ለራስ የሚደረግ ይቅርታ ለምን አስፈለገ? | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 10

  • @WogayehuDesalegn
    @WogayehuDesalegn 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ልዩ ፕሮግራም ነው ስለ ሕይወት ከሃይማኖትና ከዓለማዊ ት/ት አንጻር እንዲሁም ከሙያዊ ልምዳችሁ ጋር አያይዛችሁ የምታቀርቡበት መንገድ በጣም ጥሩ ነው፡፡ በዚሁ ቀጥሉ ብዙ ት/ት አግኝቼበታለሁ፡፡ይህን የመሰለ ፕሮግራም ስላቀረባችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኩ፡፡

  • @Haregi849
    @Haregi849 8 หลายเดือนก่อน +3

    የናብሊስ ፕሮግራም አዘጋጆች በሙሉ አመሰግናለሁ ለህይወቴ እጂግ ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶችን እያገኘሁበት ነው እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤና ያቆይልኝ

  • @Mercy-x8o
    @Mercy-x8o 8 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ፕሮግራም ይለያል በእውነት❤❤❤እስካሁን የድሮውን እያየሁ ነበር ብዙ ነገር ተምሬያለሁ።በርቱ

  • @mussieteshome8232
    @mussieteshome8232 2 หลายเดือนก่อน +1

    Good stuff!

  • @betienm8489
    @betienm8489 8 หลายเดือนก่อน

    እራሴን እንዳይ ስለረዳችሁኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏

  • @enyewgashaw4548
    @enyewgashaw4548 8 หลายเดือนก่อน +1

    mirit program new

  • @GenetMengistu-vb3zj
    @GenetMengistu-vb3zj 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @kidistmuluneh6286
    @kidistmuluneh6286 8 หลายเดือนก่อน

    Tebareku 💐

  • @TizitaF-db2xs
    @TizitaF-db2xs 8 หลายเดือนก่อน

    Wow,

  • @melatzenebe4565
    @melatzenebe4565 8 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏