አብዛኛው ወጣት ጭንቅላቱ ውስጥ ነው የሚኖረው | @DawitDreams | Ethiopia | kirubel ahadu |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • ለምትወደው ነገር መፈተን ግድ ነው | @DawitDreams | Ethiopia | Kirubel ahadu |
    In today's episode of Dreams Podcast, we have a special guest, Kirubel Ahadu, who is an expert in various topics related to social media, relationships, sales and marketing, and mindset. Kirubel Ahadu will be sharing his knowledge and insights on these subjects, providing valuable information and guidance to our listeners. Whether you are interested in improving your social media presence, building successful relationships, enhancing your sales and marketing skills, or developing a positive mindset, this episode is a must-listen. Kirubel Ahadu's expertise and experience will surely inspire and empower you to take your personal and professional life to new heights. Join us in this exciting episode as we delve into the world of social media, relationships, sales and marketing, and mindset with Kirubel Ahadu. Get ready to gain valuable insights and practical tips that can help you achieve success in these areas. Don't miss out on this opportunity to learn from a knowledgeable and experienced expert. Subscribe now and tune in to the Dreams Podcast to catch this insightful episode with Kirubel Ahadu.
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/amazingvi...
    TikTok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook ;- www.facebook.c...
    #ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

ความคิดเห็น • 159

  • @user-ze6yd7tc4e
    @user-ze6yd7tc4e 4 หลายเดือนก่อน +32

    ይሄ ልጅ እኮ እንዴት እንደቀየረኝ የኔ ምርጥ ወንድም በርታልኝ

    • @linamia53
      @linamia53 4 หลายเดือนก่อน

      😊😊ð

    • @linamia53
      @linamia53 4 หลายเดือนก่อน

      0

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t 5 หลายเดือนก่อน +24

    በሳል አስተሳሰብን የተካንክ ወጣት ነህ በርታ የበለጠ እደግ ተመንደግ::
    ለአሳደገችህ ውድ እናትህና ቤተሰብህ ትልቅ አክብሮት አለኝ አንተም የእናትህን ምክር ሰመተህና ታዘህ ማደግህ በእውነት ያስመግንሃል ለስኬትህ ምስጥሩ ይህ ነው ብየ አስባለሁ ተባረክ

  • @tsigeamde2675
    @tsigeamde2675 4 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር የበለጠ በፀጋ ይባርክህ በጣም ጥሩ አስተማሪ ነህ ያሳድግህ እንደዚህ ዓይነት ወጣቶች ያብዛልን

  • @sebli5075
    @sebli5075 5 หลายเดือนก่อน +25

    አብርሽ ጎበዝ ነህ የምታመጣቸውን እንግዶች ጠንቅቀህ ታውቃለህ ሁሌም አንደኛ

    • @neju139
      @neju139 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @linamia53
      @linamia53 4 หลายเดือนก่อน

      9

  • @kiyatafesse5315
    @kiyatafesse5315 5 หลายเดือนก่อน +6

    ጀግና ወጣት ስላቀረብካችሁ አመሰግናለሁ
    አብርሽ ጎበዝ ነህ በርታ

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 5 หลายเดือนก่อน +18

    Amazing person

  • @user-xv5qk8ly9z
    @user-xv5qk8ly9z 3 หลายเดือนก่อน

    የእውነትም ጀግና ህይወት ያስተማረችው ደግምም ለሌሎች የሚተርፍ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከው ኪራ

  • @MaledaTube357
    @MaledaTube357 5 หลายเดือนก่อน +5

    ኪራ የሰፈሬ ልጅ በጣም በሳል ወጣት ነው ከሁለት አመት በፊት የመከረኝ አንድ ጥልቅ ምክር ህይወቴ ላይ ትልቅ ለውጥ አምጥቷል!
    Thanks Kira 🙏

  • @user-cz8ge1lr6o
    @user-cz8ge1lr6o 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳደገህ መልካም ወጣት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ የምትናገረው ነገር ሁሉ በጣም አስተማሪ ነው በእዉነት በተለይ በስደት ላይ ያልከው ነገር ሰው ዉጪዉን እንጂ በስደት ምን እንደ ነበር የሚያዉቅ የተሰደደው ነው በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤

  • @BirtiBirhen
    @BirtiBirhen 5 หลายเดือนก่อน +32

    መልካም ወጣት ነህ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን ይባርከው🎉 ከፆም በኃላ ወደ አገር ገቢ ነኝ እሰኪ መልካም ጉዞ በሉኝ🙏❤👈

    • @BezawitTeshome-cc9rm
      @BezawitTeshome-cc9rm 5 หลายเดือนก่อน

      Beselam ney yn ehit ftari kanchi gar yhune

    • @BirtiBirhen
      @BirtiBirhen 5 หลายเดือนก่อน

      @@BezawitTeshome-cc9rm amen🙏🙏🙏

    • @janojanet5272
      @janojanet5272 5 หลายเดือนก่อน +1

      Enam endachi negn

    • @Resttub21
      @Resttub21 4 หลายเดือนก่อน +2

      እንገናኛለን በሰላም ነይ

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 4 หลายเดือนก่อน +10

    ኪራ ለሃይማኖቱ ያለው አመለካከት ትልቅ ነው ጎበዝ😊

  • @Dazzle-4747
    @Dazzle-4747 3 หลายเดือนก่อน +1

    አስተማሪ ፖድካስት ንብረት እናመሰግናለን Dawit dreams

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing person🎉🎉 ዋው ኪራ አሃዱ 🎉🎉 እሚገርም አመለካከት 🎉🎉 አስተሳሰብህ 🎉🎉 አድናቂህ ነኝ🎉🎉 ፕሮግራሞችህን 🎉🎉 በጣም ነው መስማት 🎉🎉 እሚያስደስተኝ 🎉🎉

  • @NegaD-om4cp
    @NegaD-om4cp 5 หลายเดือนก่อน +2

    በነገራችን ላይ አብርሽ በጣም ነው ሚመቸኝ።

  • @godthanksgoodforeverything7285
    @godthanksgoodforeverything7285 4 หลายเดือนก่อน +2

    So smart man keep going

  • @YordanosGebremedhin
    @YordanosGebremedhin 4 หลายเดือนก่อน +1

    Kira betam matured with full energy keep this energy

  • @brye.goldesae
    @brye.goldesae 4 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው በጣም ምርጥና ጠቃሚ የሆነ ሀሳብ ነው እኔ በቅርቡ ነው ያያሃቹ ነገር ግን በብዙ እየተለወጥኩ ነው አብሩሽ❤ኪሩ💝👑 🎉

  • @ghirmaytekle3423
    @ghirmaytekle3423 5 หลายเดือนก่อน

    The way he explains and examples are very practical and convincing ways to follow. Good job brother!

  • @Sosina-wv6nq
    @Sosina-wv6nq 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሀዱ ጠያቂው ትቻላላቻሁ ኑሩልን

  • @kalkidandeneke1253
    @kalkidandeneke1253 5 หลายเดือนก่อน +2

    Arif talk...it was meaningful

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 4 หลายเดือนก่อน

    ኪራችን ምርጥ ሰው ተባርክልን ቆጆ ነገር ነው ያካፈላችሁን ❤❤❤❤

  • @user-pg6eq3dz1l
    @user-pg6eq3dz1l 4 หลายเดือนก่อน

    የቀንየልና ማኣረይ ሓሳብካ ናዊሽጢ እና ጠቃሚ እየ❤😍😍😍😍

  • @anwarabdu9820
    @anwarabdu9820 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ ት/ት ነው እናመሰግናለን በርቱ

  • @millala7327
    @millala7327 5 หลายเดือนก่อน +1

    KIRU You are the best my big brother thanks a lot i hope one day i meet you 🙏thakyou Abrilo 💯💯

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ምርጥ ጥያቄ ነው ያነሣችሁት
    እስኪ ይህን የመሠለ በሣምት እና አድ ዉሎ አድ በቃ ሲመቸው እና ደስ ሲለው ብቅ እያሉ የሚያስቸግሩንን አድም ውሣኔ ላይ እዳደርስ የሚያረጉንን አድ ቪድወ ስራልን ትዳርህን ከፈለክ ይሄ ካተ የሚጠበቅ ግደታህ ነው በሚል አሁን አድ ያልከው ጎደኛየን ምናለ ሚጊዜም ባገኘው ተብሎ እደተጠየከው መሠል እኔ ሚጊዜ ሲተኛም ሲነሣም የመጀመሪያ እደምን አደርሽ ማታ በቃ ሠላም እደሪ ውሎየን እድጠይቀኝ እፈልጋለሁ እሡ ግን ይወደኛል ያከብረኛል ነገር ግን እመደወል ላይ ምንም ትዝ አይለውም ለምን ስል ወሬ ስለማልችል ይላል እደሚወደኝም ስጠይቀው ባልወድሽ እደት አገባሻለሁ ዙሮ መራቅን ስፈልግ ኸላስ በቃኝ ስል ደግሞ ሠላም ብሎኝ ይመጣል አሁን እኔ ነኝ ጥፋተኛ እላለሁ እሡ የማያስበውን እኔ ዛሬ ነገ በቃኝ ልልለው እፈልጋለሁ እናማ ወድማችን አድ ቪድወ ስራልን የመጨረሻ ውሣኔ እድወስድ ስለምታስተላልፍልን ነገር ከልብ እናመሰግናለን

  • @helinasolomon4661
    @helinasolomon4661 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ኪራ ምን አልባት ይሄንን ኮመንት የምታነበው ከሆነ ስለ ፍርሀት ስታወራ ወደራሴ እንዳይ አደረግከኝ እኔ ፍርሀቴ እና በራሴ አለመተማመኔ ብዙ ነገር አሳጥቶኛል ይሄንን ነገር ባቅም አሁንም ለነገሮች በጣም ፈሪ ነኝ ከዚህ ነገር እንድወጣ ምን ትመክረኛለህ ?

    • @elsagebre8261
      @elsagebre8261 4 หลายเดือนก่อน

      ENEM ENDANCHI ANDANDE HASBAEN EKON BETKIKIL MEGELTS YASFERGNAL

  • @Liyatwendiye
    @Liyatwendiye 5 หลายเดือนก่อน +1

    The right person His honest

  • @andnger
    @andnger 5 หลายเดือนก่อน +1

    This is must be what the matured person must talk

  • @Fitsum-Mengesha
    @Fitsum-Mengesha 5 หลายเดือนก่อน +1

    nice podcast. And the back ground sound so amazing

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ነጥቧ ጎደለች ኪራ ለብዙ ሰው ተረፈ 🙏

  • @MelkemariamDawit-ld4wc
    @MelkemariamDawit-ld4wc 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ooooh abrish thanks kiran biakerbew eyalku neber erase gar. ❤❤❤

  • @beza2587
    @beza2587 3 หลายเดือนก่อน

    ያንተን ንግግር ስሰማ እውነት ስብራቴ ጉድለቴ ሁሉ ነው ሚሞላው ኡፍ ሞራል ነው ምትሆነኝ የሆነ ሀይል ከውስጤ ይወጣል ጥንካሬ በራስ መተማመን አመሰግናለሁ በጣም🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @user-rn5qk3ft8t
    @user-rn5qk3ft8t 5 หลายเดือนก่อน +3

    ኪራየ በጣም አስፈላጊ የሆኑ ነጥብታት ነው ያነሳሆው እናመሰግናለን ➡👉ግን እንግልዝ ታበዛለህ ከቻልክ አስተካክልልን 😘😘😘

  • @SarLucky
    @SarLucky 4 หลายเดือนก่อน

    God is Good All the time 🌟 praise the Lord 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Kurblely l know u ❤❤❤❤

  • @eexx9411
    @eexx9411 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከቶ ይህ ልጂ ስወደው በሳል ልጂ ነው❤❤❤❤

  • @user-wu3zt1zo8v
    @user-wu3zt1zo8v 5 หลายเดือนก่อน +2

    Ye egna enku memhrrrr ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kx3fy7jh4s
    @user-kx3fy7jh4s 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ኣመሠግናለው የምፈልገውን ነው ያወራከው ያሥተማርከኝ

  • @dirbe1474
    @dirbe1474 5 หลายเดือนก่อน +1

    kira 1ng wowowowo❤❤❤❤❤thank you for shering🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከልብ እናመስግናለን ወንድሞቻችን🎉🎉

  • @user-rw3un9fm5l
    @user-rw3un9fm5l 4 หลายเดือนก่อน

    Kiru & abershe enmesegenlen 1 degnche fetri edemi yesetlen ❤❤❤❤

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j 5 หลายเดือนก่อน +1

    አናመሰግናለን በጣም❤❤❤

  • @gashawalemuhagos5788
    @gashawalemuhagos5788 4 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ፈጣሪ ይርዳችሁ ያምራል።

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 5 หลายเดือนก่อน

    Welk Matured Young Man! Thanks Abrish!

  • @atakltitube-mb5lo
    @atakltitube-mb5lo 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ቀጥሎበት

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs 4 หลายเดือนก่อน +1

    የሆንክ ቀሽት ልጂ ጀግና 😊💪💪

  • @AmnteGirma
    @AmnteGirma 5 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤

  • @IbrahHuss-xv1nf
    @IbrahHuss-xv1nf 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤Thank you kira arf yehon aidya new yemr

  • @user-em6tg7qf6s
    @user-em6tg7qf6s 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክወድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @TekalignMitiku-rx6nl
    @TekalignMitiku-rx6nl 3 หลายเดือนก่อน

    amazing message

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 4 หลายเดือนก่อน +2

    እባካችሁ መነፀር ያረገውን ልጅ ቻናል አሳውቁኝ ፈልጌ አጣሁት አደኛ ብለዋለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ ❤

    • @user-gi7ff1vo5l
      @user-gi7ff1vo5l 4 หลายเดือนก่อน

      አሀዱ ሚድያ ብለሽ ፃፊ

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 4 หลายเดือนก่อน

    Kiruy enamsegn alen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ephremabebe2448
    @ephremabebe2448 5 หลายเดือนก่อน

    Betam migerm lje nwe Kira gobez betam ymr bzu ngr astemarekn ❤

  • @andualemgetahun1535
    @andualemgetahun1535 4 หลายเดือนก่อน

    Teru melkt nw egziabhar yakbrln kira🙏

  • @latigemechu7768
    @latigemechu7768 4 หลายเดือนก่อน +1

    Please Invite Yonatan Aklilu to your Podcast

  • @bizuneshbekele-nc1xf
    @bizuneshbekele-nc1xf 10 วันที่ผ่านมา

    Love you guys 🧡🧡🧡

  • @BezawitTeshome-cc9rm
    @BezawitTeshome-cc9rm 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Amazing ❤❤❤

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 5 หลายเดือนก่อน

    Big message thanks 🙏

  • @bezayetsegaye5341
    @bezayetsegaye5341 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @Zafran308
    @Zafran308 5 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ podcast የሚለየው በጣም አዳማጭ ነህ ተጋባዥ እንግዳው በደምብ እንዲያወራ ትፈቅዳለህ ደሞ እያደገ ነው keep it up

  • @zamerit.alemye.youtube4087
    @zamerit.alemye.youtube4087 4 หลายเดือนก่อน

    Kiruye. ❤️😍wadmchiney.... Tmaretochey. Qumngherey. Azhaley. Nachuwey❤😍🙏

  • @Relaxationtour500
    @Relaxationtour500 5 หลายเดือนก่อน

    thanks, kirubelahadu for this podcast !

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 5 หลายเดือนก่อน

    eysemawachu new ye madamin sera yemseraw ena huletachunem betam nw madenkachu abirishi kiran selakerbkin ijeg betam desi yalegne 🙏❤❤❤❤

  • @user-gy4gc8tx1r
    @user-gy4gc8tx1r 4 หลายเดือนก่อน

    Kurya❤❤❤❤ yana leyu sawu bauanata ata lala sawu sayai honi lana bica yimaslayalai yamitasatmiru bamaulu❤❤❤❤❤❤❤ my god giv you long life

  • @sebliethiosun
    @sebliethiosun 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow you are so so smart boy

  • @mihretababu8915
    @mihretababu8915 5 หลายเดือนก่อน

    Kira btami new ymadkike berta ❤abrshmi endzaw bertu ybzhu sew hiwt new ymlewtu bertu ❤️❤️

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ❤

  • @user-kj6ne1fm5u
    @user-kj6ne1fm5u 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @KiyaYeabatalij
    @KiyaYeabatalij 3 หลายเดือนก่อน

    Wow 😮❤❤❤

  • @user-tz9rc3ol9m
    @user-tz9rc3ol9m 4 หลายเดือนก่อน

    ኪሩ ምርጥ ሰው🎉🎉🎉🎉

  • @user-wz8sq9zo4v
    @user-wz8sq9zo4v 4 หลายเดือนก่อน

    Wow Amazing

  • @zeharamohammed6979
    @zeharamohammed6979 3 หลายเดือนก่อน

    ❤ምክሮችህ በጣም አሪፍ ናችሁ

  • @user-od1rm5sv7u
    @user-od1rm5sv7u 5 หลายเดือนก่อน

    Kira betam leke nahe lesew beta stikerb teru sithon yaqelde new methonaew bakerbu yagatemgn negare new ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vq3xx5ok1p
    @user-vq3xx5ok1p 4 หลายเดือนก่อน

    wow wow ሲጣፍጥ አንድ የሚጣል ሀሳብ የለበትም

  • @mazhiiaberha442
    @mazhiiaberha442 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ❤

  • @etulaa8920
    @etulaa8920 4 หลายเดือนก่อน

    Ow so amazing endant aynetun yabzaln

  • @mjihaji7622
    @mjihaji7622 5 หลายเดือนก่อน

    ደሥ የሚል ውይይት ጎበዞች

  • @user-zp2bu7vx9u
    @user-zp2bu7vx9u 4 หลายเดือนก่อน

    በርቱ በጣምጥሩ ጊዜነበር

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 5 หลายเดือนก่อน

    I appreciate you bro from london respect 🫡

  • @DinkneshWorku-jx3jq
    @DinkneshWorku-jx3jq 5 หลายเดือนก่อน

    Wow wow very good thanks bro❤❤❤❤

  • @AdnanNuru-vt
    @AdnanNuru-vt 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @Bale_Tube
    @Bale_Tube 5 หลายเดือนก่อน

    Wow wow very good thanks bro🥰🥰🥰

  • @hayattube8562
    @hayattube8562 3 หลายเดือนก่อน

    አቤት ወላህ እንደውሀነውእየጠጣሁ የተማርኩት

  • @SarLucky
    @SarLucky 4 หลายเดือนก่อน

    God bless you all and all ❤❤❤❤

  • @user-cn9sp8ll4k
    @user-cn9sp8ll4k 4 หลายเดือนก่อน

    Wow amazing

  • @linamia53
    @linamia53 4 หลายเดือนก่อน

  • @yemidiycrafts3663
    @yemidiycrafts3663 4 หลายเดือนก่อน

    Betam mert lej astemari new

  • @user-gu5mr6kn9u
    @user-gu5mr6kn9u 5 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሸባቦቺ በርቱ👍👌

  • @helenhelenabyot3565
    @helenhelenabyot3565 5 หลายเดือนก่อน

    Gerami podcast ❤

  • @madenamadena3274
    @madenamadena3274 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄልጂ በምድነው የማገኘው ቀጥርያላችሁ😢😢😢😢

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 5 หลายเดือนก่อน

    መደማመጣቹህ አሪፍ ሀሳብ ናውአመሰግናለው

  • @propavinet
    @propavinet 5 หลายเดือนก่อน

    Big respect bro ❤❤❤

  • @danijr13
    @danijr13 5 หลายเดือนก่อน +1

    🔥

  • @user-oe6kw3fl9d
    @user-oe6kw3fl9d 5 หลายเดือนก่อน +1

    So amazing thank you fore sharing❤❤❤❤

  • @user-fp1ej8ld3w
    @user-fp1ej8ld3w 5 หลายเดือนก่อน

    I love this smart guy

  • @evangaditube5047
    @evangaditube5047 5 หลายเดือนก่อน

    Wow bro Amazing

  • @Lamri-oh3ic
    @Lamri-oh3ic 3 หลายเดือนก่อน

    ኪራ ትለያለህ ❤❤❤

  • @besufikadbk3179
    @besufikadbk3179 3 หลายเดือนก่อน

    Please guys invite yonatan akililu

  • @haniyamre5926
    @haniyamre5926 4 หลายเดือนก่อน

    God bless you more 👨‍❤️‍👨

  • @helen37993
    @helen37993 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @hanabelachew6775
    @hanabelachew6775 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks but I am never give up