ልታዩት የሚገባ እጅግ ዘመናዊ ፈጣን የጸጉር መስሪያ እስፒሻወር Very good hair straightener

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 140

  • @abrenendeg
    @abrenendeg 2 ปีที่แล้ว +14

    Glad to here that. ለውዷ ባለቤቴ እገዛላታለሁ ለብር አልጨነቅም ብቻ እቃው ደህና ይሁን ፀጉራን እንዳያበላሽብኝ ። እናመሰግናለን ቲጂ።

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว +5

      እንድህ ነው ባል

    • @meazimeazimeazi7247
      @meazimeazimeazi7247 8 หลายเดือนก่อน

      @@TGTEthiopiaአሳይን ቲጂ

    • @Wliyakidirfazir-qu3zh
      @Wliyakidirfazir-qu3zh 6 หลายเดือนก่อน

      የትነው፣

    • @ጅጅጅጅጅ
      @ጅጅጅጅጅ 4 หลายเดือนก่อน

      Yene konijo isti nigargn bintsh Jordan yelami iyalechi naw madami simwu mindinaw

  • @hadiamohammad8093
    @hadiamohammad8093 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ማድረቅያ አልተቀምም ልክ ነሽ ጥሩ አይደለም ሲጀመር እያበጠረ ምስበው እጠቀመዋለው አልፎ አልፎ ማለት ነው
    መጨረሻ ያልሽው ግን አላውቀዉም
    እና ትክክል መረጃ ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤ቀጥይበት

  • @አዲስአለም-ዠ2ቸ
    @አዲስአለም-ዠ2ቸ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀይ ቲጂዬ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ያሳዬሽኝ እኔም ለወደፊቱ ለማገባት ሚስቴን ጥራቱን ካንች ስላየሁኝ ሰርፕራይዝ አደርጋታለው

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @tsehaygeragrwa4242
    @tsehaygeragrwa4242 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ላችይሁን ቲጂየ እንኳን ደህናመጣሺ እናመሰግነል አሪፊ መርጃናዉ ያሳየሺን ፓይሲትራዉና ማድረቅያዉ ለኛ ለሀበሻ ፀጉር አይሆንም እኔም የተሲማማኚ የማበጠርያዉነዉ👌❤

  • @fentayeBekele
    @fentayeBekele 3 หลายเดือนก่อน

    የኔውዲ እህት በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅሽ በጣም ተቸግሬ ነበር እዳቺ አይነት ሰው ያብዛልን😮💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ቲጂዬ በጣም ጠቃሚ ነገሮች ናቸዉ ያሳየሽን በተለይ በዉጭ ሐገር ለምንኖር በደንብ ጊዜ ይቆጥብልናል እናመሰግናለን 💕👌👍🙏ሼር

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ ነጺየ

  • @Tigistshumet-mi2oh
    @Tigistshumet-mi2oh 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክሽ የኔዉድ❤ አማዞን ኦርደር አረኩት ስሽዋሩማ ፀጉር ሽቦ ነዉ እሚያረግብኝ እና ተዉኩት

  • @alemtube7319
    @alemtube7319 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ተጂዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አዎ ማድረቅያው በጣም አይመቸኝም ለኔም ለኛ ለሀበሻ ፀጉር አይሆንም ኢስትሽዋሩ አሪፍ ነው ፍትህ ለብርሽ ይህ ሁሉ ገዝተሽ ክክክ ይመችሽ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን ውዴ 👌🇪🇹😍🥰💃👯‍♀️💐💐❤️❤️❤️🥰🌺

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      አለምየ አመሰግናለሁ ፍትህ 😂😂

  • @yeshiyoutube3658
    @yeshiyoutube3658 2 ปีที่แล้ว +1

    ቲጂዬ አሪፍነገሮችን ስለምታቀርቢልን በጣም እናመሠግናለን በርች የኒዉድ👍👍

  • @makhhamakhha9415
    @makhhamakhha9415 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ገዝቸአለሁ

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሺ ይብዛ ዋዉዉ ምርጥ እቃ ነው ያሳዬሺን ከልብ እናመሰግናለን ክብር በይልን ቲጂዬ

  • @medihntube
    @medihntube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም tgt እጅግ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ፀጉርሽ ደግሞ በጣም ያምራል share ስላደረግሽልን እናመሰግናለን

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ

  • @wubete1358
    @wubete1358 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቲጂየ የክርስቶስ ሰላም ይብዛልሽ እህታችን እናመሰግናለን ውዴ

  • @frehiwotgetachew1813
    @frehiwotgetachew1813 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ለዛሬ ያቀረብሽልን በጣም አሪፍ ነው ደስ ይላል እናመሰግናለን በርቺልን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያቀረብሽልን ሚሞን

  • @Mimonhomestead
    @Mimonhomestead 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      ሚሞየ ቁምነገረኛው አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 ปีที่แล้ว +2

    ቲጂዬ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ውድ እውነት ነው የምንፈልገውን አይተን ነው መግዛት ያለብን አለበለዛ ግን ገንዘባችን ዌስት ነው የሚሆነው የኔ ቆንጆ ሼር ለሌላውም ይድረስ 🙏👌👌

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ ነጺየ እናቴ

  • @melkam2tube867
    @melkam2tube867 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽይብዛ ቲጅዬ በጣም አሪፍ ነው ወዲጀዋለሁ ለፀጉር መተኮሻ ማለስለሻ ብዙ ባይመከርም ግን አዳድ ግዜ አስፈላጊ እናመሰግናለን የኔ ውድ ቀጥይበት

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ

  • @fandisha288
    @fandisha288 2 ปีที่แล้ว +2

    THANKS FOR THE SHARE AND NICE INFO ESPECIALLY FOR OUR SISTERS!

  • @hanichotube
    @hanichotube 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛልን ትጅዬ በጣም አሪፍ ማድርቄውን እኔም ብዙ አልወደውም ግን ያድርቃል ብርሹ ግን አሪፍ ነው በጣም እናመስግናለን ስላካፍልሽን ♥♥♥

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      ሀኒቾየ ክበሪልኝ

  • @allahmdulilaahallahmdulila2181
    @allahmdulilaahallahmdulila2181 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ስሙን ፃፊልን ዉዷ

  • @الرسمي-ض1ن
    @الرسمي-ض1ن 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ እኔም ገዛሁት ግን ፀጉሪ,በጣም ምርጥ ነው ገና አልሞከርኩትም

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      ጸጉር አይጎዳም እኔ ይህው እየተጠቀምኩበት ነው ።

    • @hannagirma7003
      @hannagirma7003 9 หลายเดือนก่อน

      Yet new migegnw Ethiopia wist enat

  • @metageswagalwetube
    @metageswagalwetube 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምሽ ብዝት ይብል የምወድሽ ዋዉ በጣምድስ ይላል እኔ አልገዛሁም ልገዛነበር እኳንም አሳያሽኝ የኔቆንጆ ከልብ አመሰግናለሁ

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      ክበሪልኝ ውደ

  • @umukhalidwoldia
    @umukhalidwoldia 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቲጅ ዋው አሪፍ ነገር ነው ያካፈልሺነ እናመሰግናለን ግን ሰራሚኩም በዚህኛው ከተጠቀምሺ በሃላ በሰራሚኩ ሲደገም ይበልጥ አሪፍ ነው😍👌

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      እሙየ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ጥሩዬ በጣም እናምስግናለን እህቴ ቆንጆ ነው ክበሪልኝ🙏

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 8 หลายเดือนก่อน

    መሻአላ ስለመረጃው እናመሠግናለን

  • @netsitube1246
    @netsitube1246 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቲጂየ እንዴት ነሽልኝ አሪፍ መረጃነው እናመሰግናለን

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ማሬ ❤❤❤

  • @user-gz7rd6ku5n
    @user-gz7rd6ku5n 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን ለኔም የተመቸኝ ማበጠሪያው ነው

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ሰራ ነው የኔ ውድ እናመሰግናለን በርቺልኝ የምታቀሬቤቸ ነገሮች ሁሉ ገራሜ ናቸዉ 😘❤😘❤😘❤
    እናንተም ወደኛ ጎራ ይበሉ

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @sadibutajiratube4070
    @sadibutajiratube4070 2 ปีที่แล้ว

    Joy በጣም አሪፍ ነው ግለት በጣም ነው ምርጥ ነው ግዙት እኔም ስለማቀዉ ነው 👍

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ውደ

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 ปีที่แล้ว

    ቴጅየ የኔወድ በጣም ቆንጆ ፓይሰት መሰራወች አናመሰግናለን

  • @user-yj2pl2se88
    @user-yj2pl2se88 11 หลายเดือนก่อน +1

    እህት ይሄ መጨረሻ ያሳዬሽዉ አለኝ በጣም አሪፍ ነዉ
    ግንፀጉሬ ዉሀ እያለዉ ባበጥር በት አይበላሽም ወይ

    • @mubetube2
      @mubetube2 6 หลายเดือนก่อน

      የተወሰነ በምሽፈ አድርቂዉ እኔም አለኝ

  • @xcsz2935
    @xcsz2935 ปีที่แล้ว

    እኔም ገዝቻለሁ አሪፍ ነው ከኑን

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G 2 ปีที่แล้ว

    አህለን አህለን ቲጅዬ በርቺልኝ. እናመሰግናለን

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ ቲጅየ በጣም እናመስግናለን

  • @makhhamakhha9415
    @makhhamakhha9415 5 หลายเดือนก่อน

    አወን ምርጥነዉ

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ
    @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ወድ እሕት

  • @ሀግእዝHaGeez
    @ሀግእዝHaGeez 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንች ይሁን ትጂዬ የኔ ድንች እዴት ነው ይህ የጠጉር እስታይል ዋውው ብያለሁ ማማዬ

  • @TAMEXMEDIA
    @TAMEXMEDIA 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam lezi bet tg teru new bezihu keteyebete gobeze tg

  • @user-fu6vb5yd8o
    @user-fu6vb5yd8o ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ማማዬ

  • @tgdiple
    @tgdiple ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማማዬ🥰

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 ปีที่แล้ว

    እሺ ቲጂ እናመሰግናለን

  • @Selam-f6s
    @Selam-f6s 8 หลายเดือนก่อน

    እውነት አሪፍ እቃ ነው ስሙን ጻፊልኝ የት ቦታ ነው ላገኘው ምችለው

  • @bzuyebzuye5614
    @bzuyebzuye5614 2 ปีที่แล้ว

    የኒዉዲ እህት በጣም እናመሰግናለን እኒ ስፈልገዉነበር እንኳንም አሳየሽኝዉደ❤

  • @OumerIdris
    @OumerIdris 3 หลายเดือนก่อน

    2ለተኛ ላይ ያለውን ትናንት ገዚቸው ዛሬ ሞከርኩት አወ ያበጥራልጂ እንደጠበኩት አልሆ ነልኝም ካልገዛ በፋት ባይሺ ደስይለኝ ነበር

  • @sadaali3375
    @sadaali3375 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነሺ እህቴ

  • @sefinayoutube
    @sefinayoutube 2 ปีที่แล้ว

    ሰለም ሰለም ለጋረች እስር ቤት ምስቀዮትም አለህ ለጋረቸዉ የብቀቸዉ 👍👍👍👍👍👍

  • @Hነኚስደተኛዋ
    @Hነኚስደተኛዋ ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንእህት

  • @fafiyoutobe1825
    @fafiyoutobe1825 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ቅመመ❤❤❤

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 2 หลายเดือนก่อน

    B3fota aladerkewem ende??

  • @የፍቅርሀገር
    @የፍቅርሀገር ปีที่แล้ว

    የኔ ደግ እኔንም ከኪሳራ አድነሺኛል

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን❤🇪🇹❤

  • @KidistWak-wp2lc
    @KidistWak-wp2lc หลายเดือนก่อน

    ሁለተኛው ማድረቂያ እያደረኩበት ፀጥ አለ

  • @att1155
    @att1155 4 หลายเดือนก่อน

    ገዝቸዉ ነበር በአላህ አጠቃቀሙን ንገረሩኝ

  • @hane4012
    @hane4012 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዉዴ

  • @z.e598
    @z.e598 2 หลายเดือนก่อน

    የትነሽ ግዥልኝኝ

  • @Haymanot-p5e
    @Haymanot-p5e หลายเดือนก่อน

    ሁለተኛ ደረጃ የስጠሸው ገዝቼው ነበር ግን አይስራም

  • @ElsabetTadesse-hb9vt
    @ElsabetTadesse-hb9vt 3 หลายเดือนก่อน

    የት ነዉ ሚሸጠዉ ዉዴ

  • @OumerIdris
    @OumerIdris 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh 2 ปีที่แล้ว +1

    ስሙ ምንድነው ውዴ ፅፌልኝ ደርጃ አንድ ያልሽው ተመችቶኛል ስሪቱስ ቻይና ከሆነ ይበላሻል

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      #Joy professional ቆንጆ እቃ ነው

  • @YusraMohammed-pz5ei
    @YusraMohammed-pz5ei ปีที่แล้ว

    ሠላም ለዚህቤት ስንት ብርነዉ

  • @makhhamakhha9415
    @makhhamakhha9415 5 หลายเดือนก่อน

    ሺኤንላይ ይገኝሎ

  • @fgghfhgchdgghh8121
    @fgghfhgchdgghh8121 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቆንጆየ❤

  • @keres5182
    @keres5182 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቅመም ሰወድሽ

  • @felegewengel230
    @felegewengel230 2 หลายเดือนก่อน

    የት ይገኛል

  • @toybaassen1449
    @toybaassen1449 4 หลายเดือนก่อน

    የትነው የገዛሽው

  • @ZubeydaEsmael
    @ZubeydaEsmael 6 หลายเดือนก่อน

    Yet new magegnew wey silkachewn btaskemchiln

  • @AmeleMulugeta
    @AmeleMulugeta 4 หลายเดือนก่อน

    Yet nw yalshew aderashas fekgew nebr ena selkshm yelm

  • @ረሂማሙዘሚል-አ4ኀ
    @ረሂማሙዘሚል-አ4ኀ 3 หลายเดือนก่อน

    ዋጋዉ ,ስንት,,ነዉ

  • @user-wz8cp8zd9h
    @user-wz8cp8zd9h 4 หลายเดือนก่อน

    ቤተሠብ❤❤❤ደምሮኝ

  • @Wliyakidirfazir-qu3zh
    @Wliyakidirfazir-qu3zh 6 หลายเดือนก่อน

    እፈልጋለው የትነው😊

  • @Selamenesh
    @Selamenesh ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ግን ስንት ነው የገዛሽው Joy የሚለውን በናትሽ??

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  ปีที่แล้ว

      250እሪያል

    • @Selamenesh
      @Selamenesh ปีที่แล้ว

      @@TGTEthiopia Eshi.wde.tnx😍😍

  • @aminakedir2896
    @aminakedir2896 2 ปีที่แล้ว

    Yeet higagnal eka

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      noon እሚባል አኦንላይን ሱቅ ላይ ታገኝዋለሽ

  • @bizuayehuabewa5715
    @bizuayehuabewa5715 ปีที่แล้ว

    የት ነው የማገኘው

  • @Kዩነኝስደተኛዎ
    @Kዩነኝስደተኛዎ 5 หลายเดือนก่อน

    Joy ስንትነው

  • @myharet1221
    @myharet1221 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍ሰላም ለዚህ ቤት

  • @saamermula
    @saamermula ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም ነው የፈለኩት የት ነው የማገኘው ስንት ብር ነውስ

  • @MasterKeykey
    @MasterKeykey 11 หลายเดือนก่อน

    ዋጋውን ንገሪን

  • @hannagirma7003
    @hannagirma7003 9 หลายเดือนก่อน

    Online Ethiopia yet new migegnew sis

  • @aberashkassa3056
    @aberashkassa3056 9 หลายเดือนก่อน

    ዋገው ስንት ነዎ❤❤

  • @eyerusgetachewu6116
    @eyerusgetachewu6116 ปีที่แล้ว

    Snte birr newu

  • @mekdiyebarchehit247
    @mekdiyebarchehit247 ปีที่แล้ว

    ስሙን ንገሪኝ ውዴ❤

  • @MeskremAdugna-rh4go
    @MeskremAdugna-rh4go 11 หลายเดือนก่อน

    አድራሻዋጋ

  • @zuzue
    @zuzue 2 ปีที่แล้ว

    ግን የፀጉር እድገት ይቀንሳል የባላል ??

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      ሁልግዜ መጠቀም አይመከርም ውደ

  • @misayeyimer4161
    @misayeyimer4161 ปีที่แล้ว

    ስልክ ፃፌልን የፀጉር መስሪያውን ለማግኘት ፈልገን ነው

  • @AbduGet
    @AbduGet 2 ปีที่แล้ว

    👌👌👌

  • @Hiba-g6k
    @Hiba-g6k 6 หลายเดือนก่อน

    ዋጋውስትነዉመልሽልኝ

    • @NardosKassa-db3nd
      @NardosKassa-db3nd 4 หลายเดือนก่อน

      እባክሽን ስልካቸውን ወይ ቦታውን ንገሪኝ 🙏🙏🙏

  • @linachere638
    @linachere638 2 ปีที่แล้ว

    Slm lanechi yehun wde ethio endet nw magegnet mechelew kawkesh bota betokumign amesegenalew

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      አዲስ አበባ ከሆንሽ አታጭውም ወይም Orderማድረግ ትችያለሽ 🙏

    • @wondimubegashaw8056
      @wondimubegashaw8056 2 หลายเดือนก่อน

      Snt birr nw

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 ปีที่แล้ว

    💚💛❤💚💛🙏💗💗set.gezashew?

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  ปีที่แล้ว

      ሁለትመቶ እሪያል

  • @tizitaworku5256
    @tizitaworku5256 ปีที่แล้ว

    Joy wagawu sint nw ?

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  ปีที่แล้ว

      በሳውዲ 250 እሪያል

  • @የትምብትሆንአላህፍራ-ጐ2ቀ
    @የትምብትሆንአላህፍራ-ጐ2ቀ ปีที่แล้ว

    አኔአለኝ

  • @seadatebarke7219
    @seadatebarke7219 10 หลายเดือนก่อน

    ውዴ ዋጋው ሥንት ነው❤❤❤

  • @fgghfhgchdgghh8121
    @fgghfhgchdgghh8121 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ሀግእዝHaGeez
    @ሀግእዝHaGeez 2 ปีที่แล้ว +1

    ግን ይህ ማሽኖች ለኛ ፀጉር አይሆኑም ማማዬ እ ለኔ አይስመመኝም

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      ይሆና አድስየ በጣምም ልስልስ ሲልምኮ ውበቱን ያጣል

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ኰ1ኰ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ኰ1ኰ 2 ปีที่แล้ว

      @@TGTEthiopia ሰላም እህቴ የት ነው ያለሸው ዋጋው ሰንት፣፣ነው?

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      ሳውድ አረቢያ ነኝ ዋጋው 250እሪያል

  • @መሬምወሎይቱብ-ገ2ተ
    @መሬምወሎይቱብ-ገ2ተ ปีที่แล้ว

    ደምሩኝ

  • @Zola406
    @Zola406 2 ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ 👀 ለወንድ ይሆናል 😂

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      ለሚስትህ

    • @Zola406
      @Zola406 2 ปีที่แล้ว

      እሺ ቲጂዬ 🙏

  • @Neju2023
    @Neju2023 ปีที่แล้ว

    የስቲችዋር እና የሴራሚኩን አጠቃቀሙን አላወቅሽበትም😏😏😏😏

  • @MasterKeykey
    @MasterKeykey 11 หลายเดือนก่อน

    ዋጋውን ንገሪን