ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ / የእግዚአብሔር ልጅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙwww.youtube.co... ያክብርልን

ความคิดเห็น • 149

  • @Beki6D
    @Beki6D 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህየወት ያሰማልን 🙏መምህር ሄኖክ✝

  • @Zet2023-fs1tt
    @Zet2023-fs1tt หลายเดือนก่อน +1

    አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን 🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @endutube
    @endutube ปีที่แล้ว +42

    እንኳን ለቅድስት አርሴማ አመታዊ በአል አደረሰን...ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን ምህረትን ይስጥልን ለመምህራችን እረዥም እድሜን ይስጥልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +9

    አቤቱ የምንሰማውን በልቦናችን አሳድርብን ጌታ ሆይ ድንቅ ትምህርት እረጅም እድሜ ያድልልን መምህር

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜንእንኳን ለናታችን ለቅድሥት አርሤማ አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹሁ የቅድሥት አርሤማ በረከቷ ይደርብን ፆለት ምልጃዋ ከበተ ክርሥቲያናችን ከሀገራችን ጋራ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አ ምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረመንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዲሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጎርዪሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንልግል ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

    • @aids906
      @aids906 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 💒👏👏👏💔❤️

  • @zinashnigussie6434
    @zinashnigussie6434 ปีที่แล้ว +1

    ከእቅልፍ እየባነንኩም ቢሆን የሰማሁት ምርጥ ትምህርት ቃለሂወት ያሰማልን

  • @رزانرزان1-و2ز
    @رزانرزان1-و2ز ปีที่แล้ว

    እዉነት ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋዉን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @emano5974
    @emano5974 ปีที่แล้ว +19

    አሜን አሜን አሜን
    እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች
    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያድልልን ለመምህራችን በእውነት ጸጋውን ክብሩን ያድልልን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk ปีที่แล้ว +12

    #አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻
    #ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃
    #የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫*_📖🌾Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen tsgawin Yabizaleh wud memihir 💚💛❤🤲🌷🌷🌷🌷🌷👏

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ7ረ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ7ረ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @bayushmarw
    @bayushmarw ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ

  • @bbbbbbbaaaaaaa3620
    @bbbbbbbaaaaaaa3620 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ እግዚአብሔር ይባሪክልኝ ፀጋኡ ያብዛልሂ የምናክብሮው ዲያቆን ሂኖክ ሃይለ እናመሰግናለን መምህራችን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️

  • @ababachab9995
    @ababachab9995 ปีที่แล้ว +5

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን የብዛልህ ምህራችን

  • @woyensheteshete9240
    @woyensheteshete9240 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 ปีที่แล้ว +13

    እንቁ መምህር ባንተ ላይ አድሮ ህይወት ቃል የማጋበን ያስተማረን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመስገን ይሁን ቃል ህይወት ያሰማልን መድኃኔዓለም በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ✝️

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mitmitmi
    @mitmitmi ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን በዕውነት ቃለሕይወትን ያሠማልን ለመምህራችን

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉ ይብዛልህ ለእኛም አይነ ልቦናችን ያብራልን ማህበር ጽዮን እናመሰግናልን

  • @RjtifgyDtt4yurt
    @RjtifgyDtt4yurt 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @AsterBekele-r9j
    @AsterBekele-r9j 8 วันที่ผ่านมา

    እውነት ይሔንን ቻናል እናበረታታ እግዚአብሔር ይስጥልን ዲያቆንዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @haylu8198
    @haylu8198 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እስከነ ቤተሰቦን መምህር

  • @ሜሮንደረጄ
    @ሜሮንደረጄ ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen Amen Qal hiywet yasmalen memher Deacon Henok Haile tsgawon yabzalek bedma betena yetebkelen

  • @abenettesfamariam7028
    @abenettesfamariam7028 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሄይዎት ያሰማልን 🙏

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ሳምንቱ ደርሰ መምህር እንኳን በሰላም መጣ ቃሉን ሣምተን ፍሬ እንድናፈራበን ልዑል እግዚአብሔር አይኔ ልቦናችን ይክፈትልን ✝️

  • @heptamesh4797
    @heptamesh4797 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen kalehywuet yasmaeln

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ ปีที่แล้ว +5

    በእውነት በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያድልልን ኑርልን መምህራችን 💞💞💞

  • @samiramohammad3057
    @samiramohammad3057 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @رزانرزان1-و2ز
    @رزانرزان1-و2ز ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን አብሮ አደረስን

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 ปีที่แล้ว +2

    አሜን መምህራችን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን ቃለ ህይወትን ያሰማለን በህጅጉ አመስግናለው ማብረ ጽዮን ክብር ይገባችሁዋል አፌን ከፍቼ ነው የተማርኩት ምሥጢር ሥጋዌን እንጠብቃለን

  • @ልበንጹሐፍጥርሊተእግዚኦ
    @ልበንጹሐፍጥርሊተእግዚኦ ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen qale hiwet yesmealn wd memhrachin deacon Henok egziabhier ystiln ❤️❤️❤️

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን💚💛❤

  • @zemaritfasikatube587
    @zemaritfasikatube587 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @እመቤትወለተኪሮስ
    @እመቤትወለተኪሮስ ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @Finan_wel
    @Finan_wel ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ቃል ህይወት የስምዓልና ሓውናን መምህርናን ዲ.ሄኖክ ጸጋኡ የብዝሓልካ እግዚኣብሔር

  • @hanaanbo1155
    @hanaanbo1155 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ቃለሂውት ያሰማልን መምርችን

  • @mostafamo203
    @mostafamo203 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ተጤና ጋር ያድልል በቤቱ ያጥናልን በእዉነት በጣም ደስ የሚል ትምርት ነዉ እያንም የሰማነዉን እግዚ አብሄር አምላክ በልባችን ያሳድርብን 30 60 100 እስተ መቶ ያማረ ፍሬ እድናፈራ እግዚ አብሄር ፍቃድ ይሁንልን

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿መምህራችን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ❤👏👏👏👏እድሜ ጤና ይስጥልን መምህራችን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿❤👏

  • @beklebekle1847
    @beklebekle1847 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር አሜን

  • @dearmomdod5558
    @dearmomdod5558 ปีที่แล้ว +4

    ብልሳን ኩሉ ፍጡር እግዚኣብሄር ይመስገን ንዘልኣለም ኣለም ኣሜን።

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @bisrattefera3667
    @bisrattefera3667 ปีที่แล้ว +3

    Kale hiwet yasemalin

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص ปีที่แล้ว +2

    የሠማነውን፡ፈጣሪ፡በልቦናችን፡ያሣድርብን

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ተባረክልን የኔ አባት

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @በርሚልቅዱስጊዮርጊስ
    @በርሚልቅዱስጊዮርጊስ ปีที่แล้ว +2

    የእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋዉ ያብዛላቹ መምህራችን ድንቅ ት,ት የሰማነዉ በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን እግዚአብሔር አምላካችን🤲

  • @businesspage21
    @businesspage21 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
    ማህበሩን ይጠብቅልን

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 ปีที่แล้ว +2

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ጥኡም ትምህርት

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን መምህር

  • @ተመስገንፈጣር-ቨ1ሠ
    @ተመስገንፈጣር-ቨ1ሠ ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይዉት ያስማልን🙏

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 ปีที่แล้ว +2

    Ameen Qalahiwot Yasamalin Mahamirachin Egziabher Yibarkih Tsagawun yabzalik 🙏🙏🙏♥️❤️⛪️✝️

  • @samuelgebeyehu1419
    @samuelgebeyehu1419 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወትን ያሰማልን እድሜና በጤና ሰጥቶ በአገልግሎት ይጠብቅልን

  • @יאלםבראנן
    @יאלםבראנן ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በርከታችሁ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lidiazappia640
    @lidiazappia640 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማለን።

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ልባናን የምያረሰርስ ትሞርት ጸጋህን ያብዛ ልህ ይጨምርልህ

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በበጤና ይጠብቅልን

  • @netsit6624
    @netsit6624 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን :: እግዚአብሄር ህይወትህን ሙሉ ይባርክልህ ወንድማችን::

  • @hitemhmede7948
    @hitemhmede7948 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን ወድማችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን😘❤

  • @samhabsha7212
    @samhabsha7212 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህር
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ዕሴተገብርኤል
    @ዕሴተገብርኤል ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @አፀደየድንግልማርያምልጅ
    @አፀደየድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሳቹ ለአርመንያዋ ንግስት የክርስቶስ ሙሽራ ለሆነችው ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ክብረ በአል የተዋህዶ ቤተሰቦቼ አሜን ! ቃለሂወት ያሰማልን ለመምህራችን አሜን እኛም የስላሴ ልጆች ሆነን እንድንፀና አምላካችን ይርዳን አሜን አሜን!

  • @tigestbisrat3111
    @tigestbisrat3111 ปีที่แล้ว +1

    Kalhiwot yasemallen enqu memherachen embrhan tetbkehe

  • @ወይንሸትወለተማርያም
    @ወይንሸትወለተማርያም ปีที่แล้ว +2

    እንኳንም በሰላም መጣዕልን ረቡኒ

  • @hayatbeautiful9969
    @hayatbeautiful9969 ปีที่แล้ว

    ❤❤Kalehiwot yasemalin memihirachin fexare hagerachinin selam adergilin

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @BiniyamAssiregdew
    @BiniyamAssiregdew 2 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yibarkh, yitebkh. SlantemEgziabher times gen!!!

  • @zerafiychrenate2910
    @zerafiychrenate2910 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህ ይወትያሰማልን

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 ปีที่แล้ว +1

    Qalhywetim yasemalin edma ena tanawin yadlot 🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @dagimworku9952
    @dagimworku9952 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj ปีที่แล้ว +1

    አሜን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @nardos56
    @nardos56 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን!

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንክ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ ปีที่แล้ว +1

    አሜን💚👏

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 ปีที่แล้ว

    Amen kal hiwet yasemaln memhr

  • @Bistat-pd4wh
    @Bistat-pd4wh ปีที่แล้ว

    Kele hawit yesemahe
    AMan.

  • @frewetdemeke9605
    @frewetdemeke9605 ปีที่แล้ว +2

    Ekan abro aderesen memhre 🙏🙏💒💒💒

  • @RshanHagos-uu7ux
    @RshanHagos-uu7ux ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አየንየየድንግልልጅ
    @አየንየየድንግልልጅ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲😢ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏💐

  • @techcom9278
    @techcom9278 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @birukgirma8364
    @birukgirma8364 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalen memirachin!

  • @kasakassa9572
    @kasakassa9572 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️ 🙏

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 ปีที่แล้ว +1

    Amen Kelhiwoten yesamaln 🤲

  • @MabetTadsee
    @MabetTadsee ปีที่แล้ว

    Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaidirba7328
    @tsehaidirba7328 ปีที่แล้ว +1

    Qala.hiwota.yasmalan.wada.mamharchin❤❤❤

  • @ፀሀይሳህሌ
    @ፀሀይሳህሌ ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን💖💖💒💒

  • @afomyamebraht3435
    @afomyamebraht3435 ปีที่แล้ว

    Egzabiher amlak keri zemenkim ybark

  • @RshanHagos-uu7ux
    @RshanHagos-uu7ux ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @saroobelay3058
    @saroobelay3058 ปีที่แล้ว

    Kalehiwetin yaseman Ameen Ameen Ameen 🙏

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Aynalemaynalem-p7l
    @Aynalemaynalem-p7l 8 หลายเดือนก่อน

    Amenn amenn amenn