ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መነሻ የአምልኮት ስግደትለአብ እሰግዳለሁ ለወልድ እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ ምስጋና ይሁን ለአብምስጋና ይሁን ለወልድ ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስሀሌሉያ ለአብ ሀሌሉያ ለወልድሀሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስበረከቱን ለሠጠንሀይሉን ላበዛልንበዚህ ሰአት ላቆመንበቸርነቱ መንገድ ለመራንበዚህ ሰአት በፀጋው ለጠበቀንበብርሀኑ መንገድ ለመራንቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ሀያልቅዱስ ህያውቅዱስ ኤልሻዳይቅዱስ አዶናይቅዱስ ያህዌቅዱስ ፀባኦትቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅክብር ምስጋና ይግባውለዘለአለሙ አሜን።
ጎበዝ ልክ ነዉ❤❤❤
@@aynalemageze8592 በርቱ ጠዋትና ማታ መስገድ ሁል ጊዜ ግዴታችን ነውና እንበርታ
@@ይስሀቅአብርሃም እሺ
This is correct. Thank you for sharing for others 🙏🏽
@@ይስሀቅአብርሃም ከፀሎት ብሀላ ወይስ መጀመሪያ እንስገድ ከሰገድን ብሀላ በፀሎት ነዉ የሚያልቀዉ ???
እባካችሁ ይህንን ኮሜት የምታነቡ. የኦርቶዶክስ. ልጆች. በጸሎት አስቡኝ. እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋልን እዲሰጠኝ. 😢
የመምህር ተስፍዬ አበራ ገጠመኝ ብለሽ ግቢና አዳምጪ
አምላከ ቅዱሳን ያስብሽ ያስበን አይዞሽ በጸሎት በርች ለሁላችንም ማስተዋል እና ጥበቡን ያድለን🌹
@@SaraENat አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ያስብሸ🙏🏽
አንችንም እኔንም እመብርሃን ታማልደን
,የተዋህዶልጆች.እደትናቹህ.በፀሎት.አስቡኝ.ደካማነኝ.ወለተስላሴ..በጣም.የምያስጨንቀኝ.አዳድግዜ.እራሴን.የምያስተኘ.ምንደሁም.አልገባኝ.ግንደግሞ.ቅዱስገብርኤል.ቅዱስ.ምካኤል.ሁሌም.ቶሎ.ስጠራቸወ.ሰላሜን.አገኛለሁ..ፈጥነወ.የሚደርሱልኝ.በዚሁአጋጣሚ.አመስግኑልኝ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን እግዚአብሔር በምህረቱ ያስብልን እህታችን ወለተ ስላሴ❤🙏
,አሜን.ሁላቸነንማ❤❤❤
አይዞሽ በፆለት በርች
Ayzosh Egziabher Selamun yestesh❤❤❤❤
ጸሎት እመቤታችን አይለይህ //ሽ
ቃለህይወት ያሰማልኝ መምህራችን የስድት አባቴ በእውነት ቀዲልሚዲያ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
ክርስቶስ ትንሥአ እሙታን~በዐቢይ ኃይል ወስልጣን• አሰሮ ለሰይጣን~አግአዞ ለዓዳም •ሰላም~እምይ እዜሰ• ኮነ~ፍሰሐ ወሰላም :: ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤
እኔ ወለተ ሰንበትን በፆለት አስቡኝ ክርስቲያን ነኝ ግን ከሀይዛብ ቤት ነው የምሰርው እና የአርብ ምግብ የፆም ምግብ የለም እባካችሁ ይህን ኮሜንት የምታነቡ በፆለት አስቡኝ
ወገኖቼ ላይክ አትርሱ ብዙ ማወቅ የሚፈልጉ ሰዎች አሉ
Kathy wet yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅል ❤️❤️❤️❤️❤️
:+: ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን: በዕድሜ በፀጋ በበረከት ይጠብቅልን: በዚሁ ተጠናክሮ ይቀጥልልን :+:
በውነቱ ቃለ ይወት ያሰማልን ትልቅ ትምርት ነው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
አሜን፫ቃለሒወት ያሰማልን መምህሮቻችን🙏💙🙏💙🙏💜
እግዚያብሔር አምላክይጠብቅልን እንደናንተ ያሉ አባቶችን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ያኑርንል
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጢና ይስጥልኝ 🙏🌷🙏🌷🙏🌷🙏🌷🌼🙏🙏
እውነትም ቀንዲል ሚዲያ ምርጥ ሚዲያነው ቀጥሉ እኔ ብዙዎች የማላውቃቸው ነገሮች አውቄበታለሑ ትምሕርት ምትኩ የአገልግሎት ዘመንሕ ይባረክ ቀንዲልሚዳያም
መምሕር ምትኩ ከይቅርታ ጋር ልብሳቹ ብታስተካክሉ ደሰ የለን ነበር ለምን ብትሉ የእግዚአብሔር ቃል እየመገባቹን ቢያንስ ነጣላ ልበሱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማነው በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን
ከልብሳቸዉ ምን አለን ዋናዉ ከትምህርቱ እና ከመልእክቱ ነዉ ደሞም ያሉት ከቤተ ክርስትያን ዉጪ ስትዲዬ ውስጥ ናቸዉ። ብዬ አስባለዉ ካጠፋዉ🙏🏾
የመሰለሽን ነዉ የተናገርሽዉ ግን ምንም ችግር ያለዉ አዪመስለኝም ለፀሎት እንኳን ወንዶች አትከናነቡ ነዉ የሚለዉ ማንኛዉም አባቶች አዪቻለሁ ከሱቃቸዉ ከስቴድየም ሲያስተምሩ አዪለብሱም ምሳሌ መምህር ዘበነ ዲያቆን ሔኖክ እና የመሳሰሉት
@@tesfasami6189 አይ የትም ይሁን የት የተዋህዶ ልጂ የሆነ ሁሉ የክርስቶስን ቃል እስከመገቡን ድረስ ስራቱን ማሟላት ጥሩ ነው ቢለቡልን የበለጠ ጥሩ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለመምህራችን ወንድማችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ቸሩ መድሃኒያለም 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍🏽👍🏽
መምምህር እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባረክላችሁ አረሜ ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤
በጉጉት ነው የምጠብቀው ስንት ነገር ተማርኩበት ቅንድብ ሚዲያ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
ቀንዲል ሚዲያ በሚል ይስተካከል
አሜን,
ሶስተኛ ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ጠኮመትኩኝ
ኧኔምመኮመትአልወድ
አንድ ነና
መርሐግብራችሁ ጥሩ ነው። ብዙ እንጠብቃለን ። በርቱልን ። መንፈሳዊ ሚዲያ እንደመሆኑ መምህራኑ የመምህራን ልብስ ካልሆነም ነጠላ መልበስ ብትችሉ። ሌሎችም እንደዚሁ መለበስ ያለበትን ብትለብሱ። የቅድስት ቤተክርስቲያን መድረክ ላይ ያለውን አለባበስ ሥርዓት የማህበራዊም ሆነ የዋናው ሚዲያ ላይ ብንከተሉ መልካም ነው።
አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃል የለኝም በዚህ ፕሮ ግራም የተማርኩት ትምህርቱን ወደ መፅሀፍ ቀይሩልን ይሄን ማየት የማይችሉ ብዙ ቤተሰቦቻችን አሉ የሚያስፈልገውን ነገር እናግዛለን በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው
Qale hoyte yasemalen mamerochachen❤❤❤❤❤❤❤❤
ችግር የለውም እናንተ በእርቶን እንተባበር አለን ቃለትን ያሰማልን መምህራችን በርሜ የፀጋ የኖርልን
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ❤❤❤❤❤
✝️ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን✝️ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን✝️ ዐሠሮ ለሰይጣን✝️ አግአዞ ለአዳም✝️ ሰላም✝️ እምይእዜሰ✝️ ኮነ✝️ ፍስሐ ወሰላም ፡፡ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫የዛሬው ትምህርት በየሚዲያ ሼር ይደረግያልሰሙት እናሰማ አዋጅ ነው አሰሙ
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስል እኛንም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን🙏🙏🙏🙏
ግርም ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን በተለይ ከሙስሊም እህት ወድሞች ጋር ስንቀላቀል ከነሱ በላይ ካልሆን ለሚሉ አሽቃባጭ አስመሳይ ክርስቲያኖች ሰው የራሱን እምነት ባህል ሲያከብር ሰውም ያከብርሀለ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አ ሽቃባጭ ክርስቲያኖችማ እኔም ሁልጊዜ እንዳቃጠሉኝ ነው የራሳቸው ሀይማኖት እራቆት ሂዱ የተባለ ይመስል በተቀደደ ሱሪ የዞሩ የሙስሊም ቤት ሲሄዱ የእነርሱ ልብስ. ለሰው ተከናንበው ያሽቃብጣሉ መች የራሳቸው ህግና ስራት አከበሩ
እፍ ተመሥገን መልካም ኧረፍት የምትመግቡኝ ወንድሞቸ ፍጻሜውን ያሣምርልን
Amene
መምህር ምትኩ በጣም የምወዳቸው መምህር ናቸው ድሮ ጊቢ ጉባዔ አስተምርውኛል...በርቱ!
በእውነት አጥንት የሚያለመልም የሂወት ቃል ያሰማልን ነብስን የሚያክም ትምህርት ነው
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።ውድ መምህሮቻችን😢😢😢እንዳው ይህን ሁሉ ትምህርት ምክር ተግሳፅ ሰምተን ፍሬን የምናፈራ ያድርገን።አሜን በእውነት።ሰላም ለሃገራችን።ህይዎት የሆነውን ቃሉን ለሚመግበን አምላካችን ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን።
በእውነት ቃል ያሰማልን በጣም ጥሩ መልክት ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜ ጸጋውን ያብዛላችሁ😇😇😇😇👏👏👏
በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ግሩም ነው በረቱልን እናመሰግናለን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃል ሕይወትን ቃል በረከትን ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን እኛም ቃሉን ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን ፫🥰🙏ሁላችንም ሼርርር እናድርግ ውዶችዬ 🥰
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
ቃል ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን የአገልግሎት ዘመናቹህን እግዚአብሔር ይባርክልን መፅሓፉን እዲወጣ አቅሜን የፈቀደውን በገዘብ አግዛለው
ህይን ድንቅ ትምህርት ሼር ሼር ላይክ አንረሳ ❤❤❤❤በእወነት መምህራችን ቃለ ህየወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን በቤቱ ያቆይልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር. ቃለ ህይወት ያሰማልን. እርሶን በአካል መሳለሚያ. ቅድስት. ማርያም ቤተክርስቲያ. ሀሙስ ሀሙስ. ጉባኤ ያስተምሩን ነበር በድጋሚ ሀገር ገብቼ ከርሶ በአካልማግኘት እፈልጋለሁ መምህር
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ምን አይነት ሐጢያተኛ እንደሆንኩ የማቀው እኔ ነኝ ከሐጢያት ለመውጣት እየታገልኩ ነው አባቴ በጸሎት ያግዙኝ
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማልንበእድሜ በጤና በፀጋ ይጠበቃችሁ
እናመሰግናለን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር እንደእናንተ ያሉትን አያሳጣን ሰላም የሚሰጥ ሚዲያ በእውነቱ እግዚአብሔር ለእናንተም ሰላሙን ይስጣችሁ በርቱልን !!::
በእዉነት ቀንዲል ሚዲያ ማለት በጣም የሚያስተምር ነዉ በተለይ ልማድ እና ክርስትናን ያካተተ በመሆኑ ደግሞ በጣሞ ነዉ መምህር ቃለህወት ያሰማልን
ምንም አልልም ብቻ የሰማውትን ቃል የህይወት አርግልኝ ብራቦ ሁሌም በህይወቴ እንዲመለሱልኝ የምፈልገው ነገሮችን ነው እየተመለሰልኝ ያለው የሚገርመው ምን አልባት ያኔ ልጅ እያለው አልገባኝም ሊሆን ይችላል ግን በቃ ይሄን እውቀት ወይም አንድ ክርስቲያን ነኝ ብሎ የሚያምን ሰው ሁሉ ሊያቀው የሚገባ ነው የእውነት ከ ሰንበት ትምህርት ቤት ነው መሰጠት ያለበት እናም መምህር እንዳንተ አይነት ወንድሞችን ያብዛልን
ቃለ ሕይወት ይሰማልን በህይወት በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለሒወትያሰማልን❤❤❤❤
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን🙏🌹🌹ይሄንንም ፕሮግራም ላዘጋጅህልን ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🌹🌹
ቀልህይዎት,❤❤❤❤❤❤❤❤
ጸጋውን ያብዛላችሁ ልማድና ክርስትና እናመሰግናለን 😊# ስለ መንፈሳዊ ጋብቻ በቤተክርስቲያ ሰወች ለምን ትዳር ይፈራሉ ? አንዳንድ ሰወች አሁን በአለማዊ አግብቸ በሗላ ጥሩ ከሆነች እቆርባለሁ ሚሉ አሉ ? @በተክሊል አግብቸ ታስሬ ልኖር ነው በተለይ ወጣቶች ስለዚህ ያስተምሩን መምህር አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለናተ ይሁን መምህርና መዘመር አባታችንና ወንድማችን እደት ዋላችሁ ቃለ ህይወት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ እኔ ሃጢያተኛ እህታችን ነኝ ከቻላችሁ ከይቅር ታ ጋር የኔ ጥያቄ ከሃገር እያለሁ ስለ ሃይማኖቴ ምንም አላዉቅም ነበር ተሰድጀ ግን አይማኖቴን ተምሬ አለሁ ሁኖም ግን መጀመሪያ እዳወኩ በጣም ጠካራ ክርስቲያን ነበርሁ በቸርነቱ አሁን ግን በጣም ደካማ ሆንሁ ቃሉን እኛወኩ ስመጣ ይበልጥ ጠካራ ለምን አልሆንሁም እያልሁም እራሴጋር እጣላለሁ ይህን እደት ያዩታል ቢመክሩኝ መመህራችን? በርቱልኝ ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን💒💒💒❤
ቼሩ መድሀኒያለም እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ መምህር እጅግ ብዙ ነገር እየተማርን ነው በእውነት❤
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልነ መምህርነ።እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ።እኔ የዚህን መጸሐፍ በጉጉት ነው የምጠብቀው ምክንያቱም በየገጠሪቱ ብዙም ቤተሰቦቻችን አሉን ለእነርሱ ማድረስ እንፈልጋለን።
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜንወንድማችን ቀዳሜፀጋ እግዚአብሔር አምላክ የገልግሎት ዘመንህን የርዝምልን በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ሀሳባችሁን ያስፈፅማችሁ
በእዉነት እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋውን ይብዛላችሁ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ❤❤❤ በጣም ነው በጉጉት እመጠብቃችሁ
🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
ቃለ ኅይወት ያሠማልን በእውነት መህራችን ጸጋውን ያብዛሎትሊቀ ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ ለኦዴንስ ያለክ ክብር ይለያል ጸጋውን ያብዛልክ ወንድሜ❤❤❤
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህ ቀንዲል ሚዲያ ላይ የሚሰጠውን ጥያቄና መልስ ባዳመጥኩ ቁጥር ብዙ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ
በውነቱ በጣም ደስ የሚል አስተምሮት ነው ቃሎት የሰማልን እድሜውን ከፀጋ ጋር ይስጥልን
ቃለህይወት ያሰማልን እደዚህ ያሉ ትምህርቶች በገጠሩም መዳረስ አለባቸ ው እሚአስተምርኮ የለም 😢😢
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዝብሔር ፀጋውን ያብዛላችሑ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያረዝምልን❤❤❤❤❤
እዉነት ነዉ መምህር ባለባበስ ላይ በደብ ትምህርት ቢሰጥበት ጥሩአብዛኛዉን በሚድያየሚሰለ አብዛኛዉን ወንድሞቻች ዉይም እህቶቻች ቤቶ ሲሃዱ የእነሱን አለባበስ ነዉ የሚለብስትትኩረት ቢሰጠዉ ጡሩነዉ
በእውነት ግሩም ትምህርት ነው በጣም ጥሩና ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ።ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችንና ወንድማችን ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ ጥያቄ ለጠየቃችኹም ኹሉ ቃለ ሕይወትን ያሰማችኹ ጸጋውን ያብዛላችኹ ✝️🕯👏
መምህር እኔም በዚህ አብይ ፆም ሰመራ ነበርኩ፡ የስራ ቦታዬ ዱብቲ ነበር፡ ዱብቲ እየሰራሁ ሰሰመረራ ነበር ማደሪያዬ፡፡ እርሶ እንዳሉት መሙቀቱ ከ38°C እስከ 41°C ይደርስ ነበር፡፡ ይገርማችኀል የውሀ ጥሙን ስለማልችለው እስከ 6:00 ድረስ እንኳ አንድም ቀን አልፆምኩም ነበር፡፡ ነገር ግን አንድ ቀን ብቻ ልስገድ ብዬ ብሰግድ የተሰማኝን ድካም አልረሳውም፡፡፡ ስለዚ እርሶ እንዳሉት እነዛን አገልጋዮች እግዚአብሔር ፅናትና ሞገስ ይሁንላቸው! ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
መጨረረሻላይ የቀረበው ጥያቄ መጣም ምርጥነው በመፅሐፍ ቢወጣ ወሳኝ ነው መፅሐፉ ለትውልድ ያስፈልጋል❤
ቃለ ህይወትን ያሰማለን ለመምህራችን❤❤❤ ይህን የመሰለ የህይወት ቃል እንድንመገብ ምክኒያት የሆንከን ወንድማችን ዲያቆን ቀዳሚ ጸጋ እግዚአብሔር ይስጥልን።
መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማል። ዲያቆንም እናመሰግንሀለንበመቀጠል የማነሳው ጥያቄ ከርዕሱ ጋ ባይሔድም በውጩ አለም የሰንበት ትምህርት ቤት ዘማሪያን በሰንበት ስጋዎ ደሙ ከተቀበሉ በኋላ ከታምረ ማርያም በኋላ ወጥተው ይዘምራሉ ይኸ እንዴት ይታያል? እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወለተ ሚካኤል ከቶሮንቶ ካናዳ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እረጅም ዕድሜ ይስጥልኝ ጥያቄዎቺን ሰለመለሳቹልኝ ሁላቹውም እዝህ ፕሮግራም ላይ የተሰተፋቹሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏
መምህር እርጅም እድሜ ይስጥልኝ አንተ የምታስተመርው ትምህርት በጣም ጥሩ ነዉ ግን ክፍለ ሀገር ብትምጣ ግን ይቅርታ ጥያቂዬ ተክክል ካልሆነ ይቅርታ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመዝገን በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ሁላችሁም ጥያቄ ይሁኖ መልስ ነው እግዚአብሔር በብቱ ይጠብቃችሁ ቃልህዎትን ያሰማልን ምምራችን አይኔም ሚዲያ ባለቤቱም እግዚአብሔር ይባረኩ ❤️❤️❤️🙏🙏
መምህራችን እግዚአብሔር ይፍቀድ ባለን አቅማችን እንረዳለን በመፅሀፍ ይዘጋጅልን
መምህር ቀለህይወት የሰማልን
ቀዳሚፀጋ አወድካለው አፀልይልሀለው
የህይወትን ቃል ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን
ሰላመ እግዚአብሔር ከነተ ጋር ይሁን ወድሞቼ በረከታቹ ይደርብኝ እነተም ዕረሰተ መንግሰቱ ያዋርሳቹ በፍፁም ትህትና እኔ እህታቹ አሰካለ ማረያም ወይም ፍሬ ህይወት እባላለሁ መምሕሬ ሰለፅዋ መጠጣትና ፅዋን በሰደት አሐም እዴት መጠጣት ይሆናልተሰባሰበን ዕዋ እጠጣ ሲባል እኔ ሰለከበደኝ አወቄው ሰራቱ ከባድ ነው ብዬ ተቃረኩ እነሱ ልክ ሆነው አሰነከልኳቸው ይሁን ያልኩ ሰጋሁ መምህሬ
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ጥሩነው
መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት❤
እድሜና ፀጋውን ከጤናጋ ያድላችሁ
Amen amen amen
ቃለህይወት ያሰማልን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ሳዉዲ ነዉ ያለሁት ለብቻዬ ዬመኝታ ክላስ ዬለኝም አምስሆነን ነዉ አንድ ክፍል ዉስጥ እምተኛዉ ጠዋት እና ማታ በስልኬ ነዉ ፀሎት እማደርሰዉ እዘዉ እምተኛበት አልጋላይ ሆኜ ግን ይህንን ፆሎት ፈጣሪ እዲሰማኝ ነዉ እላለሁ ሴትዮዋን ጠይቃት ነበር ግን ልጆቹ በለቤቴ ሲሄዱ መስገድ ትችያለሽ አለችኝ ግን ቤታቸዉ በጣም ጠበብ ስለሆነ አንድኛቸዉ ሲሄድ ግማሾቹ ሲመጡ ቦታ አላገኘሁም ይሄን እንዴት ታይታላችሁ❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ❤❤❤
ቃለህይዎት ያሰማልንበጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ቀጥሉበት
ቃለ ሕይውት ቃለ በርከት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤
በእውነት አስተማሪ ፕሮግራም ነው::እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ::
ቃለሕይወትን ያሰማልን መምሕሮቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም በጾሎት አስቡን
ስለ ትጋታችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
Ellllllllllllllll amenn enantn iystn amlk ❤❤❤❤kal hiyot yasmaln
እውቀት ማያልቅባት ቤተክርስቲያናችን ስንዱዋ እመቤት ❤❤❤❤
،،
በጣም እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችኹልን ቃለ ሕወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በርቱልን በእውነት በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ❤❤❤
በውነት መምህሮቻችን ቃለህዎት ያሰማልን ኖሩልን❤❤❤
እንኳን ደና መጣችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው በበኩሌ ወሳኝ ነጥቦችን ሰለምታነሱ ማለቴ ነው ብዙ በውስጤ የሚመላለሱ ጥያቄዎችን በአግባቡ እና ግልፅ በሆነ መንገድ ነው መልሶችን የማገኘው
እናመሠግናለን እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለሄወት ያሰማልን ምምሕር በኡነት እድሜ ይሰጥልን ❤❤🎉
መነሻ የአምልኮት ስግደት
ለአብ እሰግዳለሁ
ለወልድ እሰግዳለሁ
ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ
ምስጋና ይሁን ለአብ
ምስጋና ይሁን ለወልድ
ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ
ሀሌሉያ ለአብ
ሀሌሉያ ለወልድ
ሀሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ
በረከቱን ለሠጠን
ሀይሉን ላበዛልን
በዚህ ሰአት ላቆመን
በቸርነቱ መንገድ ለመራን
በዚህ ሰአት በፀጋው ለጠበቀን
በብርሀኑ መንገድ ለመራን
ቅዱስ እግዚአብሔር
ቅዱስ ሀያል
ቅዱስ ህያው
ቅዱስ ኤልሻዳይ
ቅዱስ አዶናይ
ቅዱስ ያህዌ
ቅዱስ ፀባኦት
ቅዱስ ኢየሱስ
ቅዱስ ክርስቶስ
ቅዱስ አማኑኤል
የድንግል ማርያም ልጅ
ክብር ምስጋና ይግባው
ለዘለአለሙ አሜን።
ጎበዝ ልክ ነዉ❤❤❤
@@aynalemageze8592 በርቱ ጠዋትና ማታ መስገድ ሁል ጊዜ ግዴታችን ነውና እንበርታ
@@ይስሀቅአብርሃም እሺ
This is correct. Thank you for sharing for others 🙏🏽
@@ይስሀቅአብርሃም ከፀሎት ብሀላ ወይስ መጀመሪያ እንስገድ ከሰገድን ብሀላ በፀሎት ነዉ የሚያልቀዉ ???
እባካችሁ ይህንን ኮሜት የምታነቡ. የኦርቶዶክስ. ልጆች. በጸሎት አስቡኝ. እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋልን እዲሰጠኝ. 😢
የመምህር ተስፍዬ አበራ ገጠመኝ ብለሽ ግቢና አዳምጪ
አምላከ ቅዱሳን ያስብሽ ያስበን አይዞሽ በጸሎት በርች ለሁላችንም ማስተዋል እና ጥበቡን ያድለን🌹
@@SaraENat አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ያስብሸ🙏🏽
አንችንም እኔንም እመብርሃን ታማልደን
,የተዋህዶልጆች.እደትናቹህ.በፀሎት.አስቡኝ.ደካማነኝ.ወለተስላሴ..በጣም.የምያስጨንቀኝ.አዳድግዜ.እራሴን.የምያስተኘ.ምንደሁም.አልገባኝ.ግንደግሞ.ቅዱስገብርኤል.ቅዱስ.ምካኤል.ሁሌም.ቶሎ.ስጠራቸወ.ሰላሜን.አገኛለሁ..ፈጥነወ.የሚደርሱልኝ.በዚሁአጋጣሚ.አመስግኑልኝ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን እግዚአብሔር በምህረቱ ያስብልን እህታችን ወለተ ስላሴ❤🙏
,አሜን.ሁላቸነንማ❤❤❤
አይዞሽ በፆለት በርች
Ayzosh Egziabher Selamun yestesh❤❤❤❤
ጸሎት እመቤታችን አይለይህ //ሽ
ቃለህይወት ያሰማልኝ መምህራችን የስድት አባቴ በእውነት ቀዲልሚዲያ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
ክርስቶስ ትንሥአ እሙታን~በዐቢይ ኃይል ወስልጣን• አሰሮ ለሰይጣን~አግአዞ ለዓዳም •ሰላም~እምይ እዜሰ• ኮነ~ፍሰሐ ወሰላም ::
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤
እኔ ወለተ ሰንበትን በፆለት አስቡኝ ክርስቲያን ነኝ ግን ከሀይዛብ ቤት ነው የምሰርው እና የአርብ ምግብ የፆም ምግብ የለም እባካችሁ ይህን ኮሜንት የምታነቡ በፆለት አስቡኝ
ወገኖቼ ላይክ አትርሱ ብዙ ማወቅ የሚፈልጉ ሰዎች አሉ
Kathy wet yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅል ❤️❤️❤️❤️❤️
:+: ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን: በዕድሜ በፀጋ በበረከት ይጠብቅልን: በዚሁ ተጠናክሮ ይቀጥልልን :+:
በውነቱ ቃለ ይወት ያሰማልን ትልቅ ትምርት ነው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
አሜን፫ቃለሒወት ያሰማልን መምህሮቻችን🙏💙🙏💙🙏💜
እግዚያብሔር አምላክይጠብቅልን እንደናንተ ያሉ አባቶችን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ያኑርንል
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጢና ይስጥልኝ 🙏🌷🙏🌷🙏🌷🙏🌷🌼🙏🙏
እውነትም ቀንዲል ሚዲያ ምርጥ ሚዲያነው ቀጥሉ እኔ ብዙዎች የማላውቃቸው ነገሮች አውቄበታለሑ ትምሕርት ምትኩ የአገልግሎት ዘመንሕ ይባረክ ቀንዲልሚዳያም
መምሕር ምትኩ ከይቅርታ ጋር ልብሳቹ ብታስተካክሉ ደሰ የለን ነበር ለምን ብትሉ የእግዚአብሔር ቃል እየመገባቹን ቢያንስ ነጣላ ልበሱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማነው በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን
ከልብሳቸዉ ምን አለን ዋናዉ ከትምህርቱ እና ከመልእክቱ ነዉ ደሞም ያሉት ከቤተ ክርስትያን ዉጪ ስትዲዬ ውስጥ ናቸዉ። ብዬ አስባለዉ ካጠፋዉ🙏🏾
የመሰለሽን ነዉ የተናገርሽዉ ግን ምንም ችግር ያለዉ አዪመስለኝም ለፀሎት እንኳን ወንዶች አትከናነቡ ነዉ የሚለዉ ማንኛዉም አባቶች አዪቻለሁ ከሱቃቸዉ ከስቴድየም ሲያስተምሩ አዪለብሱም ምሳሌ መምህር ዘበነ ዲያቆን ሔኖክ እና የመሳሰሉት
@@tesfasami6189 አይ የትም ይሁን የት የተዋህዶ ልጂ የሆነ ሁሉ የክርስቶስን ቃል እስከመገቡን ድረስ ስራቱን ማሟላት ጥሩ ነው ቢለቡልን የበለጠ ጥሩ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለመምህራችን ወንድማችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ቸሩ መድሃኒያለም 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍🏽👍🏽
መምምህር እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባረክላችሁ አረሜ ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤
በጉጉት ነው የምጠብቀው ስንት ነገር ተማርኩበት ቅንድብ ሚዲያ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
ቀንዲል ሚዲያ በሚል ይስተካከል
አሜን,
ሶስተኛ ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ጠ
ኮመትኩኝ
ኧኔምመኮመትአልወድ
አንድ ነና
መርሐግብራችሁ ጥሩ ነው። ብዙ እንጠብቃለን ። በርቱልን ። መንፈሳዊ ሚዲያ እንደመሆኑ መምህራኑ የመምህራን ልብስ ካልሆነም ነጠላ መልበስ ብትችሉ። ሌሎችም እንደዚሁ መለበስ ያለበትን ብትለብሱ። የቅድስት ቤተክርስቲያን መድረክ ላይ ያለውን አለባበስ ሥርዓት የማህበራዊም ሆነ የዋናው ሚዲያ ላይ ብንከተሉ መልካም ነው።
አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃል የለኝም በዚህ ፕሮ ግራም የተማርኩት ትምህርቱን ወደ መፅሀፍ ቀይሩልን ይሄን ማየት የማይችሉ ብዙ ቤተሰቦቻችን አሉ የሚያስፈልገውን ነገር እናግዛለን በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው
Qale hoyte yasemalen mamerochachen❤❤❤❤❤❤❤❤
ችግር የለውም እናንተ በእርቶን እንተባበር አለን ቃለትን ያሰማልን መምህራችን በርሜ የፀጋ የኖርልን
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ❤❤❤❤❤
✝️ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
✝️ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
✝️ ዐሠሮ ለሰይጣን
✝️ አግአዞ ለአዳም
✝️ ሰላም
✝️ እምይእዜሰ
✝️ ኮነ
✝️ ፍስሐ ወሰላም ፡፡
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
የዛሬው ትምህርት በየሚዲያ ሼር ይደረግያልሰሙት እናሰማ አዋጅ ነው አሰሙ
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስል እኛንም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን🙏🙏🙏🙏
ግርም ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን በተለይ ከሙስሊም እህት ወድሞች ጋር ስንቀላቀል ከነሱ በላይ ካልሆን ለሚሉ አሽቃባጭ አስመሳይ ክርስቲያኖች ሰው የራሱን እምነት ባህል ሲያከብር ሰውም ያከብርሀለ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አ ሽቃባጭ ክርስቲያኖችማ እኔም ሁልጊዜ እንዳቃጠሉኝ ነው የራሳቸው ሀይማኖት እራቆት ሂዱ የተባለ ይመስል በተቀደደ ሱሪ የዞሩ የሙስሊም ቤት ሲሄዱ የእነርሱ ልብስ. ለሰው ተከናንበው ያሽቃብጣሉ መች የራሳቸው ህግና ስራት አከበሩ
እፍ ተመሥገን መልካም ኧረፍት የምትመግቡኝ ወንድሞቸ ፍጻሜውን ያሣምርልን
Amene
መምህር ምትኩ በጣም የምወዳቸው መምህር ናቸው
ድሮ ጊቢ ጉባዔ አስተምርውኛል...
በርቱ!
በእውነት አጥንት የሚያለመልም የሂወት ቃል ያሰማልን ነብስን የሚያክም ትምህርት ነው
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።ውድ መምህሮቻችን😢😢😢እንዳው ይህን ሁሉ ትምህርት ምክር ተግሳፅ ሰምተን ፍሬን የምናፈራ ያድርገን።አሜን በእውነት።ሰላም ለሃገራችን።ህይዎት የሆነውን ቃሉን ለሚመግበን አምላካችን ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን።
አሜን
በእውነት ቃል ያሰማልን በጣም ጥሩ መልክት ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜ ጸጋውን ያብዛላችሁ😇😇😇😇👏👏👏
በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ግሩም ነው በረቱልን እናመሰግናለን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃል ሕይወትን ቃል በረከትን ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን
እኛም ቃሉን ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን ፫🥰🙏ሁላችንም ሼርርር እናድርግ ውዶችዬ 🥰
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
ቃል ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን የአገልግሎት ዘመናቹህን እግዚአብሔር ይባርክልን መፅሓፉን እዲወጣ አቅሜን የፈቀደውን በገዘብ አግዛለው
ህይን ድንቅ ትምህርት ሼር ሼር ላይክ አንረሳ ❤❤❤❤በእወነት መምህራችን ቃለ ህየወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን በቤቱ ያቆይልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር. ቃለ ህይወት ያሰማልን. እርሶን በአካል መሳለሚያ. ቅድስት. ማርያም ቤተክርስቲያ. ሀሙስ ሀሙስ. ጉባኤ ያስተምሩን ነበር በድጋሚ ሀገር ገብቼ ከርሶ በአካልማግኘት እፈልጋለሁ መምህር
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ምን አይነት ሐጢያተኛ እንደሆንኩ የማቀው እኔ ነኝ ከሐጢያት ለመውጣት እየታገልኩ ነው አባቴ በጸሎት ያግዙኝ
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማልን
በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠበቃችሁ
እናመሰግናለን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር እንደእናንተ ያሉትን አያሳጣን ሰላም የሚሰጥ ሚዲያ በእውነቱ እግዚአብሔር ለእናንተም ሰላሙን ይስጣችሁ በርቱልን !!::
በእዉነት ቀንዲል ሚዲያ ማለት በጣም የሚያስተምር ነዉ በተለይ ልማድ እና ክርስትናን ያካተተ በመሆኑ ደግሞ በጣሞ ነዉ መምህር ቃለህወት ያሰማልን
ምንም አልልም ብቻ የሰማውትን ቃል የህይወት አርግልኝ ብራቦ ሁሌም በህይወቴ እንዲመለሱልኝ የምፈልገው ነገሮችን ነው እየተመለሰልኝ ያለው የሚገርመው ምን አልባት ያኔ ልጅ እያለው አልገባኝም ሊሆን ይችላል ግን በቃ ይሄን እውቀት ወይም አንድ ክርስቲያን ነኝ ብሎ የሚያምን ሰው ሁሉ ሊያቀው የሚገባ ነው የእውነት ከ ሰንበት ትምህርት ቤት ነው መሰጠት ያለበት እናም መምህር እንዳንተ አይነት ወንድሞችን ያብዛልን
ቃለ ሕይወት ይሰማልን በህይወት በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለሒወትያሰማልን❤❤❤❤
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን🙏🌹🌹ይሄንንም ፕሮግራም ላዘጋጅህልን ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🌹🌹
ቀልህይዎት,❤❤❤❤❤❤❤❤
ጸጋውን ያብዛላችሁ
ልማድና ክርስትና እናመሰግናለን 😊
# ስለ መንፈሳዊ ጋብቻ በቤተክርስቲያ
ሰወች ለምን ትዳር ይፈራሉ ? አንዳንድ ሰወች አሁን በአለማዊ አግብቸ በሗላ ጥሩ ከሆነች እቆርባለሁ ሚሉ አሉ ? @በተክሊል አግብቸ ታስሬ ልኖር ነው በተለይ ወጣቶች ስለዚህ ያስተምሩን መምህር አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለናተ ይሁን መምህርና መዘመር አባታችንና ወንድማችን እደት ዋላችሁ ቃለ ህይወት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ እኔ ሃጢያተኛ እህታችን ነኝ ከቻላችሁ ከይቅር ታ ጋር የኔ ጥያቄ ከሃገር እያለሁ ስለ ሃይማኖቴ ምንም አላዉቅም ነበር ተሰድጀ ግን አይማኖቴን ተምሬ አለሁ ሁኖም ግን መጀመሪያ እዳወኩ በጣም ጠካራ ክርስቲያን ነበርሁ በቸርነቱ አሁን ግን በጣም ደካማ ሆንሁ ቃሉን እኛወኩ ስመጣ ይበልጥ ጠካራ ለምን አልሆንሁም እያልሁም እራሴጋር እጣላለሁ ይህን እደት ያዩታል ቢመክሩኝ መመህራችን? በርቱልኝ ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን💒💒💒❤
ቼሩ መድሀኒያለም እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ መምህር እጅግ ብዙ ነገር እየተማርን ነው በእውነት❤
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልነ መምህርነ።
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ።
እኔ የዚህን መጸሐፍ በጉጉት ነው የምጠብቀው ምክንያቱም በየገጠሪቱ ብዙም ቤተሰቦቻችን አሉን ለእነርሱ ማድረስ እንፈልጋለን።
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
ወንድማችን ቀዳሜፀጋ እግዚአብሔር አምላክ የገልግሎት ዘመንህን የርዝምልን በርቱልን
እግዚአብሔር አምላክ ሀሳባችሁን ያስፈፅማችሁ
በእዉነት እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋውን ይብዛላችሁ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ❤❤❤ በጣም ነው በጉጉት እመጠብቃችሁ
🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
ቃለ ኅይወት ያሠማልን በእውነት መህራችን ጸጋውን ያብዛሎት
ሊቀ ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ ለኦዴንስ ያለክ ክብር ይለያል ጸጋውን ያብዛልክ ወንድሜ❤❤❤
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህ ቀንዲል ሚዲያ ላይ የሚሰጠውን ጥያቄና መልስ ባዳመጥኩ ቁጥር ብዙ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ
በውነቱ በጣም ደስ የሚል አስተምሮት ነው ቃሎት የሰማልን እድሜውን ከፀጋ ጋር ይስጥልን
ቃለህይወት ያሰማልን እደዚህ ያሉ ትምህርቶች በገጠሩም መዳረስ አለባቸ ው እሚአስተምርኮ የለም 😢😢
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዝብሔር ፀጋውን ያብዛላችሑ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያረዝምልን❤❤❤❤❤
እዉነት ነዉ መምህር ባለባበስ ላይ በደብ ትምህርት ቢሰጥበት ጥሩአብዛኛዉን በሚድያየሚሰለ አብዛኛዉን ወንድሞቻች ዉይም እህቶቻች ቤቶ ሲሃዱ የእነሱን አለባበስ ነዉ የሚለብስትትኩረት ቢሰጠዉ ጡሩነዉ
በእውነት ግሩም ትምህርት ነው በጣም ጥሩና ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ።ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችንና ወንድማችን ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ ጥያቄ ለጠየቃችኹም ኹሉ ቃለ ሕይወትን ያሰማችኹ ጸጋውን ያብዛላችኹ ✝️🕯👏
መምህር እኔም በዚህ አብይ ፆም ሰመራ ነበርኩ፡ የስራ ቦታዬ ዱብቲ ነበር፡ ዱብቲ እየሰራሁ ሰሰመረራ ነበር ማደሪያዬ፡፡ እርሶ እንዳሉት መሙቀቱ ከ38°C እስከ 41°C ይደርስ ነበር፡፡ ይገርማችኀል የውሀ ጥሙን ስለማልችለው እስከ 6:00 ድረስ እንኳ አንድም ቀን አልፆምኩም ነበር፡፡ ነገር ግን አንድ ቀን ብቻ ልስገድ ብዬ ብሰግድ የተሰማኝን ድካም አልረሳውም፡፡፡ ስለዚ እርሶ እንዳሉት እነዛን አገልጋዮች እግዚአብሔር ፅናትና ሞገስ ይሁንላቸው! ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
መጨረረሻላይ የቀረበው ጥያቄ መጣም ምርጥነው በመፅሐፍ ቢወጣ ወሳኝ ነው መፅሐፉ ለትውልድ ያስፈልጋል❤
ቃለ ህይወትን ያሰማለን ለመምህራችን❤❤❤ ይህን የመሰለ የህይወት ቃል እንድንመገብ ምክኒያት የሆንከን ወንድማችን ዲያቆን ቀዳሚ ጸጋ እግዚአብሔር ይስጥልን።
መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማል። ዲያቆንም እናመሰግንሀለን
በመቀጠል የማነሳው ጥያቄ ከርዕሱ ጋ ባይሔድም በውጩ አለም የሰንበት ትምህርት ቤት ዘማሪያን በሰንበት ስጋዎ ደሙ ከተቀበሉ በኋላ ከታምረ ማርያም በኋላ ወጥተው ይዘምራሉ ይኸ እንዴት ይታያል? እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወለተ ሚካኤል ከቶሮንቶ ካናዳ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እረጅም ዕድሜ ይስጥልኝ ጥያቄዎቺን ሰለመለሳቹልኝ ሁላቹውም እዝህ ፕሮግራም ላይ የተሰተፋቹሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏
መምህር እርጅም እድሜ ይስጥልኝ አንተ የምታስተመርው ትምህርት በጣም ጥሩ ነዉ ግን ክፍለ ሀገር ብትምጣ ግን ይቅርታ ጥያቂዬ ተክክል ካልሆነ ይቅርታ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመዝገን በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ሁላችሁም ጥያቄ ይሁኖ መልስ ነው እግዚአብሔር በብቱ ይጠብቃችሁ ቃልህዎትን ያሰማልን ምምራችን አይኔም ሚዲያ ባለቤቱም እግዚአብሔር ይባረኩ ❤️❤️❤️🙏🙏
መምህራችን እግዚአብሔር ይፍቀድ ባለን አቅማችን እንረዳለን በመፅሀፍ ይዘጋጅልን
መምህር ቀለህይወት የሰማልን
ቀዳሚፀጋ አወድካለው አፀልይልሀለው
የህይወትን ቃል ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን
ሰላመ እግዚአብሔር ከነተ ጋር ይሁን ወድሞቼ በረከታቹ ይደርብኝ እነተም ዕረሰተ መንግሰቱ ያዋርሳቹ
በፍፁም ትህትና እኔ እህታቹ አሰካለ ማረያም ወይም ፍሬ ህይወት እባላለሁ
መምሕሬ ሰለፅዋ መጠጣትና ፅዋን በሰደት አሐም እዴት መጠጣት ይሆናል
ተሰባሰበን ዕዋ እጠጣ ሲባል እኔ ሰለከበደኝ አወቄው ሰራቱ ከባድ ነው ብዬ ተቃረኩ እነሱ ልክ ሆነው አሰነከልኳቸው ይሁን ያልኩ ሰጋሁ መምህሬ
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ጥሩነው
መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት❤
እድሜና ፀጋውን ከጤናጋ ያድላችሁ
Amen amen amen
ቃለህይወት ያሰማልን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ሳዉዲ ነዉ ያለሁት ለብቻዬ ዬመኝታ ክላስ ዬለኝም አምስሆነን ነዉ አንድ ክፍል ዉስጥ እምተኛዉ ጠዋት እና ማታ በስልኬ ነዉ ፀሎት እማደርሰዉ እዘዉ እምተኛበት አልጋላይ ሆኜ ግን ይህንን ፆሎት ፈጣሪ እዲሰማኝ ነዉ እላለሁ ሴትዮዋን ጠይቃት ነበር ግን ልጆቹ በለቤቴ ሲሄዱ መስገድ ትችያለሽ አለችኝ ግን ቤታቸዉ በጣም ጠበብ ስለሆነ አንድኛቸዉ ሲሄድ ግማሾቹ ሲመጡ ቦታ አላገኘሁም ይሄን እንዴት ታይታላችሁ❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ❤❤❤
ቃለህይዎት ያሰማልን
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ቀጥሉበት