ጠያቂ ያጡ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ አክተሮች ? የቀጠለው የመንግስት ዝምታ ለምን ?... Tribune Live | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 17

  • @amanuellove5280
    @amanuellove5280 หลายเดือนก่อน +1

    የመንግስት ዝምታ ለምን እንደሆነ አይገባኝም የራሱ ገንዘብ በስግብግቦች ሲጠፋ እንዲሁ አይመለከተኝም ብሎ ዝም ማለቱ ትዝብት ውስጥ ይከተዋል ።

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat หลายเดือนก่อน +1

    ይህቺ ሀገር ምን ላይ እንዳለች ጥሩ ማሳያ ነው።

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c หลายเดือนก่อน +1

    በተደጋጋሚ መንግስት ይህንን ነገር እንደ እስትርቴጂ ይፈልገዋል ስንል ቆይተናል:: መንግስት ህዝብ የመጨቃጨቂያ ርእስ ሲያገኝ ከራሱ ላይ ትኩረቱን ስለሚያነሳ ይፈልገዋል :: ምንም ከመንግስት አትጠብቁ::

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c หลายเดือนก่อน +1

    በቃ ኢትዮጵያን ለጥቂቶች አስረክበን እንደተውንላቸው አንድ ኦለምፒክ ብንተውላቸውስ? ወይም ወደ አለማቀፉ ኦለምፒክ በተደራጀ መልኩ ለምን አይኬድም?

  • @MuradAli-bq9mr
    @MuradAli-bq9mr หลายเดือนก่อน

    ህግ የለም ወይ ያስብላል እኮ

  • @memhiru8323
    @memhiru8323 หลายเดือนก่อน

    ቆይ የመንግት ዝምታ እስከመቸነው?

  • @mesfinlemme9145
    @mesfinlemme9145 หลายเดือนก่อน

    ኦሎምፒክ ኮሚቴው 99% የአትሌቲክስ ተወዳዳሪዎችን የሚይዝና የሚያወዳድር በመሆኑ ፌዴሬሽኑ ላይ ከፍተኛ ለውጥ መደረግ አለበት ። በዚህ ለውጥ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ሊስተካከል የሚችል ይመስለኛል። ። ሌላው ደግሞ አገሪቷ ብትታገስስ ?

  • @antenehtesfaye3833
    @antenehtesfaye3833 หลายเดือนก่อน

    dimste negodguadu Efrem Yemane Manchester united lekek

  • @helios12645
    @helios12645 หลายเดือนก่อน

    በኢትዮጵያ ስም አሸብር ከሚነግድ ብንታገድ እመርጣለው

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 หลายเดือนก่อน

    ኤፊና ፍቅረ እንዳትፈሩ

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 หลายเดือนก่อน

    እነ ነውረ ጌጡ ።ሆድ አደሮች የበዙበት።ኦሎፒክ

  • @mubarekjemal7170
    @mubarekjemal7170 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @AbdlhakNesru
    @AbdlhakNesru หลายเดือนก่อน

    ✍️ፊፋ የቻምፒየንስ ሊግ አዲሱ ፎርማታ አወጣጡት የማይሖን ነው ብኤ አስባለሁ ለተጫዋቾች አሰቸጋሪ አስጨናቂ ግዜ አሁን ፈተናው በዛ

    • @MesfinAlemu-v9c
      @MesfinAlemu-v9c หลายเดือนก่อน

      ስለ አገር ችግር እየተወራ ስለፊፋ ህግ ታወራለህ ኧረ እንዴት ያለ ድንጋይ ትውልድ ነው የተፈጠረው? ለዬትኛው እግር ኳሳችን ነው የፊፋ ህግ የሚኮነስረን?

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 หลายเดือนก่อน

    ኤፍሬም ፣ ባለፈው እነ አሸባሪው አሸብር ላይ የቀረበው ክስ እንቶ ፈንቶ ነው ስል ብዙ ክፍት አፍ ውርጋጦች አፋቸውን ከፍተው ነበረ በሁለት ቀን ውስጦ ውጤቱን አዩት ። ቁልፉ ጉዳይ አሁን አንተ የጠየከው የመንግስተ ዝምታ ለምን የሚለው ነው እናም እዚሁ አካባቢ ዝም ብለህ አንኳኳ ይከፈትልሃል፡፡

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሰውዪው ምን አይነት ድንጋይ ነው ማፈሬያ