"ኢየሱስ ክርስቶስ ያነጋገራቸው ሰዎች"-ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ- ክፍል 1 "መጻጉዕ"-New Series Sermon by Deacon Henok Haile

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 493

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 ปีที่แล้ว +34

    ወንድም ሄኖህ በትምህርትህ ፍቅር ወድቄያለሁ ቢያንስ በቀን አንድ ስብከት ሳልሰማ አድሬ አላውቅም ዘመንህ ይባረክ ወጣቶች ጠፍተናል ረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋውን አትረፍርፎ ይስጥህ አሜን❗️

  • @lemlemtamiru1246
    @lemlemtamiru1246 ปีที่แล้ว +7

    ላስተማሩን ለመከሩን ለገጸጹን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ እርስት የሆነችውንም መንግስተ ሰማያትን ያዋርቅልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ሰምተን የምንተገብርበትን እዝነ ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን አሜን አሜን❤

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 ปีที่แล้ว +134

    ቢስማ ቢስማ የማይስለች አደበት ለመምህራችን ቃለህወትን ያስማልን እግዚአብሔር እርዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን👏💕

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 2 ปีที่แล้ว +2

      የእግዚአብሄር ቤተሰብ እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ

    • @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ
      @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ 2 ปีที่แล้ว +1

      AMEN AMEN AMEN

    • @romanbetseha4206
      @romanbetseha4206 2 ปีที่แล้ว +1

      ትምህርቱ የሚሰጠው የት ነው አድራሻውን የሚያውቅ ካለ

    • @alemgato3993
      @alemgato3993 2 ปีที่แล้ว

      💘💘💘🤲🤲🤲🤲🤲🤲💘💘💘💘⛪🤲🤲🤲⛪⛪⛪⛪🤲🤲

    • @ermiyasgetachew6406
      @ermiyasgetachew6406 2 ปีที่แล้ว

      C
      (##0

  • @ShetayTurki
    @ShetayTurki 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤🎉🎉

  • @selamawitzewdu4341
    @selamawitzewdu4341 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት የማልጠግበው ትምህርቶች ናቸው የሚገርመው ትህትናው የሚያስተምርበት አስተምህሮ እንዳይገባህ ብትፈልግ እንኳን ሳትፈልግ አፍህን የሚያስፈልግ ተከታታይ ትምህርት ነው ይሄው ጾሙ አልቆ ስንት ወር ሆኖትም አይጠገብም ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ዘመንህ ይባረክ ጸጋውን ያልብስህ መጽሐፍ ቅዱስን ፍትፍት አርገህ ስለምታሳውቀን እናመሰግናለን

  • @weleteyohannes7776
    @weleteyohannes7776 2 ปีที่แล้ว +45

    አቤት መባረክ በዚህ ዘመን በወጣትነትህ ይህን የመንፈስን ህይወት የሚያለመልም ትምህርት ለመስጠት የቻልክ። ጠብቆ በቤቱ ያቆይህ ያፅናህ🙏

  • @እምዮእውድሻለሁ
    @እምዮእውድሻለሁ 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት ወንድም አባቶች ስላሉን እድሜና ጤነውን ይስጥህ

  • @KalkidanWubshet-g7h
    @KalkidanWubshet-g7h ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ዲያቆን ሄኖክ አመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጸጋውን ታብዛልህ በእውነት ኦርቶክስ መሆን እራሱ መመረጥ እኮ ነው

  • @AMINADAB19
    @AMINADAB19 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏እኛንም በተማርነው ትምህርት የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን🙏

  • @mesimuller3830
    @mesimuller3830 2 ปีที่แล้ว +7

    ፈጣሪ እድሜክን ያስረዝምልኝ እና ከስርክ ቁጭ ብዬ የምማርበትን ፀጋን ይስጠኝ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 2 ปีที่แล้ว +58

    ወይ ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ:: የ "ጠበል" እና የ "ፀበል" ነገር ስላስረዳህ እጅግ አመሰግናለሁ::
    ፀበል: አፈር (ትቢያ)
    ጠበል: ውሃ
    መማር ደጉ የሚባለው ይህ አይደል:: Fantastic!!
    ቃለ ሂወትን ያሰማልን::

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 2 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሄር ቤተሰብ እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ

  • @yonasfeten2556
    @yonasfeten2556 ปีที่แล้ว +3

    ህይወቴን ሙሉ ወንጌ ሰምቻለሁ እንደዚህ ትምህርት እጅግ ደስ ያለ ውስጤን የኮረኮሩኝ መኖሩን እጠራጠራለሁ እግሒአብሔር እብዝቶ ይባርክል

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን የማይጠገብ ትምህርት

  • @ሊዱያርሴማ
    @ሊዱያርሴማ ปีที่แล้ว +1

    በስመአብ ወወልድ አሀዱ አምላክ አሜን ፈጣሪ እደናተ ያሉ መምህር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን መምህር በተለይ ለእኛ በስደት ለምንኖር እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏

  • @honormobile9742
    @honormobile9742 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት ትምህርቶችክ የተፈተፈቱ ናቸዉዉ ስርፅ ብለዉ ነዉ የሚገቡት እድሜህ ይርዘምልን ።እመ አምላክ ትጠብቅህ።

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 2 ปีที่แล้ว +7

    ተዋህዶዋችን ያሏት ነገሮች ሁሉ ምርጥ ናቸው!!!
    ዶግማ ቀኖናችን; ያሬዳዊ ዜማችን : ግእዛችን: ንዋየ ቅድሳታችን: ካህናት : ዲያቆናታችን : መምህራኖቻችን !!!
    ብናውቀው በጣም የታደልን ነን!!!

    • @zaharasavery6202
      @zaharasavery6202 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል ይሄ በአለም ልዩ የደረገን

  • @ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ
    @ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ 2 ปีที่แล้ว +18

    የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ መድሃንያአለም ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ
    መምህር አሜን አሜን አሜን

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 2 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሄር ቤተሰብ እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ

  • @senaitmulugeta8818
    @senaitmulugeta8818 ปีที่แล้ว

    Wendimachn edmeh yirzem kale hiwot yasemalin

  • @ayo7639
    @ayo7639 2 ปีที่แล้ว +10

    ወንድም ዲ/ን ሔኖክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሕይወትክ የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ፡፡ እኛም በሰማነው ቃል ሕይወትን እንድናገኝ ጌታ ይርዳን፡፡

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 2 ปีที่แล้ว +1

      የእግዚአብሄር ቤተሰብ እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen..amen..amen kale..hiwet yasemal memhrachin

  • @lizanworkatnafu2809
    @lizanworkatnafu2809 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ክርስቶስ በነፍስም በስጋ ይፈውሰን!
    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን!
    እድሜ እና ጤና ይስጥልን!

  • @gichaaboneh3933
    @gichaaboneh3933 8 หลายเดือนก่อน +1

    እፉ ልብን ያርሳል አቤቱ በምህረትህ ይቅር በለን

  • @MesertNugse
    @MesertNugse 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ወድማችን ሔኖክ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 2 ปีที่แล้ว +29

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን። ረጅም የአገልግሎት እድሜን ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ይስጥልን። በሌላ ተከታታይ ትምህርት በመምጣትህ በጣም ደስ ብሎናል። እግዚአብሄር ጉባኤያችንን ይባርክልን። አሜን።

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว +3

      ሰላም ለናንተ ውድ የተዋህዶ ልጆች ጾም የነብስን ቁስል ታድናለች የስጋ ምኞትንም ታስወግዳለች ሙሴ በሲና ተራራ እንደጾመው ለወጣቶችም ትእግስትን ታስተምራለች !!!!!
      መልካም የጾም ወክት !!!!

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 2 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሄር ቤተሰብ እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ

  • @ayalidemesashsam4946
    @ayalidemesashsam4946 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen kale hewti yasemalen memrachin xegawin yabzalhi yehwti enjra yedngli Maryam lji 💒💒💒💒🙌🙌🙌🙌🙌🙌✝️✝️✝️✝️✝️✝️👏👏👏👏👏

  • @mekdigersu2035
    @mekdigersu2035 2 ปีที่แล้ว +61

    የምትወዳት እመአምላክ አዛኝቷ ከዚ በላይ ፍቅሯን ታብዛልክ ለኛም

  • @seninegasi4755
    @seninegasi4755 2 ปีที่แล้ว

    kale hiweten yasemalen..yemehret amlak behulachinm bete yekeberln

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት የሰማነዉን በልቦናች ያሳድርልን አሜን ፫ መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ተስፋ የምናረጋትን መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን ፫ ❤

  • @serkalemfikadu8512
    @serkalemfikadu8512 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiweten yasemalen tesfa mengeta semayaten yawerselen bertalege yena Geta

  • @abrehamgebeyehu8464
    @abrehamgebeyehu8464 7 หลายเดือนก่อน

    ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ እግዚአብሔር ከዕቅፉ አያዉጣህ ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 2 ปีที่แล้ว +9

    አንተን የመሰለ መምህራን ስላለን ተመስገን ነው በርታልን ክርስቶስ ሞገስ ይሁንህ😍

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 2 ปีที่แล้ว +1

      የእግዚአብሄር ቤተሰብ እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ

    • @amirsad4113
      @amirsad4113 2 ปีที่แล้ว +3

      @@ethiofacts4856 እሲ አባቴ አንተም ትምህርቱን በደንብ ስማ በርታም😍

  • @endalkachewsolomon7731
    @endalkachewsolomon7731 2 ปีที่แล้ว

    Bertulin! Nuuf jabaadhaa! Waaqayyo isin haa eebbisu!

  • @dr.amarebekuretsion1585
    @dr.amarebekuretsion1585 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ከክፉ ይሰውርህ እመብርሃን በምልጃዋ ትጠብቅህ:: የበለጠ የምታገለግልና ነፍሳትን የምታድን ያድርግህ::

  • @gosayeniguse
    @gosayeniguse ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልን የልጅነት ጊዜህን ይባርክልህ

  • @danielnema7154
    @danielnema7154 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalin Egziabher Amlak tsegawin yabizalih

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

    • @hananmolla133
      @hananmolla133 2 ปีที่แล้ว

      ቃለሂወት ያሰማልን

  • @ማማርበእናትለዘላለም
    @ማማርበእናትለዘላለም 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃሉን እንማር ዘንድ የመረጠን እግዚያብሔር ስሙ ለዘለአለም ይመስገን........

  • @birtukan2023
    @birtukan2023 10 หลายเดือนก่อน

    እስካሁን ትምርትዎን ባለመስማቴ ቆጨኝ ሳምንቱን እየተከታተልኩ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
    🙏🙏🙏🙏

  • @tigistbiruk8062
    @tigistbiruk8062 2 ปีที่แล้ว

    Amen Kale Heiwet yasemalen Egziabher tegawen yabezalen

  • @Ethiott
    @Ethiott 2 ปีที่แล้ว

    kale hiwot yasemalin memihrachn be Edimena Tena yakoylin

  • @kikayejo9852
    @kikayejo9852 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemale memeherchen ye agelegelote zemenhene yebarkelen 🙏🙏🙏

  • @Mekdi8871
    @Mekdi8871 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @breyhabeshawit8280
    @breyhabeshawit8280 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ትምርትህ ለነፍሴ ምግብ ነው እውነት ስሰማው ስሰማው ትምርትህ አልጠግበውም 😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @atsedemaryam7345
    @atsedemaryam7345 2 ปีที่แล้ว

    Diyakon hanok memhrachin wendmachin kalehywet yasemaln

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen

  • @RecostaKhan
    @RecostaKhan 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ,,ህይወትያሠማልን,,መምህሮየ,,እድሜናጤና,,ይስጥልን❤❤

  • @blentube1484
    @blentube1484 2 ปีที่แล้ว +1

    Weyyy wendimachin egziabhar yeagelglot zemenhn ybarklin

  • @SaraaterefaSaraatarefa
    @SaraaterefaSaraatarefa ปีที่แล้ว

    ቃል ሕዎት ያሰማልን ማምርህችን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hdhfhrhry6822
    @hdhfhrhry6822 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiyiwet yasemalin regim edime ena tena yisitilin egiziyabeher amilaki kekufu hulu yitebikilin memihirachin

  • @burtegirma757
    @burtegirma757 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን እግዝአብሔር ጠጋዉን ያብአዞሎት

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔው ይመስገን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችንበእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 2 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሄር ቤተሰብ እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ

  • @asterzewdie-pz9ud
    @asterzewdie-pz9ud ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @geryefromtigray4877
    @geryefromtigray4877 2 ปีที่แล้ว

    Qale hywet yasemal agelglot zemenh egziabhear ybarklh wendmachn

  • @fggghjii4311
    @fggghjii4311 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህርየ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️💚💛❤💛💚

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን እኛንም በምህረቱ ይፈውሰን አሜን!!

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ
    @መሲየድግልማሪያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን፡ቃለህወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሐወት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጥናጋ ያድልልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒⛪️⛪️⛪️👏👏👏👏👏

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwotn yesemaln memhrachn betena na edeme yetebkh🤲🤲🤲

  • @fikirazene8909
    @fikirazene8909 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiyewut yasemaln wendmachin Erjem egme ketenagar yesteln Egziabeher

  • @fikirbekele3051
    @fikirbekele3051 2 ปีที่แล้ว +3

    ✝✝✝ቃለ ሕይወት ያሰማልን✝✝✝

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 2 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሄር ቤተሰብ እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ

  • @ajebushbaweke1807
    @ajebushbaweke1807 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተሰፍ መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን እረጅም የአገልግሎት ዘመንን ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር አምላካችን ያድልልን።

  • @natawesome5612
    @natawesome5612 2 ปีที่แล้ว

    Abet Kale hiwot yasemalin wondimachin Egziabher mulu edmena tena yistih

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qalehewet Yasemalen

  • @sarawedm430
    @sarawedm430 2 ปีที่แล้ว

    Memehrachen qale hiwotn. Yasemalen
    Bedme. Betsega egziabeher yetebekelen. Amen. Amen. Amen

  • @SelamDesalegn-te6oz
    @SelamDesalegn-te6oz 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜክን እጥፍ ያድርግልክ

  • @HanaAlamayawu
    @HanaAlamayawu ปีที่แล้ว

    Mamar qalayiwat yasmalan daqon badame yaqoyalan 😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chaltulemesaabera8840
    @chaltulemesaabera8840 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን ፀጋውንም ያብዛሎት አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 ปีที่แล้ว

    ረቡኒ ትምህርቶችህ እኮ አይጠገቡም እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልንመምህራችን

  • @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ
    @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የቃሉ በለቤት ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን. የእግዚአብሔር ቸርነት የድንግል ማርያም ምልጃ የቅዱሳን ፀሎት በረከት ይደርብን አሜን
    ለመምህራችን እድሜና ፀጋን ምስጥሩን ጥበቡን ያድልልን አሜን ወአሜን

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 2 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሄር ቤተሰብ እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ

  • @liasol8518
    @liasol8518 2 ปีที่แล้ว

    Ye Agelgilot zemenih yibarek!

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ናጤናያድልልን

  • @henokmerhatsidk4892
    @henokmerhatsidk4892 2 ปีที่แล้ว +1

    tsega ke tihetina ga yabzaleh my favorite memeher

  • @TG19948
    @TG19948 2 ปีที่แล้ว

    Tebarekiligne DIAKON HENOK

  • @zeharamohammed990
    @zeharamohammed990 2 ปีที่แล้ว +1

    Kalehiwetin yasemalen Ameen🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @mulukenalene2497
    @mulukenalene2497 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ጌታሆ ፈውሰኝ

  • @Aynalemaynalem-p7l
    @Aynalemaynalem-p7l 9 หลายเดือนก่อน

    Amenn amenn amenn

  • @dataa1056
    @dataa1056 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tsgawin Yabizaleh 💚💛❤🤲

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 2 ปีที่แล้ว

    Qal hiwet yasemaln wendmachin.

  • @mespretlane5294
    @mespretlane5294 2 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen ameen kalehiyot yasamlen barktchun yedrben tsagw yabezelen ameen ameen ameen

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 2 ปีที่แล้ว +7

    አቤት!! ጸጋውን አብዝቶ ያብዛልህ መምህራችን::
    አረዳዳችንን የሚያስተካክል ትምህርት!!

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 2 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሄር ቤተሰብ እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ

  • @alemasefa4064
    @alemasefa4064 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @according6414
    @according6414 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያሰማልን መምሕራችን

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 2 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሄር ቤተሰብ እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ

  • @danielDagnew-k2t
    @danielDagnew-k2t ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እኒህን አራት አይና ሊቃውንት የሰጠን

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 2 ปีที่แล้ว +1

    Kala hiwat Yesmalna Memhre Amen Amen Amen 🕊💒💐❤

  • @sarayoujadcell441
    @sarayoujadcell441 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን❤❤

  • @mekdessime3149
    @mekdessime3149 2 ปีที่แล้ว

    kal hiwet yasemalen memeher denk temehert new

  • @teghestteghest9661
    @teghestteghest9661 2 ปีที่แล้ว

    Wedemachen memhrachen egzabher yagelglote zemenken ybarkelek erejem edmi ketenagar yadelelen bebitu yanureke segawn tebebun yabzalek kalehewote yasmalen❤👏👏

  • @rehmatsaeed3850
    @rehmatsaeed3850 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወት ያሠማልን በእዉነት ❤❤❤በዴሜበፀጋያኑርልን የሠማነዉን በልቦናቺን ይፃፍልን❤❤❤

  • @sabaameha9207
    @sabaameha9207 2 ปีที่แล้ว

    AMLAKE KIBER MISGNA YIGBAH ENEDEZIH AYNET ASTEMARI SLESETEHEN KALE HIWOT YASEMALN

  • @adhanomfrezghi8659
    @adhanomfrezghi8659 2 ปีที่แล้ว

    Amen (3) qale hiwot yasemalin. Betam des yemil timhirt new. Egziabiher rejim edmie ena tiena yistilin kubur memhirachin.

  • @TigistAdane-vi4kn
    @TigistAdane-vi4kn ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @ስደተኛዋልጅሽጠብቅኝ
    @ስደተኛዋልጅሽጠብቅኝ ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @fanosebelay909
    @fanosebelay909 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiywetin yasamalin ye agalgilot zemenhn yibarkilih yarzimilih mamihir!

  • @Marcile-b1l
    @Marcile-b1l 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። በእድሜ በጸጋ ጠብቆ በቤቱ ያኑርልን። ጌታ መንፈስ ቅዱስ ነገርህን ሁሉ ያከናውን....ተባረክ!!

  • @meskialehegn6445
    @meskialehegn6445 2 ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasemaln memhr🙏🙏🙏🙏💕

  • @mastibikale6374
    @mastibikale6374 ปีที่แล้ว

    amesgenalehu !!! betam tiru timhert new ewenet

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 9 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን እግዚያብሔር እድሜነ ጤነ ይስጥልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 ปีที่แล้ว +1

    ✝️አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ አሜን🙏🙏🙏
    ድንቅ ትምህርት ነበር የሰማነውን በልባችን ይጻፉልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ አሜን✝️🙏