Wondimagegn chane [kumkumee] ወንድማገኝ ጫኔ |ኩምኩሜ| New Ethiopian Music 2023 ( Official Music Video

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 713

  • @fitsefitsum4159
    @fitsefitsum4159 8 หลายเดือนก่อน +15

    የዶኢ ሲርባ ትዝታችን❤❤❤

  • @TemuJohn-hz3id
    @TemuJohn-hz3id 10 หลายเดือนก่อน +11

    ዋው ነው የምር ምርጥ የልጅነት ትዝታ ቀስቃሽ ዘፈን ነው ፈጣሪ ይባርካቹ 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @bruokNews
    @bruokNews ปีที่แล้ว +81

    ለዚህ እኮ ነው ኢትዮጵያዊነት የሚያኮራኝ ብዙ ቋንቋ ባለቤት እኮ ነን ሰለዚህ እንኩራ❤

  • @abezeshewa8874
    @abezeshewa8874 ปีที่แล้ว +108

    አንድ ስንሆን ያምርብናል ይህንኮሜንት ያነበባችሁ ሁሉ ዛሬ ቀናችሁ ያማረ ካሰባችሁት በላይ የምታገኙበት ይሁንላችሁ

  • @kalidoumerali8451
    @kalidoumerali8451 ปีที่แล้ว +22

    በጣም ትችላለለህ የምወደው ሙዚቃ ነው ምናለ ጥርት ባለ ድምፅ ባዳመጥኩት ብዬ የምመኘው ሙዚቃ ነበር ስለሰራሀው ደስ ብሎኛል በርታ ኦቦሌሶ

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 ปีที่แล้ว +138

    ደጉ ጊዜ ናፈቀኝ ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤

    • @ilma_mirtu4326
      @ilma_mirtu4326 9 หลายเดือนก่อน

      deg lante nbr ante kekefah demo kifu new adel

  • @omer2111
    @omer2111 ปีที่แล้ว +36

    ማነው እንደኔ ያን ደግ ዘመን 90th የናፈቀ😢

  • @ednasamuel3941
    @ednasamuel3941 ปีที่แล้ว +14

    ድሮ አስታወሰኝ መልካሙን ዘመን ኦሮምኛ ሳንሰማ ግን 😢 የሚያመጣ ዘፈን❤

  • @ad_man8712
    @ad_man8712 ปีที่แล้ว +80

    ❤❤❤❤❤❤ የልጅነቴ ሙዚቃ ❤❤❤ትርጉሙን እንኳን ሳላውቀው የወደድኩት ሙዚቃ ነው:: 90th በደንብ እናውቀዋለን❤❤❤❤

  • @Kezira_multimedia
    @Kezira_multimedia ปีที่แล้ว +15

    ያ ዘመን አሁን የሆነ ያህል ፊቴ ላይ አመጣኸው። እኔንጃ ስሜቴን ልገልጸው አልቻልኩም። ደጋገምኩት ኩምኩሜ ድንቅ ዘፈን ነበር !

  • @Bahgi_
    @Bahgi_ ปีที่แล้ว +24

    ብጣዕሚ ጽቡቕ ደስ ይብል! ❤💛

  • @pipi5769
    @pipi5769 ปีที่แล้ว +7

    የልጅነት ዘመኔን ያስታውሰኛል 90ዎቹን ጊዜ ግን ትርጉሙን ባላቀውም ማለቴ ነው በተለይ ETV ላይ

  • @derejemekonon6705
    @derejemekonon6705 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኦሮምኛ ተናጋሪ አደለሁም
    ይህን ዘፈን ሰሰማ ልዩ እና ደሰ የሚል ሰሜት ይሰማኛል::
    በጥሩ ዘመን የተሰራ ድንቅ ሙዚቃ

  • @aradomgiday6144
    @aradomgiday6144 ปีที่แล้ว +7

    ያለ ልዩነት ያደመጥ ነው፡፡በህብረት የተመሰጥንበት ጊዜ

  • @hiramg5589
    @hiramg5589 ปีที่แล้ว +84

    Omg!🔥🔥🔥ምናለ ወደ ልጅነቴ አንድ ጊዜ መመለስ ብችል😢ይሄን ዘፈን የምሰማበት ጊዜ እንዴት ደስ ይል ነበር.በዚህ መልኩ እንደገና ስለሰማሁት ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ::

    • @wondimagegnchane
      @wondimagegnchane ปีที่แล้ว +1

      Thank you

    • @zarsemabireda4054
      @zarsemabireda4054 ปีที่แล้ว

      Amazing , even though I have no idea what the music saying was swiping while I am listening to this music ,I missed my childhood the way our elders guiding and protecting us ,even they never been conserned where we are from ,long life
      Great music 🎉🎉🎉🎉

  • @hunletayele
    @hunletayele ปีที่แล้ว +14

    በጣም የሚያምር ድምፅ ከድንቅ ትወና ጋር በርቱልን እግዝአብሔር ያበርታችሁ።

  • @ermiasmelese2277
    @ermiasmelese2277 ปีที่แล้ว +11

    ብሄረፅጌ ፓርክ ሰፈሬ የልጅነት ሙዚቃ

  • @melkammelkam20
    @melkammelkam20 ปีที่แล้ว +87

    በዚህ ዘፈን የማስታዉሰዉ አባቴን ነዉ ሁሌም ደሜ ይላት ነበር ወላጅ እናቱን 😭😭😭 ወደማይቀርበት አለም ሄደ ይሄን ዘፈን ስሰማ ልቤን ያመኛል😭😭😭

    • @Fayameti2024
      @Fayameti2024 ปีที่แล้ว +3

      ወንድም እግዚአብሔር መፅናቱን ይስጥህ።

    • @nunu7353
      @nunu7353 7 หลายเดือนก่อน +2

      Min malet naw Deme?

    • @RTG2003
      @RTG2003 7 หลายเดือนก่อน

      @@nunu7353 "damaa" means "honey" in oromifaa, so when he says "damekoo" he is saying "my honey"/"yene mar"

    • @DuniyaAbdulfeta
      @DuniyaAbdulfeta 7 หลายเดือนก่อน

      @@nunu7353 maree malet nw

    • @mokatube405
      @mokatube405 6 หลายเดือนก่อน

      @@nunu7353 ማሬ ማለት ነው

  • @Abush-ethiopia-music
    @Abush-ethiopia-music 7 หลายเดือนก่อน +26

    ህይወት ይቀጥላል 😢 አቤት የልጅነት ጊዜ ትርጉሙን እንኳን ሳናቂ ያለቀስንበት😢

    • @AbiraAbdulakim
      @AbiraAbdulakim 4 หลายเดือนก่อน +2

      Kelal😂

    • @edij7592
      @edij7592 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ewenet belehal

  • @የድሬአሸዋ
    @የድሬአሸዋ ปีที่แล้ว +15

    ያኔም ትርጉሙን ሳላውቀው እንባዬ ይመጣል የማውቀው ይመስል ያሳዝነኝ ነበር ሰላሙን ያምጣልን ❤❤❤

    • @legizewnew1477
      @legizewnew1477 ปีที่แล้ว

      Profilih gin kilt yal oromo new yemtmslew

  • @AjebuAsamen
    @AjebuAsamen 4 หลายเดือนก่อน +7

    ከምወዳቸዉ የኦሮሚኛ ዘፈኖች ቁጥር አንዱ፣ በጣም ደስ የሚል ዘፈን

  • @benyametesfaye9218
    @benyametesfaye9218 ปีที่แล้ว +15

    So peaceful...ቅልል የለ ሰራ የመንፈስ እረፍት ያለው

  • @BellBell-ll6im
    @BellBell-ll6im ปีที่แล้ว +3

    በጣም እምወደው ዘፈን ነበር ልጆች ሆነን ቋንቋውን ባንችለውም እኩል እንል ነበር አሁንም ምርጥ አደርገህ ነው የሰራሀዉ ወንድሜ

  • @ahmedabdelahussien1520
    @ahmedabdelahussien1520 ปีที่แล้ว +48

    አንደኛ ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን በዚ ጊዜ ከዘረኝነት በሽታ እንድናገግም የተላከ ሰው ይመስለኛል

  • @bravofeleke4919
    @bravofeleke4919 ปีที่แล้ว +7

    የልጅነት ጊዜ ትዝታ በደጉ ጊዜ ትዝታቸ ምርጥ ብቃት በርታ

  • @sisay3801
    @sisay3801 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ግሩም ድምጽ ፣ ምርጥ ሪሚክስ ፣ የደጉ ዘመን ትዝታዬን ቀሰቀስከው !

  • @sisaywolde1262
    @sisaywolde1262 ปีที่แล้ว +4

    እንኳንም ያንን ዘመን አየን በምን እንፅናና. ነበር ኡሁን ላይ

  • @sisayaynlem6447
    @sisayaynlem6447 ปีที่แล้ว +223

    እንደ ዕድል ሆኖ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ የልጅነታችን ትዝታ ከሆኑት ዘፈኖች መካከል አንዱ ነው ኩምኩሜ እናም ዘና በሉበት ፈጣሪ ባላቹበት ሁሉ ይጠብቃቹ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤

    • @wondimagegnchane
      @wondimagegnchane ปีที่แล้ว +5

      Amen Amen bro🙏🙏

    • @anatube5478
      @anatube5478 ปีที่แล้ว +4

      enkuwa des alek wendeme ewnat telek edel new yemejemeriya mehon

    • @yohannesberhiu4723
      @yohannesberhiu4723 ปีที่แล้ว +1

      ምን ማለት ነው ኩምኩሜ? አመሰግናለሁ !

    • @enkusheenku664
      @enkusheenku664 ปีที่แล้ว +4

      'Kumkume 'is a word used describe a traditional dance mostly around wellega and some of ilu ababor

    • @Eden976
      @Eden976 ปีที่แล้ว

      Zefenu Man malet new please

  • @zebibhailu6434
    @zebibhailu6434 ปีที่แล้ว +35

    ትርጉሙን ሳላዉቀዉ የማለቅስበት ዘፈን❤❤❤

    • @asegidgetu5208
      @asegidgetu5208 ปีที่แล้ว +1

      Bitakiw melkam neber. ejig betam des yemil yefeker zefan new.......

    • @addisaddis6158
      @addisaddis6158 11 หลายเดือนก่อน +1

      Dewye lingersha?

    • @abdiambayo4282
      @abdiambayo4282 4 หลายเดือนก่อน

      old is gold..... bxm sidebireng yemisnw zfn woooooooow

  • @NebiatWindmill-iw6ql
    @NebiatWindmill-iw6ql ปีที่แล้ว +7

    🇪🇹🇪🇹ኢትዮመሆን መመረጥ በዚ ምርጥ ሙዚቃ እናጣጥመው ❤❤❤

  • @mulukenkefiyalew2564
    @mulukenkefiyalew2564 ปีที่แล้ว +23

    ከሻሸመኔ ወደ ቢሾፍቱ ስመጣ ሹፌሩን 3* ጊዜ አስደገምኩት። ማንም ሰው ምንም አላለኝም። Because They Loved It.

    • @girmachewatnafu4765
      @girmachewatnafu4765 หลายเดือนก่อน

      @@mulukenkefiyalew2564 wooooow ፈገግ አስባልከኝ እኔም ምንም አላልኩም እወደዋለውና

  • @Kidanie-tr5ow
    @Kidanie-tr5ow 5 หลายเดือนก่อน +4

    ይህ ሙዚቃ በዚህ ደረጃ የሚጫወተው ሰው ይኖራል ብ አልጠበኩም ነበር ። well played the legend song!

  • @adetube9582
    @adetube9582 ปีที่แล้ว +7

    እናመሰግናለን በጥራት በ ቆንጆ ድምፅ ስላደረስክልን❤❤

  • @getahungizaw20
    @getahungizaw20 ปีที่แล้ว +19

    ሰርፕራዝ ነው የሆነብኝ ይህ ሙዚቃ በልጅነቴ ነው እየሰማውት ያደኩት በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር የድምጽ መመሳሰል ጀግና ነህ

    • @ccasiisismaciil8406
      @ccasiisismaciil8406 ปีที่แล้ว

      አይደል

    • @Eden976
      @Eden976 ปีที่แล้ว

      Trgumunnnnn ngerun enji

    • @ccasiisismaciil8406
      @ccasiisismaciil8406 ปีที่แล้ว +2

      @@Eden976 ዘፈኑ በጣም እወዳለሁ
      ነገር ግን ተርጉመን አላቅም
      ሱማሌ ነዉ ትንሽ ትንሽ እንጂ ብዙ አልቻለም

  • @zuzusha39
    @zuzusha39 7 หลายเดือนก่อน +8

    ይህንን ዘፈን ለመውደድ ኦሮሚኛ መቻል አይጠበቅብህም 90's baby 🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @tekalignetesfaye436
    @tekalignetesfaye436 ปีที่แล้ว +2

    የፍቅር ትርጉም ሳናዉቅ በልጅነት ትዝታ ወደኋላ ጥሩ ስራ ነዉ

  • @Abush-ethiopia-music
    @Abush-ethiopia-music 7 หลายเดือนก่อน +7

    ህይወት ይቀጥላል አቤት ያልጅነት ጊዜ😢 ትርጉሙን እንኳን ሳናቅ ያለቀስንበት😢😢😢

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 ปีที่แล้ว +5

    ደጉ ዘመን 90 ዎቹ ዘር በሌለበት ደጉ ዘመን አስታወሰን

  • @GechKore
    @GechKore ปีที่แล้ว +10

    ዘፈን ድሮ ቀረ የሚያስብል...እንዴት ደስስስስስስ ይላል ከልጅነታችን ጀምሮ ብንሰማው የማይሰለች ዘፈን

  • @Gerageru-Media
    @Gerageru-Media 4 หลายเดือนก่อน +3

    ደጋግሜ በሰማው የማልሰለቸው ምርጥ ሙዚቃ እናመሰግናለን ወንድማገኝ🙏🙏🙏

  • @elshaddaihassen7643
    @elshaddaihassen7643 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቋንቋዉን ሳልማ እዲሁ ደጋግሜ ምሰማዉ ሙዝቃ፣ ወንድማገኝ❤

  • @tesfsyearegay
    @tesfsyearegay ปีที่แล้ว +1

    ዋው አንደ ምንጭ ውሃ ኩልል ብሎ ሚስማ ገራሚ ስራ ድጋሚ ከተሰራ አይቀር አንደዚ ነው

  • @giftitasfaye-ne5op
    @giftitasfaye-ne5op ปีที่แล้ว +4

    አበበ አቢሹ በጣም ደስ ይለዋል ።ደስ ሲል......

  • @djfirewzewde2119
    @djfirewzewde2119 ปีที่แล้ว +1

    ቆየት ያለ ሙዚቃ ሚክስ ስላደረክ እናመሰግናለን (አበበ አባሹ )

  • @herzu4659
    @herzu4659 ปีที่แล้ว +5

    እንደዚህ ዘፈን suspense ያረገኝ የለም ኡፍፍፍ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚❤️

  • @tube-iv5er
    @tube-iv5er ปีที่แล้ว +4

    ወንድዬ የሚዛን ቴፒ ድምቀት በርታልኝ ከዚ ቀደም የሰራሀቸዉን ሙዚቃዎችንም ልቀቅልን በናትህ በተረፈ መልካም የስራ ዘመን ወንድሜ

    • @wondimagegnchane
      @wondimagegnchane ปีที่แล้ว +1

      Okay bro

    • @nunu7353
      @nunu7353 7 หลายเดือนก่อน

      Chane blo Oromo yelelem:: Mizan Tepi demo Oromia enji gonder gojam adelem

  • @amelesimachew2529
    @amelesimachew2529 3 หลายเดือนก่อน

    ትርጉሙን እንኳን ሳላውቀው በጣም የወደድኩት ሙዚቃ ነው፡፡እውነትም ሙዚቃ የአለም ቋንቋ !!!

  • @AafetameWabi
    @AafetameWabi ปีที่แล้ว +1

    Wondye betam des yemil sera nw

  • @webeshetgirma
    @webeshetgirma ปีที่แล้ว +16

    I don't understand oromic language ,I speak tigrina but I do love this music....keep it up

    • @eskedarfantahun4623
      @eskedarfantahun4623 5 หลายเดือนก่อน +1

      The same is here. I love this song very much since I heard it. I still like to listen every single day. We thank Abe.

  • @AbiyZ-jq4ik
    @AbiyZ-jq4ik 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ዋው አንደኛ

  • @rosekelemwork5276
    @rosekelemwork5276 ปีที่แล้ว +1

    ችርጉሙ ሳይገባኝ ስሰማው ልቤ ሚደስትበት ሙዚቃ❤

  • @dagmawitaye
    @dagmawitaye 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ ደጉ ዘመን 90's ምርጥ ትዝታ ምርጥ ስራ🙏❤

  • @wondimagegnchane
    @wondimagegnchane ปีที่แล้ว +118

    Thank you everyone who watched, liked, shared and commented for this video ❤❤

    • @barruuentertainment5257
      @barruuentertainment5257 ปีที่แล้ว +3

      Anaafis Kottuu maatii naf ta'i sanyiiko ♥️💚♥️🙏💚♥️

    • @ShumbuloDaf
      @ShumbuloDaf ปีที่แล้ว +4

      ልጅነተን ❤❤

    • @nigatukenito9341
      @nigatukenito9341 ปีที่แล้ว +2

      Arif sra new bro

    • @yosefnegasa1927
      @yosefnegasa1927 ปีที่แล้ว

      Wondimageng tnkyou very much you are special I proud of you I remember your invitation in Bonga university when I graduated love you great man🌹🌹🌹🙏🙏🌹🌹🌹

    • @chelsea4307
      @chelsea4307 ปีที่แล้ว +1

      The old one is the best

  • @ermiasmelese2277
    @ermiasmelese2277 ปีที่แล้ว +4

    Our childhood song ❤❤❤ዝም ብለህ የምትወደው ዘፈን

  • @habtamutamene-nd3ev
    @habtamutamene-nd3ev 2 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ድምፅ ነዉ ያለህ ጥሩ ትዝታ የድሮ የልጅነት ዘፈን ፡፡ ፍቅር ፍቅር አሁንም ፍቅር!!

  • @yaredworku4833
    @yaredworku4833 ปีที่แล้ว +1

    Abebe Abeshu yemigerm ye ljnet keskash musica huuuulem eyesemawt lemnd new mix mayadergew weym lelam sew enkuan biseraw eyalku yemimegnew musica neber....zeeeeena belulgn adnakiw yehonachu

  • @hawudpictures3902
    @hawudpictures3902 ปีที่แล้ว +8

    Yeroo 10 irra dedebi'en dhagefadhee.❤
    10 ጊዜ ነው ደጋግሜ ያዳመጥኩት!!❤ የአቤን ትዝታ ሳታጠፋ ሳታበላሽ ምርጥ አድርጋችሁ ለሰራችሁ እውነተኛ ባለሙያዎች እናመሰግናለን! Galatomaa!! Thank You!!❤

    • @wondimagegnchane
      @wondimagegnchane ปีที่แล้ว

      Thank you bro

    • @Wabi368
      @Wabi368 ปีที่แล้ว

      @@wondimagegnchane 🥰🥰🥰

  • @tigistamare9516
    @tigistamare9516 ปีที่แล้ว +1

    እዮባ አሪፍ ሚክስ ነው ያምራል የሚገርም የሙዚቃ ጥራት ነው 😜

  • @youngt.7185
    @youngt.7185 ปีที่แล้ว +23

    I dont know why, but I always love cover songs instead of the old versions, this is just perfect

  • @gemechiszerihun5534
    @gemechiszerihun5534 ปีที่แล้ว

    ወንዴ በጣም ጥሩ ነበር እናም የልጅነት ትዝታዎቻችንን እንደገና አነቃቃ። ለዚህ ሥራ አድናቆት ሊኖርክ ይገባል፡፡

  • @wondimagegnchane
    @wondimagegnchane ปีที่แล้ว +10

    This is my childhood memory, not only mine it's all Ethiopian childhood memory that is why I sang the song. Thank you the legend artist Abebe Abishu the creator of this timeless song 🙏🙏

  • @eduderiba8484
    @eduderiba8484 ปีที่แล้ว +3

    ወንድዬ ምርጥ ስራ ነው በርታ ❤

  • @webeshetgirma
    @webeshetgirma ปีที่แล้ว +22

    I speak tigrina but,I love this music since I was 7 years old ,great job wende

  • @danirlabadi5229
    @danirlabadi5229 ปีที่แล้ว +1

    የልጅነቴ ሙዚቃ ትርጉሙን እንኳን ሳላውቀው የወደድኩት ሙዚቃ ነው::

  • @abukiHD18
    @abukiHD18 ปีที่แล้ว +1

    ትችላለህ የኔ ወንድም👏👏👏ከዚህም በላይ እንጠብቃለን።

  • @messaygetu7176
    @messaygetu7176 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ጊዜ የሚገርም ስራ

  • @GadsArega-zc3xc
    @GadsArega-zc3xc ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ አድርገህ ነዉ የሰሄዉ በርታ በጣም ምርጥ ነዉ!!!!!!!!!

  • @betewalle-9975
    @betewalle-9975 ปีที่แล้ว +7

    What What an amazing song and voice? This song takes me to my childhood. Really appreciated the music composition and video. Good luck ወንድማገኝ ጫኔ. Hopefully i will see you in big clubs in Addis.

  • @ZerihunAdefris
    @ZerihunAdefris 5 หลายเดือนก่อน +1

    ትርጉሙን ሳላውቅ ልጅ እያለሁ አቡሽ ETV ዘጠናዎቹ ላይ አይ ነበር አሁን ወንድማችን ጥሩ አድርገህ ሰርተሃል ደጉን ዘመን ያምጣልን 🙏🙏🙏🙏

  • @nattytaddese2815
    @nattytaddese2815 ปีที่แล้ว +9

    Abebe Abeshu will forever be remembered with Kumkumee!!❤❤❤

  • @ermiaseshetu1851
    @ermiaseshetu1851 ปีที่แล้ว +1

    ብቻ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርታልን

  • @mikiasgetachew256k
    @mikiasgetachew256k ปีที่แล้ว +3

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር በጣም ደስ ይላል 👏👏👏👏👏👏

  • @Wuletegiorgis23
    @Wuletegiorgis23 ปีที่แล้ว +55

    While I was surprised by the music, the comment’s surprised me even more. Thank you all for the positivity and the love you’re showing. ❤️

  • @rehimamohammed5146
    @rehimamohammed5146 5 หลายเดือนก่อน +2

    የልጅነት ትውስታችን❤❤❤ቋንቋውን ባላቅም❤❤❤

  • @Murad__pro
    @Murad__pro ปีที่แล้ว +27

    I’m from Somalia i love you oromo music ❤

  • @zonthetrack6004
    @zonthetrack6004 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ይመችክ በጣም ነው የሚያምረው ❤ እናመሰግናለን

  • @ጋምብለርጋምበለር
    @ጋምብለርጋምበለር ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ነው በቅንፍ የዋናው ዘፋኝ መግባት ነበረበት

  • @AbyeTuna
    @AbyeTuna ปีที่แล้ว +1

    በጣም ድንቅ ስራ ነው በርታ

  • @kirubelkfele9517
    @kirubelkfele9517 ปีที่แล้ว +1

    እዲህ ወደ ልጅነት ሰትመልሱን እደ አዲሰ ያን ዘመን ታሰታዉሱናለቹ ብሮዬ በጣም ትችላለክ እናመሰግናለን በሌላ ሰራ እጠብቃለን

  • @Jundukkaausukaa
    @Jundukkaausukaa ปีที่แล้ว +5

    wondiye thank you love you so much go ahead!!
    Kumkumme is my favourite song of Abebe Abbashu
    i Used to play on stage 13 years ago.

  • @eths5962
    @eths5962 ปีที่แล้ว +1

    ቲክቶክ ላይ እንደድንገት ባግራውንድ ተጠቅምምውት አይቼ ነው ርዕሱን ይዜ ሰርች ሳረግ ያገኘውት በጣም ምርጥ ስራ ነው ❤❤❤❤ እናመሰግናለን በእውነት በጣም ምርጥ ስራ ነው

  • @ephremnegassa2134
    @ephremnegassa2134 ปีที่แล้ว +15

    Ohhhhh God ,እሔ ቀን የቴዲ አፍን 2004የወጣውን አልበም የጠበኩበትና ለመስማት የጓጓውለት ቀን ጋር ተመሳሳይ ነው።🙏 great job 👍👍👍

  • @feyiselwabe1014
    @feyiselwabe1014 ปีที่แล้ว

    ዘመን የማይሽረው ምርጥ ሙዚቃ እናመሰግናለን ወንዴ

  • @surafelgetachewmuleta5778
    @surafelgetachewmuleta5778 ปีที่แล้ว +1

    ከምር በጣም ተደስቼበታለሁ በርታ ጥሩ አድርገህ ነው የሰራኸው!!!

  • @davied999
    @davied999 6 หลายเดือนก่อน +12

    I’m 90’s kid Born in Addis and I heard this music when I was a child and I really loved this music. ❤❤ 🇪🇹🇪🇹

    • @chuchuchuchula9358
      @chuchuchuchula9358 หลายเดือนก่อน +2

      I just find my self in the same spot 😅😅😅😅

  • @raddanitube
    @raddanitube ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ዘፈን❤❤❤❤❤❤ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች ሙዚቃ ነው❤❤❤❤❤

  • @HospitaalaWaliigalaaDadar
    @HospitaalaWaliigalaaDadar ปีที่แล้ว +2

    በጣም ግሩምና ጣፋጭ ነዉ

  • @Seyaibro921
    @Seyaibro921 5 หลายเดือนก่อน +5

    በሳል ዳይሬክተር ከጀርባው መኖሩን ያሳብቃል👌እንዲ የጠራ ስራ ሲሆን በድፍረት ሙዚቃ የዓለም ቋንቋ ነው ለማለት ያበቃል#

  • @yenegewtezeta5415
    @yenegewtezeta5415 ปีที่แล้ว +7

    I have been listening to this music more than 20th time today u have a blessed voice u brought my past memories back thank you so much wendemeneh this is a beautiful master piece keep up the good work God bless you my brother

  • @najm6483
    @najm6483 ปีที่แล้ว +9

    OMG this is a CLASSIC Oromo song, all the Oromo mums & aunties would vibe with 🥺

  • @atsetinsumusic4
    @atsetinsumusic4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ስራ መልካም እድል ዘ ወንዴ🎉

  • @meronbefekadu1466
    @meronbefekadu1466 ปีที่แล้ว +7

    Beautiful scenery, melody, and attention to detail are so perfect, thanks

    • @barruuentertainment5257
      @barruuentertainment5257 ปีที่แล้ว

      Anaafis Kottuu maatii naf ta'i sanyiiko ♥️💚♥️🙏💚♥️

  • @chotayetu7285
    @chotayetu7285 ปีที่แล้ว +1

    ኦው በጣም ይለያል በተለይ ለዘጠናወቹ, ድሮ እንዳሁኑ የቻናል ምርጫ በሌለበት 2ሰአት የአማርኛ ዜና ከመጀመሩ በፊት የሚለቀቁት ሙዚቃወች በጣም ይለያሉ! የአሊ ቢራንና እንደነዚህ አይነት የ90s ኦሮሚኛ ሙዚቃወችን ስሰማ ምናለ ኦሮሚኛ በቻልኩ እላለሁ!!

  • @ሚሚ-ጘ8ሰ
    @ሚሚ-ጘ8ሰ ปีที่แล้ว +1

    ትርጉሙን ሳላቀው ምወደው ዘፈን አንደኛ

  • @abelsileshi8341
    @abelsileshi8341 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥዬ ስራ🤙✌️

  • @simegnesintayehu
    @simegnesintayehu ปีที่แล้ว +11

    OMG It reminded me of my childhood 😢❤ ETV and Artist .Abebe

    • @tutaali
      @tutaali ปีที่แล้ว +1

      Me tooooo

  • @apexlilab9580
    @apexlilab9580 ปีที่แล้ว +4

    When i hear to this song it reminds me my childhood times and realy it was great time ever !! Thanks wende for remixing the best of legend musician Abebe Abeshu

  • @abiyotadamu2924
    @abiyotadamu2924 ปีที่แล้ว +3

    ትርጉሙ ሳይገባኝ የምወደው ዘፈን ❤❤❤❤❤

  • @genetkonjo
    @genetkonjo ปีที่แล้ว +1

    ይህን ዘፈን በልጅነት ትርጉሙ ሳይገኝ የምወደው ዘፈን ያካል ጉዳተኛ ነው የዘፈኑ ባለቤት በህይወት አለ?

    • @MintesinotArgaw
      @MintesinotArgaw 9 หลายเดือนก่อน

      @genetkonjo abebe abishuu yibalal zefagnu protestant honoal ahun

  • @ccasiisismaciil8406
    @ccasiisismaciil8406 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ሱማሌ ነኝ
    ኦርሚኛ ቋንቋ ባልችልም ወላህ ይሄ ዘፈን ትንሽ ልጅ ሆኜ ነበር ማዳምጠዉ

    • @EndaieSesay
      @EndaieSesay 5 หลายเดือนก่อน

      Lamen zargea honsho