ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዛሬ እኮ እናታችን ኪዳነ ምህረት ነች እንኳ አደረሳችሁ የትዋህዶ ልጆች
ይችን ፁሁፍ እምታዩ ውድ ያገር ልጆች ክፍ አይንካችሁ
ቤተሰብ እንሁን ወገኔ እኔ subscriber አድርጌዎታለሁ እርስዎም ያድርጉኝ
Thanks
አሜን
@@sffdgg8523 አሜን ወገኔ🤗
አሜን አሜን አሜን
የኔ ቆንጆ ቢኒዬ በጣም ደስ ብሎኛል ስራክን ስላየው በርታ የኔ ወንድም በጣም ጎበዝ ሆነካል!!! አበባዬ 🔥🔥🔥🔥
Thanks so much abebaye
እኔ ሴት ልጅ ደስ እምትለኝ ጎንጠፍ ያለ ፀጉር ሲኖራት እና ደም ግባቷ ነው እናም ሴቶችየ ፀጉራቹህን አትቆረጡ
የሴት ውበቷ ፀጉሯእረዘም ሲልነው
እኮ
ሥንፍናቸው የከተማ ሤቶች አያምጣው ነው
ሤት ወንዳወድ መሆን የለበትም ወንድም ሤታ ሤት መምሠል የለበትም ተብለናል እኛ ግን አንሠማም ሀይማኖተኛ ነን እንላለን ግን ምን ዋጋ አለው ለምላሥ ብቻ
ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን ማሳየቱ ቦታዉን ሳናዉቀዉ እንዴት እንሔዳለን ??
👍👍
Wonderful hair styles!
Thank you 🙏🏻💕🇪🇹🇪🇹
ለጌጥ ፀጉር መቁረጥ ክልክል ነው አይፈቀድም በሀይማኖት
ቤተሰብ እንሁን ወገኔእኔ ሰብስክራይብ አድርጌዎታለሁ እርስዎም ያድርጉኝ
Eko😂
Wow Bini wow nice work keep it up!
አላድግ ላለ ፀጉር ሀሪፍ ነው እረጅም ፀጉር ያላችሁ አትቁርጡ ❤❤
እስታይሉ ደስ ይላል ግን እዴት አስችሎተ ሰው ይቆረጣል እኔ አልችልም
Rita eldu ስለ ፀጉር ትንገራችሁ guys ለእኔ Rita eldu professionale ነች😍 ፀጉር በመቁረጥ አይድግም 100%
ያድጋል የሚነቃቀለዉም ይቆማል እኔ በተግባር በራሴ ላይ ያየሁትን ነዉ ማወራዉ
የት ብለን እንሂድ???አድራሻ??
ኧረ ስልክ ተዉልን በእዉነት ማየት ላቆም ነዉ ምንም ጥቅም የለዉም ቦታዉን ስልክ ካላወቅም የት ነዉ የምንሔደዉ ኤጭ
ለምን አድራሻ አተውልንም?ምንድነው የፕሮግራሙ ጥቅም
አድራሻውን ንገሩን
ቤተሰብ እንሁን ወገኔእኔ subscriber አድርጌዎታለሁ እርስዎም ያድርጉኝ
ስልክ ቢያስቀምጡልን ጥሩ ነበር
ሰልክ ቁጥር እና አድራሻ እባካችሁ
እንዴትነው የሚምሩት በተለይ ፀይሞ ቢጫ የለበሰችው ቁርጥ እኔን ትመሥላላች
💛እኔን የታዘዘ በእርግጥም አላህንታዘዘ እኔን ያመፀኝ በእርግጥም አላህን አመፀ ረሱል(ﷺ)th-cam.com/video/yFUi9k-C3Q4/w-d-xo.html
አረ በሞቴ መጀመርያ መቅድዬእወድሻለሁ ግን እናተእኮ ሂማንሄርነው የተሸከማችሁት
ሰላም ለሀገራችን 🙏🏼😘
ሆ ቆራርጠው ለቀቅዋቸእ እኮ የምን ፋሽን ነው ቢቀርስ ባሌ ጫፉ እንኳን ልቆረጠው አይሰጠኝም ነበር
Fitwan yarezmewal new yemrbalew fetwa keb selehone
በጣም ያምራል ይህ አቆራረጥ አሁን ላይ ፈሸን ነው
@@እመቤትየደሴዋ አወ በሐይማኖት ክልክል እንደሆነ አውቃለሁ በሐይማኖት ክልክል እንደሆነ እነሱም አጥተው አይመስለኝም በእርግጥ የኔም ፀጉር አጭር ነው
ዘመድ ማጣት አለ ሀይልዬ
ቢኒ አድራሻ የት ነው
በርቱ ወገኖቼ🙏
እኔ ካራት አመት በፌት ሰጉሬ በፐርም ምክንያት የሚያምረው ፀጉሬ ተበላሺቶ ነበር እናም ሀገር ስገባ ወድያው ይህን እስታይል እየፉራሁ በጋደኛዬ አበረታችነት ተቆረጥኩት ያምር ነበር አሁን ግን ተከባክቤ ከኬሚካል ነፃ አድርጌ አሳደኩት
አድራሻቹህ የትነው ?
ጫፍ የምሰነጠቀዉን በቫሊዝን ማስተካከል ይቻላል
@@sitrazee13 ምኑ ነዉ የልገባሽ/ያልገባህ
እኔ ጫፍ ጫፉ አሥቸግሮኛል እየተቋጠጠረ ምን ላርገው አድጋለው እያለ ይሠባበራል ሥለሚቆራረጥብኝ ሣበጥረው
@@nefisa3053 ሁልጊዜም ጨቅባት ስትቀብ በደንብ ጫፍ ጫፉን ቀብዉ ስታበጥርዉ ደም ትንሽ ትንሽ እያደረግሽ ጫፉን በእጅሽ ይዘሽ አበጥር በቅባት በቫልዝን ማለስለስ አለብሽ በጊዜ ይደት የማይቀየር ነገር የለም ከጣርን
የት አካባቢ ነው
ለግዜዉ በባሌስትራም ሆነ በጄል ለጥ ሊል ይችላል ነገር ግ ከታጠበች በሃላ ምን እንደሚመስል አስቡት ይሄ እስታይል ለነጮች ፀጉር ነዉ የሚሆነዉ
ትልቁን ማለስለሻ ፖይስትራው ስሙን የሚያውቅ ይንገረኝ ኦንላይን ለመግዛት ፈልጌ ነው
Where is the address
አድራሻችሁ የት ነው
ቱዉ EBS በሴቶቻችን ፀጉር አትምጡ ሴት ልጅ ውበቷ ፀጉሯ ነው እስታየል እያላችሁ ሁሉም እዳይጥሉት
Botaw yet nw benatachu comment lay asekemetut eza mekoret felege nber ezih bota gn aderashachun alegeltsachutem
ቦታው የት ነው ??
Imperial Alfoz jerba
Binuye big bro yamral betam berta bro
Thanks jo
@@biniamkibru2039ት ነው ቦታችሁ ስልካችሁን ???
Mene aynet teyake newu
ቦታዉን አስተዋዉቁን
Imperial alfoz jerba
@@biniamkibru2039 hi bini adise abeba nw
ልጅቷያቺውናትእንዴ ይመሳሰላሉ የመጀመርያዋጋር
Awo esuwa nat
መቆረጥ እፈልጋለው ግን ቦታው የት ነው
እኮ አድራሻ ከሌለ ጥቅሙ ምንድነው
Where is the address?
Imperial Alfoz gerba
አረ ሴቶች አትሸወዱ ፀጉራችሁን በደንብ ተንከባከቡ በመቁረጥ አትመኑ ይን የመሰለ ፀጉር ጨክናትቆረጣለች ፈጣር የሰጠንን ተፈጥሮ በደንብ ከተንከባከብነዉ የማይቀየር ነገር የለም ጫፉን በቅባት መመለስ ይቻላል
እኔጫፉባለፈዉአስቸግሮኝቆርጨዉነበርአሁንተመልሶልኛልኛልግንሁለተኛእንዳልቆርጠዉምንልጠቀምተሞክሮካለሽ
የስብዕና ገንቢ የሆኑ ቪዲዮችን ለማየት ይህን ቻናል ይጎብኙ👈👈
Sumunii sumunii miitakakiil tsagur hiizachu yemiitanejiibu duqetoch bastohallu!!!
የሴት ልጅ ዉበቷ ፀጉሯ እና ፀጉራቹን አትቆረጡባለ ረጅም ፀጉራ ስትቆረጥ 😓😓😓😓
የውነት ሰገጤ ወድነው የመሰለችው ሴት ደግሞ ፀጉር ይቆረጣል ውይ ግዜ
segete anchi mesh.
Kenaw kenaw
ሰው ለማሳደግ ስቃይ ላይ ነው በቃ እነ እንቁላል. አቮካዶ ሙዝ ሽንኩርት 🙊 አረፉ በሉኝ 😄😉
1000 subscriber ሊሞላኝ የቀረው 75 ብቻነው እባካችሁ ሙሉልኝ የሞላቹልኝ እግ/ር የጎደለባችሁን ይሙላላችሁ በምላሹ ቤተሰብ ሆናለው
ስታስጠሉ የውጭ ሀገር እስታይል የምትከተሉ ከኛ ከባህላችን ጋር አይሆድም የቀፈፋቺሁ
They just too fake ,with all that fake hair men nekachu gen ethiopia yalachu setoche
Imperial back of alfoz plaza
ዛሬ እኮ እናታችን ኪዳነ ምህረት ነች እንኳ አደረሳችሁ የትዋህዶ ልጆች
ይችን ፁሁፍ እምታዩ ውድ ያገር ልጆች ክፍ አይንካችሁ
ቤተሰብ እንሁን ወገኔ
እኔ subscriber አድርጌዎታለሁ እርስዎም ያድርጉኝ
Thanks
አሜን
@@sffdgg8523 አሜን ወገኔ🤗
አሜን አሜን አሜን
የኔ ቆንጆ ቢኒዬ በጣም ደስ ብሎኛል ስራክን ስላየው በርታ የኔ ወንድም በጣም ጎበዝ ሆነካል!!! አበባዬ 🔥🔥🔥🔥
Thanks so much abebaye
እኔ ሴት ልጅ ደስ እምትለኝ ጎንጠፍ ያለ ፀጉር ሲኖራት እና ደም ግባቷ ነው እናም ሴቶችየ ፀጉራቹህን አትቆረጡ
የሴት ውበቷ ፀጉሯእረዘም ሲልነው
እኮ
ሥንፍናቸው የከተማ ሤቶች አያምጣው ነው
ሤት ወንዳወድ መሆን የለበትም ወንድም ሤታ ሤት መምሠል የለበትም ተብለናል እኛ ግን አንሠማም ሀይማኖተኛ ነን እንላለን ግን ምን ዋጋ አለው ለምላሥ ብቻ
ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን ማሳየቱ ቦታዉን ሳናዉቀዉ እንዴት እንሔዳለን ??
👍👍
Wonderful hair styles!
Thank you 🙏🏻💕🇪🇹🇪🇹
ቤተሰብ እንሁን ወገኔ እኔ subscriber አድርጌዎታለሁ እርስዎም ያድርጉኝ
ለጌጥ ፀጉር መቁረጥ ክልክል ነው አይፈቀድም በሀይማኖት
ቤተሰብ እንሁን ወገኔ
እኔ ሰብስክራይብ አድርጌዎታለሁ እርስዎም ያድርጉኝ
Eko😂
Wow Bini wow nice work keep it up!
አላድግ ላለ ፀጉር ሀሪፍ ነው እረጅም ፀጉር ያላችሁ አትቁርጡ ❤❤
እስታይሉ ደስ ይላል ግን እዴት አስችሎተ ሰው ይቆረጣል እኔ አልችልም
Rita eldu ስለ ፀጉር ትንገራችሁ guys
ለእኔ Rita eldu professionale ነች😍 ፀጉር በመቁረጥ አይድግም 100%
ያድጋል የሚነቃቀለዉም ይቆማል እኔ በተግባር በራሴ ላይ ያየሁትን ነዉ ማወራዉ
የት ብለን እንሂድ???
አድራሻ??
ኧረ ስልክ ተዉልን በእዉነት ማየት ላቆም ነዉ ምንም ጥቅም የለዉም ቦታዉን ስልክ ካላወቅም የት ነዉ የምንሔደዉ ኤጭ
ለምን አድራሻ አተውልንም?ምንድነው የፕሮግራሙ ጥቅም
አድራሻውን ንገሩን
ቤተሰብ እንሁን ወገኔ
እኔ subscriber አድርጌዎታለሁ እርስዎም ያድርጉኝ
ስልክ ቢያስቀምጡልን ጥሩ ነበር
ሰልክ ቁጥር እና አድራሻ እባካችሁ
እንዴትነው የሚምሩት በተለይ ፀይሞ ቢጫ የለበሰችው ቁርጥ እኔን ትመሥላላች
💛እኔን የታዘዘ በእርግጥም አላህን
ታዘዘ እኔን ያመፀኝ በእርግጥም
አላህን አመፀ ረሱል(ﷺ)
th-cam.com/video/yFUi9k-C3Q4/w-d-xo.html
አረ በሞቴ መጀመርያ መቅድዬእወድሻለሁ ግን እናተእኮ ሂማንሄርነው የተሸከማችሁት
ሰላም ለሀገራችን 🙏🏼😘
ሆ ቆራርጠው ለቀቅዋቸእ እኮ የምን ፋሽን ነው ቢቀርስ ባሌ ጫፉ እንኳን ልቆረጠው አይሰጠኝም ነበር
Fitwan yarezmewal new yemrbalew fetwa keb selehone
በጣም ያምራል ይህ አቆራረጥ አሁን ላይ ፈሸን ነው
@@እመቤትየደሴዋ አወ በሐይማኖት ክልክል እንደሆነ አውቃለሁ በሐይማኖት ክልክል እንደሆነ እነሱም አጥተው አይመስለኝም በእርግጥ የኔም ፀጉር አጭር ነው
ዘመድ ማጣት አለ ሀይልዬ
ቢኒ አድራሻ የት ነው
በርቱ ወገኖቼ🙏
እኔ ካራት አመት በፌት ሰጉሬ በፐርም ምክንያት የሚያምረው ፀጉሬ ተበላሺቶ ነበር እናም ሀገር ስገባ ወድያው ይህን እስታይል እየፉራሁ በጋደኛዬ አበረታችነት ተቆረጥኩት ያምር ነበር አሁን ግን ተከባክቤ ከኬሚካል ነፃ አድርጌ አሳደኩት
አድራሻቹህ የትነው ?
ጫፍ የምሰነጠቀዉን በቫሊዝን ማስተካከል ይቻላል
@@sitrazee13 ምኑ ነዉ የልገባሽ/ያልገባህ
እኔ ጫፍ ጫፉ አሥቸግሮኛል እየተቋጠጠረ ምን ላርገው አድጋለው እያለ ይሠባበራል ሥለሚቆራረጥብኝ ሣበጥረው
@@nefisa3053 ሁልጊዜም ጨቅባት ስትቀብ በደንብ ጫፍ ጫፉን ቀብዉ ስታበጥርዉ ደም ትንሽ ትንሽ እያደረግሽ ጫፉን በእጅሽ ይዘሽ አበጥር በቅባት በቫልዝን ማለስለስ አለብሽ በጊዜ ይደት የማይቀየር ነገር የለም ከጣርን
የት አካባቢ ነው
ለግዜዉ በባሌስትራም ሆነ በጄል ለጥ ሊል ይችላል ነገር ግ ከታጠበች በሃላ ምን እንደሚመስል አስቡት ይሄ እስታይል ለነጮች ፀጉር ነዉ የሚሆነዉ
ትልቁን ማለስለሻ ፖይስትራው ስሙን የሚያውቅ ይንገረኝ ኦንላይን ለመግዛት ፈልጌ ነው
Where is the address
አድራሻችሁ የት ነው
ቱዉ EBS በሴቶቻችን ፀጉር አትምጡ ሴት ልጅ ውበቷ ፀጉሯ ነው እስታየል እያላችሁ ሁሉም እዳይጥሉት
Botaw yet nw benatachu comment lay asekemetut eza mekoret felege nber ezih bota gn aderashachun alegeltsachutem
ቦታው የት ነው ??
Imperial Alfoz jerba
Binuye big bro yamral betam berta bro
Thanks jo
@@biniamkibru2039ት ነው ቦታችሁ ስልካችሁን ???
Mene aynet teyake newu
ቦታዉን አስተዋዉቁን
Imperial alfoz jerba
@@biniamkibru2039 hi bini adise abeba nw
ልጅቷያቺውናትእንዴ ይመሳሰላሉ የመጀመርያዋጋር
Awo esuwa nat
መቆረጥ እፈልጋለው ግን ቦታው የት ነው
እኮ አድራሻ ከሌለ ጥቅሙ ምንድነው
Where is the address?
Imperial Alfoz gerba
አረ ሴቶች አትሸወዱ ፀጉራችሁን በደንብ ተንከባከቡ በመቁረጥ አትመኑ ይን የመሰለ ፀጉር ጨክናትቆረጣለች ፈጣር የሰጠንን ተፈጥሮ በደንብ ከተንከባከብነዉ የማይቀየር ነገር የለም ጫፉን በቅባት መመለስ ይቻላል
እኔጫፉባለፈዉአስቸግሮኝቆርጨዉነበርአሁንተመልሶልኛልኛልግንሁለተኛእንዳልቆርጠዉምንልጠቀምተሞክሮካለሽ
የስብዕና ገንቢ የሆኑ ቪዲዮችን ለማየት ይህን ቻናል ይጎብኙ👈👈
Sumunii sumunii miitakakiil tsagur hiizachu yemiitanejiibu duqetoch bastohallu!!!
የሴት ልጅ ዉበቷ ፀጉሯ እና ፀጉራቹን አትቆረጡ
ባለ ረጅም ፀጉራ ስትቆረጥ 😓😓😓😓
የውነት ሰገጤ ወድነው የመሰለችው ሴት ደግሞ ፀጉር ይቆረጣል ውይ ግዜ
segete anchi mesh.
Kenaw kenaw
ሰው ለማሳደግ ስቃይ ላይ ነው በቃ እነ እንቁላል. አቮካዶ ሙዝ ሽንኩርት 🙊 አረፉ በሉኝ 😄😉
1000 subscriber ሊሞላኝ የቀረው 75 ብቻነው እባካችሁ ሙሉልኝ የሞላቹልኝ እግ/ር የጎደለባችሁን ይሙላላችሁ
በምላሹ ቤተሰብ ሆናለው
ስታስጠሉ የውጭ ሀገር እስታይል የምትከተሉ ከኛ ከባህላችን ጋር አይሆድም የቀፈፋቺሁ
They just too fake ,with all that fake hair men nekachu gen ethiopia yalachu setoche
Where is the address
Imperial back of alfoz plaza