ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

መስቀል ስር ያለች መስቀል ፣ በህሊና ደሳለኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2021
  • ሕዳር 19፣ 2014 ዓ.ም. በተደረገው የመጀመሪያው ዙር የሱባኤ ጉባኤ ተማሪዎች ምርቃት ላይ ህሊና ደሳለኝ ያቀረበችው ግጥም ይህን ይመስል ነበር፡፡

ความคิดเห็น • 290

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว +88

    እንዴት ውብ የሆነ ግጥም ነው በህሊና ውስጥ እመቤታችንን ስቃይ በቲንሹ እንድንመለከት የሚያደርግ ምስልን የሚከስት ውብ ግጥም ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ጎበዝ እመ እምላክ በምልጃዋ ትጠብቅሽ ጥላ ከለላ ትሁንሽ በቤቱ ታፅናሽ ተባረኪ 🙏❤️😇

    • @mahitube4141
      @mahitube4141 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ካላስቸገርኩሽ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @yabuyetamiru2035
      @yabuyetamiru2035 ปีที่แล้ว

      p

  • @entertainment2346
    @entertainment2346 2 ปีที่แล้ว +44

    ሺህ ብቀኝ 'ማልጨርስሽ
    ሺህ ብረቅ 'ማልዳሥሥሽ
    በጸጋሽ ጥላ ሳትነኪኝ
    እናቴ የነፍሴ ፊደል ስማርሽ እንድኖር ባርኪኝ"
    ቃለሕይወትን ያሰማልን❤❤❤

    • @yonasdawit599
      @yonasdawit599 2 ปีที่แล้ว

      በጸጋሽ ጥላ ሳትነኪኝ .... የሚለው የገባችሁ ካላችሁ 🙏🙏🙏 አስረዱኝ ከታላቅ ትህትና ጋር

    • @abena820
      @abena820 ปีที่แล้ว

      @@yonasdawit599
      Matthew 8 (አማ) - ማቴዎስ
      8: የመቶ አለቃውም መልሶ፦ ጌታ ሆይ፥ በቤቴ ጣራ ከታች ልትገባ አይገባኝም፤ ነገር ግን ቃል ብቻ ተናገር፥ ብላቴናዬም ይፈወሳል።

  • @Jeruslem
    @Jeruslem 2 ปีที่แล้ว +52

    ግሩም ነው ከዚህ በላይ ጥበቡን ይጨምርልሽን እኅታችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሽ

    • @mahitube4141
      @mahitube4141 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ካላስቸገርኩሽ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @samig8052
    @samig8052 ปีที่แล้ว +16

    ግጥሞቿ ግሩም ናቸው ሁሉም በተለይ መዝጊያ ቃላቶቿ ሰውነትን ስውርርርር ነው ሚያረጉት
    እመቤታችን በፀጋዋ እንድትኖሪ ትባርክሽ

  • @mulunshyideg5811
    @mulunshyideg5811 2 ปีที่แล้ว +19

    የእናቱ ፍቅር ሲገባቹ እንዲ ነው በቃ ውስጥን የሚናካ ግጥም እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @henok1ab35
    @henok1ab35 2 ปีที่แล้ว +6

    የደም ብዕር እጅሽ ይባረክ ተዋህዶ እንዲህ እየተሰባሰብን ምህላም እናድርግ ትንሳኤው ቅርብ ነው

  • @Nazrawi777Tube
    @Nazrawi777Tube 2 ปีที่แล้ว +27

    እንኳን በዚህኛው መድረክ አየሁሽ ይበል ብያለሁ 😍😍😍

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 ปีที่แล้ว +14

    ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን
    እመ አምላክ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ስለ አገራችን ሰላም ለምኝልን አማልጅን

  • @mrchu5492
    @mrchu5492 2 ปีที่แล้ว +8

    ልመናዋ ክብሯ የልጇ ቸርነት ይደርብን በእኛ በእውነት የነፍሳችን ቋንቋ ማርያም ናት።
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን
    ሁሉም የቤተክርስቲያን ልጅ ጃንደረባውን መቀላቀል አለበት

  • @miskerengida5790
    @miskerengida5790 2 ปีที่แล้ว +5

    ያኑርልን እታለም።
    እንዲህ ነው የአባት ልጅ ... ላሃ ለማርያም 😍

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4z 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️ ቃለ ሂወትን ያስማልን ⛪️🙏✝️🛐🛐🛐✝️🙏⛪️1️⃣🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅

  • @DebteraMedia
    @DebteraMedia 2 ปีที่แล้ว +5

    እህቴ ሆይ ላደንቅሽ አስቤ ቃላት አጠረኝ! እሷው እመብዙሃን በጥበብ ላይ ጥበብን ትጨምርልሽ!

  • @ethiopiawi134
    @ethiopiawi134 2 ปีที่แล้ว +16

    Proud that u're from Janderebaw ....እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ህሉ

  • @user-gh3gw8ip1l
    @user-gh3gw8ip1l 2 ปีที่แล้ว +38

    😮😯😥😫
    በጣም ልብ የሚነካ ቅኔ ፣ ግጥም እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @mahitube4141
      @mahitube4141 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ካላስቸገርኩሽ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @hsjnddn1444
    @hsjnddn1444 2 ปีที่แล้ว +39

    ጃንደረባው ሚዲያ ክብረት ይስጥልን ማህበሩን ያስፋልን እንዲህ እንቁ የሆኑ የቤተክርስቲያኒቱን ልጆች አድናችሁ ሰብስቡልን።
    እህታችን ህሊና ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ። ግሩም ነው!

    • @entertainment2346
      @entertainment2346 2 ปีที่แล้ว +5

      "ሺህ ብቀኝ 'ማልጨርስሽ
      ሺህ ብረቅ 'ማልዳሥሥሽ
      በጸጋሽ ጥላ ሳትነኪኝ
      እናቴ የነፍሴ ፊደል ስማርሽ እንድኖር ባርኪኝ"
      ቃለሕይወትን ያሰማልን❤❤❤

    • @janetkassay2555
      @janetkassay2555 2 ปีที่แล้ว

      አሜን!

  • @manguestoulouji746
    @manguestoulouji746 2 ปีที่แล้ว +12

    ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ያሰብሽ ሁሉ ይሙላ የድንግል ማርያም ምልጃዋ ይከተልሽ የኔ ቆንጆ

  • @user-yq8jd8pr7x
    @user-yq8jd8pr7x 2 ปีที่แล้ว +5

    እዝግሔር ኣዕዝዙ ጸጋ የብዘሐልኪ ዛሓፍተይ እመ ኣምላክ ጽላላ ተንብረልኪ ኢየሱስ ክርስቶስ ጥበብ ናይ ሰሎምን ይዓድልኪ ብጣዕሚ ኣብ ተመስጦ ዝእቱ ግጥሚ

  • @derejenegash7005
    @derejenegash7005 2 ปีที่แล้ว +6

    በህሊናዬ ቀራንዮ ተጉዤ ከበጎ ህሊና ጓዳ የመነጨውን የማዕከለ ምድርን ምስክርነት ስሰማ በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት። እህቴ ፍጻሜሽ በቤቱ የአማረ ይሁን። አምላከ ቅዱሳን አንደበትሽን አይቀይርብሽ እመብርሃን በኪዳኗ ትዳስሽ። አንጀት አርስ ስብከት ዛሬም ተመስገን ብያለው።

  • @livehistory-d4o
    @livehistory-d4o 23 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውብ ምን አይነት እውቀት ነው ጌታ የሰጠሽ እኔ ቤተሰቦችሽ ምን እደለኝ ናቸው እ/ር ጤና ከእድሜ ጋ ይስጥሽ እኔ የአንችን ግጥሞች ሳዳምጥ እንባዬ ይቀድመኝል የኔ ውድ❤❤😍😘😘😘

  • @yemaleda
    @yemaleda 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን፫ ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ አሜን፫ በእዉነት ለእህታችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ እንደት አንጀት ዉስጥ የሚገባ ግጥም ነዉ በቤቱ ያጽናሽ በእዉነት

  • @fitsumgenene6809
    @fitsumgenene6809 2 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን🙏
    ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
    ህሉ በዚህ ስፍራ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።

  • @melesseyetsedaw3070
    @melesseyetsedaw3070 ปีที่แล้ว

    እህቴ ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን አሜን

  • @alemayele1985
    @alemayele1985 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት እህታችን ቃለሂወት ያሰማልን ግሩም ድንቅ ግጥም ነው በቤቱ ያፅናሽ 😢🙏

  • @user-nl3pv4rn9r
    @user-nl3pv4rn9r 2 ปีที่แล้ว +2

    እፁብ ድንቅ ነሽ በእውነት የፈጠረሽ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን 🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @makidemissie5318
    @makidemissie5318 2 ปีที่แล้ว +14

    YOU TAUGHT US WITH BEAUTIFUL POEM AND I AM HAPPY TO SEE YOU IN THIS GREAT ASSOCIATION

  • @user-oe8jn3wk1i
    @user-oe8jn3wk1i 5 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ የእግዝአብሔር ስራ እግዝአብሔር ይመስገን

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 2 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን
    እግዚአብሔር ይባርክሽ!❤🙏

  • @bemnetteshome9007
    @bemnetteshome9007 2 ปีที่แล้ว +4

    ህሉ ድንቅ ገጣሚ ብቻ ሳትሆን ድንቅ ተማሪም ነበረች 👏

  • @MintesnotBeyene16
    @MintesnotBeyene16 7 หลายเดือนก่อน

    ግሩም...ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-ow5zi4yz2b
    @user-ow5zi4yz2b 10 หลายเดือนก่อน

    ድንግል ትጠብቅሽ በውነት ቃላቶችሽ አጥንት ይሰብራሉ❤❤❤❤

  • @danielmelka8619
    @danielmelka8619 8 หลายเดือนก่อน +1

    ይህንን መጣጥፍ እንዲህ ነው እንዴያ ነው ብየ ለመግለፀ አቅሙ የለኝም። በአጭሩ እመ አምላክ ትስማሽ ነው የምለው

  • @ethio-tech6089
    @ethio-tech6089 2 ปีที่แล้ว +3

    ግሩም ግጥም ነው። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እኅታችን።

  • @SolomonHaylu-jl8pp
    @SolomonHaylu-jl8pp 4 หลายเดือนก่อน

    ሺ ህ ብቀኝ
    የማልጨርስሽ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን በእውነት✟💔😥😥😥
    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ውድ እህታችን ጥበቡን ያብዛልሽ
    ግሩም ግጥም ነው።

  • @LemmaAbebayehu
    @LemmaAbebayehu 5 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @jonijo5038
    @jonijo5038 2 ปีที่แล้ว +4

    ደስ የሚል ግጥም!! ቃለህይወት ያሰማልን

    • @mahitube4141
      @mahitube4141 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ካላስቸገርኩሽ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። በጣም ልብ ይነካል። እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛሊሽ ህሊናዬ።

  • @user-pt8bc1yq2e
    @user-pt8bc1yq2e 2 ปีที่แล้ว +4

    ልብ የሚነካ ግጥም ነው ፀጋውን ታብዛልሽ

  • @Haregi849
    @Haregi849 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 3 หลายเดือนก่อน

    ያንች ግጥሞች ፅሌት ናቸው።።።😢❤

  • @user-gy2th1jt3f
    @user-gy2th1jt3f 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን♥ የመቤታችን የእማምላክ ፍቅር ይደርብን♥

  • @ge821
    @ge821 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይልብሽ መሻት ይሙላልሽ እመቤቴ ምልጃዋ ረድኤቷ በህይወት በጓዳሽ ይከተልሽ ❤❤❤❤

  • @sinoa859
    @sinoa859 2 ปีที่แล้ว +12

    እምነት + እውቀት +ስነ ስርአት + እውነተኛ ትምህርት ......ኦርቶዶክስ

  • @saraseyoum8059
    @saraseyoum8059 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ጥልቅ ድንቅ ግጥም ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትጠብቅሽ ::

  • @AdanedesuAdane-oq3qd
    @AdanedesuAdane-oq3qd ปีที่แล้ว

    እህታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፍጻሜሽ ያስምሪልሽ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 2 ปีที่แล้ว +1

    ደግሜ ደግሜ ደግሜ ሰማሁት በእንባ ቃለህይወት ያሰማልን😭😭😭

  • @mekdiayele2336
    @mekdiayele2336 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማለን፣ድንቅ ነው❤❤

  • @amdeworkasefa4051
    @amdeworkasefa4051 2 ปีที่แล้ว +1

    አንድየ ጸጋውን ሲያጎናጽፍ እንዲህ ነው። እድሜ ዘመንሽን ከኃጢዓት ጠብቆ በቤቱ ያኑርሽ። እቅፍ ድግፍ አድርጎ ለመንግስቱ ያብቃሽ።

    • @mahitube4141
      @mahitube4141 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ካላስቸገርኩሽ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @konngitgetachew7759
    @konngitgetachew7759 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ህሊዬ እማምላክ አንደበትሽን ይባርከው እግዚአብሄር ሞገስ ይሁንሽ🙏🙏🙏

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zelela7675
    @zelela7675 2 ปีที่แล้ว +3

    My God I cannot stop crying 😭 This is powerful and touchy God bless you sister

  • @tubeofficial3188
    @tubeofficial3188 2 ปีที่แล้ว +4

    ግሩም ነው የጥበብ አምላክ መጨረሻሽን ያሳምረው❤

  • @FetumYemedinawa-xb3jy
    @FetumYemedinawa-xb3jy 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ እህታችን ህሊና

  • @BentsuhLib-bl2vu
    @BentsuhLib-bl2vu 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን።

  • @maryamemne
    @maryamemne 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን እህታችን
    የሚስደስት ግጥም ልብን ሰርስሮ ከመስቀሉ ስር ካለችው እናት ያደርሳል💒

    • @mahitube4141
      @mahitube4141 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ካላስቸገርኩሽ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @birukbelay1641
    @birukbelay1641 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያጽናልን ውድ እህታችንን

  • @user-xn2fy8dn5q
    @user-xn2fy8dn5q 4 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ስጦታ ነው አቤት ድምጽ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 3 หลายเดือนก่อน

    ሕሉዬ የልጅ አዋቂ ኩራታችን ነሽ ተባረኪ 🍀❤️🙏❤️🍀

  • @HabtamuNimani
    @HabtamuNimani 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልን።

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d ปีที่แล้ว

    እውቀትና ጥበቡን ከዚህም በላይ ይግለጽልሽ እኅታችን ፀጋውን አብዝቶ ያድለሽ !🎚

  • @user-qp7yo2ze8u
    @user-qp7yo2ze8u ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን !!!

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu9260 6 หลายเดือนก่อน

    ህላዬ የኔምርጥ እመቤቴ ትጠብቅሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የግጥም ስራወችሽ ከቀን ወደቀን እጅግ ድንቅ እየሆኑነው ከፖለቲካው ከግዚያዊው ስሜት ወተሽ የእስትንፋስ ባለቤት ስለያሽ በምንፈሳዊህይውት ስራውችሽ ደስተስኝቻለው ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @sabanegassigmariam9129
    @sabanegassigmariam9129 2 ปีที่แล้ว +2

    I can't stop listening to this pome we love you

  • @senayitatlaw1812
    @senayitatlaw1812 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍ በምን ቃል እንደማደንቅሽ ግራ ገባኝ እኮ በእቃ በአጭሩ ቅመም ነገር ነገር ነሽ በተጨማሪ በሚጣፍጥ አደበትሽ ያከበርሻት እመቤታችን ድንግል ማሪያም በዘመንሽ ሁሉ የተከበርሽ ታድርግሽ

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ !! ምን ዓይነት ግጥም ነው?
    ሰውነትን የሚያነዝር!! ትንፋሽ የሚያቆም!!
    የእመቤታችንን የመስቀሉን ስር ሃዘን እንዲህ ተገልጾ ሰምቼ አላውቅም::
    እመቤታችን የባረከችሽ ልጅ ነሽ:: አሁንም ጸጋውን ታብዛልሽ:: ከፊት ከኃላ ከቀኝ ከግራ ሆና ትጠብቅሽ::

  • @KalkidanBizuayehu-sk3uu
    @KalkidanBizuayehu-sk3uu 7 หลายเดือนก่อน

    ቃላት አጣሁልሽ በእውነት....ምንም አልልሽም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @jhonbirhanu5679
    @jhonbirhanu5679 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ይሰማሽ
    እናቴ ወላዲተ አምላክ ንጽህተ ንፁሐን ድንግል ማርያምን ጥልቅ በሆነ አገላለጽ ስለገለጽሽልኝ
    በጣም አደንቅሻለሁ አከብርሻለሁ !!!

  • @endashawbirhanu8699
    @endashawbirhanu8699 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን እህታችን

  • @yaredabera2665
    @yaredabera2665 2 ปีที่แล้ว

    እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ከእቅፏ አታውጣሽ።

  • @kidisttesfaye7712
    @kidisttesfaye7712 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላንቺ ቃላት ያጥረኛል ዕድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @user-jk9pp4lw9k
    @user-jk9pp4lw9k 2 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን እመቤት ትጠብቅሽ 😢😢😢

  • @yodsen1
    @yodsen1 2 ปีที่แล้ว +2

    እመብርሃን እጆችሽን ትባርክልሽ እህቴ። አንደበትሽም እንዲሁ የጣፈጠ ይሁን።🙏🙏🙏💚💛❤

  • @getuashebir9045
    @getuashebir9045 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kalehiwet yasemalin

  • @user-ou9eq8dj4b
    @user-ou9eq8dj4b 8 หลายเดือนก่อน

    እመቤታችን ዘመንሽን ትባርከው ሌላ ምን እንደምል አላውቀም❤❤❤

  • @bursaalebachew9964
    @bursaalebachew9964 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምውድሽ❤❤❤❤❤

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን እሕታችን

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 17 วันที่ผ่านมา

    እንደው ስወድሽ እድሜ ይስጥልኝ

  • @antenehtigstu7989
    @antenehtigstu7989 2 ปีที่แล้ว

    ዘለአለም በቤቱ ያጽናሽ

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን! 🙏🏾♥️☦️ ውድ እህታችን ህሊና ልባምሴት ብርቱሰው

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 2 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሃን 😭
    ቃለ ህይወት ያሰማሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ

  • @yididya4924
    @yididya4924 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤I love it all poem

  • @user-cu7hn7eq1o
    @user-cu7hn7eq1o 2 ปีที่แล้ว +1

    ትችያለሽ👏👏👏 በጣም ደስ ይላል ግጥምሽን ስሰማው የተለየ ስሜት ነው ሚሰማኝ በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው 💗💗💗

  • @user-nn9zj7yg8c
    @user-nn9zj7yg8c 2 ปีที่แล้ว +5

    😥😥😥😥😭 ኋጢአት ያደነደነውን ልቦናችን ይክፈትልን ፍቅር እኔየው ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን😭😭

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለእህታችን ቃለህይወት ያሰማልን ጥበቡን እውቀቱን እግዚአብሔር አብዝቶ ያድልልን ውስጥን ይነካል

  • @danielnema7154
    @danielnema7154 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasmalin enate. Egziabher Amlak tsegawu yabzalih

  • @kidanehaile328
    @kidanehaile328 2 ปีที่แล้ว

    እፁብ ድንቅ።ዘመን ይስጥሽ ብዙ ታሰሚናለሽ።የኢትዮጵያ ፈርጥ እጅግ በጣም ትማርኪያለሽ!!

  • @solomonb1211
    @solomonb1211 2 ปีที่แล้ว

    ህሊና ደሳለኝ እጅግ በጣም ብሩህ አእምሮ ያለሽ እንቁ ልጅ ነሽ። እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ! በጥበብ በሞገስ ከቤቱ ሳይለይ ያኑርሽ!

  • @munaethio5925
    @munaethio5925 2 ปีที่แล้ว

    my sweet Helina!! God bless you!!!

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q 2 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ እንኳንም በዚህ መጣሸልን ህሊና

  • @user-wf9jt6ns9m
    @user-wf9jt6ns9m 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @yop_tube
    @yop_tube 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማሽ

  • @betym1206
    @betym1206 2 ปีที่แล้ว +1

    Yane kongo Egziabher Abzto abzto yibarkisch Emabete kidist dingel marieam atlaysch.

  • @mihiretybeltal
    @mihiretybeltal ปีที่แล้ว

    Wiha tempting tetiche endemirekaw aynet simet new yemisemagn,, gitmochishin Sistema,, emebete titebikishe Yene wen 💕💕💕💕

  • @mikyasmezgebu7579
    @mikyasmezgebu7579 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ቃላት የለኝም በእውነት እግዚያቢሄር ይባርክሽ ፍቅርዋ በረከትዋ አይለይሽ የልቤን ቃል ነው በግጥም የነገርሽኝ ሁሌ እማስበውን ኡፋፋፋ

  • @netsanetbogale3948
    @netsanetbogale3948 ปีที่แล้ว

    Ere minm Kal yelegnm maryamn yene konjo ❤️❤️❤️

  • @kybayisapky5368
    @kybayisapky5368 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @genethouston4547
    @genethouston4547 2 ปีที่แล้ว

    God blessed your brain
    Very powerful word come out from blessing brain

  • @benyamtilahun7816
    @benyamtilahun7816 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ነው! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @user-rg1ti2oy6r
    @user-rg1ti2oy6r 11 หลายเดือนก่อน

    ጥበብ ማስተዋሉን የሰጠሽ የድንግል ልጅ አብዝቶ ይባርክሽ ከዚህ በላይ እንዲታገለግይ ከበዛው ፀጋው አብዝቶ ይስጥልን