ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ከፍሬህይወት ጋር ተፋጠጡ | “ሲምካርዴን ዘግተው ከቤተሰቤ አቆራረጡኝ”

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Shegaw19
    @Shegaw19 วันที่ผ่านมา +28

    ይሄ ሰውየ ግን የለቤን እሚናገርልኝ ነገርስ እውነትም የህዝብ ተወካይ ጀግናየ እግዚአብሔር። ይጠብቅህ

    • @abeldemerew5260
      @abeldemerew5260 วันที่ผ่านมา

      ተመሳሳይ ስለሆናችሁ ይሆናል የወደድከው። ወሬ ብቻ
      ወይ አትሰሩ አታሰሩ

    • @MulugetaTheblue
      @MulugetaTheblue 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አቶ አቤል ግዴታ ሰዉ ለመደገፍ ጎማ መሆን አለበት ማለት ነዉ ወይም የአብይ አህያ መሆን አለበት ማለት ነዉ?​@@abeldemerew5260

  • @kochitowolde8079
    @kochitowolde8079 2 วันที่ผ่านมา +50

    ዶ/ር ጀግና ነህ! ሌሎቹም ቁጭ ብሎ ከመያንቀላፉ ካንተ ልማሩ የገባል

  • @Antumedia12
    @Antumedia12 2 วันที่ผ่านมา +39

    ተንቀጠቀጠች እኮ 😂😂!! ለማነኛውም ዶ/ር ደሳለኝ በይ

  • @5DESPAnalysis
    @5DESPAnalysis 2 วันที่ผ่านมา +28

    ዶ/ር ደሳለኝ ተባረክልን! የሲም ካርድ disability ጉዳን በሁሉም ጋር እየሆነ ነዉ። ለእኔም እንድህ አይነት ችግር ሁለት-ሶስት ጊዜ ገጥሞኛል።

    • @AliGetachew-s6q
      @AliGetachew-s6q 2 วันที่ผ่านมา +2

      Docterye tebarek tru hasab hezebn yagenazebe

  • @yibeltalabie5340
    @yibeltalabie5340 2 วันที่ผ่านมา +15

    ዶክተር ደሳለኝ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ የልባችን ጥያቄ ነው ያነሳኸው.

  • @TesfayeAlmaw
    @TesfayeAlmaw 2 วันที่ผ่านมา +14

    ዶ/ር ጀግና ነህ! እ/ር እድሜና ጤና ሰቶህ ለውጥ መጥቶ እንደዚህ የጮህክለት ህዝብ ነፃ ወጥቶ ለማየት ያብቃህ!

  • @ENDALKACHEWYALEW-dn8zo
    @ENDALKACHEWYALEW-dn8zo 2 วันที่ผ่านมา +39

    እ/ር እድሜና ጤና ሰቶህ ለውጥ መጥቶ እንደዚህ የጮህክለት ህዝብ ነፃ ወጥቶ ለማየት ያብቃህ!

    • @mastewalize
      @mastewalize 2 วันที่ผ่านมา

      ድንቁርቁር!
      የኢትዮጵያ ህዝብ ከወያኔ ነፃ ወቷል፣ ከፋኖ እና ከሸኔ ነፃ እየወጣ ነው። እድሜ ለአብይ!

  • @estibelgetnet8251
    @estibelgetnet8251 2 วันที่ผ่านมา +17

    መልስ ሲያጡ አቶ ብለው ይገልጻሉ ምክንያቱም ዝቅ አድርገን ስንጠራቸው ያዋረድናቸው እየመሠላቸው ነገር ግን እራሳቸውን ነው የሚያዋርዱ

  • @SamreaMama
    @SamreaMama วันที่ผ่านมา +3

    አማራ ስትሆን ሁሉን ነገር ትታደለዋለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዶክተር ደሳለኝ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sisayabayneh8442
    @sisayabayneh8442 2 วันที่ผ่านมา +20

    what a real public representative!!!

  • @Molalignnegn
    @Molalignnegn 2 วันที่ผ่านมา +44

    ካርድ ሞልቸ ወዲያው ወደፓኬጅ ካልቀየርኩት ስልኬ ላይ አይቆይም ምክንያቱም ቴሌ ወስዶ ይጨርሰዋል ብድርም ሳይኖርብኝ ግራ ገባኝ እኮ

    • @AliGetachew-s6q
      @AliGetachew-s6q 2 วันที่ผ่านมา +2

      Abo yemech wdme ywsten nw yengerkleg enam beka molche bande zero

    • @Shegaw19
      @Shegaw19 วันที่ผ่านมา

      እኔም የገጠመኝ ይኸ ነው እኔ ብቻ ነኝ ብየ ነበር ፣ለካ የሁሉም ነው እኔ ደውየ ሁሉ ጠይቂያለሁ ግን ያሉኝ አጫጭር መልዕክቶች ስለተመዘገብክ ነው ፣ ብለውኝ ነበር አሁንማ ገባኝ ለካ እየወሰዱት ነው አቤት ሌብነት ደግሞ አፏን ሞልታ መልስ ትሰጣለች

    • @tegegntadesse9685
      @tegegntadesse9685 วันที่ผ่านมา

      Ewunat new enem techagirealehu maftihe yifaligal

    • @EliasLemma-ow6ib
      @EliasLemma-ow6ib วันที่ผ่านมา +1

      ኢትዮ ቴሌኮም አረ በጣም ያሳፍራል!
      መንግስታዊ ተቋም ይህን ያህል አይን ያወጣ ስርቆት በራሱ ህዝብ ላይ ሲፈፅም ማየት ያሳዝናል! ሳፋሪ ውሎ ይግባልን!

  • @D.ARd1988E.C
    @D.ARd1988E.C 2 วันที่ผ่านมา +10

    ይሰርቃል ብቻ አደለም በጠራራ ፀሀይ እየተዘረፈ ነው

  • @ShambelDerbie
    @ShambelDerbie 2 วันที่ผ่านมา +17

    ሀገሪቱ በናንተ እጅ ትውደቅ አይይይ ብልጥግና 😢 ዶክተር አንድ ለናቱ አልልህም አንድ ላገሪቱ ልበልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እነሱ ግን ነገ ዋጋቸውን ያገኛሉ😢

  • @jambarusimu4123
    @jambarusimu4123 วันที่ผ่านมา +4

    እናት፣ይወለደችው፣ለሐገር፣ጀግና፣ወርቅ፣ኑርልን

  • @tesfasnqey6690
    @tesfasnqey6690 วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያውያን ብመንእሰያት ትመሓደሩ lucky ንሕና ኤርቸትራውያን ብአረግቶት ንመሓደር❤❤❤❤❤

  • @የማርያምልጅ-ከ2ዠ
    @የማርያምልጅ-ከ2ዠ 2 วันที่ผ่านมา +9

    ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @julitefera
    @julitefera 2 วันที่ผ่านมา +4

    እሰይ, እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @getachewgadissamarzema2306
    @getachewgadissamarzema2306 2 วันที่ผ่านมา +6

    ዶክተር ተባረክ ክበርልን ። ***

  • @ArmiasMamo-w4g
    @ArmiasMamo-w4g วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ይጠብቅህ ዶክተር ደሣለኝ ወላሂ ጀግና ነህ ክብር ይገባሀል እራሥህን ላደጋ አጋልጠህ ለህዝብ የምትሠራ ነህ❤❤❤

  • @Ayenew4468
    @Ayenew4468 2 วันที่ผ่านมา +32

    ዶር ደሳለኝ ብቻኛው የፖርላማ ሰው

  • @EyobAyeleChane-i8q
    @EyobAyeleChane-i8q 2 วันที่ผ่านมา +4

    ኑርልኝ ወንድሜ

  • @enduadem7601
    @enduadem7601 วันที่ผ่านมา +2

    አሁን ላይ ዶ/ር ደሳለኝ ብቻ ይመስለኛል የህዝብ ድምፅ

  • @HailemariamNecho-rb3ym
    @HailemariamNecho-rb3ym 2 วันที่ผ่านมา +30

    አቶ ደሳለኝ አላለችም😂 ኩክኒያም። ደሞ እኮ ምላሷ ይንቀጠቀጣል

    • @Tracychapman1
      @Tracychapman1 2 วันที่ผ่านมา

      Yech yemta microlink temare

    • @KedirMohamed-t8f
      @KedirMohamed-t8f วันที่ผ่านมา

      ቢሆንም ልክልክሽን ነግሮሻል አብይ አያድንሽም

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 วันที่ผ่านมา +5

    ሰላም ለሀገሬ❤❤❤❤

  • @amogneanmut8489
    @amogneanmut8489 วันที่ผ่านมา +5

    የተጠየቅሽው ሌላ ምታወራው ሌላ
    ለቦታው እና ለህዝብ የማይመጥን ምላሽ.

  • @MulugetaAsefa-s6o
    @MulugetaAsefa-s6o 2 วันที่ผ่านมา +20

    ፍረህይወት ስታወሪ ይደክመኛል ኬዙን አላቅም።

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 วันที่ผ่านมา

      Same same 😂

  • @MulugetaTheblue
    @MulugetaTheblue 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በፍፁም ወ/ት ፍሬህይወት አፎርደብል ነዉ ብለሽ ታወሪያለሽ የፈጣሬ ያለህ ኢንተርኔት ዕድሜ ለሳፋሪኮም ለዘላለም ይኑር።አቶ ደሳለኝ ዕድሜ ይስጥልኝ!!!!!

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 วันที่ผ่านมา +20

    ተሳስተሽ ሊሆን ይችላል ግን የተማረ ሰው ሰውን በማዕረጉ ነው መጥራት ያለበት ያውም ፓርላማ ውስጥ የሚያክልን ነገር

    • @cherutesema601
      @cherutesema601 2 วันที่ผ่านมา

      ከሰባተኛ ክፍል ያልዘለለው ዉሽማዋን አብይ አህመድ አሊን ዶክተር አያለች የምትጠራ ወራዳ 3ተኛ ዲግሪውን የተማረውን አቶ ብላ የጠራችው አውቃ ሊሆን ይችላል፡፡ ለማሸማቀቅ፡፡

  • @abiyouasnake2062
    @abiyouasnake2062 2 วันที่ผ่านมา +1

    It's very well elaborated!

  • @DerejeDesta-yk7cu
    @DerejeDesta-yk7cu 2 วันที่ผ่านมา +9

    መብራት ሀይልም በየመስሪያ ቤቱም ከፍተኛ ችግር አለ ምን ይሻላል?

  • @hasenyibire2535
    @hasenyibire2535 2 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ይሚገርም ጥያቄ ነው ዶ/ር ዲሳለኝ ተክክለኛ የህዝቡን ጥያቄ ነው ያነሱት?

  • @Elma-dk2by
    @Elma-dk2by 2 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ጀግና ጥሩ ጥያቄ
    ተገብ መልሲ እንፍልገሌን

  • @bkethio1876
    @bkethio1876 2 วันที่ผ่านมา +9

    ዶ/ር ደሳለኝ እዚህ የደንቆሮ መንጋ ውስጥ ግዜህን አታባክን።

  • @samrawitzemene7722
    @samrawitzemene7722 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኣቦ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @EthiopiaHagere-v2d
    @EthiopiaHagere-v2d 2 วันที่ผ่านมา +5

    ማንም መልስ የለውም ፈጣሪዬ አንተ እየን

  • @FirewTadesse-p1w
    @FirewTadesse-p1w วันที่ผ่านมา +2

    Doctor Desalegn is our hero

  • @solomonmengesha331
    @solomonmengesha331 2 วันที่ผ่านมา +5

    ይች የብልፅግና ሸሌ የስራዋን ሁሉ ታገኛለች

  • @Destavich
    @Destavich 2 วันที่ผ่านมา +4

    Both are doing a good job in their perspective field.

    • @GhionAshebir-n7l
      @GhionAshebir-n7l 2 วันที่ผ่านมา +2

      Don't compare them

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 วันที่ผ่านมา

      Don't compare the incomparable

  • @negattube1899
    @negattube1899 2 วันที่ผ่านมา +2

    vibration of sound

  • @Nuer_media
    @Nuer_media 2 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል❤❤❤❤

  • @ግራምጣመልካምእይታ
    @ግራምጣመልካምእይታ วันที่ผ่านมา

    Keep it up doc🎉❤

  • @BadegeBadege-b4p
    @BadegeBadege-b4p 2 วันที่ผ่านมา +9

    ፓኬጅ ካልገዛን ስሚ ካርድ ላይ ብር አይቆይም ለምንድነው

  • @AbaWgiyorgis
    @AbaWgiyorgis วันที่ผ่านมา

    በጣም እጅግ ያማረረን ጉዳይ ነው ብቻም ሳይሆን ሳንጠቀምበት ለሚወስዱት ብር እንኳን እንዳንጠይቅ መስመራቸውን አያነሱም በሚሴጅ ብቻነው የሚገኙት በቂም አይደለም በአጭሩ ዘመናዊ ለብነት ብየዋለው

  • @MogesAbuye-n3u
    @MogesAbuye-n3u 2 วันที่ผ่านมา +9

    በየ መስሪያ ቤቱ የተሰገሰጉት ሁሉም ለዐብይ የሚላላኩት ብቻ ናቸው።

  • @aderawtilahun1969
    @aderawtilahun1969 2 วันที่ผ่านมา +3

    አይ ዶክተር እናት ወልዳለችኮ ጀግና ነህ

  • @ZelalemAbera-kz6qh
    @ZelalemAbera-kz6qh 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዛሬ የልባችንን ተናገርክ

  • @khalidtube8137
    @khalidtube8137 2 วันที่ผ่านมา +8

    አቦ ይመቺህ ወላሂ እነትህን ነው ይሰረቃሉ ማለት ይቻላል 100% ለምሳሌ እኔ የመቶ ብር ካርዲ ሞልቼ ያለምንም ምክኒያት ወስደውብኛል 994 ስደውል የተሰጠኝ ምላሺ ግን ያሳዝናል ዳታ ከፍተው ስለነበር ነው ክቡር ደበኛ ብለው አፊዘወብኛል እሺ ዳታ ከፈትኩኝ ልበል ታዲያ ሶሻል ሚዲያ ሳልጠቀም ወይም ሳልገባ ይወስዳልዴ ስል አይ ክቡር ደበኛ ኖትፌክሺኑ ራሱ ይቆረጣል አለቺኝ እሺ ይሁን ታዲያ መቶብር እደታይነት ኖትፌክሺን ነው እሚቀርጠው ስል አይ ከዚጋ እሚያሳየው ያው እደነገረኩወት ነው ክቡር ደበኛ ስለደወሉ እናመሰግናለን ያለወትን አስተየሰየት ያሰቀምጡልን ብላ ላጥ አለቺ ቆዳ በሺታ ይላልጣትና ታዲያ ይህ ሌብነትጂ ሌላ ምን ሊባል ነው ኧረ ተውግን ይህ እቃቃ ጨዋታ በህዝብ ላይ እኔስ ተራ ባላገረነኝ ምንም አላመጣ ብቻ ፈጣሪየ የእውነት እሳት ያውረዲባቸው ለሀያሉ ጌታ ሰጥቻለሁ ኢትዮ ቴሌኮምን አዲ ያሳየኝ የሆነ መቅሰፍት አውረዶ ጌታየ የምለምንህ ቢኖር ይህን ነው ያለፍቃዲ እራሳቸው ዲምፅ ማሳመሪያ ሎተሪ እረዳታ እያሉ ይበዘብዙናል አላህ ይበዝብዛቸውና ኧረ

    • @Zinet1234-jb9iq
      @Zinet1234-jb9iq วันที่ผ่านมา

      በጣም የተመቸኚ ኮመት.

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 วันที่ผ่านมา +8

    መብራት ቴሌ ህዝቡን በመዝረፍ ላይ ናቸው በጣም ከብዶል

  • @AliahmedYesuf
    @AliahmedYesuf 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክልነው

  • @Asmamaw-e7c
    @Asmamaw-e7c 2 วันที่ผ่านมา +5

    ዶ/ር ደሳለኝ ክብር
    መጀመረያ አክብሮት ይኖርሽ

    • @avivagedamo1587
      @avivagedamo1587 2 วันที่ผ่านมา +1

      ዶክተር እንዳትልማ ይነዝራታል

    • @Zinet1234-jb9iq
      @Zinet1234-jb9iq วันที่ผ่านมา

      ይቺ ደነዝ እውነት ለመናገር ሠውቀላው አብይ እንኳ በሥነ ሥርአትነው የሚጠራቸው ፊቱ ላይ እሣት እየነደደ.

  • @AschalewAsrate
    @AschalewAsrate 2 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግና

  • @fafihussien2863
    @fafihussien2863 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dr you are the great

  • @rashidjula6314
    @rashidjula6314 2 วันที่ผ่านมา +8

    ዶክተር ጌታ በደሙ ይሸፍንህ!!

  • @SewmehonGashu
    @SewmehonGashu วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነህ ክቡር ዶክተር ደሳለኝ

  • @Dgsu-cp3mu
    @Dgsu-cp3mu 2 วันที่ผ่านมา +1

    Wow he is so outstanding and brilliant!!!!!!

  • @samrawitzemene7722
    @samrawitzemene7722 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማነዉ የሚመለከተዉ?

  • @NahooDegu
    @NahooDegu 2 วันที่ผ่านมา +15

    የምትሠጠው መልስ ድርጅታዊ መንፈስ ስላለው እና እራሷን ለብልፅግና አሳልፋ የሠጠች ሴት ስለሆነች የብልፅግና ብልግና ሴተኛ አዳሪ ብያታአለሁ😅😅

    • @SelamMarie-ot8qw
      @SelamMarie-ot8qw 2 วันที่ผ่านมา

      የአብይ ውሽማ ናት

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 2 วันที่ผ่านมา +2

      በትክክል ይቺ ወደል አህያ ባልጌ

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 วันที่ผ่านมา

      True she was so nervous

  • @samuelwoldemariam4996
    @samuelwoldemariam4996 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምን ?

  • @yegezu534erifo
    @yegezu534erifo วันที่ผ่านมา

    በጣም አደንቃለው d /r ምክንያቱም የኔ ጥያቄም ጨምር ነው

  • @DibekuluAmera
    @DibekuluAmera วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር ደሳለኝ ኑርልን

  • @DerejeDesta-yk7cu
    @DerejeDesta-yk7cu 2 วันที่ผ่านมา +4

    እረ ጥሩ ሀሳብ ነው በመብራትስ ማን ይጠይቅ

  • @MerkebuTemesgen-j5c
    @MerkebuTemesgen-j5c 2 วันที่ผ่านมา +7

    etcየአገሪቱ ዘራፊ ድርጅት ሆኗል፣ስልካችንን ለሙዚቃ ብቻ ነው እየተጠቀምንዘት ያለነው

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 2 วันที่ผ่านมา +4

    ስልኩን ሚዘጋው ሌላ አካል ነው ካለች መንግስት የቴሌ ቁልፍ አለው ማለት ነው ሲፈልግ ሚዘጋበት ሲፈልግ ሚከፍትበት አሳዛኝ አገር

  • @alazartadesse949
    @alazartadesse949 2 วันที่ผ่านมา +5

    ተሌዎች ከዝሪፊያ ወደ አገልግሎት መስጠት ብትሸጋገሩ ጥሩ ነው። በየአመቱ የምታተርፉት ቢለየን ብር ምን ያህል ዝርፊያ እንደምትፈፅሙ አመልካች ነው።

  • @AabbushMuhammadAabbushMuhammad
    @AabbushMuhammadAabbushMuhammad 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    It's really question

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 2 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ ለቤተሰብ ለመደወል ደጋግሜ ደጋግሜ ካልሞከርኩ አይሰራም። እንዴት እንደሚሰለች። እና ምኑን ተሻሻለ😊

  • @wubantegetnetbelete2693
    @wubantegetnetbelete2693 2 วันที่ผ่านมา +7

    አቶ አለች? አይይይይ

  • @tewodrosdagne7341
    @tewodrosdagne7341 2 วันที่ผ่านมา +4

    ዶ/ር ደሳለኝ በይ ለፍቶ ጥሮ የተማረ የዕውቀት ባለቤት ነው።

  • @AbrehamWiletaw
    @AbrehamWiletaw วันที่ผ่านมา

    አብይ አህመድንና ፍሬ ህወት አፈጉባኤው ጭምር ተብየዎች እናተን ጉርጔድ አስገብቶ ነበር ጋዝ አርከፍክፎ ማቃጠል የተረገማቼሁ ዶክተር ደሳለኝ የእውነት የልቤን ነው የተናገርከው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 วันที่ผ่านมา +29

    ይቺ ቀጣፊ
    የአብይ ገረድ አፋኝ 😭ናት
    እግዚአብሔር ይቅጣሸ

    • @YameneSir
      @YameneSir วันที่ผ่านมา

      ደንቆሮ

  • @kidkid8760
    @kidkid8760 2 วันที่ผ่านมา +7

    You have to say Dr. Desalg

  • @ErmiyoTewahido
    @ErmiyoTewahido วันที่ผ่านมา

    ኧረ ቴሌ በጣም ነው ብር እየበላ ያለው ፍርዬ መልሶትን የስተካክሉ ዶ /ር ደሳለኝ ያለወ ነገር በጣም ትክክል ነው እኔ በጣም እየከበደኝ ነው የቴሌ ጉዳይ

  • @samuelgiosue1017
    @samuelgiosue1017 2 วันที่ผ่านมา +4

    ፖርላማዉ ዉስጥ ይሄ ሰዉዬ ብቻዉን ነዉ ያለዉ ሌሎቹ የት ነዉ ያሉት???😂😂😂

  • @tjbeyu3705
    @tjbeyu3705 2 วันที่ผ่านมา +6

    መልስ አያልቅባችሁ:: it’s seems like you all come from the same river. ውሽት ሰለቸን

  • @simegnewamare790
    @simegnewamare790 2 วันที่ผ่านมา +3

    ምን ሆና ነው የሚያተባትባት

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 วันที่ผ่านมา

      ሌባ ሲታወቅበት ይበተበታል

  • @solomonmengesha331
    @solomonmengesha331 2 วันที่ผ่านมา +2

    ህዝብ እንደ ህዝብ በቃ ብሎ መነሳት አለብን አገርንም ህዝብንም ለማዳን
    ህዝቤ በብልጭልጭ መብራት አትደለል ለነፃነትህ ተነስ ጅብ

  • @ShegawHabtie-x1t
    @ShegawHabtie-x1t 2 วันที่ผ่านมา +6

    በመሠረቱ ቴሌ ማህበረሰቡ እንዳይዘምን እያደረገ ነው

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nz วันที่ผ่านมา

    ያዳነች እህት እህያ

  • @ErmiyasHaile-y4r
    @ErmiyasHaile-y4r 2 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር በጣም ወሳኝ ነገር ነዉ የተናገርከዉ የካርድን አልቻለዉም

  • @Nice12-t3v
    @Nice12-t3v วันที่ผ่านมา +1

    ዶ/ ደሳለኝ የምር ልብ ያለው እንደ ሌሎቹ ዝንጀሮ ሆኖ ቁጭ ብሎ የሚያጨበጭብ ሰው አይደለም ። ክብር ይገባዋልል ። ፍርዬ ምነው ጦር ሜዳ የሄድሽ ነው ምትመስው.

  • @LeulRayaAzebo
    @LeulRayaAzebo 2 วันที่ผ่านมา +5

    ምንም ጥያቄው አልተመለሰም

  • @BirukTsegay-e1h
    @BirukTsegay-e1h 2 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክለኛ ጥያቄ ነው ? ሁሉም በነጻ ሊያስበው የሚገባ

  • @heyradenbedwiheyradenbedwi-g6b
    @heyradenbedwiheyradenbedwi-g6b 2 วันที่ผ่านมา

    ደኪተር እናመሰግናለን

  • @YatatuChalla
    @YatatuChalla วันที่ผ่านมา

    የኛም ችግር ነው ዶር በትክክል አይቷል ሥለዚህ ሣፋሪ እንጠቀማለን ትርፉ በምሬት መሠብሠብ የሚታቀድ ከሆነ ለውጡን በጋራ እንየው

  • @NuruMohammed-w5v
    @NuruMohammed-w5v วันที่ผ่านมา

    ጀግና ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232 2 วันที่ผ่านมา

    የብልጽግና ደጋፊ ነኝ ዛሬ ግን የዶክተርን ጥያቄ በከፊል ተስማምቻለሁ፡፡

  • @bekamakuma6664
    @bekamakuma6664 2 วันที่ผ่านมา +2

    She has to leave the position,, incompetent CEO

  • @tamitatgetachew9824
    @tamitatgetachew9824 วันที่ผ่านมา

    ቀላል ይበላል ይልጠናል በጣም እድሜ ለሳፋሪ

  • @etg9080
    @etg9080 2 วันที่ผ่านมา +4

    አልተመለስም

  • @Abebe-b8o
    @Abebe-b8o วันที่ผ่านมา +1

    በአማራ ክልል እስከ አሁን ድረስ የኢንተርኔት አገልግሎት የሌላቸው ከተሞችም አሉ።

  • @MekuanintDeguale
    @MekuanintDeguale วันที่ผ่านมา

    D,r desalegni betam jegna neh leiwunet gar yetefatetik inku Ethiopiawi shi amet nurlign 🙏🙏

  • @DawitMekonen-z9y
    @DawitMekonen-z9y 2 วันที่ผ่านมา +2

    በግጭት ቦታ ብለሽ የሰጠሺው ማብራርያ አሳማኝ አይደለም አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ለምን አገልግሎቱን ለምን አቆመው ነው ጥያቄው ዐና አንቺ የተቃረጠው መክንያት አቅሪቢ ዐኛ አላቃረጥንም መንግስት ነው ከሆነ መንግስት ነው ተጠያቂ ብለሽ ብግልጽ አውጪው ዐንጂ የምን ዳርዳር ነው

  • @HussenAli-n8y
    @HussenAli-n8y วันที่ผ่านมา

    ይሰረቃል

  • @SemereBuru
    @SemereBuru 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dr desalen your hero

  • @adugenet70
    @adugenet70 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ በፓርላማ ስለሚያቀርብት የህዝብ ጥያቄ እናመሰግናለን!!

  • @solomonmengesha331
    @solomonmengesha331 2 วันที่ผ่านมา +1

    ህዝብ እንደ ህዝብ በቃ ብሎ መነሳት አለብን አገርንም ህዝብንም ለማዳን
    ህዝቤ በብልጭልጭ መብራት አትደለል ለነፃነትህ ተነስ ጅብ ነው የነገሰው

  • @Milliblackcreativities-pi1ms
    @Milliblackcreativities-pi1ms 2 วันที่ผ่านมา

    ፍሬ በፈጠረሽ ይሄን ጥያቄ ሰዎች ቢያደርሱሽ ደስ ይለኛል።
    ለምን ይመስልሻል እንዲህ አይነት ጥያቄ የምንጠይቃችሁ?
    እኛም እንጠይቃለን እናንተም በሳይንስ በሂሳብ ታስረዱናላችሁ እሺ ብሩን ማነው የሚበላው?
    ይሄን ጥያቄ የምንጠይቃችሁ ከቴሌ ኦፕሬተር ጋር ፍቅር ይዞን ለማውራት አይደለም
    እንደውም ቋንቋችሁ ደባሪ ነው
    እሺ የት እየሄደ ነው ብራችን?
    ሃክ ከተደረጋችሁም እኛም ከተደረግን ቼክ አርጉልን

  • @ashenafigizatu6180
    @ashenafigizatu6180 2 วันที่ผ่านมา

    እና ማነው የሚዘጋው ?

    • @zekaryasa01
      @zekaryasa01 วันที่ผ่านมา

      ኢንሳ

  • @mizankebede9268
    @mizankebede9268 2 วันที่ผ่านมา +3

    ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ባለፈው የሰጠነውን አስተያየቶች እንዳነበብካቸው ተረድተናል ። በዚሁ ቀጥል ! ጥሩ ነዉ !

  • @gizegizea
    @gizegizea 2 วันที่ผ่านมา +3

    የህዝብ ድምጽ ደሱ። የመቶ ብር ለኔም ከአንድ ቀን አያልፍም