ፈለገ ከባድ ጥያቄ መዘዘበት ለካ ቤት ዘግቶ ብቻ ማውራት ቀላል ነው | Aelege Atnatiwos | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 264

  • @thomastolla8630
    @thomastolla8630 วันที่ผ่านมา +1

    ዳቆን ፈለገ አትናቲዮስ እግዚያብሄር ይስጥልን ዛሬ በግልፅ ሴጣንን አዋረድክልን ተባረክ

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 5 วันที่ผ่านมา +2

    ዲን ፈለገ በጣም ጎበዝ እንደዚህ በማስረጃ እና በመረጃ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን !

  • @tobittube
    @tobittube 26 วันที่ผ่านมา +13

    ፈለገ ወንድማችን ሊቀ መላእክት ፀጋ ያብዛልህ

  • @YordeYorde-b1h
    @YordeYorde-b1h 26 วันที่ผ่านมา +16

    ዲያቆን ፈለገ አትናቴዎስ የፕሮ መዶሻ እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝመው የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @dfcgfrr
    @dfcgfrr 26 วันที่ผ่านมา +37

    ዲያቆን ፈለገ የመናፍቅ መዶሻ የኦርቶዶክስ ኩራት እድሜህን ያርዝመው ❤❤❤

  • @genetgtekle8177
    @genetgtekle8177 26 วันที่ผ่านมา +23

    ወይይይይይ ፈለገ የመናፍቅ መድሀኒት ተፅኖ ፈጣሪ እወድሀለው ሚኪ ግን ለመናፍቅ ትደግፋለህ ሁሉ ግዜ እታዘበሃለው

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 5 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድማችን ዲያቆን ፈለገ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዝመንህ ይባረክ ❤❤😊😊

  • @shewayegidaye904
    @shewayegidaye904 25 วันที่ผ่านมา +11

    ፈለገ ወንድማችን ሊቀ መላእክት ፀጋ ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ለእኛtube
    @ለእኛtube 26 วันที่ผ่านมา +12

    ሚኪን የምትቀርቡ ወይም ቲክቶክ የምትጠቀሙ ልጆች ባካችሁ እምነቱን ጠይቁልኝ ማልያ ለብሶ እየተጫወተ ያህል ነው የሚሠማኝ በጣም ብዙ ጊዜ ኦርቶዶክሳዊ ያን ሲወያዩ በጣም ያቋርጣቸዋል እንዲጨርሱ አይፈልግም እና ቢስተካከል ጥሩ ነው በጣም የተሳሳተ መንገድ እየተጓዘ ነው

    • @SolomonMoges-EwnetinSikeluat
      @SolomonMoges-EwnetinSikeluat 26 วันที่ผ่านมา +1

      ሚኪያስ ተሃድሶ ነው። ከእነኤርሚያስና ደምረው ጋር አብሮ ነው የሚሰራው።

    • @Fitsumdz
      @Fitsumdz 23 วันที่ผ่านมา

      ኤጭ ቀሽም ከግሩፕተኝነት ውጣና ሰው ማመንህንም ተውና በራስህ አይን ተመልከት

    • @YidnekachewNigatu
      @YidnekachewNigatu 5 วันที่ผ่านมา

      ሚኪ አጭበርባሪ ነው

  • @SisayGmeskel
    @SisayGmeskel 26 วันที่ผ่านมา +5

    ፈለገ እውነት አልህ የቀለሜን ባህሪን ሁሉም ሰው ነቅቶበታል።ከዚህ በኃላ ቀለሜ ሰከን የሚል ይመስለኛል።

  • @layemengistu5850
    @layemengistu5850 25 วันที่ผ่านมา +2

    ታሳዝናላችሁ ከዚህ ስሙን ለመጥራት የሚ ----
    ኦርቶዶክሶች ጨዋ ናት. 🙏🏽

  • @fetaneshasefa9653
    @fetaneshasefa9653 19 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሌም ለኤርሚ መልስ የሚሠጥልኝ ሠዉ እፈልግ ነበር ግዜዉ ደረሠና እሡን ዝም የሚያስብል አገኘዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SenaitMulugeta-y1s
    @SenaitMulugeta-y1s วันที่ผ่านมา

    እውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ፈለገ

  • @ዳዊትዶልሶ
    @ዳዊትዶልሶ 25 วันที่ผ่านมา +2

    እኛ ሲጀመር የነሱን ቅዱሳን ነቢያቶቻቸውን እነ ጩፋን እነ ዳንሳን እነ መልካም ወጣትን ለመከራከሪያነት አንስተናል

  • @sudalada7926
    @sudalada7926 24 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግና ጀግና ጀግና ነህ ፈለገ አትትናቲዎስ !!! መናፍቃን በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የውስጥ ተላላኪዎችን በመጠቀም የድሮ ገድላት የማይሉትን ፅፈው በመጨመር ለማጥላላት ይጠቀሙበታል ።

  • @adanetadesse1310
    @adanetadesse1310 26 วันที่ผ่านมา +8

    D/n Felege, Always proud of you❤️❤️

  • @FetumYemedinawa-xb3jy
    @FetumYemedinawa-xb3jy 24 วันที่ผ่านมา +4

    ወድማችን ፈለገ እውነትም የቤተክርስቲያን ድንቅ ልጅ❤❤❤

  • @AlemuTesifahun-rg3zj
    @AlemuTesifahun-rg3zj 23 วันที่ผ่านมา +1

    ፈለገ አትናቴዎስ የኛ እንቁ። እንደ ሌሎች መልመጥመጥ አይወድም ዲያቆን

  • @sulamtise
    @sulamtise 25 วันที่ผ่านมา +5

    ዲያቆን ፈለገ አትናቲወስ የመናፍቅ መዶሻ 💪💪💪ቀለሜ ግን ዘመንህ በዉሸት አለቀ ንስሐ ግባ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 20 วันที่ผ่านมา

      በትክክል ሌባ ሁለተኛ ሰለኦርቶዶክሰ እንዳታወሪ ቀለሚንጦ😂😂😂😂

  • @fekrayenealem
    @fekrayenealem 25 วันที่ผ่านมา +4

    ቀለሜ ከእውቀት ነፃ ነው ....ምላሱ ወፍራም ስለሆነ ይንጣጣል ፋራ ባላገር ሰገጤ ስለሆነ ነው ኪኪኪካካ

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 20 วันที่ผ่านมา +3

    😂😂😂😂😂😂 ቀለሜ ሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻ ጀግና ወንድማችን ይህን ቦሃቃ አፍን አዘጋው እንዳትለቀው ይሄ ሌባ አይ ቀለሜ ሌባ ክፍት አፍ ነክ ኦርቶዶክሰ መሆን መታደል ነው የራሱን ሳያቅ የሰው ይፍተፍታል ወንበዴ በርቱ ወንድሞቼ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤

  • @የጌታፍቃድይሁንብዬዝምአል
    @የጌታፍቃድይሁንብዬዝምአል 26 วันที่ผ่านมา +2

    ፈለገ አትናቴዎስ እግዚአብሔር ይባርህ ❤🎉

  • @ሙሴከጠምበሮ
    @ሙሴከጠምበሮ 25 วันที่ผ่านมา +2

    ፈለገ በመረጋገት ማውረትህ በጠም ደስ አለኝ ፡ጥግ ይዞ ካማውራት ወደ አንደኝናት መምጠት አለበት።

  • @AlemuTesifahun-rg3zj
    @AlemuTesifahun-rg3zj 23 วันที่ผ่านมา +1

    ሚኪ አነጋገርህ ራሱ ይለያል።ቤተክርስቲያንን ዝቅ የሚያደርግ ነገር በፈለገ አይሰራም። ተዋህዶ እማማ

  • @AnaniyaAbejemichael
    @AnaniyaAbejemichael 24 วันที่ผ่านมา +2

    ሚኪ በጣም እምትገርም ሰው ነህ ወንድምህን አክብረህ ማናገር ሲገባ ጮኸህ አወራህ

  • @TemuMan-h5c
    @TemuMan-h5c 26 วันที่ผ่านมา +7

    ፈለገ ጎበዝ አደንቃለሁ

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 20 วันที่ผ่านมา +2

    ኧር ቀለሜ 😂😂ሰለመድሃንያለም ሲል ነው የሰማውት መድሃንያለም ማን ነው እየሱሰ ከሆነ ኦርቶዶክሰ እየሱሰን አያቁትም ለምን ትላላቹ እግዝዬ በሁለት ማሊያ መጫወት 😂😂😂 አይ ቀለሜ ቢዝነሰሸ ሞላች እንዴ መድሃንያለም😂😂😂😂😂😂😂 ወንድሞቼ ተባርኩ ክበሩልኝ❤❤❤❤

  • @zehabesha7778
    @zehabesha7778 26 วันที่ผ่านมา +6

    ሚኪ ባለጌ የመናፍቅ መጫወቺያ

  • @woinshetayalew5181
    @woinshetayalew5181 26 วันที่ผ่านมา +8

    ሚኪያስ የሚባለው ሰውዬ ለእምነቱ ግድ የሌለው ይልቁኑ ቤት ሲከፍት ሰው እንዳያጣ ፕሮቴስታንቶች እሽሩሩ የሚል ቲክታክ ከፎቶ የማውራት ሱስ ያለበት ሰው ነው ሁል ግዜ ከእምነት ከሚመስሉት ወንድሞአቹ ይልቃ ለምናፍቅ የሚጨነቅ አስመሳይ ሰው ነው።

  • @shebadebessa399
    @shebadebessa399 26 วันที่ผ่านมา +1

    Wey D/N Felegeye Igiziabiher yibarikih 🙏
    Kale Hiwetin Yasemalin 🙏❤️

  • @abie790
    @abie790 26 วันที่ผ่านมา +2

    እያወቁ የጠፉ ጠማማ ትውልዶች
    ሚኪን ምን ባይ ነው ታፈሰ ነገር ነው።
    ክርስቶፎረስ የሰጠው ትክክለኛ መልስ ነው።

  • @አፎሚያ
    @አፎሚያ 20 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን ዲያቆን ፈለገ ከዚህ በበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱም ያፅናህ ❤❤❤

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 27 วันที่ผ่านมา +10

    እንደ ሀሜት ከባድ ነገር አለ ግን ሰዎች ? ግደታ በአዋልድ መፀሀፍ ላውራ ማለት ምን ማለት ነው መጀመሪያ ዋናውን አያነቡም አይ ጴንጤ 😔😔 ሚኪ የጴንጤዎች ፈረስ አይነ ልቦናህን ያብራልህ እኛንም በግድ እንድንናገርህ እያደረከን ነው ወይ ደግሞ ሂድ ወደ ሀሰተኛው መሲህ መንገድ ጠራጊዎች ማህበር ወደ ጴንጤዎች !!

    • @dfcgfrr
      @dfcgfrr 26 วันที่ผ่านมา +2

      ሚኪ አሽቄ ነው እኮ

    • @sinishawali1473
      @sinishawali1473 26 วันที่ผ่านมา +1

      ስለ ሚኪ ያልከው ትክክል ቢሆንም እንደዚ አትመኝለት ፀልይለት።

    • @dfcgfrr
      @dfcgfrr 26 วันที่ผ่านมา

      @@ሩሐማ12 እውነትም የጴንጤ ፈረስ እሱ ጌም ነበር የሚያምርበት ሚኪ

    • @MaheiGeberselase
      @MaheiGeberselase 26 วันที่ผ่านมา

      ሚኪ ጊፊት ነው አዲህ ያረገው ባለፈው የሆነ ጴንጤ ጊፊት ሲሰጡት እሚቀና ሰው አለ እያለ ኦርቶዶክሶችን ሲያማ ነበረ

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj 26 วันที่ผ่านมา +6

    ዲያቆን ፈለገ ለኦርቶዶክስ ቀንደኛ ተቆርቋሪ መሆኑ እንዳለ ሆኖ ደስ የሚለኝ ባህሪው እሱ እያወራ ሰው ተደርቦበት ሲያወራ ኮስተር ብሎ ጏ የሚለው ነገር ይመችህ ቀለሜ ኤርሚያስ የራሱን የእምነት መግለጫ አያውቅም🥱😀

  • @كيان-م4ح
    @كيان-م4ح 10 วันที่ผ่านมา

    ኩራቶቸ ❤ኮራሁባችህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemuTesifahun-rg3zj
    @AlemuTesifahun-rg3zj 23 วันที่ผ่านมา

    የሚገርመው ቅዱስ ቅዱስ የሚያጫውታቸው ነገር። ፈለገ የኛ ጀግና

  • @የጌታፍቃድይሁንብዬዝምአል
    @የጌታፍቃድይሁንብዬዝምአል 26 วันที่ผ่านมา +6

    ሚክያስ የምትባል ሰዉ እግዚአብሔር የእጅህን ይስጥህ

  • @wendesensiraw7987
    @wendesensiraw7987 10 วันที่ผ่านมา

    ዋውውውው ፈለገ ኮራሁብህ ፈጣሪን ልኩን አሳየኸው

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 26 วันที่ผ่านมา +2

    ተመሥገን አዋልድ መፃህፍት የማይጠቅሙ መሆናቸው እየተመሠከረ ነው ትልቅ ለውጥ ነው!!

    • @ethio12-b4r
      @ethio12-b4r 26 วันที่ผ่านมา +4

      አለመጥቀምና የአሥተምሮ መመሥረቻ ይለያያል መጀመሪያ እወቅ።

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 25 วันที่ผ่านมา

      we are Ethiopian weren't white people

    • @ZenawiTekleab-h5g
      @ZenawiTekleab-h5g 25 วันที่ผ่านมา +1

      የማይጠቅም የለም ኦርተዶክስ ውስጥ ግን የየራሱ ስርዓት አለው

  • @betelhemteshome8556
    @betelhemteshome8556 26 วันที่ผ่านมา +3

    ዲያቆን ፈለገ አትናቲዩስ እውነት ዛሬ ኮራውብህ ክበርልን ወንድማችን🙏

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 20 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ❤❤❤❤❤ ጀግና ነው የዚን ክፍት አፍ አዘጋው ቀለሚንጦ ባላገሩ

  • @LeykunMe-m1y
    @LeykunMe-m1y 26 วันที่ผ่านมา +1

    ጀኢሪሚ ሿሿሿሿሿሿ

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 20 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ❤።

  • @laikemariamliku891
    @laikemariamliku891 27 วันที่ผ่านมา +8

    ኤርምያስ የራስህ እምነት መገለጫ ሳይኖረው እና ሳያውቅ ስለ ስለተዋት እምነት መናገር ሞራል ሊኖርህ አይችልም።

  • @AlemuTesifahun-rg3zj
    @AlemuTesifahun-rg3zj 23 วันที่ผ่านมา

    ሚኪ አሁን አወኩህ። የቤተክርስቲያን ትምህርት ሲነሳ የሚያቀዣቅዥህ።

  • @SolomonMoges-EwnetinSikeluat
    @SolomonMoges-EwnetinSikeluat 26 วันที่ผ่านมา +4

    ሚኪያስ ከእነደርበውና ኤርሚያስ ጋር የሚሰራ ተሃድሶ ( ጴንጤ ) ነው።

  • @adanetadesse1310
    @adanetadesse1310 26 วันที่ผ่านมา +7

    ሚኪ ባለጌ ነክ.

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 20 วันที่ผ่านมา

      በትክክል ወንድምክን ለዚ ክፍት አፍ በአፋ ለሚፀዳዳ ባለጌ ትቆርቆራለክ ቀለሜ ማለት አተላ ማለት ነው

  • @ZenawiTekleab-h5g
    @ZenawiTekleab-h5g 25 วันที่ผ่านมา +2

    በራሳቸው መፅሓፍ ኣይተማመኑም ማለት ነው መናፍቃን

  • @مسراتانجي
    @مسراتانجي 13 วันที่ผ่านมา

    የኔ,ጀግና,ፈለገ

  • @ሀብታሙያዕቆብ
    @ሀብታሙያዕቆብ 20 วันที่ผ่านมา +1

    የምሬን ነው በፈለገ በጣም አፍረበታለሁ እግዝአብሔር ምህረት የድርግለት

    • @mussieeyassu2048
      @mussieeyassu2048 19 วันที่ผ่านมา

      ፕሮቴስታንት 35000 ዶክትሪን ሐይማኖት ደርሶ ዶግማና ቆኖና ተደበላልቆባቸዋል ቀለሜ ምን አለ አንዱ ሌላ ይላል አንዱ ሌላ አንዱ ሌላ

  • @Miki-c4u2h
    @Miki-c4u2h 26 วันที่ผ่านมา +5

    ሚኪ አጉል አጉል ተወዳጅ ለመሆን አትሞክር

  • @eyutam
    @eyutam 25 วันที่ผ่านมา +4

    ቀለሜ አቅምህን አወክ አይደል ማምታታት ስልትክ ነው

  • @WendwosenHailu-k4w
    @WendwosenHailu-k4w 22 วันที่ผ่านมา

    ክርስቶፎረስ በጥሩ እይታ የነበረውን ግልፅ አርገውታል።እናመሰግናለን

  • @Sirgut-g2j
    @Sirgut-g2j 11 วันที่ผ่านมา

    Shashasha ermi

    • @Kumneger-pv4fn
      @Kumneger-pv4fn 8 วันที่ผ่านมา

      ኢየሱስ ያድናል

  • @tesfaye6981
    @tesfaye6981 24 วันที่ผ่านมา

    በነገራችን ይሄ ሰውየ መፅሀፉን አላነበበውም፣ ርእስ ብቻ ነው ይዞ የመጣው፣ መፅሀፍ ቅዱሳት የሚለውን ራሱ ገብቶ አንብቦ መረዳት ይችላል ከፈለገው፣ ከዚያ ውጭ ግን ምንም መልስ መስጠት አያስፈልግም ምክንያቱም አያምንምበትም፣ በየትኛው መፅሀፍ ተመርጉዘው እንደፃፉት መረዳት ያለበት ራሱ ነው፣ የወጣ ያፈነገጠ ነገር ካለ ይጠይቅ፣ ከዚህ ውጪ እናንተ ርእሱን ብቻ ይዞ እንዲፈነጭባችሁ አትፍቀዱለት!

  • @betiTub
    @betiTub วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤⛪

  • @pamagranetfruit3592
    @pamagranetfruit3592 26 วันที่ผ่านมา +4

    ፈለገ እግዚአብሔር ይባርክህ የቀለሜ የብረት መዶሻ😂 . ሚኪ ግን ምን እየሆንክ ነው ? ምን ሆነህ ነው የቤተክርስትያንህ እውነት ሲገለጥ የማትወደው ? ልቦና ይስጥህ ይሄን ጌም ከነሱ ጋር ለምደህ እንዲነኩብህ አትፈልግም ያሳዝናል

  • @xohszgd
    @xohszgd 19 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mulualemreta4137
    @mulualemreta4137 25 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ ግዛ የኛን አላለም😅😅😅 አይ ኤርሚያስ ተያዝሽ ።። ጭጭ የለውም ። ተባረክ ፈለገ ።

  • @MosisaOrto
    @MosisaOrto 12 วันที่ผ่านมา

    Aye he's descitful

  • @TsediHaile-r2v
    @TsediHaile-r2v 18 วันที่ผ่านมา

    felege yetewhedo lij egziabeher yabertah !!!

  • @meronashebir
    @meronashebir 26 วันที่ผ่านมา +2

    ስለሚፈራ ነው ነው የሚወርደው

  • @getumelese459
    @getumelese459 24 วันที่ผ่านมา +1

    ፈለገ ሹዋሹዋ ሹዋሹዋ

  • @DhHr-h7w
    @DhHr-h7w 12 วันที่ผ่านมา

    ትችላለህ ዳቆን ፈለገ❤❤

  • @ሀብታሙያዕቆብ
    @ሀብታሙያዕቆብ 20 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ኤርሚ

  • @abrahaml4560
    @abrahaml4560 26 วันที่ผ่านมา +5

    ቀለሜ ሿሿ አሳይ

  • @ayalewtadegeabera1403
    @ayalewtadegeabera1403 26 วันที่ผ่านมา +5

    ቀለሜ ዛሬ ተበላሽ

  • @Zemariam19270
    @Zemariam19270 26 วันที่ผ่านมา +5

    ሚኪ ግን ትዝብት ነው ትርፉ

  • @dfcgfrr
    @dfcgfrr 26 วันที่ผ่านมา +4

    አይ ቀለሜ በጣም አስቂ እኮ ነው ጌታን የራሱ ሳይኖረው 😅😅😅😅😅

  • @endalezewedie594
    @endalezewedie594 25 วันที่ผ่านมา +1

    Ermiy, please be wise.

  • @SeyoumAsfaw-jo7yc
    @SeyoumAsfaw-jo7yc 26 วันที่ผ่านมา

    Shwa Shwa...

  • @shewayegidaye904
    @shewayegidaye904 25 วันที่ผ่านมา +2

    ሚኪ አጉል አጉል ስርህት ለማስከበር አትሩጥ ሰብክቱ የፈለገ ጥሩ ነበር ኤርሚያስ ባለጌ ነው፡፡ ሰረሃት ማሰያዝ የትኛው ውቀቱ ነው፡፡

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 12 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያስ ምን አሳፈረህ? ሰው በሚያምንበት የእምነት ቤት የምትከተለውን የራስህን የዕምነት መርህ ለምን አትገልጥም ምን ችግር አለው? ካለህ ማውጣት ከሌለህ የለኝም በቃ እምዬ ተዋህዶ ደግሞ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ ሁሌም አምላኳ ጌታዋ ፈራጅዋ ነው። የራሷ እያረረ የሰው ታማስላለች አሉ።

  • @genetyitayew
    @genetyitayew 26 วันที่ผ่านมา +2

    Mikeyy emtbial kentuuu...ematrereba le enat bte kirstiyan yalhonk new diq alama alek 😢

  • @getachewarba9061
    @getachewarba9061 22 วันที่ผ่านมา +2

    አይ ሿዋ ሿዋ ሿዋ

  • @antenehsolomon7004
    @antenehsolomon7004 19 วันที่ผ่านมา

    ፈለገ ድቁንናውን በስድብ ነው የተሸለመው ከእውቀት ነፃ።

  • @DinkuawubeteShewaerkabih
    @DinkuawubeteShewaerkabih 23 วันที่ผ่านมา +1

    ቀለሜ ሿሿ ለምደሃል

  • @ምድረዘረኛይድፋችሁ
    @ምድረዘረኛይድፋችሁ 11 วันที่ผ่านมา

    ሿሿሿሿ ቀለሜ ቯሿሿ

  • @Temsgen-lq1vo
    @Temsgen-lq1vo 25 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርምያስ ይህው የኔ አትልም

  • @MelatYebarkot
    @MelatYebarkot 26 วันที่ผ่านมา +5

    ሚኪ ኤርምያስ ሳይኮሎጂ ኮንትሮል እያደረገህ ነው ! እባብ ሄዋንን ያለሳለሰበት መንገድ ትዝ አለኝ ሲቀጥል ሚኪ ዲያቆን ፈለገ እ የመስከረ የነበረዉ እነሱ ሰለሚጠሏት ስለሚያብጠለጥላት ቤተ ክርስቲያን ነው በምንም ዓይነት መልኩ ዲያቆንን ማቋረጥ አልነበረብህም❗❌ እና ሚኪዬ መልካም ሰው ስላለህ ብቻ ሃቀኛ (2) አያጫውትህ ደውለህ ዲያቆንን ይቅርታ መጠየቅ አለብህ ክህነቱ ብቻ ልታክብር ይገባል ፈለገ ጥፋት የለበትም ሚኪ ግን😡

  • @nabiotmitiku7100
    @nabiotmitiku7100 25 วันที่ผ่านมา +1

    ፈለገ መጣ ሲባል ጴንጤ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AlemuTesifahun-rg3zj
    @AlemuTesifahun-rg3zj 23 วันที่ผ่านมา +2

    አይ ኤርሚ ከእውቀት ነፃ

  • @LulaCernet
    @LulaCernet 8 วันที่ผ่านมา

    ወንዳታ ፈለገ!!! እንዲህ ናቸው ጩኸቱ ራሱ ገራሚነው! እማያዳምጡትስ!!

  • @dfcgfrr
    @dfcgfrr 26 วันที่ผ่านมา +3

    ጌታን ያስቃል ቀለሜ እኮ ጉዶሎ አይን 😅😅😅😅😅😅😅

  • @YemaryamLji-ry6fj
    @YemaryamLji-ry6fj 13 วันที่ผ่านมา

    Yehaymanot megelecha yelachum caleh awutawu

  • @MeronTeshome-t9v
    @MeronTeshome-t9v 7 วันที่ผ่านมา

    ኣይ ዲ/ን ፈለገ መጋሬ ጃውን ከፈቴው. አይ ፈለጌ....😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @كيان-م4ح
    @كيان-م4ح 10 วันที่ผ่านมา

    ፈለግዬ እርተመቸህኚ😂😂😂ፅጋውንያብዛልህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እሺ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 25 วันที่ผ่านมา +1

    ፈለገ ምንም እዉቀት የለለዉ መልስ መመለስ ስያቅተዉ ስጨንቀዉ ስድብ የሚቀናዉ አላዋቂ ሀይማኖተኛ ነዉ በእዉነት መሞገት የማይችል በተረት ታንፆ ያደገ ሰዉ ነዉ መፃፍ እንደሚለዉ የማያዉቁትን ይሳደባሉ ያዕ 1:10

    • @ethioboys10
      @ethioboys10 25 วันที่ผ่านมา +4

      ለምን እውቀት ካለህ ገብተህ ቀለሜን አታግዘውም ወይም በግልህ ፈለገ ቤት አታወራውም አትነግረውም ። ምድረ ደናቁርት መናፍቅ መጽሐፍ ቅዱስን እንኳን አታውቁም ተረት ተረት የምትለዋን ቃል ምላሳችሁ ላይ ተነቅሳችሁ ዙሩት

    • @ggvh1663
      @ggvh1663 25 วันที่ผ่านมา

      ወሬኛ ቀለሜ ነው ደደብ የራሱን የእምነት መግለጫ ማውጣት የፈራ አያውቀውም

  • @MikeHoward-e5y
    @MikeHoward-e5y 26 วันที่ผ่านมา +4

    ቀለሜሾሾ ሾሾ

  • @DgggCvju
    @DgggCvju 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Fev-gs5gl
    @Fev-gs5gl 24 วันที่ผ่านมา

    ቀለሜ እኮ የሀሜት ቋት ነው። ልጁህን ብታጠባ አይሻልም እያለቀሰች ነው አታስለቅሱብኝ ከምትል 😢😢 የቲክቶክ ጡረተኛ።

  • @GetamesayDamesa
    @GetamesayDamesa 26 วันที่ผ่านมา

    ሁለታቹም ጆሮም ልብ የላችሁም መማማር ሳይሆን ማሽሟጠጥ ይሄ ሁሉ ሰው ተሰብሰቦ ጭቅጭቅ ብቻ እኔ ልተው ሚል የሌለበቅ

  • @SaraSousou-v5q
    @SaraSousou-v5q 24 วันที่ผ่านมา +1

    መፅሀፍ ቢኖራቸዉ ያወጡ ነበር የላቸዉመ😂😂😂😂😂

  • @AsebeYethiopianate
    @AsebeYethiopianate 8 วันที่ผ่านมา

    ሿሿ ሿሿ ሿሿ ኤርሚያስ ቀለሜ

  • @eyu1251
    @eyu1251 26 วันที่ผ่านมา +1

    ሿሿ ሿሿ ሿሿ

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 26 วันที่ผ่านมา

    Manme yatawahido leje balga yalme eshi Miki Damo bamasetawle awyayaye ewente anta yatawhido leji na bezu Giza etazabehilawe

  • @kirubeTsegaye
    @kirubeTsegaye 23 วันที่ผ่านมา

    ሰው የእርሷ መታወቂያ መያዝ ይገባዋል ግን በሰው መታወቂያ ማለፍ አይቻልም

  • @OrangeDubai
    @OrangeDubai 19 วันที่ผ่านมา +1

    መልስ ስለሌለው ነው እኮ

  • @andentethiopia0014
    @andentethiopia0014 26 วันที่ผ่านมา +4

    አይ ቀለሜ የራሥህ ንብረት አትገዛም ፈትፋች

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 20 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂 ከየት ያምጣው ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል የትኛው እውቀቱ ገበሬ ከግብርና ወጥቶ ይበጠርቃል😂

  • @AlemuTesifahun-rg3zj
    @AlemuTesifahun-rg3zj 23 วันที่ผ่านมา

    ክርስቶፎሮስ ትክክል ነህ

  • @abrhatesfay2220
    @abrhatesfay2220 24 วันที่ผ่านมา +1

    መናፍቅ ማለት ኮ እቁብ ማለት ነው
    አሁን የጠየቅከው ጥያቄ ከየት ያመጠዋል

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 20 วันที่ผ่านมา

      የቀበሌ የጠጅ ቤት እቁብ ነው 😂😂😂😂 ቀለሜ ዛሬ አፍ ተዘጋ ጀግና ወንድ አጋጠማት😂😂😂