Abebe Abeshu - Kumkummee (Offical Music Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 991

  • @GebruBir
    @GebruBir 9 หลายเดือนก่อน +68

    ኦሮሞኛ ቋንቋ ተናጋሪ አይደለሁም አማራ ነኝ ግን ይሄን ዘፈን ሁሌም እሰማው ነበር ደግ ጊዜ

    • @firaoletichaofficial
      @firaoletichaofficial 2 หลายเดือนก่อน +1

      Ahunim bedenb sima 😂

    • @TinaKha-n6e
      @TinaKha-n6e 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@firaoletichaofficial😊

    • @solomonmelese2859
      @solomonmelese2859 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@firaoletichaofficialzinbam

  • @nigussolomon580
    @nigussolomon580 4 ปีที่แล้ว +430

    እኔ ይህንን ዘፈን በጣም ነዉ እምወደዉ ትርጉሙን ባላዉቀዉም ልጆች ሆነን በ ኢትዮጲያ ቴሌቭዥን እያዳመጥነዉ ነዉ ያደግነዉ የልጅነቴን ግዜ ያስታዉሰኛል ።😥😥😥

    • @ሲፈንከሸገር
      @ሲፈንከሸገር 4 ปีที่แล้ว +4

      አው ትክክል

    • @i771513451
      @i771513451 3 ปีที่แล้ว +2

      @@ሲፈንከሸገር can you please translate for us?

    • @emanuelmesele2373
      @emanuelmesele2373 3 ปีที่แล้ว +3

      Was a good time

    • @geromeabebe9463
      @geromeabebe9463 3 ปีที่แล้ว +2

      Me to 😍😍😍

    • @africathefuture1
      @africathefuture1 3 ปีที่แล้ว +3

      ትርጉሙን እወቀው ላቲን አይደለም የሃገርህ ቋንቋ ነው በጣም ሚደብረኝ ንግግር ትርጉሙን ባላቀውም ምናምን

  • @lilimar3876
    @lilimar3876 ปีที่แล้ว +150

    Pure Oromia!
    Pure Ethiopia!
    Without any differences!
    What an old day!
    May GOD returns it sooner!

    • @yesukalabebe2600
      @yesukalabebe2600 11 หลายเดือนก่อน +2

      le God becha seten menor yelebenm..... Egnaw berasachen be'and lay wede huala memeles enchelalen!!!!

    • @DesalegnAsfaw-cu8ut
      @DesalegnAsfaw-cu8ut 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ya gize betam yinafikenal zeregninet yalneberebet

  • @yokidssoundsofanimals1456
    @yokidssoundsofanimals1456 2 ปีที่แล้ว +189

    እኔ ከ ትግራይ ነኝ።ይህ ዘፈን ትርጉሙ ባልሰማውም ያስለቅሰኛል።ከ ቤተሰብ ያሳልፍናቸው ያደጉ ዘመን አስታወሰኝ።እናቴ አባቴ ታናኖሸቼ ድምፃቹ ሳልሰማ 2 አመት ሊሆነን ነው ...l miss you all 😔😔

  • @tewodrosdagnachew2984
    @tewodrosdagnachew2984 2 ปีที่แล้ว +37

    ኦሮምኛ አልችልም ግን ዜማውን ስስሰማው ሰውነቴ Shiver ያረጋል ምርጥ ዘፈን ምርጥ ትዝታ

  • @yambiwgetie8802
    @yambiwgetie8802 4 ปีที่แล้ว +230

    የደጉ ጊዜ ሳይገባን የሰማነው በልባችን ያለ ምርጥ ሙዚቃ

  • @abebabekele3050
    @abebabekele3050 ปีที่แล้ว +55

    ይሔንን ሙዚቃ ስሰማው የሆነ ስፍስፍ ያደርገኛል።እድሜና ጤና ይስጥህ አቤ

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 3 ปีที่แล้ว +280

    አባቴን በፎቶ ነው ማቀው ልክ ዘፋኙን ነው ሚመስለው እናም ሁሌም ማላቀው አባቴን እንዳስታውስ ያደርገኛል በጣም ልብ ውስጥ ሚቀር ሙዚቃ ነው💔❤️💔 የሁለታችሁንም ነፍስ ይማር

    • @circlesport
      @circlesport 3 ปีที่แล้ว +25

      RIP to your Father bro. Muzikegnaw (Abebe Abishu) gin behiwot ale. Ahun Mezmur new miseraw. ሙዚቀኛው በህይወት አለ።

    • @fjxhthhj5127
      @fjxhthhj5127 3 ปีที่แล้ว +2

      😚😚😚😚

    • @rahelelias1995
      @rahelelias1995 2 ปีที่แล้ว +1

      Sorry for your loss

    • @Kalihiwotce
      @Kalihiwotce 2 ปีที่แล้ว +4

      Same here

    • @ninafini740
      @ninafini740 2 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭😭

  • @birhanuatsebha6726
    @birhanuatsebha6726 ปีที่แล้ว +19

    እኔም ትርጉሙን ከማያውቁት ነኝ በልጅነቴ ሕብረት ትርኢት ላይ በጉጉት ከምጠብቃቸው ዘፈን ነበር ምርጡ ጊዜዬ ነበር💔😭👪 አዬ ጊዜ ዛሬ በስልኬ ሰማሁት ስሜቱ አሁንም ይጋባል ❤🇪🇹🙏

  • @nebiulegesse3366
    @nebiulegesse3366 3 ปีที่แล้ว +39

    አይ ጊዜ ይገርማል ትርጉሙን አላውቀውም እስከዛሬ ድረስ ስለምወደው ይህንን ዘፈን ስሰማው እምባዬ ይመጣል ምን አለ እንደ ልጅነታችን ብንሆን

  • @mengistumeresa5198
    @mengistumeresa5198 ปีที่แล้ว +118

    I am from Tigray but i love this song a lot. When i was in jimma university thissong always i listen in far sound of jimma fm. I always love the morning songs. May God bless oromia ❤

    • @MeLIA-2016
      @MeLIA-2016 ปีที่แล้ว +1

      who cares zeregnaaaaaaa woyanee

    • @lelisaumeta7449
      @lelisaumeta7449 ปีที่แล้ว

      😢😢😢

    • @berhanugabera5632
      @berhanugabera5632 ปีที่แล้ว +1

      ​@@MeLIA-2016❤ሀሀተሀ

    • @ababobekele9253
      @ababobekele9253 ปีที่แล้ว +1

      ​@@MeLIA-2016Aheya komche mn agebah

    • @MameGena
      @MameGena ปีที่แล้ว

      God bless you to bro

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 ปีที่แล้ว +56

    ለመጀመሪያ የሰማውት 3ተኛ ክፍል ተማር ነበርኩ ከ2001 ኤርትራ ጦርነት የሀገር መከላከያ ተቀላቀልኩ 13 የጅማ ልጆች ጋር ፈንጅ ረግጠን ግማሹ አልቀው እነ እና ጓደኞቸ ትንሽ ቆስለን የኤርትራ ካምፒ ደረመስን ከዛ ድጋም ይሄ ዘፈን ተከፈተ ጠቅላይ ሚንስተር መለስ ዘናዊ ለ 3ታችን ከባድ ማዕረግ 500,000 ብር ባለ 3መኝታ ቤት እና መኪና ሰጡን አሁን መከላከያ አዛዥ ነኝ አይ ይች ምድር ሁሉም አላፍ ነው

    • @habt936
      @habt936 6 หลายเดือนก่อน +4

      Thank you for your service

    • @Abdi-uh5hz
      @Abdi-uh5hz 6 หลายเดือนก่อน

      ጦርነቱ በሀበሻ 1990-1992 በፈረንጅ ደግሞ ከ1998-2000 ነበር። የተቀላቀልከው በ2001 ነው ወይስ በ1991? ከባድ ማዕረጉ ስም የለውም?

    • @kifleabebew9568
      @kifleabebew9568 หลายเดือนก่อน

      ለአገልግሎትህ እናመስግናለን🙏❤

  • @tsegaStudio
    @tsegaStudio 3 ปีที่แล้ว +82

    አሁን 2013 ላይ ሆነን ሁሉ ያን ብንናፍቀው የማናገኘውን ያን ከዘር ከክፋት የፀዳ ደግ ዘመናችንን የምናስታውስበት ትዝታችን የሆነ ዘፈን😔😍ቋንቋው እንኳ ሳንችለው ሁላ አብረን ነበር ኮ የምንዘፍነው አይ ጊዜ ተለዋዋጭ🙆‍♂️ያ የፍቅር ዘመናችን ናፈቀኝ🙇‍♂️

    • @sebleargaw2210
      @sebleargaw2210 2 ปีที่แล้ว +1

      Iwnet bilehal wendime

    • @haimanotmarkos8696
      @haimanotmarkos8696 2 ปีที่แล้ว +1

      ውሸታምነትህ ያስቃል። ይህ ዘፈን እኮ 90ዎቹ ላይ የተዘፈነ ነው።

    • @qtrqtr320
      @qtrqtr320 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @brookhaile6862
      @brookhaile6862 ปีที่แล้ว +3

      ታሪክ ስልጣንን ከማሌሊታዊው ህወሃት እጅ ነጥቆ ለኦሮሞ ልጆች ኢትዮጵያውያን ስልጣን ሲሰጥ ደስ ያለው ሰው ቢኖር እኔ አንዱ ነበርኩኝ ። በተለይ ሸዋ ላይ ለተወለደ ሰው ምን ያህል የኦሮሞን የዋህነት ይረዳ ነበር ። ምን ያህል ኢትዮጵያን እንደሚወድድ ያውቃል። However, ስልጣኑ በፍጥነት በብልፅግና እጅ እንደወደቀ ሳይ አለቀስኩ። ምክንያቱም የፕሮቴስታንቱ ብልፅግና እጅ ምን ያክል ክፉ በቀለኛ መንፈስ እንደሆነ አውቀው ነበር። እንዳሰብኩትም ይኸው ከሊቅ እስከ አዋቂ ከኩተት እስከ ሽበት ከሊቃውንት እስከ አናጎኒስጥ የሳር ውስጥ እባብ በሆነው የአብዮት የክህደት ወንጌል እጅ ስሁት ትምህርት ውስጥ ወደቁ። ማመዛዘን የተሳነው የምንአለበት ትውልድ ምሱን ከጀርመኑ ደም አፍሳሽ መንፈስ እና ከቫቲካኑ የታሪክ ጠላት እጅ ላይ ወድቆ በስቃይ ይቃትታል ። MY poor fellow Ethiopian! 😢
      ነፃ አውጭው ንጉሥ ቴ እስከሚገለጥ ግፉ አይቆምም።
      ግን መነኩሴው እና ንጉሡ ቴ ይመጣል!

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 ปีที่แล้ว

      😢😢እኔም
      ኡፍፍፍፍ

  • @mahletEN
    @mahletEN ปีที่แล้ว +8

    እኔ አማራ ነኝ። የዘፈኑ ትርጉም ባይገባኝም ግን ዘፈኑን ስሰማው መግለፅ የማልችለው ስሜት ይሰማኛል። ደስ ይለኛል ማልቀስም እፈልጋለሁ ልጅነቴ ትዝ ይለኛል። ያ ደግ ዘመን ትዝ ይለኛል።በሰማሁት ቁጥር ኦሮሚያ ውስጥ ያለ የማላውቀው ግን የምናፍቀው ቦታ አለ ያደኩበት የሚመስለኝ .....❤️

    • @akodrive2926
      @akodrive2926 ปีที่แล้ว

      doesnt matter sister except the region poltics we are one ethiopian we love our amhara brothers and sisters

    • @zelalemmengesha64
      @zelalemmengesha64 10 หลายเดือนก่อน

      When I listen to this song it makes me cry we were in love with it as a child, I haven't stopped listening to it yet, it brings me back and makes me remember so much This song is a reminder of my younger days and the innocence and joy they brought me. It's like I'm transported back to a simpler time and I can relive those memories. It's a beautiful song that will always hold a special place in my heart..I love u guys

  • @shashemanian960
    @shashemanian960 ปีที่แล้ว +23

    25 Minutes Ago I was Driving On Highway heading to work while Listening to TH-cam Music. From all of the sudden this song come up! Omg I started crying i parked on the the side i couldn't drive. remembering my childhood makes me the happiest person in the world at the same time I was terrified. I missed those old days. To be honest I didn't go to work I went back home now listening to 90's.

  • @zelalemmengesha64
    @zelalemmengesha64 10 หลายเดือนก่อน +22

    When I listen to this song it makes me cry we were in love with it as a child, I haven't stopped listening to it yet, it brings me back and makes me remember so much This song is a reminder of my younger days and the innocence and joy they brought me. It's like I'm transported back to a simpler time and I can relive those memories. It's a beautiful song that will always hold a special place in my heart.

    • @hamzaman970
      @hamzaman970 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @nebiyousileshi9060
    @nebiyousileshi9060 2 ปีที่แล้ว +67

    I am from Ethiopia I love my oromo , Amhara,tigrai , Somalia ,sidma ,gurage,weliyeta, hadiya,afare, .....and all my Ethiopian people

  • @jobmedium6155
    @jobmedium6155 3 ปีที่แล้ว +35

    እንግዲህ በዚህ ጊዜ እኛም ልጅ ሆነን የአገራችን ዘፈን ስለሆነ ብቻ እንወደው ነበር! አሁን ምን አዲስ ነገር እንደመጣና እንዲህ እንዳስጠላብን አልገባኝም! i miss the good old days!

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +1

      Me to ❤️❤️❤️😭💔

  • @tsinatgirmay2338
    @tsinatgirmay2338 11 หลายเดือนก่อน +18

    Growing up, one of a few Oromigna songs I really enjoyed listening & I still does.I remember every Thursday and if not mistaken on Sunday night after the Oromigna news broadcasted after 1pm local time, there used to be one bi weekly program titled “Oduu Qubii” sry, i’m not sure the spellings. So every week I myself & my mom never missed it. This beautiful song, Daniel’s song (Animi enjira), there was also one song from Boronna were lots of ppl, the men’s group holds their hands and bend over to the other person stood next ’em and dance crazily with their neck and hit the ground with their feet’s. The women stood opposite directions and dance with the beautiful embodied dress. Oromia faia the singer rides a horse in the clip and covered his head with white turban, I don’t recall his name tho, 😢Ali Birra’s (nen deema ?) along Maggie’s magnificent beauty and dance, Birtuqani sira adada (jimma Music) a glowing young lady with beautiful hands waving dance, were my favorite childhood Oromigna songs and artists. The fanny thing is I don’t know any Oromigna language and it’s not my native tongue language but I watched it cuz it used to be on air followed by Tigrinya program ends. I watched their Saturday /day time serious drama & their kids program.
    Im so delighted to have such wonderful fond memories.

  • @Samuel126891
    @Samuel126891 3 ปีที่แล้ว +627

    If you know this song, your childhood was awesome

  • @የማሪያምልጅነኝ-ነ6ጸ
    @የማሪያምልጅነኝ-ነ6ጸ 3 ปีที่แล้ว +9

    በስመአም ይህ ሙዚቃ 8አመት ልጅ ሆኜ በስሜት በጣም እሰማው ነበር ትርጉሙን ሳላቀዉ እንባዬ እየመጣ በኢቲቨ በጣም ይታይ ነበር አረሳውም በህይወት ካለ ጨምሮ እድሜ ይስጥህ ቸሩ መድሀኒያለም🙏🙏🙏

  • @ashenafiayele5461
    @ashenafiayele5461 หลายเดือนก่อน +4

    ነፍሷን ይማረው እናቴ በጣም ነበር የምትወደው ይሄንን ዘፈን 20 አመት ቢሆነውም እንደትላንት ነው የማስታውሳት በዚህ ሙዚቃ ውስጥ

  • @kirubelamare6886
    @kirubelamare6886 3 ปีที่แล้ว +185

    Everytime I hear this music, my heart melts without understanding a single word he is saying. This song took me back to my childhood time.

    • @kokikoki9120
      @kokikoki9120 3 ปีที่แล้ว +3

      እኔ የሸዋ ኦሮሞ ነኝ ይሄ ኦሮምኛ ለመረዳት ይከብደኝ ነበር ግን አሁን ስረዳው እንዴት ደስ ይላል

    • @princeabi5317
      @princeabi5317 3 ปีที่แล้ว +1

      Me too ❤️☝️

    • @becj9575
      @becj9575 3 ปีที่แล้ว +2

      Same here..

    • @solomontolcha7792
      @solomontolcha7792 3 ปีที่แล้ว +8

      @@kokikoki9120 ኦሮሞ ነኝ አይበቃም …ኦሮሞ ከሆንክ ኦሮሞ ነህ ምትኖረው ሸዋ ነው…ብዙ ዓይነት ኦሮሞ ያለ ለማስመሠል አትቅለስለስ…ኦሮሞ አንድ ህዝብ ነው !

    • @space71900
      @space71900 3 ปีที่แล้ว +1

      @@solomontolcha7792 well said, tx

  • @mulukenmelese3617
    @mulukenmelese3617 3 ปีที่แล้ว +28

    90ዋችን ቅዳሜ ከሰአት በኋላ ያስታውሰኛል!

  • @adentadesse8218
    @adentadesse8218 4 ปีที่แล้ว +78

    ምነው ይህንን ሙዚቃ በምንሰማበት ግዜ የነበረው ኢትዮጵያዊነት ቢመለስ? የሚገርም ስሜት ነው::
    ግዜ ቢመለስ እመልሰው ነበር::

  • @danielwoldetsadik4228
    @danielwoldetsadik4228 4 ปีที่แล้ว +21

    ዋው ከዘር ነቀላ ትርክት ሳንሰማ የሰማነው የኦሮምኛ ሙሲቃ ይህ ነው ያ ጊዚ አሁን እመኘዋለው ኢትዮጵያዊነት የደም ስራችን ነበር ያጊዜ ይመለስ ይሆን እናመሰግናለን

  • @mohammedahmed6727
    @mohammedahmed6727 4 ปีที่แล้ว +52

    Unforgeable (Abebe Abshu) መቼም ቢሆን ኢትዮጵያውያን ሁሉ ልብ ውስጥ ትኖራለህ ። ዘፈንህንም በሰሙ ጊዜ ሁሉ ድምፀ መረዋ መፍለቂያ *ወለጋ* /አብተው ከበደንም ያስታውሰናል/ ዘፈንህ

    • @jibomamo3596
      @jibomamo3596 2 ปีที่แล้ว

      is he alive ?

    • @AEMA349
      @AEMA349 ปีที่แล้ว +1

      አዎ ቨየዋሆቹ ጊዜ በኛ ጊዜ ግን ወለጋ የደም ምድር አይይይ

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 ปีที่แล้ว +2

      ​@@AEMA349የስልጣን ጥማት ነዉ አፈር ይብሉ 😭😭😭

    • @nafyadethiopia
      @nafyadethiopia ปีที่แล้ว

      ​@@mariammariam1007ስልጣን ከህይወቱ በላይ የሚወደው ለስልጣን እየሞተ ያለው አምአራ ስልጣን ርስቴ ነው እያለ😂

    • @nafyadethiopia
      @nafyadethiopia ปีที่แล้ว

      ​@@AEMA349እናንተ ስንት ሚሊዮን ትግሬ ገላችሁ ዘርፋችሁ አፈናቅላችሁ ቤታቸውን ወርሳችሁ እየኖራችሁ። ነብሰ ገዳይ ተገደልኩ ሲል ያስቃል😂😂😂

  • @endalebereta5145
    @endalebereta5145 ปีที่แล้ว +5

    የምወደው ሰው ይህን ሙዚቃ ሙሉ ትርጉም ሰርቶ የላከልኝ ነው,,ትርጉሙን ሳላውቀው መኪና ዉስጥ ከፍቼው ምሄደው ተአምር ይገርመኛል

  • @krikon575
    @krikon575 9 หลายเดือนก่อน +5

    From Sweden but live in USA and while not understanding what he is singing i feel this music deep in my soul

  • @etsubdink4017
    @etsubdink4017 5 ปีที่แล้ว +43

    ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋውውውውውውውውውውውውውው Oromigna አልሰማም ግን ሙዚቃውን በሰማሁት ቁጥር ሁሌም ደስ የሚል ስሜት ውስጥ ይከተኛል!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AbdulAziz-pm7yz
      @AbdulAziz-pm7yz 5 ปีที่แล้ว +3

      amen Dink.
      እኔም እንዳንተ

  • @TizibtuMelaykaw
    @TizibtuMelaykaw 7 หลายเดือนก่อน +4

    #አይ ጊዜ!!! ምናለ ለሰከንድ ብቻ ጊዜን ወደ ኃላ መመለስ ቢቻል እና ; አባቴን ምን ያክል እንደምወደው ብነግረው!!! #አባቴ ሁሌም በልቤ ትኖራለህ!!! #ይሄ ለኔ ዘፈን ብቻ አይደለም #የምወደው አባቴን ; ጣፋጬን ልጅነቴን ; ያንን የማይደገመውን ጊዜን; ብቸኝነቴን ;ያለፈ ህይወቴን የማስታውስበት ምርጥ ማስታወሻዬ ነው ::

  • @nurabelachew
    @nurabelachew 5 หลายเดือนก่อน +91

    Who is watching 2024 🇪🇹

    • @Amirad_4x
      @Amirad_4x 2 หลายเดือนก่อน +2

      Me😢🥺

    • @AbdulbaharSham
      @AbdulbaharSham 2 หลายเดือนก่อน +2

      Me October 19 2024

    • @EzadinAhmed-j3d
      @EzadinAhmed-j3d หลายเดือนก่อน +2

      Yes listening in 2024

    • @Asi-m1e
      @Asi-m1e หลายเดือนก่อน +1

      Me

    • @dagimsisay
      @dagimsisay 11 วันที่ผ่านมา

      Me and my brother love this song when we were a kid and much more now!!But we don't know the language 😊 amazing memory

  • @Elilidcamee-ci6yw
    @Elilidcamee-ci6yw 11 หลายเดือนก่อน +19

    I am still crying 😢 when I read these comments. They all describe my childhood memories (80s, 90s) ❤❤. I am not sure there will be era's like these years in future???

    • @zelalemfa.5744
      @zelalemfa.5744 6 หลายเดือนก่อน +1

      I doubt there will be ever such era . What a golden age !!!

    • @lalisaaoromo7249
      @lalisaaoromo7249 5 หลายเดือนก่อน

      Ĺpll⁰00】​@@zelalemfa.5744

    • @daughteroftheking3220
      @daughteroftheking3220 3 หลายเดือนก่อน

      I don’t think so too I was born in the 20’s era I feel so much in tune with back in the day

  • @eshetutefera
    @eshetutefera หลายเดือนก่อน +3

    በልጅነት ግዜ በሬድዮ የመሰማው ነበር ትርጉሙን ሳላውቀው የምወደው ሙዚቃ

  • @awaljamal5041
    @awaljamal5041 4 ปีที่แล้ว +37

    ሁል ጊዜ የማይጠገብ ሙዚቃ ዘመን የማይሸረው ::

  • @chapichapa1877
    @chapichapa1877 3 ปีที่แล้ว +9

    አይ ያደጉ ግዜ ሲያምር ካዘፋፈኑ እስከ ሁሉ ሰላምህ ይብዛ ባለህበት አቤ ልብ የሚመስጥ ዘፈን ነዉ ሰላምህ ዳግም ይበዛ አቤ በለህበት ሰላምታየ ይድረስህ

  • @bookerbookerty5131
    @bookerbookerty5131 2 ปีที่แล้ว +2

    እሁድ ምሽት ኦሮምኛ ሕብረት ትርኢት በብላክ ኤንድ ኋይት ቲቪ ሰኞ ትምህርት ቤት ለመሄድ በተደበላለቀ ስሜት የምዘጋጅበት እና ይሔ ዘፍን ሲመጣ ሁሉን ትቼ የማየው ነገር እንደ ትናትት ሆኖ ከሃያ አምስት ዓመት በኋላም ትዝ ይለኛል፡፡

  • @rahulman6236
    @rahulman6236 ปีที่แล้ว +10

    ይሄንን ዘፈን ስሰማ ልጅነተን ያስታውሰኛል😍😍

  • @Nubia594
    @Nubia594 3 ปีที่แล้ว +60

    I grow up with this, have been living in Europe for a long time and now reconnecting my childhood through him makes me cry. I’m in tears. My heart is in pure joy, his sound his humility and love and his shining face with grace. We love you. Thank you so much I can feel your heart beat through this amazing masterpiece even though I’ve never met you in person.

    • @zelalemmengesha64
      @zelalemmengesha64 10 หลายเดือนก่อน

      When I listen to this song it makes me cry we were in love with it as a child, I haven't stopped listening to it yet, it brings me back and makes me remember so much This song is a reminder of my younger days and the innocence and joy they brought me. It's like I'm transported back to a simpler time and I can relive those memories. It's a beautiful song that will always hold a special place in my heart.

  • @THESURAFELB
    @THESURAFELB 4 ปีที่แล้ว +46

    Way way way back when we were little children in the 90s .....when the good people were alive before today's ethnic crisis. Ethiopia shall rise again 💚💛❤

    • @Highlyblessed4
      @Highlyblessed4 4 ปีที่แล้ว +3

      Ya but not by ignoring reality....we have listen all citizens concern otherwise we will go backward ir remain same place as we are

    • @THESURAFELB
      @THESURAFELB 4 ปีที่แล้ว

      @@Highlyblessed4 the reality is that every citizens concern actually keeps dragging us all backwards.......

    • @janet7janet751
      @janet7janet751 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Highlyblessed4 exactly, the problem is people don't want to understand what people in different regions are going through, look at ethiopia now, this country is very divided, I miss the old 90s ethiopia

    • @daughteroftheking3220
      @daughteroftheking3220 2 ปีที่แล้ว

      @@Highlyblessed4 I hundred percent agree, Ethiopia if anything can only be what it was before if ppl actually recognize the struggles and talk about the ethnic cleansing that is going right. People need to stand on the truth and for the oppressed that are dying unjustly like what for should innocent blood be shed. God will ask these ppl and they will they won’t go unpunished it and that goes for the corrupt government right now. No one can get of out of God’s hand. What is going right now is selfishness and ignorant behavior and hiding the truth until ppl recognize and move to change that there will not be one Ethiopia.

    • @abdikadirisack3977
      @abdikadirisack3977 2 ปีที่แล้ว

      May peace prevail in Ethiopia those days we had a beautiful life in our country.

  • @yusufmohammed9148
    @yusufmohammed9148 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄን ዘፈን ስሰማ እንባዬ መቆጣጠር አልችልም በቃ ልጅነቴ አባቴ ጋደኞቼ ሀገሬ
    አረ ስንቱን ላስታውሰው ወይኔ ያ ጊዜ

  • @henirock1221
    @henirock1221 5 หลายเดือนก่อน +21

    እስቲ ይሄን ዘፈን 2016 ላይ እየሰማችሁት ያላቹ ❤

    • @Lionel-ht
      @Lionel-ht 5 หลายเดือนก่อน

      🖐️

    • @meargkahsay9555
      @meargkahsay9555 หลายเดือนก่อน

      @@Lionel-ht ere hule new msemaw home pagie lay esu new yalew trgumu baygebagnm yasleksegnal hula...

  • @YaredArarso
    @YaredArarso ปีที่แล้ว +2

    ዘፈኑን ስሰማ ወለጋ ትዝ ይለኛል ያደኩበት ሃገር

  • @ermiassiyum
    @ermiassiyum 11 หลายเดือนก่อน +3

    the gift that GOD ever gave me is when he made me as Oromo🥰 nothing makes me proud than oromummaa. kind, hate less, love society who have is own rules and regulations of gada system! a lot of you may think as I'm chauvinistic but I'm not but I loved what's mine. thank you Abebe Abeshu you are a legend for us

  • @Minamina-me7nk
    @Minamina-me7nk 3 ปีที่แล้ว +9

    የድሮዎቹ ረጋ ያሉ አለባበሳቸው ያማረ ያሁኖቹ እብዶች ልብሳቸው የተቦጫጨቀ ሰላም የሌለው በዘረኝነት የተዋጠ ፈጣሪ ሆይ የድሮውን ሰላም መልስልን እባክህ ገለቶሚ ኦቦሌ

  • @eliaselias9024
    @eliaselias9024 3 ปีที่แล้ว +3

    ትንሽ ልጅ ነኝ አቀዋለው 12ሰዓት የኦሮምኛ ዜና ካለቀ በዋላ ይቀርባል ይሄ ዘፈን ከሚገርማቹ ቆንቋው ባይገባኝም ሁልቀን በሚቀርብ ግዜ ያስለቅሰኛል ምክንያቱም የሚያስለቅስ ስለሚመስለኝ ነው አንዱ ምክንያቴ ደሞ ለምንድነው የማይቀሳቀሰው ስላቸው እግሩን ያመዋል ሲሉኝ አዘንኩኝ በጣም እድሜ ልኬን ያስለቅሰኛል ይሄ ዘፈን

  • @ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ
    @ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ 4 ปีที่แล้ว +31

    በጣም የምወደው ዘፈን ETV ሲቀርብ በፍቅር ነበር የምናየው እንዳሁኑ በዘረኝነት መቀስ ሳንቆራረጥ❤❤። አይ ጊዜ😪😪😪😪😪😪

  • @natolars
    @natolars 2 ปีที่แล้ว +7

    "Otuun hin yaadatiin intaloo laphee koo na fuutee."
    Afaan Oromoo afaan bareeddaadha. ❤️

  • @butobuto6370
    @butobuto6370 ปีที่แล้ว +2

    እኔ አሁን በስደት ነው ያለውት አባቴ በጣም የሚወደው ሙዚቃ ያባቴ ትውስታ

  • @asebeteferi2596
    @asebeteferi2596 4 ปีที่แล้ว +10

    ሰዎች ትርጉሙንም በደንብ አውቀዋለሁ ። ሁሌም ግን ስሰማው ልዩ ስሜት ይሰማኛል ።

  • @TigistShene
    @TigistShene 10 หลายเดือนก่อน +1

    በልጅነት አይምሮ በንፁ ልብ ትርጉሙን ሳላቅ በፍቅር መዉደድና ማፈቅረዉ ምወደዉ ዘፈን 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KassahunWubshet
    @KassahunWubshet ปีที่แล้ว +4

    ሕብረት ትርኢት ላይ ኣስታዉሰዋለዉ አንዴት ደስ ብሎኝ አንደምሰማዉ❤❤❤❤

  • @abdidegu7878
    @abdidegu7878 3 ปีที่แล้ว +9

    እሔን ሙዝቃ ስሰማዉ ዝምብሎ ሆድ ይብሠኛል።
    yaa bara gaarii sanaa😭😭😭

  • @tiyogollo9821
    @tiyogollo9821 8 หลายเดือนก่อน +7

    Am from Kenya and I love this song very much

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ አማሪኛ ተናጋሪ ነኝ ይህን ዘፋኝ በጣም በጣም ነው የምወደው ትርጉሙ ባይገባኝም

  • @miniliktesfaye9159
    @miniliktesfaye9159 4 ปีที่แล้ว +43

    እጅግ ተወዳጅ ሙዚቃ። አንዳች የሚያስደስት ነገር አለው።

  • @Spurgeo
    @Spurgeo 8 หลายเดือนก่อน +2

    Right now I'm literally old school and like music's from all type of ethiopian languages like this oldies...😊😊😊.... God bless those oldies time and oldis people.😊

  • @abiybiru562
    @abiybiru562 4 ปีที่แล้ว +47

    በጣም እንጂ አንጀት ይበላል ትርጉሙን ባላውቀውም ልጅነቴን ነው ሚያስታውሰኝ

  • @bisrat9501
    @bisrat9501 ปีที่แล้ว +26

    I am Amahara but love this song ❤!

  • @dagmawisultan651
    @dagmawisultan651 3 ปีที่แล้ว +3

    የኦሮምኛ ተናጋሪ አደለሁም ግን ይህን ዘፈን ስሰማ እስከ አጥንቴ ዘልቆ የሚሰማኝ የሆነ ነገር አለ።

  • @kokusirmultimedia841
    @kokusirmultimedia841 หลายเดือนก่อน

    ኦሮምኛ ባልችልም ይሄን ዘፈን ስሰማ እንባዬ ይመጣል። ሙዚቃ የአለም ቋንቋ ❤

  • @djgemesa62
    @djgemesa62 3 ปีที่แล้ว +10

    This was the golden time music when all ethiopian people were living together.
    I think this music was released early 1980. So many things coming in my mind that was when I was at high school in ethiopia. I'm proud of that generation
    Thank my God !!! I passed in so many terrible life in ethiopia but I'm fine now !!

    • @kemeriaseyaka4687
      @kemeriaseyaka4687 3 ปีที่แล้ว

      Donot confuse bro yes you did not see it in TV, me believed its peace, but more than 28 rebel fighters fighting the central government, it was worse. Finally Menge run like shit

  • @ፍቅር-ዐ3ጘ
    @ፍቅር-ዐ3ጘ ปีที่แล้ว

    ወርቃማ ግዜ በግም የዘረኝና ማፍያ ቡድን ሳንበጠበጥ በፊት
    እንዲህ ስልህ ምርጥ የአባገዳ ልጅ ከሰበታ ነኝ።

  • @natananabdisa2219
    @natananabdisa2219 3 ปีที่แล้ว +13

    I can't stop listening your music Ababaa Abbashuu....Long live my classic musician. Baay'een si jaaladha.

  • @aradomgiday6144
    @aradomgiday6144 ปีที่แล้ว +1

    ሚገርም ምርጥ ዘፈን፡፡ዝም ብዬ ደጋግሜ ሳደምጠው የኢሉ አባቦራን የሶርን ወንዝ ተከትዬ ጊንቢ ደረስኩ፡፡ ኩምኩሜ የምትጫወተዋን ልጅም በፀጉር ስራዋ እና የፀጉር ማስዋቢያ ጨሌዎቾ ለየሆት የማውቃትም መሰለኝ

  • @abdinasirfarah304
    @abdinasirfarah304 ปีที่แล้ว +15

    This song reminds me not only my childhood but an era we wouldn't bother the ethnicity of the artist but enjoyed the art. There is something about this song that is deep and i feel though i don't speak Oromifaa, I used to enjoy the Sirbaa program. 90s E.C was a good time. ❤

  • @Dawit_Solomon-b9j
    @Dawit_Solomon-b9j 3 ปีที่แล้ว +24

    Much love from Tigray!

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 5 ปีที่แล้ว +52

    Oh my God when I listening any oromiya music I remembered my first boy friend.............

  • @wondimagegnchane
    @wondimagegnchane 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ይህንን ሙዚቃ ስሰማ ሰውነቴን ይነዝረኛል ትርጉሙን ባላውቀውም መልዕክቱን በራሴ ስሜት እረዳዋለሁ። ምናልባት ልጅነቴን ሰለሚያስታውሰኝ ይሆን አላውቅም እንዲሁ ዝም ብሎም ወደ ማላውቀው ዓለም ይወስደኛል።

  • @foziyaakalil7420
    @foziyaakalil7420 4 ปีที่แล้ว +7

    Uuuuufffff sirbaa kana xiqoo ta'e Radio oromiyaa kessattii dhagefata ture baay'een jalaadha 🖤🖤🖤🖤🖤🖤

  • @rmyb5355
    @rmyb5355 ปีที่แล้ว +16

    This is the life I swear. I don't know anything he says but it's pure art forever 💯💯💯🙌🙌🙌🙌🙌🙌💛❤️💛❤️

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 3 ปีที่แล้ว +10

    ህጳናቶች የጎረቤቶች ልጆች ሆነን ትርጉሙ ሣይገባን እንጨፍር ነበር ደጉ ዘመን

  • @berihunmilkikenea1235
    @berihunmilkikenea1235 2 ปีที่แล้ว +2

    Bayeen Jaladha sirba kana , yeroo ijooluma koo Radio dhan dhagefatan gudadhe lafan sangoota eegatu ❤❤❤❤😭😭❤❤ na yaadachisa

  • @XahirFaruk
    @XahirFaruk 3 หลายเดือนก่อน +10

    Who is still listening at 20204😢

  • @EG-dd7rs
    @EG-dd7rs ปีที่แล้ว +2

    Good old times!! My moms family is Oromo from selale. I remember listening this song in the lonchina when we go visit our families, muketuri, debretsege, gimbichu . I love my uncles miss them. I hope i see them someday.

  • @babymusics3312
    @babymusics3312 3 ปีที่แล้ว +4

    አይ ግዜ...እቺም እድሜ ሆና ስንቱን አሳየችን😇😴 የ 90's ምርጥ 🎤

  • @mesfinzegeye
    @mesfinzegeye 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ መዚቃ እና አንፌን ጅራ በ90ዎቹ እጅግ ተወዳጅና በፍቅር በሁሉም ቋንቋውን በሚናገሩም በማይሰሙም ዘንድ የሚደመጥ ደስ የሚል ስሜት የሚፈጥሩ ዘፈኖች ነበሩ። አሁን ምን እንደነካን እንጃ አስፈሪ ጊዜ ላይ ደርሰናል ፈጣሪ መልካሙን ያንጣልን

  • @sewbesewbekele7678
    @sewbesewbekele7678 7 ปีที่แล้ว +183

    I used to listen this song when I was in college. By that time I didnt know who the singer is. After several years, I started looking for the song on the web. You have no idea how I felt when I found this video.

    • @Jackson-arada
      @Jackson-arada 6 ปีที่แล้ว +8

      Bro really its such a great song with sweet melody

    • @mustyboymaalim2070
      @mustyboymaalim2070 4 ปีที่แล้ว +3

      Enjoy it bro #tokkumaoromo jabeesa

    • @hannamekonen1917
      @hannamekonen1917 4 ปีที่แล้ว +7

      I know your exact feelings, grew up listening to this song back home, Came to the states and couldn't find it for years.

    • @ethio9458
      @ethio9458 3 ปีที่แล้ว +4

      @@mustyboymaalim2070 👍 tokkuma Ethiopia

    • @wondwossenfikrezeleke4821
      @wondwossenfikrezeleke4821 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Jackson-arada uy

  • @esu-z-1733
    @esu-z-1733 ปีที่แล้ว +4

    እባካችሁ ሁላችሁም መታችሁ እኔ አማራ ኝ እኔ ኦሮሞ እኔ ትግሬ ጉራጌ ትርጉሙን አላቀውም አትበሉን ሁላችንንም አቅፋ የያዘችንን ሀገራችን ኢትዮጵያ የት ትተን ነው ቅርንጫፍ ስንጠራ ምንውለው ሁላችንም ይህን ዘፈን ስንሰማ እንባችን የሚመጣውና ትዝታ ላይ የሚጥለን የነበረን ከዘር የፀዳ ፍቅር ነው 🥰🥰🥰🥰 እናም እባካችሁ ከዘር ጥሪ እንውጣ እወዳችኋለው ።

  • @baareeduuiluababor6601
    @baareeduuiluababor6601 6 ปีที่แล้ว +14

    Baayyeen jaaladhaa waale kanaa omg long live abebe abbashu 😍😍😍😍😍😍😍

  • @getinethaile7400
    @getinethaile7400 3 ปีที่แล้ว +1

    baayye namatti tola. Ani ijoolee ta"us garaa koo naraasa damo jaalalaan abbaa koof qabu naatti baqsa. waansaa beeku.

  • @tracontradingplc4776
    @tracontradingplc4776 3 ปีที่แล้ว +13

    He looks like my uncle, his name was BEKAHBILL....we loose him at 1991 ethio eritrea war, i miss him soooo much and i rememeber those childish moments, i was around 5 .....RIP UNCLE!

  • @mahites5920
    @mahites5920 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ በልጅነቴ ኢቲቪ ላይ ነበር ይሄን ዘፈን የማየው ይኸው በ2017 ዓ.ም ደግሜ ሰማውት ዘመን የማይሽረው እርግት ያለ ምርጥ ሥራ

  • @SaraSara-wl1qv
    @SaraSara-wl1qv 3 ปีที่แล้ว +3

    ሁልጊዠ ባአዳምጠዉ የማልሰለቸዉ የናአቴን አዘን የማሠታዉሰበት 😭😭😭😭😭የወለጋአን ሰወ እደዛሬ ዘርኛ ሣይበዛ😭😭😭😭

  • @danielmengistu1080
    @danielmengistu1080 2 หลายเดือนก่อน +1

    You don't need to know the language to enjoy a good music! This is wonderful!

  • @bahrejemal143
    @bahrejemal143 ปีที่แล้ว +3

    Yommu onne keenya hin badu me ijooleen 90s like itti robsa
    Waay ijooluma issa dur na yadachise

    • @Kidist858
      @Kidist858 9 หลายเดือนก่อน

      Dhugaadha 😢

  • @meronayalew4519
    @meronayalew4519 3 ปีที่แล้ว +2

    ምንም እንኩአን ቋንቋውን ባላውቅም ሁሌ ዉስጤን የሚነካኝ እና የሚነዝረኝ ምርጥ ሙዚቃ

  • @emanuelmesele2373
    @emanuelmesele2373 3 ปีที่แล้ว +56

    This song take me back to my childhood, was just a beautiful time by then where we were not familiar with ethic politics

  • @mulugetashimelis
    @mulugetashimelis 3 ปีที่แล้ว +2

    ትርጉሙን አላውቀውም ያሳዝነኛል እወደዎለው ዜማውን!!

  • @eteneshaugereau3246
    @eteneshaugereau3246 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ይህንን ዘፈን በጣም በፍቅር ነው እምወደው ትርጉሙን ባላውቀውም ልጆች ሆነን በ ኢትዮጲያ ቴሌቭዥን እያዳመጥነው ነው ያደግነው የልጅነቴን ግዜ ያስታውሰኛል ።

  • @mahi139
    @mahi139 9 หลายเดือนก่อน +1

    በልጅነቴ ቀበሌ ውስጥ ቲቪ በምናይ ጊዜ ስሰማው ለምን እንደሚያሳዝነኝ አላውቅም ነበር ትርጉሙንም አላውቅም። ልጅነቴ ውስጥ የነበረ ጥዑም ዜማ ነበር❤

  • @Ertaletube
    @Ertaletube 3 ปีที่แล้ว +31

    This song by far is the best of old times. Where everybody was out of the shades of politics!!!!

  • @fasilfasil5848
    @fasilfasil5848 ปีที่แล้ว

    መልካሙን የልጅነት ጊዜና ያንን ደግ ዘመን ያስታውሰኛል መንም እንኳን ትርጉሙ ባይገባኝም

  • @sleepmeditationsandrelaxat5681
    @sleepmeditationsandrelaxat5681 ปีที่แล้ว +14

    Nostalgia killing me. Crying the whole time with the music. Oh those beautiful days! May they come again. Love to my country from the Pacific.

  • @kebedegudeta6399
    @kebedegudeta6399 3 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ዘፈን በመንጌ ግዜ የህብረት ዘፈን ምርጫን ያስታውሰኛል

  • @Magmatic23246
    @Magmatic23246 ปีที่แล้ว +9

    Love this song from from Tigray 🤩🤩…… love you oromo people…..ሲንጃለዳ

    • @heluye7657
      @heluye7657 ปีที่แล้ว +1

      We love you too. Ajoka.

    • @ibrahasan4447
      @ibrahasan4447 ปีที่แล้ว +1

      Nutis Si jalana

    • @BiniamVitniam
      @BiniamVitniam 9 หลายเดือนก่อน +1

      Afaan fallale❤❤❤

  • @Selam_YouTube12
    @Selam_YouTube12 ปีที่แล้ว +1

    አረ ምን ልሁን ልቤ በትዝታ ነጎደ ትርጉሙን ባላዉቀዉም ግን ገባኝ መቸም የማይጠገብ ሙዚቃ እስኪ ተዉኝ በትዝታ ልዋጥ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልን

  • @befkebefke5248
    @befkebefke5248 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ምወደው ዘፈን ነው ኦሮሞ አደለሁም ግን ልጅ ሆኜ ስሰማው ያደኩት ዘፈን ነው

  • @dotiguyo2023
    @dotiguyo2023 2 ปีที่แล้ว +9

    This is life-long song....This can be heard in coming centuries. Thank you our legendary musician

  • @webeshetgirma
    @webeshetgirma ปีที่แล้ว +5

    I am from tigray, I love this music ,my childhood time makes it so sweet,even if I don't understand the oromic language...