ባለቤቴ ከእኩዮቿ ጋር የምታሳልፈውን ጊዜ አልወደውም| ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @KalkidanWtensay-u2x
    @KalkidanWtensay-u2x 4 หลายเดือนก่อน +1

    መ/ር ብርሃኑ አድማስ እድሜ ጤና ይስጥ ቅድመ እጮኝነት ስልጠና ያስፈልጋል!

  • @menberbeza1073
    @menberbeza1073 ปีที่แล้ว +8

    በጉት ነው ምጠብቃቹ ቢያስ እናተን እየሰማን ነገን ተስፋ እናድርግ❤

  • @enkumariam5461
    @enkumariam5461 ปีที่แล้ว +4

    ክብረት ይስጥልኝ ናብሊሳውያን እጅግ በጣም እወዳችኋለሁ❤❤❤

  • @yohannesyehualashet5660
    @yohannesyehualashet5660 ปีที่แล้ว +6

    ክፍል ሁለት.... ቢኖረው አጥሯል።

  • @assefamuche5722
    @assefamuche5722 8 วันที่ผ่านมา

    እወዳችኋለሁ ሀሳባችሁ መልካም ነው

  • @samm5903
    @samm5903 ปีที่แล้ว +6

    ደስ የሚል ዉይይት

  • @miuzorthodoxtube8634
    @miuzorthodoxtube8634 ปีที่แล้ว +4

    ናብሊሳውያን 😍😍😍😍😍

  • @yeteretabat7087
    @yeteretabat7087 8 หลายเดือนก่อน

    ወንዱ በዕድሜ መብለጥ እንዳለበት ተፈጥሮ ይነግረናል። ዘመናዊነት ባመጣብን ሐሳብ መወሰድ የለብንም። እግዚአብሔር አዳምና ሔዋንን ለምን በ፲፭ ዓመት አበላለጣቸው?
    ብዙ መስፈርት ግምት ውስጥ ብናስገባም ወንዱ በዕድሜ ከፍ ቢል ሴቷም በልምላሜ ጊዜዋ ብታገባ የተሻለ መስማማት ይኖራል። ተፈጥሮ ካልከለከለን በቀር ልጅ መውለድ ቀዳሚው የትዳር ዓለማ መኾኑ ይሰመርበት።
    ለሕይወታችን ጠቃሚ መርሐግብር ስለምታቀርቡ አመሰግናለሁ።

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 ปีที่แล้ว +6

    great program ...keep it up

  • @SamuelNegussie-j1p
    @SamuelNegussie-j1p 6 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን አመስግናልው
    ሳሙኤል ንጉሴ

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ዲያቆን ብርሃኑ እንወድሃለን

  • @HenokKiros-q5r
    @HenokKiros-q5r ปีที่แล้ว

    ድንቅ ውይይት ❤ በርቱልን

  • @fisehabimeraw5147
    @fisehabimeraw5147 4 หลายเดือนก่อน

    Amazing, may God bless this media!

  • @TedBell-i7y
    @TedBell-i7y ปีที่แล้ว +2

    It's very interesting. I loved this discussion. It's very educational subject for our society.

  • @admasusolomon5462
    @admasusolomon5462 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ሮዝ በጣም ትልቅ ፕሮግራም ነው ናብሊስ። እኔም በደንብ ነው እምከታተለው።ብቻ መም ብርሃኑን አትጥፋ በይልኝ።ከእዚህ ውጭ ግን አንድ ወጣ ያለ ጥያቄ ለመጠየቅ እንዲፈቀድልኝ በትህትና እንጠይቃለሁ።
    ጥያቄው፡
    አንድ ሰው ከማግባትና ከመመንኮስ ውጭ በዓለም ውስጥ መኖር ይችላል ወይ? አው ከሆነ መልሱ እንዴት የሚለውን ቢጨምሩበት አይቻልም ከሆነ ግን ማብራርያ ግዴታ አይደለም።
    በጣም አመሰግናለሁ።

    • @merrymegra
      @merrymegra ปีที่แล้ว +1

      ዝም ብሎ መኖር ይቻለል ግን ምንድነው ትርጉሙ?በሀይማኖት እነኳን ብንሄድ ጌታችን ብዙ ተባዙ ብሎናል።ዘር ማስቀጠል አለብን ትዳር የሚያስፈልገው ሰዎች በምኞት ተቃጥለው ዘማዊ እንዳይሆኑ ነው።ያለበለዚያ ግን መመነን አለበት እንጂ አለማዊ ሆኖ ከሀጢያት ወይም ከማመንዘር ይርቃልብዬ አላስብም ማመንዘር ከምኞት ስለሚጀምር

    • @misraktessema8221
      @misraktessema8221 ปีที่แล้ว

      Thank you all this is interesting discussion and all you guys Amazing knowledge thank you so much

  • @AnduamlakAgegnehu
    @AnduamlakAgegnehu ปีที่แล้ว +1

    really, Nice talk show, i learn a lot 😏 thanks all

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @tilahunalegn3126
    @tilahunalegn3126 9 หลายเดือนก่อน

    Informative podcast

  • @ATNKUGNATA
    @ATNKUGNATA 9 หลายเดือนก่อน

    Program machu triu nw... Nablis ge malt nw??

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 ปีที่แล้ว +1

    ምናለ ረዘም ያለ ቀሚስ ብትለብሽ

    • @yalewlayikertefferra5130
      @yalewlayikertefferra5130 9 หลายเดือนก่อน +4

      አባ! ቡቲክ ነው እንዴ ምትሰራው? ቁም ነገሩን እየሰማህ እንጂ

    • @Selameta912
      @Selameta912 2 หลายเดือนก่อน

      @@yalewlayikertefferra5130😂