❤❤❤❤❤what an amezing beyond mind song hit different Holy spirit so happy 😊 thank to Almighty God Son Jesus Christ our Lord and savior and the Holy spirit amen ❤❤❤❤ faith in Jesus Christ through His grace make me child of God amen my salvation is in Christ work not my own effort or work amen
የእየሱስን ማዳን የሚመሰክር ሁሉ like ❤
አሜን አሜን
የከበረው የኢየሱስ ስም like መለቃቀሚያ ሆነ? ያሳፍራል!
እኛ ከምናኘው አንተህ የማታየው በቡዙ ትበልጣለህ እስከዛሬ በዘመንህ በታማኝነት ጌታን ታገለግላለህ ትመሰክራለህ በመዝሙርህ ልብ ትሰርቃለህ በእውነት የጌታ አገልጋኝ ነህ
በጣም እንወድሃለን ባንተ ዝማሬዎች በጣም ተጸናንተናል ጌታ አንተና ቤትህን አገልግሎትህን ይባርክ!!!!!!
አጉዬ የአንተን ትህትናና፣ መልካምንት እንዲሁም ለአገልግሎት ያለክን ቅናት፣ በምንችለው አቅም ሁሉ ጌታን ማግልገል እንዳለብን በ ቢስሆፍቱ ቤቴልሄም ት/ት የክረምት ትምህርት እና ጾም ጸሎት ላይ የነገርከንን መቼም አረሳም ከ 13 አመታት ብፊት........አጉዬ ጌታ ዘመንክን በበለጠ ክብር ይባርክክ አንተ ለኛ የመንፈሳዊ ህይወታችን አባት እና ምሳሌ ነክ። ከልብ በሆነ አክብሮት ጋር እወድካለው።
ያለጊዜ ከሚመጣ ሞት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏
ክርስቶስ ከኛ ጋር ስለሆነ መሞታችንን በሚፈልጉ ክፉ መቅሰፍቶች መካከል በህይወት እንኖራለን። ተባረክ ፣ ሰላም ይፅናልህ።
1:24 አልሞትም በሕይወት እኖራለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን በሕይወት ያለ ብቻ እስቲ 👍
በእናንተ መዝሙር እንጽናናለን እንታረማለን ተባረክ በብዙ🙏😇
አጉየ የተወደድክ ወንድማችንፀጋ ይብዛልህ አልሞትም ገና እኖራለሁ ገና ብዙ ሰራ አለኝ፡❤❤❤❤
God bless you our beloved brother and father singer agegnhu yideg
አሜን ዘመንህ ይባረክ ዘማሪ አገኝው ይደግ በረከታችን ነህ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤እየሱስ ጌታ ነዉ❤❤
እኔ አምናለሁ ፣እኔ አምናለሁ ታሪኬ ተገልብጦ አያለሁ
❤🎉❤🎉❤🎉
Alemotem be hewet enoralu ye deybelisen sera Gena aferaresalu
Almotim behiwot enoralhu.amennnnnnnn
Alemotem be hewet enoralu ye Eysusan madan Gena enageralu
Efoy biyalehu erif biyalehu geta yene balewileta🙏🙏🙏😭😭😭😭 simh yibarek aba tebareku josye abate
❤❤❤❤❤what an amezing beyond mind song hit different Holy spirit so happy 😊 thank to Almighty God Son Jesus Christ our Lord and savior and the Holy spirit amen ❤❤❤❤ faith in Jesus Christ through His grace make me child of God amen my salvation is in Christ work not my own effort or work amen
Telate bifelgegnm ene gn emeskeralew eyesus geta new...
agegnew betam new mewedik
Egizabher ybark bante slemeseraw sira tebarek
አሜን
ጌታ ይባርክህ
❤❤❤❤❤❤❤
በሕይወት እኖራለሁ።
Gog Bless You Paster Agegnehu ❤❤❤
እናምናለን አሜን ወንድማችን ተባረክ
አሜን!የእየሱሴን ማዳን ገና እመሰክራለሁ ለትውልድ!
በእናንተ መዝሙር እንጽናናለን እንታረማለን ተባረክ በብዙ
Amen!!! Geta kezih belay yibarekh
እግዚአብሔር ትልቅ ነው
እየሱስ ጌታ ነው።
አሜንንንን አሜንንንን
አሜን አሜን ጸጋ የብዛልክ
Stay blessed for ever and go ahead in Jesus name!!
አሜን
Ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen eleleleleelelel eleleleleelelel taberek ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን ወንድሜ እረጅም እድሜ ይስጥህ
አሜን አሜን እናምናለን!!!
God bless you agegnew
አልሞትም ❤
Tebareki zemeni yibarek agegnegniye❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዛሬም አዲስ ባርኮት ! አጉዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !
Hallelujah 🙏🙏🙏
የኢሱሰን መዳን እምሰክርሎው❤❤
Amne Amne Geta Yibarki❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢🎉🎉🎉🎉
ጌታ ይባረክ
እልልል እልልል እልልል አሜን🎉🎉🎉❤❤
Amen amen ba hiwot ininoralene
ኣሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረክ ፓሥተር
አሜንንንንን ጌታ ይክበር ❤❤❤❤
አሜንንንንንንን......
ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤
Elell Haliluja Amen
Tebarek agegu🎉
What a beautiful song aguye God bless you
Amen
You are Blessed!!!!
amen
❤❤❤❤enwedhalen zemen yemayshrew mezmur new yante
አሜን ❤❤❤
Jesus❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤bless You 🎉🎉
Amen tebareke ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
እየሱስ እየሱስ ይሰበክ
Agu yetebareke sew , i can't wait to see you in jacksonville this coming weekend. you all did an excellent job , well done!!! God Bless You !!!
እኔ አልሞተም ❤❤❤❤❤እልልልልልልልል❤❤❤❤❤ አሜን
እልልልልልል እልልልልልል 🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እናምናለን ❤❤
God May Bless You!!!!
May God bless you❤❤❤❤❤
esti agegnewun yemitodut👍
❤❤❤❤❤❤
Tebark
John 14.6. JESUS is the way the truth and the life
Amen 🙏
Amnne Amnne Amnne ❤❤❤
Amen Ethiopia tegobgneta enayalen
አልሞትም በህይወት እኖራለሁ።
Aguyeeee Tebarek
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉God bless you
Ammmen
Amen Amen Amen 🙏 🙌
ሀለሉያ አምነዋለሁ
BEHIWOT YINORALEWWWWWWWW
WOW
Amane emesekeralew
ገና እናያለን ሀሌሉያ ❤❤❤❤
Betam ymisela wellhi aznalehu
2:26 በሕይወት እኖራለሁ
Amen❤
Elilililililililililili❤❤❤❤❤
You are belssed 🥰
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
❤❤❤
wow
Amennnnnnnnnnnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
Eyesus
መቼ እንዳለቀሰች ትኖራለች ሀናም ሳሙኤልን ትወልዳለች 🙏🏽
1:20
አትሞትም
Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amn
ባለፈው ፡ ዘመኔ ፡ ምንም ፡ ብበድለው
የዘለዓለም ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ እንው
በማልጠቅመው ፡ በኩን ፡ ሥራውን ፡ ይሰራል
ደስ ፡ አሰኘዋለሁ ፡ በእኔው/በልጁ ፡ ይከብራል (፪x)
አልሞትም ፡ በሕይወት ፡ እኖራለሁ
በእግዚአብሔር ፡ ፀጋ ፡ አገለግላለሁ
አልሞትም ፡ በሕይወት ፡ እኖራለሁ
በእግዚአብሔር ፡ ቤት ፡ እለመልማለሁ
ጠላቴ ፡ ሊገለኝ ፡ ሁሌ ፡ ቢፈልገኝም
ዛሬም ፡ በሕይወት ፡ አለሁ ፡ ከቶ ፡ አላገኘኝም
በቀረው ፡ ዘመን ፡ ወዴት ፡ ያገኘኛል
ገና ፡ እንደምኖር ፡ ጌታ ፡ ተናግሮኛል
በቀረው ፡ ዘመን ፡ ወዴት ፡ ያገኘኛል
እንደማገለግል ፡ ጌታ ፡ ተናግሮኛል
አልሞትም ፡ በሕይወት ፡ እኖራለሁ
የጌታዬን ፡ ማዳን ፡ ገና ፡ ዘምራለሁ
አልሞትም ፡ በሕይወት ፡ እኖራለሁ
የኢየሱሴን ፡ ሥራ ፡ ገና ፡ እሰራለሁ
ገና ፡ ለእግዚአብሔር ፡ አስፈልገዋለሁ
በጨለማ ፡ ላሉ ፡ ብርሃን ፡ ሆናለው
መከሩ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ብዙ ፡ ነፍስ/ሰው ፡ ይድናል
በሕይወት ፡ እያለሁ ፡ ተስፋው ፡ ይፈፀማል (፪x)
አልሞትም ፡ በሕይወት ፡ እኖራለሁ
የዲያቢሎስን ፡ ሥራ ፡ ገና ፡ አፈርሳለሁ
እናምናለን ፡ እናምናለን
እኛም ፡ ተጐብኝተን ፡ እናያለን
እናምናለን ፡ እናምናለን
የእግዚአብሔርን ፡ ክብር ፡ እናያለን
እናምናለን ፡ እናምናለን
ኢትዮጵያም ፡ ተጐብኝታ ፡ እናያለን
እናምናለን ፡ እናምናለን
አዲስን ፡ ነገር ፡ እናያለን
የመጐብኛችን ፡ ቀን ፡ ደርሶ
የእግዚአብሔር ፡ ኃይል ፡ ከላይ ፡ ወርዶ
ልመናዋ ፡ ተሰምቶላት
ለቤተ ፡ ክርስቲያን ፡ . (1) .
እናያለን ፡ ገና ፡ በጌታ
ጥማት ፡ ተለውጦ ፡ በእርካታ
እናያለን ፡ ብዙ ፡ በጌታ
ያስለቀሰን ፡ ሁሉ ፡ ሲመታ
እናምናለን ፡ እናምናለን
ስድባችን ፡ ተወግዶ ፡ እናያለን
እናምናለን ፡ እናምናለን
ፀሎት ፡ ተመልሶ ፡ እናያለን
ለሰዎች ፡ ጥያቄ ፡ ሆነን
እስከ ፡ መቼ ፡ እንኖራለን
በስውር ፡ የለመንነውን
በግልፅ ፡ እንቀበላለን
መቼ ፡ እንዳለቀሰች ፡ ትቀራለች
ሃናም ፡ ሳሙኤልን ፡ ትወልዳለች
መቼ ፡ እንዳለቀሰች ፡ ትቀራለች
ሣራም ፡ ይስሐቅን ፡ ትወልዳለች
እናምናለን ፡ እናምናለን
መካኒቱ ፡ ወልዳ ፡ እናያለን
እናምናለን ፡ እናምናለን
አዲስን ፡ ነገር ፡ እናያለን
የእግዚአብሔር ፡ ክብር ፡ ሲገለጥ
ማነው ፡ በፊቱ ፡ የሚቆመው
አጋንንት ፡ ኃጢአት ፡ በሽታ
ይወገዳሉ ፡ ፈፅመው
የታሰሩት ፡ ሁሉ ፡ ይፈታሉ
ለአምላካቸው ፡ ክብርን ፡ ይሰጣሉ
አመፀኞች ፡ ሁሉ ፡ ይማረካሉ
ለኢየሱሴ ፡ ክብር ፡ ይሰግዳሉ
እኔ ፡ እናምናለሁ ፡ እኔ ፡ እናምናለሁ
የጌታን ፡ ተዓምራት ፡ አያለሁ
እኔ ፡ እናምናለሁ ፡ እኔ ፡ እናምናለሁ
ገና ፡ በሕይወት ፡ እኖራለሁ
Tebarek ❤🙏
🙏❤️🙏
Ameen❤
🤍🤍🤍🤍🤍🤍
አሜንን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤😢😢
❤❤❤❤❤❤❤
አሜን