Samuel Zergaw @ Kingdom Sound Worship Night 2024 ' Hayilegna ' Original Song By Agegnehu Yideg

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 155

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 3 หลายเดือนก่อน +102

    ከባርነት አገር ወደ አንተ ያመጣኸን
    ቀንበርን ሰባብረህ አርነት ያወጣኸን
    በጨለማ ያለ ህዝብ ታላቅ ብርሃን አየ
    ከሰቆቃ ኑሮ ከሰይጣን ተለየ
    አዝ፦ ኃይለኛ እንዳንተ የለም
    ንገሥ ዘለዓለም
    ማህተሙን ኧረ ማን ፈታ
    ከፍ በል ጌታ
    እግዚአብሔር ኃያል ነህ ማንንም አትንቅም
    የሚጤሰውን ጧፍ አጥፍተህ አታውቅም
    ለደካማው ኃይልን ለጭንጋፉ ሞገስ
    አንተ ግን ጌታ ነህ ለዘለዓለም ንገሥ
    አዝ፦ ኃይለኛ እንዳንተ የለም
    ንገሥ ዘለዓለም
    ማህተሙን ኧረ ማን ፈታ
    ከፍ በል ጌታ
    በሰማይ በምድር ከምድር በታች ሁሉ
    ማኅተሙን ሊፈቱ አንዳቸውም አልቻሉ
    የነገሥታት ንጉሥ የጌቶቹ ጌታ
    አንተ ግን ችለሃል ማኅተሙን ልትፈታ
    አዝ፦ ኃይለኛ እንዳንተ የለም
    ንገሥ ዘለዓለም
    ማህተሙን ኧረ ማን ፈታ
    ከፍ በል ጌታ
    ሞተሃል ተብሎ እኛም ተስፋ ቆርጠን
    በራችንን ዘግተን አዝነን ተቀምጠን
    አንተ ግን ልዩ ነህ ታሪክ ለውጠሃል
    ሞትና መውጊያውን ለዘለዓለም ሰብረሃል
    አዝ፦ ኃይለኛ እንዳንተ የለም
    ንገሥ ዘለዓለም
    ማህተሙን ኧረ ማን ፈታ
    ከፍ በል ጌታ
    ትዕቢተኛውን ፈርዖን ሊያጠፋን ሲነሳ
    ዙሪያችንን ሲዞር ሊውጠን እንደ አንበሳ
    ቀድመህ ደረስክና አፉን ለጐምክልን
    ምን እንበላ ሌላ ለእኛስ ዘለዓለም ንገሥልን
    አዝ፦ ኃይለኛ እንዳንተ የለም
    ንገሥ ዘለዓለም
    ማህተሙን ኧረ ማን ፈታ
    ከፍ በል ጌታ

  • @YaduBahiru
    @YaduBahiru 3 หลายเดือนก่อน +45

    Ere endw min largachu king domoch you are blessed 😍😍😍😍

    • @ngebeyue
      @ngebeyue 3 หลายเดือนก่อน +4

      Exactly my thought!!

  • @BekazPro
    @BekazPro 3 หลายเดือนก่อน +52

    hawassa concert yizegajelien mitilu

    • @tsegawadane2932
      @tsegawadane2932 3 หลายเดือนก่อน +4

      'A' bemalet 1k enasgeba

    • @sitotaharka-cw2jo
      @sitotaharka-cw2jo 2 หลายเดือนก่อน +2

      Awo begeta azegajulin🙏🙏

  • @DawitMaki
    @DawitMaki 3 หลายเดือนก่อน +15

    የሳሚ እናት እና አባት ተባርካችሀል ይህን የመሰለ ልጅ ጌታ ስለሰጣቸው

    • @betifishaye165
      @betifishaye165 หลายเดือนก่อน

      The ffgtg😅ffcfff

  • @enushefrem
    @enushefrem 3 หลายเดือนก่อน +9

    ሀይለኛው የሀይል ሁሉ ባለቤት፤ ደግሞም በሁሉ ላይ ሀያላን ፣አሸናፊዎች ያደረገን ሀይላችን" ኢየሱስ"!!!!🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @maki-l1w
    @maki-l1w 14 วันที่ผ่านมา +1

    በየደቂቃዉ መዝሙር ስለማትቀያይሩ በዝማሬዉ ዉስጥ ያለዉን መልእክት እየተረዳን ማምለክ ሆኖልናልና ተባረኩ ።ፀጋዉ ይብዛላችሁ

  • @israelgirma3612
    @israelgirma3612 หลายเดือนก่อน +4

    "ከሽማግሌዎቹም አንዱ። አታልቅስ፤ እነሆ፥ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ እርሱም የዳዊት ሥር መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ ሰባቱንም ማኅተም ይፈታ ዘንድ ድል ነሥቶአል አለኝ።"
    የዮሐንስ ራእይ 5: 5

    • @semretfesshaye
      @semretfesshaye หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jpbekele
    @jpbekele 3 หลายเดือนก่อน +25

    Amazing worship 🙌😍🥰🙏

  • @Yajibushal
    @Yajibushal หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር የሚፈራ ሰው በሞገስ ይጠግባል ።ቃል ስፍራህን አትልቀቅ።❤

  • @netsanettulamo7730
    @netsanettulamo7730 3 หลายเดือนก่อน +3

    እናንተ ሁሌ ዘምሩ ❤ ጌታ እንዲሰራ እራሳቹን የፈቀዳቹ ያባቴ ልጆች በብዙ ተባርከንባቹሀል ተባረኩ❤❤❤

  • @emukassa2910
    @emukassa2910 5 วันที่ผ่านมา

    ትውልድሽ ሁሉ ይለምልም ተባርከናል እኔና እቤቴ ❤

  • @TirualemWletaw-q1h
    @TirualemWletaw-q1h 2 หลายเดือนก่อน +5

    ere Egziyabhar ybarkachu❤❤❤❤

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 3 หลายเดือนก่อน +6

    Eyesus Geta Newwwwww

  • @RobelWalelegn
    @RobelWalelegn 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    egeziyabeher zemenachu yebarek ❤

  • @singernetsanetermias9240
    @singernetsanetermias9240 3 หลายเดือนก่อน +7

    ewnetm kingdom sound uffff asarefachugn berik belu zemenachu yibarek.samiye berik bel

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 9 วันที่ผ่านมา

    Hayilegna Endante Yelem kiber Zelalem Eyesusyeeeeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbaynhSebhatu
    @AbaynhSebhatu 27 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ብርክርክ ያርጋችው❤❤❤❤

  • @Mahitube19
    @Mahitube19 3 หลายเดือนก่อน +2

    መዝሙሩን ሁሉ እንደ አድስ እየሰማሁ ነው ምርጥ አምልኮ ❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ

  • @DinaolGezahagn-wp9hz
    @DinaolGezahagn-wp9hz 3 หลายเดือนก่อน +4

    Completely this is hand God..am so blessed by this song😢

  • @meserekjirga7352
    @meserekjirga7352 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኡኡኡኡፍፍፍፍ ጋና ስያችሁ ነዉ ደስ ያምላኛ ወንድሞች በሕብረታ ብቃማጡ መልከም ነዉ እናዉ ያማረ ነዉ እንዴምሎ ቃል ኤሄ ፍቅረችሁና ሕብረታች አይዎሳድባችሁ ታበረኩ ብቻዉን ጌታ ነዉ ሀ ሌ ሉ ያ❤❤❤

  • @VeronicaTes-i6k
    @VeronicaTes-i6k 3 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤

  • @getaware8888
    @getaware8888 29 วันที่ผ่านมา +2

    You are blessed kingdoms❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 29 วันที่ผ่านมา

    በእግዚአብሔር እሳቱ ሁሌ ንደዱ ሁሌ በሀይሉ ተሞሉ በርቱ እናንተ የምድር ጨው ናችው ተባረኩ አሜን አሜን

  • @MaregeKassahun
    @MaregeKassahun 6 วันที่ผ่านมา

    The perfect sound and mezmur Amen!!!

  • @manuhebayu8014
    @manuhebayu8014 3 วันที่ผ่านมา

    This remind me easter night worship u guys ar blessed

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amen.🙌
    Egiziabiher amlak abizto yibarkachihu.
    Tsegawunim yabizalachihu.
    Tabaraku.
    🎹🎸🎻🪗🎷🎺🥁🎤🎵💕👍

  • @Meron-h7z
    @Meron-h7z หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አንተ እግዚአብሔር ኃይለኛ ነህ እንዳተ የለለ ብቻውን ኃይል ለላ ከልካይ ተተክ የለለ ብቻውን ጌታ እንዳንተ የለለ ኢየሱስ አሜን አሜን አሜን ክበር ለዘላለም አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @SamuelAsefa-po5hm
    @SamuelAsefa-po5hm 2 หลายเดือนก่อน +2

    my choice only Kingdom ❤️❤️❤️❤️🙏 🙏🙏🙏

  • @Mehrat-y5t
    @Mehrat-y5t 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ tebareku ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ Kingdom sound ❤❤❤ ቃል የለኝም በጣም ወዳችዋለው በቅርቡ አብሬያቹ አመልካለው

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 หลายเดือนก่อน

    ወርቅ የሆነ መዝሙር እና አምልኮ ደግሞ ስታምሩ።Love you so much ❤

  • @AbelSemre-t3h
    @AbelSemre-t3h 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ye agegew live worship atateme salcherise lela amazing performance tebareku kingdom 🎉🎉

  • @DeginetHailemichael
    @DeginetHailemichael หลายเดือนก่อน

    Yene berukan tsega yibezalachu

  • @MihretuDegeleAbeme
    @MihretuDegeleAbeme 13 วันที่ผ่านมา

    Really you guys are the best gift for us to be connected with holly spirit.

  • @IfaAdugnaa
    @IfaAdugnaa 3 หลายเดือนก่อน +2

    Eebbifami

  • @diborawolde2571
    @diborawolde2571 3 หลายเดือนก่อน +2

    እውነተኛ አምልኮ🥰

  • @MisganaMitiku-b3p
    @MisganaMitiku-b3p 3 หลายเดือนก่อน +2

    Hashu elllllll endente yelem kibir zelelem

  • @queengodsgirl1727
    @queengodsgirl1727 3 หลายเดือนก่อน +1

    Kingdom Sound የኔ ማሮች❤️❤️🙏🙏

  • @elshaddai9814
    @elshaddai9814 3 หลายเดือนก่อน +3

    1St

  • @fabrygass2203
    @fabrygass2203 3 หลายเดือนก่อน +3

    love it
    Thank you Kingdom sound

  • @hanayadete8082
    @hanayadete8082 3 หลายเดือนก่อน +3

    Yes yes yes yes

  • @alemugeta7218
    @alemugeta7218 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባረካቹ በጣም ደስ ትላላቹ ብርክ ያረጋቹ

  • @Ayu-sz1kb
    @Ayu-sz1kb 3 หลายเดือนก่อน +1

    wow! kingdom sound we love you. Kaliye thank you. yabzalachu🎉

  • @Kalki_Zodiac
    @Kalki_Zodiac 3 หลายเดือนก่อน +2

    Jesus is always Powerful❤❤❤❤

  • @TizitaLiul
    @TizitaLiul 15 วันที่ผ่านมา

    Birik belulign ❤❤❤❤❤

  • @lbonahagos3139
    @lbonahagos3139 3 หลายเดือนก่อน +1

    One of my favourite songs kingdom sound tebarekulign ❤️❤️

  • @lillifekadu1486
    @lillifekadu1486 หลายเดือนก่อน

    Tebareku

  • @ZekariasKefle
    @ZekariasKefle 3 หลายเดือนก่อน +1

    Swedachu❤❤❤❤

  • @AbenateAlemu
    @AbenateAlemu 2 วันที่ผ่านมา

    Amen❤❤

  • @BirukEndalew
    @BirukEndalew 3 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you ..gobez

  • @Saleegziabher
    @Saleegziabher 28 วันที่ผ่านมา

    Tebarkulgn yene wedoch🎉🎉🎉🎉

  • @tezetawa
    @tezetawa 3 หลายเดือนก่อน +1

    Elelelelelelelelelelelelel! Hallelujahhhhhh🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @melatmulugeta
    @melatmulugeta 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amen God bless u❤🙏🙏

  • @meragetachwe4396
    @meragetachwe4396 9 วันที่ผ่านมา

    Tebarku❤

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን🙏🙏

  • @TekalignTamiru-e7v
    @TekalignTamiru-e7v 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wowowowowowowowowowowowow igzabher amlak zemenachun yibar wowow

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing Worship

  • @MulugetaAbate-ic2xj
    @MulugetaAbate-ic2xj หลายเดือนก่อน

    Love u so much.

  • @nafkotmishiko178
    @nafkotmishiko178 2 หลายเดือนก่อน

    Endet edetebarekugn geta abizito yibarkachihu

  • @tesfayelomi9042
    @tesfayelomi9042 3 หลายเดือนก่อน

    አይለኛ እንዳንተ የለም እየሱስ ❤❤❤

  • @yaredoethiotraveler
    @yaredoethiotraveler 22 วันที่ผ่านมา

    Amen❤Amen❤Amen❤🙏

  • @temusam3980
    @temusam3980 3 หลายเดือนก่อน +1

    wow God blessed 🙏

  • @MihiretAbayine-h2e
    @MihiretAbayine-h2e 3 หลายเดือนก่อน +2

    Tebareku ❤❤❤❤❤

  • @EyobYisak
    @EyobYisak 3 หลายเดือนก่อน

    Egizabher yibarkach!

  • @ele_roi
    @ele_roi 3 หลายเดือนก่อน +1

    Stay blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 2 หลายเดือนก่อน

    M110.tebareku

  • @ZerifeBelayicho
    @ZerifeBelayicho หลายเดือนก่อน

    Degimo degagimo birk yadirgachuu❤❤❤❤

  • @Meron-h7z
    @Meron-h7z หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen❤❤❤

  • @Bethel-Berhanu
    @Bethel-Berhanu 3 หลายเดือนก่อน +1

    Aman aman🙌🙌😍❤🙏

  • @cellcoholic9172
    @cellcoholic9172 2 หลายเดือนก่อน

    Ameeen Ameeen❤❤

  • @BafenaDabi
    @BafenaDabi 3 หลายเดือนก่อน +1

    👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️wow

  • @ebisegeremuAlemu
    @ebisegeremuAlemu 2 หลายเดือนก่อน

    Tebaraku

  • @MintesinotDesalegn-u4v
    @MintesinotDesalegn-u4v 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ🥰🥰🥰🥰

  • @senafeyisa2228
    @senafeyisa2228 3 หลายเดือนก่อน

    Elelelelelele amen amen amne 🙏 🙏

  • @ransomdebebe6525
    @ransomdebebe6525 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ሰላም

  • @AmanAmanyehande
    @AmanAmanyehande 2 หลายเดือนก่อน

    Geta ybarkachu tleyalachu

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን እስይ እልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @kalkidansolomon2047
    @kalkidansolomon2047 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @KiyaKiya-m2o
    @KiyaKiya-m2o 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tebareku

  • @NOAHTADELEMANBEGROT
    @NOAHTADELEMANBEGROT 3 หลายเดือนก่อน

    Super amazing ❤❤❤❤😊😊😊😎😎😎😎😎

  • @TADELECHWORABA
    @TADELECHWORABA 2 หลายเดือนก่อน

    Ameeen

  • @FenuKiya-bb3sk
    @FenuKiya-bb3sk 3 หลายเดือนก่อน

    Geta yibarkachu tebareku

  • @beetechnologies8522
    @beetechnologies8522 3 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 tabarekulign 😘😘😘😘🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌴🌱☘

  • @Bitaniya-o6e
    @Bitaniya-o6e 2 หลายเดือนก่อน

    Wow became yamerale❤❤❤❤❤❤❤ 🎉😊😊

  • @yohannesdessalegn6503
    @yohannesdessalegn6503 3 หลายเดือนก่อน +2

    Please ken ena seatun endihum botawin recommend bitaregugn. Kenante gar mamlek felige new. Tebareku

  • @birhanugelana8759
    @birhanugelana8759 3 หลายเดือนก่อน

    Kana faarfaannaan kun dhugaa bahumsa guddaa karaa faarfanna geeggefameedha barri kee has eebbifamu.

  • @BekiBusha
    @BekiBusha 3 หลายเดือนก่อน

    Tebarekulign

  • @YonatanYohannes-i3z
    @YonatanYohannes-i3z 2 หลายเดือนก่อน

    Kingdoms❤❤❤

  • @fevenkebede3818
    @fevenkebede3818 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow

  • @MathewShegule
    @MathewShegule 3 หลายเดือนก่อน

    Wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤tebarku

  • @Samuelbirhanu33
    @Samuelbirhanu33 3 หลายเดือนก่อน

    Sami God bless you

  • @solomonmoges7337
    @solomonmoges7337 3 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen

  • @amanuelhailu_
    @amanuelhailu_ 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you all what a great worship ❤❤❤❤

  • @dugesagetachew4769
    @dugesagetachew4769 3 หลายเดือนก่อน

    God bless u! 💞💞

  • @elizabethgezehagn7669
    @elizabethgezehagn7669 3 หลายเดือนก่อน

    Amen😭 love this song

  • @Nanikidane
    @Nanikidane 3 หลายเดือนก่อน

    Another one 🔥🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @TamiratMathewos-mk2uo
    @TamiratMathewos-mk2uo 3 หลายเดือนก่อน

    Wow God bless you

  • @unspokengrace
    @unspokengrace 3 หลายเดือนก่อน

    Hallelujah 🙌🙌 eyesus geta😊

  • @samueltesfaye6242
    @samueltesfaye6242 3 หลายเดือนก่อน

    Hallelujha

  • @adugnaterefe
    @adugnaterefe 3 หลายเดือนก่อน

    Sami Amen brother