እንዴት ባፈቅርህ ነው ? ትንሿና ተወዳጇ ገጣሚ| ህሊና ደሳለኝ | Hilina Desalgne | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.ย. 2019
  • ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን በሰም እና ወርቅ 21ኛው የኪነ - ጥበብ ምሽት ፕሮግራም ላይ "ወንጌለ ዘማይት " ትንሿና ተወዳጇ ገጣሚ| ህሊና ደሳለኝ ያቀረበችውን ፕሮግራም ይዘንላቸሁ ቀርበናል የተለመደውን አስተያየታቸሁን ይስጡን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ ። Like Comment Share Subscribe Amharic Tube Thanks a lot
    Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 289

  • @Amharictube
    @Amharictube  4 ปีที่แล้ว +39

    ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን በሰም እና ወርቅ 21ኛው የኪነ - ጥበብ ምሽት ፕሮግራም ላይ "ወንጌለ ዘማይት " ትንሿና ተወዳጇ ገጣሚ| ህሊና ደሳለኝ ያቀረበችውን አስደናቂና አነጋጋሪ ግጥም ይዘንላቸሁ ቀርበናል የተለመደውን አስተያየታቸሁን ይስጡን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ ። Like Comment Share Subscribe Amharic Tube Thanks a lot
    Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 ปีที่แล้ว +131

    ዋዉ ምን ብዬ ላድንቅሽ? የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ችሎታ ብቻ ነው አልልም:: ተባረኪ🙏🏾

    • @user-mz1dn1go3m
      @user-mz1dn1go3m 4 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነዉ

    • @tesfaneshsallam5209
      @tesfaneshsallam5209 4 ปีที่แล้ว +1

      የነውብ ጀግና እግዛብሂር አምላክ ጥበቡን ያብዛልሽ በርችልን እንወድሻለን ከክፋወች ይጠብቅሽ ኑሪልንአደኛየ

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 4 ปีที่แล้ว +27

    ይታደሉታል እዲ አይታገሉትም ይሉሻል ይሄ ነዉ የኔ ቆንጆ እረ ፈጣሪ ምን አይነት ልዩ ጥበብ ነዉ የሰጠሽ 😍

  • @user-vu2eg6us5h
    @user-vu2eg6us5h 4 ปีที่แล้ว +47

    ይሄ መመረጥ ነው ከአምላክ ሲሰጥ እንጂ በትምህርት የሚሆንም አይደል ።ክብር ምስጋና ይግባው ይሄን የመሰለ አይምሮ የሰጠሽ ጌታ ❤በርቺልን ታዳጊዋ

    • @mimebeza3240
      @mimebeza3240 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ በተገኘው አጋጣሚ እግዚአብሔርን የሚያመሰግን ሰው እዴት ያኮራኛል ብርክ በይ የወንዜ ልጅ

    • @AberhameTsiga-qs8mm
      @AberhameTsiga-qs8mm 11 หลายเดือนก่อน

      Fetare yetebkesh mekale abezeto tebebu ychemerlesh

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q 4 ปีที่แล้ว +14

    መኪሊትሽ ያገኘሽ ጥበበኛ ልጅ ነሽ ፈጣሪ የስጦታሽን አድማስ ያስፋልሽ

  • @selamet1450
    @selamet1450 4 ปีที่แล้ว +9

    የኔቆንጆ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔ ዓለም እድሜ ከጤና ይሥጥሽ የኔ ምክር♥♥♥♥❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @muhammdhadu1956
    @muhammdhadu1956 4 ปีที่แล้ว +22

    ውይይይይ የእውነት ጥበቡን ላደለሺ እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s 4 ปีที่แล้ว +34

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እህቴ ምናባቴ ላርግሽ የልብ ነው እምታደርሽው እድሜ ይስጥሽ ውድድድ

  • @user-pq3oq5wc9s
    @user-pq3oq5wc9s 4 ปีที่แล้ว +45

    ወይ እኔ አንች ልጅ ምን ላርግሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ

  • @mikyoutube8942
    @mikyoutube8942 4 ปีที่แล้ว +16

    በእውነት እኔ ቆንጆ ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ ውድዋ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እመቤቴ ድንግልን ማርያም ትጠብቅልን አሜን

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 4 ปีที่แล้ว +68

    ህሊና ደሳለኝ ከዘመኑ ትውልድ ቀድማ የተወለደች ግሩም ገጣሚ ነች !!!

    • @Aftakintubehabesha
      @Aftakintubehabesha 4 ปีที่แล้ว

      አባ ጅፋር ETHIOPIA ጎራ ይበሉ

    • @nng4388
      @nng4388 4 ปีที่แล้ว

      ፍፍፍፍማርች

    • @marstube7159
      @marstube7159 4 ปีที่แล้ว

      Ewnet new

  • @gizesarke891
    @gizesarke891 4 ปีที่แล้ว +15

    የኔ አንደኛ ህሌናዬ እመብርሃን ትጠብቅሸ 👏👏👏

  • @genetfrankenberger2594
    @genetfrankenberger2594 4 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ለዝቾ ሀገር እንደዚቾ አይነት ልጅ ይልካል እኛን አልገባን ሲል

  • @user-ct1sg1bj8w
    @user-ct1sg1bj8w 4 ปีที่แล้ว +33

    እመቤቴ ትጠብቅሽ የኔ ቆንጆ በርቺ የኔ ጀግና

    • @fikre576
      @fikre576 4 ปีที่แล้ว +1

      Anchiye egzabihehr yeabrkish

  • @ewnetuasfaw561
    @ewnetuasfaw561 4 ปีที่แล้ว +24

    የኔ ቆጆ እንቁ እትዮጵያ♥♥♥

  • @user-mz7sy6gf1j
    @user-mz7sy6gf1j 4 ปีที่แล้ว +7

    ቃላት የለኝም ላች ኡነት 100%❤👌

  • @lulitwogderess6440
    @lulitwogderess6440 4 ปีที่แล้ว +11

    Wonderful art.... God bless you sister Helina. This is truly a gift of God...👏👏👏👏👏

  • @gashaw278
    @gashaw278 2 หลายเดือนก่อน

    ገጣሚ ህሊና ምርጥ ገጣሚ ነሽ። እግዚአብሄር በዚሁ የስነ ጥበብ ችሎታሽና በጤንነት ረጅም እድሜ ኑሪልን። ተባረኪ።

  • @emyeagere3134
    @emyeagere3134 4 ปีที่แล้ว +12

    አንተኮ ክህነተ ስልጣን ዘንመህን እንዲፀና ሳይበጠስ ክሩ
    ወይ ገዳም መግባት ነው ወይ ድንግል ማግባቱ።
    አቤት መባረክ አብዝቶ ይባርክሽ
    በርችልን

  • @user-mz1dn1go3m
    @user-mz1dn1go3m 4 ปีที่แล้ว +3

    *ልዩ ነገር እግዚአብሄር መጨረሻሽን ያብቀዉ እዉነት ትምህርት ቤት ነዉ ግጥሙ በሙሉ ስጦታ አለዉ ሁሉም ከተጠቀመበት አይዞሽ እግዚአብሄር አንደበትሽን ይባርከዉ ጸጋዉን ያብዛልሽ*

  • @tigistkassa3353
    @tigistkassa3353 4 ปีที่แล้ว +4

    እመቤቴ ከነ ልጅዋ ትጠብቅሽ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ!!!

  • @ermiasmamo1227
    @ermiasmamo1227 4 ปีที่แล้ว +2

    ምን ብዬ ላድንቅሽ? የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ችሎታ ብቻ ነው አልልም:: ተባረኪ

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 4 ปีที่แล้ว +8

    ውብ እንስት እመብርሀን ትጠብቅሽ ።ውድድድ የማደርግሽ

  • @user-id6ml8dg3d
    @user-id6ml8dg3d 4 ปีที่แล้ว +11

    ህሌና ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 4 ปีที่แล้ว +44

    የኔ ጀግና ጀግና ነሽ በርች

  • @user-rc5rd1cd9o
    @user-rc5rd1cd9o 4 ปีที่แล้ว +25

    ግሩም ነው መጨርሻሽ ይመር እህቴ

  • @selamtube12
    @selamtube12 4 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ግጥምን ማዳመጥ የጀመኩት ባንቺ ነው ውዴ በርቺ እግዚአብሔር ይዳሽ ጀግናችን

  • @user-pr3yz9xs7s
    @user-pr3yz9xs7s 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት በጣም የምከታተልሺ እግዚአብሔር ጥበብን አብዝቶ ይስጥሺ እህቴ

  • @zelekeayalew8448
    @zelekeayalew8448 4 ปีที่แล้ว +15

    በርቺ ህሊና!!!

  • @maserateababa391
    @maserateababa391 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ፀጋዉን፡ያብዛልሽ፡የኔ፡ጀግና

  • @eldikassu7867
    @eldikassu7867 3 ปีที่แล้ว +3

    ገጣሚ ፊርማዪ ትቆጨኝ ነበር🔥🔥🔥🔥🔥አሁንግን ተክታለች!!!!!!👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @teferichekol7599
    @teferichekol7599 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በዚህ ዘመን በልጅነት እንደዚህ ዕንቁ የሆነች ልጅ መስማቴ ደንቆኛል ፈጣሪ ይጠብቅሽ ።

  • @embteembte1275
    @embteembte1275 4 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እመብርሀን ትጠብቅሽ

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 4 ปีที่แล้ว +1

    አንቺስ እግዚአብሃር በስጠሽ እውቀት በግጥም ስሜትሽን ገለፅሽ እኛ ስለ እንቹ በምን ቃል እንግለፅሽ :: በዚህ ዘመን በዙህ ትውልድ አንቺን የመስለ እንቀ ማግኘት መታደል ነው እድሜ እና ጤና እመኝልሻለሁ

  • @mahiletmekonnen4364
    @mahiletmekonnen4364 4 ปีที่แล้ว +2

    ከማልቀስ በቀር ምን እላለሁኝ እኔ ውይ! የኔ ህሊናዬ አንች ፍቅር ነሽ ።ፍቅርንና የ ቃልኪዳን ጽኑነት የምታስተምሪ ፍቅር ነሽ ።ተባረኪልኝ

  • @aferasaron4849
    @aferasaron4849 4 ปีที่แล้ว +6

    ቃል የለኝም ተባርከሻል አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uf5fz9nx8s
    @user-uf5fz9nx8s 4 ปีที่แล้ว +41

    ግጥሞቿን በመፀሀፍ ማገኘት ይቻላል?

    • @Aftakintubehabesha
      @Aftakintubehabesha 4 ปีที่แล้ว +1

      እናትነት እውነት ነው አባትነት እምነት ነው ወደ አቦልም ብቅ ይበሉልን

    • @wb2222
      @wb2222 4 ปีที่แล้ว

      Ba CD ale

  • @genzebabebe-hs9jh
    @genzebabebe-hs9jh ปีที่แล้ว

    ህሉዬ ተባረኪ እኔ በጣም የገረመኝ የማፈቅረው ልጅ ዲያቆን ነው። በጣም የሚምር በጣም ጨዋ ነው። እያደር አፈቀርኩት ሁሌ በሠበቡ ቤተክርስቲያን እሒዳለሁ ለትምህርት ለቅዳሴ በየጊዜው አየዋለሁ። በጣም ደግሞ ያስፈራኛል በእርግጥ ሌላ ሰው ኖሮኝ አያውቅም ። ፈጣሪን እንዳልጠይቀው ከአቅሜ በላይ የሆነ ሠው ሆነብኝ ዝም ብዬ ለሁለት አመት አፈቀርኩት እና ህሉዬ ልጅአገረድ መሆን ብቻ ከሆነ የሚያስፈልገው ከዚህም በላይ ባፈቀርኩት ግን መንፈሣዊ ሰው አይደለሁም ጠንካራ እምነት የለኝም። ለምን እሱን እንዳፈቀርሁ አላቅም ብቻ ጥሩ ግጥም ነው አመሠግናለሁ ስሜቴን ስለገለጽሺው

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 4 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ እህቴ በርች እስከመጨረሻው በእምነት በሀይማኖት ያፅናሽ ቸሩ መድኃኒዓለም ከፊትሽ ትቅደም ቤዛዊት ዓለም።ይህ የእግዚአብሔር ስጦታነው።

  • @judiguest2780
    @judiguest2780 4 ปีที่แล้ว +4

    ህሊናንሰትነኮ መዋርድህ ነው በቀለ ገሪባ ህሊና የኛ ዘመን ጣይቱ ኑሪ ልን%%%%%

  • @hizbadamchane3304
    @hizbadamchane3304 4 ปีที่แล้ว +12

    ዋዉ የኔ ጀግና

  • @rahe698
    @rahe698 2 ปีที่แล้ว

    ከምን አይነት ምንጭ ቤተስብ ነው የወጣሽው ህሊናዬ እንድዚሁ ብቻ ኑሪልኝ ቃል የለኝም

  • @samualfentiegelaw2137
    @samualfentiegelaw2137 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ መመረጥ ነው ከአምላክ ሲሰጥ እንጂ በትምህርት የሚሆንም አይደል ።ክብር ምስጋና ይግባው ይሄን የመሰለ አይምሮ የሰጠሽ ጌታ

  • @user-kz7gv9bt6u
    @user-kz7gv9bt6u 4 ปีที่แล้ว +2

    በስመአብ መገን የአድየ ስራ
    ዋውውውው ቃለህይወት ያሰማልን
    የኔ ጀግና

  • @user-yb2iy3qb6o
    @user-yb2iy3qb6o 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይስጥሽ ገራሚ ልጅ ነሽ

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 4 ปีที่แล้ว +31

    ኢሳይያስ 40
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁸ አላወቅህምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፥ የምድርም ዳርቻ ፈጣሪ ነው፤ አይደክምም፥ አይታክትም፥ ማስተዋሉም አይመረመርም።
    ²⁹ ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።
    ³⁰ ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል፥ ጐበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ፤
    ³¹ እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።

    • @haymanotgugessa9541
      @haymanotgugessa9541 4 ปีที่แล้ว +1

      Alem Araya ታዲያ ይሄ ጥቅስ ከዚ ጋር ምን ያገናኘዋል?

  • @hananchapman3810
    @hananchapman3810 4 ปีที่แล้ว +4

    I don’t have any words you just amazing stay blessed beautiful

  • @gitanugutani9340
    @gitanugutani9340 2 ปีที่แล้ว

    በፈጣሪ በጣም ልዩ ነሽ መጥፎ አይን ካላቸው ይጠብቅሽ

  • @mekdesmen2671
    @mekdesmen2671 4 ปีที่แล้ว +1

    ኑሪልኝ ማሬዋ ህሊና ምን ብየ ናድንቅሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @belylij6618
    @belylij6618 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው! ልዩ ነሽ በናትሽ ቃላት የለም ምን ብየ ላድንቅሽ በቃ ልዩ የልዩዎች ልዩ ነሽ!!

  • @quadtos857
    @quadtos857 4 ปีที่แล้ว +3

    Simply brilliant!!

  • @endedendale6968
    @endedendale6968 4 ปีที่แล้ว +3

    መታደል ነው።እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ

  • @yonasg.medhin6310
    @yonasg.medhin6310 4 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ ጎበዝ ገጣሚ ። ጤናና ሰላም ያብዛልሽ።Amazing Skill for her age , give her a bid applouse, God Bless you.

  • @workneshwondimu4862
    @workneshwondimu4862 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅሽ፡፡

  • @mekdesasefa7948
    @mekdesasefa7948 3 ปีที่แล้ว +3

    Yene konjo, u are the most talented person, keep up the the good work, have no words, I am speechless on u.

  • @wuebanchiethiopia
    @wuebanchiethiopia 4 ปีที่แล้ว

    ባለእፁብ፡ድንቅ፡አምሮዋ፡እሌና፡ዘመንሽ፡ሁሉ፡የተባረከ፡ይሁን።

  • @bethel3060
    @bethel3060 2 ปีที่แล้ว +1

    I can't stop hearing you are so amazing and blessed sis

  • @belealhebsi9521
    @belealhebsi9521 4 ปีที่แล้ว +1

    ህሉየ የኔ ጀግና ቃላት አጠረኝ እመብርሃን ትጠብቅሽ

  • @mahletmichael4030
    @mahletmichael4030 4 ปีที่แล้ว +6

    የኔ አንደኛ

  • @solminte4693
    @solminte4693 4 ปีที่แล้ว +3

    ሥምን መላክ ያወጣዋል እንዲሉ"ኅሌናናናናናናና "

  • @danansh2742
    @danansh2742 4 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛልሽ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @danieldamtew2595
    @danieldamtew2595 4 หลายเดือนก่อน

    her each word is another poem. Blessed!

  • @absabs9830
    @absabs9830 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው እድሜሽ ይባርከው ቆንጆ

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x 4 ปีที่แล้ว

    ብሠማሽ ብሠማሽ የማልጠግብሽ እግዚአብሄር ጥበብ ይጨምርልሽ

  • @waine6059
    @waine6059 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልሽ ውዴ ቃል የለኝም ሌላ

  • @user-jk5ee2rr7d
    @user-jk5ee2rr7d 4 ปีที่แล้ว

    *የኔ ቆንጆ ድንቅ ነሽ እኮ ፊጣሪ ይጠብቅሽ💚💛♥*

  • @fatama1233
    @fatama1233 4 ปีที่แล้ว +5

    እህቴ በርችልን

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 4 ปีที่แล้ว +5

    Wow..... Lovely knowledgeable ledy.
    Ethiopia has in this generation like you that show me she'll have miracle God (Allah) blessed you!!!!!

    • @hanihani5462
      @hanihani5462 4 ปีที่แล้ว

      ለግጥሞችሽ ድንቀት በቻ ሳይሆን
      ሳሳሁልሽና ባየሁሽ ቁጥር የማጣሽ
      አየመሰለኝ አነባለሁ አንቺ ኮኮብ
      እንዳጠፊ እባክሽ ራስሽን ጠብቂ

  • @Jojo123h
    @Jojo123h 3 ปีที่แล้ว +2

    Kaqim belay gulbet alew ❤️

  • @zemedkumestifanos
    @zemedkumestifanos 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ የፊርማዬ ዓለሙ መታሰቢያ ነሽ።

  • @user-ns1oq1es4g
    @user-ns1oq1es4g 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን! በርችልን እህታችን።

  • @meronwolde6520
    @meronwolde6520 4 ปีที่แล้ว +1

    Elny Fkre Ethiopian here Good blasé you keep safe!!!!!!!!!!!!!

  • @eluluamilak510
    @eluluamilak510 3 ปีที่แล้ว +1

    The background classic doesn’t go with the poem message and melody. It’s distracting at all, either change it or her own beautiful voice is all enough!
    You are so blessed Helina, may God watch you and keep you in his house forever!

  • @emamaethiopia6977
    @emamaethiopia6977 4 ปีที่แล้ว +2

    ብርቅየዋ ኢትዮጵያዊ

  • @user-oh6jw9tz1r
    @user-oh6jw9tz1r 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆጆ

  • @yweyinharg8729
    @yweyinharg8729 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዜርን ሳይከፋው አስቀዳሹን ከፋው😭😭😭

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 4 ปีที่แล้ว

    እውነት እረ ምን እንበልሽ ቃላት የለንም አይዞሽ እህቴ ምንም ቢሉ አንቺ ኢትዮጵያውያን ነሽ እድሜ ጤና ሊላ ምን

  • @sebleworkgelan9431
    @sebleworkgelan9431 4 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ችለታ ልዮ ተሰጥኦ በርቺ

  • @user-gz6eb7xy3i
    @user-gz6eb7xy3i 3 ปีที่แล้ว

    ምን ላድርግሽ ህሊናዬ እግዚያብሄር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ የኔ ቆንጆ።

  • @abiymulat6832
    @abiymulat6832 4 ปีที่แล้ว

    ውይይይ ተሰጥኦ መባረክ ነው ታደል በርችልኝ የኔ ጀግና

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 3 ปีที่แล้ว +1

    እመቤታችን ትጠብቅሸ

  • @mesiyemariyamlij3305
    @mesiyemariyamlij3305 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ በርች😊😊

  • @meazawodaje1437
    @meazawodaje1437 3 ปีที่แล้ว +1

    ውበት እውቀት ስነ ስርዓት ከላይ ሲሰጠን እንዲህ ነዉ

  • @yewubrema4545
    @yewubrema4545 4 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ እማ❤❤

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 4 ปีที่แล้ว +2

    👍🏾👍🏾🌿🌿🌿💚💛❤️ የኔ ጎበዝ
    ተባረኪ🙏🏾

  • @merontewodros943
    @merontewodros943 2 ปีที่แล้ว +2

    She is a legend 😍

  • @samidox1633
    @samidox1633 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን አቦ ይመችሽ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ይመስታል የኔ ቆንጆ አድናቂሽ ነ ኝ

  • @rahe698
    @rahe698 3 ปีที่แล้ว

    ህሊና ስወድሽ እግዚአብሄር ይባርሽ የኔ እህት ኑሪልኝ

  • @emebetbzualem9006
    @emebetbzualem9006 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ስም አጣሁልሽ ምን ብየ ልግለጥሽ በርች ብዙ እንጠብቃለን

  • @barakiabebe
    @barakiabebe 4 ปีที่แล้ว

    Waw,, I can't believe it just ,it is gifted fro God.

  • @emenegnyantewnegngrma6188
    @emenegnyantewnegngrma6188 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ አድናክሽ ነኝ አግዛብሔር ካንች ጋር ይሁን

  • @namnmnamm7161
    @namnmnamm7161 วันที่ผ่านมา

    ቃለይውት ያሰማልን ፀገወን ያብዛልሽ

  • @taleffyeshitila6696
    @taleffyeshitila6696 ปีที่แล้ว

    የጠበብ ሁሉ ባለቤት አንድዬ መድህኒአለም ክብር ይግባው እደጊ

  • @toflert6218
    @toflert6218 2 หลายเดือนก่อน

    big respect

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 4 ปีที่แล้ว

    Ababalin asamiro madametin atekuro yemibalew le indanchi yalu be Weladit Amlak stega letemolut new.
    Ye inaten tarik astaweshin malete inate biye yemiteratin.
    Gid yelem inbawa yitabesaal.
    Be kifuwoch mehal degoch biq biq yilalu.
    Zemene tesfa yihunilin.
    Tebareki.
    Amen Amen Amen

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 4 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ነሽ!!!

  • @hdidydud7535
    @hdidydud7535 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ፀጋውን ያብዛልሽ ጨምሮ

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማር እድው ምን ብየ ልግለፅሽ ክቶ አይ እናት ወልዳልች ፈጣሪ በጥብቡ ያሳድግሺ

  • @btahmbethem3498
    @btahmbethem3498 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ፀጋዉን ያብዛልሽ