በሰማይ ደመና ይመጣል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 227

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ስላደረገልን ነገር ሁሉና ለቸርነቱ ምስጋና ይደረሰው።አባታችንን ለነዚህ ቅዱሳን አባቶችቻችንና እናቶቻችን መነኮሳት ይሄንን ህይወት የሆነው ቃለ እግዚአብሔር በተቀደሰው ስፍራ ላይ ሲመግቡ ሳይ የበለጠ ነፍሴ በሀሴት ተፈካለች።ለሁለም የድንግል ልጅ ቸሩ መድሃኒያለም ምስጋና ይድረሰው የአባታችንን እድሜያቸውን ያርዝምልን በረከታቸው ይድረሰን የአባቶችና የእናቶች መነኮሳትም በረከታቸው ይደርብን።

  • @temsgnamlaky6373
    @temsgnamlaky6373 8 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን በፆሎትዎት ያሱቡኝ🙏

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 ปีที่แล้ว +16

    ኑ ኑ ኑ እናትና አባቶቼ እሕትና ወንድሞቼ እንዲሁም ሕጻናት እግዚአብሔር በአባታችን ላይ አድሮ ሊያስተምረን ነው ከአለም ጫጫታ እንውጣና የሕይወትን ቃል እንማር ኑ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆየልን ቸሩ መድኃኔዓለም በእውነት ❤😊

  • @ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ
    @ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +67

    ኑ እንማር ቸሩ እግዚአብሔር በአባታችን ላይ አድሮ ሊስተምረን ነው❤😊 እንኳን ደሕና መጡ አባታችን ❤

    • @ሳራይቱብ-ኀ3ገ
      @ሳራይቱብ-ኀ3ገ ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ

    • @16Kassegn_Eseye
      @16Kassegn_Eseye ปีที่แล้ว

      🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
      "ጌታ በእውነት ተነሥቶአል"
      ሉቃ 24÷33
      🌹ክርስቶስ ተንስአ እሙታ፣
      🌹 በአብይ ሐይል ወስልጣን።
      🌷አሰሮ ለሰይጣን፣
      🌹አግዓዞ ለአዳም።
      🕊ሰላም
      🌹እምይዕዜሰ።
      🌹 ኮነ
      🌹ፍስሐ ወሰላም።
      "ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጉታላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም። "ሉቃ 24፥5
      የኃያላኑ ኃያል የጌቶቹ ጌታ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ የሞት እዳችንን ከፍሎ በትንሳኤው ሞታችንን እርሱ ሙቶ ሽሮልናል ፡፡
      መልካም የትንሳዔ በዓል ይሁንልን፡፡ ትንሳኤው የምህረት የድህነት እንዲሁም የይቅርታ ይሁንልን አሜን!
      መልካም ፋሲካ፤መልካም ትንሳኤ።8/8/2015ዓ/ም
      🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @Haregi849
      @Haregi849 ปีที่แล้ว

      ​@@ሳራይቱብ-ኀ3ገ😊

  • @Mekdes-ur9kn5xm9o
    @Mekdes-ur9kn5xm9o ปีที่แล้ว +44

    ስደተኛ ያደረከኝ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን በመዳም ወይፋይ የአባቶቼን ት-ት እንደፈለኩ አዳምጣለሁ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተሰምተው የማይጠገቡ ምርጥ አባት ❤❤❤❤❤

    • @የማርያምልጅ-ቀ5ዸ
      @የማርያምልጅ-ቀ5ዸ ปีที่แล้ว +4

      እግዚአብሔር ይመስገን ከጥፋነው መልሱን፣አባታችን፣ፈጣሪ፣እርጀም፣እደሜ፣ከጤና ጋር ይስጥልን፣አሜን3,❤

    • @lemi7996
      @lemi7996 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይመስገን እንደኛ እድለኛ የለምኮ😍

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 ปีที่แล้ว +2

      Smart girl berchiy

    • @hanaalemu949
      @hanaalemu949 ปีที่แล้ว +1

      ቅዱሰ እግዚአብሔር ይመሰገን እውነት ነው ❤

    • @birhanmesele8429
      @birhanmesele8429 7 หลายเดือนก่อน +1

      እንደዚህ ይባላል እንዴ?

  • @EmebetNegash
    @EmebetNegash หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን አድሮ የሚያስተምረን የሚመክረን አምላካችን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ይመስገን
    ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን አብሮ አደረስን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @ጓልመምህረተኽለ
    @ጓልመምህረተኽለ ปีที่แล้ว +6

    ኣባታችን በጣም ነዉ ምወዶት እግዚአብሔር ኣምላክ እድሜ እና ጤና ኣብዝቶ ይስልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን🤲❤

  • @serkieaberakasa3976
    @serkieaberakasa3976 ปีที่แล้ว +19

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባቴ ቡራኬዎ ይድረሰኝ ትምህርቶዎን በጉጉት ነው እምጠብቀው የእርሶን ትምህርት የእግዚአብሔርን ቃል ሲመግቡኝ ነፍሴ እረፍትን ታገኛለች 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 ปีที่แล้ว +2

    ስለቃሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን
    የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
    ይቀድስልን ቸሩ አምላካችን አሜን
    🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏

  • @bezabeza183
    @bezabeza183 ปีที่แล้ว +13

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 ปีที่แล้ว +10

    ❤❤❤እንቁ አባታችን በረከታቸው ይደርብን እድሜ ጤናው ይስጥልን እንኳን ለሊቀ መላእክት ሚካኤል አደረሳቹት ውዶችየ❤❤❤❤

  • @VudFix
    @VudFix 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል እይዉት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እነደበደሌ ስላልከፈልኝ አመሠግንለሁ ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 ปีที่แล้ว +1

    አቤት አባታችን ቢያስተምሩ ቢያስተምሩ የማይጠገብ ነውእድሜና ጤና ይስጦት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @burtykanbeirut9568
    @burtykanbeirut9568 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል እይዉት ያሰማልን አባታችን

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Abatachni Kala Hiyewotne Yasamalne

  • @simretafework9974
    @simretafework9974 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን ቃልሂወት ያሰማልን ልብ የሚነካ ትምህርት🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @gffhhg3621
    @gffhhg3621 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስደተኛ፡ያደረገኝ፡አምላኬ፡እግዝብሄር፡ይመስገን፡ምክንያቶም፡የአባቶችን፡ትምህርት፡በመስማታ፡እግዝብሄር፡እንደት፡እደበደልኩት፡አባቴ፡ሴስተምሩ፡እንደት፡እንዳሳዘንኩት፡ያወኩት፡አሁን፡ነው፡አባቴ፡ሰምቸ፡እንድለወጥ፡በፀሎት፡አስቡኝ፡ቃለሂወት፡ያሰማልን፡፡ሰለቃሉ፡የቃሉባለቤት፡እግዝብሄር፡ይመስገን፡አሜን

  • @gjguy5962
    @gjguy5962 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወትን ያሠማልም አባታችን ቸሩ መድሀኒያለም በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ብቻ እወዶታለሁ ቃል የለኝም የዘበናችን ሀዋሪያት❤❤❤❤❤

  • @OTMezmure
    @OTMezmure ปีที่แล้ว +9

    ስለ ድምጹ ኩልል ላለ ጥራት ባለሙያዎች እጃቹ ይባረክ ! ካርድ እንኳን ሞልቼ ደስታዬን ልግለጽ ለካሜራ ማን እና ኤዲተር ❗️ የእጅ ስልክ ቁጥራቹን ላኩልኝ እጅግ ደስ ብሎኛል ! አቤቱጋዬን ሰምታቹ ስላስተካላቹ

  • @nseemmujeeb6857
    @nseemmujeeb6857 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደህና መጣችሁ በረከታችሁ ይድረሰን አቤቱ ቸሩ መዳህናለም ልቡናዬን ክፈትልኝ በልቤ ውስጥ ቃልህን አድለኝ 🤲🤲

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን እንከን ደና መጡልን ቡራኬዎት ይድረሰን

  • @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
    @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @አለም-ኈ2ፐ
    @አለም-ኈ2ፐ ปีที่แล้ว +5

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን 👏👏👏

  • @عففاننع
    @عففاننع 7 หลายเดือนก่อน

    ቃልሂወትያሰማልንአባታችን❤❤❤❤

  • @EmamuTube
    @EmamuTube ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን የአገልግሎት ዘበንዎ ይባረክ

  • @nancyabera
    @nancyabera ปีที่แล้ว

    Be egzeyabehar selekachewun stafulen

  • @woynishetyemr5523
    @woynishetyemr5523 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሄር እርጂም እርሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @msratetsfayi5134
    @msratetsfayi5134 ปีที่แล้ว

    አባታችን

  • @ተመስገንተመስገን-ጀ1ተ
    @ተመስገንተመስገን-ጀ1ተ ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን🥰👏👏👏

  • @tesfaneshmamo5599
    @tesfaneshmamo5599 ปีที่แล้ว

    አሜን ይምጣልን

  • @aishyoman7316
    @aishyoman7316 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    🤲🤲🤲🤲
    ✝️✝️✝️✝️
    🤲🤲🤲🤲
    🕊🕊🕊

  • @jonatangebremeskel3191
    @jonatangebremeskel3191 4 หลายเดือนก่อน

    kale hiwet yasemalin Abatachin🙏🙏🙏

  • @ababakeifalw7208
    @ababakeifalw7208 ปีที่แล้ว

    ከአባታችን ቃለ እግዚአብሔር ቃል ሕይወትን ያሠማልን በረከታችሑ ይደርብን❤❤❤

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bestbuy4703
    @bestbuy4703 ปีที่แล้ว

    አሜን,አሜን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ጸሎትዎ ይጠብቀን

  • @ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ
    @ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሠን አባታችን ❤

  • @tsegaanday2089
    @tsegaanday2089 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልኝ ኣባ ታችን❤

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Abatachen

  • @Bem758
    @Bem758 ปีที่แล้ว +2

    አባታንችን ቃልዎት መፅናኛችን ነው እርጅም እድሜ ና ጤና ይስጥዎት

    • @Bem758
      @Bem758 ปีที่แล้ว

      www.youtube.com/@Aynitube-ww4yv

  • @ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ
    @ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ማስተዋሉን ጥበቡን ያድለን❤

  • @MelkameBayou
    @MelkameBayou ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    ቡሯኬወ ይድረሰን

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይውት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @ሓማል
    @ሓማል ปีที่แล้ว +5

    ❤አባታችን ሰኳን ደህና መጡ
    ቃለሂወት ያሰማልን ☦️❤️እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥልንእኛም ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን🤲🤲🤲👏

  • @NetsanetLema-v5g
    @NetsanetLema-v5g 7 หลายเดือนก่อน

    Amen.ameni

  • @ጎንደሬነኝ
    @ጎንደሬነኝ ปีที่แล้ว

    የኔ አባት❤❤❤❤

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 ปีที่แล้ว

    ቃልሂወትን ያሰማልን አባየ እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በረከታችሁ ይድረሰን❤❤
    አቤቱ በመንግስት በመጣህ ጊዜ አስበን ሉቃ 23÷42😢😢😢😢

  • @befkadufantu4882
    @befkadufantu4882 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @emayelakew650
    @emayelakew650 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ! አባ በእውነት የልብ የልባችን የሚነግሩን እውነተኛው የእግዚአብሔር ሐዋርያ በምን ቃላት ማመስገን እንድንችል አላውቅም ።ብቻ እግዚአብሔር እድሜወትን እንደማቱሳላ ያብዛልን ጤናወትን ይስጥልን!!!

  • @makdestigab8987
    @makdestigab8987 ปีที่แล้ว +3

    አባ ሐገራችን ገብተን ንስሐ ገብተን ሥጋውን ደሙን እስንቀበል ይጠብቀን እሔን ጋደረግን በኋላ ችግር የለም ይምጣልን ! ቃለሒወት ያሰሜልን መንግስተሰማያትን ይውርስልን

  • @muludeneke9633
    @muludeneke9633 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር እንኳን ሕይወትህን አተረፈህ. Don’t let them break you down! Stay truthful. እመቤቴ ማሪያም አንተና ቤተሰብህ ትማለድህ

  • @bethelihempawlos3566
    @bethelihempawlos3566 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ሰምቶ ከመጥፋት አምኖ ከመካድ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ድንቅ ምስጢር እና ትምህርት፤

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwot yasemalen bedmie betena ena besega yetebekelen abatachen beselotewot asebhun yefetugne yebarekugne

  • @zmariam772
    @zmariam772 ปีที่แล้ว

    ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ::

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤. የኢትዮጵያን መንግስትንም ያጥፍልን አሜን

  • @gech-hp9zk
    @gech-hp9zk ปีที่แล้ว

    Kal hiwot yasemaln abata Amen

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 6 หลายเดือนก่อน

    Kale hiyiweti yasemali abatachin segawi yabizalin egiziyabeher yitebikilin

  • @16Kassegn_Eseye
    @16Kassegn_Eseye ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    "ጌታ በእውነት ተነሥቶአል"
    ሉቃ 24÷33
    🌹ክርስቶስ ተንስአ እሙታ፣
    🌹 በአብይ ሐይል ወስልጣን።
    🌷አሰሮ ለሰይጣን፣
    🌹አግዓዞ ለአዳም።
    🕊ሰላም
    🌹እምይዕዜሰ።
    🌹 ኮነ
    🌹ፍስሐ ወሰላም።
    "ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጉታላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም። "ሉቃ 24፥5
    የኃያላኑ ኃያል የጌቶቹ ጌታ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ የሞት እዳችንን ከፍሎ በትንሳኤው ሞታችንን እርሱ ሙቶ ሽሮልናል ፡፡
    መልካም የትንሳዔ በዓል ይሁንልን፡፡ ትንሳኤው የምህረት የድህነት እንዲሁም የይቅርታ ይሁንልን አሜን!
    መልካም ፋሲካ፤መልካም ትንሳኤ።8/8/2015ዓ/ም
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 ปีที่แล้ว

    ኣሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣ለአባ፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣የተማርነው፣በአይምሯችን፣በልቦናችን፣ያሳድርብን

  • @merhawitbokretsion5565
    @merhawitbokretsion5565 ปีที่แล้ว

    Tebareku
    Aba tefewesku bezi yegziaber kal 🙏🙏🙏

  • @maizeiadah152
    @maizeiadah152 ปีที่แล้ว

    Abatachin egiziyabhair eregim edemie ena Tena yisetelin

  • @abera4010
    @abera4010 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጡ ❤

  • @EyayawWorku-br6nk
    @EyayawWorku-br6nk ปีที่แล้ว +1

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እርሰዎን ለዓለም መምህር አድርጎ የላከ የድንግል ልጅ ክርስቶስ የተመሠገነ ይሁን!!

  • @tomasbrhane8479
    @tomasbrhane8479 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖን አምላክ እግዚአብሔር ያርዝምልን ። ግን ምነው ተቋረጠ

  • @OTMezmure
    @OTMezmure ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ በቀኝ ያቁምልን ! ማስታወሻ እየያዘን አንማር
    የሚመጣው ማነው ! መንበሩ ለዘለዓለም የሆነው !
    “ተአምራቱ እንዴት ታላቅ ነው! ድንቁም እንዴት ጽኑ ነው! መንግሥቱም የዘላለም መንግሥት ነው፥ ግዛቱም ለልጅ ልጅ ነው።”
    - ዳንኤል 4፥3
    “አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ ለዘላለም ነው፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው።”
    - መዝሙር 45፥6
    “ስለ ልጁ ግን፦ አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው።”
    - ዕብራውያን 1፥8
    የተባለው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው 🤲

  • @גויתואלם
    @גויתואלם ปีที่แล้ว

    Kale hewet yasemalem

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 ปีที่แล้ว

    ዝኬ ዘተዘርዓ ቃለ ጽድቅ በትውክልተ መስቀል፤
    ወፍሬሁኒ ኮነ መንፈሰ ህይወት፤
    ተስፋሆሙ ለእለ ድኅኑ፤
    ወበጽጌሁ አርዓየ ገሃደ አምሳለ ልብሰተ መለኮት፤
    ዕቊረ ማየ ልብን፤ ጽጌ ወይን ተስፋሆሙ ለጻድቃን።::

  • @elsabetaweke7992
    @elsabetaweke7992 ปีที่แล้ว

    Tolo tolo lkekuln🙏🙏🙏

  • @zinakiros-pp8fy
    @zinakiros-pp8fy ปีที่แล้ว

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነዉ በልባችን ያሳድርብን

  • @ዓወትኪዳነ
    @ዓወትኪዳነ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን በእፍሜና ጤና ያቆይልን ለመምህራችን❤❤❤

  • @zekariaswelde2561
    @zekariaswelde2561 ปีที่แล้ว

    ❤እግዚአብሄር ዓድመን ጥዕናን የሃብኩም!!!!

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርሰ ገሃደ ይመጽእ
    ወአምላክነሂ ኢያረምም
    እሳት ይነድድ ቅድሜሁ፡፡ መዝ (49÷2)

  • @musemamilove4519
    @musemamilove4519 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ጸጋውን ያብዛልን ❤❤❤❤❤አንድ ተክል ውሃ አንድ ቀን ተጠጥቶ እንደማይቋረጥ መንፈሳዊ ስብከት ደግሞ አንድ ቀን ተምሬአለሁ ተብሎ አይቋረጥም ። እውነት ይገርማል እኔ መቼ ነው የሚገባኝ መቼ ነው የሚቀየረው እያልኩ ሰብነቴን እያጨናነቁት ነበር ከእንግዲህ ማ ዝም ብሎ መማር ነው የሚያስፈልገው በዚሁ ስብከት ተምሬበታለሁ

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 ปีที่แล้ว

    አመ ይመጽእ ወልድኪ መድኃኔዓለም
    ክፍልኒ ድንግል ድንግል እቁም በየማን ::
    ለፍርድ ሲመጣ ልጅሽ መድኃኔዓለም
    እመቤቴ ማርያም እመቤቴ አብቂኝ በቀኙ እንድቆም ::🙏🙏🙏ቸሩ የሕይወትን ቃል ያሰማልን ለአባታችን ... የቅዱስ ቂርቆስን በረከት እንዲሁም የገዳማውያንን አባቶች እና እናቶች በረከት ያሳድርብን ። (አሜን)

  • @tayachelew4378
    @tayachelew4378 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 💚💛❤️

  • @Tesfit_Yemane_Heni
    @Tesfit_Yemane_Heni ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን ኣባታችን❤ እድሜና ጤና ይስጥልን❤

  • @yibeltal-li5si
    @yibeltal-li5si ปีที่แล้ว

    ድንቅ ምስጢር እና ትምህርት፤ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን…….

  • @hirut139
    @hirut139 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜ ይስጠልነ አበታችን በረከቶዎ ይድረብን

  • @TsehayAbebaw1216
    @TsehayAbebaw1216 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እንደ እኔ የበደለህ ከቶ ወዴት አለ??? አባታችን ይባርኩ ይፍቱን🙏🙏🙏

  • @yeshim6594
    @yeshim6594 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @hailemaryamdegu4119
    @hailemaryamdegu4119 ปีที่แล้ว +1

    Abate sele raye maryam yastemrun

  • @selam-africa8739
    @selam-africa8739 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይውትን ያሰማልን ቃለ ሕይውትን ያሰማልን ቃለ ሕይውትን ያሰማልን በጤና በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን

  • @አልማዝነኝየተዋሕዶልጅ
    @አልማዝነኝየተዋሕዶልጅ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወ ይብዛ አባታችን
    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ሰምቶ ከመጥፋት አምኖ ከመካድ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን❤

  • @bethelihempawlos3566
    @bethelihempawlos3566 ปีที่แล้ว

    የኔ ባት በፀሎት አስቡኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @woldeabera749
    @woldeabera749 ปีที่แล้ว

    እርሶን የመሰለ አባት እግዝአበሐር ሰለሰጠን እግዝአበሐር ይመስገን። ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ ጠላቶቻችን ያስታግስልን

  • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
    @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ ปีที่แล้ว

    ተስፋ መከራን ያቀላል ጥኡም አንደበት ሊቀ ሊቃውን የኔታ አባ ገብረኪዳን በረከቶ ይደርብን 🙏🙏🙏ቃለ በረከት ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @asefaambachew4122
    @asefaambachew4122 ปีที่แล้ว

    kale hiwot yasemalin

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 ปีที่แล้ว

    ስለሑሑም ነገር በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
    @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ ปีที่แล้ว

    ለአባታችን የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @tsehaidirba7328
    @tsehaidirba7328 ปีที่แล้ว

    Wed Abatechin qale hiwota yasemaln❤❤❤🙏🙏🙏

  • @bestbuy4703
    @bestbuy4703 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር,እድሜናጤና,ሰቶየኑርን,በረከቱቸውይድረሰን

  • @elsashim4578
    @elsashim4578 ปีที่แล้ว

    Yifetun Abatachin

  • @Mg-ke8yy
    @Mg-ke8yy ปีที่แล้ว

    Aba kalihywet yasemanili

  • @ayenewg248
    @ayenewg248 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 ปีที่แล้ว

    Kale heywte yasemalene abatatene regeme edme kethega gare yesetelene 🙏🙏