Nefse Yemtwedih (Live Worship) - Tekleab Matheos With Zetseat Choir

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @toyinbrown8294
    @toyinbrown8294 3 ปีที่แล้ว +582

    Am Nigeria and don't even understand what he's singing, but i can feel the holy spirit I will forever worship your holy name God 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🙏

    • @hosannaknfe7759
      @hosannaknfe7759 2 ปีที่แล้ว +10

      Holy sprit

    • @bekiab9046
      @bekiab9046 2 ปีที่แล้ว +16

      my soul always said no one other than him to me

    • @tenaadmassu2031
      @tenaadmassu2031 2 ปีที่แล้ว +24

      They are saying," my soul loves you, no one like you to me, let me sing for you from my heart, my soul always says 'Jesus, Jesus'.

    • @chosengenerationglobeminis301
      @chosengenerationglobeminis301 2 ปีที่แล้ว +8

      @@tenaadmassu2031 thanks for explaining this song truly blessed

    • @GOD_IS_Great_11
      @GOD_IS_Great_11 2 ปีที่แล้ว +7

      There is no like jesus to me
      Jesus is out to me this world
      My soul said always Jesus

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 4 ปีที่แล้ว +741

    በዚ አምልኮ ምሆነውን አጥቻለው ደጋግሜ ብሰማው ብሰማው አልረካ ብያለው እሰይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ስምህ ይባረክ ኢየሱስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተባረኩልኝ ...!!!

    • @tsegaineshasfaw2200
      @tsegaineshasfaw2200 4 ปีที่แล้ว +8

      Wowoooooooooooo
      Yetebareke liji tebarekihi saree babizuu tsegalay tsagahuni yecamirila tebareki📖🔥💓🙌

    • @dubisatalkiye7712
      @dubisatalkiye7712 4 ปีที่แล้ว +8

      Enem endeza negn yehonkut. Ye ehetachin demts demo kesu ga techemro indyet des endemil. The voice of the lady added to his is so amazing

    • @skynews3698
      @skynews3698 4 ปีที่แล้ว +2

      I have the same feeling. Suraye❤️

    • @wollodesie2116
      @wollodesie2116 4 ปีที่แล้ว +13

      ሱርዬ አንተም ብሩክ ነህ ስታስመልክ ነፍስም አይቀርልን ተባረክ!

    • @heriefi3178
      @heriefi3178 4 ปีที่แล้ว +2

      Surafel Hailemariyam Official surye Blessd

  • @samsontamiru8038
    @samsontamiru8038 2 หลายเดือนก่อน +9

    It's 2024 and am still listening

  • @shewnesh1763
    @shewnesh1763 3 ปีที่แล้ว +37

    Am orthodox gn its the best worship

  • @BeneyamAboyeTehadeso
    @BeneyamAboyeTehadeso 4 ปีที่แล้ว +30

    ማ'ተሜ ነህ ኢየሱስ!
    ያንገት ላይ ማህተም በወርቅ የተሰራው
    የብር ጌጥ መስቀል በክር የታሰረው
    ወይም ባለንጨቱ የተመሳቀለው-
    ኃይማኖቴን ሊገልጥ- አንገቴ ላይ ያለው
    ከላይ- ከላይ ቀርቶ ልቤ ውስጥ ያልገባው
    ውስጤ ቢገባማ በቅጡ ቢገባኝ
    ለሞተልኝ ልኖር ዓለምን ባስካደኝ
    ዳሩ ምንያረጋል አንገቴ ላይ ቀርቶ ያወዛግበኛል
    መምሰሉን ነው እንጂ መኖር አቅቶኛል።
    ቅርፃ ቅርፁ ጌጤ ውበት መ'ለያዬ
    ላልኖርኩበት እምነት ሆኖ መምሰያዬ
    እኔም ነኝ ለማለት ሊሆን ምስክሬ
    ይኽን ማህተቤን አንገት ላይ አስሬ
    ቦታዋን ሳታውቀው ያንገት ላይ መስቀሌ
    በውጪ እየታየች ስትሆን ምሳሌ
    ካንገቴ ላይ ወርዶ ውስጤ ቢገባልኝ
    ሆኜ እንጂ መምሰልስ ከቶ በቀረብኝ።
    ወይ ለርሱ አልሆንኩለት -ሁለት ያለየለት
    ጨክኖ ያልጨከነ የዓለም እስር ቤት
    ክርስትና ኑሮ-ክርስትና መስቀል
    ዓለምን አስትቶ እንጂ 'ሚያስኮበልል
    ይሄ ነበር ወጉ እንዲህ ነው ከጥንቱ
    ብዬ ብጠይቃት ቃላትም የሌላት
    ጌጥ ብቻ ነበረች መች እኔ አስተዋልኳት
    የዳንኩበት እውነት ደም የፈሰሰበት
    ጌታዬ ሂወቱን ዋጋ የከፈለበት
    ስለ እኔ ሞቶ ህይወትን የሰጠኝ
    ለራሱ እንድኖር ነው እርሱ የሞተልኝ
    አዎን የኔ ዕንቁ ጌታ ኢየሱስ ነው
    የሚያስቀናው ኑሮ ስለርሱ መኖር ነው፥
    እርሱን እስከብሮ ምድር ላይ ማለፍ ነው፤
    እውነተኛው መስቀል ትርጉሙ ይሄ ነው።
    Written by Ema-zewdu
    May 2020

    • @Serkiaddis123
      @Serkiaddis123 6 หลายเดือนก่อน +2

      ሚገርም መልእክት ነው keep blesed

  • @rebeccalijalem5927
    @rebeccalijalem5927 4 ปีที่แล้ว +336

    there is nothing nothing better than worshiping Jesus Christ.
    God bless you more and more

    • @jesusislord6792
      @jesusislord6792 4 ปีที่แล้ว +3

      Yes.....! There is nothing else in this world better than to worship our Lord . Halelulia..... halelulia......

    • @seniisweet4777
      @seniisweet4777 4 ปีที่แล้ว +3

      Amennn amennnn amennn

    • @seniisweet4777
      @seniisweet4777 4 ปีที่แล้ว +3

      Amennmnamennmn💔💔💔💔💔💔💔💔💓💓💓💓💓💓💓💓

    • @grandpapapa7707
      @grandpapapa7707 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/ljzdFrgezv8/w-d-xo.html

    • @edenedu7020
      @edenedu7020 4 ปีที่แล้ว

      Q

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 4 ปีที่แล้ว +191

    አቤት የኢየሱስ መሆን ውበቱ ❤❤

    • @hanihani4932
      @hanihani4932 2 ปีที่แล้ว +2

      የድንግል ማርያም መሆን እረፍቱ

    • @melkamufeyissa7439
      @melkamufeyissa7439 2 ปีที่แล้ว

      Definetly sis

    • @melkamufeyissa7439
      @melkamufeyissa7439 2 ปีที่แล้ว

      Yes sistu...being son of God

    • @selassiemollatrinity2803
      @selassiemollatrinity2803 ปีที่แล้ว

      ​@@hanihani4932
      በልጁ የሚያምን የዘለዓለም ሕይወት አለው ዮሐንስ 3:16
      መዳን በሌላ በማንም የለም
      ሐዋ4:12

  • @timothyomwenga9406
    @timothyomwenga9406 4 ปีที่แล้ว +319

    I'm from Kenya and the only word i got from the song is Yesus, BUT for some reason I cant stop listening to this, a translation will be well appreciated.
    Love from KE, blessings.

    • @senayetyemam6277
      @senayetyemam6277 4 ปีที่แล้ว +6

      be blessed

    • @eshet2000
      @eshet2000 4 ปีที่แล้ว +102

      The rough translation of the first song would be
      My soul speaks to me saying
      There is non like him
      He is the one who took me out of this world
      My soul is totally in love with him
      You are the one whom my soul loves
      let me praise you from the deepest part of my heart
      Jesus Jesus, you are the one my soul desires because my soul is totally in love with you.
      This song is kind of a copy of the the Songs of Solomon from the bible....hope this helps! ;-)

    • @kaleb4093
      @kaleb4093 4 ปีที่แล้ว +13

      @@eshet2000 beautiful translation..

    • @lididuye
      @lididuye 4 ปีที่แล้ว +100

      Adding on Iman...
      The first song
      Enidesu yemihon lene yelem
      (There is none like him for me)
      Esu new yawetagn kezi alem
      (He is the one who took me out of this world)
      Eyalech hule taweragnalech
      (My soul speaketh unto me always)
      Nefse banteh fikir teyizalech
      (My soul is in love with you)
      Nefse yemitiwedih anteh widey
      (The love of my soul, dear Jesus)
      Esti liqegnilih enem kelibe
      (Let me sing to you from my heart)
      Yesus yesus asire tilalech
      (She repetitively says Jesus Jesus)
      Nefse banteh fikir teyzalech
      (My soul is in love with you)
      The second song....
      Ahun kehonkulet belay ehoniletalew
      (I will do unto him, more than I do now)
      Legzihaber lij ene befitu segidalew
      (I will bow infront of the son of God)
      Elilim elalew
      (I will shout the shout of joy)
      Ashebeshibalew, Ashebeshibalew
      (I will bow, I will bow)
      Third song...
      Enkuan Christian honku esey esey
      (I'm glad I am a Christian, hurray hurray)
      Enkuan Christian honku amen amen
      (I'm glad I am a Christian, amen amen)
      Belibe gebito
      (He entered into my heart)
      Selamun setegn, Amanuel
      (He gave me his peace, Emanuel)
      Final song...
      Fikir eyesus new fiker
      (Love is Jesus)
      Fikir eyesus new fiker
      (Love is Jesus)
      Yefikirn tirgum yata sew
      (Let he who lost the meaning of love)
      Wede eyesus meto yikimesew
      (Come and taste from Jesus)
      Egnas yefikir lijoch nen
      (We are the children of love)
      Kefikru enjera enitegibalen
      (We will be satisfied from his bread of love)
      Amen!

    • @alga9406
      @alga9406 4 ปีที่แล้ว +6

      @@lididuye yeqenyelna lidu God bless you

  • @MengeshaAlemuShetta
    @MengeshaAlemuShetta 4 ปีที่แล้ว +193

    በዚህ የዝማሬ አምልኮ እግዚአብሔር አለማምለክ የመንፈስ ሙት መሆንን ይጠይቃል።
    ደግሜ ደግሜ ብሰማው ልጠግብ አልቻልኩም።
    አይወሰድባችሁ!
    ይህንን አምልኮ ለእኛ ስላካፈላችሀን ተባረኩ!

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 4 ปีที่แล้ว +156

    እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ እሰይ እሰይ
    እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ እልልልልል•••

    • @heriefi3178
      @heriefi3178 4 ปีที่แล้ว +2

      የአዳማ ናዝሬት ልጅ ነኝ amennnnnnnn

    • @blessed2276
      @blessed2276 4 ปีที่แล้ว +1

      May the blessing and grace of God be with you. Amazing grace of God

    • @micho1384
      @micho1384 4 ปีที่แล้ว +1

      Yesssssss

    • @hanahana2174
      @hanahana2174 4 ปีที่แล้ว +1

      Yes

    • @merhawityosief7926
      @merhawityosief7926 4 ปีที่แล้ว +1

      @@blessed2276 Y

  • @chalawodesa245
    @chalawodesa245 4 ปีที่แล้ว +74

    ምን ማለት እንደምችል አላውቅም!!! በቃ የእውነት እንደገና ጌታን የተቀበልኩ ነው የመሰለኝ!! ጌታ ሆይ እንዲ አይነት አምልኮ ሁሌ አለማምደን

    • @geletuwakjira140
      @geletuwakjira140 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/lBM5-qlpjSM/w-d-xo.html

    • @nebiyumussie8356
      @nebiyumussie8356 4 ปีที่แล้ว +1

      Endesu yemihon lene yelem💓💓💓💓💓💓

  • @mgirma3389
    @mgirma3389 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኡኡኡኡኡፍ ዘፀአት እንዴት እንደምወዳችሁ።ምናለ አንድቀን ከናተ ጋር ባመልክ እኔን እንደዚህ ደስ ያሰኘኝ ጌታ እየሱስማ እንዴት እንደሚቀበለው አምልኮአችሁን ውይይይይይ መታደልነው። ይህ የአምልኮ እውነትና መንፈስ በዘመናችሁ ሁሉ ከናተጋር ይቆይ ሀሌሉያ

  • @johntube1
    @johntube1 4 ปีที่แล้ว +165

    the most precious thing in this world is worshiping God

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 4 ปีที่แล้ว +112

    ዘፀዓቶች እንዴት እንደምወዳችሁኮ! ባሁን ጊዜ በሀገሬ አብያተ ክርስትያናት ዉስጥ ላየዉ የምወደዉን አይነት አምልኮ ጌታ ረድቷችሁ ስለምታቀርቡ ሁሌም እባረክበታለሁ፤ ደግሞም በመሃላችሁ ልገኝ እጓጓለሁ። የረዳችሁ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባረክ! ፀጋዉ ይብዛላችሁ!

  • @yaredkifle5260
    @yaredkifle5260 5 หลายเดือนก่อน +6

    Bless you I was driving today 2am I heared this song and I don't know where it was coming from. This is in London England.

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992
    @eysusyadinaleysusgetanew4992 4 ปีที่แล้ว +21

    እንደሱ የምሆን ለእኔ የለም
    እሱ ነው ያወጣኝ ከዝህ ዓላማ
    እየሌች ሁሌ ተወረኝሌች
    ነብሴ በእንተ ፍቅር ተይዘሌች
    አሜን አሜን አሜን ዘመናቸው ይባረክ እወዳችኋለሁ ❤

  • @yosephworku13
    @yosephworku13 3 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት መታደል ነው ግን ከጥፋት አለም መዳን ። ኢየሱስ ምን እላለው እንዲሁ ወደድከኝ

  • @LazarusTub
    @LazarusTub 11 หลายเดือนก่อน +2

    ኡፍ ኧሬ ማነው እንደነ ውስጣው እርካታን የምያገኘው..ሁለም በሰው ሀገር ሆኘ በችግሮቸ ላይ የምዘምሬው መዝሙር.. 🙏

  • @Natalina-Eno-BRHAN
    @Natalina-Eno-BRHAN 4 ปีที่แล้ว +69

    ወይይይ ኣባቴ እንኳንስ ክርስቲያን ሆንኩኝ፡😭😭❤❤❤💯💯💯💯💯

  • @Lomi-Wuha
    @Lomi-Wuha 4 ปีที่แล้ว +27

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
    2013 በዚህ ዝማሬ ቤቴን ሞቅ አድርጌ የበዓል ድባብ ለማስመሰል እየሞከርሁ ነው::ከዘመድ አዝማድ እርቄ ብኖርም አፅናኙ ሁሌ ያፅናኛል::የአባቴ ብሩካን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @yohanneshailu1636
    @yohanneshailu1636 4 ปีที่แล้ว +76

    በእዉነት የተባረካችሁ ናችሁ:: ቤቱን የሞለዉ ክብር ደስ ስል ሁሌም እንድበዛላችሁ ፀሎቴ ነዉ ::ተባረኩ!!

  • @socb5642
    @socb5642 10 หลายเดือนก่อน

    እንደርሱ የሚሆን ለኔ የለም❤❤❤

  • @mudaytadesse5075
    @mudaytadesse5075 2 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ ።
    ተባረክ እየሱስ መዘምራኖች እግዚአብሔር አሁንም ሞገስን ይጨምርላችሁ

  • @324media6
    @324media6 2 ปีที่แล้ว +5

    ህይወት ከቀመሰ ነፈሰ የሚጠበቅ
    የህይወት ህብረት ፣የክርስቶስ መልክ
    ማሳያ .......

  • @tigistzemedkun4846
    @tigistzemedkun4846 3 ปีที่แล้ว +6

    እንደሱ የሚሆን ለኔ የለም
    እሱ ነው ያወጣኝ ከዚች አለም
    እያለች ሁሌ ታወራኛለች
    ነፍሴ ባንተ ፍቅር ተይዛለች
    ነፍሴ የምትወድህ አንተ ውዴ
    እስኪ ልቀኝልህ እኔስ ከልቤ
    ኢየሱስ ኢየሱስ አስሬ ትላለች
    ነፍሴ ባንተ ፍቅር ተይዛለች
    አሜን!!!
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መዳኔገረመኘ
    @መዳኔገረመኘ ปีที่แล้ว +2

    ምን: አይነት: ዝማሬ: ነዉ: የማይጠገብ: ዉይ

  • @wengelbezema5237
    @wengelbezema5237 4 ปีที่แล้ว +53

    የልቤ አምላክ ለዘላለም ከፍ በል!!
    የነፍሴ ቤዛዬ ለዘላለም ከፍ በል!!
    የዘላለም ምርጫዬ አንተ ብቻ ከፍ በል!!
    ስላረክልኝ ሁሉ ስምህ ከዘላለም እስከ ለዘላለም ይባረክ። ክበር ክበር ክበር ክበር...

  • @senaytewolde4449
    @senaytewolde4449 ปีที่แล้ว +2

    መዝሙሩ መዘምራኑ ግጥሙ የኢየሱስ ክብሩ ምኑን ተነግሮ ምኑን መተው ይቻላል ... በፊትም የነበረ አሁንም ያለ ወደፊትም የሚኖር አልፋና ኦሜጋ ስሙ ይባረክ ... ተባረኩ

  • @edengashaw7022
    @edengashaw7022 4 ปีที่แล้ว +43

    እውነት ነው፡ እንደ ኢየሱስ የሚሆን ለኔ የለም!!!

  • @ቃለእግዚአብሔርሲናገር
    @ቃለእግዚአብሔርሲናገር 4 ปีที่แล้ว +20

    ነፍሴ የምትወድህ አንተ ውዴ!
    እስቲ ልቀኝልህ እኔም ከልቤ
    የሱስ የሱስ አስሬትላለች
    ነፍሴ በሱ ፍቅር ተይዛለች

  • @ngebeyue
    @ngebeyue 4 ปีที่แล้ว +91

    Let the name of our king Jesus Christ always and forever be glorified. He is our only reason. I love what you guys go, I mean the style of worship.

  • @tamirattessema986
    @tamirattessema986 9 วันที่ผ่านมา

    ነፍስን በሐሩር ውስጥ እንደ ጠል ጠብታ እያረሰረሰ ሕይወትን እንደሚመልስ ስለዚህ ዝማሬ ክብር ለእግዚከብሔር ይሁን።

  • @samgonga2688
    @samgonga2688 4 ปีที่แล้ว +31

    I will not understand anything, but it is wonderful and deserves to be appreciated. It shakes the heart and seeks from its parties greetings from the Republic of Sudan. Residence is London.

  • @ባማቲዩብ
    @ባማቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +1

    እቺ ነፍሴ ለምን ትወደዋለች ቢሉኝ ያለእርሱ ነፍሴ እኔነቴ ፍፁም አያምርባትም የምር እድለኛ አደረገን የኛ አባት ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ ተባረኩልልልልኝ

  • @netsibutik9401
    @netsibutik9401 ปีที่แล้ว +2

    እንደረሱ የሚሆን ለእኔ የለም እሰይይይይይ ሀሌሉያያያያያያያያ እስቲ ልቀኝልህ እየሱስ እየሱስ እየሱስ አቤት ስምህ ሲጣፍጥ እልልልልልልልልልልልልል በቃ በአንተ ፍቅረ ተይዣለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesdaniel1900
    @mekdesdaniel1900 4 ปีที่แล้ว +28

    እንደሱ የሚሆን ለኔ የለም እሱ ነው ያወጣኝ ከዚ አለም እያለች ነብሴ ታወራኛለች ነብሴ ባንተ ፍቅር ተይዛለች ነብሴ የምትወድህ አንተ ውዴ.................... ፍቅር እየሱስ ነው 4 የፍቅርን ትርጉም ያጣ ሰው ወደ እየሱስ መቶ ይቅመሰው ...... ተክለአብ ማቴወስ እና ኮየሮች ተባረኩ

  • @sisay7
    @sisay7 4 ปีที่แล้ว +30

    After 25 yrs this song is still fresh....God bless Biruktait and Getayawkal the living Gospel music legends.

    • @dubisatalkiye7712
      @dubisatalkiye7712 4 ปีที่แล้ว

      Shishy7 I tried to get the original song and couldn’t get one on TH-cam. Help find please

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 4 ปีที่แล้ว

      Really 25 years wawww

    • @JJ-by8pb
      @JJ-by8pb 4 ปีที่แล้ว

      @@dubisatalkiye7712 are you still searching for the original song

    • @dubisatalkiye7712
      @dubisatalkiye7712 4 ปีที่แล้ว +1

      @@JJ-by8pb yes; I found a video the them worshipping with the song in G&B ministry channel but it wasn’t the original one. Thanksgiving

    • @JJ-by8pb
      @JJ-by8pb 4 ปีที่แล้ว

      @@dubisatalkiye7712 I think this is the original one th-cam.com/video/g3Epa7VuoAI/w-d-xo.html

  • @milkessanegeriofficial
    @milkessanegeriofficial 4 ปีที่แล้ว +137

    I really loved the Spirit of the Room & your coherence guys ♥️♥️♥️. I don't think heaven is far more different than this ♥️. One day I will be under your feet on the first row guys nd clap nd shout out to your sweet song with my hands released up there in the sky of Zetseat atmosphere ♥️. I'm getting drenched here in India now.
    God bless.

  • @raheltsegaye
    @raheltsegaye 4 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ክርስቲያን ሆኑኩኝ እሰይይይይይ በልቤ ገብቶ ሰላምን ስጠኝ አማኑኤል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sami4j
    @sami4j 4 ปีที่แล้ว +63

    What a beautiful worship ❤️❤️Those old songs remind me the time I became born again..... flaming with the Holy Spirit.... worshiping God with spirit and truth.

    • @mkatsigazi
      @mkatsigazi 4 ปีที่แล้ว

      Hello Samuel would translate to English the general meaning of the song please

    • @rekekd.g.michael465
      @rekekd.g.michael465 4 ปีที่แล้ว

      You/ the one whom my soul loved, my love!💓👋
      Let me say my hearts song to you! 👐
      As my soul calls your name - repeatedly (10 times) 💓👋
      My soil is indid in love with you😍💕💖
      That's the concept of it. It has deeper love message to our Hero Jesus!

    • @mkatsigazi
      @mkatsigazi 4 ปีที่แล้ว

      @@rekekd.g.michael465 Thank you!

    • @zggt8596
      @zggt8596 4 ปีที่แล้ว

      P ] p. @@rekekd.g.michael465km I'm

    • @juddyberhanu9100
      @juddyberhanu9100 3 ปีที่แล้ว

      I love you God

  • @ehrhbdbrh8544
    @ehrhbdbrh8544 4 ปีที่แล้ว +16

    ሃሌ ሃሌ ሉያ የኢየሱስ ስሙ ይባረክ ዘወትር አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኢየሱስ ልጆች ብዙልን በፀጋው አሜሜሜንንን

  • @gwalbo7547
    @gwalbo7547 6 หลายเดือนก่อน +3

    What a marvellous worshiping - ‘His presence is fullness of joy!’ (Psalm 16:11). Hallelujah!
    ALL the blessings, glory, honour, power, and praises be to God Almighty! (Jude 1:24-25; Revelation 5:13). Amen and Amen!🙏🙏🙏🙌💙✝️
    Remain Blessed Abundantly!

  • @tsegayohannis3454
    @tsegayohannis3454 4 ปีที่แล้ว +23

    ኡፍፍ አሜን አሜን ነፍስም አልቀረልኝ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ነው የተወደዳችሁ የባቴ ምርጥዬዎች ዘላለማቹ ይባረክ ዘውትር ከፊቱ አትታጡ ❤️❤️

  • @Zechariahbekele10
    @Zechariahbekele10 2 ปีที่แล้ว +4

    I can’t even say what I feel

  • @betheldesta2802
    @betheldesta2802 4 ปีที่แล้ว +33

    elelelele....... how lucky we are to serve this amazing Lord.
    Thank you Holy spirit.

  • @selamawitwassie9758
    @selamawitwassie9758 4 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤❤❤❤ ፍስስስስስስስ
    በሰማሁት ቁጥር ነፍስም አይቀርልኝ
    ተወዳጆች የጌታ ጸጋ ብዝት ይበልላችሁ

  • @admasualemayehu1997
    @admasualemayehu1997 4 ปีที่แล้ว +4

    Ufffffffffff ሰምቼ ሰምቼ ዘምሬ ዘምሬ የማልጠግበው መዝሙር ነው
    የእውነት ከልቤ ነው ትውልዳችሁ ይባረክ
    ቃላት የለኝም ጌታ ሆይ ስምህ ይክበር Oh Halelujaha

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 2 ปีที่แล้ว +7

    ETHIOPIA You are blessed and stay blessed! Love you!

  • @ልዲየየጌተልጂ
    @ልዲየየጌተልጂ ปีที่แล้ว +2

    እደሱ የሚሆን ለኔ የለሚ አሜን አሜን

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 4 ปีที่แล้ว +48

    I don’t have enough words to describe how much I love you guys.when ever I heard you I feel the presence of the holy sprite.may God bless you more and more....

  • @elsabetmalkamu1656
    @elsabetmalkamu1656 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ እልልልልልልልልልልልልልል ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ 🙏 ደጋግሜ ባደምጠው ባደምጠው አልጠገብሽ አለኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @samimitiku9008
    @samimitiku9008 4 ปีที่แล้ว +4

    Enkuan Christian honkign esey esyi!!!! TEBAREKULGN ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @christiantube2969
    @christiantube2969 2 ปีที่แล้ว +1

    I will never or I never had/ I don’t have a friend like Jesus he is my only

  • @miriamembaye669
    @miriamembaye669 4 ปีที่แล้ว +4

    Yne geta ybrke dse ylale sbseba hulu krstna endzi bhon dse ylale geta ybrke xga yabzlacu 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷krstean nhone dse ylale geta endante ylem yne geta halleluja 🇸🇪🇸🇪🇸🇪❤❤🙏🙏🙏

  • @umabafeo5978
    @umabafeo5978 4 ปีที่แล้ว +1

    የጌታ ብሩኳን ፀጋ ይብዛላችሁ እመን አመን አመን አመን አመን አመን አመን አመን አመን አመን እልእልእልእልእል

  • @acharyadinesh1733
    @acharyadinesh1733 4 ปีที่แล้ว +17

    Hallelujah... From Nepal

    • @godisabel8636
      @godisabel8636 3 ปีที่แล้ว

      Ethiopian living in Nepal ?

    • @acharyadinesh1733
      @acharyadinesh1733 3 ปีที่แล้ว

      No,,,,,, I love ithiyopiya and I like Christian song..... My country Nepal

    • @fdk8369
      @fdk8369 3 ปีที่แล้ว

      @@acharyadinesh1733 may GOD bless you and your Country we Love you too😘

  • @melesetekle8147
    @melesetekle8147 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እዚህ መሃል መገኘት መታደል ነው።ስያስቀኑ🙏🙏🙏።ይሄንን መዝሙር ስንት ጊዜ እንደሰማሁት

  • @dubisatalkiye7712
    @dubisatalkiye7712 4 ปีที่แล้ว +31

    Wow! Waaqayyo isin haa eebbisu! The sound of the lady with the eyeglass is so amazing. Love you all . I understand Amharic songs more with their subtitles/lyrics and wondering if anyone can give me a hand for these wonderful songs. Thanks

  • @lamnow8685
    @lamnow8685 3 ปีที่แล้ว +1

    ye ewenet bezih mezmur mn tahl endetewededku gebtongal "endesu yemihun lena yelem"

  • @samritame
    @samritame 4 ปีที่แล้ว +60

    The sprit in this church is amazing. Bless you all🙏

    • @martaeredadosonita4762
      @martaeredadosonita4762 4 ปีที่แล้ว

      Wowowow hallelluyaa amen amen amen tabariku geta abizito yibarikachu🙌🙌💖💖💖

  • @meskihailu7676
    @meskihailu7676 4 ปีที่แล้ว +1

    ከንተየምወድል ከናንተመዝሙር ወጪ የምታሰመልከውነገርነው በሚገርም ሁኔታነው የእ/ር ህልወና ነው የሚሰማኝ ተባረክ

  • @mekdestamiru6931
    @mekdestamiru6931 4 ปีที่แล้ว +27

    Hallelujah, Hallelujah!
    What a blessed worship leader!

  • @sabelaadana8797
    @sabelaadana8797 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ ሰላሙን ሰቶ አሳረፈኝ አማኑኤል አሜንንንንንንንን ተባረኩ

  • @Chariantosenior
    @Chariantosenior 4 ปีที่แล้ว +16

    i love the energy i feel the presences of God even though i dont understand the language God bless

  • @mronbenekemronmron4957
    @mronbenekemronmron4957 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን እልልልልልል

  • @edsol983
    @edsol983 4 ปีที่แล้ว +38

    I keep Watching over and over God bless you guys a lot

    • @HIYABSHORTS
      @HIYABSHORTS 4 ปีที่แล้ว +1

      It makes my heart calm down. And watch it every day especially while sleeping.

    • @odainc4574
      @odainc4574 4 ปีที่แล้ว +1

      My

    • @joymbewe3128
      @joymbewe3128 4 ปีที่แล้ว +1

      Plz I also want to know. What they are singing plz plz plz some one interpret for us we join rejoicing too plz plz

    • @sabahaile4944
      @sabahaile4944 4 ปีที่แล้ว

      Tell me about it. This song is so addictive. ❤️

  • @abbaadhugaa1110
    @abbaadhugaa1110 2 ปีที่แล้ว

    Girigiri yelelebet be Egizihaber menfesi yetemola mezimur,yihi new masmelek malet.tebareku!

  • @marselfufu3462
    @marselfufu3462 4 ปีที่แล้ว +26

    እንዴት በዚህ ያክል መገለጥ መዝሙር ይዘመራል አላቅም እንዴት አቁሜው ልተኛ አልቻልኩም ለኔ እስከዛሬ ከሰማዋቸው የአምልኮ መዝሙሮች አንደኛ ነው ዘፀአትቶች ተባረኩልኝ

  • @deressefekede9933
    @deressefekede9933 3 หลายเดือนก่อน

    በዚህ የአምልኮ መዝሙር ተባርኬእለሁ። God bless this choir .

  • @sirgutwakshumie9657
    @sirgutwakshumie9657 4 ปีที่แล้ว +12

    I'm listening over 100 times, God bless you more and more.

  • @hirutpetros2743
    @hirutpetros2743 3 ปีที่แล้ว +1

    እናንት ቅዱሳን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ! እንደ እርሱ የሚሆን በሰማይም በምድር የለም ። ስለዚህ ለዘላለም በእርሱ ፍቅር ይንደፈን። አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ!!!

  • @richoalemu5278
    @richoalemu5278 4 ปีที่แล้ว +6

    ስወዳቹ ተባረኩልኝ ለምልሙልኝ!!!!! ድንቅ የሆነ የእግዚአብሔር መንፈስ አብሯችሁ አለ፡፡

  • @selitefefamily6880
    @selitefefamily6880 2 ปีที่แล้ว

    የመንፈስ ቅዱስ መገኘት ምነኛ ውብ ነው መንፈሱ ይጋባል ሀሌሉያ ኡፍፍፍ እየሱሴ የነብሴ ወዳጅ፣ህይወቴ፣ውበቴ፣ተባረኩ🙏❤❤❤

  • @nigistnat1505
    @nigistnat1505 4 ปีที่แล้ว +8

    እንዴት ያለ አምልኮ ነዉ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካቹ ፍቅር ያብዛላቹ

  • @tsedetube9841
    @tsedetube9841 2 ปีที่แล้ว

    yihen mezmuz sisema yedesta sak eyesaku nw kibiru legeta yihun 'nebse yemtwodih' 😍😍😍👍😍

  • @dawittemesgen8558
    @dawittemesgen8558 3 ปีที่แล้ว +4

    መዝሙር ፴፫፣1 ጻድቃን ሆይ፥ በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ፤ ለቅኖች ምስጋና ይገባል።
    2 እግዚአብሔርን በመሰንቆ አመስግኑት፥ አሥር አውታርም ባለው በበገና ዘምሩለት።
    3 አዲስ ቅኔም ተቀኙለት፥ በእልልታም መልካም ዝማሬ ዘምሩ፤
    4 የእግዚአብሔር ቃል ቅን ነውና ሥራውም ሁሉ በእምነት ነውና።

  • @ብርቱካንአየለየጌታደም
    @ብርቱካንአየለየጌታደም ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል
    አሜንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንን
    አሜንንንንንን
    ነፍስ የሚ ወደ አንተ ነኝ አሜንንንንንን ጌታ አምላክ ፈጽሞ ይባርካ🎉🎉❤

  • @እግዝአብሔርኢትዮጵያንይበ
    @እግዝአብሔርኢትዮጵያንይበ 4 ปีที่แล้ว +4

    ሁሌም ሰምቼ አልጠግብ አለች ነፍሴ ጌታ ሆይ ተመስገን እንኳን ክርስታን ሆንኩኝ እሰይ

  • @burteburte3756
    @burteburte3756 4 ปีที่แล้ว

    Wow wow fikr nachuuu be fb ayche fatign wode you tube matawu uuufffff eyesusi eyesusi eyesusi 💯💯💯💯💯💯💯💯 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞 kalti aygltsom bak zamnchu yibarkiiiiii god bless you forever forever 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌Ameeeeeeennnnnnmnnn

  • @danielseiweni7384
    @danielseiweni7384 2 ปีที่แล้ว +11

    Can your gospel songs should have been in English subtitles as well, faith comes by hearing the word of God far better in English subtitles. In this manner, my faith will be increased. But thank you so much for your lovely worship song lyrics.🙏🙏 - Love from Papua New Guinea, a Country North of Australia. "God bless you all".

    • @lshani.
      @lshani. 11 หลายเดือนก่อน

      Just worship in your heart. GBY!

    • @zebibandimariam8444
      @zebibandimariam8444 7 หลายเดือนก่อน

      I think if you scroll down in the comments you can find translation. God bless you 🙏

  • @meskeremkebede5647
    @meskeremkebede5647 3 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነዉ እንደ ኢየሱስ ማነዉ????!!!!ተባረኩ

  • @fulgencychisanga7169
    @fulgencychisanga7169 4 ปีที่แล้ว +6

    Praise God for this wonderful worship. Please continue interpreting your songs so that we can worship with you. From Zambia.

  • @BellaBella-lw5zj
    @BellaBella-lw5zj 3 ปีที่แล้ว

    Amen👏👏📖🙌Amen👏👏📖KeberHuluLeEgzabharYhuon YeGetaTseganaSelamFeker Ybzalchwoooo

  • @dawit2002
    @dawit2002 4 ปีที่แล้ว +9

    I'm in love with Jesus hallelujah glory Glory Glory Glory to God AMAN ✝️🔥🙏✝️

  • @eyuyegatalji2476
    @eyuyegatalji2476 4 ปีที่แล้ว

    እንዴት የተባረከ ጉባኤ ነው! ነፍስን የሚያለመልም አምልኮና ዝማሬ ነው! ብዙ ቦታ ያጣሁትን ይሄንን ጉባኤ አይቼ ተስፋ አገኘሁኝ አደራ ይሄንን ጸጋችሁን አጥብቃችሁ ያዙ ያውዳል መአዛው የኢየሱሴ ሸቶኛል መገኘቱ በመካከላችሁ! ተባረኩ ለትውልድ በረከት ያድርጋችሁ::

  • @eyerusalemmitiku1235
    @eyerusalemmitiku1235 4 ปีที่แล้ว +5

    Elelelelelelelelellelele...👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 hallelujah!!.Tebarekuu!!.

  • @rodiyelight
    @rodiyelight 4 ปีที่แล้ว +1

    Seyyyyyyyyyyyyyy Elelellelellellelelelleleellellelellelellellelelelelelle♥️

  • @nebiyuweynishet9166
    @nebiyuweynishet9166 3 ปีที่แล้ว +3

    what an amzing worship i remember this worship when i go church long long time ago i want to be back to my fathers home i wish one day it will be.

  • @lalalala687
    @lalalala687 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow Hiwet yalew Amliko bisemaw bisemaw nefse alrekam alechign... yene Geta Fikir Neh Ante Liyu neh Hallelujah 🙌🙌🙌 Nefse yemtwedih ❤️❤️ Tebareku Kdusan Yabate brukan ewedachu alew ❤️

  • @Ethiodawg
    @Ethiodawg 4 ปีที่แล้ว +12

    እንደ እየሱስ ያለ ፍቅር የለም

  • @SelamGetaneh-p9v
    @SelamGetaneh-p9v 10 หลายเดือนก่อน

    Euuuhuuuuuuuuuuuu🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣
    Ymr Christian mehon endet metadel new😊😊😊🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @helenrobel2293
    @helenrobel2293 4 ปีที่แล้ว +22

    Glory to his name forever can’t stop listening 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾bless you

  • @asteresraelmimisho7242
    @asteresraelmimisho7242 4 ปีที่แล้ว +2

    ኤሄን ልጅ አፋልጉኝ
    ወይኔ ወይኔ በዝህ አምልኮ የምሆናዉን አጣው 🙆🙆🙆🙆 ጩጩጩ ዉይይይይይይይይ
    እውነት ነፍሴ አልቀረችም መንፈስ ቅዱስ ያለበት ድንቅ አምልኮ ነውውው
    እንዴ እሱ የሚሆን ለኔ የለም
    እሱ ነው ያወጣኝ ከዚች ዓለም
    እያለች ሁሌ ታወራናለች
    ነፍሴ በአንተ ፍቅር ተይዛለች
    ነፍሴ የምትወድህ አንተ ዉዴ
    እዝህ ልቀንልህ እኔስ ከልቤ
    የሱስ የሱስ አስሬ ትላለች
    ነፍሴ በአንተ ፍቅር ተይዛለች
    ኡውይ ኡውይ አራ የሰው ያለ ያዙልኝ ሊሄድ ሊሰብር ላመልክ ነው ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ምን አይነት የተረጋጋ አምልኮ ነው ግን ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ 🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻 እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እኔስ መቼ ነው እንደዝ ጌታዬን የማመልከው 😢😢😢💝💝💝💝 ዘመናችሁ የተባረከ ነው ያባቴ ቡሩካን ኡፍፍፍፍ ኡፍፍፍፍ ኡፍፍፍፍ ተባረኩልኝ በብዙ ዘማሪ ተክለአብ ኡፍፍፍፍ አንተ ልጅ ምን አይነት ፉጡር ነህ እንዲያው ደስስስስስ ስትል ልክ እንዴ ሱራፌል ሐ/ ማርያም ነህ ስትዘምሩት ከልባችሁ ነው ኡፍፍፍፍ አባቴ ይባርካችሁ በደሙ ተሸፈኑ 🙌💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @chosensonthankyoujesus2491
    @chosensonthankyoujesus2491 4 ปีที่แล้ว +11

    Amen! Thank You Master Jesus for the gift of life. Praise the Living Jesus! His love and mercies endures forever. God bless you brethren. Shalom!

  • @amendaniel970
    @amendaniel970 4 ปีที่แล้ว

    Enkuan Christians honkugn geta eyesus Keri zemenachun yebarekew fiker eyesus new bewenet bezi mezmur tebarkebetalew mesmat makom alchalkum

  • @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
    @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልልል እየሱስ እየሱስ አስሪ ትላለች ነፍሴ ባንተ ፍቅር ተይዛለች !!!!

  • @asrelelasew663
    @asrelelasew663 3 ปีที่แล้ว +2

    Nefse yehen mezemur besemach kutr yemetagegnew erkata lemezenena leleka yemechel aydelm yemer....stay blessed dears!

  • @yetimhassen4706
    @yetimhassen4706 4 ปีที่แล้ว +3

    Jesus Christ is lord ! Glory glory to God!blessed song!

  • @raheltsegaye
    @raheltsegaye 4 ปีที่แล้ว +1

    ነፍሴ የምትወድህ አንተ ውዴ እስኪ ልቀኝልህ አንተ ውዴ እየሱስ ኢየሱስ እየሱስ እየሱስ ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,ነፍሴ በአንተ ፍቅር ተይዛለች ሃሌሉያ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @israelamare2664
    @israelamare2664 4 ปีที่แล้ว +4

    what a worship just like this we need to sing and preach about love b/w human and God we love him and we know how much he loves us. love is the foundation of Christianity. I like zetseat choir they are not materialistic they are out of this world that's why they focus on God love I appreciate u guys keep it up God bless you