የዮሐንስ ራእይ 5:13 በሰማይና በምድርም ከምድርም በታች በባሕርም ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ በእነርሱም ውስጥ ያለ ሁሉ። በረከትና ክብር ምስጋናም ኃይልም ከዘላለም እስከ ዘላለም በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው፥ ለበጉም ይሁን ሲሉ ሰማሁ። And every creature which is in heaven, and on the earth, and under the earth, and such as are in the sea, and all that are in them, heard I saying, Blessing, and honour, and glory, and power, be unto him that sitteth upon the throne, and unto the Lamb for ever and ever. የዮሐንስ ራእይ 5:14 አራቱም እንስሶች። አሜን አሉ፥ ሽማግሌዎቹም ወድቀው ሰገዱ። And the four beasts said, Amen. And the four and twenty elders fell down and worshipped him that liveth for ever and ever.
የዮሐንስ ወንጌል 14:8 ፊልጶስ። ጌታ ሆይ፥ አብን አሳየንና ይበቃናል አለው። Philip saith unto him, Lord, shew us the Father, and it sufficeth us. የዮሐንስ ወንጌል 14:9 ኢየሱስም አለው። አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ። አብን አሳየን ትላለህ? Jesus saith unto him, Have I been so long time with you, and yet hast thou not known me, Philip? he that hath seen me hath seen the Father; and how sayest thou then, Shew us the Father? የዮሐንስ ወንጌል 14:10 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል። Believest thou not that I am in the Father, and the Father in me? the words that I speak unto you I speak not of myself: but the Father that dwelleth in me, he doeth the works. የዮሐንስ ወንጌል 14:11 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ፤ ባይሆንስ ስለ ራሱ ስለ ሥራው እመኑኝ። Believe me that I am in the Father, and the Father in me: or else believe me for the very works' sake.
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3:16 እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ። And without controversy great is the mystery of godliness: God was manifest in the flesh, justified in the Spirit, seen of angels, preached unto the Gentiles, believed on in the world, received up into glory.
የዮሐንስ ወንጌል 17:5 አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ። And now, O Father, glorify thou me with thine own self with the glory which I had with thee before the world was.
የዮሐንስ ወንጌል 14:8 ፊልጶስ። ጌታ ሆይ፥ አብን አሳየንና ይበቃናል አለው። Philip saith unto him, Lord, shew us the Father, and it sufficeth us. የዮሐንስ ወንጌል 14:9 ኢየሱስም አለው። አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ። አብን አሳየን ትላለህ? Jesus saith unto him, Have I been so long time with you, and yet hast thou not known me, Philip? he that hath seen me hath seen the Father; and how sayest thou then, Shew us the Father? የዮሐንስ ወንጌል 14:10 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል። Believest thou not that I am in the Father, and the Father in me? the words that I speak unto you I speak not of myself: but the Father that dwelleth in me, he doeth the works.
ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:8 እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ። Beware lest any man spoil you through philosophy and vain deceit, after the tradition of men, after the rudiments of the world, and not after Christ. ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:9 በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና። For in him dwelleth all the fulness of the Godhead bodily.
የዮሐንስ ራእይ 1:8 ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ። አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል። I am Alpha and Omega, the beginning and the ending, saith the Lord, which is, and which was, and which is to come, the Almighty.
የዮሐንስ ራእይ 5:13 በሰማይና በምድርም ከምድርም በታች በባሕርም ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ በእነርሱም ውስጥ ያለ ሁሉ። በረከትና ክብር ምስጋናም ኃይልም ከዘላለም እስከ ዘላለም በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው፥ ለበጉም ይሁን ሲሉ ሰማሁ። And every creature which is in heaven, and on the earth, and under the earth, and such as are in the sea, and all that are in them, heard I saying, Blessing, and honour, and glory, and power, be unto him that sitteth upon the throne, and unto the Lamb for ever and ever.
የዮሐንስ ራእይ 5:14 አራቱም እንስሶች። አሜን አሉ፥ ሽማግሌዎቹም ወድቀው ሰገዱ። And the four beasts said, Amen. And the four and twenty elders fell down and worshipped him that liveth for ever and ever.
ወ አ አ ወ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ራእይ 1 (Revelation)
17፤ ባየሁትም ጊዜ እንደ ሞተ ሰው ሆኜ ከእግሩ በታች ወደቅሁ። ቀኝ እጁንም ጫነብኝ፥ እንዲህም አለኝ፡- አትፍራ፤ ፊተኛውና መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ፥
18፤ ሞቼም ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ።
thanks
ውስታዝሸአመትኑረልን.ያረብ..ካንደበትህማርእኮነው.ሚዘንበው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀዛከላህኸይር
ማሽአላህ አላህይጨምርልህ ወድሜ
Ustazachen Allah yechemrleh jezakumallah
የዮሐንስ ወንጌል 10:30 እኔና አብ አንድ ነን። I and my Father are one.
ከነ አብ ይበልጣል
ጌታ ኢየሱስ ፍፅም ሰው ፣ፍፅም አምላክ ነው።በሰውነቱ ነው ከኔ አብ ይበልጠል ይለው።
የዮሐንስ ወንጌል 14:8 ፊልጶስ። ጌታ ሆይ፥ አብን አሳየንና ይበቃናል አለው። Philip saith unto him, Lord, shew us the Father, and it sufficeth us.
የዮሐንስ ወንጌል 14:9 ኢየሱስም አለው። አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ። አብን አሳየን ትላለህ? Jesus saith unto him, Have I been so long time with you, and yet hast thou not known me, Philip? he that hath seen me hath seen the Father; and how sayest thou then, Shew us the Father?
የዮሐንስ ወንጌል 14:10 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል። Believest thou not that I am in the Father, and the Father in me? the words that I speak unto you I speak not of myself: but the Father that dwelleth in me, he doeth the works.
የዮሐንስ ወንጌል 14:11 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ፤ ባይሆንስ ስለ ራሱ ስለ ሥራው እመኑኝ። Believe me that I am in the Father, and the Father in me: or else believe me for the very works' sake.
ጀዛከላህ ኸይረን ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ
ኡስታዜ አሏህ ይጠብቅህ ያረብ
አልሀምዱሊላህ እስላም ስለሆኩ
ኣልሓምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ኡስታዝ አላሀ ትእግስቱን ይስጥህ የክርስቲያኖች መቀባጠር ሊሰማህ አይገባም
ማሽልአላህኡስታዜ
ጀዛከላህ
እየሱስ ክርስቶ እኔ አምላክ አይደለሁም የሚል ቃል በቃል አለ?
❤❤
እዳልሆነ የታወቀ ስለሆነ ማለት አያስፈልገውም
@@SamiraAbadir-y2nአላህ ሰውን ከምን ፈጠረው🤔ሲቀጥል የቀደምት ነብያት ስለ አላህ ምን አሉ የነሱስ መጽሐፍ የት ነው ብሰጡን አብበን እንድንሰልም😂አላህ ማለት እራሱን በማድነቅ ጀምሮ እራሱን በማድነቅ የሚጨርስ ጣወት ነው ስነ ፍጥረትን እንኳን እንደት እንደፈጠረ አያውቅም
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡሰታዝ አላህ ይጠበቀህ ጀዛክ አላህ ኸይርንንን
ወንድም ኻሊድ እንወዳሀል
እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ይህን ለማወቅ መንፈስ ቄዱስ እንዲረዳቹ ፀልዩ
ኢየሱስ ነብይ ነው።
ኢየሱስ ፉጡር ነው።
ኡስታዝ አለህ ይጫምርልህ ❤❤❤❤❤
አላህ ይጨምርልህ
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ
ኡስታዙና አላህ ይህፈዝክ
ጀዛ ከላኸይር ኡስታዝ alhamdulilah
ጀዛካላህ❤❤❤
👍👍👍👍😘😘👍👍
ኢየሱስ ክርስቶስን ለማወቅ አዳምእና ሂዋን ከውድቀታቸው በኋላ የትእደነበሩ እና ክርስቶስ ሰው ከሆነ በኋላ የትእዳሉ ማወቅ ያስፈልጋል ክርስቶስ ክብር ይግባው እና ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ለመሆኑ በተሰቀለ ጊዜ በስጋ ነፍሱ ከስጋው በተለየ ጊዜ ያ ወታደር ጎኑን በጦር ሲወጋው ከጎኑ በወጣው ደም እና ውሃ ዐይኑን ፈውሶለታል ስለ ክርስቶስ አምላክነት ይህ ብቻ በቂ ነው
JezakumALLAH aleeef khair ustaz Khalifa kebrom may ALLAH LOVE you ameeen
ጀዛከ አላህ ኸይር
ጀዛህን ከአላህ ኡስታዝና
መሸአላ።አላህ ይጠብቅቅቅቅልልልንንን አብ አማር
አላህ እድሜ ይስጥህ ኡስታዛችን
Masha allah alllah yicemirily allaha yixebiqh
መፅሀፍቅዱስ እዲህ አብበህ የምትረደው አደለም መፅሀፍ ቅዱስ ቅኔ ነወ ሙሉውን መፅሀፋቅዱስ ለመማር11አመትይፈጃል 11አመት ከአባቶች ተምረህ ቅኔውን አውቀህ እየሱስ አምላክ አለመሆኑን የመናገር ልቦና ካለህ መናገር ትችላለህ የኛመፃፍ የማንም ልቅምቃሚ ንቢይ ነኝ በሚል የተፃፈ አደለመ ብሮ የኛንመፅሀፍ 11አመት ተማርና ስተቱን ተናገር ወድሜ
❤❤
አልሃምዱሊላህ ኢስላም ላደረካኝ አላህ
አልሃምዱሊላህ አላነኢመተል ኢስላም❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ማሻ አላህ ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ
ማሻአላህ በርቱ
Jezak Allahu khayr ustazachin Allah yichemirilihe
Walayekumi aselmi woramatulahi wobarakatihu.gazaki.allah.kayeri
አለሐምደልለህ
ማሻአላህ ቀጥልበት
ማሻ አላህ ኡስታዝ ኻሊድ
አልሀምዱሊላ አለኩሊሀል ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ምስጋና ይገባው
Alhamidulilah
ማን ነው ጌታ
አላህ😊@@wudemekasha
@@firdossebelete3330iwnat
እየሱስ
Subahan allah
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
Jesus Allah Khair Khair Jija
Wa As Wr Wb
Wealeykum selam Werhimetolh weberekatu ahilen JEZAKUMULL
Heyiren
ነብዪ መሀመድስ ቁራን ላይ እኔ ነብይ ነኝ አምላክ አይደለሁም ያሉበትን ቃል በቃል አሳየን።
መፅሐፍ ቅዱስ የጌታ ቃል ነው ካልክ
እየሱስ ጌታ ነው ካልክ
መፅሐፍ ቅዱስ የ እየሱስ ቃል ነው ማለት ነው
ግን እየሱስ በራሱ ቃል ላይ ጌትነቱን አልተናገረም
ወደ ቁርዓን ስንመጣ
ቁርዐን የጌታ ቃል ነው
አላህ ጌታችን ነው
ስለዚህ ቁርዐን የ አላህ ቃል ነው ማለት ነው
ይህም ማለት ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) በቁርዐን የመናገር መብት የላቸውም አላህ ግን በቁርአን ላይ ነብዩን ነብይ እንደሆኑ በተደጋጋሚ ተናግሯል ተመለሰልህ?
አላህ ይጠብቅኡዝታዝ እድሜና ጤ ይሥጠህ
እኔ ከአይሁድ ወደ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ተመልሻለሁ ኤሎሄ ስላሴ ይመሰገን ለምን ከአይሁድ ወጣህ ለምትሉይ አይሁዶችም ሆናችሁ እስላሞችም ከብሉ ኪዳን እጠቅስላችሁ አለሁ ስለ ክርስቶስ መምጣት መፃሀፈ ምሳሌ 30:4 ወደ ሰመይ የወጣ ማነው የወረደስ ማነው ውሃን በልብሱ የቋጠረ ነብሱን በጁ የያዘ ምድርን ያፀና ስሙስ ማን ይባላል ለተመኑትም ጋሻ ነው ይላል ስለ እየሱስ ሲናገር እሚገርም ትቢት ነው ሁሌ የማነበው ጥቅስ ወረደ ተሰቀለ ትቢት ተፈፀመ በዮሀንስ ወጌል 3:13 ከሰመይ ከወረደው በቀር ማንም ወደለይ የወጣ የለም እሱም የሰው ልጅ ነው አለ የማሪያም ልጅ ስለሆን በስጋ ስለመጣ ልጨምር ዳዊት 50:2:7 ከክብሩ ውበት ከጽዮን እግዛቢሄር ግልፅ ሁኖ ይመጣል እርሱም ፈራጅ ነውና ይላል ልጨምር ኢሳያስ 9:6 ሀያል አምላክ ተወለደ የዘላለም አባት ልጨምር ኢሳያስ 53:1:8 በእርሱም ቁስል እኛ ተፈወስነን ልጨምር ኢሳያስ 65:1 ላልፈለጉይ ተገለጥሁ ላልጠየቁይ ተገኘሁ እያለ አይሁድን ነገራቸው ልጨምር ዳዊት 47:5 እግዛቢሄር በእልልታ በመለኮት ድምፅም አረገ ይላል ልጨምር ስለ ስላሴ ኢሳያስ 6:3 አንዱም ቅዱስ ለአንዱ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የሰራዊት ጌታ ምድር ሁሉ በአንተ ተሞልታለች እያለ ይጮህ ነበር ልጨምር ኢሳያስ 6:8 የጌታንም ድምፅ ሰመሁ ማንን እልካለሁ ማንስ ይሄድልናል ሲል ሰመሁ ልጨምር ኦሪት ዘጽአት 3:13:14 ጌታም ሙሴን ጠረው ሂድ ወደ አባቶችሁ ሙሴም ማን ላከህ ሲሉ ማን ልበል ያለ እና የሚኖር እርሱ ላከየሰ በላቸው አለ አይሁድም አተ ማነህ አሉት በዮሀንስ ወጌል 8:25 በመጀመሪያ ለናተ ለሙሴ የተናገርሁት እኔ ነኝ አላቸው አይሁድም ሊወግሩት ድንገይ አነሱ ልጨመር የዮሀንስ ወጌል 10:30 እኔና አብ አንድ ነን አይሁድም ድንገይ ልወግሩት አነሱ እየሱስም ስለ መልጋም ስረየ ነው አለ አይ ስለመልካም ስራህ አድለም አተ ሰው ስትሆን እራስህ አምላክ ነኝ ስላልህ አይሁድ ገብቷቸዋል እኔና አብ አድነን ማለቱ እስላሞች ግን አለገባቸውም
ዋዉ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሸ የእዉነት በአይሁድ እንደዚህ ሰለ ክርሰቶሰ የሚመሰክር መኖሩ በራሱ ያሰደሰታል አንች በጣም የተመረጥሸ ነሸ በቤቱ ያፅናሸ እዉነት ነዉ ኢየሱስ የአለም ንጉሰ ፈጣሪ ነዉ አህዛብ ቢክዱትም እኛ እናምነዋለን
ዒሳ አለይሂ ሰላም ያአላህ ባሪያ መልዕክተኛ ነው ፈጣሪ አይደለም ፍጡር ነው የመሪየም ልጅ ስሙ
ተመስገን ❤❤
እመብርሀን ትጠብቅሽ /ትጠብቅህ ❤❤❤❤አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነውም ድነናል ፡፡✝️✝️✝️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3:16 እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ። And without controversy great is the mystery of godliness: God was manifest in the flesh, justified in the Spirit, seen of angels, preached unto the Gentiles, believed on in the world, received up into glory.
ባክህ አዘባርቅ እግዚአብሔር እራሱ እኛን መሰለ ስጋን ተዋኀደ አንድ አምላክ ሶስት አካል አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ መለኮት አልንጅ የብሉይ ኪዳኑ እግዚአብሔር ሌላ የአድስ ኪዳን እግዚአብሔር ሌላ አድርገህ አዘበራርቅ መጀመሪያ በደንብ ተማር እግዚአብሔር በመጀመሪያ ሰማይና ምድርን ፈጠረ ይቀጥላል አላህ ግን እራሱን በማድነቅ ጀምሮ እራሱን በማድነቅ ይጨርሳል ሰውንኳን ከምን እንደፈጠረ አያውቅም አላህንና እግዚአብሔር ማወዳደር አትችልሞ ቡሃላ የመጣ የመካ ድንጋይጅ ፈጣሪ አደለም አላህ እግዚአብሔር ሁሉን ፈጥሮ ሁሉን አስተካክሎ ከጨረሰ ቡሃላ አላህ መቶ እኔ ነኝ የፈጠርኩት ሸም የሚባል ነገር የለውም አላህ ወይም ሙሃመድ ተብየው
አብቺ መጀመሪያ መፅሀፍ ቅዱስን አንብብ ዝም ብሎ አላህ አትበል አትዘባርቅ እየሱስ ጌታ ነኝ ያለበትን እስቲ አምጣና አሳይ ዝም ብሎ በድንቁርና አትመራ
ዝንብለህ በከንቱ ከምታወራ ለምን ውይይት አትጠራውም
አላሁ አክበር ከቢራ
(ዮሐንስ 14፡13)
ወልድን የምክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፣በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።
(ዮሐንስ 5፡22-23)
ሰዎች ሁሉ አብን እንደምያከብሩት ወልድን ያከብሩት ዘንድ፥ ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠው እንጂ አብ በአንድ ሰው ስንኳ አይፈርድም።ወልድን የማያከብር የላአውን አብን አያከብርም።
❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ በሉይ ከአይሁድ ነው የመጠሁት ክርስቲያኖች በስላሴ አምኛለሁ በድንግል ምልጃም
Allah ychemrleh Allah lebzu sewach memerat mkniyat yadrgh.
❤❤❤❤❤❤ለአላህ ብዬ እወድካለው
Wsww jezakumullahu heyren amin wsww
የዮሐንስ ወንጌል 17:5 አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ። And now, O Father, glorify thou me with thine own self with the glory which I had with thee before the world was.
الله اكبر ولله الحمد ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Walekum asalam woramatulhi wobarkatu
ማሻ አላ
Mashalah
አልሀምዱሊላህ አላነኢመተል ኢስላም
እኛ የራሳችንን እየተከተልን ነዉ አትንኩን እኛ ጣኦት እንደምታመልኩ እያወቅን ዝም ብለናችሁ የለ ጣኦት ጣኦት ጣኦት ብቻ አምላካችሁ
እረ ይልፍ እውነቱንኮ እሱም ያቀዋል እየሱስ ጌታነው አልፍናኦሜጋ❤❤
መቸም አይገባቸው ደሞ እግዚአብሔር ከአላህ ከሚባል ጣወት ጋር ማወዳደር ጀመሩ አላህኮ ለራሱ ግራ የገባው ነው ቁርአኑን አይታችሁ ከሆነ ድብልቅልቅ ያለ ማርያምን ሳይንስኳን እንደዛ አልተጻፈም እንኳን የፈጣሪ ቃል ተብየው ቁርአን ይጃጃላሉ ሰው ከምን እንደተፈጠረኳን አያውቁም ያገር ጀዝባ ትውልድ
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አርባ አራት ታቦት የጨት ፍቅፋቂ እምናመልከው እኛ ነን እዴ ግን ምናለ ብታነቡ ደብተራቺሁን ምድረ ደብተራም
ሡለ ሏሑ ❤አለሒ🌹💖ወሠለም ❤
አስላምአሌኩም፣፣🕊️🙏🕊️🌼
“ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።”
- ራእይ 1፥8
አችየ ፈጣራ እደት ስው ይገለዋል ይህ ብቻ ይበቃችሁ ነበር
@@hayte4896 ራሱን ነው አሳልፎ የሰጠን ለሀጥያታችንም ቤዛ ሆነን ራሱን የሰጠ አምላክ አለን እናንተ ግን እንኳንስ ራሱን ሊሰጥ ይቅርና ለገሀነም ነው የፈጠርኩክ ይልሀል ሱራ 7:179
@@ermiyasmulugeta5814 የሚገርመው ማንበብ እንኳ አትችሉም እኛ ንባብም እናስተምራችሁ ወይ??! ከጂኒዎችም ከሰዎችም አብዛኛው ማለት እኮ እንደውም የአላህ ቃል ሀቅ በመሆኑ አምናችሁ ልትሰልሙ ይገባል ም/ቱም ያለው እውነታ ይኸው ነው ከሰዎች አብዛኛው ከሀዲ ካፊር ነው ጀሀነም ደግሞ የተዘጋጀችው ለካፊሮች ነው ሳይመሽባችሁ በአላህ አንድነት እመኑ
@@ermiyasmulugeta5814 የፈጣሪያችን እዝነት ከአእምሮ በላይነው በደንብ ተረጂ አንድት ቃል ይዘሽ አታውሪ ፈጣሪ ሲፈጥረን አልቆና አሳምሮ በጥበብ ፈጥሮን እናንተ ካልተጠመቅን አንድንም አላቹህ ይሄ ነው ክህደት ስትፈጠሩ ሙስሊም ናችሁ የአዳም ጀምሮ ሙስሊም ነበሩ ክርስቶስም ሲያመልክ ሰወችችን መንገዴን ተከሉ እያለ ሲጣራ የነበረው አንድን አምላክ እንድናመልክ ነው ስዕል አድርጋቹህ የምትሰግዱት በዛን ዘመን ማን ፎቶ አነሳው ፈጣሪ በፈጠራቸው ፍጡሮች እንዴት ይሰቀላል አምላክኮ ሁሉን ማድረግ ይችላል ስግደትም እርድም ግዛትም መመኪያም አንድ ፈጣሪ ብቻ ና ብቻ ነው አስተውሉ ሰማይና ምድርን የፈጠረን የአለምን ሁሉ የፈጠረ አምላክ እንዴት የሚዳሰስ የሚሰቀል የሚቀጠቀጥ ይሆናል
@@ermiyasmulugeta5814
ረባክሽ
ኡስታዝ ፕሮግራሞችህን ሳይ ሁልጊዜም እያለቀስኩ ነው እስኪ ቁረአን እዲገባኝ ዳእዋ አድርጉልኝ
Anakihim selemite adelleh
Kekuran Eyesu kale Kmethaf kdus lemn Alah emil yem esa slezh bedenb temeramreh ewekew metaf kdusn
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላከይር. ኡስታዝ. አሁንም እየሱሱሱ አምላክ አይደለም እሱ የተከበር የአላህ ባርያ ነብይ ነው. ሉኢስራኤሌኢል. የተላከ. መልክተኛ ነው. የማሪያም ልጅ ነው. አከተመ. ክርስቲያን. ወገኖቻችን. አላህ ሂዳ ይስጣቸው. ያረብ ያረብ እነሱ. ችግራቸው. አያነቡቡቡቡም መጽሃፋቸው
ስለ መዳን መመርመር ጥሩ ነው አይሁዳውያን ክርስቶስ ራሱን አምላክ አለ ብለው ሰቀሉት ሙስሊሞች አምላክ ነኝ አንዲትም ቦታ አላለም ይላሉ አይሁዳውያን የሚገባቸው ለሙስሊሞች አይገባቸውም እኛ ክርስቲያኖች እንዲያስረዱአችሁ ብናገናኛችሁ ጊዜ የለንም
ዩማያዳምጥ የሚያወራ ስው ምንም ሊገባው አይችልም በተለይ የማያነብ ስው ልክ እንድናናተ@@ethiofuturetech-pw3cu
የዮሐንስ ወንጌል 14:8 ፊልጶስ። ጌታ ሆይ፥ አብን አሳየንና ይበቃናል አለው። Philip saith unto him, Lord, shew us the Father, and it sufficeth us.
የዮሐንስ ወንጌል 14:9 ኢየሱስም አለው። አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ። አብን አሳየን ትላለህ? Jesus saith unto him, Have I been so long time with you, and yet hast thou not known me, Philip? he that hath seen me hath seen the Father; and how sayest thou then, Shew us the Father?
የዮሐንስ ወንጌል 14:10 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል። Believest thou not that I am in the Father, and the Father in me? the words that I speak unto you I speak not of myself: but the Father that dwelleth in me, he doeth the works.
ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:8 እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ። Beware lest any man spoil you through philosophy and vain deceit, after the tradition of men, after the rudiments of the world, and not after Christ.
ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:9 በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና። For in him dwelleth all the fulness of the Godhead bodily.
ህፃን ተወልዶልና ወንድ ልጅም ተሰቶናል ስሙም ድንቅ መካር ኀያል አምላክ የሰላም አለቃ የዘለዓለም አባት ተብሎ ይጠራል
ክክክክ
ክክክክክክ የ
ፅንስ እንዴት ፈጣሪ ይሆናል ወንድ ልጅ እየተባለ እረ ወዴት ሙስሊም አድርጎ ፈጥሮናል እንደፈጠረን ይግለን ፈጣሪና ፍጡር ትልቅ ልዩነት አለው አስተውሉ
ሳህ
😮😮😮😮😮😮ነው ወድ አምላክ ነዋ ያላቹ አታተውሉም በቃ
Allah(fetari) ayweldm aywelledm subhannellah
ኣልሃሙዱሊላህ ኣላ ኒዕማቱል ኢስላም
ጎበዝ ከማትቀበለውና ተበርዟል ተሰርዟል እያልክ በየመስጂዱ ከምትለፍፈው መጽሀፍ ቅዱስ ጠቅሰህ ኢየሱስ አምላክ አለመሆኑን መናገርህ ከራስ ጋር ጠብ መግጠምህን ያሳያል፡ እውነት የለውም ከሚሉት ምንጭ የእውነትን ውሃ ለመቅዳት እንደመሄድ ምን ያሳዝናል? እንደው ይህንን እንለፈውና ጭብጡን እናውራ፤አሁን የጠቀስከው መጽሀፍ ክርስትያንን ትክክል አይደላችሁም ብለህ ለማደናገር ብቻ ምትጠቀምበት ነው ወይስ ከዚሁ መጽሀፍ ጠቅሶ ክርስቶስ እሱ አልፋና ኦሜጋ መጀመሪያና መጨረሻ ሁሉን የፈጠረ ከሱ ውጪ ምንም ያልተፈጠረ ላመኑበት የዘላለምን ህይወት የሚሰጥ በህያዋንና በሙታን ላይ ሊፈርድ ዳግመኛ የሚመጣ አምልኮን የሚቀበልና የተቀበለ መሆኑን ባሳይህ ልትጸጸትና ንሰሀ ልትገባ ነው ? አየህ ድንቁርና አስተምራለሁ እንጂ እማርበታለሁ ብለው የማያስቡትን አንድን መጽሀፍ አንስተው ምሁራዊ ለዛን ለመፍጠር የእንግሊዝን አፍ ቀላቅሎ ከመቀባጠር ይጀምራል! ጌታ እሱ ክርስቶስ ማንነቱ የዘላለም አሳቡ የሆነውም የማዳን ሀይሉ ይብራልህ፡፡
❤❤ልክ ብለሀል
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ምድረ ፍጡር አምላኪ
@@ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ ኢየሱስን የምታነበው የዝሙታሙ መሀመድ ድርሰት ቁራን እንኳን የአላህ ቃል ነው ይላል፡ የአላህ ቃል ፍጡር ነው እያልክ ነው ?
“እኔ እግዚአብሔር ነኝ ከእኔም ሌላ ማንም የለም፤ ከእኔም በቀር አምላክ የለም፤ በፀሐይ መውጫና በምዕራብ ያሉ ከእኔ በቀር ማንም ሌላ እንደሌለ ያውቁ ዘንድ አስታጠቅሁህ፥ አንተ ግን አላወቅኸኝም እኔ እግዚአብሔር ነኝ፥ ከእኔም ሌላ ማንም የለም።”
- ኢሳይያስ 45፥5-6
ቱቱቱቱቱ
ማሻ ካባ
የዮሐንስ ራእይ 1:8 ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ። አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል። I am Alpha and Omega, the beginning and the ending, saith the Lord, which is, and which was, and which is to come, the Almighty.
Where is the next
እሽ አንድ ጥያቄ ኢሳ የቂያማ ቀን ምንድን ነው ተግባሩ
ከረሰቶሰ ንጹ የተከበረ ያአላህባረያ ነዉ አዉ ነዉ
እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነውአልፍና ኦሜጋ❤
@@Azalechi ነብይ ነው😊
እኛምኮ አንድ እደሆነ እናውቃለን አብ ወልድ መፈስ ቅዱስ አንድ ናቸው❤ ❤❤ወድሜ በመፅሀፍ ቅዱስ ካመክ ሌላውን ምነው ዘለልከው ነው እየመረጥክ ነው የምታምነው😅
አምላክ እንዳልሆነ በደንብ አንብቦ ነው ወደ እሥልምና የመጣው😊
🎉
“እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራችሁን ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኋል።”
- ዮሐንስ 13፥14
ኡስታዜ አላህ ትግስቱን ይስጥህ የክርስቲያኖች መቀባጠር ስሜታዊይ ሊያደርግህ አይገባም ሰብር ያስፈልጋል አንተ አላህ ይወድሀል ቀጥተኛውን መንገድ መርቶሀል ቤተሰቦችህንም ይምራልህ የክርቲያን ኮሜተሮች አላህ ቀልባችሁን ይመልስላችሁ እሱ ያጠመመውን ማንም አያቀናም ከሱ ውጭ
እግዚአብሔር ልብህን ይመልስ ኢየሱስ ለአንተ ጭምር ሞቷል ያድንሀል
😂😂የራሧን በጉያ የሰውን ባህያ አለች አያቴ
@@wudemekasha😂😂😂
@@wudemekashaእኛ የምሞት ፈጠራ ዬለንም አለሁ አክበር አለህ ፈጠራ እንጂ ፉጡረ አደለም የ መለት ደሞ የፉጡራ ሞች እንጂ የፈጠሪ መች ዬለም ክረስተኖች አለህ ሂዲያ ይስጠቹ
Igzabiher hatiyatun betam yotsayafal tinsh yihun tilq isk ahun litayiqik igzabiher miracha satolal eko kachalk higun fatsim kalichalk demo balije baiyesus imanina tidinalek bilokal higun 100 pasent matabaq kalichalk eko wodak malat now bafatar fit fatar atilaf kalak hig Andi erimja kalafik wodiqahal hulum o now malat now yante tinshiye turu sira
Mashaa allah tabarakallah allahu akbar ☝️☝️☝️☝️☝️🕌
ማሻአላህ ስኸደዉ
💕❤🎉💕❤🎉💕❤🎉💕❤🎉💕❤🎉
ኢሢ❤አለሒ እሠለም እየሡሥ ክረሥቶሥ የአሏሕ ነብይ ከሠው የተወ ለደ እደት .ፈጣሪ ይሖናል.የፈጣሪ .. ልጂ ማለታቸው አይሑዲ ወይም ናሣራ .አለም ለይ ያሉ ሕዝቦች የፈጣሬ ልጃች ወይሥ የእየሡሥ ክረስቶሥ ልጆች .ለዚሕ ቁረአን ከሬም ወይም ፉረቃን❤ ነብሦቻችሑን እረሥታችሑ የጂሐነም ማገዶ አምትሖኑት ሡበኻን አሏሕ😭
እኛን ለመምከር የአላህን ማንነት መጀመሪያ ማወቅ ይኖርብሻል እግዚአብሔር ያንን ሁሉ ፍጥረት ፈጥሮ ሁሉን ካዘጋጀ ነብያት ኀዋርያት መላእክት የመሰከሩለት ያደነቁት እግዚአብሔር ን ነው አላህ ቡሃላ የመጣ ተረት ነው አላህን ነብያት አያውቁትም ስለሱም አልጻፉም እግዚአብሔር ግን ያውቁታል ስለሱም ጽፈዋል እግዚአብሔር ተገልጦ አናግሯቸዋል አላህ ግን ሌባ በይው ተሸፍኖ የማይታይ ገዳይ
መሐመድንም ሆነ አላህ የምትላቸው የፈጠራቸው ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን ለነገር እወዳለው እቺን ምድር ካለመኖር ወደ ከመኖር ያመጣቸው እግዚአብሔር ነው ይህን ማሳያ ዘፍጥረት አንድ ጀምሮ ተትቆሷል ታዲያ ይህ እግዚአብሔር በአካል ሶስት ሲሆን በመለኮት ግን አንድ ነው ታዲያ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር መሆኑን ማሳያ ዮሐንስ ወንጌል ምዕ 1 ላይ ተትቆሳል ገና ሳይወለድ ምን ይላል ቃል በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር ያም ቃል እግዚአብሔር ነበር ሁሉ በእርሱ ሆነ እያለ ይዘረዝረዋል መጨረሻ ላይ ያም ቃል ስጋ ሆነ ተብሏ ከማርያም ተወልዶ ስለ እዚህ ስጋ ለብሶ የመጣው እግዚአብሔር መሆኑን ግልፅ ነው ሌላው ቅዱስ ጳውሎስ እንዲ ይላል ሁሉ በእርሱ እና እርሱ ተፈጠረ ይላል በማነ ማለቱ ነው በኢየሱስ ስለ እዚህ ሁላሽም የተፈጠርሽው በእየሱስ ነው ።
Walikume selame werehemtullohi webrakatu
yegebehal behaymonatachin sjimer luti yeteregemk eyesu kemejemrya yeneber eske zelalem ynoral eshi eyesus krstos yezelalem amlak new
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሎቱ ስብሀት አረ ድፍረት
He is Lord and the Lord of Lords. He can free you from the devil that aleardy possess you. JESUS is lord forever!!!
እኛ የአላህን መልክተኛ የመርየምን ልጅ አልመሲሕን ዒሳን ገደልን» ብሎ በመኩራሩ ነው። ነገር ግን አልገደሉትም አልሰቀሉትም - እንዲመስል ብቻ ነው የተደረገው። 1 ለዚህ ˹ስቅለት˺ የሚከራከሩትም እንኳ በጥርጣሬ ውስጥ ናቸው። ምንም እውቀት የላቸውም - ግምትን ብቻ ማድረግ። በእርግጠኝነት አልገደሉትም።
4፡158
Jesus baa simoti siqabari bilo mihawora mahamde qadimo yemaxa mahamed now jesus now indeti awoqa iheni qali yikotijali mahamde okay tamalasi wondem mahamade hasatana nabeyi now
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ሁላችንም ቀጥተኛው መንገድ የምራን
አሜን አሜን አሜን ስትፀልዪ /ይ አላህ እኔ ገሀነም መግባት አልፈልግም እውነተኛውን መንገድ ምራኝ በለው /በይው
ሙስሊም ሆነህ/ሽ እስካሁን አልመራሽም/ህም ማለት ነው ?