 หลายเดือนก่อน +14

    ሔኖክ ድንቁ አድናቅህ ነኝ 🥰🥰

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 หลายเดือนก่อน +8

    ጎበዝነህ ምግብን መልመድህ እኔገጠርልጆነኚ እደዚህ አይነትምግብ አይቸም አላውቅም

    • @ToybaAdme
      @ToybaAdme หลายเดือนก่อน

      የምግብባህላቸዉእንደኬንያነዉ ዲበርሥለሆኑነዉመሠል😅😅

  • @Emuhanantub
    @Emuhanantub หลายเดือนก่อน +2

    ሄኒ ጎበዝ ነህ አድናቂህ ነኝ

  • @ሜቫ
    @ሜቫ หลายเดือนก่อน +1

    ሔኒዬ ስወደው❤❤

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ หลายเดือนก่อน +1

    ለኛ ተመልካቾች በጣም ተመችቶን ነው የተከታተልነው ከሌላው አካባቢወች ለየት ያለ ነበር እደዛ አይነት አኗኗር ያለ አይመስለኝም ነበር

  • @jaffermahdi4129
    @jaffermahdi4129 หลายเดือนก่อน +4

    ሄኖክ ጀግና በርታ በል።ብርቱና የማትሰበር ጀግና

  • @TigistAsrat-kk9qx
    @TigistAsrat-kk9qx หลายเดือนก่อน +2

    ጋምቤላ የዛሬ 5 አመት ዩንቭርስቲ ደርሶኝ ለ3 አመት ኗሬያለዉ በጣም ምርጥ ሀገር ነች

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv หลายเดือนก่อน +1

    Haniy seodeki eko fetari ye tabekiki ❤️❤️❤️🙏

  • @iloveyou-v3m
    @iloveyou-v3m หลายเดือนก่อน +1

    ሄኖክ ድቁ አድናቄህነኝ ጀግና ወንድ በርታ

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 หลายเดือนก่อน +5

    Heynie enamsegnalen gobez lenateh Edemyena tyena yesetlh tebarke ❤❤❤❤💯💯💯

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      ✍🏾✍🏾✍🏾
      @ሩትህነጋስሳ፹፪፻፺፩

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 หลายเดือนก่อน +4

    ሄኖክ በጋምቤላ የነበረው ቆይታ ገራሚ ነበር❤አድንቄዋለሁ በጣም፡፡አወዳደቁ ያስደነግጥ ነበር
    እንኳንም ደህና ሆንክ🙏 ከማሩ ብታካፍለኝ ባይ ነኝ የዛኔም እንደተቆረጠ ስትገምጠው ምራቄን ውጬ ነበር😃😃😃🤦‍♀️

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t หลายเดือนก่อน +2

    I love Ethiopia. I love this flag everyone Ethiopia together.🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 หลายเดือนก่อน +1

      Ethiopia is the best country

  • @AmarechNigussie-s4f
    @AmarechNigussie-s4f หลายเดือนก่อน

    ሄኖክ በጣም ጎበዝ ነህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sophieswindow2687
    @sophieswindow2687 หลายเดือนก่อน

    I always wish he could go back with Melat… they looked great together…. I wish really 💐

  • @MadiMadi-j6s
    @MadiMadi-j6s หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ጎበዝ ሄኖክ❤

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት หลายเดือนก่อน +5

    እኔማ ሲወድቅ😅😅የደነገጥኩት መደገጥ

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r หลายเดือนก่อน +6

    Tsediye&ዮን ❤️🥰🥰🥰👍👈

  • @Hanahana-wi2ju
    @Hanahana-wi2ju หลายเดือนก่อน +6

    ሁሊ ቤሆን በጣም ነዉ ደስ የሜል

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ሁሌ ቢሆን … የሚል።

  • @meseretnegasi1728
    @meseretnegasi1728 หลายเดือนก่อน +2

    ፀጊየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @Gojamewa.gojamewa
    @Gojamewa.gojamewa หลายเดือนก่อน

    ሄኖክየ❤❤

  • @slaemslaem6038
    @slaemslaem6038 หลายเดือนก่อน +9

    ሀገሩ ያምራል አናናራቸው ይከብዳል ግን ምንም ነገር የልምምድ ምጤትነው ተፈጥሮ ግን ዋው

  • @melakumamo7408
    @melakumamo7408 หลายเดือนก่อน +4

    ሔኖክ በጥም ጥር ነገር ነው የሰራህው እናመሰግናለን እኔ ያደኩበት አከባብ ነው❤😂

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      … በጣም ጥሩ … የሰራኸው … ። … አካባቢ … ።

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed หลายเดือนก่อน +9

    ጠንከር በል ያኗኗራቸውን ክብደት ለማሣየት ከመፈለግህ ባሻገር

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሄኖኬ ኧረ ሻይ ሳይሆን ጠገን የሚደርግነገር ጋብዙት😅😅😅

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 หลายเดือนก่อน +2

    ህዝቡ የሚያሳዝነኝ መንግሥታት በተቀያየሩ ቁጥር ኑሮዋቸው የከፋ እንጂ የተሻሻለላቸው ነገር አለመኖሩ ነው😢

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน +1

      ተፈጥሯዊ አኗኗራቸውን ጠብቀው መቆየት የሚፈልጉ ኢትዮጵያውያን መብት ሊከበር ይገባል። 🫡

  • @TheProBacon199
    @TheProBacon199 หลายเดือนก่อน +3

    ጥሩ ቪዲዮ 👍

  • @twinshs8517
    @twinshs8517 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ጠንካራ ነክ 👌

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 หลายเดือนก่อน +2

    ጉበዝ ሄንየ

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      እህቴ ደምሪኝ

  • @hayatadela
    @hayatadela หลายเดือนก่อน +5

    አጎተችን welcome 😅

  • @mamushtamene5223
    @mamushtamene5223 หลายเดือนก่อน

    ፀጊ ግን ከምርሽ ነው ከአዲሰ አበባ ደብረዘይት ዘመድ ለመጠየቅ ሄጄ እንዴት እንደተመለሰኩ እኔነኝ የማውቀው በጣም ነው የሚያሰፈራው

  • @abcsdfgb-fv6wh
    @abcsdfgb-fv6wh หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ሄኒ ደሞ እኮ መሀል ላይ በቃ ይቅርብኝ ምትለው ነገር ገርሞኛል 😂 ግን ያን ሁሉ አዲስ ነገር ወዲያው መላመድህ ይገርማል ብቻ ❤😂😂😂😂

  • @zelalemtesmma8555
    @zelalemtesmma8555 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉😅

  • @nigussiedadech8892
    @nigussiedadech8892 หลายเดือนก่อน

    ሄኖክ ያየነው ነገር ጥሩ ነው ነገር ግን አንተ የተመለከትከውን ነው ያካፈልከን አማዞን ጫካ አላየህም ከዛ ጫካ ጋር አንተ ከተመለከትከው ጋር ማወዳደር በጣም ያሰቃል አማዞን እጅግ በጣም ትልቅ እነ ንፀ ነው አስተካክለው

  • @12_senu
    @12_senu หลายเดือนก่อน +10

    የእመቤቴ ወዳጆች የክርስቶስ ልጆች ደምሩኘ

  • @sadaberayhun9045
    @sadaberayhun9045 หลายเดือนก่อน +2

    ቀጣይ ቤኒሻንጉልን ጋብዙን

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t หลายเดือนก่อน

    I like Enoch very much. He works hard. I want to make a movie with him. He is the best Ethiopian❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d หลายเดือนก่อน +1

    ተመቶ የማያውቅ ልጂ ሲቆጡት ያለቅሳል አሉ የገጠር ልጆችን ብታ እጃቸውን እግራች በስለታማ ነገር ቆረጠው እንኳን እየደማ በጨርቅ አስረው ነው የሚሰሩውት አዳንዴም ይህኛውን አለም ማየትም ጥሩው ነው

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 หลายเดือนก่อน +2

    የምር ግን ሄኖክ አስቀህኛል በተለይ እጫካ ውስጥ አልሄድም ያልህ ግዜ 😂😂😂ግን ጎበዝ ነህ ማርያምን በተለይ የምግቧ ነገር

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ወድጄ እንዳየሁት❤

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t หลายเดือนก่อน

    I think Gambella Sibal was in Sudan, I didn't know they lived in Ethiopia, I was surprised, sorry for not knowing

  • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ
    @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጺያነኝ እምለው በሳምንትቢቀርብ የምር አገራችንም በደንብ እናቃታለን 😢❤

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያ ✅

  • @fetiyaendale2028
    @fetiyaendale2028 หลายเดือนก่อน

    ሄኒ ስወድህ እኮ❤

  • @terefeMarkos-r6o
    @terefeMarkos-r6o หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሔር እትዮጵያን ሰለም አደርግ ለሕዝቦቿ ፍቅርን ይጨምር ክፍት የሥራ ቦታ ከለችሁ ጨምሩልኝ ከይቅርታ ጋር

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያን ✅

  • @GizachewAbera-u1y
    @GizachewAbera-u1y หลายเดือนก่อน

    ሄንዬ አንዳኛ

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 หลายเดือนก่อน

    Aameen

  • @mahbubamehamed3683
    @mahbubamehamed3683 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤heni tilobign kemejemeria mastawekia sraw jemro ewedewalehu❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ✍🏾✍🏾✍🏾
      @… ፴፮፻፹፫

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሄኖክ እሚባልጂ ግን ስው ደው❤️❤️❤️

  • @ililiyahya1953
    @ililiyahya1953 หลายเดือนก่อน

    Dhugaa rabbi atti gotta bayyen sii dinqsifadhe jabadhuu

  • @butyalkaabi2884
    @butyalkaabi2884 หลายเดือนก่อน +1

    hinok,🥰♥️♥️♥️❤❤❤

  • @ZahabuMohamde
    @ZahabuMohamde หลายเดือนก่อน

    ሀገራችን በጣም ምርጥነው ሄዳቺሁ እይውት

  • @NilfaKifle
    @NilfaKifle หลายเดือนก่อน

    ሄኖክ የሚሠራቸው ፊሎሞች ደስ ይለኛል😅😅😅😅

  • @Samrawit-c2d
    @Samrawit-c2d หลายเดือนก่อน

    Hani❤❤❤❤❤❤❤❤love ❤❤❤❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ተረፍክ

  • @ayyalem7152
    @ayyalem7152 หลายเดือนก่อน

    Henok proud of you❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 หลายเดือนก่อน

    ልዩነት ውብት ነው❤

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t หลายเดือนก่อน

    When all foreigners google Ethiopia, the picture that comes up is that of Hameros

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
    @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር หลายเดือนก่อน

    ሄኖክ ❤❤የምንወድክ❤❤❤

  • @blackman4581
    @blackman4581 หลายเดือนก่อน +4

    ሜላት ሽቶ ብራንድ ላይ ደርሳለች እሱ ደግሞ እጣኑን ሊያስተዋውቅ ከች አለ እርግጥኛ ነኝ እንደ በስንቱ ዮናስን በግድ ካላቀረባችሁኝ ብሎ ነው ወሬ አይደበቅ መቼስ........ እና ደግሞ ማለት ነው ኮሜንቶቹ በጠቅላላ በድቤ የራሱን ሰዎች ኮሜንት በኮሜንት አድርጉት ብሎ ነው እርግጥኛ ሆኜ ነው የምነግራችሁ አጭቤው እስኪ ኮሜንቶቹን እዩት .......,😂😂😂😂😂😂 ፋራ

    • @tina-lv4pz
      @tina-lv4pz หลายเดือนก่อน +1

      Minew teqaxeliq mechem tiqenabetsle be qunjinaw be qumenaw teqaxel we love henok aqaxari

    • @blackman4581
      @blackman4581 หลายเดือนก่อน

      እርግጥኛ ነኝ ይህንን ኮሜንት እራስህ ሄኖክ ነህ የፃፍከው 😂😂😂😂😂😂

  • @Kuki_F_Simon
    @Kuki_F_Simon หลายเดือนก่อน +1

    🇪🇹👏👏👏✌️

  • @AhmedMove-z4k
    @AhmedMove-z4k หลายเดือนก่อน

    ሐገር ሰላም ስትሆን እንሔዳለን ::

  • @tinawoldaregay1032
    @tinawoldaregay1032 หลายเดือนก่อน +1

    Henkel I am a big fan of you I watch a lot of movies that you played and I would like to advise you please remove your Tatu please we need to respect GOD other wise keep up the GOOD work THANK YOU

  • @adeisadeis6413
    @adeisadeis6413 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤መልካምአዲስአመትለሑላችንም

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      እህት ደምሪኝ

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ቃላቱ ተነጣጥለው ይፃፉ፦
      ✍🏾✍🏾✍🏾

  • @אצדהגליום
    @אצדהגליום 28 วันที่ผ่านมา

    ሚዲያ ላይ ሲቀርብ ቆሌ የለለው ሰውየ ምኑም ነው ማያምርው😅

  • @BinaLideta
    @BinaLideta หลายเดือนก่อน

    ብኖረኝማ ለምን አልሄድም ላስቬጋስ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 หลายเดือนก่อน

    የእኔ ማንነቴ ገጠርነቴ እውስጤ ነው ሄኖክ ጎበዝ ነህ ሂድ እስቲ ወሎ ያለ ፍቅር አትመለስም😂😂😂

  • @nahomabate8497
    @nahomabate8497 หลายเดือนก่อน

    Ayy EBS yemaninim duruye ena sesegna takerbu

  • @Aziza-lq1rk
    @Aziza-lq1rk หลายเดือนก่อน

    ሄንየእኳንአየንህእኔምለናትህነበርያሠብኩት

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ቃላቱ ተነጣጥለው ይፃፉ፦

  • @samrawitaklilu9417
    @samrawitaklilu9417 หลายเดือนก่อน

    Henok betam gobez Ena tenkara lij hehe.

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t หลายเดือนก่อน

    When I mentioned the name of my country in college, when I googled it, it was their picture.

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      Our tourism professionals mainly promote the rural, traditional and historical aspects of Ethiopia. That’s why their pictures are front and center.

  • @labeba3450
    @labeba3450 หลายเดือนก่อน

    እንኳተረፈክወንድማችን

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ማሬ ደምሪኝ

  • @helusalema3536
    @helusalema3536 หลายเดือนก่อน

    Echi Ethiopia nen program ke Eshe Mele copy yetedregech timeslalech right? .just asking 😊

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ✍🏾
      @ሄሉሳለማ፴፭፻፴፮

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f หลายเดือนก่อน

    ሄኖየ እንኳን ተርፍክ❤❤❤

  • @የአላህመጨረሻዬንአሳምርል
    @የአላህመጨረሻዬንአሳምርል หลายเดือนก่อน

    ዩኒ ግን ከልቡ ነው የሚስቀው 😂

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ หลายเดือนก่อน

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 หลายเดือนก่อน

    ሂኒ አበሳ ❤❤❤❤❤

  • @HelenHelu-bx6ju
    @HelenHelu-bx6ju หลายเดือนก่อน

    gegna nehe hani wede fete eshe 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ ከለ ፊታ ነው ሚለው እትዲዮው ረሱ ሄኖክ ጠከር ልጆ ነክ

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ዮኒ ካለ ፈታ … እስቱዲዮው። ራሱ … ጠንካራ ልጅ ነው። ✅

    • @AzuzAzu-fm3kc
      @AzuzAzu-fm3kc หลายเดือนก่อน +1

      ​@@TruthEzክክ ለወገን ደራሽ ወገነው

  • @TvifGhct
    @TvifGhct หลายเดือนก่อน

    ያብነት ጋርድ ሄኒ አድናቂህ ነኝ