አለባበሴን አይተው ቢሮ ወስጥ እንዳልገባ ከለከሉኝ | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 45

  • @Asratm72
    @Asratm72 9 หลายเดือนก่อน +29

    ኹል ጊዜ የምታነሷቸው ርዕሰ ጉዳዮች በሙሉ የሚያንጹና እጅግ በጣም አስተማሪ ናቸው፡፡በጣም የሚገርመው ግን ከምታነሷቸው ግሩም ሃሳቦች አንጻር መርሐግብራችኹን ትኩረት ሰጥቶ በዚኽ መንደር የሚመለከት ብዙ ተመልካች አለመኖሩን ሳትመለከቱ ያለመታከት መርሐግብራችሁን እያሰናዳችሁ አዕምሯችንን ስለምትመግቡን፤በጎ በጎ ምክረ ሃሳቦችን ስለምትለግሱን ከልቤ አመሰግናለኹ፡፡በብዙ እየተጠቀምኩባችኹ ነው፡፡ በዚኹ ቀጥሉ ብዙ እጠብቃለኹ፡፡መድኃኔዓለም ከእናንተ ጋር ይኹን፡፡

    • @QetsibetMedia
      @QetsibetMedia 9 หลายเดือนก่อน +1

      yes you are right.

    • @hkidanhkidan5123
      @hkidanhkidan5123 9 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል እኔም ተመሳሳይ ሀሳብ ነው ያለኝ:: እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ::

    • @mikiwende7122
      @mikiwende7122 8 หลายเดือนก่อน +2

      ከወደድነው ማስተዋወቅ የኛ ድርሻ መሆን አለበት ሌሎችም እንዲጠቀሙበት

  • @nursespage2016
    @nursespage2016 8 หลายเดือนก่อน +2

    The best program ever!!!

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 2 หลายเดือนก่อน

    ናብሊሶች በርቱ ፕሮግራማቹ እንደሌሎች የሀገራችን ቴሌቪዥን ፕሮግራሞች እንቶፈንቶ ሳይሆን የእናንተ እጅግ ጠቃሚ ነው አና በርቱ ተበራቱ

  • @edenDemilshe
    @edenDemilshe 8 หลายเดือนก่อน +2

    የሆነ ሰው ሰው የሚሸት የተረጋጋ ልብ ውስጥ የሚገባ እና በሁላችንም ውስጥ ያለ የምንኖረው ግን ሳናውቅ በስህተት የምናጠፋቸውን ጥፋቶች ተረጋግተን እድናይ የሚረድ ፕሮግራም ነው ባጠቃላይ ናብሊሶች በ ጉጉት ነው የምጠብቃችሁ

  • @maheletendale6674
    @maheletendale6674 8 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም ጠቃሚ እና መሰረታዊ ሀሳብ ነዉ እንደ ግለሰብም እንደ ሀገርም አስተማሪ ነዉ!

  • @Haregi849
    @Haregi849 9 หลายเดือนก่อน +6

    በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር የተነሳው ሀሳብ እጂግ ጥሩ እና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ሄኖክ እንኳን ደና መጣህልን

    • @cassiopeia4672
      @cassiopeia4672 9 หลายเดือนก่อน

      ገን 1ሳምንት ዘለሉን

  • @QetsibetMedia
    @QetsibetMedia 9 หลายเดือนก่อน

    የሰው ልጅ ክብር!!!!
    ቤተሰቦች ገባ እያላችሁ አበረታቱን።
    እናመሰግናለን

  • @bettytadesse3505
    @bettytadesse3505 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን :: ትልቅ ትምህርት ነው::

  • @ACO-GA2963
    @ACO-GA2963 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምትናፈቁ ናችሁ። በእውነት እድሜና ፀጋውን ያብዛላችሁ። ሁሉም በየዘርፍ እንዲህ ቢበረታ እንዴት ጥሩ ነበር ።

  • @Theotokos-tube12
    @Theotokos-tube12 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
    ቀጥሉበት እናመሰግናለን

  • @SewalegnLyew
    @SewalegnLyew 6 หลายเดือนก่อน

    Your agendas are very crucial and important because they improve our social capital .

  • @dawitabebemamo9881
    @dawitabebemamo9881 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምትናፈቁ ናችሁ፡፡ ቀጥሉበት እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!!!!!!!!!!

  • @MaMa-zr1ry
    @MaMa-zr1ry 9 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሰላም ሰላም🎉
    አክባሪነት ያለምንም ማንገራገር የሰውነት ሚዛን ነው።
    *ፈረንጅ ሀገር ሁሌ የሚያናደኝ ልክ ፊትለፊት በተያዩ ጊዜ ብልጭ አድርገውት ድርግም የሚያደርጉት ፈገግታ አላቸው። ይኼ ዲፕሎማቲካዊ ፈገግታ ነው፤ከልብ ያልሆነ…አክብሮትም ከልብ የመነጨ ሲሆን ብቻ ነው አክብሮት የሚሰኘው…

  • @abayneshkidanu6148
    @abayneshkidanu6148 9 หลายเดือนก่อน +4

    አንተ አንቺ በእኛ አካባቢ ወንዶቹ አንቺ ነው በብዛት የሚባሉት።እኔም ቄስ ነው ትልቅ ወንድሜን አንቺ ነው😁 በተረፈ ይሄ ፕሮግራማችሁ ሰርቶኛል በጣም ብዙ ነገሮችን አግኝቸበታለሁ በርቱልን❤❤❤

  • @antenehkiyak8083
    @antenehkiyak8083 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ-ሕይወት ያሰማልን

  • @user-0987-a
    @user-0987-a 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you guys for this program from Mars.

  • @ተዋህዶ-ፀ6ቘ
    @ተዋህዶ-ፀ6ቘ 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much for bringing about respectful name issues i have the same believe

  • @geramedia-gm8389
    @geramedia-gm8389 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምከታተለው።አመሰግናለሁ!

  • @emebeteruma
    @emebeteruma 8 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

  • @amanuel9973
    @amanuel9973 9 หลายเดือนก่อน +2

    የድምፅ ጥራት???

  • @fish858
    @fish858 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሮዛ የሚገርም ነው በስንት ዘመን አየሁሽ

  • @madesign21
    @madesign21 9 หลายเดือนก่อน

    ሀገሬዎች❤❤❤

  • @Fitsum-j5o
    @Fitsum-j5o 8 หลายเดือนก่อน

    kale hiwot yasemalin. betam asitemari program new. dimits tiratun bisitekakel arif new.

  • @GezuMebraty
    @GezuMebraty 6 หลายเดือนก่อน

    Roziye betam desbelognal arif pergram

  • @kidistmuluneh6286
    @kidistmuluneh6286 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you guys ❤

  • @HWDhilinetu-ix5lp
    @HWDhilinetu-ix5lp 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማችሁ ነው የሚያሰኘው ...ይቅርታ ግን ሌላውን ውለታችሁን ስተገብረው አብራርቼ እመሰክራለሁ
    ስለ #profile picture ብትሰሩልን??

  • @miuzorthodoxtube8634
    @miuzorthodoxtube8634 8 หลายเดือนก่อน

    መማር ያስከብራል የሚባለው ነገርስ?

  • @tehawido
    @tehawido 9 หลายเดือนก่อน

    በርቱ❤

  • @melatzenebe4565
    @melatzenebe4565 9 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @WondosenWubu
    @WondosenWubu 9 หลายเดือนก่อน

    bertulen!!!

  • @AbelabelTtaa
    @AbelabelTtaa 2 หลายเดือนก่อน

    m/h birhanwn hula gabzwln pls

  • @mayasura9916
    @mayasura9916 9 หลายเดือนก่อน

    ❤the journalist please take care of your hair.

  • @yonane9472
    @yonane9472 5 หลายเดือนก่อน

    Bertulen

  • @danielt2923
    @danielt2923 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሀቀኛ ከሆናችሁ ስለሚፈሰው ደም ስለሚሰደደው ምስኪን ተናግራቹ በፈጣሪም በሰውም ዘንድ ዋጋ ታገኙ ነበር:: ማስመሰል ጠላን

    • @danielt2923
      @danielt2923 9 หลายเดือนก่อน

      @@Awoke-c7v እሱን እነርሱ ያውቃሉ: አስኳላ የተማሩት ከግብፃዊያን ምሁራን ጥቂቱን ቢወስዱ :- የሃይማኖት መምህራን ሐዋርያትን ቢመስሉ ከፍ ሲልም ጌታን ቢመስሉ ስለሚፈሰው ደም ምን ማለት እንዳለባቸው ያውቁ ነበር::
      ያልጠነከሩ ምእመናን ተስፋ ሲቆርጡ እያየን ነው:: ብሬ ውድ መምህራችን አሳዳጊ ኩራታችን ይህ አይገድህምን? እስመ ቅናዓተ ቤትከ...

    • @cassiopeia4672
      @cassiopeia4672 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@danielt2923ለምን ደም የሚያፈሱ ሰዎች ይህን ዝግጅት መች ሲያዩት?

    • @Fitsum-j5o
      @Fitsum-j5o 8 หลายเดือนก่อน +1

      inesu silaweru chigiru ayifetam. Ye mengisit alama isetahinin bematifat hilina bis zega mefiter new. yihen lemekelakel indezi ayinet ye maninet ginibat yasifeligal. ye mifesew demin lemaqom ke were yiliq FANOn medegef new.

    • @danielt2923
      @danielt2923 8 หลายเดือนก่อน

      @@Fitsum-j5o from their perspective that’s might be hard for them. But at least they could give a hint in a way by condemning the killings and share the sorrow and pain of the citizens whom they try to motivate😃

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 8 หลายเดือนก่อน +1

      አይ ወንድማለም ጊዜ የጣለዉን ማን ያነሳዋል ከእግዚአብሔር ዉጪ ከተናገሩማ እስርቤት ይገባሉ እሱን ደግሞ አይፈልጉም ብቻ ይሁን ለሁሉም ጊዜ አለዉ