ጓደኝነት | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ | ተግባራዊ ክርስትና ክፍል 3-Friendship | Deacon Henok Haile-Living Christianity-Part 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 238

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 27 วันที่ผ่านมา +1

    ቃልሕይወት ያሰማልን

  • @Shewayewubshet
    @Shewayewubshet 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንስለቃሉ የቃሉባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበርይመስገን መምህራችን የህይወትንቃል ያሰማልን👏🌹🌹 ለኛም ማስተዋልና ጥብቡን ይግለፅልን🤲🙏

  • @kalkidantemeselew4550
    @kalkidantemeselew4550 3 ปีที่แล้ว +51

    እግዚአብሔር አምላክህ ፀጋውን ያብዛልክ ለኛም ማስተዋሉ ይስጠን...

  • @aber5403
    @aber5403 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን➕🙏➕🙏➕🙏➕🙏➕🙏➕🙏➕🙏➕🙏➕🙏🤲🤲🤲🤲🌻🌻🌻

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 3 ปีที่แล้ว +25

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን
    ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
    ለእኛም የሰማነውን ለህይወት ያድርግልን አሜን

  • @fggh6526
    @fggh6526 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen(3)akle hiywot yasemalinn memhirachn bereketachew yiderbnn beedme betsega ytebkilnnn❤❤❤❤

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 3 ปีที่แล้ว +29

    ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ ላንተ ብሎ ብቻ ሣይሆን ለኛ ሲል እድሜህን ያርዝምልን 🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @YeshiZ-q3y
    @YeshiZ-q3y 19 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 3 ปีที่แล้ว +67

    ሀ ብሎ መናገር ሲጀምር ጀምሮ ሀ ብለን የምንቀርበት ድንቅ መምህራችን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ 🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @ምኞትየአባቷልጅ
    @ምኞትየአባቷልጅ 2 ปีที่แล้ว +12

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አሜን ፀጋውን ያብዛሎት መምህሬዬ ራጅም እደሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድለልን 💙🙏🕊️🥰

  • @theodrosgetahun5339
    @theodrosgetahun5339 3 ปีที่แล้ว +35

    ለሰዎች ሁሉ ከማያልቅበት ልግስናው ጸጋን የሚሰጥ እግዚአብሔር በረድኤት ይጠብቃችሁ።

    • @geraratube12
      @geraratube12 3 ปีที่แล้ว +1

      🙅‍♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም!
      አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏
      የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!!
      ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር👏

  • @alemmesfin6986
    @alemmesfin6986 3 ปีที่แล้ว +20

    መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒🤲🌿🌿🌿

  • @tgal3661
    @tgal3661 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ሰብከት ነዉ ቃለ ዕይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን አማኑኤል !!!!👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ፀጋዉ ይብዛልለህ መምህር

  • @hdu4612
    @hdu4612 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ቃለሂወትን፣ያሰማልኝ፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጥልኝ
    ተባረክልኝ

  • @abebechwalelegni5419
    @abebechwalelegni5419 3 ปีที่แล้ว +6

    እድሜ ይስጥልን ኑርልኝ ውድ ወንድሜ

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 ปีที่แล้ว +21

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋን አብዝቶ ያድልልን እጅግ ግልፅ እና አውነት የምናየውን ትምህርት መማራችን እራሳችንን የምናይበት ነውና ቃለሂወት ያሰማልን ለኛም ጥሩ ማስተዋልን ያድለን ጥሩ ጓደኛ ለመሆን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን አሜን!!

  • @bethm2251
    @bethm2251 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Medhanyalem yimesgen, kale hiwet yasemalin

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa1956 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen tsegawn yabzaln

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @wede1905
    @wede1905 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወትን ያሠማልን ፀጋውን ያድልልን ድንቅ ትምሕርት

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏❤

  • @luluyimer6891
    @luluyimer6891 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet yasemalin memher zemenk be egziabher bet ylek

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ለእኛም የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @MakdaTadele-nj9eo
    @MakdaTadele-nj9eo ปีที่แล้ว +1

    Kalhiwat yasamalen memherachen

  • @ሚሚየድንግልማርያምልጅ
    @ሚሚየድንግልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +4

    የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን 🌻💚💛❤🌻

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 2 ปีที่แล้ว

    አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @MqdlaMarym
    @MqdlaMarym 11 หลายเดือนก่อน

    ❤ እድሜ ጤና ይስጥልን መምህር

  • @ትግራይዓደይኣያሃገረይሰብ
    @ትግራይዓደይኣያሃገረይሰብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰመተህ ያማይጠገብ ጡኡም ሰብከት እግዚአብሔር ባኣንተ ኣድሮ ያስተማረን ይክበር ይመስገን የኣግልጋሎት ዘመነህ ይብረክ መምህሬ🙏

  • @baysuhbirhanu7983
    @baysuhbirhanu7983 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ከክፍል 1-3 ድረስ ያስተማርከን ትምህርት በልቦናችን ውስጥ ያሳድርልን ቃለ ህይወት ያሰማልክ እድሜና ጤና ይስጥልን!

  • @abebechwalelegni5419
    @abebechwalelegni5419 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake1591 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን✝️⛪️✝️🙏☘️🕊🕊🕊❤️🌷❤️🌷❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይጥልን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን

  • @nanuf7790
    @nanuf7790 3 ปีที่แล้ว +4

    ምድሪቷን ዳንት ያለሰው ያብዛሎት ወንድሜ💞💞💞💞

  • @bisratatsbeha356
    @bisratatsbeha356 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕወይት ያሰማህ ዲ/ቆ ሄኖክ ሃይሌ።
    ፀሉይ ልኝ ብዝህ ፈተና አሉብ

  • @zdyoutube1450
    @zdyoutube1450 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለልይወት ያሰማልን

  • @tsehaylegesse715
    @tsehaylegesse715 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን፡፡ ወንድሜ ሆይ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ፀጋህን ጠብቆ ያቆይህ መጨረሻህን ያሣምርልህ ፡፡

  • @hanayetbark1403
    @hanayetbark1403 2 ปีที่แล้ว

    Amneeee memhrachn fexariiii yexebqehhhhhhhhh🙏🙏🙏

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሕይወት ያሰማልን
    ለሁላችን አስተዋይ ልቦና ይስጠን
    💚💛💓💚💛💓💚💛💓

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @etsegeneteeyob898
    @etsegeneteeyob898 2 ปีที่แล้ว

    መ/ር ቃለ ህይወትን ያሠማልን።

  • @firehiwotkasu4022
    @firehiwotkasu4022 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከመልካም ጤንነት ጋር ይስጥልኝ።
    የአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክ።

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ይባርክልን

  • @eskedreskedr8112
    @eskedreskedr8112 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 ปีที่แล้ว

    የእውነት መምህሬ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን አምላካችን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የህይወትን ቃል ያሰማልን ። ለኛ በሰማነው ቅዱስ ቃሉ 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንዲናፈራ የእሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን (፫)

  • @hayimnotalain148
    @hayimnotalain148 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዳያቆን ሄኖክ ሀይሌ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫ የሰማነዉን በልባችን ያሳድርብን

  • @ናታኔምአሰፋ
    @ናታኔምአሰፋ 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት የሚገርም ትምህርት ነው ብዙ አትርፌበታለሁ
    አምላከ ቅዱሳን እድሜውን ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን

    • @sudansadik2715
      @sudansadik2715 2 ปีที่แล้ว

      ቃል ህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን!
    ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን!
    ቃለሕይወትን ያሰማልን!

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 2 ปีที่แล้ว

    AMEN!! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!!

  • @እምነፅዮን-ጠ2ሰ
    @እምነፅዮን-ጠ2ሰ 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @woinesht338
    @woinesht338 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @malikkamalikka1997
    @malikkamalikka1997 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ምርጥ ትምህርት ነው የገባው ሰው ይማርበታል በእውነት ቃለ ሕይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በቤቱ ያፅናልን እኛንም እንደ ዳዊት እና እንደ ይውናታ የተሳሰረ ፍቅር ወይም እንደ ሰልስቱ ደቂቅ በሁሉ አንድ የሆነ የማይለያይ ፍቅር እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ይስጠን በእውነት ለእግዛብሔር ይቻለዋል

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @MabetTadsee
    @MabetTadsee ปีที่แล้ว

    Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jasika499
    @jasika499 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ሄኖክ ፀጋውን ያልብስህ

  • @MisrakAleka
    @MisrakAleka 9 หลายเดือนก่อน

    Kale hiywot yasemalign memihre

  • @saraahmedahmed3642
    @saraahmedahmed3642 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወት ይሰማልን ውድማችን ዳቆን ሂኖክ ሀይሌ👏👏👏👏👏👏

  • @tayekafisseha8339
    @tayekafisseha8339 3 ปีที่แล้ว

    Yene Rebune yene Andegna

  • @hiwottadesse1300
    @hiwottadesse1300 3 ปีที่แล้ว +1

    ረጅም እድሜ ኑርልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን 🙏

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @ፋሲካየተዋህዶልጅ
    @ፋሲካየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 3 ปีที่แล้ว

    Egzibehre yemsgan Kale hiweta yasemlin mamhr

  • @tizta6325
    @tizta6325 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነው ቃል በእውነት ለመኖር አምላክ ይርዳን

  • @ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ
    @ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚👏

  • @Weltsenbet
    @Weltsenbet 11 หลายเดือนก่อน

    Kal huyewet yasemalen bewent

  • @አዪናችንነሺምሪያምአንቺን
    @አዪናችንነሺምሪያምአንቺን 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ይወት ያሰምልን

  • @starsphone5548
    @starsphone5548 3 ปีที่แล้ว

    ameen mamirachiin hunkan denamaxulin ishii inadamixalen qalhiyot yasemaln

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ!❤🙏

  • @yodishiferaw3379
    @yodishiferaw3379 2 ปีที่แล้ว

    Kal heywet yasrmaln kekfu yetebkhe henokya

  • @woinesht338
    @woinesht338 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ዉድ መ ምህራችን

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @አይንየበቀለ
    @አይንየበቀለ 2 ปีที่แล้ว

    ልቦና ይስጠን

  • @eadendassy2860
    @eadendassy2860 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለመምህራችን

  • @Weltsenbet
    @Weltsenbet 11 หลายเดือนก่อน

    Ahun lalenw teweld betelay yasefelgenal Kel huyewet yasemalen bewent

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲ/ን ሄኖክ እንቁ የነፍሳችን መጋቢ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @alemasfaw8000
    @alemasfaw8000 2 ปีที่แล้ว

    Kalhiwot yasemalen! edmana tena yestelen!

  • @እመቤቴእንዳትለይኝበምልጃ
    @እመቤቴእንዳትለይኝበምልጃ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋዉንያብዛልህ
    አሜን አሜን አሜን

  • @gattusojgtpw1899
    @gattusojgtpw1899 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልን
    አሜን፫

  • @tewodrosnegere2516
    @tewodrosnegere2516 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን። ወዳጅ ለክፉ ቀን ይሆናል አትበለው ፥ ስትያዝ ይሸሻል ሰው የጴጥሮስ ልጅ ነው

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሄለንየድንግልማርያምልጅ
    @ሄለንየድንግልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce ปีที่แล้ว

    Amen kaleheywet yasemalen

  • @lakubishmuru9455
    @lakubishmuru9455 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @ferysalm613
    @ferysalm613 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን ።

  • @lilikabada5129
    @lilikabada5129 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃልወት ያሰማልን የሚያጠግብ እንጀራ ይስጥክ

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏🕊🕊❤❤❤

  • @fgryfgry3882
    @fgryfgry3882 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @jery3457
    @jery3457 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @israelisroo9124
    @israelisroo9124 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    አዎ ምዕመናኑንም አሳዩን ድባቡ ደስ ይላል

  • @wwertwwert2787
    @wwertwwert2787 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ድያቆን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር አምላ እድሜና ጥና ይሰጥህ

  • @ABCFamilyየሺአበጀ
    @ABCFamilyየሺአበጀ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለሂወት ያሠማልን እኛንም ልቦናችንን ይመልስልን🙏🙏🙏

  • @yared928
    @yared928 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ፀጋና እድሜ ይስጥህ መምህራችን እጅግ እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @frehiwotdemisse8645
    @frehiwotdemisse8645 3 ปีที่แล้ว +4

    አንደበትህ አይለወጥ መምህር!
    ማህበራችሁን እመብዙሃን ትጠብቅላችሁ