Ethiopia - ታላቅ የምስራች! በጉጉት የሚጠበቀው የኢትዮጵያ ድል ሊበሰር ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 565

  • @user-yf8lw4ln3b
    @user-yf8lw4ln3b 2 ปีที่แล้ว +168

    አደኛ ነኝ😁 እኔ ያንተን ዜና ለመስማ በጉጉት የምጠብቀዉ ነገር ነዉ የሚገርመኝ ሌላማ ዘጋቢወችን ማየት ትቻለሁ ፈታ ወንድማችን ለምታቀርበዉ ሀሉ እናመሰግናለን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️💪

    • @hawaseid3967
      @hawaseid3967 2 ปีที่แล้ว +7

      ዲልልልልልል ለእማማ ኢትዮጲያ ከፍ ትበልልን ታበልጽግልን. እእእእእእእእ ውዶ እሙየ ሀገሪ ኢትዮጲያ
      የኢትዮጲያ ወዳጆች አላህ ይጠብቃችሁ
      የኢትዮጲያ ጥላቶች ተንጨርጨሩ ተቃጠሉ
      ዲልልልልልልልልልል ለኢትዮጲያ
      ፈታ በዚህ በሚያምር ዲምጽህ ዴስታ ስላካፈልከን ከልብ እናመሰግናለን በርታ

    • @user-yj6uz1jj5f
      @user-yj6uz1jj5f 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔምነኝግንላይክጂመኮመትአልወድም

    • @user-fm1xp2qg2t
      @user-fm1xp2qg2t 2 ปีที่แล้ว +4

      እኔስ ብትይ
      የፈታ እና የታጠቅ የወሎ ትይብ ነው የማየው

    • @meditube4525
      @meditube4525 2 ปีที่แล้ว

      እዳትሰበሪ ዎ እኔ የለሁበትም ክክክ

    • @meditube4525
      @meditube4525 2 ปีที่แล้ว

      @@user-fm1xp2qg2t የኔንስ አኢሻየ የኔ ውድ

  • @MdAhmad-vu4kv
    @MdAhmad-vu4kv 2 ปีที่แล้ว +78

    አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጵያወች በሙሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 ปีที่แล้ว +101

    የምስራች ስትሉኝ ልቤ በደስታ ተሞላ ድንቅ መሪ ድንቅ ሀገር ኢትዮጵያችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ ውድ

    • @ሌመንበላይ
      @ሌመንበላይ 2 ปีที่แล้ว +1

      ሚቱ

    • @SaraSara-zq1mh
      @SaraSara-zq1mh 2 ปีที่แล้ว +1

      ገልቱ ድቄም መሪ የሄ አህያ ንፁሀንን ማስጨፍጨፉ ነው ድቅ ያስባለው የንፁሀን ደም ይፍረድበት 😥😥

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@SaraSara-zq1mh ጁታነሺ ልበል

    • @tizitagirma2447
      @tizitagirma2447 2 ปีที่แล้ว +1

      @@SaraSara-zq1mh hhhh mchs junta mhon albsh wym sl political mnm ewqt yelelesh wym Ethiopia lay eyhon yalw ngr yalgbash...so alferdbshm sigbash yane man geltu endhon ytayal

  • @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ
    @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ 2 ปีที่แล้ว +61

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለአምላካችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹

    • @lamar5988
      @lamar5988 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን💚💛❤⛪🙏🙏🙏🙏

    • @የድንግልማሪያምለጅነኝ
      @የድንግልማሪያምለጅነኝ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @libcab1083
      @libcab1083 2 ปีที่แล้ว

      እልልል በለ ሀገረ

  • @halimaabuyetessema2401
    @halimaabuyetessema2401 2 ปีที่แล้ว +22

    ህውሀትንም አጥፍቶ የምስራች ያሰማን ያረብ ሀገሬ ሁሌም ከፍታሽ ይታይ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ ይቅርታዬን ላስቀድምና ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ ካልሆንን አሁን እንሁን? ብዬ ጥሪ ላቅርብ? ግብዣ ደግሞ አይናቅም አይደል?

    • @halimaabuyetessema2401
      @halimaabuyetessema2401 2 ปีที่แล้ว

      @@christinatube760 እሽ የኔ ቆንጆ

  • @Hayat-vs7ld
    @Hayat-vs7ld 2 ปีที่แล้ว +32

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ፈጣሪ ከእዉነት ጋ ነዉ ❤
    ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች ወንድም እህቶች ህፃናቶች አለቁ 😢 ድምፅ እንሁን ዉድ የሀገሬ ልጆች 😢🇪🇹💔🇪🇹💔❤💔🇪🇹

    • @danielgonitie3075
      @danielgonitie3075 2 ปีที่แล้ว

      Complain at the UN website this won't help

  • @yihuneabera5176
    @yihuneabera5176 2 ปีที่แล้ว +30

    እንኳን ደስ ያላቹ የኢትዮጵያ ልጆች ድላችን ገና ይቀጥላል ጁንታም ይቀበራል!

  • @vipx5902
    @vipx5902 2 ปีที่แล้ว +1

    አብቹ።የኢትዮጵያ።ዳይመንድ።ነህ።የኛአንበሳ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 2 ปีที่แล้ว +9

    እልል በይ አገሬ ኢንጅነር ስመኝህ እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑርልን ይሄሁሉ ያንተ ድካም ነው አባይ ሲነሳ ያንተም ስራ ሲወደስ ይናራል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🏽🙏🏽🙏🏽🟢🟡🔴

  • @user-vq2sx8hr9o
    @user-vq2sx8hr9o 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈታ ደይሊ ላንተ ነው 👏👏👏
    ኢትዮጵያችንን አላህ ይጠብቅልን

  • @kbtttherealmteam7325
    @kbtttherealmteam7325 2 ปีที่แล้ว +22

    አልሃምዱሊላህ እንኳን አብሮ ደስ አለ ኢትዮጵያ ሁሌም ከፍ ትበልልን
    በሳውዲ ለሚገኙ ወገኖች ፍትህ

  • @user-nm9tw1kx6c
    @user-nm9tw1kx6c 2 ปีที่แล้ว +1

    እንሻአላህ ኢትዮጵያ ታሸንፍለች ኢትዮጵያ ታሸንፍለች እንሻአላህ ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abufysel7974
    @abufysel7974 2 ปีที่แล้ว +21

    እባክህ በቃቹህ በለን ጌታዬ አገራችንን ሰላም አርግልን

  • @zenygirma
    @zenygirma 2 ปีที่แล้ว +1

    በብዙ መከራ ሀዘን ወጥተን ደስታን እናያለን
    ይሁ ሁሉ መከራ ባባይ የመጣ ነው! ይብላኝ ለግብፅ እኛን እንይልፈዋለን🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amharicislamicmedia2538
    @amharicislamicmedia2538 2 ปีที่แล้ว +6

    የዜና አቀራረብህ እና የመረጃ አያያዝህ እጅግ ግልፅ እና የማይሰለች ነው። በርታ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ ይቅርታዬን ላስቀድምና ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ ካልሆንን አሁን እንሁን? ብዬ ጥሪ ላቅርብ? ግብዣ ደግሞ አይናቅም አይደል? እ ውዴ?

  • @vvhhhhh7615
    @vvhhhhh7615 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘላለም ኑሪ💚💛❤💪💪💪

  • @yergashewamashala4579
    @yergashewamashala4579 2 ปีที่แล้ว +9

    ገና ይህን ወሮ ስሰማ ሰውኔቴ ይንቀጠቀጣል ልቤ በብዙ እጥፍ ይመታል እንባ ይቀድመኛል
    💚💛❤️🙏እግዚዓብሔር ይመስገን ይችን ቀን ያሳየህኝ
    😭😭😭

    • @sirfashm7480
      @sirfashm7480 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔምእደዝሁናኛገናሥሠማናዉእባየእሚቀድመኛ

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያን ና ህዝቧን መጨረሻ አምርልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያችን ከፍ ብልሽ ኑሪልኝ ሀገሬ 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

  • @A-900.
    @A-900. 2 ปีที่แล้ว +1

    ለኢትዮጵያየ እና ለአብይይይይይ ምን ልሁን አላህየ አንተው ጠብቃቸው❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለጀግኖቻችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @almefikr7849
    @almefikr7849 2 ปีที่แล้ว

    ፈታዬ የደል አባት ከልብ ነዉ እምናደምጠው ከልብ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ትቅድም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐💐📖📖📖📖📖📚📚📚

  • @ሀስቢአላህወሚነልወኪል
    @ሀስቢአላህወሚነልወኪል 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ ውድ ኢትዬጲያውያን ለኛ ለኢትዬጲያውን ሊነጋ ነው ቀኑ አልሃምዱሊላህ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል አላሁመ ለከል ሀምድ ☝️☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏

  • @Mዩቱብ-i1l
    @Mዩቱብ-i1l 2 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ ካሁን በኋላ መልካም መልካም ዘበረ ዜና የምሰማ ያረገን
    አልሀምዱሊላህ ሀዘንበቃችሁ ብሎ ደሥታችንን ያብዛልን ውድ የኢቶጲያ ህዝቦች
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከፍ በይ ሀገሬ

    • @omanwar2096
      @omanwar2096 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንንን ያረብ

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 2 ปีที่แล้ว +9

    #ምርጥ ነብይ 🌹ምርጥ አባት🌹ምርጥ አስተማሪ🌹ምርጥ መሪ #ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑ

  • @hayatsani7094
    @hayatsani7094 2 ปีที่แล้ว +7

    መልካም ባዓል ክርስቲያን ወገኖቻችን አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 😭💚💛❤👑

  • @thefusionshow4315
    @thefusionshow4315 2 ปีที่แล้ว +11

    Oromos, like most patriotic ethiopians, stand hand in hand and shoulder to shoulder with our dear leader Dr Abiy Ahmed and we fully support his agenda for a united and prosperous Ethiopia 4 all

  • @taibahali7857
    @taibahali7857 2 ปีที่แล้ว +5

    እኩዋን ደስ አላችሁ እኩዋን ደስአለን ዉድ የሀገሬ የእምየ ኢትዮጵያ ልጆችበሰዉ ሀገር ስቃይ አላህ በቃችሁ ይበለን ሀገራችን ከፍ ትበልልን ያረብ👏💚💛❤

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ ይቅርታዬን ላስቀድምና ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ ካልሆንን አሁን እንሁን? ብዬ ጥሪ ላቅርብ? ግብዣ ደግሞ አይናቅም አይደል?

  • @sofiaali2441
    @sofiaali2441 2 ปีที่แล้ว +15

    This is the happiest moment for all Ethiopians
    Congratulations to all 💚💛❤️

  • @saudisaudi2250
    @saudisaudi2250 2 ปีที่แล้ว +5

    ፈታ እናመሠግን አለን ኢቶዮለዘላለም ትኑር ትልምልም ጥላቱ ቡዙነው ሀገራችን ድል ለሀገራችን😘😘😘😘

  • @samsongebreselassie5349
    @samsongebreselassie5349 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ! ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር

  • @abrehamtaye5313
    @abrehamtaye5313 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈታዬ እንኳን አደረሰህ አደረሰን ኢትዮጵያውያን ኢርትራውያን ወንድሞቻችን

  • @tube6928
    @tube6928 2 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ሁሌም ድል ታረጊያለሽ አንቺ ድቅ ሀገር እማ ኢትዮጲያ ለዘላም ኑሪልን እኔስ እማ ብዬ አልጠግብሽም እማ

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 2 ปีที่แล้ว

    ያብርሃም የኢሳቅ የያቆብ አምላክ የእስራኤል የኢትዮጵያ አምላክ ያባይን የግድቡን ፍፃሜ ውጤቱን አገሪ ብርሃንን አይታ እንዳይ እርዳኝ 🙏😭🙏😭🙏😭🙏

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 ปีที่แล้ว +6

    💚💛❤ፍትሕ ለወለጋ አማሮች 💚💛❤ፍትሕ ለሳውዲ እሥረኞች

  • @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
    @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ 2 ปีที่แล้ว

    አባይም ይብራን
    ጀግኖቻችንም ሀገራችንን አስከበሩ
    ጥላትም ተቀበረ ደግሞ ይቀበራል
    ኢትዮጵያውያን እባችን ይታበሳን አይዞን

  • @onelove7858
    @onelove7858 2 ปีที่แล้ว +12

    🇪🇹 ምችት ድልት ይበላችሁ የሀገሬ ልጆች 🇪🇹

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 2 ปีที่แล้ว +2

    ግን ለአባይ መስዋዕትነት የከፈሉ በሳውዲ ያሉ ኢትዮጵያዊ እስረኞች ዞሮ ያያቸው የለም ፍትህ ለእስረኞቹ ፍትህ

  • @ልኑርበትዝታህ
    @ልኑርበትዝታህ 2 ปีที่แล้ว +7

    አገራችችን በሰለጠነችልንና እኛም ።ከአረብ ሰራተኝነት በወጣን😥😥😥

    • @zinetaliy964
      @zinetaliy964 2 ปีที่แล้ว

      Ensha alah hulum bwgzaw ysakal ensha alah

  • @abdulshafimuhammad7636
    @abdulshafimuhammad7636 2 ปีที่แล้ว +7

    ድል ለኢትዮጵያ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚስቃዩት ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑ

  • @andinetlema4422
    @andinetlema4422 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉ እግዚአብሄር ይመስገን ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @vvvv1652
    @vvvv1652 2 ปีที่แล้ว

    አይዙሻ እማማ ጨለማዉ ብራሀን ይሆናል💪💪💪💪❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💚💚💚💚

  • @erdachewyilma1839
    @erdachewyilma1839 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ሆይ ደስ ይበልሽ የድል ዜናውን ስሰማ ነዘረኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ ይቅርታዬን ላስቀድምና ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ ካልሆንን አሁን እንሁን? ብዬ ጥሪ ላቅርብ? ግብዣ ደግሞ አይናቅም አይደል? እ ውዴ?

  • @mommom3462
    @mommom3462 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ላቅራቢያችን እንኳን አደረሳችሁ/አደረሠን

  • @عبومحمد-م7ل
    @عبومحمد-م7ل 2 ปีที่แล้ว

    ሁለየ በስደት እስኪ እኛም አድቀን ቢልፍልን በሀገራችን ሰልፍ እናዋራዋል ያጀማአ በዱአ አንረሳሳ

  • @ሀሉምYoUTube
    @ሀሉምYoUTube 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ ያረብ እናት ኢትዮጲያ ሀገሬ በልፅጊልን ሰላምሽ ይብዛ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግልን ከሰው ሀገር ኑሮ ያውጣን ከሽትቤት አጠባ ያውጣን ያረብ

  • @hayaha4929
    @hayaha4929 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ደስታን ሙሉ እድሆን በሳኡድ አርቢያ በእስር ቤት ለሚስቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ 🇸🇦😭🇪🇹😭😭😭😭😭

  • @tasetade9821
    @tasetade9821 2 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ እጇ ይበራክ እንኳን ደስ አለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ ይቅርታዬን ላስቀድምና ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ ካልሆንን አሁን እንሁን? ብዬ ጥሪ ላቅርብ? ግብዣ ደግሞ አይናቅም አይደል? እ ውዴ??

  • @Asma-vu3zw
    @Asma-vu3zw 2 ปีที่แล้ว +1

    አለህምዱሊለህ ለአለመቱ ጌተ ምስገነ ይገበዉ

  • @fatimabilal2720
    @fatimabilal2720 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ አተ በስኡዲለሚሰቃዩት እምነትህን ለግሳቸው የአላህ

  • @shemsedinwako8033
    @shemsedinwako8033 2 ปีที่แล้ว

    አልሃምዱሊላህ እንኳን አብሮ ደስ አለ ኢትዮጵያ ሁሌም ከፍ ትበልልን

  • @fatemahomar4283
    @fatemahomar4283 2 ปีที่แล้ว +1

    አለሀምደልላ ፋትህ ለሳዑዲ እሰረቤትላሉት😭😭😭😭

  • @shewithaile7127
    @shewithaile7127 2 ปีที่แล้ว +1

    Our dearest Ethiopian's አልልልልልልልልልልልታና ምስጋ ለእግዛብሄር ይገባል ለኤተጴያውያን congratulations well done God bless Eritrean's and Ethiopian's

  • @assefadesta102
    @assefadesta102 2 ปีที่แล้ว +2

    በጥባጭ ካለ ማን ጥሩ ይጠጣል እንደሚባለው ጦርነት ጠማቂው ትህነግ እስካልጠፋ ድረስ ለልማታችን ትልቅ ተግዳሮት ስለሆነ ይሄን ሽብርተኛ ቡድን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መቅበርና ጦርነቱ ከዚህ በላይ እንዳይራዘም መቋጫ ሊበጅለት ግድ ይላል!! ድል ለኢትዮጵያ!! 💚💛❤💪💪💪🙏🙏

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ወ5ኰ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ወ5ኰ 2 ปีที่แล้ว +4

    አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ ውዴ ኢትዮጵያዊያን አቢቾ የኢትዮጵያ ድንቅ መሪ ሽ አመት ንገስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህቴ

  • @user-sw5dg3ge7j
    @user-sw5dg3ge7j 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር እግዛቢሄር ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 2 ปีที่แล้ว

    አብያችን ፍቅር ፍቅር ፍቅር አንተ ብሩክ ናህ መረያችን 😘😘እንውድሃለን

  • @اتنتتاللب
    @اتنتتاللب 2 ปีที่แล้ว +1

    እካን ደሥአላችሑ ውድኢትዮጵያዊን የፍቅር የሙሃባ ያርግልን ኢትዮጵያ ከፍትበልልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍

  • @ማርየማርየማርየማርየ
    @ማርየማርየማርየማርየ 2 ปีที่แล้ว +4

    ገና አላዳመጥኩትም ብቻ ኢትዮጵያ ውስጥ ድህነት ለዘላለም ጠፋ እዳትለን

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ ይቅርታዬን ላስቀድምና ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ ካልሆንን አሁን እንሁን? ብዬ ጥሪ ላቅርብ? ግብዣ ደግሞ አይናቅም አይደል?

    • @احمدحسن-ذ4ص
      @احمدحسن-ذ4ص 2 ปีที่แล้ว

      ይጠፍል

  • @yamerotmasresaw7074
    @yamerotmasresaw7074 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💘💘💘💘💘💘💘የተዋህዶ ልጆች እኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ መልካም ብአል

  • @user-xx7lr3ue8o
    @user-xx7lr3ue8o 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ ሀገሬ አፍታሽን ሰላምሽን ብርሀንሽን ያሳየን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏ደስአሀኝ😂😂

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 2 ปีที่แล้ว +1

    THANKS TO ❤♥GOD VERY PROUD ETHIOPIANS ❤♥MAY BLESSING FOR ETHIOPIA 🇪🇹🙏💖OUR BEAUTIFUL COUNTRY 😍❤💖💕♥

  • @Teddy-mb4ef
    @Teddy-mb4ef 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen and Amen...how much I love my country and our wonderful prime Minister....God bless Ethiopia and Abiy🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🙏🙏🙏may God protect our soldiers at the battle field...

  • @aababdulqadar4676
    @aababdulqadar4676 2 ปีที่แล้ว

    ለመላው ኢትዮጵያ ኡካን ደስ አለቹሁ ፈታ የንቴን ዜና ስሰማ ሊቤኒ የረከኛል አላህ ሀገረቺን ሰለም መልሰን

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ ይቅርታዬን ላስቀድምና ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ ካልሆንን አሁን እንሁን? ብዬ ጥሪ ላቅርብ? ግብዣ ደግሞ አይናቅም አይደል? እ ውዴ??

  • @ethiopia2601
    @ethiopia2601 2 ปีที่แล้ว

    ከብር ለእግዚአብሄር ይሁን እሱ ከጎናችን ቆሞ ነዉ ያሸነፍነዉ ይመስገነዉ

  • @lucy_love4113
    @lucy_love4113 2 ปีที่แล้ว +2

    God is great all the time. God is always with Ethiopia!💚💛❤🙏💚💛❤

  • @MasaMediya
    @MasaMediya 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢንጅነር ስመኝውን አንረሳም አባይን ስንጠራ ነፍሱን ይማርልን አብይ የተግባር ሰው ጀግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @saadaahmed7035
    @saadaahmed7035 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱልላ ዲልእናት ሀገራችን ያረብለቅሶይብቃት ሀገራችን💚💛❤️👍👍👍👍👃👃👃💪💪💪💪💪💪

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 2 ปีที่แล้ว

    አባይ ሊበራ!! ውድ የኢትዮጵያ ልጆች፡ እንኳን ደስ ያለን፡፡ ታምር ሊሰራ ነው፡፡ አባይ ሊበራ ነው፡፡ ያቺ ሁለት ፊደል " ደሀ" የምትለዋ ሁለት ፊደል ታሪክ ልትሆን ነው፡፡ ኢትዮጵያ ታምር ልትናገር ነው፡፡ ጀግን ያገሬ ሰው ፡እልል በል ታሪክ ሊዘመር ነወ፡፡
    ውዷ ሀገሬ ካንቺ መወለዴ ኩራቴ፡፡ እንኳን ልዩ ለሆነው የገና በአል አደረሳችሁ፡፡

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 ปีที่แล้ว +2

    _ምርጥ የአሏህ ባሪያ ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው አዛኚ እሩህሩህ ጀግና እሳቸው ናቸው ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም🌹_🇸🇦🇸🇦🇸🇦ኑው ፍሮፋይላቺንን በመጫን ቁራአን በተጂዊድ በአጭር ግዜ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን እንማማር! እንድሁም ኪታቦቺን🇸🇦🌹

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ዐ4ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ዐ4ሰ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ፈታ እንኳን አብሮ ደስ አለን
    እንኳን ደስ አለን ኢትዮጰያዊ
    ፈታ በምርጥ አገላለፅ ነዉ የገለፅክልን

  • @rahe698
    @rahe698 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ግዜ አለው እግዚአብሄር ይመስግን 💚💛❤️በልዎ እግዚአብሔር ግሩም ግብርከ💚💛❤️እልልልልልልልልልል ተመስገን የማታዳላ ስውን እኩል መሆን ባህሪህ የሆነ ተመስገን

  • @aminhbilal5567
    @aminhbilal5567 2 ปีที่แล้ว +1

    እማማ ኢትዮጵያንአልሀምዱሊላ ደስታ እስከመጨረሻዉ ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲💪💪💪

  • @kelemadubale965
    @kelemadubale965 2 ปีที่แล้ว

    Thank GOD BLESS ETHIOPIAN 💚💛❤👍👍

  • @emantube3771
    @emantube3771 2 ปีที่แล้ว +1

    አባይ አባይ ያገር ለምለም ያገርሲሳይም ተብሏል የሀገርቤት ትዝታ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስይላል ሁሉምነገር ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-qm6xh9hv8u
    @user-qm6xh9hv8u 2 ปีที่แล้ว

    እልልል በይ ሀገሬ ድንቅ ልጅ ተወልዶልሻል እና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zdtube4303
    @zdtube4303 2 ปีที่แล้ว +1

    አባይ አባይ ያገር ለምለም ያገርሲሳይ ከፍበይ ሀገሬ ጠላቶችሸን አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፍልን

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልል እልል በይ ሀገሬ💚💛❤

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ ይቅርታዬን ላስቀድምና ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ ካልሆንን አሁን እንሁን? ብዬ ጥሪ ላቅርብ? ግብዣ ደግሞ አይናቅም አይደል? እ ውዴ?

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለጌታችን ለመድሀኒታችን
    የልደት ብአላ እልልል በይ ሀገሬ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ ይቅርታዬን ላስቀድምና ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ ካልሆንን አሁን እንሁን? ብዬ ጥሪ ላቅርብ? ግብዣ ደግሞ አይናቅም አይደል? እ ውዴ?

  • @user-oh4yr1iu4x
    @user-oh4yr1iu4x 2 ปีที่แล้ว +1

    መጀመሪያ ይህ ደስታ እደስማ ላደርገን አላህ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ሰላምህ ይብዛልን ውንዳማችን እምየ አገሬ ሁሌም ደስታ ይሁን ጠላሺ 🇪🇹🇪🇹 ወላሂ በጣም በደስታ አለቀስኩ በተለይ የውድም ፈታ አቀራረብ ልብን በርብሮ ይገባል

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ ይቅርታዬን ላስቀድምና ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ ካልሆንን አሁን እንሁን? ብዬ ጥሪ ላቅርብ? ግብዣ ደግሞ አይናቅም አይደል? እ ውዴ??

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍 💚💛♥በጣም ደስ ይላል ስደተኛም ባገራችን እንኖራለን ድህነትና ወያኔ ይቀበራል ኢንሻአላህ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ ይቅርታዬን ላስቀድምና ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ ካልሆንን አሁን እንሁን? ብዬ ጥሪ ላቅርብ? ግብዣ ደግሞ አይናቅም አይደል? እ ውዴ??

  • @ayantuwayre7114
    @ayantuwayre7114 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የናፈቀን የምስራች ነው ኢትዮጵያ ሁሌም ታሸንፋለች ሰላም ለሀገራችን

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስስስስ ይላል 🇪🇹🙏🙌
    ኢትዮጲያ ዬ ሠላምሽን እድገትሽን እንጅ ክፉሽን አያሰማኝ

  • @hayatali7158
    @hayatali7158 2 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምድሊላ እኳንደስአላችሁ ኢቶቢያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asd566nfj5
    @asd566nfj5 2 ปีที่แล้ว

    እኔስ ኢንጅነር ስመኛው መቀለን አስታወሰኝ ቃና በል የእኔ ጀግና የልፋትህ ውጤት ብርህ ሆነ

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆይ ጦሩ የት ደረሰ እኛ ድህነት አይጎዳንም ሰላም ነው የናፈቀን የሠላም ባለቤት የሆነከው ጌታ ሠላም ስጠን

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ ይቅርታዬን ላስቀድምና ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ ካልሆንን አሁን እንሁን? ብዬ ጥሪ ላቅርብ? ግብዣ ደግሞ አይናቅም አይደል? እ ውዴ?

  • @user-hv5zk9oz5f
    @user-hv5zk9oz5f 2 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ ሰላም ለአፍሪካ ሰላም ለሁላችንም 🙏❤🇪🇹

  • @zx9713
    @zx9713 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈታ ዴሊ በጣም ነዉ የምትመቸኝ ድምፅህን ካልሰማዉ እራሱ ይከፋኛል

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለሀገራችን ድል ለጥምር ጦር ትክክል ነው ሀገር ህዝብ ነው ፍትህ ለኦሮሞ ክልል አካባቢ በግፍ ለሚገደሉት ገበሬወች እና ህዝብ ፍትህ በሳውዲ በስር ቤት እና ከስር ቤት ውጭ በማንነታቸው ለሚሰቃዩ ህዝቦቻችን አሁን ደግሞ ትግራዮችን ወደ ሀገር ቤት እንዳትልኩ እያሉ ዘረኞች ዘረኝነታቸው ከጥለዋል እሂም ሌላ ሀገር ወስደው ለጦርነት ለመማገድ ነው ዘረኝነት ይጥፋ ምክኛቱም በሺታ ነው ድል ለእውነት

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms 2 ปีที่แล้ว

    ፈታ ዴይሊ ምርጥ የሀገር ልጅ በርቱልን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ
    @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ 2 ปีที่แล้ว

    እምዬ ሀገሬ ኢትዮጽያ እልልልል በይ

  • @bharuahmad6454
    @bharuahmad6454 2 ปีที่แล้ว

    ፈታ ሁልግዜ ነው የመደምጠው አቀራራብህ ልዩነው በርታ

  • @fhu888
    @fhu888 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ አልሀምዲሊላ ልባችን ተረጋጋ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +2

    Aአምላክ ሆይ ቀን አውጣላት ለሀገሬ 😭🙏🏿ሁሌም ጨለማ እፍፍፍ ☝🏿😢

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን የወገኖቻችን በሁሉም ነገር የተፈተኑበት መነሻ አባይነው መጨረሻችን ደስታ ያርግልን

  • @user-iw7pn8ki1n
    @user-iw7pn8ki1n 2 ปีที่แล้ว +17

    ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ

  • @shewamediaservice
    @shewamediaservice 2 ปีที่แล้ว +6

    ኧረ እግዚአብሔር ሆይ የሀገራችንን መሬት መከራና ስቃይ ይብቃሽ በለን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🔥🔥🔥

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህቴ

  • @መሀሉአይነገርምከዚህ
    @መሀሉአይነገርምከዚህ 2 ปีที่แล้ว

    አብቾዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ አብቾዬዬዬዬዬዬዬዬዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @dagenshwachisosaga2880
    @dagenshwachisosaga2880 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማስጌን እልልልልል እልልልልልል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @genetgenet4203
    @genetgenet4203 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳንም ለኢየሱስ ከክርስቶስ ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ በድል ለእምዩ ኢትዮጲያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼♥️♥️♥️♥️♥️