ስለተቃጠለው የባህርዳሩ ምሽት መዝናኛ.. እንጀራ ሆኖብኝ እንጂ ዘማሪ ብሆን ደስ ይለኛል..ከባለቤቴ በፊት ሞቴን ያድርገው..ተወዳጅዋ አምሳል ምትኬSeifuEBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 511

  • @NigistMengstu-h8g
    @NigistMengstu-h8g หลายเดือนก่อน +87

    ከእኔ ጀምሮ መላ ቤተሰቤ የባህርዳር ህዝብም በጣም ነዉ ምንወድሽ ጠላትሽ ይቃጠል የኔ ወርቅ ፈጣሪ በእጥፍ ይተካልሽ ይሄ ቤት እንደገና በአዳስ አምሮ እናየዋለን

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r หลายเดือนก่อน +114

    ሰይፉ እኮ ትለያለህ ማርያምን በጣም እኮ ነው ለሰዎች የምታስፈልገው ብዙ ነገር አየሁ የተጓዱ ሰዎች ታፅናናለህ ሰይፉ አይባልም በቁም ሐውልት ማስታወሻ ያስፈልጋል እድሜህን ያርዝመው ድሮ እኮ ፌዘኛ በሚለው ነበር የምናይህ እየበሰልክ እየበሰልክ መጣህ

    • @amnuelsolomon30
      @amnuelsolomon30 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂 ጊሽጣ እራስ አውልት😂😂😂

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm หลายเดือนก่อน

      እና ሀዉልቱ ምን ያደርጋል የሞትክ ነህ

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm หลายเดือนก่อน +1

      ​@@amnuelsolomon30😅

    • @mlbmlb3659
      @mlbmlb3659 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂 ሀዉልት ላንተቢሰራጥሩነዉ ድንጋይ ምን ይጠቅመዋል😮​@@FhfGnf-tn6sm

    • @belsti9368
      @belsti9368 หลายเดือนก่อน +1

      @@amnuelsolomon30😂

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r หลายเดือนก่อน +90

    ሰው በህይወት እያለ አይወደስም ሰይፉ የዘመኑ ምርጥ ሰው የህወት ዘመን ሽልማት ይገባዋል

  • @NoName-qt3oq
    @NoName-qt3oq หลายเดือนก่อน +114

    እኔ ከአምሳል ቤት ሰርቻለው አቤት ደግነቷ

    • @SamreaMama
      @SamreaMama หลายเดือนก่อน +4

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @enanujavo1068
      @enanujavo1068 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤😊

    • @anwardemssie-d4w
      @anwardemssie-d4w หลายเดือนก่อน

      mesikir

    • @Nasema-y3u
      @Nasema-y3u หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 หลายเดือนก่อน

      እዉነት በይ😮

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 หลายเดือนก่อน +170

    አምሳልዬ የአማራዋ ንግስት እኛ አማራዎች እንወድሻለን ከጎንሽ ነን 💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @mesfineshetu4424
      @mesfineshetu4424 หลายเดือนก่อน +2

      እኛ አማራዎች አላለችም ቆሻሻ

    • @SelamMarie-ot8qw
      @SelamMarie-ot8qw หลายเดือนก่อน +7

      እውነት ነው

    • @Mmm-m9l2z
      @Mmm-m9l2z หลายเดือนก่อน +10

      ገልቱ አሁን ከዚጋ አማራ ምናምን ማለት ለምን አስፈለገ ድንጋይ

    • @SelamMarie-ot8qw
      @SelamMarie-ot8qw หลายเดือนก่อน +3

      @@Mmm-m9l2z ገልቱና ድንጋይ አንች ነሽ የፃፈችው እውነትን ነው

    • @Mmm-m9l2z
      @Mmm-m9l2z หลายเดือนก่อน

      @SelamMarie-ot8qw ቆሻሻ መሀይም ድፍን ቅል

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር እውነቱን ገልጦልሽ አዕምሮሽ ልብሽ ሁሉ ነገርሽ በብራሃን ተሞልቶ አስተውለሽ ማየት ችለሽ እግዚአብሔርን ለማመስገን ብቻ የምትዘምሪ የተባረክሽ ዘማሪ አምሳል እድትሆኚ አመኚልሻለው
    እግዚአብሔር ይርዳሽ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው

  • @kindubante
    @kindubante หลายเดือนก่อน +27

    አምሳል ምትኬ ደርባባዋ ሴት ሁሉም ዘፈኖቿ ምርጥና አንደኛ። በጣም አድናቂዋ ነኝ። ሰሜ ባላገርም በጣም የምወደው ዘፋኝ ዋው ። ለሁለቱም ረጅም እድሜና ጤና እመኝላቸዋለሁ። አሳየንም ጤናው እንዲመለስ ከልብ እመኛለሁ ።

  • @jemo5716
    @jemo5716 หลายเดือนก่อน +7

    አምሣል ምትኬ ቀበሌ 13 ብዙ ከብቶች ነበሩአችሐ።የደርግ ግዜ በመላኩ ተፈራ የፓሊሥ ዘፋኝ ነበረች።።።አምሣልየየ አንቺ ጀግና ነሽ ብዙ ከጎንደር መጣሑ ብለዉ አይናገሩም ማለት እንደ ፋራ ይቆጥሩናል ግን ጎንደር ❤❤❤❤ አምባነሽ ምትኬ አሥታወሽኝ ።ግን አምሣልየ ወደ ለእግዚአብሔር ዘምሪ በቃ እግዚአብሔር ጤና እእድሜ ጨምሮልልሽ እግዚአብሔር ወደ እግዚአብሔር ወደ ሐሣቡ ተመለሽ

  • @bsquadreact
    @bsquadreact หลายเดือนก่อน +131

    ⚠️ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢

    • @NgstKahsu
      @NgstKahsu หลายเดือนก่อน +1

      ሳብስክራይብ አርጌሎ በርታ

  • @AsfarTradingማሒ
    @AsfarTradingማሒ หลายเดือนก่อน +26

    አምሳልዬ የኔ ንግስት በጣም እንወድሻለን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ ጦስሽን አንች ብቻ ሰላም ሑኝ በእጥፉ ትተኪያለሽ

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw หลายเดือนก่อน +11

    የእኛ ደርባባ ንግስት በጣም እንወድሻለሁ ዘፈኖቿ በሙሉ በጣም ምርጥ ከልብ የተቀመጡ ናቸው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን

  • @Azwatube-x2r
    @Azwatube-x2r หลายเดือนก่อน +17

    አምሳልየ ቅንነሽ አይዞሽ። እኛ የባህርዳር ልጆች ከጎንሽ ነን።

  • @AdoniJudi
    @AdoniJudi หลายเดือนก่อน +13

    አይዞሽ እህቴ ንብረትሽ በጥፍ ይተካላችሁ

  • @DrogbaD-w2j
    @DrogbaD-w2j หลายเดือนก่อน +18

    የማይናወጥ ማንነት ስብእና ያላት ውድ ኢትዮጵያዊት

  • @Zomaabate
    @Zomaabate หลายเดือนก่อน +9

    የኔ እናት ከሱ በፊት ያርገኝ አለች የኔ የዋህ❤

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 หลายเดือนก่อน +3

    ማርያምን አምሳለ ምትኬ እርግት ያለች እናት ናት እና በጣም ነው የምወዳት እረዝም እድሜ ያድልልኝ አምላከ እስራኤል እናቴ ❤አይዞሽ ለበጎ ነው ገንዘብ ይሄዳል ይመጣል❤

  • @eyuas-l7y
    @eyuas-l7y หลายเดือนก่อน +65

    የጎንደሯ 👸ንግስት ❤🥰

    • @fatihaali389
      @fatihaali389 หลายเดือนก่อน +6

      የአማራው ንግስት 💚💛❤

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn หลายเดือนก่อน +12

    አምሳልዬ ሙሉ ውበትሽ እዳለ ነው የኔ ሁሌ አመትባል እግዚአብሄር እድሜና ጤና እስከነ ሙሉ ቤተሰብሽ💜💜💜❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 หลายเดือนก่อน +17

    የኔ ንግስት እመብርአን ትጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy หลายเดือนก่อน +8

    አምሳልየ የኔ ደርባባ ሴት በጣም የምወድሽ የማከብርሽ ሰይፍሻ መልካም ሰው እንግዳ አርገህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን❤

  • @NigistMengstu-h8g
    @NigistMengstu-h8g หลายเดือนก่อน +13

    አምሳልየ የኔ ደርባባ የኔ ሁለገብ በጣም ነዉ ምወድሽ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ ይቀድስልሽ

  • @mesi370
    @mesi370 หลายเดือนก่อน +34

    የኔ ደርባባ ሙሉ ሴት ስወድሽ እኮ ባህልሽን አክባሪ ❤❤

  • @Jemal-z2h
    @Jemal-z2h หลายเดือนก่อน +30

    የኔነት ወላሂ ስትስቅ ሳያት በጣምነው ደስያለኝ አላህ ይተካሽ ❤❤❤

  • @ArayaZadi
    @ArayaZadi หลายเดือนก่อน +12

    ሃምሳል ምርጥ የሰው ልጅ ነሸ ! መደነቅ ሲያንሰሸ ነው ! በአሥራ ሶሰት አመትሸ ያፈራሸው ሀብት ሲወድም ከንብረትሸ ይበልጥ የሰው ነፍሰ ሰላሰቀደምሸ አንቺ ምርጥ የምርጥ ምርጥ ነሸ ! እድሜና ጤና ሀብትና ብልፅግና ከነመላ ቤተሰቦችሸ ይሰጥሸ ዘመንሸ ይባረክ !!!!!!!!

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 หลายเดือนก่อน +19

    አቤት ግርማ ሞገስ የኔ ቆንጆ ደርባባየ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @masarat2998
    @masarat2998 หลายเดือนก่อน +34

    ያገሬልጅ የጎደራንግስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdurezakMuhadin
    @AbdurezakMuhadin หลายเดือนก่อน +15

    እባክህን አርቲስት ዮሴፍ ገብሬን(ጆሲን) አቅርብልን!!!!!!!!!

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot หลายเดือนก่อน +19

    ሀምሳል የሙዚቃ አዲናቂ ባልሆንም አለባበስሽን ሳላደንቅ አላልፍም❤

  • @HlinaBiazn-z2g
    @HlinaBiazn-z2g หลายเดือนก่อน +6

    አሳየ ዘገየ እውነት ትድናለህ መድሀኒያለምን ያመነ የተጎዳ የለም እሽ.❤❤❤❤❤❤ ሰይፉ ተባረክ🎉

  • @techsador
    @techsador หลายเดือนก่อน +78

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ❤❤🎉🎉

  • @Somayube
    @Somayube หลายเดือนก่อน +6

    አምሳልየ የኔ ንግስት 🫅🫅ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ የኔናት 😘😘

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ሰው አክባሪ የኔ ግንደሬ የኔ የሴቷ ጀግና አምባሳደር አምሳል ምትኬ በጣም ነው የምወድሽ በርችልኝ ሰይፉ የኢትዮጵያ ምስኪኖች አባት የሆነውን ማስተር አብነትን አቅርብልን

  • @masarat2998
    @masarat2998 หลายเดือนก่อน +13

    የኔንግስት እመብርአንትጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HkDig-md9mx
    @HkDig-md9mx หลายเดือนก่อน +12

    አምሰለ፡እኛ ደቡቦም፡በጠም ነው ምንዎድሽ ከአማራዎች በልታነነሳ እንዎድሻለን እኛ ደቡቦች ሙዚቃዎችሽ፡ ሁሉም ምርጥ ነቸው አንድም ምጠል፡ ያለውም ምርጥ ነቸው ስራዎችሽ፡ እንዎድሻለን አይዞሽ ለበጎ ነው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 17 วันที่ผ่านมา

      እኛም እኖዳችኋለን

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet หลายเดือนก่อน +22

    በጣም ትልቅ ሰው ናት።ስንቱን ምርዘኛ ኩም እንዳረገችው።

  • @SolomonMulugeta-z9j
    @SolomonMulugeta-z9j หลายเดือนก่อน +15

    አምሳልዬ የሰው ዘር ተባረኪ

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x หลายเดือนก่อน +3

    አምሳል የአማራ እንቁ ንግስታችን እንወድሻለን ይህ ቀን አልፎ መላው አማራ ህዝብ ተባብሮ የተሻለ ምርጥ መዝናኛ እዛው ቦታው ላይ እንደምንሰራልሽ ቃል እንገባለን ❤❤❤❤

  • @Dagi-man
    @Dagi-man หลายเดือนก่อน +22

    ሰይፍሻ ግን የሰው ጥግ ነህ🙏

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +2

    ሰይፉዬ የሳቄ ጌታ የእኔ ደግ ዕድሜህን ያርዝመው ❤❤❤በጣም ነው እማከብርህ የችግር ደራሽ ነህ

  • @gxhx467
    @gxhx467 หลายเดือนก่อน +14

    ሰወዳት የኔ ደርባባ❤❤

  • @الحمدالله-ض3ن
    @الحمدالله-ض3ن หลายเดือนก่อน +8

    ያገሬ ልጅ የጎንደሯ ንግስት ❤❤❤❤❤❤

  • @AghjjChkkd
    @AghjjChkkd 10 วันที่ผ่านมา

    አምሣልን የሚጠላ ሠዉ የለም ❤❤❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ ጠንካራ ስው ነሽ ጉዳት ስምቶ ፕሮግራምን መቀጠል ያስደንቃል❤❤❤አይዞሽ እንኩዋን ኖርሽ

  • @Jesus-us9rz
    @Jesus-us9rz หลายเดือนก่อน

    ውይ በጌታ እግዚአብሔር የጠፋብሽን ሁሉ በብዙ እጠፍ ይመልሰልሽ በጣም እንወድሻለን ደግሞ የእውነት የናትነት መንፈስ እና ሞገስ አለሽ ስታምሪ ❤❤❤
    ከዘፈኖችሽ መካከል የዛሬ 10 or 11 አመት አልቅሼ አውቃለሁ ያም ዘፈን ሆኜ ብሶተኛ እንቅልፍም አልተኛ የሚለው በጣም ነበር ያስለቀሰኝ😢❤❤❤

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን หลายเดือนก่อน +26

    😢እሷስ ንብረት ነው ትተካዋለች ስት ቤተሠብ ያለ እናት ያለ አባት ያለናት ቀርተዋል ዘድሮ ምን ያላየነው ግፍና መከራ አለ😢

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 หลายเดือนก่อน +10

    ከአዲስ አበባ 400 አመት በፊት ነው ፒያሳ ጎንደር!!!

  • @AaAa-bf3ud
    @AaAa-bf3ud หลายเดือนก่อน +7

    አምሳል ምትኬ እንወድሻለን ከፍቅር አገር ወሎ በርችልን የጠፍውን ንብርትሺም ይካስሽ አብሽሪ❤🙏

  • @Ffdd-i6g
    @Ffdd-i6g หลายเดือนก่อน +2

    እዉነትነዉ እናት የመረጠዉ ነገር ጡሩነዉ😍😍😍

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 หลายเดือนก่อน

    ጀግኒት አርቲስት አምሳለ ምትኬ እግዚአብሔር የጠፋውንእጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካልሽ በስንት ከሚቆጠር ካፈራሽው ንብረት ይልቅ ስለሰው ልጅ ነፍስ ነው የተጨነቅሽው አድናቂሽም አክባሪሽም ነኝ🙏❤🙏

  • @ስናይት-ሰ8ጸ
    @ስናይት-ሰ8ጸ หลายเดือนก่อน +8

    እኔ ቆንጆ አምሳልዬ አይዞሽ ሁሉም ነገር ወደ ቦታው ይመለሳል

  • @DYrtSjgtefg
    @DYrtSjgtefg หลายเดือนก่อน +3

    አምሳልዬ ማርያምን እናግዝሻለን ስትሰሪ ምርጧ

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr หลายเดือนก่อน +2

    የዘፈንችው ለትውልድ ሚያስተምርነውና ብትዘፍንም ምንም ችግር የለውም በርችልን እህታለሜ ትውልዱን በስራአት እያዝናናሽ ቁምነገር አስጨብጭልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ หลายเดือนก่อน

    እህቴ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ አንድም የሰው ሕይወት ባለመጥፋቱ ባንድም በሌላም እግዚአብሔር ይናገራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም ይላል የእግዚአብሔርን ቃል ያለፈው ይበቃል አሁን ግን አደበትሽን ወደ መዝሙር ይቀይርልሽ ቤትሽ የበገና ቤት ይሁንልሽ

  • @zena4992
    @zena4992 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤የኛ 👸ንግስት እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb หลายเดือนก่อน +1

    አምሳለ በጣም እናመሰግናለን እጥፍ ድርብ አድርጎ ፈጣሪ መዳህኒአለም ይመልስልሽ ሀብትሽን ጤና ይስጥሽ ❤ ትልቅ ውሌታ ዋልሽልን

  • @Tarikumoges-p9o
    @Tarikumoges-p9o หลายเดือนก่อน +2

    አምሳልዬ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ አይዞሽ አትደንግጭ ሁሉም ያልፋል

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 หลายเดือนก่อน +10

    I’m sorry for that እውነት ነው እንኳንም የሰው ሂወት ተረፈ ግን በንስሃና በቅዱስ ስጋና ደሙ ወደ እግዚአብሔር ተመልሶ ለእርሱ መቀኝቱ ይሻላል

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน

    አምሳልዬ የእኔ ፍልቅልቅ አስደነቅሽኝ ሌላውቢሆን ሚዲያ ወጥቶ እንዴት እንደሚያለቅስ በርቺ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ነው❤❤❤

  • @Tigist-qj4ic
    @Tigist-qj4ic 18 วันที่ผ่านมา

    የኔ ወርቅ❤ የአማራዋ ንግስት እኛ አማራዎች በማያልቀው ውድድድድድድ ነው የምናደርግሽ

  • @אאב-מ4ד
    @אאב-מ4ד หลายเดือนก่อน +30

    እናታለም ጎንደር ❤

  • @SoloTube-s2m
    @SoloTube-s2m 17 วันที่ผ่านมา

    የምአዛምር አግዚአብሔር ይምአባላሺን አያሳጣሺም አግዚአብሔር በ ቁሳቁስ አይጋማትም ዛፍኔሺ እንኩዋን አንጣልሎሺ እያኖሬሺ ነው አትሳሳቺ አግዚአብሔር አይዛባትባትም 🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @Hanatube-jn1io
    @Hanatube-jn1io 11 วันที่ผ่านมา

    በልጅነታችን ፎቶሽን እየገዛን ግድግዳ ላይ እንስቅልሽ ነበር 😂😂😅😅 የኔ ውድ እናት እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ እግዚአብሔር በተሻለው ነገር ይተካሽ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 หลายเดือนก่อน +4

    የወንዜ ልጅ ❤❤❤❤❤❤አምሳልዬ አይዞሽ የኔ ቆንጆ የበለጠ ቤት ትሰሪያለሽ😊😊😊

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 หลายเดือนก่อน +4

    አምሳልዬ የኔ ደርባባ የኔ ሁለገብ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን አይዞሽ እግዚአብሔር በጠፍው ልክ ይተካልሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @helengetachew9380
    @helengetachew9380 หลายเดือนก่อน +1

    ወሎ ትመሥለኝ ነበር አምሳልዬ❤❤❤የኔ ወርቅ ሥታምር❤❤❤❤ አማራዊቷ💚💛❤

  • @Ehtiopia
    @Ehtiopia หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና የኔ እንቁ እግዚአብሄር ይተካሽ ሁሉ በእርሱ ነው !!እድሜ ይስጥሽ ሰይፍሻም ተባረክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d หลายเดือนก่อน +11

    ሰይፉየ በጣም እናመሰግናለን በጣም ነው የምወዳት ቅጥል ሰሜ አምሳል ነው ሁለነገሬ እሷን ስለምመስል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @melakebirhanberihun3052
    @melakebirhanberihun3052 2 วันที่ผ่านมา

    የኔ ንግስት አይዞሽ ትተኪዋለሽ ደሞ ፈጣሪ ያግዝሻል

  • @neba1034
    @neba1034 หลายเดือนก่อน +17

    ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ 💖💖💖

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 หลายเดือนก่อน

      በርታልኝ ወንድሜ ሰብስክራይብ አድርጌሃለሁ

    • @SamreaMama
      @SamreaMama หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @techawatch
    @techawatch หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ስወድሽ እኮ ለሀገር የሰራሽው ውለታ ብዙ ነበረ ጥበብን አንች ስሪያት አቋቋሟ፣ቀረርቶዋ የምትገርም አርቲስት።ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ!ቤተስብሽን ይባርክልሽ።

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 หลายเดือนก่อน +5

    እካን በዚህ አለፈ አይዞሽ የኔ ደርባባ ይሄም ያልፍል 😍🙏

  • @vxxi2108
    @vxxi2108 หลายเดือนก่อน +2

    እርጋታዋን ስወድላት❤❤❤

  • @user-gw5ym9wt4m
    @user-gw5ym9wt4m 18 วันที่ผ่านมา

    አምሳልዬ❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ደርባባ አይዞሽ የሰው ሂወት ነው እማ
    ይተካው እግዚአብሄር የበለጠውን ይስጥሽ

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልኝ ድምፃዊ አምሳል ድቡሺ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @asmarech591
    @asmarech591 หลายเดือนก่อน

    አይዞሸ የኔ ወረቅ ንብረት ይተካል እንኳን አንች ደህና ሆነቨ በጣም ነው የምወድሸ ዘፈንቨ አንች ደረባባ ድምፀሸ ሰይፎየ አንተንም አግዛብሔረ ይባረክህ ❤❤❤

  • @mindayearge8097
    @mindayearge8097 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው አይዞሽ ይተካል

  • @marmart6646
    @marmart6646 หลายเดือนก่อน +7

    እናቴ በጣም ነበር የምትወድሽ በተለይ ትላንት ዛሬ ቢሆን በጣም ነበር ደስ የሚላት እንወድሻለን አምሳለ

  • @Happy-780-
    @Happy-780- หลายเดือนก่อน

    አምሳልዬ እናቴ በጣም ነዉ ምትወድሽ ያችን ሀበሻ ቀሚስ በፍቅር ነዉ ምትወደዉ አንች የለበሺዉ ሀበሻ ቀሚስ በሙሉ ነዉ ሚአምራት ኑሪልን❤❤ አቤት ድምፅ ከልብ ዘፋኝ ነሽ ❤❤ እግዛብሔር እኳን አተረፈቹ ንብረት ይተካል !!

  • @hailealemayehu3746
    @hailealemayehu3746 หลายเดือนก่อน

    ሰይፍሻ በጣም አክብሮት አለኝ ለአንተ እናመሰግናለን 🙏
    በቀጣይ ማስተር አብነትን አቅርብልን እስኪ

  • @Eshidehina
    @Eshidehina หลายเดือนก่อน +1

    አምሳሎዬ የአማራ ድምቀት የኔ ውድ የኔ ድቡሽቡሽ ሰይፍሻ እናመሰግናለን አምሳልየን ስላቀረብክልን

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 หลายเดือนก่อน +1

    አምሳል ምትኬ የኔ ውብ ❤❤❤❤ ጠላትሽ ይቃጠል እግዚአብሔር ይተካልሽ❤❤❤

  • @helenethiopia
    @helenethiopia หลายเดือนก่อน

    አምሳልዬ ዬኔ ደርባባ የዋህ ኑሪልኝ ባዓካልም ስለማቅሽ ምርጥ ሰው ነሽ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏በርቺልን

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ หลายเดือนก่อน +1

    አምሳሌዬ ሁሉንም ዘፈኖችሽን በጣም እወዳቸዋለሁ፣ በተለይ ግን የወሎ የራያውን ዘፈንሽን በጣም እወደዋለሁ

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 หลายเดือนก่อน +1

    አምሣልዬ የኔ ደርባባ ሥወድሽ አይዞሽ ገንዘብ ይመጣል ይሄዳል ሠርተሸ ታመጭዋለሽ ዋናው ጤና ነው❤❤❤ እረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ

  • @AbduSeid-w5k
    @AbduSeid-w5k หลายเดือนก่อน +2

    አምሳል መቶ አመት ኑሪልን

  • @Alem844
    @Alem844 หลายเดือนก่อน +5

    ሰይፉዬ መልካም ሰው አምሳልዬ እንወድሻለን🙏

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህታችን አለም እመብረሀን ትካስልን ልብሽን እመብረሀን ትሙላልሽ የጎደለብሽን እህት አለም እናታለም አምሳል ምትኬ

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤አለባበሷ አንደበቷ ማራኪ ሁሉም ለበጎነዉ

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚለውን የአማራ ባህልን ነው ብረዘንት የምታደርገው 👌👍😍😍😍😍💗💗💗💗💗💗

  • @AdemOsman-n8q
    @AdemOsman-n8q หลายเดือนก่อน +3

    አምሳል ምትኬ እንወድሻለን እኔ የጃናሞራ ልጅ ነኝ ግን ያለሁት ከኢትዩጵያ ዉጭ ነዉ ጃናሞራ ስትል በጣም ነው ያለቀስኩት ምክንያቱን ልገርህ ሰይፉየ ቤተሰቦቸ ናፍቀዉኝ ነዉ

  • @Ephrem.gosaye.Shekla
    @Ephrem.gosaye.Shekla หลายเดือนก่อน +6

    እስኪ የሰይፉ ወዳጅዎች ተገጋግዘን 1k እንግባ ❤🙏❤

  • @TegAmare
    @TegAmare หลายเดือนก่อน +26

    አምሳል አማራዬዬዬ ደርባባዋ በጣም ነው ምወድሽ 😍😍😍😍✅✅💚💛❤😁✅✅😍😍😍😍✅

  • @RomanTeklehymanot-pg1hv
    @RomanTeklehymanot-pg1hv หลายเดือนก่อน +4

    Amsaly l love u so much fra Eritrea

  • @ገንዘብወሎየዋ
    @ገንዘብወሎየዋ หลายเดือนก่อน

    አምሳልዋ እኛ አማራወቺ እኖዲሽለን አይዞን ያጋጥማል ፈተናው ሁሉ ለበጎ ነው ❤❤❤

  • @ጀማሪው
    @ጀማሪው 27 วันที่ผ่านมา

    ሴፍሻ አምሳለን ስላቀረብህልን እናመሰግናለን

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ የአማራ ንግስት አይዞን ንብርት ይተካል ግደለም የበለጠ አስቦልሽ ይሆናል😢🙏😍😍

  • @AboAlzeen-k5m
    @AboAlzeen-k5m 29 วันที่ผ่านมา

    አይዙሽ ንብርቱ።ይተካል

  • @TigistTigist-z4k
    @TigistTigist-z4k หลายเดือนก่อน

    😢❤የእኔ ቅን መልካም ስወድሽ እህቴ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አይዞሽ ሁሉም ለመልካም ስው እግዚአብሔር ይጠብቃሁ እማዬ !!!ስፉዬ ኑርልኝ !! ❤

  • @kiya6821
    @kiya6821 หลายเดือนก่อน +6

    ውይ አምሳልዬ

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ እግዚያቤር ይተካልሽ