"አይፅናናም አንድ አንድ ሀዘን" ..... ማርያም እና ሀዘን ይተዋወቀሉ ....በእንባ የሚያደምጡት የኤልያስ ሽታሁን ግጥም Elias shitahun

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • #Minyahil benti #ምንያህል በንቲ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
    1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
    2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    TH-cam / @etartmedia
    ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

ความคิดเห็น • 81

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h ปีที่แล้ว +25

    ድንግል ሆይ ልጅሽ ለኛ ሲል በተቀለው መከራ ማራቸው ብለሽ ለምኚ 😭😭😭ታመናል ኢትዮጵያን ማራት ብለሽ ማልጂ😭😭😭
    የጭንቅ አማላጂቱ ወላዲተ አምላክ እባክሽ የተጨነቀችን ነፍስ አረጋጊ
    ጌታ እንኳን ያቺን የጭንቅ ቀን በእቅፍሽ አሳልፏል እማምላክ ከልጅሽ አስታርቂን 😭😭😭

    • @sabelamena8135
      @sabelamena8135 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 ปีที่แล้ว

      አሜን❤

  • @zlove8820
    @zlove8820 ปีที่แล้ว +12

    እውነት ብለሃል ወንድሜ እግዚኣብሄር ጸጋውን ያብዛልህ እናቴ ድንግልየ ማርያምየ 😢

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ተዋህዶ የጥበብ ሀገሯ❤❤❤ኤሉይዬ ልቤ ስወድህ❤❤❤❤

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ወንድሞቸ

  • @addisalemdemssie
    @addisalemdemssie 2 หลายเดือนก่อน

    ET ART MEDIA ፈጣሪ ይባርካቸሁ በርቱ

  • @selamtakel
    @selamtakel ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mahiletmoges-dc8dl
    @mahiletmoges-dc8dl ปีที่แล้ว

    ተባረክ!!!!!!!

  • @bereketeliyas2479
    @bereketeliyas2479 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዬጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምንኛ ውብ ናት ምንኛ ድንቅ ናት

  • @negussiewoldemichaelzeleke2954
    @negussiewoldemichaelzeleke2954 ปีที่แล้ว +17

    የድንግል ማርያም ትህታና ፍቅር የሰላምታ ድምፅ እረ ስንትን አማላጅነት የእመቤታችን ልዩ ነው ❤🎉

  • @user-lv1jr2dy7p
    @user-lv1jr2dy7p ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ስል እግዚአብሔር እባክክ ማረን ይቅር በለን ስለናትክ ስለቅድስት ድንግል ማርያም ብለክ ስለቅዱሳን ስለሰመሃታት ስለ ንፁሃን ብለክ ማረን ይቅር በለን
    ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሰማልን

  • @AynalemAshagre21
    @AynalemAshagre21 5 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ኤልያስ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ምስጥርና ጥበቡን ትግለፅ ልህ ወንድመ የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን ሰምዎች ብቻ ሳይሆን አስተዋየዎች ያድርገን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-tg9mp8zx5f
    @user-tg9mp8zx5f ปีที่แล้ว

    ኤልያስ ሽታሁን እንዴት ፀጋ እግዚአብሔር የበዛልህ ነህ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይውት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ኢት አርት ሚዲያ ያገልግሎት ዘምነውን ያርዝምንልን😊

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 ปีที่แล้ว +2

    ዲያቆኑ አምላክ በቢቱ ያፅናህ የፈጣሪ ጥበቃ ይጠብቅህ እንጅ በጣም እሰጋለሁ እንደዚህ ያለ መታደል ብዙ ጠላት አለብህ ወንድሜ መጀመሪያ ከጓደኞችህ
    ከሴቶች
    ዋናው ሰይጣን በጣምነው የሚፈልግህ።

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 ปีที่แล้ว +2

    እግዜአብሔር የአልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን።

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 ปีที่แล้ว +2

    ዝምሬ መላእክት ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢😢😢

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሀገራትንን ሰላም ያድርግልን በፍቅር ይሰብስበን እኛንም የዚህ በረከት ተካፋይ ያድርገን አሜን

  • @sumanbalkarsingh1656
    @sumanbalkarsingh1656 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @yisenapro7421
    @yisenapro7421 ปีที่แล้ว +6

    የከፋዉ ሰዉ ካለ ማርያም እቅፍ ያልቅስ ❤❤❤❤

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋውን ያብዛላቹ እንጂ ሌላምን ይባላል ተባረኩልን ወንድሞቻችን ማርያምና ሀዘን ይተዋወቃሉ

  • @Nigusu821
    @Nigusu821 ปีที่แล้ว +2

    ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ያሠማልን👍👍

  • @Haregi849
    @Haregi849 ปีที่แล้ว +1

    ውይ መታደል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @yiftuabebe7624
    @yiftuabebe7624 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ ሆይ ሐዘንሽን ሳስበው ያስለቅሰኛል

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ወንድማችን 😢😢😢😢

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማል 😢😢😢

  • @GenetHediye
    @GenetHediye ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድሞቸ 🥺🥰🙏

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 ปีที่แล้ว +1

    አሜን❤🙏🙏💯💯

  • @asterieweldamichael5455
    @asterieweldamichael5455 ปีที่แล้ว

    Enate benebsesh seyefe yalefew legha hatheyat belo lejeshe betekebelew mekera newe 😭😭😭😭

  • @sabelamena8135
    @sabelamena8135 ปีที่แล้ว

    Embezuane enata 🤲🤲🤲🤲🥲🥲🥲🥲🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tigisttsegaye9027
    @tigisttsegaye9027 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @diressmikiyasfasil640
    @diressmikiyasfasil640 ปีที่แล้ว

    እድሜ ይስጥህ ኤልያስ ሽታሁን

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @user-tn8gg1yi5r
    @user-tn8gg1yi5r ปีที่แล้ว

    አሜን አሜንአሜን ፀጋውን ያብዛልክ ወድሜ

  • @user-ql8np7ne1f
    @user-ql8np7ne1f 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoridanosiyarediyoridanosi2120
    @yoridanosiyarediyoridanosi2120 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ድንግል ማርያም 😭😭😭

  • @ensratube
    @ensratube ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት

  • @user-qm7vn7di3x
    @user-qm7vn7di3x ปีที่แล้ว +3

    ቅድስት ሆይ አሳስብ ከልጅሽ 😢😢😢😢

  • @user-yz2sf2be3u
    @user-yz2sf2be3u 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @gionnews1121
    @gionnews1121 ปีที่แล้ว

    ሰአሊ ለነ ማርያም!

  • @saabcell8668
    @saabcell8668 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰⛪️

  • @mahletzeleke3186
    @mahletzeleke3186 ปีที่แล้ว

    EMEBETE enate endet chalishew yehon yanen kebad seife weladite Amlak Ewedishalehu ke lijishe Amalijegne 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-ze4vh1kp6k
    @user-ze4vh1kp6k ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭እመአምላክ ያች ሀዘን እኮ ይለያን

  • @user-wt9yu2ct3j
    @user-wt9yu2ct3j ปีที่แล้ว +2

    እናቴ እመቤቴ ልጂሽ ለኛ ሲል መከራን ተቀብሏል እና ምስጋና ብቻ እንጂ ምን እንከፍለዋለን 😢😢

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 😢😢😢😢

  • @tigistgetahun-dc5vq
    @tigistgetahun-dc5vq ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @bezawitteshome2219
    @bezawitteshome2219 ปีที่แล้ว

    🥺🥺🥺😍😍😍

  • @teddy7508
    @teddy7508 ปีที่แล้ว

    ማርያም 💗💕ስምሽ ፈውሴ ነው

  • @burtukantake183
    @burtukantake183 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yasmaln wadamchn ❤❤❤❤

  • @muluberhansaelu8291
    @muluberhansaelu8291 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-yq4tu2gf5o
    @user-yq4tu2gf5o ปีที่แล้ว +3

    እናቴ ማርያም የስደት ስንቄ ❤️🥰🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @user-io4yy4kn1k
    @user-io4yy4kn1k ปีที่แล้ว

    እናት ቤተክርስቲያን ለዘላለም ኑሪ ሥርዓት እና አለባበስ የተሞሸርሽ ውበት ሞልቶ የፈሰሰብሽ

  • @bezawitmolla9148
    @bezawitmolla9148 ปีที่แล้ว

    ግሩም !

  • @somay121
    @somay121 ปีที่แล้ว

    😢😢😢

  • @serkalembeyene9500
    @serkalembeyene9500 ปีที่แล้ว

    ቅድስት ሆይ ስለእኔ ሐጢያት መከራ ከተቀበለው ልጅሽ ዘንድ ይቅርታን ለምኚልኝ፡

  • @destalakew4394
    @destalakew4394 ปีที่แล้ว

    ድንግል ማትያም ሆይ ልጅሽ ለእኛሲል ስለተቀበለው መከራ እና ስለ አንች መሪር ሀዘን ብለሽ ልጅሽ ኢትዮጵያን ያስብ ዘንድ አሳስቢ

  • @serkalembeyene9500
    @serkalembeyene9500 ปีที่แล้ว

    ሆሳዕና በአርያም በሉ

  • @anguachwubet1005
    @anguachwubet1005 ปีที่แล้ว

    Zimare meleakitin yasemalin wendimachin

  • @asnakech9413
    @asnakech9413 ปีที่แล้ว

    AmenAmenAmen🙏🙏🙏

  • @anguachwubet1005
    @anguachwubet1005 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ ewunet new yene enat

  • @burhn1729
    @burhn1729 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @azebnigusse884
    @azebnigusse884 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው አንድ አንድ ሀዘን መፅናኛ የለውም።

  • @hirutifantaw5657
    @hirutifantaw5657 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tegisttesfaye5432
    @tegisttesfaye5432 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mdet2995
    @mdet2995 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @semrihaimiberhane1463
    @semrihaimiberhane1463 ปีที่แล้ว

    🙏❤🙏

  • @batibatibati3199
    @batibatibati3199 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤😢😢

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-uy9rq2yy4n
    @user-uy9rq2yy4n ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢

  • @muilknasser1947
    @muilknasser1947 ปีที่แล้ว

    እውነትነውውንድም

  • @bereketeliyas2479
    @bereketeliyas2479 ปีที่แล้ว

    እረ እኔ የት ልድረስ ምንኛ ታሳዝን እማምላክ አረ እንዴትስ ቻለችው እንደምን

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 ปีที่แล้ว

    Orthodox mehon metadel new

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 ปีที่แล้ว

    አይታቹ ስትወጡ like share የተዋህዶ ቤተሰቦች❤❤❤❤ይጠቅማቸዋል

  • @ephremwondosen5626
    @ephremwondosen5626 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @mulu359
    @mulu359 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @bettyayele9100
    @bettyayele9100 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤