ስንብት...ጥር 3 ቀን 2017 በሚሊኒየም አዳራሽ እንገናኝ… የጋሽ ማህሙድ አህመድ ከሙዚቃ ሽኝት ዝግጅቱ ምን ይመስላል | Seifu on EBS ክፍክ 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 276

  • @HelenSister-gw6vo
    @HelenSister-gw6vo วันที่ผ่านมา +22

    በእውነት አባታችን ጋሼ ልዑል እግዚአብሔር ለስጋው ደሙ ያብቃዎት ሁሉም ነገር ሀላፉ ጠፉነው የማያልፈው ወደ መንግስተ ሰማያት የሚያስገባው ቁልፍ የጌታን አማናዊ ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን መቀበል ነው ጌታ ይፍቀድሎት አሜን

    • @BetiBeti-c5v
      @BetiBeti-c5v วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 2 วันที่ผ่านมา +30

    ውይ ጋሽ ማህሙድ
    የሚገርም ስብዕና አድሎሀል
    እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤❤❤

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 วันที่ผ่านมา +15

    መታደል ነው መቼም በዚህ ዘመን ይህን ክብር ፍቅር ዘር ሀይማኖት ሳይመርጥ ማግኝት ❤

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 วันที่ผ่านมา +1

      ታድለው የሰው ፍቅር ትህትናው ነው ፈጣሪ ለዚህ ያደረሰው👍

  • @Lidya-n8m
    @Lidya-n8m 2 วันที่ผ่านมา +7

    ጋሽ መሀሙድ አህመድ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ በሂወት እያለ ስላከበራቹት እደዚ አይነት ኘሮግራም ያዘጋጃቹ ሁላቹንም ከልብ አመሰግናለሁ🙏❤❤❤❤❤ ሰይፍሻም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥክ የጋሽ መሀሙድን አይነት ክብር እድናይ ያድርገን

  • @abeshalove2007
    @abeshalove2007 2 วันที่ผ่านมา +25

    በወጣትነት ዘመናችን በጋሽ መሀሙድ አህመድ ድንቅ ዘፈኖች ብዙ ድንቅ ትዝታዎችን አለን እናመሰግናለን::ጋሽ ማህሙድ አህመድ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት::🙏

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ 2 วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ገብቼ ኩኪስ ለማከፋፈል ወስኛለሁ እባካችሁ ደምሩኝ አበረታቱኝ ❤ እኔም እመልሳለሁ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 วันที่ผ่านมา +9

    አሁንም ኑርልን አባታችን. ብሰማህ ብሰማህ አልጠግብም ኑርልኝ አባቴ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 2 วันที่ผ่านมา +31

    ሰይፉ ጋሼ መሃመድ ስለአቀረብክል ደስ ብሎኛል ድሮ በ1969/1970 ዓ/ም የክፍለ ሃገር አውቶቡስ በሰላሌ ሜዳ ላይ ወደ ጎጃምና ጎንደር ሲያልፍና ሲመለስ አንቺ ልቤ እኮነውን እንሰማ ነበር !!!

    • @YisehakTamiru
      @YisehakTamiru 2 วันที่ผ่านมา

      አሁንም አድምጥ

    • @anteneh41
      @anteneh41 วันที่ผ่านมา +1

      ጎሀፄሁን ላይ አውቶቢስ ሲቆም እኔም እሰማ ነበር

  • @alem7474
    @alem7474 2 วันที่ผ่านมา +42

    መሀሙድ በጣም እድለኛ ነው፣ ብዙዎች ያላገኙትንዕድን ነው ያገኘው፣ እግዚአብሔር በመዝሙር አመስግኖ ቢያልፍ ጥሩ ነበር፣

    • @MICHAELKASSAWMAR
      @MICHAELKASSAWMAR 2 วันที่ผ่านมา

      @@alem7474ድሮ የዘመረው ሁለት ሙዚሙር አለው እይው

    • @exodus134
      @exodus134 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንደዚህ የምትሉ ሰዎች ግን እናንተ መቼ እንደምትሞቱ በርግጠኝነት የምታውቁ ነው ምትመስሉትኮ
      Bullies! 🫤

  • @Emu_አዱ
    @Emu_አዱ 2 วันที่ผ่านมา +7

    በህዝብ እንደተወደዱ እንደተከበሩ ማርጀት መታደል ነው ❤ጋሼ እግዚአብሔር በክብር ላይ ክብር ጨምሮ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏ቀሪው እድሜህን እግዚአብሔር ታገለግል ዘንድ ፈቃዱ ይሁን🙏❤

  • @bluebird4783
    @bluebird4783 2 วันที่ผ่านมา +7

    መሀሙድ አህመድ የእኔ # 1 አርቲስት አሁንም እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጠው እመኛለሁ ... በሙያው እንደተወደደ ኖሮ በክብር መሰናበት .... ተመስገን ፈጣሪ ❤❤❤

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 วันที่ผ่านมา +4

    ጋሽ ማህሙድ አሁንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ። እኔም "ልኑርበት" የሚለው ሙዚቃ እጅግ በጣም ነው የምወደው።

  • @elsabethdeneke1835
    @elsabethdeneke1835 2 วันที่ผ่านมา +7

    እድሜና ጤና ይስጥልን ጋሽ መሀሙድ!!❤ይሄ ፕሮግራም እስኪያልቅ ቆሜ ነው ያየሁት በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው ❤

  • @yirgalme7190
    @yirgalme7190 2 วันที่ผ่านมา +9

    የድሮ ዘፈንና የድሮ ሰዎች አቤት ጨዋታ ይለያል ኡፍ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ጋሼ እዴሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 2 วันที่ผ่านมา +15

    ለንስሀ ሞት ያብቃልን ቀሪው ዘመንህ እግዚአብሔርን አክብሮ በንስሀ መኖርና መዘጋጀት ነው ጌታ እድሜን ከሰጠ ምን ይፈለጋል

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 2 วันที่ผ่านมา +21

    ጋሽ መሐሙድ እንኳን ለኢትዮጵያዊያን ለኛ ኤርትራኖች ኩራት ነው እድሜ ከጤና አብዝቶትስጣቸው🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @Wedishabiya123
      @Wedishabiya123 วันที่ผ่านมา

      Mendeka elka gohaf

    • @MustutaTeka
      @MustutaTeka วันที่ผ่านมา

      አላህ ወደሲምህ ይመልስህ አባታችን ተመለስ ወደ አላህ ቶቦት አድርግ

  • @Youcan-n5p
    @Youcan-n5p วันที่ผ่านมา +4

    እድሜን ከጤና አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ አባታችን ጋሽ ሙሃሙድ ሁሌም እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adenchisholm3580
    @adenchisholm3580 2 วันที่ผ่านมา +15

    ጨዋ የጨዋ ልጅ ቤቢዬ እግዛብሄር ያክብርህ ❤

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 2 วันที่ผ่านมา +3

    አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ ስስት እያልኩ ሰማሁህ መጽሐፉን ለማንበብ ያብቃኝ ብዙ የህይወት ትምህርት እንዳለዉ እርግጠኛ ነኝ

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አመናችሁም አላመናችሁም የመሀሙድዬን ኢንተርቪው ደጋግሜ ነው ያየውት አንደበተ እርእቱ ጨዋታው አይጠገብም ❤❤❤እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እማ ነብስዋን ይማረው እንዴት እንደምትወደው መላው ቤተሰባችን እኔንም ጨምሮ እንወድካለን እናከብርካለን❤

  • @abge5258
    @abge5258 2 วันที่ผ่านมา +3

    ጋሽ ማሙድ እጅግ በጣም ነው ምንወዶት የምናከብሮት ጋሽ ማሙድ ድንቅ ኩቡር የመላው ኢትዮጵያዊያን አባት ረጅም እድሜ ጤና ከመላው ኢትዮጵያውያን ይዋህ መልካም ሰው ሁሌ እናከብርሀለ በእውነት ሴፍ አንተም ለኢትዮጵያውያን የማይረሱ ብዙ ነገሮች ሰርተህ በመንገድህ ብሱ ሰው አስተምረህ ለኢትዮጵያውያን ክቡር ነህ ኑርልን ካንተው ድንቅ ስራ የኢትዮጵያዊያን ችግራችን እየደረስክ በድሎታችን እያደነቅ እያስደስተክ ሰርተሀል ተካፍለኸናል ሴፍሽ እጅግ በጣም እናመሰግነሀለን አባታችን ጋ በአይናችን እንድናየው አርገሀልና::

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 วันที่ผ่านมา +2

    ለጋሽ መሃሙድ ትልቅ አክብሮት እና አድናቆት አለኝ ተወዳጁ የትዝታው ንጉስ ጋሽ መሃሙድ እግዚአብሔር ጤና እና ረጅም እድሜ ይስጥህ
    🙏🙏🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ermiaszerihun5422
    @ermiaszerihun5422 2 วันที่ผ่านมา +4

    ጋሽ መሀሙድ የውሀ ሰዉ ስለሆነ በጣም ነው የማከብረው ፈጣሪ እድሜ ከ ጤና ጨምሮ ይስጥህ 👏🏾🙏🏾

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 2 วันที่ผ่านมา +13

    ስላምህን ያብዛልን ጋሽ መሀሙድ ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ ደስተኛ ያድርግልህ።

  • @almas8067
    @almas8067 วันที่ผ่านมา +2

    ልዑል አግዚአብሔር አሁንም አረጂም አድሜ አና ጤና ይስጥህ የሀገራችን ድምቀት ቀሪው ዘመንህን በዝማሬ ቢሆን ደስ ይላል 🙏🙏🙏❤️ ❤️❤ 💚💛❤

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 2 วันที่ผ่านมา +6

    ልክ ጋሼ መሐሙድን ይመስላል ድምፅሕ በርታ የጋሼ መሐሙድ የምወድለት ዘፈን ና የሽጋልጅ የሚለውን አዘፋፈኑን እንዳላበላሽው በጣም የምወድለት የማስታውስው ብሔረ ፅጌን ፓርክ ነው የማስታውስው አቤት ድምፅ አሑንም አለ ይሕው አቤት ድምፅ ጋሼ ደስ ሲል ድምፅሕ አልተቀየረም እቤት መባረክ ነው

  • @roze-t4f
    @roze-t4f วันที่ผ่านมา +1

    ሰይፍ ተባረክ የምር እንባየ ነው የመጣው የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይጥህ

  • @hanihani4932
    @hanihani4932 2 วันที่ผ่านมา +6

    ዘፈን ማቆምክ አስለቀስከኝ ትላለክዴ በቃ ለዚህ ያበቃውን እግዚአብሄር ንስሃ ገብቶ ቆርቦ ተዘጋጅቶ በቤቱ መጠበቅ ነው አሁንም እድሜና ጤና ይስጥክ አባቢያችን

  • @TigistBelete-b2l
    @TigistBelete-b2l 2 วันที่ผ่านมา +4

    እህቴ በጣም ትወደዋለች እሱ ሲዘፍን እስዋ አጠገቤ ሆና የምትዘፍን ነው የሚመስለኝ ነበር የኔ እሩህሩ መሐሙድዬ እኔ እሚገርመኝ ሰው ሲሞት እንዴት እንደሚያለቅስ እድለኛ ነህ አምላክ ዕድሜን ለንስሐ ሰጥቶ ለዚህ ክብር አበቃህ ቀሪ ዘመንህ ቤቱ ይለቅ የኔ አባት በጣም እናከብርሃለን

  • @አታገኝ
    @አታገኝ วันที่ผ่านมา +3

    ቤቢ እግዚአብሔር ያክብርህ
    ጌታ እየሱስ ይወድሃል ለ ጌታ ዘምር ወንድሜ ቤቢ እሱ ያግኝህ

  • @adenchisholm3580
    @adenchisholm3580 2 วันที่ผ่านมา +6

    ቤቢዬ በጣም እለኛነህ የጋሽ መሀሙድ ዘፈንን በመቻልህ እድኝሜና ጤና ለሁለታችሁም ❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 วันที่ผ่านมา +8

    የተለየ ድምፅ ተሰጥኦ መሐሙድ አህሙድ ከነፀባዩ ❤

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 2 วันที่ผ่านมา +4

    አቤት ስራ ጥሩ ደስ የሚል ድምፅ ጋሼ መሐሙድ እድሜ ና ጤናን ይስጦት ጋሼ መሐሙድ

  • @Imfano2122
    @Imfano2122 2 วันที่ผ่านมา +4

    ዋው ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ ❤❤❤መሀሙድዬ እድሜና ጤና ይስጥህ መስፍን ዋው ነው ድምፅህ❤❤❤

  • @Kasa-u1v
    @Kasa-u1v 2 วันที่ผ่านมา +9

    እንዲህ ለለፍ ታላቅ የጥበብ ሠዉ በህይወት እያለ ዶ/ር የሚለዉ ማእረግ ይሰጠዉ

  • @wildhustler7
    @wildhustler7 วันที่ผ่านมา +1

    የማህሙድ የንግግር ችሎታ አስደናቂ ነው።
    ሰይፉ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው ግን ጋሽ ማህሙድ
    ከፍታው አስደንቆኛል። ከሞያው ውጪ ጠንክር ያለ ቃለምልልስ ላይ ብዙ የማይታወቀዉን ብቃት አሳየን።
    ሠላም ለኢትዮጵያ

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 2 วันที่ผ่านมา +58

    እድሜን ከ ጤናጋ ተመኘዉ፣ ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 4k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

    • @NewWay-du2op
      @NewWay-du2op 2 วันที่ผ่านมา +5

      አረኩ

    • @Nimona-t6n
      @Nimona-t6n 2 วันที่ผ่านมา +1

      ደመርኩ bro

    • @hararshopping6882
      @hararshopping6882 2 วันที่ผ่านมา

      Enenem demeregn

    • @throwbackvibezz6757
      @throwbackvibezz6757 2 วันที่ผ่านมา

      ምኑንነው 4ኬ የምትለው

    • @አሁንአሁን
      @አሁንአሁን 2 วันที่ผ่านมา +3

      የሄ የ ዩትዩብ ደምሩኝ ልመና አሰለቸን

  • @YaredTibebu-wi6ye
    @YaredTibebu-wi6ye 2 วันที่ผ่านมา +6

    ጋሽ መሃሙድ እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ ስትዘምር ስታመሰግን ደስ ይላል❤

  • @זאתלםבלילינג
    @זאתלםבלילינג 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጋሼ ቅን ልብ ስብእናህ አክብሮትህ ገዝቶን ኖረናል ፈጣሪ በሰጠህ ተስጥዎ አለማዊውን በቃኝ ካልክ በእድሜ መግፋት በእርጅናህ ዘመን ድምፅህ እየሰማን ያደግንበት የጨፈርንበት በትዝታህ የተከዝንበት ሆኖ ባይሆንልህም ቅኝት እሪትም ተብሎ አይጠየቅም አሁን ባለህበት አድሜ አምላክህን እያመሰገንክ እያወደስከው ብትዘምር ትናት የሰማህ የኢትዮጵያ ሕዝብ አሁንም ከነክብርህ ይሰማሐል ያዳምጥሐል ቀሪ እድሜህን ምንም ሳይነካህ የንስሐ ዘመን እንዲሆንልህ ተመኘሁ ሰይፍሽ ተባረክ ጋሼን ለቁርባን እስራኤል ሐገር ሲመጣ በቀይ ምንጣፍ ልቀበለው ቃል ገባሁ ዘላለም ነኝ ከእስራኤል ሐገር እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ጋሼ

  • @benai5241
    @benai5241 2 วันที่ผ่านมา +6

    የዋሁ የትዝታው ንጉስ ሳቅልን ❤እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 2 วันที่ผ่านมา +5

    ጋሽ መሀሙድ እንወድሀለን እናከብርሀለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አባታችን ...🙏🙏🙏🙏

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 2 วันที่ผ่านมา +11

    እድሜ ጤና ለጋሽ ማህሙድ🙏🙏🙏

  • @GetachewAsefa-j9f
    @GetachewAsefa-j9f 2 วันที่ผ่านมา +6

    ሰይፉ በቃ ያንተ ብቃት ያህ ነው ተባረክ እንዲህ ነው ሰይፉ ማለት

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 2 วันที่ผ่านมา +2

    ወይኔ ጋሼ ጫወታህ አይጠገብም ። የዛሪው እሆድ ደስ ይላል ጋሽዬ እድሜ ከጤና ያብዛልህ ጫወታህ ይጣፍጣል አድናቄህ ከመዳም ቅመም❤❤

  • @yirgalme7190
    @yirgalme7190 2 วันที่ผ่านมา +3

    እደው ሀያራሰአት ሳየው ብውል ብሰማው አልሰለቸው ያልኩት ቃለመጠየቅ ኡፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sinetayhugizaw9595
    @sinetayhugizaw9595 2 วันที่ผ่านมา +5

    ይገባዎል ለመሀሙድ እድሜ ጠና የሰጠው እግዚአብሔር ደሞ የሱ ፍቃድ ሁኖ በመዝሙር እንዲያመሰግን ገሪውን ዘመኑን እግዚአብሔር እኞንም አብረን በመዝሙር እንድናመሰግን የሀ ያሉ የሉኡል እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን

  • @teshomediriba7756
    @teshomediriba7756 วันที่ผ่านมา +1

    King of king, Ethiopian Music's hero. Thank you Gash Mame🙏🙏🙏

  • @HelenPolite
    @HelenPolite 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አልሰለች ያልኩት ቃለ መጠይቅ ጋሽ መሐሙድ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ❤❤❤❤

  • @ቋቋዬነሽድንግል
    @ቋቋዬነሽድንግል 3 วันที่ผ่านมา +11

    ጋሽ ማህሙድ በጣምነው ምወዶት እድሜ ከጤና ፈጣሪ ይስጦት

  • @EthioSador2
    @EthioSador2 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መስፍንዬ 🙏 በምትወደው እና እንደ አባት የምትቆጥረውን በልጅነትህ መንገድ ላይ በርቀት እያየህ ያደግከው ታላቅ ሰው ጋር ዛሬ ላይ አንተም በሱ ሙያ ላይ ሆነህ አግብተህ ወልደህ "የልጆቸ አያት ነው !" ብለኸው የእሱን ምክር እና ምርቃት ለማግኘት መብቃትህ የእውነት እጅግ መታደል ነው። 🙏

  • @alemhailehaile8871
    @alemhailehaile8871 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሙሀሙድ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይሥጥህ ብዙ ትዝታዎች አሉን🙏🙏

  • @AshuAshu-gv9rq
    @AshuAshu-gv9rq 2 วันที่ผ่านมา +6

    እድሜ ከ ጤና ይስጥ ❤❤❤❤❤

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 2 วันที่ผ่านมา +6

    ድንቅ ምላሽ ነው ❤ "አፌን ከፍቼ አልዘፍን"❤❤❤❤❤😍

  • @khadeejahteyeb9050
    @khadeejahteyeb9050 2 วันที่ผ่านมา +4

    ትዝ ትዝ እያለን ማህሙዴ
    አላህ ከሞት በፊት ሸሃዳ ይስጥህ አንተ ጥሩ ልብ ያለህ ጥሩ ሰው ነህ ወደ ተፈጠርክበት የእውነት መንገድ

    • @TesfamichealAdera
      @TesfamichealAdera 2 วันที่ผ่านมา

      endaydebrsh orthodox new kchalsh anchm temelesh sayrfdbsh ney bebrhanu mnged tenlalesh

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 2 วันที่ผ่านมา +3

    እእእልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላይክትን ያሰማልን የኔ አባት የሚወድዋት ድግልማርያም እድሜወትን ትስጠወት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw 2 วันที่ผ่านมา +4

    በእውነት በጣም መታደል ነው ከምን በላይ የሰው ፍቅር ተሰጥቷል ጋሼ መሀሙድ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @tihtinawmessele122
    @tihtinawmessele122 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጋሽ ማህሙድ አህመድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድምፃዊ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ

  • @alem7474
    @alem7474 2 วันที่ผ่านมา +18

    ሰይፍሻ አሪፍ ጋዜጠኛ፣ ትመቸናለህ💚💛💖

    • @HituSule
      @HituSule 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤በጣም አንደኛ ነው ሰይፍሻ🎉🎉

  • @AskaleChera
    @AskaleChera 2 วันที่ผ่านมา +6

    ከዚህ በላይ ዕድሜ እንዲሰጦት እመኝሎታለሁ

  • @DestaBizuayahu
    @DestaBizuayahu 2 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ❤🎉

  • @SelamSelam-kb7jj
    @SelamSelam-kb7jj 2 วันที่ผ่านมา +6

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉ማሚኤ፡ከዚህ፡በላ፡እዴሜና፡፡ጤና፡ይስጥጥህ።

  • @ameneshewa-h2q
    @ameneshewa-h2q 2 วันที่ผ่านมา +2

    ጋሼ የእውነት እኖድሀለን ነፍ አመት ኑርልን 💚💚✌️

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 2 วันที่ผ่านมา +5

    የጋሸን ቃለመጠይቅ ሳልሰለች ከተቀመጥኩበት ሳልነሣ ልጨርስነዉ አይጠገብም እረጅምእድሜና ጤና ተመኘሁ🥰🥰

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 2 วันที่ผ่านมา +5

    He is so kind we love u legend ❤

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 2 วันที่ผ่านมา +1

    ለንስአ እይወት አብቁት ለቅዱስ ሰጋ ደሙ አብቁልንጋሽዬ ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @EmebetKora
    @EmebetKora 2 วันที่ผ่านมา +1

    መሀሙድ እንኳን ዘፍኖ ቢያለቀስ እገዛዋለሁ የሚል ብዙ ሰው አለ ❤❤❤🎉❤❤❤🎉❤❤❤🎉

  • @dereseameneshewa8653
    @dereseameneshewa8653 2 วันที่ผ่านมา +6

    ጋሽ መሐሙድ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፡ አንድ እሁድ ቀን በለንደን ማርያም ቤተክርስቲያን ውስጥ እያስቀደስኩ እያለ አጠገቤ ረዘም ያለ ሰው ነጠላ አናቱ ተሸፋፍኖ ለብሶ ቆሞ ያስቀድሳል፡ በሚገርም ዓይነት ድምፅ አብሮ ቅዳሴውንአብሮ ይቀድሳል፡ ድምፁ በጣም ስለማረከኝ ማን ነው እንደዚህ ዓይነት ድምፅ ፈጣሪ የሰጠዉ ብዬ ፊቱን እንደምንም ብዬ ስመለከተው ጋሽ ሙሐመድ ሆኖ አገኘሁት፡ ቅዳሴ ሲያልቅ ሰላምታ ተለዋዉጠን ተለያየን።

  • @natey16
    @natey16 2 วันที่ผ่านมา +2

    በምድር ላይ እድሜህ እንዲረዝም እናትህ ና አባትህን አክብር❗️

  • @dafootballethiopiaዲኤፉትቦል
    @dafootballethiopiaዲኤፉትቦል 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውይ እኔ ግን እንዴት እንደምወደው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @GebeyaPlus
    @GebeyaPlus วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🎉

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 2 วันที่ผ่านมา +3

    አሁን መጣህ ሠይፉዬ በ "እንች ልቤ እኮ ነው " በሚለው ዘፈን የማይረሳ ትዝታ ነው የአለኝ ❤❤❤❤

  • @shumiyemohammed5319
    @shumiyemohammed5319 2 วันที่ผ่านมา +1

    የግጥሙ ደራሲ ታላቁ ተመስገን ተካ የምንጊዛዜም ምርጥ።

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 2 วันที่ผ่านมา +3

    Omg what a blessing . You guys deed good for Gashe Mehamud

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 2 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @ewuketbelete7053
    @ewuketbelete7053 2 วันที่ผ่านมา +1

    ረጅም እድሜ ለጋሽ ሙሀመድ ተመኘሁ

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በእርግጠኝነት ጋሽ መሐሙድ ይሄን መድረክ ፈርቶታል የሙዚቃ ሽኝት ሲባል በራሱ ልቡ እየሠታ ነው።ወደሞት የሚሸኙት ያህል ነው እየተሠማው ያለ። የእድሜ ግዴታ ተጭኖት ነው እንጂ በሙዚቃውስ አይጨክንም ነበር።ግን ቀሪ እድሜውን ለፈጣሪ አገልግሎ ሥለተመረጠ እሱም ፍቃደኛ ሥለሆነ ነው እና ጋሽ መሀሚድ አይዞክ ቅሬታህ ይገባኛል ከባድ ትዝታ አለው ለሁላችንም። ነገር ግን በፈጣ ተመርጠህ እስካሁን ጊዜና ክብር ተሰጥቶካል እና እንኳን ደሥ አለህ ደሥ ይበልህ።

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 2 วันที่ผ่านมา +9

    ድንቅ አባታዊ ምክር ነው ❤😍

  • @MershaMersha-z6m
    @MershaMersha-z6m 2 วันที่ผ่านมา +19

    ጋሼን ጥሩ ጋዜጠኛ ቢጠይቀው እጅግ ብዙ ትምህርት የምናገኝበት እራሱ ታሪክ የሆነ ሰው ነው
    እኔ እምመኘው መዓዛ ብሩ ብትጠይቀው

    • @AhmedRahmeto-p7d
      @AhmedRahmeto-p7d 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@abdusalah9683አረ ሰይፉ እንዳይለቅ ጋዜጠኘነቱን😂

    • @SelamZnashi
      @SelamZnashi วันที่ผ่านมา +1

      chirashi kseyfu belay ..
      eyawaza yemiteyki ale demo safu andegna new 11111111111111

  • @abebankebede5938
    @abebankebede5938 2 วันที่ผ่านมา +3

    ጋሽ መሐሙድ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @branibrani8221
    @branibrani8221 4 นาทีที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይሰጥህ

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 2 วันที่ผ่านมา +3

    What a legend❤❤❤ long life more happiness❤❤❤

  • @tokichoamante2805
    @tokichoamante2805 2 วันที่ผ่านมา +2

    ክብር ይገበሃል ጋሽ ማህሙድ ኁሉም እትዮጵያያዊ ይወደሃል

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ 2 วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ገብቼ ኩኪስ ለማከፋፈል ወስኛለሁ እባካችሁ ደምሩኝ አበረታቱኝ ❤ እኔም እመልሳለሁ

  • @etagegenalamraw2193
    @etagegenalamraw2193 2 วันที่ผ่านมา +4

    እድሜ ከጤና ይስጥዋት ጋሼ

  • @TiztaTi
    @TiztaTi 2 วันที่ผ่านมา +2

    እየሱስ ጌታ ነዉ እሄን ጌታ የግል አዳኛቹ አድርጋቹ ተቀበሉ❤❤❤

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 2 วันที่ผ่านมา

    All-time favorite ....Classic...Thank you Sr. I salute you ....

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 2 วันที่ผ่านมา +4

    እድሜ እና ጤና ለጋሼ አርበኞች ት/ቤት አካባቢ አቶ ደሳለኝ ቡና ቤት በር ላይ ብዙ ትዝታ አለኝ አለማየሁ እሸቴም የአንድ ሰፈር ልጄች

  • @merongeta2149
    @merongeta2149 2 วันที่ผ่านมา

    Amen amen egziabiher yimesgen erjim edumena tenawun yistih gash mohamud❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamtube-2157
    @selamtube-2157 2 วันที่ผ่านมา +1

    Young generations should learn a respect from Mesfin. Respecting elders.

  • @enayko5471
    @enayko5471 2 วันที่ผ่านมา +2

    Amen Amen amen 😘🤲Egezabere yemisgen gasi mame Ahonem Erzem Edeme ketenagar yestute Yegna mert Artisti 😘🤗

  • @sweetheartsied3585
    @sweetheartsied3585 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለሁሉም ጌዜውን ይጠብቅለታል አያት ተቀምጦ የልጅ ልጅ ይሞታል

  • @honey48757
    @honey48757 2 วันที่ผ่านมา +3

    Gash Mahmoud Allah Hidaya yistik 🤲🤲

  • @EphraimTerefelerebo
    @EphraimTerefelerebo 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ I love gash Mohamud, I wish long live with joy

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 3 วันที่ผ่านมา +2

    Mr Mohamed
    Congratulations 🎊 👏 💐 🎉🎉🎉

  • @hewanaklog5878
    @hewanaklog5878 วันที่ผ่านมา

    It's true the bast singer .

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 2 วันที่ผ่านมา +2

    Great Appreciation for Seife on EBC for invited Greatest Ethiopian musicians Muhammad Ahmad. I saw you did many invited him on your show and this is very very amazing job Seife ?
    We Ethiopian people, we crying a lot after someone passed away but we did not do anything for them during their life time. For example, we lost the Famous Ethiopian musicians Dr. Tilahun Gessaes who did Greatest accomplishments for Ethiopia music industries like Muhammad Ahmad. Even both Artists did not benefits very well from their career Or from their music income. They scarfired their life for Ethiopian people music but they did not get enough money from the music sold because of different problems at that time. Now many Artist in Ethiopia are milioners than Muhammad Ahmad and Tilahun Gessaes in a 5 to 10 years period.
    However, those two Greatest and others Ethiopian old musicians did their job for 20 years and 60 years but they don't have enough money.

  • @CalnNega
    @CalnNega 2 วันที่ผ่านมา +2

    ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳዎት ይመልሶት።

  • @kadijaradi1899
    @kadijaradi1899 2 วันที่ผ่านมา

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @tarikuterefe2386
    @tarikuterefe2386 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም የሚለውን ይዘፍናል ❤❤❤❤

  • @getachewmerkebu7128
    @getachewmerkebu7128 2 วันที่ผ่านมา

    Long live to the legend❤❤❤

  • @Peak.570
    @Peak.570 2 วันที่ผ่านมา +4

    ድል ለኢትዮጲያውያን ድል ለፋኖ!!! ❤❤❤ ውድቀት ለክፉኞቹ እጃችንን በአፋችን አስጭነው ላስደነቁንና የክፋትን ጥግ ላሳዩን ጨካኝ አራጆች!!!

  • @MershaMersha-z6m
    @MershaMersha-z6m 2 วันที่ผ่านมา +3

    "አንተ ጉራጌ አርፈህ ተቀመጥ " ተባልኩኝ 😁😁
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጋሼ 😘

    • @teshayearaya1712
      @teshayearaya1712 วันที่ผ่านมา

      እኔም ያ በሳቅ ነው የገደለኝ ጋሼ ጨዋ ብልህ ሩህሩህ ደግ ሰው ነውና ሀብታችን ነው