ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Betaaaam gobez my sister berchi. Nege balebete lay lilemamed new tiru timhrt new thanks
እናመሰግናለን ፀጉርሽ በጣም ያምራል ::እኔ ብዙ ግዜ ፀጉሬ ቶሎ ይበላሻል ፊቴን ተሸፍኜ ስለምተኛ ይመስለኛል ግን ቤት ዊስጥ ካስል ፔስትራ, ካስክ,ፍን አለኝ ፀጉር ቤት አልሄድም ግን ብዙ ግዜ ፔስትራ ፀጉሬን አላስነካዉም ፀጉሬ ይጎዳል ብዬ አስባለሁ
አዎ ናርዶስዬ ሁልጊዜ ፖይስትራ መሰራት ፀጉር ይገላል! ካስክ ብቻ ይሻላል. ማታ ማታ በደንብ በሻሽ አስረሽው ትተኛለሽ?
@@HabeshaNurse ሻሽ እኔ ማሰር አይሆንልኝም ዝም ብዬ ነዉ የምተኛዉ
@@nardoshailu5469 አዎ ለዛ ነዋ ቶሎ ሚበላሽብሽ ናርዲዬ 😄
ያበጠርቨበትን ፎን ሚዶውሲስበር መቀየሪያው የትእንደሚገኝብትጠቁሚኝ እመስግናለሁ
Moralen ametashiw lsera new😅 ❤❤ betam thanks 😊
😅♥️♥️
Lily betam nw miyamerw tsgursh betam gobz nesh gobz kalhonsh yislchal😀
Amesegnalehu yene konjo ❤️❤️ Awo yadekmal 😅
Ena degmo btayi ezi ager betam betam wed new tsegur lemeserat!! Ende Ethiopia aydelem
@@HabeshaNurse awo anchi telyalsh betam gobz set nesh fetari yibarksh
መተኮስ ጠጉሯን ይጎዳል ወይስ አይጎዳም መልስ እፈልጋለዉ
በጣም ነው የሚጎዳው 😢
Kebatune keyte new yemtgezew semune negregne pls
Ye paystraw sim mndn new
በማሪያም እንዳልፊኝ ማር ስሙ ምንድን ነው የሚባለው
ማድረቂያዉን የትእናገኛለን?ስንትነዉ
Wow yena konjo yamrale tsegureshi
Kemam yehonsh kake lij sewadesh eko
Thank you Ekramye yene konjo 🥰❤️❤️❤️
ማድረቂያውስ ሜድየም ከለለውስ
ኤሄ እሰትሬሲ ፀጉር ይጎደል ውይ
ስንት ብር ነው ሁለቱም
Thank you 👌😍
No problem ❤️❤️❤️
ሰላም ጉዋደኞቼ እንኩዋን ደህና መጣችሁ❤️❤️ዛሬ ፀጉሬን በቀላሉ እና በፍጥነት እንዴን ስትሬት እንደማደርገው የሚያሳይ ቪዲዮ ይዤላችሁ ነው የመጣሁት 😊❤️❤️ ዲስክሪፕሽን ቦክስ ላይ ሊንክ ትችያለሁ 💕💕💕
i tried, too much noise
thanks, God bless you 🙏
Amen ❤️
Linku yet ale wde
Lv u 2nd sun 4 me
ስሙ ንገሪኝ
ታምሪያለሽ
የኔ ቆንጆ ለሌላ ግዜ አሳጥረሽ አቅርቢ ምክንያቱም ይሄ ሁሉ ደቂቃ ማየት ይሰለቻል።
❤️❤️❤️❤️❤️🥰
🥰❤️❤️❤️❤️
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸😍😍😍😍😍🙏
🥰🥰❤️❤️❤️❤️