በብቸኝነት ጊዜ ፡- ከኤልዳና ጋር የተደረገ ቆይታ ተጋበዙልን 🫶

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 472

  • @dagimtube9873
    @dagimtube9873 ปีที่แล้ว +49

    ብዙ ለሰሚዉ የሚያደነዝዙ ትናቶችን አልፌአለሁ ሰዉ ፈልጌ ሰዉ አጥቸ አዉቃለሁ ነገር ግን አልፌዋለሁ ብርቱ ሴት አድርጎ ሰርቶኛልና ትናትና ብቻየን የተዋችሁኝ ሰወች አመሰግናለሁ🙏🙏

    • @NurraNurra-fi6tq
      @NurraNurra-fi6tq ปีที่แล้ว +2

      ጠንካራ ነው የሚያደርግው አይዞሽ እማ❤❤❤❤

    • @YemisrachMisr-b3p
      @YemisrachMisr-b3p 5 วันที่ผ่านมา

      Ahun yalehubet new wudoche ayizosh belugn😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @richnegn1505
    @richnegn1505 ปีที่แล้ว +145

    ጌታን አሁን ያለዉበት ስሜት ነው 😢😢 በጣም ጨንቆኛል ዉስጤ ምን እንደሚፈልግ ራሱ ላውቅ አልቻልኩም በጣም ይከፋኛል ሰዉ ማናገር አስጠልቶኛል ከነ 🥺

  • @LemlemTube-d3b
    @LemlemTube-d3b ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ነገር ይልፋል ግን ከዛ ግዜ ብሀላ የመምጣ ህወይት ስያምር❤❤

  • @abebechbest
    @abebechbest ปีที่แล้ว +11

    ማጣት መውደቅ ብቸኝነት ሁሉም ያልፍል
    የሚያልፈውም ጎበዝ ጠንካራ አድርጎን ነው እና ፈጣሪ ይመስገን በዚህ ሁኔታ ውስጥ እንዳልፍ ስላደረገኝ❤❤

  • @eutimjv
    @eutimjv ปีที่แล้ว +9

    ለወጣቶች በጣም ሃሪፍ ነገር ነው የምታቀርበው በርታ እኔ ከ7/12 አመቴ ሰው ጋር ነው ያደኩት አሁን እነዛ ጊዜ መጥፎ ጠባሳ አለ ግን እግዚአብሔር ይመስገን አለፍኩት አደኩኝ ህመም ግን አለው በተለይ የቃላት ነገሮች በልጅ አይምሮየ የሰማኋቸው ልረሳ ብል አልረሳ አለኝ የሆነ ስዓት በእራሴ መተማመን አጥቸበትም ነበር መንፈሳዊ ነገሮችን ስከታተል ጥንካሪ በእራስ መተማመን ኖረኝ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @meseregirma3050
      @meseregirma3050 ปีที่แล้ว

      Yan ehete sematese yanme semat naw enat lelinat muta ya enjara ena ya zamede fet eyayhu naw yadkute gen eskahune yamwerwerute metfo negegerhe altefa alne beljenat godtone alfe beha yehune egzabhere melkame naw😭😭😭😭😭😭

  • @user12168
    @user12168 ปีที่แล้ว +7

    አሪፍ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ግን የክላሲካሉ ድምፅ ባይኖረው ጥሩ ነው አቴንሺን ይሰርቃል + ይረብሻል
    የብቸኝነትን ስሜት የምያውቀው ያውቀዋል ግን ከአላህ ጋር የማይታለፍ ነገር የለም አልሀምዱሊላህ

  • @kalkedanmulatu
    @kalkedanmulatu ปีที่แล้ว +2

    ዝምብዬ ሳዳምጣት ኤልዳና የራሴን ታሪክ ያወራችው ይመስለኛል ሰባት አመት የፍቅር ሂወቴ በስደት ላይ ሆኜ እኔም የልደቱ ቀን ተፖስቶ አየሁት 😢 ያማል በጣም ።።።። ብቻ ጥንካሬ ሆኖኛል ብሮግራምክ አመሰግናለሁ ቀጥሎበት💔

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 ปีที่แล้ว +29

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ሰላም ለሀገራችን የኤልዳና አድናቂዋች ለይኩ

  • @mituaaa372
    @mituaaa372 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ የምር የገለፃቹበት መንገድ በጣም ትክክል ነው
    አዋን እግ/ር የጨከነብኝ መስሎኛል ደሞ ሚገርመው በጣም እኮ እረዳለው ሊያልፍ እንደሚችል ደሞ በሰውኛ ሲታስብ እውቀቱም እኮ አለኝ ግን በጭራሽ ማሶገድ አልቻልኩም የእኔ እውቀት ለእኔ ብርቱ አልሆነም ጠንካራ መባሌም ሆነ መሆኔ ለእኔ አልፈየደልኝም... አረ ብዙ ብዙ ነው እንዳላቹት ደሮ በእንደዚህ አይነት የስነ ልቦና ችግር ላይ የምወያያቸው ሰውች እንኳ ዛሬ ወሬ አቻው ተቀይሮል እና እኔ ምን መሰለኝ የሆነ ቦታ ላይ የቆምኩ እነሱ ሲሮጡ እኔ እያዘገምኩ መሰለኝ እንደውም አንዳንዴ ገና አሁን ለመኖር ወደምድር የተለቀቀች ሴት ይመስል ግራ ይገባኛል ኑሮን መኖር አዲስ ይሆንብኛል መኖር መኖር ሆኖ አይሰማኝም ታዲያ የምር አውቃለው እኮ ምክር ምክር ሆኖ አይሰማኝም ማን ምን ሊል እንደሚችል አውቃለው ስለእግ/ር አሰራርም ግን ምን ላድርግ??
    አሁን ግን ተፅናናው ከምክሩ እንዲህ እና እንዲያ አዲርጊ ከመባልም ለካ ስለእራሱ ስለነገሩ ስሜትን ተጋርቶ ማውራትም ከመዳኒት በላይ መሆኑን

  • @hebshawit
    @hebshawit ปีที่แล้ว +63

    ብችኚነትራሱ አንድ ሰላም አለው ❤ የኤልዳና አድናቄዋች የት ናቹሁ ❤ደስ ስትሉ😊

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt ปีที่แล้ว +24

    ብዙ ለወጥ ያመጣሁት በብቸኝነት ጊዜዬ ነወ

    • @sarabh698
      @sarabh698 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋

    • @rahelmamo-kw9dt
      @rahelmamo-kw9dt ปีที่แล้ว

      @@sarabh698 ❤️❤️

  • @mengstumengstu7062
    @mengstumengstu7062 ปีที่แล้ว +11

    ማስተዋሉን ለሰጠህ ጌታ ክብር ይሁን በርታ ለትዉልድ እነሰድትተርፍ ሰዉ ሁን ሳንች የኔ ልጅ ለወደደህ ኑር ኖረህ አሳየን ተባረክልኝ

  • @bazinzewdu7481
    @bazinzewdu7481 ปีที่แล้ว

    አዎ ብቸኝነት ከባድ አሁንም ይሄ ስሜት አየተሰማኝ ነው ግን በጣም እራሴን እየሰራው እንሆነ ነበር ማውቀው ግን አሁን ጥሩ ፍንጭ ከፖድካስቱ አግኝቻለው። ተባረክ ሳንች!! ተባረኪ ሄልዱ!!

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ቘ5ጐ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ቘ5ጐ ปีที่แล้ว +26

    የኔ እቆወች በርቱልን ከእናተ ብዙ እንማራለን ❤️

  • @MercuKassu
    @MercuKassu ปีที่แล้ว +7

    በቃ ሁሌ እሷን ብቻ ጋብዛት በቃ እሷ ታውራ
    ኤልዱዬKO ስወድሽ እኮ❤🤗

  • @mekdesasefa9870
    @mekdesasefa9870 2 หลายเดือนก่อน

    ክላሲካሉ እራሱ መልእክት አለው ምርጫቹ ደስ ይላል ተባረኩ ለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ምክንያት አለው ተባረኩ

  • @bigebass6042
    @bigebass6042 ปีที่แล้ว +20

    እያንዳንዱ ወጣት እያሣለፈ ያለ ያልተወራው ምርጥ ሃሣብ ነው ከ ጥሩ አማረኛ ንግግር ጋር እናመሰግናለን ኤልዲ ና ሳሚ ❤

  • @zemenhidmo6916
    @zemenhidmo6916 ปีที่แล้ว +10

    በጣም እወዳችሃለው እያለቀስኩ ነው የስማሁት ተፅናንቻለው thank u

  • @ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ
    @ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ ปีที่แล้ว +3

    እኔ አሁን ብቸኝነቴን በጣም እየወደድኩ ነው😊
    እግዚአብሔር ይመስገን እሱ አለ ከጎን ድስተኛ ነኝ

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 ปีที่แล้ว +2

    ሲስ ብሮ ቴኪዉ በጣም አሆን የሚሰማኝን ነዉ እየተናገራችሆ ያለዉን ኢሻላህ ያልፉል ሊያጠነክርኝ ነዉ ብዬ እዳስብ አድርጋችሆኛል ተባረኩ ብቸኝነቴን ወደድኩት ምክንያቱም አላህ ሊሰራኝ ሰለፍለግ ነዉ ❤

  • @zenatahmed5204
    @zenatahmed5204 4 หลายเดือนก่อน +1

    እፍፍፍፍፍ ደክሞኛል ከማንም ተነጥየ ነው ያለሁት ቤተሠቦቸኳ አያውቁኝም ቃል የለኝም ብቸኛ ነኝ

  • @Marcylove1322
    @Marcylove1322 ปีที่แล้ว +6

    እናተን ስሰማ በጣም ነው ሁሌ የምፅናናው በእውነቱ በርቱ እናተም በዝህ አይነት ችግር እዳለፉቹ ስለምትናገሩ ለብዙ ሰው ተስፋ ናቹ በርቱ❤

  • @Mediyutube
    @Mediyutube ปีที่แล้ว +4

    በትክክል ነው የተናገርሽው የብችኝነት ስሜት ከባድ ነው ያሳለፈው ነው የሚውቀው ግን የማያልፍ የለም አልሀምዱሊላህ

  • @KetemaDereje-ix3ku
    @KetemaDereje-ix3ku ปีที่แล้ว +7

    Bro ክላሲካሉን ትንሽ ቀንስልን በጣም ምርጥ ናችሁ

  • @habtamutibebu2947
    @habtamutibebu2947 ปีที่แล้ว +1

    ዋው !ሥለ ደጉና ትጉሁ አባት ልጁን በራሱ ለማቆም መልቀቅ / ኢንዲፔንዳንሲ ማለማመጃ ወንበሩን አፍጦ እያየ ማራቁ ግድ እንደነበር ሁሉ ርህሩዃ እናት አጋር የልጇን ሞት ላለማዬት ከፊቷ መራቁ ግድ ሆነባት፤ጉዳት እንዳይደርስብን ሁሌ አፍጥጦ የሚያየንን አየሁት ባንቺ ንግግር😢ያህዌይርዔ

  • @niema8807
    @niema8807 ปีที่แล้ว +3

    ኤልዳና እውነት ውብ ነሽ እርጋታሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ሴት❤❤❤

  • @Fozitubue
    @Fozitubue 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ሁሌም የሚታየኝ እራሴን ማጥፋት ነበር ከራሳችሁ በላይ የምትወዱት ሰው የውሸት ፍቅር እየሰጣችሁ እንደሆነ ስታቁ ህመሙሙሙሙሙ እህ አልሀምዱሊላህ አልፏል

  • @tinatesfu664
    @tinatesfu664 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ከማለት ልጀምር እኔ ልክ እንዳንቺ እናቴን ሁሉ ነገሬ አርጌ ምኖር ሰው ነኝ ጛደኛ ኖረኝም አልኖረኝ እስዋ እህትም እናትም ጋደኛም ስለነበረች ለኔ ሚሄደውና ሚመጣው ነገር መስሎም አይታየኝ ነበር ነገር ግን እናቴ ባላሰብኩት ሰአት ላትመለስ ጥላኝ ሄደች እሺ ካለስዋ ያማልኖረዋ ልጅ አሁን ላይ ድሮ እስዋ በቂዬ ናት ብዬ የነበርኩት ልጅ ሞት ሲነጥቀኝ አበቃው በቃ ? እኔጃ ግን አሁንም አለው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @salamp1142
    @salamp1142 ปีที่แล้ว +6

    በቃ ዛሬ የኔን ህይወት ነው ያወራችሁ😢😢😢😢

  • @debrituabebe3538
    @debrituabebe3538 ปีที่แล้ว

    በእውነት እኔም እንድ የውስጠን ብያወያ እንደት እንደምወጣልን ለብዞቹም ትህምረት ልሆን ነበረ

  • @tasefaneshergudo573
    @tasefaneshergudo573 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጉዳይ በእግዚአብሔር እጂ ነው😭በጣም በጣም ከባድ ነው 🙏

  • @AminahAminah-zq3nf
    @AminahAminah-zq3nf ปีที่แล้ว +6

    ተጋቡና አንድ ላይ አስተምሩን እኛስ ካርብ ስራ ተጨማሪ ስቃይ ሆነውብናል ወንድ ልጅ ሂወቴን እድጠላው አዴረገኝ

  • @ሡሡነኝየመዳምቅመም
    @ሡሡነኝየመዳምቅመም ปีที่แล้ว +15

    በርቱልን ወላሂ በጣም ሀሪፍ ብሮግራም ነው የመዳምን ስራ እየሰራሁ ሁሌም አዳምጣችሁለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 ปีที่แล้ว +7

    የነበርኩበት ስሜት ነበር የመጨረሻ እርምጃዬ እራሴን ማጥፋት ነበር አሁን ሁሉም አለፈ እዳዲስ መወለድ ነው ፈጣሪ እናመሰግናለን ትክክል ናቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ree7092
      @ree7092 ปีที่แล้ว

      በጠም ደስ ይለል ይህ የኔ ህይወት ነው ጠፈጭ ንግግር

  • @hanadesalegn2583
    @hanadesalegn2583 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እረሱ አሁን ያለውበት ህይወት ነዉ ጌታ ምስክር ነው በጦም ጨንቆኛል😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲

  • @nigestdesalgn2625
    @nigestdesalgn2625 ปีที่แล้ว +7

    እሰኪ ሁሉም አልፎ እናወራው ይሆን😢

  • @TegsetAdugna
    @TegsetAdugna ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በጣም ቡዙ ነገር ተምረናል

  • @abirabel-p1m
    @abirabel-p1m 18 วันที่ผ่านมา

    ዋው የሚገርም ፕሮግራም ነው በርቱልን 1ኛ ትለያላችሁ

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 8 หลายเดือนก่อน

    እኔያለሰዉ መቀሣቀሥአልችልም ከአሏህ በታች ሰዉ ያሥፈልገኛል በየትኛዉም መንዴላይ። አሏህዬብቻአትተወኝ። ስደትማንም የለኝም።ጎደኛም የለኝ። ብቻበጣምድብርት ዉሥጥነኝ

  • @LiliMom-i9y
    @LiliMom-i9y ปีที่แล้ว

    Yene eht tebarekilgn yemttnageriw hulu meret teb aylem anegagersh endawaki yebesel new❤❤❤

  • @hanamehid5214
    @hanamehid5214 ปีที่แล้ว +1

    ብቸኝነት ሲባል ብዙ ጊዜ ሰዉ ፆታዉ ፍቅረኛ አለ መኖር ይመሰላል። ግን እሱ ብቻ አይደለም በጠቃላ ሰለ እኛ ሚሰብ መወደቀ መነሳታችን መኖርችን እንኳ ትዛ የሚለዉ ሰዉ አለ መኖሩ ነዉ ይሄ ብቸኝነት በጣም ይሰጠላል ተሰፋ መቆርጥ ዉሰጥ ይከታል ከዚህ ለመወጣት በጣም ከባድ ነዉ ።ግን ከዚህ ሁሉ እግዚአብሔር ላይ ብቻ እንደነደገፋ ይደርገናል ጥልቁ መልካም ነገሩ ።

  • @DALAKMULUGETA
    @DALAKMULUGETA ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ጥሩ ጊዜ ነበረ ቀጥሉ እናመሰግናለን

  • @bettytadesse3005
    @bettytadesse3005 ปีที่แล้ว +1

    ብቸኝነትን የመሰለ አሪፍ ነገር አለም ላይ የለም brother

  • @seadagetent4798
    @seadagetent4798 ปีที่แล้ว

    ኤሊድና ሳሚ በጣም ነው እምናመስግንው ደስ የሚል ህይወት ለሁላችንም ይወፍቀን አሚንን መውድቅና ማለፍ ይፍራረቃሉ ግን ለጥሩ ይሆናል ብለን ማለፍ ነው ኢሽአላህ ሁሉም አላፍ ነው እህት ወድሞቸ

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 5 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛ ካልሆነ Òደኝነት ብቸኝነት ይሻላል፡፡ እግዚአብሔር ግን በእያንዳንዳችንም ሕይወት የሚሰራውን ያውቃል ክብር ለስሙ!

  • @سعدى-س3ر
    @سعدى-س3ر ปีที่แล้ว +6

    በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነዉ በርቱ ጀግኖች ናችሁ

  • @sosiSosi-nb4wh
    @sosiSosi-nb4wh ปีที่แล้ว +4

    በጣም አመሰግናለሁ አተ የምትለቃቸው ሁሉም ለኔ አስፈላጊ በሆነበት ሰአት ስለመከዳ .ስለብቸኝነት .ስለመለያየት 🥺ሁለም እኔ እንድሮር ያጓጉኛል 😢
    አመሰግናለሁ 🤕🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @channelllll13
    @channelllll13 ปีที่แล้ว +6

    እባካችሁ ሙስሊሞችም እያዳመጥናቹ ነው.....ወንጌል አታድርጉት ንግግራችሁን አስተካክሉ...ሚዛናዊ እና ዓለማዊ አርጉት

  • @MD-ks2ox
    @MD-ks2ox ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ፐሮግራም ነው ቀጥሉበት እናተ ስትናገሩ የኔን ውስጥ ያያችሁት እስኪመስለኝ ነበር ስሜቱ ብቻ ሁሉም ያልፊል እስኪ

  • @RibkaBetse
    @RibkaBetse ปีที่แล้ว +3

    ጌታ እየሱስ ዘመናቹን አብዝቶ ይባርከው በጣም ምርጥ መልዕክት ነው💜🙏

  • @NajatNajat-d7i
    @NajatNajat-d7i ปีที่แล้ว +5

    እኔ ራሴን ላጠፍ እያሰብኩ ነበረ ቀአሁን ሰአት ስንቴ አስቤ ተውኩት ሰዋች ይከዱኛል ሁሌም ይከፍኛል ለእናቴ ስል ነው የምኖረው እንጂ መኖርም አልፈልግም እና ለልጄ ስል ምኖረው ከብዶኛል አዲስ አመት ሲያልፍ እራሱ ደስ ነው ያለኝ ሳልፈተን ብቻ ያልፍል አልሀምዱሊላ ማለት ነው

    • @newand9050
      @newand9050 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ማማየ ልጅሽም ኑሪላት እድሁም ለናትሽ ለምን መኖር እያለ ሁሉም አላፊ ጠፊነው አብሽሪ❤❤❤

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እራስን ማጥፋት ሀራምነው እኔም መሞትን ተመኝቻለሁ ግን ስለተመኘሁት ሰው ያለ ቀኑ አይሞትም አላህ ሂወታችንን ያስተካክልልን 😢😢

    • @ShalomSisay-cq7be
      @ShalomSisay-cq7be ปีที่แล้ว

      Negem lela adiss biruhi ken new ima❤

    • @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
      @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ኑሪ ለምን ሂወትሽን ታጠፊያለሽ ምንበወጣሽ ህይወት ይቀጥላል ያለፉት እየተማርሽባቸው ሂወትሽን ቀጥይ ማማየ😢

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ ปีที่แล้ว

      አይዞን እህቶች እንበርታ እኔም እናትና አባት የለኝም በልጀ አባት ተክጀ አለሁ ከልጀ ጋ በስደት እና አብሽሩ ከእኔ የባሠ የተከፋ የተበደለ ያለ አይመስለኝምና አይዞን 😢😢😢😢

  • @TamiratAssefa-i2d
    @TamiratAssefa-i2d ปีที่แล้ว

    wow ye ewunet temiribachualehugn tebarekulign samisha and elidana ye ewunet tamiralachu betam nw yemitigibabut erigatachu yemitanesut hasab tiliketu ere minun biye minun letewewu bicha des tilalachu akibariyachu negne bteley elidu yemikores hiyiwet yizeshilin silemetash enameseginalen.tebareku tebareku tebareku.

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ9ፈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ9ፈ ปีที่แล้ว +1

    በትክክል ነው የተናገርሽው የብችኝነት ስሜት ከባድነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @TamerTareke
    @TamerTareke 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን እዳፋቹው የሁን የኔ ህወት የህ ነው

  • @elfeneshseifu5510
    @elfeneshseifu5510 ปีที่แล้ว

    በእውነት ተባረኩ እዳስተውል አርጋችሁኛል

  • @emuye664
    @emuye664 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ምክር ነዉ በርቱ

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 ปีที่แล้ว

    ሐቀኛ ሰው ፈተና ይበዛበታልና አይዞሽ በራስሽ ተማመኝ; እግዚአብሔር ያሰብሽውን መልካም ነገር ይሰጥሻልና::

  • @نورهاثيوبيا-ث1د
    @نورهاثيوبيا-ث1د ปีที่แล้ว

    እሚከብደዉ ወደመለያንት እሚወስደዉ ያለዉ ግጭት ነው እንጂ ለተያይተህ በብቸኝነት መንወር ደስየሚል ስሜት ነፃነት አለዉ ብቸኝነቴ እኔ ወድቸዋለሁ

  • @FANOSKASAHUN
    @FANOSKASAHUN ปีที่แล้ว +6

    ፈተና ያጠነክራል

  • @meliektdatiko522
    @meliektdatiko522 ปีที่แล้ว +2

    Sami mecheresha laye selalikewu selbichagnenete type belela part two or three lalikewu ngr....we are waiting 🙏🙋🙏

  • @ዕሴተገብርኤል
    @ዕሴተገብርኤል ปีที่แล้ว +1

    ምን እደምል አላቅም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን በርቱልን

  • @biremoges
    @biremoges ปีที่แล้ว +7

    አወይ እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነው እኔም አልፌ አወራው ይሆን ለዛውም በስደት ከበደኝ እስኪ ብርታቱን እንዲሰጠኝ በጸሎት አስቡኝ😭😭😭😭

  • @hanashimelishana9195
    @hanashimelishana9195 ปีที่แล้ว +1

    Betam yemigerem Hasaab new egezabeher bebezu yibarekachihu ❤❤❤

  • @edgetuzewude1564
    @edgetuzewude1564 ปีที่แล้ว +5

    ተባረኩ ብዙ ተምሬበተላሁ ❤❤❤

  • @سهامبنتاريغا-س6س
    @سهامبنتاريغا-س6س ปีที่แล้ว +1

    እኔስ ከሁሉም ተስፋ ጨልሞብኛል ብቻ አልሀምዱሊላህ በዱአቺሁ አስቡኝ በስደት ሁኘ😭😭😭😊

  • @WgWg-t2k
    @WgWg-t2k ปีที่แล้ว +1

    ወዉ በርትልኝ ከናንት ብዙ እየተማሃርኩ ነዉ አሁን የለሁበት ነዉ በኛንኘት ብጣዕሚ ከቢድ ነዉ ግን ማንንታችን እናዉቃለን እናመሰግናለህ ❤❤❤

  • @medilove9633
    @medilove9633 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣቹ ዉዶች እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 ปีที่แล้ว +30

    በስደት ላይ ሁኘ ስቱን አለፈሠኩት አሁላይ ጥንካሬ ሁኖኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @meliektdatiko522
    @meliektdatiko522 ปีที่แล้ว +2

    Betami emigeremi meliekt ylawu new geta ybarikachu......
    Plz background sound betami neketugneli how can i get it plz 🙏🙋😳😍

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ ปีที่แล้ว +6

    ምወዳቹ ከናተ ብዙ ነገር ተምራለው❤❤❤❤❤❤

  • @GudetaTeresa
    @GudetaTeresa ปีที่แล้ว +1

    Wow btm new ds yamitelugn astameri new bartulgn

  • @msgnwh
    @msgnwh ปีที่แล้ว

    The Saxophone is healing....and I love this Girl...Stay Blessed.
    I wish you የተባረከ አጋር!

  • @Hena796
    @Hena796 ปีที่แล้ว +1

    ክላሲካው ቢቀር አሪፍ ትኩረት ይሰርቃል

  • @FhfdRyrr
    @FhfdRyrr ปีที่แล้ว +1

    እኛም ከልብ እናመሰግናለን በመልካም ቃል ስለምታፅናኑን 😢

  • @fasikagebiru7121
    @fasikagebiru7121 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ማስተዋልን ያብዛላቹ ዘመናቸው ይባርክ እወዳቸዋለሁ

  • @eonshammzz
    @eonshammzz ปีที่แล้ว +1

    wow yegrmal yalfbet new ymegbawe tebarku

  • @titilove4194
    @titilove4194 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወንድም በቲክቶክ ላይ እከታተልህ ነበርኩ ኣሁን ደሞ በ ዮቲቭ ብምርጥ ምክር ስለ ኣገኘሁክ በጣም ደሰ ብሎኛል ❤ኣመሰግናለዉ የኔ ወንድሜ

  • @RutaYe-Ayele
    @RutaYe-Ayele ปีที่แล้ว

    ውይ ኤልዱ እኔ ግን በአሁን ሰአት ተስፋ ቆርጫለው ዛሬ እያየዋችው ነበር እኔ ሁሉንም ነገር አጥቻለውብቻዬን ነኝ በተለይ ከግዜ በህዋላ እኔ ያሳደኳቸው ሁሉ እግብተው ትልቅ ቤተሰብ ሰርተዋል እኔ በሁሉም ነገር ወደህዋላ እየሄድኩ ነው በስደት አገር ቡዙ ግዜ ሆነኝ አንድ ቀን ተደስቼ አላውቅም እንደውም ዛሬ ሁሉንም ሶሻል ሚዲያዎቼን አጥፍቼ የናተን ፕሮግራም እያየው ነው በጣም ራሴን ጠልቼዋለው

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበር ሳሚና ኤዱ እዉዳችኅለሁ ግንእኔ ብቻየ መሆን ያስደስተኛ ብዙነገር ለማሰብ ከእግዚአብሔር ለማዉራት ሰላምእሚሰማኝ ደስ የሚለኝ ብቻየ ሲሆንነዉ😅

    • @yifdheg2368
      @yifdheg2368 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ዛሬ ጎደኛ አገኘሁ እኔም ነኝ😂😂😂

    • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
      @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ ปีที่แล้ว

      ብቻ,ስንት ጥቅም እዳለዉ ገብቶናል👌❤.😍😍

    • @yifdheg2368
      @yifdheg2368 ปีที่แล้ว

      @@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ በደንብ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HayahHayah-si1kg
    @HayahHayah-si1kg 2 หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍ እኔ ያለሁበት ሁኔታ 💔💔💔የዉስጤን ህመም የገለፃቹት ግን ይሄም ያልፍ ይሆን😢😢😢😢
    እግዝያብሔር ሆይ ሁሌም ካጠገቤ እንደሆንክ አምናለሁ ሁሉም ነገር ያልፋል 🥲🥲🥲

  • @seidasultan3360
    @seidasultan3360 ปีที่แล้ว +1

    wow power ful message guys

  • @hanazwedu5503
    @hanazwedu5503 ปีที่แล้ว

    She so beautiful in and out you too my brother I appreciate what you are doing trying to help people thank you I have learn a lot

  • @abrahamzeleke338
    @abrahamzeleke338 ปีที่แล้ว

    really wedichalow. thanks samiitii.
    eldana damoo andenyee

  • @abirabel-p1m
    @abirabel-p1m 18 วันที่ผ่านมา

    ብቸኝነት
    ትምህርት
    ነው።

  • @zebibamohammed733
    @zebibamohammed733 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪና,እናቴ,እያሉልኝ,ብቸኝነት,አይሰማኝም,አልሀምዱሊላህ

  • @ellenia6757
    @ellenia6757 ปีที่แล้ว

    ላይፍ ስሙዝሊ ቢሄድ ምንም ችግር የለውም ህይወትን ያቀላል ውጣ ውረድ መኖር አለበት ስትዪ ሰምቼሽ ነው

  • @KalkidanNegashHordofa
    @KalkidanNegashHordofa ปีที่แล้ว

    Ene eyalefkubet new yalewut himem alew bexam new migodaw gin egziyabher melkam new yihe program erasen endayibet silene mitaweru yahil new yetesemagn tebarekulign

  • @Hana-cg5tk
    @Hana-cg5tk ปีที่แล้ว

    በጣምየሚገርም፣ቴምህርት❤❤❤❤❤እማታወሩት፣የኔ፣የህይወት፣ታሬክክክ፣አክባሬችውነኝኝ❤❤❤❤❤❤ወዴምእናእህቴቴቴ

  • @obeyobey2223
    @obeyobey2223 ปีที่แล้ว +7

    እውነት እልሻለሁ እኔ ስሜቱ ከብዶኛል ሆድ ይብሰኛል አልቅሹ አይወጣልኝም ለአመታት የጠበኩት ነገር እደጭስ ተነነ ቃል ነበር ተሻረ ህልሜ ቅጂት ሁነ 😢😢😢 የኔ በሰው ሀገር ስለሁነ በጣም ከብዶኛል እውነት

    • @lvanakahsay-tz7ou
      @lvanakahsay-tz7ou ปีที่แล้ว +1

      Ayzoy

    • @ቤቲዪቱብ
      @ቤቲዪቱብ ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እማ ሁላችንም ነኝ አይዝን

    • @abel8835
      @abel8835 ปีที่แล้ว

      እኛ አለን

    • @obeyobey2223
      @obeyobey2223 ปีที่แล้ว

      @@abel8835 Eshi

    • @obeyobey2223
      @obeyobey2223 ปีที่แล้ว

      @@ቤቲዪቱብ አመሰግናለሁ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ5ዀ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ5ዀ ปีที่แล้ว

    Faxare ybarkacu

  • @ArkashArkash-v3t
    @ArkashArkash-v3t ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ❤❤ብዙ ተምርያለው🙏🙏

  • @tareabebe2383
    @tareabebe2383 ปีที่แล้ว

    የኔ ታሪክ ነው በእዛውም መጨረሻ ብናይ ደስ ይለኛል የሰርጉን

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 9 หลายเดือนก่อน

    ኤልዳናየ የኔ ቆጆ አምሮብሻን ❤❤💯💯

  • @KakuFira
    @KakuFira ปีที่แล้ว +2

    Thank you😢🙏

  • @ወለተተክለሃይማኖት-ዠ7ፐ
    @ወለተተክለሃይማኖት-ዠ7ፐ ปีที่แล้ว

    እውነት እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይሰጥልን እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር የምጨነቀዉ😢😢

  • @meklitkibrom5245
    @meklitkibrom5245 ปีที่แล้ว +1

    ምን እንደምላቹ አላውቅም እንዴት ተስፋ እንደሰጣቸሁኝ

  • @ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና
    @ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና ปีที่แล้ว +3

    ጣፋጭ አንድበት እኔ ያልሁበትን ሁኔታ ነው ያውራቹሁት ትመስጭ ቀርሁ😢😢😢😢

  • @yeabw.5813
    @yeabw.5813 ปีที่แล้ว

    Very decent ,beautiful,chill and informative young lady,may u continue to be blessed

  • @kalkidan5713
    @kalkidan5713 ปีที่แล้ว +4

    የሚገርመው ነገር እኔ ብቻ በዚህ ሁኔታ ውስጥ እያለፍኩ አንደሆነ ነበር የሚሰማኝ😭

    • @ESKEDARTUBE
      @ESKEDARTUBE ปีที่แล้ว

      የብዙ ስደተኛ ህይወት ነው

  • @senaytyifru6229
    @senaytyifru6229 ปีที่แล้ว

    እህታችን ወንድማችን የእውነት ለሁላችንም ጥንካሪ ናችሁ ማንም ያልተፈተነው ያልተፈተነ ማንም አያልፍም❤❤❤❤