Israel be Metsehafqidus lay yeseferech ye qal kidan Hager be biluy yihun ye Addis qidan missikir yalat Hager nat.Gilory be to God about all.Jesus Christ is King of all King's and Son of God ulmaity Amen
43 times Israel is mentioned in the quran. Out of this 43, 41 times mentioned “ Bani israel” meaning children of israel and 2 times (Quran 3:93 & 19:58) mentioned as “israel” only. pls lecture this pagans
Wed protestantoch protestantism is dead in the world Eysus kirsos bekeber wede mimelekebat wedekedemchiw Luter sahyhon Eysus kirstose bedemu wede meseretate Orthodoxawit bete krstian beret gibu Muslim wendemochem endezaw
በዚህ አገልግሎት ላይ ገንዘባችሁን በመስጠት እንድትሳተፉ በትህትና እጠይቃለው።
ይህንን ሊንክ ተጫኑትና አናግሩኝ።👇
t.me/BibleAndMe
@@ewnetyasarfal 😅😅😅ገንዘብ ለመሰብሰብ አሪፍ ዘዴ ነው በርቺ ገለቴ 😅😅😅
😂😂😂
Thanks!
አመሰግናለው በጣም! ጌታ ይባርክህ🙏
በአለም ሁሉ እዉነተኛ ማስረጃ መፅሐፍ ቅዱስ ብቻና ብቻ ነዉ የእዉቀት ፀሀይ ይሙቁ ኡስታዝ አቡበከር
❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር ይመስገን😢😢😢😢❤❤❤❤ሰለ ሁሉም ነግር ማሰተዋልን ያደላችነው አይይይ እያወቀ አለቀ ሁነባችው ወገኖቻችን ያሳዝናል😢😢😢😢😢 ለመምህራችን. ቃለሂውት ያሰማልን😢😢😢😢😢
I would like to thank this media and our beloved brothers!
ሀገርም ከመሆኗ በላይ ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደባት የሞተባት ከሞት የተነሳባት በክብር ያረገባት ተመልሶ የሚመጣባት አለምን የሚገዛባት ሀገር ነት ወደድንም ጠላንም
ተባረክ ወንድማችን
ተባረኩ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን በዚህ ሚድያ ምክንያት የክርስትና ህብረት ቢኖረንና እነዚህን ጨለምተኞች የተረት ደቀመዝሙሮች ልናነቃቸዉና ሌሎችን እንዳይበክሉ ልንከላከላቸዉ ተገቢ ነዉ ብዬ አምናለዉ፡፡
ተባረኪ እሀቴ ማርያማዊት አብዛኛው ኦርቶዶክሳውያን ፕሮቴስታንት ከምሆን ብሰልም ይሻለኛል ይላሉ አንቺ ግን በጋራ መቃወም እንዳለብን ተናገርሽ ተባረኪ እንቃወማለን እስራኤል በጌታ የተመሠረተች ሀገር የርሷ አምላክ እነሱን ፈጥሯል ይቅር ይበላቸው
@@MaryamawitYared አምላኬ ሆይ አንድነታችን መልስልን እባክህ በቸርነትህ በንስሐ መልሰን በተለይ እኛ ኦርቶዶክስዊያን አምላከ ቅዱሳን አሜን🤲🤲🤲🤲
You're right 👍
@@EyaelJesus ተሳስተሻል ማንም ኦርቶዶክሳዊ ኘሮቴስታንት ከመሆን መስለምን ወይም ደሞ ከመስለም ደሞ ፕሮቴስታንት መሆንን ምርጫ አናስቀምጥም በእምነት ውስጥ ፕላን B የሚባል እቅድ የለም ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ ነው በቃ ።ሌላው በህብረት መቆም ላልሽው እንደሁኔታው የሚወሰን ነው።
ግራ እያጋባሽኝ ነው እንዲሁ ስታዘብሽ ኦርቶዶክሳዊ አትመስይኝም
በርቱልን
ላአነቱላህ አለይክ
የሙስሊም ወገኖቻችን እኮ ከዕውቀት ይልቅ ጭፍን ጥላቻና ስሜታዊነት ያጠቃቸዋል
ያርፍክ አትመሥልም የተጨነክ . እንጂ. ወደ አንድዬ ና ና ና እንደኔ አላህ አላህ ....................
😂😂😂😂😂
ተባረክ ወንድም ፀጋ ይብዛልህ 😍😍
ጠያቂው እራሱ እምነት የሌለው በሜታ ፊዚክስ የሚያምን ነው ክርስትና ቢሆን እምነቱ አጥብቆ ይሞግተው ነበር ስለዚህ ጠያቂም ተጠያቂም ስለ እስራኤል ለማወቅ መፅሐፍ ቅዱስን አብቦ መረዳት ይጠይቃል ሆኖም ግን ሁለቱም እውቀት የላቸውም ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ ስለ እስራኤል ይናገራል የቃል ኪዳንም አገር ናት ልጠፋም አትችልም ኡስታዝ ተብየው ይህን ሀቅ ቢመርህም ዋጠው አሁን እስራኤልን ማጥፋት አይቻልም አለቀ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ አመሰግናለሁ
ምንም ሆነ ምን መጠየቁ ጥሩ ነው የነሱን አስተሳሰብ እያወቅነው
የፈለጉ ሰዎች እየተናደዱ የፈለጉትን ይበሉ እንጂ እስራል ሀገር ናት ሀገር ሆና ትቀጥላለች
ጌታም ዳግም ምፅዓት የሚከወነውም እዛው ጥንታዊቷ እስራኤል ምርጧ አገር ነው
ኦርቶዶክስ የ እምነቷ መጀመሪያም መጨረሻም እየሱስ ክርስቶስ ⛪ ነው እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ❤
😂😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ❤❤❤
ብርቱ!
የሠው ልጅ በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመማን የዛለላምን ሕይወት ያገኛል
ውድ ኦርቶዶክሣውያንና ሙስልሞች በኢየሱስ ካለማነችሁ የዛለላምን ሕይወት አታገኙም
መግብያ አንድ ነው☝
በነገረችን ላይ ዘመኑ አልቋል😢😢❤
በአፍህ አትራ ኢየሱስ ክርስቶስን ፈፅሞ የማታውቀው አንተ ነህ ።ደፋር ከሆኑ አይቀር ልክ እንዳንተ ነው ጭራሽ የማዳኑን ስራ ከማያምኑ ከመሀመዳውያን ጋር ኦርቶዶክሳውያንን ጨፍልቀህ ለማየት መሞከርህ ባዶነትህን ያሳያል የኛ ኢየሱስ ይፋረዳል አያማልድም የሚያማልድ ሁለት ባህሪ ያለው ጌታ የለንም ።መጀመሪያ ቆም ብለህ እራስህን ፈትሽ ።
Protestantism is dead in the world Muslim and pentewoch come to the true church established by Jesus blood 🩸
ወንድሜ እኛ በኢየሱስ ክርስቶስ እናምናለን አምላካችን እንደሆነ እናምናለን ደግሞ እሱም እንደሚወደን እናምናለን እሱ ግን ኃጢአትን አይወድም ስለዚህ ማመን ብቻ ደግሞ ማመን ነው ትእዛዛቱን መጠበቅ እና መፈጸም አለብን ማመን ማለት ነው እየሱስ ክርስቶስ አምላክ እንደሆነ ማመን ነው ያለማመንም ትእዛዛቱን መስራት አይቻልም ግን ደግሞ ማመን ብቻ አያድንም አመንኩ ብለህ ዝሙትን ሀሜትን ሰው መግደልን መዋሸትን እንዲሁም ሁሉንም ኃጢአት የምትሰራ ከሆነ ባመንክ ብቻ ልትድን አትችልም ይልቁንስ ወደ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳውያን ቤተ ክርስቲያን ኑና ንስሐ ግቡ ተጠመቁ እና የሚወደንን እየሱስ ክርስቶስን በትክክለኛው መንገድ አምልኩ 😊
ማነው ወንጌል የሰጠሽ
በጣም ኮነው ምትገርሙ እኛ ክርስትያኖች በቁዱስ ቁርባን ጌታ እየተቀበልነው ነው
እስራኤል ብዙ ሰይጣኖችን እያስጨወች ነው በደንብ ይጩሁ እስራኤል ገና ትነግሳለች❤
እስልምና ያለ ውሸት የሞተ ነዉ የምንለው ብምክንያት ነዉ:: ውሸት ባይኖር እስልምና በምን ላይ ይደገፍ ነበር!? ደግሞ በልባቸው መርዝ ይዘው: አፋቸውን ማር ቀብተው ዋሸተው በሰው ለመወደድ እና ተቀባይነት ለማግኘት የሚያደርጉት ነገር አስመሳይነታቸው እንደሆነ እውነቱን በመግለጥ ስላሳየሀን እናመሰግናለን!! ተባረክልኝ❤️❤️❤️🙏
ተባረክ 😊
ለምን በሃሳብ አትሞግተውም ደደብነትህ ነው።
እውነት ኡዝታስ የተባለ መሃይም
Allah and Muhammad yelem.
አላህ የሚሉት እኮ ጣዖት ነው እነሱ እኮ አርብ አርብ ሲፀልዩ እስራኤልንና አሜሪካንን አጥፋልን የክርስቲያንን በረከት ለኛ ስጠን የሚሉ ሞኞች ናቸው
ወንድሞች በርቱ❤😅
በእርግጥ አህዛብ “እግዚአብሔርን” አላወቁትም
በመፅሀፍ ቅዱሳችን ታሪክ እስራኤል የምትባል ምድር እንደነበረች በቂ ማስረጃ ነው። አይደለም ቅድስት ሀገር እስራኤል ቀርቶ “ኢትዮጵያ” ሀገራችን በተከበረው ቅዱስ መፅሀፋችን ሀገር እንዳለች የእስራኤል አምላክ አስተምሮናል።
እስልምና ኢየሱስ ክርስቶስን ነብይ ነው የሚል እምነት ነው።
Protestant ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው ነው የሚል እምነት ነው።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ አምላክ ነው ብላ ታምናለች። ስለዚህ የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት ከካዱ ጋር ህብረት የለንም ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው። አሜን
Atewashi Chalemetegna Nek
እንዴት አልክ?
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ፡ ከኣቡበከር እስማማለው፡ ከ2500 ዓመት በፊት እስራኤል ኣገር ነበረች፡ ከክርስቶስ ልደት በፊት 500 ዓመት ግን ባቢሎናውያን እስራኤልን ገዝተው የራሳቸው ኣንድ ክልል ኣደረጓት፡ እንደ ኣንድ ዞባ ሆና እስከ 70 ዓመተ ምሕረት ነበረች፡ በ70 ዓመተ ምሕረት ደግሞ ሮማውያን እስራኤል የሚባል ስም ቀይረው ፓለስታይን ኣደረጉት ይህ እስከ 1948 ዓመተ ምሕረት ቀጠለ፡ በ1948 ዓመተ ምሕረት ደግሞ እስራኤል አገር ሆና እንደአዲስ ተመሰረተች፡ ነገር ግን ኣሁን ያሉት እስራኤላውያን የሚባሉት ህዝብ እውነተኛ እስራኤላውያን ኣይደሉም፡የኣብርሃም ዘር ኣይደሉም።.
ስለዚ ለ2500 ዓመታት እስራኤል የሚባል አገር ኣልነበረም ማለት ነው፡ ነገር
የክርስትና ዶግማ የተነካ ኣታስመስሉት እባካቹ፡ ዲግማ ሲነካ እንዲህ ብንጮህ ነው የሚያምርብን።
እኑዬ እንደ አነጋገርሽ ከሆነ አንቺም ከአቡበከር ጋር አልተስማማሽም። ግን ደሞ አንቺም ብትሆኚ የእስራኤልን ታሪክ በአግባቡ አታውቂውም። በባርነት መገዛት ማለት አገር መሆንን ማቆም ማለት አይደለም። እስከ 70 ዓ.ም ድረስ ምንም እንኳን በሮም ሃይል የተገዛች ብትሆንም እስራኤል አገር ነበረች። ከዛም በስደት ምክንያት ተበተኑ፣ ተበተኑ ማለት ግን እስራኤል አገር አይደለችም ማለት አይደለም። እስራኤላውያን አገራቸው ተወረረች ነው ሚባለው። ከዛም በ1948 የራሳቸውን አገር አስመለሱና ከተበተኑበት ተመልሰው እንደገና መኖር ጀመሩ። ይሄ ደሞ በትንቢትም በመጽሃፍ ቅዱስ የተነገረ ነው። እንደ ትንቢቱ ተመልሰው እግዚአብሔር ባስቀመጣቸው ስፍራ ተቀመጡ። መጽሐፍ ቅዱስ እስራኤልን አገር እያለ እየጠራት፣ ከ1948 በፊት በታሪክም አገር አልነበረችም ማለት ከእግዚአብሔር ጋር ግብግብ መፍጠር ነው። እግዚአብሔር በቃሉ አገር ነች ብሏል፣ አርፈሽ ተቀመጪ። አንቺ የስም ኦርቶዶክስ ነሽ እንጂ መጽሐፍሽንም የማታምኚ ሰው ነሽ። ተመለሺ!
እስራኤሎች "ሀገር አልመሰረቱም ማለት የሰፈሩበት ምድር የላቸውም ማለት አይደለም።ስለዚህ 1948 ወዲህ ነው ትክክል ነው።
@ayubabera የኔ ኡስታዝ ተናግሮታል አብሬ ጭፍን ልሁን ማለት ትክክለኛ አመለካከት አይመስለኝም። ልብህ ራሱኮ ይመሰክርብሃል ወዳጄ። አምላካችሁ ግን ምን አይነት አረመኔ ነው በናታችሁ!!! የታሪክ ተጨባጭ መረጃ ያለውን ነገር እንዳትቀበሉ አድርጎ ያጠመማችሁ!!!? እግዚአብሔር ይገስጸው ይሄን ክፉ!! በኢየሱስ ስም! እግዚአብሔር በአግባቡ ማሰብ እንድትችሉ ይርዳችሁ ከማለት ውጪ ምን ማድረግ ይቻላል። አይኔ እያየ ግን ገሃነም ልትገቡ መሆኑን ሳስበው በጣም ከልቤ አዝናለው።
@@ewnetyasarfal ችግር የለዉም የስም ኦርቶዶክስ መሆኔ ኣምናለው ኣንተ የግብር ልትሆን ትችላለህ፡ እስቲ ከባቢሎን ምርኮ በኋላ እስራኤል አገር ብላ የተጠራችበት ከመጽሓፍ ቅዱስ ኣሳየኝ ወንድሜ፡ ደግሞ ወንድ ነኝ።
አቅርቦ መሞገት እንጂ ብቻህን መጮሁ ትርጉም የለውም
እስራኤል የምትባል ሀገር የለችም ከማለት የለችም የሚለው አቡበከር የለም ማለት ይቀላል!
😂😂😂🥰🥰
እሱ ምን ያርግ በመሀመድ ጋዜጣ በአርብኛ ደዝዞዋል እውነት መደበቅ ይሻሉ
😂
አይ ኡስታዝየ ለካ ከእዉቀት ነፃ ነዎት 😂 የአብርሀምን እርስት ከነአንን ለማን ሊሰጧት አስበዉ ነዉ ሸምጥጠዉ ካዱትኮ 😂😂 ወይ ማወቅ ወይ መጠየቅ አለ ያገሬ ሰዉ ።
GlIsrael is great
ሰው ግን ጥሎት የምሄድ ምድር ይጭንቀዋል መሄጃውም አያውቀውም እግዚአብሄርን ሳያውቁ የእግዚአብሄር የከበረ ከተማ ነበረ አነበረም ይላሉ መጀመርያ መፀሀፋቹ አንብቡ ሲኦል ከምትገቡ የሄ ሃገር ነበር አነበረም ከማለት የዘለአለም ሕይወት አለወይ ብላቹ መርምሩ ስሙ እምነት በመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሄር ቃል ነው እስራኤል የነካ የአይኑ ብሌን ነካ
የንጉስ እግዚአብሄር ከተማ ይባላል የኪዳን ሃገር ናት እሰራኤል
እውነት የሚገለጥበት ዘመን ላይ ነን አንዳንዴ የሚናገሩትን አያቁሞ በራሳቸው አለም ላይ ናቸው ሰንናገር ደሞ ጥላቻ ይሉናል ይኤ ውአ አያነሳም እሰራኤል የራስዋ ታሪክ ያላት አገር ነች ቢመርም መዋጥ ነው
Bertulin wondimoche Tsega Yibzalachu❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አንድ እውነታን ልንገር ምንም ብትቀጥፍ ስለ እስልምና በምድርም በሰማይም ብቸኛና እውነትን ይዞ ሚጎዝ እምነት እስልምና ብቻና ብቻ ነው ✍🏾 ሀቅ የሌላቸው እምነቶች ሁሉ በፈጣሪ ዘንድ ውድቅ ናቸዉ ወደድክም ጠላሽም ✍🏾 የእስልምና አስተምዕሮ በሀቅ የተሞላ እንጄ እንዳተና እንደ መሰሎች በክህደት የተሞላ አይደለም ✍🏾 ሲጀመር እምነት የግል ሀብት እንጂ የምትነዳው የህዝብ አውቶቢስ ወይም የህዝብ ባቡር አይደለም ✍🏾አዳሚ አፍን ትከፍትና ለከፈትከው ሀፍ መልስ ሲሰጥ ከእከሌ እጃችሁን አንሱ ብለህ ግርግር ትፈጥራለ ይህ እንዲሆን ካልፈለክ ይህን በስካር የገማ ጥንብ ምላስን ሰብስብና የግል እምነቴ የምትለውን ስበክ ✍🏾አንድ እውነት ግን ልንገር ከነ አጃቢዎችክ ለምትሾፍራቸው በውሸት ስብከት አዳምጥ ይህን ልባችሁ ውስጥ ይቀመጥ ላንተና ለመሰሎች አንድ ቀን ሊጠቅማችሁ ይችላል ( እምነት ያለ እውነት ባዶ ነች ) ሀማኝ አይዋሽም ✍🏾 ( ሀማኝ ነኝ ከማለት በፊት እውነትን መከተልን አረጋግጥ እንደ ነዱ አትነዳ ✍🏾 ( እውነትን መከተል ስትጀምር እውነት እራሶ ወደ ሀቅና ወደነብያቶች ወደ ሀቅ መንገድና ወደ እውነተኛው እምነት ይዛ ትጎዛለች ካንተ ሚጠበቀው እውነትን ብቻ መከተል ብቻና ብቻ ነው ✍🏾 ( ከዛ ወደ ብቸኛው ፈጣሪ ሀማኝ ሆነ እራስን ታገኘዋለ ✍🏾 ፈጣሪ አንድ ነው ሀቅ ነው እውነት ነው✅ የማሪያም ልጅ እየሱስ ፍጡር ነው ሀቅ ነው እውነት ነው ✅ ፈጣሪ አምሳያ የለውም ከፈጣሪ ውጭ ሚመለክ ሁሉ ተቀባይነት የለውም ሀቅ ነው እውነት ነው ✅ የማሪያም ልጅ እየሱስ ፍጡር ነው ፍጡር የተባለ በሙሉ አምሳያ አለው ሀቅ ነው እውነት ነው ✅ ከፈጣሪ የተላኩ ነብያቶች በሙሉ ስብከታቸው ፈጣሪ አንድ ነው ከእሱ ውጭ ሚመለክም ሚገዙትም አምላክ እንደሌለ እንጂ የሰበኩት ተገዙኝ አላሉም ሀቅ ነው እውነት ነው ✅ ሀማኝ ነኝ የሚል እውነትን እንጂ ለሆዱ ሲል ውሸትን እየሰበከ የሚኖር ሀማኝ ሳይሆን ከሀዲ ብቻና ብቻ ነው ✍🏾 ልብ ያለው ልብ ይበል ( ፈጣሪ አንድ ነው ) መሀመድም እየሱስም ሙሳ አብርሃም ሌሎችም ነብያቶች የተላኩት እኛን ወደ ሀቅና እውነት እንዲ መሩን እንጂ ሊመለኩ አልተላኩም ✍🏾💐💐💐💐💐💐💐💐💐🙏🏾🙏🏾
ከእስራኤል ይልቅ የእርሱ አላህ ነው የሌለው እራሱን ገልጦ የማያውቅ በመሐመድ ስም የሚነግድ ነፍሰገዳይ አጋንንት ነው
አላህ የሙሀመድ ምናብ ነዉ
ይሄ ነገር በእንግሊዝኛ ሰብ ታይትል ቢሰራበት ጥሩ ነበር
ለእስላም ውሽትና ውርደት ውበታቸው ትቅዋ ብለው ይስይሙታል ማለትም ለሀይማኖት ብሎ መዋሽት ሀይማኖታዊ ተጋድሎ ነው ። ላህ ዋሹ ስትዋሹም ካስፈለገ እኔንም ማብጠልጠል ትችላላችሁ ብሎላቸዋል
fanatic abubeker ahmed ‼️
የተባበሩት መንግስታት እስራኤል መቼ እንደ ተመሰረተች ይነግረሃል ኬት እንደመጡ አፍሪካ ውስጥ ለማስፈረም እንደ ተሰበ....
ይህ ሰው ጎልያድን ያውቀዋል? ኪዳን የሌለው ያልተገረዘ ፍልስጤማዊ ነው። ኪዳን ባለው ዳዊት በሚባል እስራኤላዊ ብላቴና በአንድ ጠጠር በወንጭፍ ግንባሩን መትቶ የጣለ ነው። ይህ ሰው (ኡስታዙ)ቁርዐኑን በደንብ ሲያነብ እስራኤልን ያኔ ያውቃል ።
የኢትዩጺያ ቤተ ክርስትያን አብዘኛው ውሽት ነው የምታስተምረው
ሰው ይገርመኛል አቡበከር ሙስሊም ነው ምን ይደነቃል? 😂😂😂
😂😂😂
እና ዉነቱን በዉሸት ለምን መቀየር አስፈለገ አለም የሚያቀዉን ፀሀይ የሞቀዉን ነገርኮ ነዉ የሸመጠጡት😅
@@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio አቡበከር እስላም ነው የቀረይሽ ጃሂሊያ ዘመን የሂጃዝ ምድር የሁቤል ጣኦት አላህ አምላኪ መንፈሶች ናቸው
አቡበከር የምባል ሳሀባ ራሱ በመርዝ የደፋት አሳፋሪ የመሀመድ ወሮበላ ነፍሰገዳይ ነበር
ኡፍፍ ምባካችሁ እስልምና ታርክ አንብቡ
እስልምና ምንም የቅድስና የአምለኮት ባሕርይ የለውም
95% የዘመቻ የደም የጥላቻ የመገዳደል ትርክት ነው
Isey sile kaluna sile Israel igzhabher ymesgen
ጊዜው ቀርቧል, ኢራን ምስክር ናት, እስልምና ,,,,, የለውም
ሰውዬው ስለእስራኤል ያወራው ዝም ብሎ መዘባረቅ ነው።እርራኤልን የረገመ የተረገመ ነዉ
እኛ በቃ የራስዋ እያረረ የሰው ታማስላለች የሚባለው መተረቻ እንሁን ።
What is a good things come out from hard liners. Non.
To understand the ustazchexk what he said about Eritria
ክህደት የአቢታቸዉ ነዉ ቢክዱ አንገረም
ሀይይይይይይይ ሙስሌሞች በቃ የሁሉም ሙስሌሞች ጭንቅላትን የውሻ ጭንቅላት አንድ ነው ማለት ነው ይቅር በል ጌታ😅😅😅😅😅😅
Israel be Metsehafqidus lay yeseferech ye qal kidan Hager be biluy yihun ye Addis qidan missikir yalat Hager nat.Gilory be to God about all.Jesus Christ is King of all King's and Son of God ulmaity Amen
ወንድም ይህ ንግግሩ ፕሮቴስታንትም ካቶሊክም መቃወም አለብንም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሚለያየንም ቢኖርም አንድ ሚያርገም ኢየሱስ ነው አቦበክር ተብዬ አስመሳይ ነው ግን መምህራችን ቁጥር አንድ ሰርተዋል ቀጥር ሁለትም ይቀጥላል እስራኤል አነበርችም አላለም የመሀመድ መሀይብ ተከታይ የኦርቶዶክስ ወንድም ሳይሆን መምህርም ጭምር ነው በጣም እውቀት አዋቂ ከታሪክ ከጥቅስ አጣቅሶ ነው ሚመልስላቸው
መምህርነት ጸጋው ነው፣ ወንድምነት ይበልጣል ብዬ ነው። እና ጥሩ ምላሽ ነው የሰጠው እግዚአብሔር ይባርከው!!😍
@ewnetyasarfal እሺ ወንድሜ በርታልን
❤
inasu iko Abrham ye Arade ISMAEL NW yamilu mirt wushatam nachawu.hayinachawun ba chawu atibo....
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ ንገርልን ጥግ ድረስ forever Isreal......
Eina kirstyan neni gin endezi ke protestant gar hibret sinor Muslimochin wengel lemesibek wede kirstyan nametat einichilalen ...... Ethiopia ke eislilmina dikurina enadinatalen
ኡስታዝ አቡበከር ኧረ እባክዎ ???እስራኤል የምትባል ሀገር የለችም???በጣም ያሳፍራል አለማወቅ ወንጀል ባይሆንም ድፍረታችሁ የእዉር ድንብር እንድትጋልቡ መረን ሆናችሁ
እኔ ያፈርኩት በማንያዘዋል ነዉ መፅሀፍ ቅዱስን አንቦ እንደማያቅ ነዉ ያየነዉ ።ስለ እምነቱ የሚያቀዉ ጉዳይ የለም ዝም ብሎ ሲቀደድበት ይሰማል 😂 መፅሀፍ ቅዱስን ቢአነብ ንሮ ከነአን /የተስፋይቱ ምድር ለአብርሀም ከእግዚአብሔር የተሰጠችዉ እርስት መሆኗን ያዉቅ ነበር እናም የኡዝታዝን ዉሸት ይቃወም ነበር
ትክክል!👍
በጣም እኔ እንዴት እዳናደደኝ
እስራኤል ከ 1948 በፊት አልነበረችም ማለት፣ ዓለምም ከ 1948 በፊት አልነበረም እንደማለት ነው!
ሲጀመር እስራኤል የምትባል አገር የለችም ያያቆብ ልጅች ናቸው ያሉት የያቆብ ሁለተኛ ስሞ እስራኤል ይባላል እከነአን ምድር ላይ ነበረ እስራኤል ማለት የሰው ስም ነው
Islmina be wushet yemeta be wushet yekome nw
😶
ቁራንም ውሸታም መሆኑን እየታናገረ ነው።
1948 የተመሰረተው እውነት ነው
የእሰራኤል ህዝብ ማለት የያቆብ ህዝብ ማለት ነው እስራኢል ማለት ያቆብ ቅፅል ስም ነው
Be hatiyatachew hager alba honewal
Eislimina ye didibina megelecha new
GETA HOY deresilegn sew biwashe biwashe endat Esirael hager ayidelechem yilal 😏
እየሱስ ተወልዶበታል ተብሎ የሚታመንበት ቦታ የት ይገኛል ? palstine ወስጥ ነው የሚገኘው እስራኤል ከመመስረቷ 1948 በፊት እየሱስ የተወለደበት ሀገር እና ቦታ ነው ብሎ ሄዶ ጎብኝቶ የሚያውቅ በታሪክ የሰማችሁት የሚያወቅ ሰው አለ ??? የለም ??? ለምን ???
ye mohammed teketay selehone mn yetebekal kesu
ገንዘቤ እውነት ካለህ ና ይዘህ አደራ ግን የተክልዬ ተቅማጥ ይዘህ እዳትመጣ ቤቱን ታገማዋለህ 😅😅😅
kkkkkkk eyesos yadenal eyesos gata naw Goro yalaw yeisma finish 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
ምን አይነት ከእውቀት የፀዳ ሰው ነው? አዋቂ ይመስለኝ ነበር!!!
Gena ethiopia yemibal ager yelem yelehal ,zurya temtem yemihedut eko hon belew Cristian endelele lemareg newalamachew.
እውነት ያሳርፋል። እውነት እንዴት ያሳርፋል። ያወቀን ጨነቀው ነው አንተ ከንቱ! ይህ ተረት ጳውሎስ የሰይጣን መላክተኛ ከተሰጠው በኋላ ትቼአለሁ።
2ኛ ቆሮ 12 ,7 ።የያእቆብ መልእክትን; የየሱስ እውነትን በመካድ። አለማወቅ ደፋርና እረፍት የምትወድ ግዴለሽ አድርጎሀል።“ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን?”
- ያዕቆብ 2፥14
ያዕቆብ 2¹⁷ እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።
¹⁹ እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አንተ ታምናለህ፤ መልካም ታደርጋለህ፤ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል።
²⁰ አንተ ከንቱ ሰው፥ እምነት ከሥራ ተለይቶ የሞተ መሆኑን ልታውቅ ትወዳለህን?
²¹ አባታችን አብርሃም ልጁን ይስሐቅን በመሠዊያው ባቀረበ ጊዜ በሥራ የጸደቀ አልነበረምን?
²² እምነት ከሥራው ጋር አብሮ ያደርግ እንደ ነበረ፥ በሥራም እምነት እንደ ተፈጸመ ትመለከታለህን?
²³ መጽሐፍም፦ አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት ያለው ተፈጸመ፤ የእግዚአብሔርም ወዳጅ ተባለ።
²⁴ ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ።
²⁶ ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።አለበለዚያ ይህ እውቀቴ አሳረፈኝ የምትለው ተረት ሀሰት ነው።ሮሜ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ፥
²³ የማይጠፋውንም የእግዚአብሔር ክብር በሚጠፋ ሰውና በወፎች አራት እግር ባላቸውም በሚንቀሳቀሱትም መልክ መስለው ለወጡ።…
²⁸ እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤…
³⁰ ሐሜተኞች፥ አምላክን የሚጠሉ፥ የሚያንገላቱ፥ ትዕቢተኞች፥ ትምክህተኞች፥ ክፋትን የሚፈላለጉ፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ ናቸው በማለት መሰረታዊ የሆነውን የተፈጠሩበትን ፈጣሪያቸውን ከምንም ነገር ጋር ማመሳሰልና በምንም መለወጥ ለክፉ ባህሪ እንደሚያጋልጥ ነግርዋል።ስንፍናና ባዶ ተስፋ ነው።ጥበበኛች ነን ማለት ድንቁርና የሆነ የጳውሎስ ደቀመዝሙር መርህ መሆኑ ምግባርህ ይመሰክራል። ስለዚህ ሰይጣን አንተን የመሰሉ ደቀመዛሙርቶቹን ስድብ በጡጦ አጥብቶ ያሳደገህ በመሆኑ የብዙ ቢሊየን ታማኝ የሆኑትን መልክተኛና ነበይ ሀሰተኛ ተብለው ባልተሰየሙት መፀሀፍቅዱስም ይሁን ቁርአን ባላነሳቸውና ባሌለ መረጃ ትዘልፋለህ።
እዚጋር መተህ ብቻህን ለማሳመን ከምትሞኮር እሱን ለምን አትጋብዘዉም
አንተ ከሰማህ በቂዬ ነው ብዬ ስለማስብ😍
Israel Alnbrchim Kalk tadia king david ye saudi arabia king nebr ?
😂😂😂😂
መሐመድ ቦዜኔ ነው
Medere denez Muslim eko yemeyankelafa amlak aydelem menamelkew
Hustaz abubeker you need to go history class .not because you are Muslim ti support palestinian.
43 times Israel is mentioned in the quran. Out of this 43, 41 times mentioned “ Bani israel” meaning children of israel and 2 times (Quran 3:93 & 19:58) mentioned as “israel” only. pls lecture this pagans
🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
ሙስሌም ማለት ደቆሮ ነው
እስላምና እሰከ ዛሬ ደረሰ የቆያት ነገር በኑሮ ዉሸት
ታሪክ አታዛባ የሚዲያውን ምንጭም ንገሩን?
እንደ ሀገር አልነበረም ነው የተባለው ይሄ ደግሞ ትክክል ነው ይሄን ደግሞ እስራኤሎች ያምናሉ።የሀገር ትርጓሜ የገባህ አይመስልም።እስራኤል የሚባል ምድር የለም ያለ የለም።በሙስሊሙ ኪታቦችም እስራኤል የሚባል ምድር እንዳለ ይጠቅሳል።በወቅቱ ሲካሄድ የነበረ ጦርነትን የሀገር መመዘኛ አደረከው የኛን ሀገር የጥንት መሳፍት ዘመን ቁርቁስ ሀገር ልታደርጋቸው ማለት ነው።
አብዛኛው ኦርቶዶክሶች እስራኤሎችን የኦሮቶዶስ ሀይማኖት ተከታይ አድርገው ያወራሉ ።ለተከታዮችህ በጠቅላላ ክርስቲያኖች ከ1% በታች እንደሆና የጁሽ ህዝብ እንደሚበልጥ አስረዳቸው።
እስራኤል ለሙስሊሙና ለክርስቲያኖች ምቹ አለመሆኗን አስረዳቸው።
በሙስሊሙና ክርስቲያን በእስራኤል አንድ መሆናቸውን አስረዳቸው።
የጁስና የእስላም ጦርነት እንጂ የሙስሊምና የክርስቲያን ጦርነት አለመሆኑን አስረዳቸው።
አገር መሆኗንና እስራኤል የምትባል አገር እንደነበረችኮ መረጃ ተሰጠህ። ያንተ ድንዝዝና ደሞ ከእሱ ከፋ። እስራኤል ክርስቲያን የመሆኗና ያለመሆኗ ጉዳይ አይደለም ዋናው ነገር። እስራኤል ግን የእግዚአብሔር የቃልኪዳን ህዝብ ነች። እግዚአብሔር ቃልኪዳን ከገባ ገባ ነው፣ አንተ ጥሩ ሆንክ አልሆንክ ቃሉን የሚያጥፍ አምላክ አይደለም። እስራኤላውያን እንደ እግዚአብሔር ሃሳብ አልሄዱም ከሆነ ደሞ እሱን በፍርዱ ቀን ይተሳሰባሉ። እስራኤል ግን ለእግዚአብሔር እንደ አይኑ ብሌን ነች። ለዛም ነው ሲያጠፉ እየቀጣቸው እንኳን ሃያላን እንደሆኑ እየቀጠሉ ያሉት።
መረጃው ሀገር የሚለው መሬት ለማለት ፈልጎ ነው።እስራኤሎች ሀገር የመሠረትነው ከ1948 ወዲህ ነው ብለው ያምናሉ።እናንተ መፃህፋችሁን በእንቶ ፈንቶ እየተረጎማችሁ አታዛቡ።ይግባህ እስራኤል የሚኖሩበት ምድር እንጅ እንደ ሀገር የተመሰረተች አልነበረችም።
ቁርዓንም ላይ ስለእስኤል ተጠቅሰዋል ቁርዓን ከ1948 በፊት የነበረ ነው።
@@ayubaberaእንዴ አንድ ሀገር እንደ ሀገር ለመጠራት ድንበርና ህዝብ ካላት ሌላው ምንድነው ያውም በስሟ የሚጠራ ህዝብ ይዛ
እውነት ነው እስራኤል የተመሰረተቺው በ1948ነው ይህእውነት ነው የአገራችን ክርስቲያኖች ከእስራኤልጋ በእምነት አትገናኙም እነሱ የአይሁድ እምነት አራማጂ ናቸው የእናተ መናደድ ተገቢ አይደለም
የእስራኤል ታርክ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አለ ይህ ኡስታዝ የውሸት ትምህርት ነው ታክን አያቅም ማለት ነው
Wushet kemame new😂😂😂
እውነት ያሳርፋል። እውነት እንዴት ያሳርፋል። ያወቀን ጨነቀው ነው አንተ ከንቱ! ይህ ተረት በ2ኛ ቆሮ 12 ,7 ጳውሎስ እንደተናገረው።የሰይጣን መላክተኛ ከተሰጠው በኋላ የተፈበረከ የሰነፉች ዜማ ነው። የየሱስ እውነትን እስከ ሞት ድረስ ነፍሱ እስኪጨነቅ መታዘዙን ለምን ሰይጣን እንድትክድ ያደርግሀል? ዩሀንስ 14:31 ተመልከት።ስራ ያሌለው እምነት የሞተ ነው የሚለውን የያእቆብ መልእክትን; በመካድ። አለማወቅ ደፋርና እረፍት የምትወድ ግዴለሽ አድርጎሀል።“ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን?” - ያዕቆብ 2፥14 ያዕቆብ 2¹⁷ እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው። ¹⁹ እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አንተ ታምናለህ፤ መልካም ታደርጋለህ፤ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል። ²⁰ አንተ ከንቱ ሰው፥ እምነት ከሥራ ተለይቶ የሞተ መሆኑን ልታውቅ ትወዳለህን? ²¹ አባታችን አብርሃም ልጁን ይስሐቅን በመሠዊያው ባቀረበ ጊዜ በሥራ የጸደቀ አልነበረምን? ²² እምነት ከሥራው ጋር አብሮ ያደርግ እንደ ነበረ፥ በሥራም እምነት እንደ ተፈጸመ ትመለከታለህን? ²³ መጽሐፍም፦ አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት ያለው ተፈጸመ፤ የእግዚአብሔርም ወዳጅ ተባለ። ²⁴ ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ። ²⁶ ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።አለበለዚያ ።ጳውሎስ ከሰይጣን መልክተኛ ነፃ ሲሆን እንደተናገረው።ይህ እውቀቴ አሳረፈኝ የምትለው ተረት ሀሰት ነው።ሮሜ 1 ¯¯ ²² ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ፥ ²³ የማይጠፋውንም የእግዚአብሔር ክብር በሚጠፋ ሰውና በወፎች አራት እግር ባላቸውም በሚንቀሳቀሱትም መልክ መስለው ለወጡ።… ²⁸ እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤… ³⁰ ሐሜተኞች፥ አምላክን የሚጠሉ፥ የሚያንገላቱ፥ ትዕቢተኞች፥ ትምክህተኞች፥ ክፋትን የሚፈላለጉ፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ ናቸው በማለት መሰረታዊ የሆነውን የተፈጠርክለትን ፈጣሪህን ከምንም ነገር ጋር ማመሳሰልና በምንም መለወጥ ለክፉ ባህሪ ለተሳዳቢነት ለስንፍናና ባዶ ተስፋ እንደሚያጋልጥ ነግሮሀል። እውነትን አወቅሁ ተጠበብኩ ማለት ድንቁርና የሆነ የሰይጣን መርህ ተከታይ መሆንህን መፀሀፉ ብቻ ሳይሆን ምግባርህ ይመሰክራል። ስለዚህ ሰይጣን አንተን የመሰሉ ደቀመዛሙርቶቹን ስድብ በጡጦ አጥብቶ ያሳደገ በመሆኑ የብዙ ቢሊየን ታማኝ የሆኑትን መልክተኛና ነበይ ሀሰተኛ ተብለው ባልተሰየሙት መፀሀፍ ቅዱስም ይሁን ቁርአን ባላነሳቸውና ምስሉን እንድታመልክ እንዳደረገህ ሁሉ ድርሰቱንም ፅፉ የላከልህን ፈረንጅ እንደ እውነተኛ መረጃ መያዝ ሮሜ 1: ³⁰ ሐሜተኛ፥ አምላክን የምትጠላ፥ ትዕቢተኛ፥ ትምክህተኛ፥ ክፋትን የምትፈልግ፥መሆንህ መገለጫህ ሆኖ ትቀጥላለህ።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ መጥቀስ እውቀት አይደለም፣ ሙስሊሞችም ይጠቅሳሉ። ጥሩ ሰው ስለሆንኩ ጨርሼ አነበብኩልህ እንጂ መጀመሪያ በተናገርከው ነገር ፉርሽ ስለሆንክ ባቆምኩት ነበረ። ለማንኛውም እውነት ያሳርፋል የሚለው የመጣው ከሚከተሉት ሁለት ጥቅሶች ነው።
ኢየሱስ እውነት ነው።
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
- ዮሐንስ 14፥6
ኢየሱስ ያሳርፋል።
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።”
- ማቴዎስ 11፥28
ስለዚ እውነት ያሳርፋል።
እምነት ያለ ስራ ከንቱ ነው? አዎ ከንቱ ነው። ምክንያቱም አንድ ሰው አመኖ ስራ ላይኖረው አይችልም። ያእቆብ እንዳለው እምነትን ከስራ መነጠል አይቻልም። ይሄ ማለት ግን ጽድ በስራ ይገኛል ማለት አይደለም። አንተው ራስህ በጠቀስከው በዚሁ በያዕቆብ መጽሐፍ ላይ ዋና መልእክቱ ምን እንደሆነ መጨረሻ አካባቢ ጠቅለል አድርጎ አስቀምጦታል። አንተ ግን ማስተዋል አልቻልክም።
ያዕቆብ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² እምነት ከሥራው ጋር አብሮ ያደርግ እንደ ነበረ፥ በሥራም እምነት እንደ ተፈጸመ ትመለከታለህን?
እዚህ ጋር ልብ ቀል። እምነት ፍጻሜውን ያገኘው ወይም ማረጋገጫ ያገኘው በስራ ነው እያለ ነው። ይሄ ማለት አንድ ሰው በትክክል ካመነ መስራቱ አይቀሬ ነገር ነው ማለት ነው። የማመኑ ምልክቱ መስራቱ ነው፣ እንደዚህ መጽሐፍ መልእክት። የሚታመነው ግን እግዚአብሔር አንድ መሆኑ አይደለም። እግዚአብሔር አንድ መሆኑን ሰይጣንም ሙስሊሞችም ያምናሉ። የሚያጸድቀው እምነት አብርሃም ያመነው እምነት ነው። አብርሃም ያመነው እምነት ደሞ ሙታንን ሕያው የሚያደርገው እምነት ነው። ሮሜ 4፥16-17 ያለውን አንብበው።
የያእቆብ መጽሐፍ ቀጥሎ እንዲህ ይላል፦
²³ መጽሐፍም፦ አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት ያለው ተፈጸመ፤ የእግዚአብሔርም ወዳጅ ተባለ።
ይሄ ጥቅስ አብርሃም አመነ ሰራም አይልም። የሚለው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ተቆጠረለት ነው። ስለዚ የመጽሐፉ ትኩረት እምነት ከስራ ተለይቶ የሞተ እንደሆነ ማሳየት እንጂ የዘለአለም ሕይወት በስራ እንደሚገኝ ለማሳየት አይደለም። እውነት ነው ምእራፉ ስራ ያጸድቃል የሚል ይመስላል፣ ነገር ግን ሃሳቡ እንደዛ አይደለም። የበለጠ ስለዚህ ጉዳይ መረዳት ከፈለክ በውስጥ ቴሌግራም ላይ አናግረኝ።
Wed protestantoch protestantism is dead in the world Eysus kirsos bekeber wede mimelekebat wedekedemchiw Luter sahyhon Eysus kirstose bedemu wede meseretate Orthodoxawit bete krstian beret gibu Muslim wendemochem endezaw
Miaphysite is true christolgy saint cyril of alexandria teach us this doctrine outof this teaching heretical teaching
Out of context